ብዙዎችን ያስቆጣው የ አርቲስቶቹ አሳፋሪ የመኪና ውስጥ ድርጊት እና የ EBSTV ዋ መቅደስ ደበሳይ ን ያስደነገጣት ጉዳይ / aser tad

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 230

  • @tigsttigst3234
    @tigsttigst3234 11 месяцев назад +77

    ማዘር እንዴት ነች ወንድማችን ማዘርህ ናፍቃኛለች🥰🥰🥰🥰🥰 ቪዲዮ ስራልን

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 месяцев назад +13

    ስለ ኢትዬጵያ ሀገራችን ሰላም ፀልዩ ወገኖቼ እያየነው እየሰማነው ፀያፍ ነገሮች የንፁሀን ወገኖቻችን ሞት ይበቃል እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ሁላችንም በየሀይማኖታችን ከልብ እንፀልይ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ShitayeTesfaya
    @ShitayeTesfaya 11 месяцев назад +1

    ATR እኔ እኮ ያንተን vidoነው ሳላሰልፍ የማየው በጣም ነው የምወደው እውነት በርታልን ❤❤❤❤❤እወድሀለው

  • @zedye23tsegaye
    @zedye23tsegaye 11 месяцев назад +6

    wow ድምፅ ልብ ስንጥቅ የሚያደርግ ነገር ኣለዉ ❤❤❤❤ ኣሴራችን ሰላም ብለናል እንኳን በሰላም መጣህ ዉዴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለዉ ዉዴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hiwote-x4s
    @Hiwote-x4s 11 месяцев назад +13

    አሪፍ ድምፅ ነው ያምራል❤❤❤❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 11 месяцев назад +11

    አሲር ወንድማችን ዝና አድርገህናል
    ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር የኢትዮጵያን ምርጡን ወንድማችን እሺን ሲናገሩት ነው ከእሸቱ መለሰ ላይ እጃችሁን አንሱልን ግሞች

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 11 месяцев назад +3

    ሠላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ ወንድሜ ሠላም ለአገራችን ይሁን

  • @raddanitube
    @raddanitube 11 месяцев назад +8

    አስሬ ምርጧ የት ነው የጠፋከው❤❤❤❤❤❤❤ይህንን ኮመንት ላነበባቹ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ እንዲሁም ዲቪ ለሞላቹ ለእድሉ ያብቃቹ❤❤❤አሜን እያላቹ እንዲሁም

  • @SemertSemert-2
    @SemertSemert-2 11 месяцев назад +3

    ሳቅህ ደስ ይላል አሴሮ 👍👍

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 11 месяцев назад

    አሴር እዬ የኛ ተናፋቂ እኳን ደህና መጣህልን ሁሌም እዲህ ስራልን እኔ ቲክቶክ ገብቼ ከማይ ሽ ግዜ ያተን የተመረጡ ቪዲዬ ባይ ይሻለኛል

  • @SilenatMentamir-pb4wb
    @SilenatMentamir-pb4wb 11 месяцев назад +1

    እንኳን ደና መጣህ አሲር

  • @munayassin6959
    @munayassin6959 11 месяцев назад

    Yihe konjo lije swedew from 🇪🇷

  • @ebisehirpo8582
    @ebisehirpo8582 11 месяцев назад

    Bb betam arif nw demsik arif nw abate i love it 👌👌👌

  • @Sudeys2170
    @Sudeys2170 11 месяцев назад +1

    Kal Tekebere Enqan Dena Metah Abate Demo Wbetu Deftobhal❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 11 месяцев назад +1

    ጉድ ሞጣ ግታ ልሣንሕን ይዝጋው እኔ አተን ለሚከተሉ ልብ ይሥጣቸው ደሞ ምን አረጋችሑ እሸቱ አረ ኡኡኡኡ ጌታ ፍረድ

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤atizifen bemaryam

  • @tigestdagnachew3945
    @tigestdagnachew3945 11 месяцев назад +1

    ስላም ቤተስብ እንዴት ናቹ አስዬ ዘፈንክ እራሱ ናፍቆን ነበር ❤❤❤❤❤❤

  • @Helen-j1y
    @Helen-j1y 11 месяцев назад

    Wow asera zare amrobahul❤❤❤

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 11 месяцев назад +1

    ዛሬ እንደውም ዘፈኑ አንደኛ ሲያምርብክ

  • @MehammedHussen-w7w
    @MehammedHussen-w7w 11 месяцев назад +1

    ሰላም ብለህ ጀምርርር

  • @HalimaKeder
    @HalimaKeder 11 месяцев назад +1

    ፈታ አረከኝ ወንድሜ ይመችህ አቦ ያማረ ዘመን ይሁንልህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @mekkiaabdella1178
    @mekkiaabdella1178 11 месяцев назад +1

