ድንቅ ወቅታዊ አጭር ትምህርት ከማንም ጋር ከሮጠ ይልቅ ከ እግዚአብሔር ጋር የቆመ ይቀድማል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ። በእግዚአብሔር ጥላ ሥር የሌለ ትውልድ ፤ከመንፈስ ጠላቶቹ ጋር ይኖራል ። የስኬት መንገድ በጠላት ተዘግቷል። ኑሮው የእርሱ አይደለም። መድሐኒትና ሰው እጅ ላይ ውድቋል። ይሠራል ፣ ይለፋል፣ ይማራል ፣ ይደክማል። ነገር ግን ጎተራው ፣ ኪሱና እጁ ጭንቅላቱ ባዶ ነው። በረከቱ በመንፈሱ ተወስዷል። በገሃዱ ዓለም በግልፅ የማያያቸው ክፉ መንፈሶች ያሳድዱታል። በአጠቃላይ እነዚህ ከዓይኑ የተሰወረ ጠላቶቹ ይፋለሙታል። እርሱ ግን ጠላቶቹን ለመፋለም አቅም ያንሰዋል። ምክንያቱም፤ ለአምልኮትና ለጸሎት ጊዜ ስለሌለው፤ ሰማይ አልከፈት ብሏል። ስለዚህ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የለም።
    እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን!

Комментарии • 148

  • @user-cp2tj3iq8e
    @user-cp2tj3iq8e 2 месяца назад +12

    ያባታችን ልጅ አባታችን እድሜና ጤናይስጥልነ ያስቡይ በጦሎት

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🙏🌿🌿🌿🌾🌾🌾💐

  • @ዮርዳኖስ-ዠ1በ
    @ዮርዳኖስ-ዠ1በ Месяц назад

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤⛪️❤

  • @Milo45Uai
    @Milo45Uai Месяц назад +1

    ከማንም ጋር ከሮጠ ይልቅ ከእግዚአብሄር ጋር የቆመ ይቀድማል ❤ 😊❤😊❤ wow. . .

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 2 месяца назад

    Amen Amen Amen Kale Hiwot yesemalen

  • @dubairak9714
    @dubairak9714 2 месяца назад

    Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 2 месяца назад

    Abatachin kesis Hailemelekot edmie ena tiena yadliln fetari amlak betsega bebereket ytebiklin amen❤🙏❤️

  • @user-su2ho3lj1m
    @user-su2ho3lj1m 2 месяца назад

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 2 месяца назад

    Amen Amen qalehiwet yasmaln🙏🙏

  • @mebamarbtt8774
    @mebamarbtt8774 2 месяца назад

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 месяца назад

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ጋር መቆም ይበልጣል❤❤❤❤❤❤❤

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአባታችን ፍሬ እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n 2 месяца назад

    ቃልሕዎት ይሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏🙏♥️🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰

  • @education_trening_chanal
    @education_trening_chanal 2 месяца назад +5

    ከዱቤ እንቅልፍ የሚያወጣን እግዜአብሄር ብቻ ነው። ሰው አድርገን እግዚአብሔር። ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን።

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s 2 месяца назад +3

    ኤልሳዕ ከኤልያስ መንፈስህ በኔ ላይ 2 እጥፍ ይሁን ብሎ እንደለመነ የመምህር ግርማ የአባታችን ፀጋና የመንፈስ ቅዱስ ሀይል በእርሶም ላይ 2እጥፍ ሆኖ ለማገልገል ያብቃዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤🙏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 месяца назад

    Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen kesis!

