ስጦታ ለመጀመሪያ ጊዜ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 352

  • @asertad
    @asertad  2 года назад +83

    ምርጦች ፋም ሁላችሁም ይሄን ቪዲዮ Like እና Share በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ 🙏

    • @betinafkot8734
      @betinafkot8734 2 года назад +2

      Enwodhaln wondem

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад +2

      እመቤታችን ጨምራ ትሰጥክ "1" m በቅርብ ትገባለክ አሴ ምርጥ ሰው ኢትዮጵያ ዛሬ እረሰብርሰ ከተረዳዳት ከችግር እንወጣለን በረታ እናመሰግናለን 🙏

    • @andnetzelekew9479
      @andnetzelekew9479 2 года назад +1

      Tebarkilg subscribe adrgyalhu 😇

    • @betlhembetlhem7434
      @betlhembetlhem7434 2 года назад

      ግን እደኔ ሀሳብ ማድርግህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ሰርተው የሚበሉ ጋ ውሰድ አትውሰድ እያልክ ከምትጋተት በቀን አዲ በልቶ የሚድር አቅመ ደካማወች አሉ ለነሱ ብታደርግ በላይ ቤት ትፅድቃለክ የምትሰጠውን ሰው ለይ አባቲ ወይም አሰራት በኩራት አውጣ ለነፍሰህም ይጠቅመሀል እሸ ካልሁነ እኔ ካርብ ሀገር እሰክመጣ ድርሰ አጠራቅመክ ጠብቀኝ ሰራ እድጀምርበት እሸ

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 2 года назад

      የስምህን ትርጉም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርክ ክብረት ይስጥክ

  • @rahelwubshet214
    @rahelwubshet214 2 года назад +45

    አሴርሻ ምርጥ አየህ የስው ልጅ በምትስጠው ነገር ምንያህል ደስተኛ እንደሚሆን መብዛት ማነሱ አይደለም ዋናው ማስብህ ነው በወጣ ይተካ ወንድሜ እናመስግናለን።

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      Thanks rich

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 2 года назад

      richo aznag negeroch alugn ye photoyen mlkt nektesh kech bey

  • @tesfayetakele4179
    @tesfayetakele4179 2 года назад +9

    በጣም ይገርማል "ፈጣሪ ስጥ ይሰጥሃል"ነው የሚለው በመስጠታችን የሚጎልብን ነገር የለም ይጨመርልናል እንጅ አንተ በእውነት ምርጥ ሰው ነህ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад +4

    አቤ😍ሁሌም ተደሰትልን የወጣትነትክ የነገ አባቴ ቸሩ መድኋኒዓለም የወጣት ዘመንክ ይባረክልን እውነታችሁነው ሰው ዛሬ ይፈራል አትቆጣ ዛሬ ሰው ማመን ይክብዳል ለዛነው ወንድሜ አሴ😍🙋

  • @betinafkot8734
    @betinafkot8734 2 года назад +28

    አሲርን እንደኔ ሚወደዉ እጁን ወደ ላይ

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 2 года назад

      betiye aznag negeroch alugn ye photoyen mlkt nektesh kech bey

    • @merkebetube1342
      @merkebetube1342 Год назад

      በቅርብ ነው ያወኩት በጣም ነው የወደድኩት እንዴት ነው የማገኘው እናቱን ሰፕራይዝ ሲደርግ ነው ሰብ ያረኩት ያየውት መስጠት እንዴት ያስደስታል ይህን ወንድሜ አገናኙኝ ስልክ ላኩልኝ ወንድሜ አንተም ካየኧው መልስልኝ

  • @user-um5wq7tq7k
    @user-um5wq7tq7k 2 года назад +2

    በጣም ከምባለው በላይ ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት እኛ እትዮጵያዊያዊያን እንወድሃለን🙏

