መንገድ ላይ አግኝቼው ያልጠበቀውን ስጦታ ሰጠውት

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 951

  • @asertad
    @asertad  2 года назад +143

    ምርጦችዬ like ማድረግ እንዳትረሱ እና ደሞ instagram follow በማድረግ ተጠባበቁ instagram.com/aser_tad/

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Beteme arufe sera new yeni tebetaba sewedehu eko bewetew yeteke teleyelehu yemelehu eko bemekeneyete new ❤❤❤❤

    • @samerymkere4417
      @samerymkere4417 2 года назад +1

      እኔ እኮ እቤታችሁ መምጣት ነዉ የቀረኝ አሴርሳ ሠብስክራይብ ፎሎ አረ ተወኝ😅😅😅😌

    • @sinaethiopiawiteethiopiawite
      @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 года назад

      Aser gin le video beleke ayidelm a ? Kalone Allah abezeto yisexi

    • @tube5206
      @tube5206 2 года назад

      አሲርዬ በርታ ወንድሜ

    • @kybayisapky5368
      @kybayisapky5368 2 года назад +1

      አሴርዬ አንተ ትለያለክ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥ

  • @betizxx8303
    @betizxx8303 2 года назад +76

    ዋው በጣም ጎበዝ በርታ እሺ ብሮ እንደዚህ ምስኪኖችን መርዳት ፈጣሪ ይከፍልካል ቀጥልበት ብሮ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ አንደኞ ነክ 👍👍👍👍

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 года назад +28

    የልጅ አዋቂ ነክ ድንግል ማርያም እስከ ልጇ ትጠብቅ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት የኔ ጀግና 👌😘😘😘

  • @gitmunique2614
    @gitmunique2614 2 года назад +41

    በጣም የተባረከ ስራ ነው የስራሀው። ሁላችንም የአንድ ሰው ህይወት መቀየር ብንችል ችግርን ታሪክ ማድረግ ይቻላል !! ጥሩ ትምህርት ነው ለሁላችንም።

  • @addistamiru7825
    @addistamiru7825 2 года назад +18

    እውነት ለማናገር በሰራኸው ስራ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ የውጪ ዩቱበሮችን ሳይ እቀና ነበር፡፡ መቼ ነው የእኛ ሐገር ዩቱበሮች ካሉባልታና ዘረኝነት ወጥተው እንዲህ አይነት የተቀደሰ ስራ የሚሰሩት ብዬ እራሴን እጠይቅ ነበር፡፡ በዕውነት አንተ የመጀመሪያ ሰው ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኝ ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ፡፡ ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሄር ባወጣኸው ይተካልህ፡፡

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 2 года назад +11

    ያአላ አንተ ልጅ አላህ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይሰጥህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 2 года назад +20

    ተባረክ በወጣ ይተካልህ፣ ያሰብከው ይሙላልህ፣ እግዚሐብሔር ቀኝ ጐንህን ይስጥህ 🙏 እረ በደንብ አሜን በል !!!! በርታ ወንድሜ በጐ ማድረግ ለራስ ነዉ በርታ ። 👍👏👏👏👏

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 2 года назад +6

    መልካምነት ለራስነው ፈጣሪ ላንተ የበለጠውን ይስጥ ረጅም እድሜ ይስጥክ ገና በልጅንት ይኤን በጎ ስራ ስላስመለከተክ ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏❤🥰

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 2 года назад +2

    ይሄ አቤል ሚባለው ዱንዝ ምናለ እንዲ አይነት ስራ ቢሰራ 😢በወጣ ይተካ ወንድሜ ❤️

  • @awagyetube989
    @awagyetube989 2 года назад +12

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ሶሻል ሚዲያውን እንደዚህ በበጎ ነገር ቀይሩት ይቅናህ መልካም ሰው የፍቅር ቁሳቁስ የመሳፍንት ዘር