  • @user-ym8jj5gz6j
    @user-ym8jj5gz6j 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 2 месяца назад

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @almaztube6020
    @almaztube6020 2 месяца назад

    እግዚአብሔር: አምላካችንን: ያስቀደመ: ይቀድማል: ያሸንፋል:::አባታችን: ቃለህይወቱን: ያሰማልን: ከነመላ: ቤተሰብዎ: ረዥም: እድሜ: ከጤናጋር: ይስጥልን: መንግስተ: ሰማያትን: ያውርስልን:: አባቴ:ፅጌ: ማርያም: ብለው: በፀሎትዎ: ያስቡኝ::

  • @2127-k7d
    @2127-k7d 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተስፋ የምሰጥ ትምህርት ነው በፀሎትርዱን ❤

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ንቅሑ21
    @ንቅሑ21 2 месяца назад

    Amen Amen Amen abatachen kal hiwote yasemalen

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje 2 месяца назад

    አሜን አሜንአሜን ❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱሣን ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @melattesfaye5559
    @melattesfaye5559 2 месяца назад +2

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @MuluAbebe-v9u
    @MuluAbebe-v9u 2 месяца назад

    Kal hiyot yasemalin
    Yageligilot zemenon Amilak yarzimilin Amen

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl 2 месяца назад

    Amen

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 2 месяца назад

    እግዜአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mal4048
    @mal4048 2 месяца назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን እኛም ክስ ምንድን ልቦናችን ክስ ድርብ ንየምንተገብርያድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 месяца назад

    ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህር🙏🤲❤💒💒💒✝️☦️☦️

  • @tadese1114
    @tadese1114 2 месяца назад

    ቃል ህይወት ያሰማን🥰🕯🙏🙏

  • @user-zj8eh1be1q
    @user-zj8eh1be1q 2 месяца назад

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 2 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl 2 месяца назад

    አሜን

  • @user-vo9kc7dj1p
    @user-vo9kc7dj1p 2 месяца назад

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ

  • @MessiWoreky
    @MessiWoreky Месяц назад

    ❤የጀግና ልጅ ጀግና አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @merongebremeskel1168
    @merongebremeskel1168 2 месяца назад +5

    ጩኸትና ሁካታ በበዛበት አለም የሚያረጋጋና ሠላማዊ የሆነውን ህያው ቃል እንደ ሀር በሚለሠልሥ ቃል የህይወትን ቃል ሥላሠሙን እናንተ ብሩካን የሚለውን የህይወትን ቃል ያሠማልን

  • @fatma6932
    @fatma6932 2 месяца назад

    ቃለህወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meastymaesty2098
    @meastymaesty2098 2 месяца назад

    እግዚያብሄር ይመስገን መምእር

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu 2 месяца назад

    ቃለህወት ያስማልን መምራችን እግዚአብሔር ይርዳን ማስተዋል ይስጠን በእውነት እሱ ብቻ ይዘን እድንሮጥ በቤቱ ብቻ መሮጣችን ይቀበለን

  • @user-xs6mb6nb7l
    @user-xs6mb6nb7l 2 месяца назад

    1000% እውነት ነው አባታችን ቃለ-ሕይወት ያሠማልን

  • @edenwoldegaber-moges8943
    @edenwoldegaber-moges8943 2 месяца назад

    Amen Amen Amr

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 2 месяца назад

    ቓል ሐወት የስማልና🙏🏾❤️❤️❤️

  • @user-gw1dg5gz8o
    @user-gw1dg5gz8o 2 месяца назад

    Bereketachihu. Yidiresegni

  • @rahelwoldu5259
    @rahelwoldu5259 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @yosefsahle3214
    @yosefsahle3214 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @user-ju3xu2vn2i
    @user-ju3xu2vn2i 2 месяца назад

    ስወድህ የ መምህር ግርማ ፍሬ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aldanatsgab6979
    @aldanatsgab6979 2 месяца назад

    መምህረይይይይይይ❤

  • @betelhemdemek766
    @betelhemdemek766 2 месяца назад +5

    የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት እስቀጠበቀን ድረስ እንደታሰርን አንቀርም እንፈታለን።❤

  • @HewanDebebe
    @HewanDebebe 2 месяца назад

    Kela hiwot yesamalin

  • @EldanaSeilu
    @EldanaSeilu 2 месяца назад

    ተመስገን አምላኬ

  • @samrisamri7911
    @samrisamri7911 2 месяца назад

    Amen amen amen kalehwet yasemaln mengste semayat yawarsln

  • @alazarfenti
    @alazarfenti 2 месяца назад

    አባታችን (ወንድማችን) እግዚአብሔር ይጠብቅዎ በረከትዎ ይድረሸን

  • @Eden-tc1sj
    @Eden-tc1sj 2 месяца назад

    አውነት ነዉ ከማንም ጋር ከሮጠ ይልቅ ከአግዚአብሔር ጋር የቆመ ይቀድማል ድንቅ ወቅታዊ ትምህርት ነዉ. ለካስ አልተሳሳትንም, ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @yetewahedoliji1229
    @yetewahedoliji1229 2 месяца назад