  • @user-ge6wb1bq9u
    @user-ge6wb1bq9u 2 года назад +14

    አሴርዬ በጣም በጣም ምርጥ ልጅ ነህ በመቀጠል ስራህን የሌለ ነው የወደድኩት ምክንያቱም እንደዚህ እየሰሩ ላሉት ልጆች ሞራልም ነው የሆንክላቸው ስራቸውንም በተጠናከረ ሁኔታ ይሰራሉ እና በርታልኝ አሴርዬ ይመች

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 2 года назад +3

    ስሰጥ ምን ያክል ደስ እደሚል በስማም በወጣ ይተካህ ❤❤🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +3

    አሲር ምርጥ ልጅ ተባረክ እግዚአብሔር በእጥፍ ይስጥሕ ከዚህ በላይ ትገባለሕ ሚሊየን ለመግባት ያብቃሕ 🙏

  • @livetube8317
    @livetube8317 2 года назад +7

    አሴር ተባረክ በጎደለ ይሙላልህ አንተ መልካም ሰው። ግን ለአንድ ሴት ስጦታ አልሰጠህም ይሄ እኛ ሴቶችን ያስከፋል😁😁😁የስራዎችህ አድናቂ ነኝ ይመችህ። እነኳን ደስ አለህ ገና 1000000 ትገባለህ i hope, thank u so much😍😍😍

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +2

      Thanks btam
      Next leseroxh

    • @zighigiukassa7931
      @zighigiukassa7931 2 года назад

      Awo ewenet new ediyawem lena Betesetgin des yeleginal yemer abageginh des yeleginal

    • @zighigiukassa7931
      @zighigiukassa7931 2 года назад

      Degmo be emeneteh yaleh tenekare waw egzabiher yetebekeh

  • @lelloguta9053
    @lelloguta9053 2 года назад

    ጥሩ ስራ ነው የሚወድ የምርጦች ምርጥ 💖💋❤ ቀጥልበት

  • @user-kd6ud3vj3s
    @user-kd6ud3vj3s 2 года назад

    ተባረክ ወጣት ከራሱ አልፎ ለበተሰብ ለወገን ሲረዳ ደስይላል ለሌሎች ትምህርትናችሁ💚💛❤👍

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 года назад +2

    በጣም ነዉ የወደድኩል እሄን ስራህን በርታ
    Broyeeee😘

  • @hirutmihret6222
    @hirutmihret6222 2 года назад +15

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 2 года назад

      hirutye Aznag negeroch alugh ye photoyen mlkt nektesh kech bey

  • @user-nz7bb4yk2z
    @user-nz7bb4yk2z 2 года назад +7

    መልካም ሰው ነክ አድናቂህ ነኝ❤😍🙏

  • @fnansebhatu5538
    @fnansebhatu5538 2 года назад +4

    አሴሮ ማኛ እንዃን ደስ አለህ በርታልን ተባረክ❤❤

  • @amanuelwondimu6946
    @amanuelwondimu6946 2 года назад +2

    Wow asro berchilen

  • @wigialshamiri8992
    @wigialshamiri8992 2 года назад +10

    ወንድም እንኳን ደስ አለክ

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      Thanks btam

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 2 года назад

      wigi aznag negeroch alugn ye photoyen mlkt nektesh kech bey

  • @melke5234
    @melke5234 2 года назад +5

    bro very amazing job i like it god bless you aser. keep it up . ❤

  • @Ale_Tube
    @Ale_Tube 2 года назад +3

    *Great Work Bro*

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      thanks manye 🙏

  • @ONELOVE706
    @ONELOVE706 2 года назад

    ere habesha gen teteraratari nw programun eko ablasubet ( Aser Tad) best vedio keep it up

  • @adanesilkesigso4379
    @adanesilkesigso4379 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ምላሹ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ።

  • @abosemmedia21
    @abosemmedia21 2 года назад +2

    Aser Congratulations good job

  • @user-kt7fb6me6r
    @user-kt7fb6me6r 2 года назад

    የኔ ውድ እንኳን ደና መጣ። በርታልኝ ግራ ጎኔ

  • @mubasak2470
    @mubasak2470 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይስጥህ አሴር ደስ የሚል ተግባር ነው