    ስላምአሴሪወንድሜድምፅእህዋውይመቸኝል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 11 месяцев назад +1

    አሴሮ እንኳን ደህና መጣህልን ❤

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 11 месяцев назад +2

    ስለሽንቶ እውነት ቢሁን በጣም አሪፍ ነው

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 11 месяцев назад +1

    አሴር ወንድሜ ድምፅ እኮ አንተ ጋር ነው ❤👌

  • @hanadaniel4661
    @hanadaniel4661 11 месяцев назад +1

    ከሱ ያንተ ድምፅ ያምራል አሲዶ ❤❤❤❤

  • @rahimam
    @rahimam 11 месяцев назад

    ምርጥ ህግ ነው ተግባራዊ ካረጋቹ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 11 месяцев назад

    ዋዋዋዋ ወፎቹ ተጫጩ በል ሰጥቼሐለሑ ❤በል ይመችሕ ሠላምነሕ በቀር አይዞሕ ባለትዳርነኘ ጤንነትሕን ልጠይቅነው❤

  • @IsumaTezera-qb2re
    @IsumaTezera-qb2re 11 месяцев назад

    Sekaramochu Yasafiralu !!!
    Asitemarewa Gin Waaaaaaaw .

  • @tamiratengida7805
    @tamiratengida7805 11 месяцев назад +2

    Asero lela level🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @Fetyo987
    @Fetyo987 10 месяцев назад

    ዎው ደምጽቅ. በጣም. ንው መምርው. ክትልብት. ያምር

  • @dagnuassefa2821
    @dagnuassefa2821 11 месяцев назад

    ሁሉ ነገር አሪፍ ነው ግን ዘፈኑ ብዙም ደስ አይልም እባክህን ተወው

  • @birhanebefikadu8450
    @birhanebefikadu8450 11 месяцев назад

    Tileyaleh eko👍👍

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 11 месяцев назад

    እንዴት እንደምወድህ ልጄን ትመስለኛለህ በተለይ ስትስቅ ሥራህን ይባርክልህ ወንድሜ

  • @DinaEfrem-z7y
    @DinaEfrem-z7y 11 месяцев назад +2

    Ma best

  • @badrea36
    @badrea36 11 месяцев назад +4

    እኔ ምለዉ የክርስትና ተካታይ የዉኑት ሴቶች ለምድነዉ የሚባለቃጡት በብዛኛዉ አይማኖታቻዉ አይፈቅድም እኔ እስከ ማቃዉ

    • @eneyehaile
      @eneyehaile 11 месяцев назад

      ሁሉንም ባይመለከትም የአርቲስቶቹ ግን አበዙት ጠዋት በነጠላ ከሰአት ራቁታቸውን እያየን የሚያደርጋቸውን ያሳጣቸው😢

  • @MeronMeri-w3i
    @MeronMeri-w3i 11 месяцев назад

    Yhaaaaaaaaa Aser metaaaaaa🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @anyuser-nz9zf
    @anyuser-nz9zf 11 месяцев назад

    Er be asr foka mebade new ❤❤❤ebakachu eridugn

  • @besta1264
    @besta1264 11 месяцев назад

    Yene widii siwadig ikoo❤

  • @misraktadessephone5688
    @misraktadessephone5688 11 месяцев назад

    Voiceh tedhashlual ❤❤

  • @SINTAYEHUBEDILU
    @SINTAYEHUBEDILU 10 месяцев назад

    ድምጽክ ዋው

  • @hamelmal21
    @hamelmal21 11 месяцев назад

    Sakh yleyal asero

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 11 месяцев назад

    አሲሮ እንዴት ነክ የምር ማዘር ደህና ናት አሳየን❤❤❤❤

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 11 месяцев назад

    አቦ ብራ የእግሩ prank የሌለ ነው የተመቸኝ ይመች በርታ።

  • @Aymety_74
    @Aymety_74 11 месяцев назад

    Aser betam nw metmchgn 👏👏

  • @rahma6779
    @rahma6779 11 месяцев назад

    Wooow bexam xeru yeshintu ketat anese AA eko bexam nw megemaw

  • @soliyana3086
    @soliyana3086 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @liverpool-h8i
    @liverpool-h8i 11 месяцев назад