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 года назад +11

    ቅን ሰው ይመችህ አቦ .እንዳተ አይነቱን ያብዛልን🙌

  • @user-xg6bh5yf9y
    @user-xg6bh5yf9y 2 года назад +7

    ተባረክ የነፍስ ዋጋ ያድርግልክ ወንድሜ 😍😍😍

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 года назад +7

    ወጣቶች ጥሩ እየተነቃቃችሁ ነው እውነት መረዳዳት ባህላችን ይሁን ደስ ይላል በወጣ ይተካ

  • @ruthammer
    @ruthammer 2 года назад +13

    አሴሮ በጣም ምርጥ እኮ ነክ 😍

  • @taminech4450
    @taminech4450 2 года назад +12

    አሰርይ ስትመቼን ጌታን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥክ ዉድ ውንድማችን 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg 2 года назад +2

    አላህ ይርዳህ እደመስጠት የሚያስደስት ነገር የለም በርታ የተቸገሩትን መርዳት መታደል ነው አዳዴም ወደሰፈር ገባ በል እናቶች በሽተኞች የሚያሳዝኑ በየቤቱ እፃናቶች የተደበቁ በጤና ምክንያት ውነቴን ነው በረከቱም ፅደቁም አለ በርታ የልብህን ይሙላሉልክ እዳትተወው መርዳት ባንችል እኳን ላይክና አይቀርም

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 2 года назад +3

    ወድሜ በሔደከበት ሁሉ አላህ ይከተልህ ቃላት አጣሁልህ በርታ ለእኛ ኢትዮጰያዊያን ይህ ነዉ የሚያሰፈልገን በርታልን ባወጣህዉ እጥፈ ደርብ አርጎ ይሰጥ አብሸሪ ሼር በማርግ ላይከ በማርግ እንተባበራለን ኢቲዮበሮች ተፋታሁ ተጋባሁ ተፈለጥኩ ተከርበትኩ እያላችሁ ጆሮዋችን ከምታቆሰሉን እንደዚህ ወንድማችን መልካም ሰራ ሰርታችሁ አሳዩን 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 2 года назад +13

    ጎበዝ በርታ👍

  • @solomonabera2397
    @solomonabera2397 2 года назад +1

    aser ምርጥ ሰው እግዚያብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ በተለይ የበአል ዶሮ ስትሰጥ እንባዬ ነው የመጣው የልጅ አዋቂ ነህ በርታ

  • @hirutefamilytube4705
    @hirutefamilytube4705 2 года назад +2

    መኖር ማለት ይሄ ነዉ አምላቅ ከማያልቀው ጨምር ይስጥ🙌

  • @zebibyifru5749
    @zebibyifru5749 2 года назад +4

    ፈጣሪ ያዘጋጀልን ቀን አለ ከኛ ሚተጠበቀው ማመን 🙏🏽🙏🏽ተመስገን ይሄ ልጅ አስቦት አያቅ ይሆናል እንዲ መዘነጥ እኛ ካሰብነው ይልቅ ፈጣሪ ያሰበልን ታላቅ ነው 🙏🏽🙏🏽አሴር 🙏🏽

  • @azuaksmawtyetwahdolj382
    @azuaksmawtyetwahdolj382 2 года назад +3

    በጣም ከሜበለዉ በላይ ገበዝ ነህ ፈጣሩ ጮሙሮ ይስጥህ ❤️👌🙏🙏🙏

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 года назад +1

    ይህ ልጅ እየሰራ በጣም የሚገርም ወጣቶች እየረዱ ይህን ወጣት ልጅ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zewditumamecha2246
    @zewditumamecha2246 2 года назад +3

    ምን እንደምልህ ባላቅም ገና በጋ እድሜህ ይህንን ነገር በማድረግ ጌታ አብዝቶ ይጩምርልህ

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንደነናንተ ልጆች ያብዛቹ እሄ ስራ ቀላል አይደለም 🙏🙏❤️

