i surprised my sister

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024

Комментарии • 354

  • @AhmedMohammed-mt4dh
    @AhmedMohammed-mt4dh 2 года назад +23

    በጣም መልከማም እና አንደኛ ሰዉ ነህ 🙏🙏
    ክብር ይገባሀል 👍👍👍👍

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 года назад +19

    የሰው ደስታ ያስደስታል መልካም ሰው ነህ ❤

  • @Tig12342
    @Tig12342 2 года назад +8

    በውነት ትለያለህ ለቤተሰብ የኖርክ ምነው ሁሉም እዳተ ቢሆን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @gonderewa
    @gonderewa 2 года назад +28

    ገራሚ ነው🥰🥰😘
    ሰላማችሁ ብዝት ይበል ብሮነት🥰

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +43

    ዋው ምርጥ ወንድም ነሕ አሲሮ ስታምር ሑሌም አብራችሁ ሥሩ ቢዲኦ

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 2 года назад +11

    ኡኡኡ የኔ ምርጦች አይለያችሁ😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @Maebell16
    @Maebell16 2 года назад +7

    ዋውው ምርጥ ወንድም ነህ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @ruthammer
    @ruthammer 2 года назад +5

    ስላም አሴሮ እህትክ ደስ ስትል በጣም ደስ ትላላቹ ሁሌም ይዘካት ስራ ረጋ ያለች ናት

  • @eyulambe
    @eyulambe Год назад +1

    Yne wde ,Na aser bro bertu very desi tilalachuna tnks 🥰🙏

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 Год назад

    በጣም ትለያለህ ለሠው ያለህ ክብር በጣም ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @weserstrae2360
    @weserstrae2360 2 года назад +5

    I was scared as i saw that u bought her a iphone but now u made me (proud)happy and i see y we subscribed, LOVED and LOVE U!

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 года назад +11

    ዋው እንዴት ደስ ትላላቹ

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 года назад +2

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ!

  • @emebt2e985
    @emebt2e985 2 года назад +1

    የኔ ቆጆ ስታምር ፍጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 года назад +4

    በዎጣው ይተካ ባብዬ ደስስ ትላላቹው 🙏💞💞

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 2 года назад +2

    አንተ መልካም ሰው ነኽ የሰው ደስታ ያስደስትካል ምርጥ ወንድም እመቤቴ ትጠብቃችሁ ደስታኽን ያብዛልኽ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልኽ ወንድሜ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад

    እንኳንም ገዛህላት ተባረክ አንተ ትልቅ ሰው ነህ

  • @sarwarrone3438
    @sarwarrone3438 2 года назад +7

    ያራዳ ሉጆች ደስ ስትሉ

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 2 года назад +2

    ልጅቷ ዋው ደሥታዋ ደስ ሲል

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 2 года назад +1

    ደስ ስትሉ ወንድም ያላቹሁ እድለኞች ናቹሁ

  • @weserstrae2360
    @weserstrae2360 2 года назад +4

    I was scared as i saw that u bought her a iphone but now u made me happy and i see y we subscribed and LOVED/LOVE U!

  • @mylifelove1088
    @mylifelove1088 2 года назад +1

    አተስ ትለያለክ የምር ሚኮና አተን ለመግለፅ ቃል የለኝም የምር ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ

  • @Sheger_review
    @Sheger_review 2 года назад +1

    በርገር ቤቱ የት ነው የምሬን ነው በርገሩ ደስ ይላል

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 года назад +2

    ምርጥ ወንድም ነሕ አሴር ቆንጆ ትለያለሕ 😘😘😘

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +5

    *_አሰር ከአንተ የባሰች እሳት ደግሞ መጣለች በለው ከቤተሰቡ ነው 😂😂😁🤗 የምር ደስ ትላላችሁ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ ይላል እህትነት ወንድምነት እህትዮይት ደግሞ ጸባይ ይኑርሽ አይፎን ሰርቲን እንዲሰጥሽ 😁😂😁😁ታምራላችሁ_*