  • @mesilije8300
    @mesilije8300 2 года назад

    Congra 😙😙🎁arif naw bererta➡ 👌👌

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 2 года назад

    አተም በርታልን መልካምነት ለራስ ነው ይመችክ 💚💛❤️

  • @user-st3ww7lj7h
    @user-st3ww7lj7h 2 года назад

    Egzabher yibarkh abo ❤❤ewnet wededkun

  • @tigestdesyeblew7292
    @tigestdesyeblew7292 2 года назад

    btame arife sera new

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 года назад +1

    አትፍረድባቸው ቢፈሩውም ሁሉም በስጋት ነው የሚኖረው ወድሜ አሳዘኑውኝ የኔ ምስጊን ሰው በሀገሩው ላይ ተሳቆ መኖር ወይ 💓💓💓

    • @fettiahalbreadi5575
      @fettiahalbreadi5575 2 года назад

      አው ወላሂ በጣም አስፈሪ ግዜ ነው የደረስነው። ሀገራሽን ያስፈራል

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 2 года назад

    Egziabher yebarek ❤️🌿

  • @MedanYacob-qk4nb
    @MedanYacob-qk4nb Год назад

    asu God bless you yemir minim alilim yenem hilm nw qetil yehe video ketelekek qoyiche nw yayewut thank you aser

  • @roseabr2762
    @roseabr2762 2 года назад +1

    Congra aser...you did it...

  • @betlhembetlhem7434
    @betlhembetlhem7434 2 года назад

    ጉበዝ በርታ ያራዳ ልጂ

  • @biniyamamsalu5612
    @biniyamamsalu5612 2 года назад

    good job keep it up

  • @hawilama3191
    @hawilama3191 2 года назад

    Tebarek bro

  • @kidistgetu1359
    @kidistgetu1359 2 года назад

    Good job አሴሪሻ በርታልን

  • @sarwarrone3438
    @sarwarrone3438 2 года назад

    እግዚሃበር ሰላምና ተናይስትህ በጣም ጎበዝ ነህ በጣም ወደሃለው ይመቺሽ brow

  • @jemimedia_645
    @jemimedia_645 2 года назад +1

    Waw 👌👌👌

  • @konegen6189
    @konegen6189 2 года назад +2

    ስጦታ ስትስጥ ስላየሀህ ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ ተባረክ እኔ እንዲህ አይነት ቪዲዮ ነው ደስ የሚለኝ ከመንገደኛች ይልቅ እነዛ ለፍቶ አዳሪዎች ይገባቸዋል በርታ

  • @tarekegntsegaye4041
    @tarekegntsegaye4041 2 года назад

    Keep it up bro💪💪👌👌

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Год назад

    ተባረክ ወንድሜ ደስታኽ ይብዛልኽ

  • @haymanottube8416
    @haymanottube8416 2 года назад

    Welcome asero berta congra

  • @nigatyeemebirehanelij8185
    @nigatyeemebirehanelij8185 2 года назад +1

    Tileyalek eko egizyabher chemiro chemiro ysith wenidme emebirehane titebkh ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @alemkebede
    @alemkebede 2 года назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን የእውነት በጣም ምርጥ ስራ ነው የሰራኸው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይባርክህ በወጣ ይተካ እውነት ኢትዮጵያዊ መሆኔ በጣም ነው ያሥደሠቸኝ 💚💛❤👍👍👍👍👍👍