  • @atnafuabebe5889
    @atnafuabebe5889 2 года назад +7

    ትለያለህ! እስቲ ገበያ ሄደህ ለበአል ግዢ የወጡ እናቶቻችንን እየከፈልክላቸው አስደስትልን። በርታልን

  • @hillayeenatwa4569
    @hillayeenatwa4569 2 года назад

    በጣም ልዩ ሰው ነክ ሁሌም ልብክ ንፁ ይሆን ባረከው ልክ ሳይሆን እጥፉን መድዬ ይስጥህ ወድጄሀለው

  • @oyizaareri8756
    @oyizaareri8756 Год назад

    በእውነት አንተ ምርጥ ሰው ጌታ ዘመንክን ይባርከው

  • @yetewahdolji4577
    @yetewahdolji4577 2 года назад +4

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምትረዳ ያድርግክ እንደ መስጠት የሚያስደስት ነገር የለም ይመችክ bro 🥰

  • @nahomermias6095
    @nahomermias6095 2 года назад +5

    You are unique may God bless you እንባዬ መጥቶ ነው ያየውት

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 года назад

    አንተ ጎበዝ ነህ ተባርክ ኪዳናምህርት ሠው ሁሉ በአንድ አይን ስልምታይ እግዚአቤህር ካንተ ጋር ይሆን

  • @azzzzam6292
    @azzzzam6292 Год назад

    የእውነት በጣም ደስ እምትል ልጅ ነህ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ሰላምህ ይብዛልኝ ወድሜ

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ብዝት ይበል ወንድሜ በእውነት ክብር በልልን ተቸግሮ ያደገ የሰው ችግር ይገባዋል እናም የምታደርገው ነገር በጣም አሪፍ ነገር ነው በወጣ ይተካ ፈጣሪ ከጎንክ ይሆን ከክፉ ሁሉ ይሰውርክ ሁሌም ሰጭ ያድርግክ ፈጣሪ ሙሉ ያድርግክ የያዝከው ይበርክት የረገጥከው ይለምልም ፈጣሪ ተበልቶ የማያልቀውን እንጄራ ይስጥክ ፈጣሪ ማታክን ያሳምርልክ አሜን በርታልን።

  • @leulfeleke9930
    @leulfeleke9930 2 года назад +4

    proud of you keep it up we need people like you

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +1

    አሲሮ በጣም ልዩ ነው በርታ ቁጭ ብሎ ከመፈትፈት ይሄ በጣም አሪፍ ነው ተባረክ አምላክ በወጣው ይተካ

  • @wintajerry4387
    @wintajerry4387 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይለል በርቱ ስራህ እንደመልክህ ውብ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ አንተ ጠይም ዓሳ መሳይ🙏🏽❤️

  • @user-wx9ov7gj9k
    @user-wx9ov7gj9k 2 года назад +3

    አንደኛ ብለሃል በእውነት ✝️👌

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 2 года назад +3

    An astonishing and blessing thing you did Aser!
    Young people like you, sincere and compassionate, living our land! Bless your days!!!

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ የልጅ አዋቂ ነህ በርታ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው በመንገድህም እመብርሀን ትከተልህ

  • @lijesmaeltuub5391
    @lijesmaeltuub5391 2 года назад +1

    ኧረ አንተ ልጅ በጣም እየወደድኩህ መጣሁ ቀጥልበት ይሄን ስራ

  • @tinatub4499
    @tinatub4499 2 года назад +7

    በርታ ወንድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ

  • @ribikawondweson2812
    @ribikawondweson2812 2 года назад +13

    Bro am really proud of u.May God bless your soul not only finance 😍😍😍

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +2

      Ow thanks betam

    • @GgHh-ij9bc
      @GgHh-ij9bc 2 года назад

      @@asertad አሰተዋይ ነህ ጨማምሮ ይሰጥህ

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 2 года назад

    የልጅ አዋቂ ነህ አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሪ ፣ አሳዳጊዎችህም ይባረኩ ።

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 2 года назад +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥልበጥ ከሰራ ይለወጣል ማን እግዚያብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥ የኔ አስታዋይ

  • @NADC2024
    @NADC2024 2 года назад +3

    1st time watching your channel, May Allah bless you 🙏 Its a heart warming ♥ of course I will like and subscribe for this meaningful channel 🇪🇹blessings

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 года назад +3

    መልካምነት ለራስ ነው 😔እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ ወገኖቼ የምትረድ በሙሉ