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +2

    ወይ መጨረሻ ላይ😳😅 አሲሮ ደስስስስ የምትል ጣፋጭ እህት አለችህ ታድለህ ዘሀወች ጥያቄ አለኝ የማንዳን ልደት ለምን አላከበራችሁለትም🤔😥

  • @hgtube2653
    @hgtube2653 2 года назад

    አተ ልጅ በጣም ነዉ የምወድህ ወድሜን ትመስለለህ በተረፈ ይመችህ😘😘😘

  • @abditube2647
    @abditube2647 2 года назад +1

    Wow bro baxm tasqnlchu yemechu

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 года назад +4

    😂😂😂ልክ እንዳባቴነህ ይበቃታል እያየን ይለኝ ነበር😂😂 ክክክ ወንድም ተላቅ ስለለለን አባትታነበር መከታችን ወንድም መከታነዉ ታድለሻል እህቴ አባትም ሁሉምነገርነዉ🥰🥰🥰

    • @fatimamuham
      @fatimamuham 2 года назад

      ክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @dh8385
    @dh8385 2 года назад +4

    She is adorable!!!

  • @tsebaygelagay5158
    @tsebaygelagay5158 2 года назад

    ሰላምዬ የኔ ፍልቅልቅ ደስ ስትል በናትክ አሴሮ ከሳጋ ሁሌም video ስራ 😍😍

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 2 года назад +7

    ገራሚ ነበር አሴር ወንድሜ 👏ለሁላችሁም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ እያልኩኝ 🙏 1ሺ ለመግባት እገዛችሁ ስለሚያስፈልገኝ ቤቴ ብቅ በሉና በዛውም ምርጥ ምርጥ አጭር የፊልም ታሪኮችን ታገኛላቹ 😘 ይመቻቹ 👍👍

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 года назад

    አስርየ የሠውዘር🤝🌷❣️❣️❣️ሲበዛ መልካሠው ነህ አቦ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ 👌👌👌

  • @metimeti2656
    @metimeti2656 2 года назад

    ውነት በጣም ደስትላላቹ የኔ ቆንጆ በደንብ ተንከባከባት እኛ ደግሞ ሁሌ ላክ እናደርጋለን

  • @gatnetalemu5094
    @gatnetalemu5094 2 года назад

    ምርጥ ወንድም ነህ አንተ በጣም ልክነህ ።

  • @eldayk8863
    @eldayk8863 2 года назад +33

    ከእህትህ ጋር በደምብ ስራ

  • @youtubecreators.1258
    @youtubecreators.1258 Год назад

    aser serawochesh yelele nw mimrchege brooo thank you

  • @eyrusalmbiruk9770
    @eyrusalmbiruk9770 2 года назад

    ወይኔ ስታምሩ ወደ ፊልሙ አለም እንድትገባ ሞክርላት ጎበዝ ናት

  • @exodusmamay536
    @exodusmamay536 2 года назад

    ደግ ልጅ ነች ሰላምየ አይለያያችሁ 💙💙

  • @ribikawondweson2812
    @ribikawondweson2812 2 года назад

    Bro keep on going endaze ayent Vlog hulem seralen👏👏👏

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 года назад +1

    የኔ ባለሞያ ቤቱን እንዲዴት ፎዋ እንዳረገችው

  • @bertukan7010
    @bertukan7010 2 года назад +1

    የዛሬ ወንድም እህትን ይደፍራል አንተ አይፎን ደስ ይላል ቀጥል በት

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 года назад +6

    የሚሰጥ ነገር አይጠፋም💎
    በመንገድህ ሁሉ ለለመነህ የምትሰጠው ነገር አታጣም፤
    ቸር ለመሆን ሃብት እስክታገኝ አትጠብቅ። አንዳንዶች ካንተ የሚፈልጉት ፈገግታህን ነው፤ አንዳንዶች ሰላምታህን፤ አንዳንዶች ጊዜህን፤ አንዳንዶ

