ለመንገደኞች ብር ጠይቄ የሰጡኝን 50 እጥፍ ሰጠዋቸው

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 729

  • @asertad
    @asertad  2 года назад +76

    instagram instagram.com/aser_tad/

    • @akiyatube9394
      @akiyatube9394 2 года назад

      Asro lens er egna sefrm na

    • @itz_lina_____
      @itz_lina_____ 2 года назад +3

      Ene bcha ng gn ymr malet new ke zha members ende aser mimecheg ylelew?

    • @akiyatube9394
      @akiyatube9394 2 года назад +1

      @@itz_lina_____ 👍👍👍👍👍

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад

      መልካም ሰራ የሚሰራ የተባረከ ነው አሴ 🙋

    • @tube5206
      @tube5206 2 года назад

      አሲር ሥራህ መልካም በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ኢንታግራም ላይ አትመልስም የማማክርህ ነገር አለኝ መልስልኝ አንተን Follw ለማድርግ ነው የከፈትኩት

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer 2 года назад +72

    ጎበዝ እንደ ኑሮ መወደድ ሰው አልተጨካከነም ማለት ይቻላል ለሰጡት ሁሉ እግዚአብሄር ከማያልቀው ቸርነቱ ይሙላባቸው 🙏🙌

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 2 года назад +42

    የድግል ማርያም ልጅ ዘመንክን ጤናክን ይባርክል ቃል የለኝም😓😍🙏

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 года назад +67

    አስር በጣም ደስ ይላል በትንሽ ነገር መልካም ሰዎችን ማወቅ ይቻላል ግን ስንት ቅን ሰዎች አሉ😘😘😘

  • @tofikua167
    @tofikua167 2 года назад +5

    ብሮ አሪፍ ሀሳብ ነው ግን እንደዚህ ዘንጠህማ ሁሉም ይሰጥሀል እስቲ ራስህን ቀይረህ የተቸገረ ሰው መስለህ ሞክረው ምክንያቱም የበለጠ መልካም ሰው የምታገኘው እንደዛ ስትሆን ነው እና እስቲ ሞክርልን .......

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 года назад +15

    አሴ እንኳን አደረሰህ በጣም ደስ ይላል የተሰጣቸውን መልሰው ለተቸገሩ የሰጡት አባቶች ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን በወጣ ይተካ🙏

  • @mengistufikremariyam3511
    @mengistufikremariyam3511 2 года назад +7

    አሴር ፦ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ! ከገንዘብ መስጠት በላይ ዛሬ በሰው ውስጥ እየጠፋ ያለውን በጎነት ለመመለስ ጨርሶም እንዳይጠፋ የሚያደረግ ትልቅ ተግባር ነው ።

  • @user-jh7mh8vj7z
    @user-jh7mh8vj7z 2 года назад +7

    አሴሮ እንድፀፀት ነው ያረከኝ ማርያምን ስንት ቀን ባለየ አልፊያለሁ ሌላ ጊዜ ግን አይደገመኝም ያለኝን ስጥቼ አልፋለሁ የእውነትም ይሁን የውሸት እስጣለሁ 😥

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +15

    🍃🌷🍃
    " ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል ፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
    እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች ፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል ፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። ክፉዎች እንዲህ አይደሉም ፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው።
    ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም። እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።
    [ መዝ.፩፥፩ ]
    ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 года назад +40

    ኧረ ትለያለክ የምር ጀግና ነክ ፈጣሪ ይባርክልህ 😘😘

  • @ethioinfo7635
    @ethioinfo7635 2 года назад +4

    ውስጤ ነው የገበካው ህፃኑዋን ስትስም 😘😘

  • @_lidatube2696
    @_lidatube2696 2 года назад

    አሴር በእውነት ኢትዮጵያዊነትን ዛሬም ነገም ያለ እና እንደምንሰማው እንዳልሆነ አይቸበታለሁ። ኢትዮጵያዊነት እያበበ የሚሄድ መሆኑን እና ብዙሃኑ ደግ እንደሆነ አሳይተኸኛል። ሙስሊሙን ሠዉዬ ግን ደግመህ ቀረፃውን ብታየው እና ብታገኘው። ደጋግሜ አየሁት እኩል ነው አብሮ ሲሄድ(መንገደኛ ሊሆኑ ይችላሉ) ሠውየ ጋር የሠጠህ ዮቲዩቨር ነኝ እያልክ ለዚህኛው ስትነግረው ሁሉ አልሠማህም። እህ እኔ ክርስቲያን ነኝ Tnx bro