  • @ethiopiatube7704
    @ethiopiatube7704 2 года назад

    እውነት ለመናገር ተመችተኸኛል በሁለት ነገር አንደኛው ስለ ቲፑ ነው ተቀጣሪ አስተናጋጅ ማለት የመጨረሻ ትንሹ ደሞዝ ነው አልፎ አልፎ ቲፖች ብታገኝም ጭራሽ ማንም ማያስተውለው ነገር የኪችን ሰራተኞችን ማበረታቱ ነበር ባልሳሳት አንተ አርአያ የሆንክ ይመስለኛል
    ሁለተኛው ጎዳና ላይ ዞር ዞር ብለህ ወጣቶችን ማበረታታቱን ሁሉንም ቀጥልበት በርታ ተርፎ ሳይሆን የሞራልና የመተጋገዝ አስተሳሰብህ ያምራል ።

  • @rahmet4787
    @rahmet4787 Год назад

    የምርጦች ምርጥ የተቸገረን እደመርዳት እሚያስደስት ነገር የለም ፈጣሪ ምኞትህን ያሳካልህ ቀጥልበት

  • @hanun14
    @hanun14 2 года назад +4

    አሲር ግን በጣም ወደ መልካሙ መንገድ እየሄድክ ነዉ በእዉነት ያስደስታል አወ ሰብ ሸር ላይ እያደረግን ትልቅ ደረጃ ትደርሳለሁ የወደቁትን ታነሳለህ ኢንሻአላህ ሀገራችን ማንም ደሀ አይኖርም😭😭😭😭😭😭

  • @MiftahKey
    @MiftahKey 2 года назад +3

    ይመችህ 🔥

  • @tube3507
    @tube3507 2 года назад

    በጣም ነው የሚያሥደሥተው እኔም ለ20 የጉዳና ልጆች ሙሉ የሊስትሮ እቃ ሰጥተውልኝ ከተኙበት እየተቀሰቀሱ ሰጥተውልኝ ሳይ ያለው ደሥታ በአላህ አላህ ያጠክራቸው በጣም ትልቅ ደሥታ አለው ወንድሜ

  • @nardosyewalasht1004
    @nardosyewalasht1004 2 года назад +1

    አሴር ያንተ እኮ ይለያል ሰውን በፍለጋ የምትረዳ ምርጡ እና አንደኛው ኢቲዮቢያዎ እግዚአብሔር ላንተም ያሰብከውን ያሳካልክ ወንድሜ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +9

    የምትፈልገውን ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብህ ማሰብ እንጀመርክ አውቃለው...እህቴ አንቺም ማቀድ እንደጀመርሽ አልጠራጠርም። ግን መቼ ነው ወደ ተግባር የምንገባው? ምግብ የበላ እንጂ ለመብላት ያሰበ አይጠግብም እኮ! መድሀኒቱ የዋጠ እንጂ ስለ መድሀኒቱ አብዝቶ ያወቀ አይድንም እኮ! ማወቅ ማሰብ ማቀድ አሪፍ ቢሆንም ተግባር ከሌለው ግን በዜሮ ነው ሚባዛው! ዳይ ወደ ተግባር!
    የተግባር ህይወት ተመኘሁላቹ
    አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
    •➢ ለማግኘት ፕሮፋይሉን ይጫኑ //

  • @wisdom694
    @wisdom694 2 года назад +3

    God bless you brother,,,your good Jobe must be appreciated,continue God help u with his full potential as you aid others with your little potential,I hope iPhone x be mine..eta yimwotabet ken bitnegren arfi new....to be online while you pick someone edlegna...