  • @solomontegene5218
    @solomontegene5218 2 года назад

    Arif naw gin video tolo tolo sira bro

  • @butusolomon4232
    @butusolomon4232 2 года назад

    Abezto yibarek

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 Год назад +1

    ልጄ። በጣም። ደሰ። ይላል እድሜ። ከጠና ይስጠህ መልሶ። መልሶ። የስጥህ በዚ አድሜ። ጥሩ ነው

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 2 года назад

    👏👏👏👏👏👏 ይመችህ

  • @dumatube646
    @dumatube646 2 года назад +1

    እግዚአብሔር የሰዉን ደስታ ለምፈል ሁሉ ስጠቻዉ🙏🙏😭😭😭❤❤❤❤🥰🥰🌹🌹

  • @marmar803
    @marmar803 2 года назад

    የምትሰራው ስራ በጣም ጥሩ ነው በዚህ ከባድ ጊዜ ለሰዎች አስቦ መርዳት በጣም ፤በጣም ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር አምላክ ለተቸገሩት ፤ ላነሳቸው እንደደረስክ ላንተም ፤ በምኞትህና በምትፈልገው ሁሉ እሱ ይድረስልህ !
    ሌላው ስጦታ ስትሰጥ በጣም ተጠራጣሪ ለሆኑት በጣም አጥብቀህ አትለምናቸው አዎ ህዝባችን መተማመን አጥቷል ይገባኛል በተለይ የሁለቱ ልጆች ( ፊስታል : ይሁን ሱቅ በደረቴ) የሳዩት ጥርጣሬ በጣም በጣም ፤ ያስጠላል እናም የነሱ አይነቱን አንዴ ነግረህ እንደሚፈልጉ መጠየቅ እምቢ ብሎ ተንኮል ሲያስቡ ካየህ ተወውና ጥለኽው መሄድ ነው ያን ያህል ልመና ስጦታ 🎁 ለመስጠት አይገባም ። ቅን ሰው ( ያውም ልጅ) የዛን ያህል ሰውን አይጠራጠርም
    እግዚአብሔር በወጣ ይተካ 🙏 !!!

  • @alamitube438
    @alamitube438 2 года назад

    Sira betam dasi ylal sira dasi silalegn be qiniat sabiscireb adargalw

  • @rophnan9401
    @rophnan9401 2 года назад

    Nice job

  • @emugela2785
    @emugela2785 2 года назад

    Gobezz👍👍

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад

    አሴር እንኮን ደስ አለህ በርታ

  • @zekiwedaje3325
    @zekiwedaje3325 2 года назад +2

    እንኳን ደስ አለክ ብሮ ይመችክ ለኔም ላክልኝ ስጦታክን መልካም ቀን

  • @yehualashetkebede9354
    @yehualashetkebede9354 2 года назад

    Wedaja betam arifi sira new buzu sew yiferala ketikibeti

  • @uyty5776
    @uyty5776 2 года назад

    የምርትለያልህ በርታ

  • @himamattube9676
    @himamattube9676 2 года назад

    በርታ ወዳጄ!

  • @menayelma2439
    @menayelma2439 2 года назад

    አሴርዬ እንኳን ደና መጣክ በወጣ ይተካብለናል

  • @mekuriawbiyailign6858
    @mekuriawbiyailign6858 2 года назад

    በርታ

  • @beziyoutube1755
    @beziyoutube1755 2 года назад

    Wow beselame nalene wedema

  • @ribikawondweson2812
    @ribikawondweson2812 2 года назад

    Am also happy for 102k subscribers,keep on going love you bro😍😍😍

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 2 года назад

    በርታ ኮበዝ።እግዚአብሄር ቀሪገንዘብህን ይባርክልህ

  • @ruthiruthina2680
    @ruthiruthina2680 2 года назад +2

    It’s motivating video aserye ❤️tebarek

  • @senayitmhiret8851
    @senayitmhiret8851 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ህ ወንድም

  • @seamermohammed3622
    @seamermohammed3622 2 года назад

    መሸአላ በጣም ጎበዝ

  • @user-qc1kh1jt1w
    @user-qc1kh1jt1w 2 года назад

    አሪፍ ነው

  • @hewanmulat6761
    @hewanmulat6761 2 года назад +4

    ጀግና

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 2 года назад

      hewanye aznag negeroch alugn ye photoyen mlkt nektesh kech bey wde

  • @weynwaa5810
    @weynwaa5810 2 года назад +3

    Wow wow yabde nw
    😍😍😍😍
    Congra 100k

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 2 года назад

      weynye aznag negeroch alugn ye photoyrn mlkt nektesh kech bey

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 2 года назад

    Yeni melkam wodemachen fetari yeseteki 💚💛❤👏❤👏

  • @user-st3ww7lj7h
    @user-st3ww7lj7h 2 года назад

    Yenewude egzabher yibarkh ❤😍eskahun slalawkun tetetchalehu nef amet nurln😍🤩😘❤

  • @Michael_hsjs
    @Michael_hsjs 2 года назад +2

    አድናቂህ ነኝ

  • @hailemariamaschale2117
    @hailemariamaschale2117 2 года назад

    you are sweet Aser yemserachew sirawech hulu ejig betam arif nachew enken yelachewm ketilbet ymechih! I Love you