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 года назад

    Mashallah this boy amazing 👏really wonderful thanks brother

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 2 года назад +1

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @meselusemegn9986
    @meselusemegn9986 2 года назад +1

    የኔቆጆ ስታምር

  • @raeymesfin737
    @raeymesfin737 2 года назад +1

    ena lemen atgabzagim burger ena pizza ke belaw kiyechalew pls gabzagi🙏🙏🙏🙏

  • @ZahraZahra-uw8kd
    @ZahraZahra-uw8kd 2 года назад +1

    ወይ ታድለሺ ደሞ እኮ ስታምር ❤ለኔም ግዛልኝ 😂😂

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 2 года назад

    ታምራላችሁ አብራችሁ ብትሰሩ ጥሩ ነው ደስ የምትል እህት አለችህ ታላቅ ወንድም ቢኖረኝ ብዬ ተመኝሁ

  • @Yab.
    @Yab. 2 года назад

    Aser በርታልን በጣም አሪፍ ስራ ነው ምሰራው በርታ bro 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @omarboye1364
    @omarboye1364 2 года назад

    ዋው ባትምሂ ቱሩዌ ሳውህኒ 👍😍

  • @elhamsadventures7513
    @elhamsadventures7513 2 года назад

    Videoአችሁ በጣም ደስ ይላል🥰🥰🥰

  • @felekechiksa4438
    @felekechiksa4438 2 года назад +1

    አሴር አሪፍ ነው አሁን ደግሞ ለጓደኞችኅ ሰርፕራይዝ ብታደርጋቸው እንደውም ሹፌሩ ፀባዩ ተመችቶኛል እሱን በደምብ ፕራንክ አድርግልን ፡፡ በነገራችን ላይ ከሹፌሩ ጋር አንድ ሰፈር ነን 😎😎😎

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 Год назад

    Yegbatale merti sister alche ❤❤❤❤

  • @dagenaden8027
    @dagenaden8027 2 года назад

    Bro batam tamachahen .you are good bersom your sabriz is amazing from dire dawa

  • @henigetu9122
    @henigetu9122 2 года назад

    we know eko aser zim bileh negerochin endemataderg
    we proud of you ,respect🙏

  • @rahelfeleke6069
    @rahelfeleke6069 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ሁሌም ፍቅሩን ይስጣችሁ እንዳንተ አይነት ቅን ደግ እሳቢ እምብርሀን ታብዛልን እማምላክ ከዚህ በላይ ከፍፍፍፍ ታድርግህ ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 2 года назад +2

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ልል

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ስታምር ቆንጅዬ እህት

  • @tareksaleh5794
    @tareksaleh5794 2 года назад

    Yene mirxi wandime God bless you and your family 👪 💗❤ 🙏 ❤

  • @suraethiofeta9885
    @suraethiofeta9885 2 года назад +1

    አሴሮ እኔም 8ተኛ ክፍል ነኝ 2015 9 እገባለሁ በዛለይ youtube በር ነኝ ስለዚ እኔም ይስፈልገኛል 🙏🙏😭😘😘😘

  • @Tslpx1
    @Tslpx1 2 года назад +2

    ኸረ ለኛስ ማን ይግዛልን

  • @hanimfuad5328
    @hanimfuad5328 2 года назад +1

    አሪፍ ነው

  • @fetabelu4858
    @fetabelu4858 2 года назад +1

    yimechsh yarada lij

  • @ياحبيبييارسولالله-ر5خ

    በርታ ወንድሜ
    ግን እንዴት ነው ዘይት መኝታ ክላስ ምን ይሰራል

  • @8928Anam
    @8928Anam 2 года назад +1

    Yelb wendm ymechsh😍😍😍

  • @husN_creation
    @husN_creation 2 года назад

    Welcome to ur channel aser 🙌

  • @ሞገደኛው
    @ሞገደኛው 2 года назад

    መኝታቤት ነው ወይስ መቃሚያ ቤት የምታፀዳት?