  • @Gk3one
    @Gk3one 2 года назад +3

    ወንድሜ ሳልፈልግ ነው በጣም የወደድኩክ...!!! አሴር ያ ሁሉን ጫና ተቋቁመክ እዚ መድረስክ ያኮራኛል። ሌላ ምንም አልልክም.. ላንተ ያለኝን ፍቅር ገና RUclips ስጀምር እናትክ ቢሮ ሆና የሰራችውን ታሪክ እኔም ዛሬ አንተን የሚጠቅም እና የሚያበረታታ መስሎ ስለታየኝ በደስታ እያረኩኝ ነው...!! ሁሌም ከጎንክ ነኝ በርታ ክፉ አይንካክ ብሮ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +22

    በጣም ጎበዝ ልጅ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ አብዝቶ ይስጥህ ለመስጠት መሰጠት ያስፈልጋል SO አንተ ፈጣሪ መርጦካል ከመቀበል መስጠት በጣም ያስደስታል የመስጠት ትርጉም የገባህ በርታ ፈጣሪ የምትሰጠውን ያብዛልህ 😘🙏🙏🙏

  • @remamoves2649
    @remamoves2649 2 года назад +5

    የሚገርም የሚደንቅ መልካም ተግባር ነው የሰራህው ወንድም ዋው!!!

  • @mikyayizak5440
    @mikyayizak5440 2 года назад +4

    አሴሮ አሪፍ ነው በርታ አደራ አቅመ ደካሞችን
    ሰርተው መብላት ማይችሉትን አዛውንቶችን ምናምን ምሳ ምናምን ብትገዛላቸው ብትረዳቸው ውስጤ ነው
    በርታ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ❤️❤️❤️❤️

  • @mekdesaragi8015
    @mekdesaragi8015 2 года назад +8

    እደው ታድለህ በመብረሃን እደመሰጠት ትልቅ ደስታ የለም የሰወች ደስታ በጣም ያሰደስተኛል

  • @bajo9601
    @bajo9601 2 года назад +41

    Don't explain the reason for giving the strangers just let them show us their reaction. Keep it up.

    • @mallkmallk6328
      @mallkmallk6328 2 года назад

      በዚው ቀጥልበት ደስ ይላል ምንም ናርሮ እደዚ ተወዶባቸው ያላቸውን ያካፍላሉ እኛ እዲነው ሚያምርብን

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 2 года назад +5

    ኢትዮጵያዊነት መልካምነት 🙏 ለክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በአል 🐓 ለሙስሊም ወንድም እህቶቼ ደግሞ መልካም የፆም ጊዜ 👍

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 года назад +3

    የመርኬ ልጅ በርታ እግዚአብሔር በእጥፉ ይስጥሕ እራስሕንም እያሰብክ ልብ በአርባ አመት እንዳይሆን

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 2 года назад +14

    Lord Jesus bless you double !! By the way, the Ethiopian people are compassionate.
    I think some of them are just going out of their way not to be feeling weary but if they have it, they gonna give for sure.
    You are doing pretty very good job, my beloved brother Aser!
    Rainfall blessings!!

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 года назад +5

    የኛ ህዝብ እኮ ከሌለው ላይ እሚሰጥ ህዝብ ነው እሄንን ሌላ ሀገር ያሉ ሲሰሩ አንድ እሚሰጥ የለም እኮ አሴሮ ማኛ ሰው ነሽ የመጨረሻዎቹ ደሞ ይለያሉ አይበቃህም ብለው ሲሰጡህ 👏👏👏

  • @mehamedahmed3402
    @mehamedahmed3402 2 года назад +3

    እጅግ ድንቅ ስራ ድንቅ አስተምህሮ በእውነት ክብር ይገባሃል ብሮ

  • @bekalut9019
    @bekalut9019 2 года назад +18

    ሰው እኮ ደግ ነው:: ዘርህን አይጠይቅ: ከየት ነህ ሳይል ይሰጣል:: እሚያባሉን እነዛ ሆዳም ፖለቲከኞቻችን ናቸው:: ኢትዮጵያ💚💛❤️

    • @swae8930
      @swae8930 Год назад

      @Gojjam Tube smhn gn eyew

  • @taminech4450
    @taminech4450 2 года назад +4

    አስርይ የኔ ዉድ ውንድሜ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባረክ መክምነትህ ለራስ ነው ውንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @tamiratgando4000
    @tamiratgando4000 2 года назад +2