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 2 года назад +1

    እውነት ተባረክ ይብዛልህ ወንድሜ ሳንቴም ሰቱ ከመተው እንዴሰራ እና ዘለቄታ ያለው ለውጥ እንዲለወጥ ማድረግህ የምትመሰገን ነህ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አይወሰድብህ መልካምነትህ

  • @wizsimon3830
    @wizsimon3830 2 года назад +1

    wow aser betam des ymel ngr nw fitare yisxihe tebarek hulume ke melikam sira atiraq des beloyale berta geta yibarikhe

  • @endalkbekele4771
    @endalkbekele4771 Год назад

    አስር ጀግና ነክ አቦ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክክ አንድ ቀን እንደ ፈጣሪ ፈቃድ አገኝክ ይሆናል

  • @salmas290
    @salmas290 2 года назад

    ጥሩ ስራ ነዉ በመልካም ነገር እያስደነገጥካቸዉ ነዉ ፈጣሪ በወጣ ይተካ

  • @yeabluckwit8136
    @yeabluckwit8136 2 года назад

    Uff abate bezih ye som wekt arif sera new fetari yakbreh asero yabede video😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selam1244
    @selam1244 2 года назад +1

    ምርጥ ሰራ ነው ቀጥልበት ወንድሜ የምን ዲሰ ላይክ ነው ብችል አንድሸ ላይክ አረግህ ነበር በርታልኝ👍

  • @kuwaitkuwait748
    @kuwaitkuwait748 2 года назад

    አሴር ምርጥ ስራ ነው ውዴ ቀጥልበት እሺ

  • @ajmanaju1529
    @ajmanaju1529 2 года назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 2 года назад +1

    የኔ ወድም በረታ👆👌👌👌👍👍👍

  • @natnaelhaylu8374
    @natnaelhaylu8374 2 года назад +1

    በርቺ ማን አሪፍ ነው።👍👍

  • @user-gg7uk7qr4z
    @user-gg7uk7qr4z 2 года назад

    አረፋ ነው ቀጥሊበት aser 😍👍👌

  • @solomontilahun4844
    @solomontilahun4844 2 года назад +2

    አሪፍ ስራ ነው ብሮ በርታ፡፡ የወደቀ ማንሳትን የመሰለ ስራ የለም ፡፡ ተባረክልኝ ወንድሜ ፡፡

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 2 года назад +1

    ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ Aser 😘 በጣም ደስስስስ ይላል ቀጥልበት😘 very generous man👍

  • @user-fs3mt9gw7t
    @user-fs3mt9gw7t Год назад

    የመቼ ቀረፃ እንደሆነ ባላቅም አድናቆቴን ሳላቀርብ ባልፍ ጥሩ አይደለም.አ. ማሪያምን አንደኛ👏ነህ በርታ ወንድሜ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልስ አለዉ እንኳን ጥሩ ነገር ማለት ነዉ ።👍👍

  • @tenaasefaw4497
    @tenaasefaw4497 2 года назад

    This is the best one thanks for everything keep going

  • @user-ug3rs4jk3w
    @user-ug3rs4jk3w Год назад

    ሰው ሁሉ ፕራክ እያለ ባቀደበት ግዜ አተ መልካም ሰው ነህ ሲበዛ አላህ ይጨምርልህ ጎብዝ የሌሎችም ተምሳሌት ትሆናለህ ወጣትች ወጣቶችን አበርቱ ከፕራክ ወታቹ 👍👍👍👍👍👍

  • @lilitame
    @lilitame 2 года назад

    Asera God bless u ....ewnet arif neger nw yeserahew berta 👏👍

  • @winnersweet5432
    @winnersweet5432 2 года назад

    Wow aser betam des yemil sera new berta wendeme egziyabher amelak abezeto yeseth 🙏

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Год назад

    እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ ቤትህ በበረከት ይሙላ ድንግል ማርያም ፀጋን እና ሞገሱን ታላብስህ በሄድክበት ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እድሜን ከጤና ያድልህ አንተን ያፈሩ እናት አባትህ ቀሪ ዘመናቸው የተባረከ ይሁን እድሜያቸውን እግዚአብሔር ያርዝምልህ በጎ ነገር የምሰሩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጎነገር ለመስራት የምታስቡ እግዚአብሔር ያስፈፅማችሁ አሜን