  • @mahilettenagashaw8358
    @mahilettenagashaw8358 2 года назад +1

    የምር ምርጥ ወንድም ነህ አሴር ማለቴ ባቢ😁😁😁😁😁

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +8

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን ወሳህለን ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር ፖሮፋይሌን በመጫ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @አተያልከውይሁንየድግልማር

    ሰላምዬ ስወዳት

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 2 года назад

    Dese setelu enie wendemochine betame newe yemewedachewe dese telalachu fekere kebetsebe yegemerale 💕🥰😘

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 2 года назад

    ለቤተሰቦችህ ያለህ ፍቅር ደስ ይላል አይቀይርህ

  • @Yoni62
    @Yoni62 2 года назад

    Asera konjiye eht new yalechh betam des yemtl wendm neh tmechegnaleh man 👌😍

  • @bilalmohammedlovely4799
    @bilalmohammedlovely4799 2 года назад

    yemir bro merte yeketma leji neshi temchigialshi mano keep it up right i do really love your videos right

  • @madinferhuu6783
    @madinferhuu6783 2 года назад

    በጣም ድስ ትላላቹ ተባረክ

  • @werreg5573
    @werreg5573 2 года назад

    ማሻአላህ አላህ ይሥጥህ ወድሜ

  • @tigstkefelew304
    @tigstkefelew304 2 года назад

    ምርጥወንድም

  • @serawitw5632
    @serawitw5632 2 года назад +3

    Her smile🤩

  • @venusfamily2016
    @venusfamily2016 2 года назад +3

    ሳቃቹ አንድ ነው😍

  • @betytesfaye5576
    @betytesfaye5576 2 года назад

    Aserye gobez eshi. Lenem benatk egre mengedkn

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад +2

    በጣም ታምራላችሁ

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 года назад

    She is cute and must be proud of you.

  • @samm5903
    @samm5903 2 года назад

    She is adorable

  • @زهراء-ث4و5ق
    @زهراء-ث4و5ق 2 года назад

    ወንድም በጣም ነው የምወደው ❤❤

  • @khadejakhadeja2118
    @khadejakhadeja2118 2 года назад

    አተንትመስላለች ቆጆናት ይመቻችሁ

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. 2 года назад

    ውይ ምስኪን ስታሳዝን አፅጂ ሰትላ ድብን አርጋ ነው ያፀዳችል

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +2

    ገራሚ ሰርፕራይዝ😍😍😍

  • @musata6993
    @musata6993 2 года назад

    Er kebad nek ymr lemanignahum temechitognal ✌️✌️

  • @fikertemihiret2746
    @fikertemihiret2746 2 года назад

    Aserye betam temecheghale berta bro gobeze ne

  • @asratalebachew6042
    @asratalebachew6042 2 года назад

    ደስ ትላላችሁ!

  • @kalkidanzewdu7826
    @kalkidanzewdu7826 2 года назад

    Tleyalek eco 🥰

  • @bireartgallery
    @bireartgallery 2 года назад

    Gerami nw aser🙏

  • @marakilive
    @marakilive 2 года назад +1

    Welcome back

  • @felekechlema8822
    @felekechlema8822 2 года назад

    ደስ ስትል የኔ ልጅ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +2

    *_እስኪ የተመቿቹህ የት አለ 🤗🤗😊😂😁 አቤት ሰርፕራይዝ አዲሱን አውጥቶ አሮጌ መስጠት የተመቻችሁ 👍👍👍👍_*

  • @helenmulubirhan2711
    @helenmulubirhan2711 2 года назад

    Yene mar betam new yemtamrew umpaaaa

  • @emutiselale1041
    @emutiselale1041 2 года назад

    ke eht gah bezu mesrti techalil

  • @dadaat7208
    @dadaat7208 2 года назад

    she is so sweet

  • @brtukanabera8222
    @brtukanabera8222 2 года назад

    አሴርዬ ልጄ ስወድህ