    ቪዲዮውን ሳናየው በድምፅህ ጆሮዋችን በሳህው በምን እንስማ

  • @Edl2144
    @Edl2144 11 месяцев назад

    Abet dmts nbrko asero ❤❤

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 11 месяцев назад

    ቆጆነህ በዛላይ ደምፆህ ወመዘነወ ❤❤በረታ

  • @Kalkidan-jv3ls
    @Kalkidan-jv3ls 7 месяцев назад

    Nice 👍

  • @wulltamene235
    @wulltamene235 11 месяцев назад

    Emwedeh enkuan Dena metah❤

  • @AaAa-cx2uw
    @AaAa-cx2uw 11 месяцев назад

    ዋዉ ❤❤❤❤❤በርታ

  • @birtukangyohanis5791
    @birtukangyohanis5791 11 месяцев назад +1

    wowowow 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤👍👍👍👍👌👌👌❤💌💌❤❤❤adinakiki nagn batam wow

  • @amiramitiku-fb2is
    @amiramitiku-fb2is 11 месяцев назад

    እንደዛ ቢሆን ሁሉም አንድ ልጅ ብቻ ነበር የሚወልደው

  • @SiraalemGebeyehu
    @SiraalemGebeyehu 11 месяцев назад +1

    አሴሮእንኳንደህናመጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firhwotmidaksaa3198
    @firhwotmidaksaa3198 11 месяцев назад

    Welcome bro🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @betelhmeyerga6467
    @betelhmeyerga6467 11 месяцев назад

    አሲሮ ዘፈን ልታወጪ ነው እዴ❤❤❤❤

  • @AliNader-v5v
    @AliNader-v5v 11 месяцев назад +2

    👏👏♥️♥️

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 11 месяцев назад

    በአ.አ. የተሻሻለው ደንብ እና ቅጣት ላይ
    ህጉን ባግባቡ ተፈጻሚ ለማድረግ
    ሽንት ቤት ቢዘጋጅ
    የቆሻሻ ማጠራቀሚያ በየቦታው ቢኖር መልካም ነው
    ህግ ካመት ዓመት ብሻሻል ካልተተገበረ ለውጥ የለውም
    ይህ ተፈጥራዊ ነው አንድ ሽንቱ የመጣበት ሰው ሊቆጣጠር አይችልም በሁለት መቶ ብር ውድ ኩላሊቱን አይለውጥም ይታሰብበት።

  • @HfjjfDjd
    @HfjjfDjd 11 месяцев назад

    Yeni wud ekuan dehnna metah tenafkehal🎉❤

  • @Haniየማርያም
    @Haniየማርያም 11 месяцев назад

    አሴ ግን የምር ቪዲዮ አንሶብናል አይተን ሳንጠግብክ እያለቀ ነው ❤❤

  • @نوفالعنزي-ب6ز
    @نوفالعنزي-ب6ز 11 месяцев назад

    😮 dmseh kene entna ybeltal 😮👏👏asdenegetegn😮😮

  • @AtsedeMulugeta-cv3xf
    @AtsedeMulugeta-cv3xf 11 месяцев назад

    አሲርየየ youtube ክፈትልኝ በናትህ በምን ላግኝህ aa newu yalewuti

  • @sebledesse9482
    @sebledesse9482 10 месяцев назад

    ቲክቶር ጨርስዋል አሁን የናተ ተራ ነው 😀❤️

  • @EliasNega-e7w
    @EliasNega-e7w 11 месяцев назад +3

    ሁሌ ከምትፖስተው ስር ላይ የማይጠፋው ፅሁፍ ብዙዎችን ያስቆጣው ብዙዎችን ያስቀየመው የምትለው ነገር ሰልችቶናል

    • @Jilalufetiha67
      @Jilalufetiha67 11 месяцев назад +1

      ገና ዛሬ ነው ገብቼ ያየሁት ይደብራል

    • @menayelma2439
      @menayelma2439 11 месяцев назад

      ልክ ነሽ ውዴ እንዲታይለት ፈልጎ እኮነው ያልተፈጠረው ተፈጠረ ይላሉ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 10 месяцев назад

    እውነትም ጨብጨብሳ ታርገው ልጅቷ

  • @tigisttekle8634
    @tigisttekle8634 11 месяцев назад

    Omg እርፍ ጭራሽ የ አህያ ስጋ የበሬም በልተንም እርግጫችን አልተቻለም እግዚአብሔር ድረስልን 🤔🤔🤔🤔

  • @Fatima111-y4i
    @Fatima111-y4i 8 месяцев назад

    👍👍👍

  • @Elifhaliu
    @Elifhaliu 11 месяцев назад

    enkuan Dena metah ❤❤❤ turu ngr new Berta

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 11 месяцев назад +1

    ይመችሽ እሮዚ 😂😂😂😂😂😂ተገለበጠ እንጀራም

  • @AthiopiaAddis
    @AthiopiaAddis 11 месяцев назад

    አስቂኙ ወንድማችን 💓💓💓

  • @tigsttigst3234
    @tigsttigst3234 11 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እንዴት ነህ ተሻለህ

