ያሬድ ነጉ ቁርጥ ጋበዘኝ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 277

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Год назад +131

    ያሬዶ ምርጥ ሰው ነው ማርያምን ቅን ልብ እዳለው በፊቱ መግለፅ ይቻላል እመቤቴ ስራህን ትባርክልህ ያሬዶ❤❤❤

  • @dagmlovedagm8679
    @dagmlovedagm8679 Год назад +114

    ለተቸገረ ሰው ሚረዳ ሰው በጣም ይመቸኛል ❤

    • @ermivlogs
      @ermivlogs Год назад +5

      Ena lmn atiredam 😁😁

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 Год назад +6

    ሰርቶ መብላት ደስ ይላል ይመቻቹ በዚህ ዘመን ወጣት መሆን መታደል ነው ብዙ አማራጭ አለ

  • @user-ku8en8uz1l
    @user-ku8en8uz1l Год назад +45

    ትህትናው ለስራው ያለው ክብር ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል ያሬዶ ❤️

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 Год назад +162

    አሴር እና አሌን የምትወዱ👍

  • @Eyou653
    @Eyou653 Год назад +21

    አሴር ወፈርክ ደስ ስትሉ❤❤
    ያሬዶ የኔ ምርጥ አቦ ይሳካልህ

  • @wbayewmeberu432
    @wbayewmeberu432 Год назад +14

    ያሬዶ የኔ ጭዋ ምርጥ ልጅ ከዚህ በላይ እደግ😁❤️

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +6

    ያርድ ድቅ ኢትዮጵያዊ
    እግዚአብሔር በበርክት
    ይሙላክ

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad5169 Год назад +2

    ያሬድ አላህ ይጠብቅህ ቅን ስው ነህ

  • @msrak4498
    @msrak4498 Год назад +1

    ያሬዶዶዶዶ,ምርጥሠው,,እመብርሐን,,ሥራክንትባርክልክ🙏🙏🙏

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Год назад +7

    ያሬድ ቅን ልጅ ነው አላህ ያሣካለት

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Год назад +16

    ያሬድ ግን ዝም ብየ ሣየው የዋህ ነገር ይመሥለኛል

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Год назад +5

    ያሬዶ ወድም ነው የምትመሥለኝ ትመሳሰላላቹ ጀግና ያሬዶ በርታልን ግን ጋግቼ ነበር ምንደሚፈጠር 🤣

  • @ethiopiansonginclassicalbicha1
    @ethiopiansonginclassicalbicha1 Год назад +3

    በጣም ጎበዝ ቀጥልበት ሰውን መርዳት ለራስ ነው 👌👌👍👍👊

  • @chuchuambaye2616
    @chuchuambaye2616 Год назад +8

    ያሬዴ ግን ትህትናው እራሱ እሚገርም ልጅ ነው አቦ እ/ር ያክብርክ 🙏

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад +3

    ያሬዶ መጥቼ እስከምቆርጠው ቸኩያለው ተባረክ

  • @E-MediaTube
    @E-MediaTube Год назад

    ያሬዶ ምርጥ ሰው, ለተቸገረ ሰው ሚረዳ ሰው በጣም ይመቸኛል , ትህትናው ለስራው ያለው ክብር ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል ያሬዶ ❤

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Год назад +2

    ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏
    ሀሳብህ 👌 የተቸገረ ሰው ስለምትረዳ ትመቸኛለህ

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 Год назад +2

    ማሻ አለህ ያሬዴ እንደዛ አይነት ሰው ነውዴ ተባረክ ያሬድዬ 🥳🥳♥️

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 Год назад +1

    አሴር ባለፈ ከዳሎል ጋር የነበረችው ልጅ የሰሩብህ ፕራክ በጣም ተጨንቀህ አሳዘንከኝ የዛሬው ደግሞ ድሀን መጋበዝህ እንባየን አፈሰስከው በደስታ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እስከ ጎደኞችህ በክፉ ዘመን ብርሃን ያውም ሰው የማያቸውን ስለምታይ እኔምንም አልልም ኢትዮጵያ ታስብህ ቅን ልቦች ተባረክ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Год назад +1

    አሴር ወንድማችን ምርጥ ፕሮግራም ነው። በልጆቹ ግብዥ እንዴት ደስ እንዳለኝ ክበርልን

  • @tinaye964
    @tinaye964 Год назад +6

    ማሪያምን ያሬድ እኮ በጣም የዋህ ነው አዛኝ ልብ ነው ያለው💖💕 እግዚአብሔር ልብህን አይቶ ፍላጎትህን ያሟላልክ😘😍

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +3

    ዋው እደዚ ነው ወጣትንትን
    ባግባቡ መጠቀም
    ተባርክልኝ ወድሜ ❤❤

  • @eyob812
    @eyob812 Год назад +2

    ተዋህዶን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Год назад +2

    ያሬድዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርህ ትሁት ሰው ነህ🙏

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Год назад

    ዋው ምርጥ ስብስብ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ አሲርዩ ቅንነት ደግነት ትለያላችሁ ያሬድዩ በርታልን