  • @freshlemongames4987
    @freshlemongames4987 2 года назад

    ዋዉ በጣም ደሰ ይላል እኛ አለን ላይክ ይቀጥላለ ቀጣይኑ እንጠብቃለን

  • @dagiadmassu2618
    @dagiadmassu2618 2 года назад

    አሲር ብራዘር ደስ የሚል የሚያስመሰግን ስራ ነው የምትሰራው በርታልን ወንድማችን

  • @jackyhatem1730
    @jackyhatem1730 2 года назад

    Wow በጣም ዳስላል እግዚአብሔር ይባርክ የኔ አባት ኑሪልኝ

  • @tsehayasha2809
    @tsehayasha2809 2 года назад

    tebarke arife nwe

  • @zinashzeleke7172
    @zinashzeleke7172 2 года назад +1

    Asrye bexam bexam arif new berta gena buzu enxbqlen.berta beziw qexl 👍👍👍

  • @Abraham-qv6ux
    @Abraham-qv6ux 2 года назад +1

    Bro I like what you doing man keep it up. Betam des yelale much love all the way from LA

  • @aynalemetheiopia8857
    @aynalemetheiopia8857 2 года назад

    እ/ር ጨምሮ ይስጥህ ተባረል ቀጥልበት ዋውውውው

  • @hageretube6062
    @hageretube6062 2 года назад

    MY BRO በጣም መልካም ስራ ነው የምሰራው interesting big rispect🙏🙏🙏

  • @user-ud2vo7ds8n
    @user-ud2vo7ds8n 2 года назад

    ምርጥሰዉየዉነት ቀጥልበት

  • @samrawittesfay975
    @samrawittesfay975 2 года назад

    wow yemir u did great berta asero

  • @danielsdonisashefdanielmet1559
    @danielsdonisashefdanielmet1559 2 года назад

    Wow New aser tad Berta Betam

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት ❤

  • @senaytieyob4730
    @senaytieyob4730 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነገር ነው አሴር ጎበዝ 😘😘🙏🙏

  • @rwemer2326
    @rwemer2326 2 года назад

    ጎበዝ በጣም ጥሩሥራ ነው

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 года назад

    God bless you bro. Very nice and fabulous. Thanks.

  • @yizengaw986
    @yizengaw986 2 года назад

    ያምራል ወንድሜ ቀጥልበት ።

  • @asstublo2123
    @asstublo2123 2 года назад

    አሴርዬ በጣም ያምራል በርታ

  • @habtamutilahun5966
    @habtamutilahun5966 2 года назад

    አሲሮ እግዚአብሄር መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ወንድሜ. የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው.

  • @martagetahuayale3940
    @martagetahuayale3940 2 года назад

    Wow aser gobaz barta wondime😍

  • @hirutmihret6222
    @hirutmihret6222 2 года назад

    ዋው አሴርዬ በጣም ደስ ይላል

  • @meskeremmathes8004
    @meskeremmathes8004 Год назад

    Wooow amazing Aser emabeta titabikik

  • @as-uw2lk
    @as-uw2lk 2 года назад

    ማሻ አላህ አሤርየ አላህ በወጣ ይተካልህ ምናለ ሁሉም እንዳተ ለወገን ደራሽ ብንሆን

  • @ztube6195
    @ztube6195 2 года назад

    ማሻ አሏህ ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድሜ

  • @milamalede2481
    @milamalede2481 2 года назад +1

    I don't have words for u በጣም የሚገርምእና ደስ የሚል ስራ ነው የሰራክው ቀጥልበት እሄ ለሁላችንም ትምህርት ነው keep going man‼ Your fan from 🇺🇸 US

  • @user-vj4cm6yp1v
    @user-vj4cm6yp1v 2 года назад

    አሴ የኔ ጀግና እግዛብሄር በወጣ ይተካ እድሜውን ከጤና ከሀብት ያድልህ አሜን አሜን አሜን

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 года назад +1

    ስለ መልካም ምግባርህ ሰብስክራብ አድርጌሀለሁ እግዚአብሔር ባወጣው በብዙ እጥፍ ይጨምርልህ

  • @ronicasnt
    @ronicasnt 2 года назад

    Well done brother keep it up