  • @saadamohammad1582
    @saadamohammad1582 2 года назад

    አላህጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ ማሻአላህ ለመጀመሪያ ሣይህ ክበረልን መሠጠት እደት ያሥደሥታል በአላህ

  • @seblemelese2599
    @seblemelese2599 11 месяцев назад

    በርታ አሴር

  • @charebetem7472
    @charebetem7472 2 года назад +1

    ዋውው በጣም ደስ ይላል በርታ ግን እኔም ስጦታ እፈልጋለሁ ጌታን

  • @senaitdaniel9586
    @senaitdaniel9586 2 года назад

    ደስታህን ያብዛልህ

  • @zmmm9456
    @zmmm9456 2 года назад

    Masha allah

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 2 года назад

    Endate yalewene nefe yabezalene yebareke gene wendochune setetera anchie atebele alewedeme kegezewe ga anete belhe tera enie wede lege ena wendemoche selaluje anchie siyasetelaje beterfe nefe like gechute 1 ja nehe ❤🙏🙏🙏

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 года назад

    በርታ ስትሰጥ በዛው ልክ እግዚአብሔር ይባርክሃል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanymulugeta8810
    @hanymulugeta8810 2 года назад

    Tabarki asriiiii

  • @eskatmati92
    @eskatmati92 2 года назад +2

    Wellcome aser

  • @mikoscofield8495
    @mikoscofield8495 2 года назад

    broo andegna new respect!!!!

  • @herantefera2981
    @herantefera2981 2 года назад

    Kmr btm des yemil sira nw emebete tibarki😍

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 года назад

    እመብረሀን ታድልክ የኔ ውድ አሲርየ

  • @mastewalkefyalewyedema3071
    @mastewalkefyalewyedema3071 2 года назад

    ተባረክ

  • @wondifrawmesfin2360
    @wondifrawmesfin2360 2 года назад

    እረምርጥ ልጅነህ ይመችህ።ሰላሙን ያብዛልህ።ይመችህ

  • @meseretyohannes6257
    @meseretyohannes6257 Год назад

    abo yimechi betam ewedihalehu

  • @user-gb7tw2uc7v
    @user-gb7tw2uc7v 2 года назад

    ቀጥልበት እድናቅህ ነኝ🥰

  • @samiteketay3123
    @samiteketay3123 2 года назад +1

    Congra bra 100k sub

  • @isrufikir7080
    @isrufikir7080 2 года назад

    God bless you Aser🙏

  • @hgdhdfh6912
    @hgdhdfh6912 2 года назад

    በርታ ወድሜ በወጣ ይተካ

  • @user-me1vb3gd8v
    @user-me1vb3gd8v 2 года назад

    አሏህ ባወጣህዉ እጥፍ ድርብ ይጨምርልህ

  • @rozahabshwt3170
    @rozahabshwt3170 2 года назад

    Wowowow chanlik adegee wowowowow

  • @selamgebrewahd7801
    @selamgebrewahd7801 2 года назад

    Wow lezi bat ads negn sub arekuh🙌

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 2 года назад +3

    Des Yelal 👏👏👏

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +3

      thanks edu

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 2 года назад

      eduye aznag negeroch alugn ye photoyen mlkt nektesh kech bey

  • @LijMati
    @LijMati 2 года назад

    Congradulations . I fill happy

  • @abelttu139
    @abelttu139 2 года назад

    Yee machi 🤟🤟👍

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 2 года назад

    ይመችህ