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Год назад +1

    አሴር ምርጥ ሰዉ ያሬድ እንወዳችኋለን💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mohdjameel7148
    @mohdjameel7148 Год назад

    ያሬዶ ምርጥ ልጅ ሥራ ክብር ነው

  • @FANO_KING1
    @FANO_KING1 Год назад +4

    Enkuanm altesaka yaredo sew aqebablu ttnaw gerami nw ymchiah andegna❤👍👍

  • @zikremariyam7123
    @zikremariyam7123 Год назад +7

    Wow yared gn be fikru eyegedelegn new

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +3

    ያሬዶ ምርጥ ልጅ እመብርሃን ትባርክልሕ መልካም ስራ አሲሮ ትመቸኛለሕ ምርጦችዬ ❤😘

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z 3 дня назад

    ያሬዶየ ምርጥ ሰዉ

  • @killoalqattan9287
    @killoalqattan9287 Год назад +1

    አሴ ፣አሌ ፣ያሬዶ 😘😘😘😘😘♥️♥️♥️የደራ የኮራ ገብያ ይሁን ያሬዶ 😘😘🥰

  • @buliano
    @buliano Год назад +1

    Temechehhign abo yimechihhh..bro subscribed

  • @yeshiwondimu2443
    @yeshiwondimu2443 Год назад +4

    እረ ያሬድ በጣም ተመቸኝ

  • @gediman8749
    @gediman8749 Год назад

    ስሙን ዝም ብለው ላጠፍት አዝናለሁ ምን አይነት ስረአት ነው ያለው ያሬዶ አቦ ይመቸው

  • @amenjayson4947
    @amenjayson4947 Год назад

    Tbarke bro

  • @iphonetastic8354
    @iphonetastic8354 Год назад

    Waw የኔ ቆንጆ ስታምር ያርዲይ 💔♥️♥️♥️👍👍👍

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 Год назад

    Well done bro.. keep up.

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 Год назад

    አሴ ምርጥ ሰዉ ያሬዶም እንደዛዉ እንደዚህ ነው ማበረታታት ደስ ይላል ለሁላቹም ይመቻቹ ባዳ ግን ጠፍታለች በሰላም ነው🤔

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Год назад +3

    Before I don't like u but now I subscribed u n following u ...

  • @sisayworku4992
    @sisayworku4992 Год назад

    Yarido The IRON MAN, you work hard, you deserve better ma man....

  • @bhhf2777
    @bhhf2777 Год назад

    አሴር በርታ እሺ ደስ የሚል ነገር ነው ያርክው !!!!

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад +1

    ያሬዶ ምርጡ ❤️❤️👍👍

  • @newhope8
    @newhope8 Год назад +1

    Asern Yalachuu🤩🤩🤩🤩🤩🤩👍👍👍

  • @ccb4
    @ccb4 Год назад

    Aser eko real yea arada lej nw yemachek bruh big up 💪🙏

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Год назад

    *5:17** oh wow I’m hungry now aser 😂😉 much love ❤️ from San Jose California*

  • @fyma252
    @fyma252 Год назад +3

    Yared love you👌👌

  • @newhope8
    @newhope8 Год назад +2

    Ale yalach🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Год назад

    እኳንም ያላረጋችሁት የምር ሥረአት ያለው ሠውአክባሪ ነው ያሬዶ

  • @mekdesmekde5525
    @mekdesmekde5525 Год назад

    አሴሮ የኔ ምርጥዬ ትለያለህ ያ ፍሪዝ ፀጉርህን እንዴት እንደምወድልህ ነበር በቲኒሹ አሳድገቡ ዉበትህን ይበልጥ ያጎላዋል😍

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Год назад +2

    አሌክሶዬ ስወደው የሆነ ሚያሳዝን ፊት ነው ያለው 😥😥💞💞💞💞💞💞

  • @Gotube1
    @Gotube1 Год назад +1

    Aser ምርጥ ነሽ ይምችሽ

  • @user-dd9dl6ye1r
    @user-dd9dl6ye1r Год назад

    ያሬዶ ምርጥ ሠው ነው ሥራ አክባሪ ነው

  • @matusala8322
    @matusala8322 Год назад +1

    ጥሬ ስጋ ባህላችን ❤
    Congrats yared

  • @natinuke
    @natinuke Год назад

    Aser betam thanks biyalewu yelijochu desta besibilongal

  • @firaoldemena8750
    @firaoldemena8750 Год назад

    ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል አሴር !!!