    Amen ❤🙏🤲🤲❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @IQuality-vp3cx
    @IQuality-vp3cx 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 2 месяца назад

    ከልጅነት እስከ እውቀት❤❤❤ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 26 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ❤❤❤❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 2 месяца назад +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @Tsi541
    @Tsi541 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @Beritoo66
    @Beritoo66 2 месяца назад

    AMENIII❤❤❤

  • @brkti2123
    @brkti2123 2 месяца назад

    ይገርማል እንዴት እንደተጽናናሁኝ እውነትም የእግዚአብሔር ቃል ያጽናናል።

  • @solomontekle6870
    @solomontekle6870 2 месяца назад

    ቃለ ሕዬወት ያሰማልን፡

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏✝️
    ጸጋውን ያብዛልዎ

  • @tegbarabwa6878
    @tegbarabwa6878 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-bo7xq6ow4j
    @user-bo7xq6ow4j 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀስሱ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 2 месяца назад

    አሜን ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልዎት❤

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 2 месяца назад

    Kalhiwet yasemaln

  • @helenalemayo9969
    @helenalemayo9969 2 месяца назад

    Kale hiwet yesmeqana🙏🙏🙏

  • @MatiyasHabte
    @MatiyasHabte 2 месяца назад

    አባታችን እደሞትን ያራዝምልን ❤❤❤❤❤

  • @AshebirBerhanu-ye4hh
    @AshebirBerhanu-ye4hh 2 месяца назад

    አባ ቃለህይወትያሰማን

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 2 месяца назад

    እግዜአብሔር፡ይመስገን፡ወላዲተ፡አምላክ፡ቅድስት፡ማርያም፡ምስጋና፡ይድረሳት

  • @Samarand-fx3ow
    @Samarand-fx3ow Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 месяца назад

    ኡፍፍፍ ረጅም ቢሆን እንዴት ደስላል ነበር. እግዚአብሔር ይመስገን. ቃል ህዎትን ያሳማለን አባታችን ❤️

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 2 месяца назад

    Amen Egziabher yhlka zhawsy

  • @biruktawitmulat7137
    @biruktawitmulat7137 2 месяца назад

    እግዘብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @0sa746
    @0sa746 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @millionhailemariam4984
    @millionhailemariam4984 2 месяца назад

    እመቤቴ ሆይ ከልጅሽ ፊት በምህረቱ እንድቆም እባክሽን ደግፊኝ ደክሜ አለሁና

  • @elsaengash8360
    @elsaengash8360 2 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid 2 месяца назад

    እውነት ነው መምህር

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 2 месяца назад

    Amen.Amen.Amen..qalehiwetey.ysmalney.mamerihey❤❤🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜ❤

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we 2 месяца назад

    Ya abata lege tabarake edelagh nake ende yalo abate selaloke

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን :
    እናመሰግናለን ቀሲስ

  • @aregusisay-hx5pz
    @aregusisay-hx5pz 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 2 месяца назад

    @ tigist hunde (1-1/ Lidata mariam
    abetuu izaberi hoo tageni Amen ine masi ye lamii bihoo ahoomi tagen Amen mili lebe fixari charuu madalami ye hulumii abate adara
    amen(3)✝️🤲🤲🤲 abachin qali hiyooti noo ye wageluu imate hixachu Qaliyoot asamalen ❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @menberdebela6977
    @menberdebela6977 2 месяца назад

    በሠላም እንገናኛለን

  • @banchybanchy3726
    @banchybanchy3726 Месяц назад

    Kale hiwot yasemaln memihir erejim edme ketena gar yadililin memihir kesew karmiya behual Lela metsehaf meche new miyasatmut betam new mtebkot