    ቀጥልበት ከዚህ በላይ ምን መልካም ሥራ አለ? የለም። እኔ ራሴ ለማመን የምከብድ ድርጊት እየፈጸምክ ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @Og_gang3
    @Og_gang3 2 года назад +1

    አሪፋ ነገር ነው አሴር የምታደርገው እግዚአብሔር ይጨምርልህ ነገር ግን የለኝም እያሉ ለማይሰጡ ሰወችም መናገር አለብህ ትምህርት ይሆናቸዋል 🥰❤✌️

  • @user-yd2dg9tv5b
    @user-yd2dg9tv5b 2 года назад +5

    ቃል የለኝም ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ብሮ😍😍😍

  • @sisayyechalew447
    @sisayyechalew447 2 года назад +4

    የምትሰራው ስራ በጣም አሪፍ ነው በርታ አንድ ነገር አስተካክል ወንዶችን በሴት ፆታ ስታናግራቸው ደስ አይልም ሴቶችን በፆታቸው ጠርተህ እንደምታናግራቸው ወንዶችንም በፆታቸው እየጠራህ ብታናግራቸው አሪፍ ነው በተረፈ ስራህ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው በርታ

  • @almazarega6085
    @almazarega6085 2 года назад +2

    እግዛብሄ ይስጥህ ወንድማችን መልካም ነት ለእራስ ነው ቀጥልበት በጣም ድስ ይላል

  • @defarulike1664
    @defarulike1664 2 года назад +13

    አስቱ ሁሌም አንተ የምሰራቸው ስራዎችክ ይመቹኛል በዚሁ ቀጥል

  • @user-mj4ur1mz7m
    @user-mj4ur1mz7m 2 года назад +1

    ዋው በጣም ልዩ ስራ ጀመርክ ወድሜ ተባርክ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 2 года назад +1

    ደስ ሲል አሁንም ልክ እንደ ድሮ ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያውያን አሉ😥💚💛❤ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏💚💛❤

  • @mulukenasmare4316
    @mulukenasmare4316 2 года назад

    ሀሪፍ ቀጥይበት አሴርዬ 👏👏👏👏

  • @almetubez237
    @almetubez237 2 года назад +1

    ዋው ወድሜ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የምትስራው ሰት ቅን ስዎች አሉ

  • @shimelsgemechu9558
    @shimelsgemechu9558 2 года назад

    ጀግና በርታ እወነተኛ ሀሳብ የተቸገር ና ያለተችር ሰለማይብዙ ሰዉ ይጎዳል ፈጣሪ ሁለታን ይክፈል

  • @noobgamer-dw6gy
    @noobgamer-dw6gy 2 года назад +3

    ኢትዮጵያዊው mrbeast በyoutube ገንዘብ እንደሚሰራ ያወኩት ባንተ ነው ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 2 года назад +4

    ምርጥ ትምሮ ነው ያስተማርከን ብሮ

  • @helengeberemedhin3893
    @helengeberemedhin3893 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ቪድዮ ነው እናመሰግናለን 👏👏

  • @user-pm9cn3yn5i
    @user-pm9cn3yn5i 2 года назад

    አስር በጣም አስታዋይ ሰውነህ እንዲህ ነው የትችግሩትን ሰወች ምርዳት ድስይላል ባወጣህው ፈጣሪ ይትካህ

  • @ethiopaato4232
    @ethiopaato4232 2 года назад +1

    ዋውውውውውውው ፐፐፐፐፐፐፐፐፐ ብያለው ጎበዝ ቅጥልበት ጅግናው መልካምነት ለራስ ነው ተባረክ ጨምሮ ጨማምሮ የስጥህ❤❤❤❤❤👏👏🙏🙏🙏🙏👍👌

  • @destaleethiopia6992
    @destaleethiopia6992 2 года назад

    እውነት ለመናገር እኔ ብዙም አትመቸኝም ነበር ሪአክት ስታረግ በምትለቃቸው ቪዲዮዎች። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እየወጣህ በምትሰራቸው ስራዎች በተለይ በዚህኛው ቀይረኸኛል። በጣም በርታ ተባረክ። ላንተም ጨምሮ ይስጥህ። በተቻለህ መጠንም ማስታወቂያ ለማግኘት ስፖንሰርን ጨምሮ ሞካክር። ከኪስህ ብቻ ያው ይከብድ የለ። በርቺ አባቴ።

  • @_suheir22
    @_suheir22 2 года назад +1

    Best youtuber in Ethiopia ብል ማጋነን አይሆንብኝም አንተና Mike miko ላትወርዱ ሰቅለናቹሃል የደግነት ጥግ ብሮ we proud of you