  • @hnuhabeshawit
    @hnuhabeshawit Год назад

    Aser yene wubi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +5

    ያሬዶ ከዚህበላይ ጨምሮ ይስጥህ አሴሮ ምርጥድርጊትነውያደረጋቹሁላቹምይመቻቹአቦ👌👌

  • @lucassebseb3272
    @lucassebseb3272 Год назад

    ይመችህ አባ ነኘ ጥሩ ነዉ

  • @muluneshkebda2426
    @muluneshkebda2426 Год назад

    Asery😍😍😍😍 yene wudi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Год назад +1

    ያሬዶምርጥሠው በጎን የሙሥሊም ክፈት❤🌷

  • @emebetketema8454
    @emebetketema8454 Год назад

    👍👍

  • @hiku_kika8984
    @hiku_kika8984 Год назад +3

    asero teleyaleh☺😍

  • @yigtemachwagutaygre7224
    @yigtemachwagutaygre7224 Год назад

    አሴራ ምርጥ ሰው በርቺ

  • @asiakaleel3687
    @asiakaleel3687 9 месяцев назад

    ❤❤woww

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Год назад

    ዋው እንኳን ሄዳችሁ ደስ ይላል 💞👍
    ጥሩ ነገር ነው ያረከው ከምር 👍👍እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @nicolastesla8791
    @nicolastesla8791 Год назад +1

    Yaredo yemer mert sew👌👍👋

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Год назад

    👌

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 Год назад

    ይመችህ ወድሜ

  • @Mamela958
    @Mamela958 Год назад

    Aser mrx sw nh brta bra 1million tgbalh

  • @sinkichselash6379
    @sinkichselash6379 Год назад

    አሲቲ የምር ትመቸኛለክ አንደኛ ነክ❤

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @likeehabbesha8597
    @likeehabbesha8597 Год назад

    I really like your tattoos ♥♥

  • @tadeluu1086
    @tadeluu1086 Год назад

    Antee ba umet baxem mirxi saw🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤💯💯💯👌👌👌👌👌

  • @kedijahamid3781
    @kedijahamid3781 Год назад

    Ante kurt endtbela eko new wdiyaw new like eyarekulk kkk

  • @jonyjr7404
    @jonyjr7404 Год назад +3

    😍😍

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Год назад +1

    👍👍👍ዎው

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 8 месяцев назад

    Wow❤️❤️❤️❤️

  • @babim.d
    @babim.d Год назад

    ይመችህ Aseroooo

  • @bettyaddisu
    @bettyaddisu Год назад +1

    ሜሰት የለህም my dear 😍😍😍

  • @tensi7209
    @tensi7209 Год назад

    Aser I appreciate you

  • @Binistar
    @Binistar Год назад

    First one

  • @koki958
    @koki958 Год назад

    የአሬድ ትትናወ ደስ የላል

  • @mekiilove8860
    @mekiilove8860 Год назад

    ❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад

    መልካምነትሕን ቀጥልበት ወገን ለወገኑ ነው🥰

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 8 месяцев назад

    ያሬዶ ስርአትህ❤❤❤

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Год назад +1

    አሴር ጥሩ ነገር ነው የረከው ያልታሰበ እንጀራ ይስጥህ።በጣም ደስ ነው ያለኝ ።ካንተ ቅር የሚለኝ ታቶህ ብቻ ነው።ከመብዛቱ ከመጥቆሩ።ይቅርታ የተሰማኝን ነው።

  • @abushasol
    @abushasol Год назад

    የእውነት youtube ላይ በጣም ምትመቸኝ ልጅ ነክ

  • @user-dh5lb6zs6y
    @user-dh5lb6zs6y 9 месяцев назад

    ወይኔ አሴር አሌክሶ ስወዳችው❤❤

  • @messibewket7752
    @messibewket7752 Год назад

    ሁሌ ቁጭ ብለህ ነው ማይክ እደዝህ ቆንጆ ነህ የኔ ማር

  • @tijiyeegezabeherliji7646
    @tijiyeegezabeherliji7646 Год назад

    Eshi aserye yemech wondimachn👌💖💖

  • @kalkidaethiopia6913
    @kalkidaethiopia6913 Год назад +1

    እግዚአብሔር በዉጭ ይተካህ

  • @madanatethio4133
    @madanatethio4133 Год назад +1

    👍👍😘😘

  • @tijiyeegezabeherliji7646
    @tijiyeegezabeherliji7646 Год назад

    Asteway sewu💖

  • @hiwikonjo5850
    @hiwikonjo5850 Год назад +1

    ሰላም አሴር አስተያየት ለመስጠት ነበር ለ ያሬድ እንድትነግረዉ !!! የ አስናቀች ወርቁ ፎቶ ላይ ሲጋራ ይዛ ነው ያለው ፣ ቢቀይረዉ ወይም ቢያነሳዉ ጥሩ ነዉ ። !!!!!!!

  • @bertukanderbew7053
    @bertukanderbew7053 Год назад +1

    አሴር መልካም ሰው

  • @user-xm6sv4xs1b
    @user-xm6sv4xs1b 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤👍👍🥰

  • @zharabeshir3168
    @zharabeshir3168 Год назад

    😍😍😍😍👍👍👌👌👌

  • @meseretbael7368
    @meseretbael7368 Год назад

    Yinsy konjo yaridye