  • @astergmedhin2576
    @astergmedhin2576 10 месяцев назад

    Love

  • @NaimaAbide-c8f
    @NaimaAbide-c8f 10 месяцев назад

    አረ በሰቅ😂😂❤❤❤

  • @helu932
    @helu932 11 месяцев назад

    ወንድምየው ሰላም ሰላም

  • @MekdysalaMekdysala
    @MekdysalaMekdysala 11 месяцев назад

    Ekatelehalehu behadekebat hulu ❤❤❤

  • @Haniየማርያም
    @Haniየማርያም 11 месяцев назад

    አሴ የኛ የኛ አንደኛ ነክክክ😍😍

  • @troytheking8939
    @troytheking8939 11 месяцев назад

    😍😍😍😍😍 wel come

  • @BettyBetty-mh5dm
    @BettyBetty-mh5dm 11 месяцев назад

    እንዴት ነህ እንኳን በሠላም መጣህ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 10 месяцев назад

    አሲር ወድሜ ሙቅነገር በፕላስቲክ ጥሩ አይደለም ሃይላዱ ቀይረው ቦርጭ እቀንሳለው ስትል ሌላ ነገር እዳያመጣብህ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 11 месяцев назад

    ሰላም ለእምዩ ለኢትዮጵያ

  • @susutube2726
    @susutube2726 11 месяцев назад

    😅😅😅😅😅😅 እንደዋ መንኔ የኮሮናው ዘፈንንንን😂😂😂😂 እፍፍ እረዳይ ኑሮውነው መሰል ግራ አጋባን ምን እንደምንሰራ እንኳን አናውቅም 😂😂😂😅😅😅

  • @belayneshaltaye9838
    @belayneshaltaye9838 11 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤

  • @mekdesdesta7916
    @mekdesdesta7916 11 месяцев назад

    Eei demets ❤❤❤

  • @genethaile8094
    @genethaile8094 11 месяцев назад +2

    ድምፅ ትጠላለህ😂😂❤❤❤

    • @ShifeMisgana
      @ShifeMisgana 11 месяцев назад +1

      ,😂😂😂😂😂

  • @lijalemmulugeta9924
    @lijalemmulugeta9924 11 месяцев назад

    አሴር ብሮ ማዘርና ሲስተር እረ ናፍቀውናል vido ስራ ወንድሜ

  • @Asya1988Aass
    @Asya1988Aass 11 месяцев назад

    welcome to my first ✌️✌️

  • @AlemAssfaw
    @AlemAssfaw 11 месяцев назад

    😅Ewnet new aseriye anten ema tibeb teritahalech abet belat❤❤❤❤

  • @tewodroshabtamu3459
    @tewodroshabtamu3459 11 месяцев назад

    Asres enkuan dena metah

  • @felekebeharu9900
    @felekebeharu9900 11 месяцев назад

    Welcome ❤❤

  • @HairadaSKeetiyyan
    @HairadaSKeetiyyan 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @endashoyilma1895
    @endashoyilma1895 11 месяцев назад

    🙏🙏🥰😍

  • @simretgebrekirstos7828
    @simretgebrekirstos7828 11 месяцев назад

    Ere aser tsegur mndnw rashnma tebek endekedmo konjo Hun pls emebrehan tmarh

  • @يوسف-غ1ط
    @يوسف-غ1ط 11 месяцев назад

    ለኔ.ነው.አይደል.ፍቅር

  • @wediweyinking
    @wediweyinking 10 месяцев назад

    ቆይ ግን ለምንድነው ጥሩ የሚያድርግ እንደ መጥፎ የማታይ አሁን ምን አደረገ እሸቱ

  • @SemiraAhmedin-po7vy
    @SemiraAhmedin-po7vy 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @HabibeMahammde
    @HabibeMahammde 11 месяцев назад

    አሴር ሁለተኛ መንገድ ላይ እንዳሸና

  • @hanamrs958
    @hanamrs958 11 месяцев назад

    መጀመርያ ነኝ አሲር❤❤❤

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 11 месяцев назад

    ያሲርም ሆነችህ ሌሎች መነደድ እይጠበቅባቹህም አልኮልነት የሌለው ዋይን ነው መኪነ ለምትሉ አንዳንድ መኪነ አጀስት ካረከው በራሱ ይንቀሳቀሳል እባካችህ ይህንን ሳያውቁ ቀርተው አይመስለኝም ስለዚህ ተረጋጉ