  • @enatyoutube7207
    @enatyoutube7207 2 года назад

    ዋው ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁላችንም ለሰዎች መልካም ብኖን ምን አለበት

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 2 года назад

    ብሮዬ መልካም ተግባር ቀፅልበት

  • @lulatesfagabr4657
    @lulatesfagabr4657 2 года назад +1

    ብርክ ብርክ በልልኝ እግዚአብሔር እብዝቶ ይስጣህ ተባረክ ውድድድድድድድድ ነው የማረግህ 👍🏾❤️🌹

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад

    ምርጥ አጋጣሚ ነው አሴር ጎበዝ ተባረክ

  • @simonsemere9684
    @simonsemere9684 2 года назад

    Waww...betam lesew melkamnet yemiyaberetata video👌🏽👍🏽ketilbet wendmie ,edmiena tiena ystih 🙏🏽🇪🇷❤🇪🇹

  • @robeltekie8482
    @robeltekie8482 2 года назад

    Yemechush yarada lij
    You're a good guy I can tell keep doing what you're doing 👍 👍 👍

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 года назад

    ትለያለክ aser❤ በረታ ፈጣሪ አምላክ አብዝተው ሰላም እና ጤና ይስጥክ🙏🙏🙏 ሰው መረዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @endalkachewbeshir4953
    @endalkachewbeshir4953 2 года назад +1

    Asero we love u from Minneapolis, Minnesota USA keep up ur good work bro

  • @semirajemal2132
    @semirajemal2132 2 года назад

    የሚገርም የሚደንቅ መልካም ተግባር ነው የሰራህው ወንድም ዋው.....

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 Год назад

    Betam yemgrm hasab new yeweleduk enath yetebarekech nat...Tebarek..

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад

    በኢትዮጵያ አሴ😍 የባዓል ሰጠካቸው ተባረከ ቀጥለበት የወጣት ዘመንክ እመቤታችን ትባረክልኝ በወጣ ይተካልክ🙏

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 2 года назад

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ለ እኛ እየሠጠህ ያለኸው።ይህ መቀገል ያለበት ነገር ነው።እኛ በሌላ መልክ እየተሣተፍን ነው።ለሐገር ባነበቃም።ነገር ግን ሁሉም youtuberለሕዝቡ ወሬ ብቻ ሣይሆን ።ለጋሽነትን ማስተማር መማር አለባቸው።

  • @kidist_bk
    @kidist_bk 2 года назад

    Keep it up bro ke fetari tagegnewaleh👍❤

  • @user-po7ce9fj9s
    @user-po7ce9fj9s 2 года назад +3

    ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት አሁን ገብቶሀል ስለዚህ እኛም like ...share.. Comment በማድረግ አብረንህ ነን በርታ

  • @doctergodo1614
    @doctergodo1614 2 года назад

    በጣም ምርጥ ስራ እኔም እዳንተ ሰዉን መርዳት ያስደስተኛል ቀጥልበት

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 года назад

    Dansaadha. Continue more........በጣም ደስ ይላል አቦ ምችት ይበልክ ወዳጄ

  • @chewatatv19
    @chewatatv19 2 года назад

    ጎበዝ ወድም ብዙ እንጠብቃለን ካንተ በርታ

  • @getuagonafer9087
    @getuagonafer9087 2 года назад

    God bless you Aser thanks.

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r 2 года назад

    ከዩቱበሮች አስተዋይና ቀና አስተሳሰብ ያለህ ነህና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @MemoMemo-ys4yn
    @MemoMemo-ys4yn 2 года назад

    በጣም መለካም ሰው ነህ ሰውአጠየርእግዛብሕሔር ይባርክህ እድሜና ጤናውንያድልህ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 2 года назад

    አሴርዬ የኔ ጌታ መልካምነት ለራስ ነው ደስ ይላል በርታ ያሰብክበት ያድርስህ

  • @asniit1199
    @asniit1199 2 года назад

    ተባረክ ወንድሜ በተለይ የመጨረሻው ግጥምጥሞሽ እግዚብሄር ይስጥህ

  • @samzhabesha
    @samzhabesha 2 года назад

    RUclips lay endezi aynet melkam tegbar senay des yelenal tebarekelen broo❤❤❤

  • @eseyegirma4384
    @eseyegirma4384 2 года назад

    Egzabeher yebarekh

  • @yordi8453
    @yordi8453 2 года назад

    Nesereye wow arife melekete new yenere beretilege wedemi teleyelehu

  • @ethiocafe12
    @ethiocafe12 2 года назад

    መልካም ሀሳብ ነው በርታ ወድማችን

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +7

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

  • @wanzatube2014
    @wanzatube2014 2 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት አሴር አሪፍ ስራ ነው ቀጥልበት

  • @lijpapi3754
    @lijpapi3754 2 года назад

    Aser ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድማችን 😘🇪🇹

  • @sisayadimasu5276
    @sisayadimasu5276 2 года назад

    keep it up my bro great job

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 года назад

    ግሩም ነው አባቴ በርታ 1000000000%

  • @Mesfin887
    @Mesfin887 2 года назад

    Gobez bro ! Egzieber yesmegen

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 года назад

    Gat yebareke betam 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +1

    እንኳን በደና መጣክ ምርጥ ሰው ነክ በርታ

  • @relaxationmusic4637
    @relaxationmusic4637 Год назад

    y mere betam wodedkush serake just a love ur kinds keep up bro

  • @user-sy1zq5df9t
    @user-sy1zq5df9t 2 года назад

    ብዙ ስራፈትና አጭበርባሪ አለ ይህ እውነት ነው ልመናን ስራ ያደረገ ብዙ ወጣት አለ መቼም ቢሆን ልመናን አላበረታታም በእውነት ለተቸገሩ ግን አዛኝ ነኝ ካልተመቻችሁ ሳቡት!!

  • @user-bf4gw2jm6s
    @user-bf4gw2jm6s 2 года назад +1

    ምርጥ ልጅ ነህ ደረጃህን ከፍ ያርግልህ ፈጣሪ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 года назад

    በርታ ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @user-zr1rh6lx4x
    @user-zr1rh6lx4x 2 года назад

    ዋውውው በርታልን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ወድም

  • @alumaz4593
    @alumaz4593 2 года назад

    yemir be arif content nw yemetashu asera....berchi brother fetari yibarkish.

  • @yordanoseshetu8788
    @yordanoseshetu8788 2 года назад +2

    በርታ መንገድክ ሁሉ ቀና ይሁን

  • @yehualashetkebede9354
    @yehualashetkebede9354 2 года назад

    Bro ye arada liji betam arifi new Berta ye ewenet betem tedesicha new yayehut ketayi enitebikalen

  • @firdwos
    @firdwos 2 года назад

    በረካ ሁንአላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሀበሻ👍 ኮራሁብክ

  • @mekdesskubri6631
    @mekdesskubri6631 Год назад

    Nice lije menal hulum edat bihon

  • @tigistwondmu8660
    @tigistwondmu8660 2 года назад

    ጎበዝ ጎበዝ አሴር በርታ፡፡

  • @thdshf755
    @thdshf755 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው በርታ።

  • @mintwabtesfaye8333
    @mintwabtesfaye8333 2 года назад

    Besmeab tebarek yemr geta ybarkh

  • @BePatient11-b6j
    @BePatient11-b6j 2 года назад

    Syayih betam melkam sew neh gn ande esti enezh bemenged lay mnm yembela lelielachew lji leyazut enatoch ena hmemtengoch stachew ye egzabher fkad kehone🙏

  • @kalidabduselam2585
    @kalidabduselam2585 2 года назад +1

    I appreciate what you doing bruv keep doing

  • @Davidm127
    @Davidm127 2 года назад

    Aser ምርጥ ሰው ትለያለህ እውነት ሌሎችም ካንተ መማር አለባቸው

  • @tamemak9665
    @tamemak9665 2 года назад

    ከዚህ በፊት እኔ የነበረኝን አመለካከት ቀይሮልኛል ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ቀጥልበት

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 2 года назад +1

    Wow, wow, wow... yemechih Aser!!! ❤❤❤

  • @agvud8684
    @agvud8684 2 года назад

    egziabiher bereketu yabzalh wendm

  • @LA-gz6dq
    @LA-gz6dq 2 года назад

    Wow asero berta gerami new

  • @militarylife2051
    @militarylife2051 2 года назад

    ተበርክ ወንድሜ በጣም ጥሩ አና መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ አንዳ አንተ አይነት ጥሩ ሰው የብዛልን

  • @amirgill7170
    @amirgill7170 2 года назад

    Mashalla.guddadhu🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mahaletfekremariam3864
    @mahaletfekremariam3864 2 года назад

    በርታ ደስ የሚል ስራ ነው ።