🔴የድንቅ ልጆቹን መሱድ እና እናቱን አግኝቼ ሰርፕራይዝ አደረግኳቸዉ | Dallol Entertainment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Год назад +124

    ዳሎል ቲዮብ ለልጁ ክብር ሲል የራሴን እይታ ማስፋት አለብኝ ሳይል መሱድን እሱ ቲዩብ ላይ አለማቅረቡ እንደሚገባ እናቱን ቃለመጠይቅ አድርጎ ህፃኑኑን በፎቶ ብቻ ማቅረቡ እጅግ አድጌ እንዳደንቀው አድርጎኛል:: እንዲህ ነው ከራስ በላይ ማሰብ:: well done 👏

    • @muntihabeshaethiopianfooda2859
      @muntihabeshaethiopianfooda2859 Год назад +3

      Tikikil Shontishinm asayen eko

    • @tabestabesah1233
      @tabestabesah1233 Год назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐🤩🤩🤩

    • @h.mohammed8192
      @h.mohammed8192 Год назад +1

      እሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነው

    • @emebetkebede5243
      @emebetkebede5243 Год назад

      @@h.mohammed8192 ውዴ ብቅንነት እንደማመር

    • @faresnariu
      @faresnariu Год назад

      ወንድሜች አላህ የጠብቄች

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 Год назад +379

    ዳሎንንሚድያ እውነት ድንቅ ልጅ ነህ የወጣትነት ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Год назад

      ማሬ ደምሪኝ

    • @erehimawase3509
      @erehimawase3509 Год назад

      🙏🙏🙏🙏🙏💪👌

    • @ሰላምለአለም-ቐ3ከ
      @ሰላምለአለም-ቐ3ከ Год назад +1

      በእውነት አንተ እራሱ ምርጥ ሰው ነክ ማርያምን ተባረክ

    • @mama223
      @mama223 Год назад

      @@erehimawase3509 0

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Год назад

      አንድ ቱልቱላ ሰው ስታገኙ ማራገብ ትወድ አላችሁ ለራሳችሁ ላይክ መስብብያ ስትሉ

  • @woine123
    @woine123 Год назад +231

    እናትየውም በጣም ብልህ ናት::
    "ልጄ ቢማር ተስጥኦውን የበለጠ አጠንሮ ለቁም ነገር ይበቃልኛልና መማር አለበት" እውነት ነው :: ይሄ ልጅ ቀጥታ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ አለበት::

    • @myewegdwa
      @myewegdwa Год назад +1

      ደምሩኝ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Год назад

      በቅንነት እንደማመር

    • @maneshbelu9768
      @maneshbelu9768 Год назад

      በራሽያ ያላሰቡት ትልቅ ውድመት ፡ #ከርስክ #kursk
      ruclips.net/video/dESRkp6w3QI/видео.html
      ruclips.net/video/dESRkp6w3QI/видео.html

    • @obeneni.etala.boranaa6804
      @obeneni.etala.boranaa6804 Год назад

      Fexare kekifu yexebekew yasadegew

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 Год назад +20

    አሏህ መስኡድን ሀፊዘል ቁርአን አድርጎ ሙስሊሙን የሚጠቅም ያድርግልን ከሙዚቃ አላህ ይጠብቀው

  • @biniyamsenay6483
    @biniyamsenay6483 Год назад +267

    በመጀመሪያ ራሴን ማጋነን አይሁንብኝና ድንቅ ልጆች ወይም Donkeytube እንዲሄድ እድሉን ያመቻቸሁለት እኔ ነኝ ሲቀጥል Dallol media ሚደነቅ እና የሚያስመሰግን ስራ ነው የሰራኸው ተባረክ ባደረከው ነገር ደስተኛ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እና ደግሞ ፈላው ድጋሜ ይቀርባል ተብላሏል 💪🥰

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Год назад +13

      bante miknyat midya qerbo tawqai siladrekew misgana yigebahale temarek wendeme

    • @wolloyewa
      @wolloyewa Год назад +13

      መልካም ልጅ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

    • @hayutiyeumer1235
      @hayutiyeumer1235 Год назад +13

      አወ ቢኒያም ሲል ሰምቸዋለሁ አላህ ይስጥህ ደና ሰበብ ሆንክላቼዉ እናመሰግናለን

    • @hananaliebrahim6250
      @hananaliebrahim6250 Год назад +12

      ተባረክ ቢኒየ መልካምነት ለራሥ ነው

    • @yedikerod4509
      @yedikerod4509 Год назад +11

      ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ውድዬ ምታገኘው ከሆነ youtube አብራቹ ክፈቱና subscribe እናርግ

  • @fatima-jk3mh
    @fatima-jk3mh Год назад +33

    ልጆች ቁራሀን ቤት አስገቢዉ አላህ ከለዉ ሁሉ ነገር አለዉ አላህ ይጠቡቀዉ መሱን የልጃ አዋቃ

  • @nolawiegziabher4526
    @nolawiegziabher4526 Год назад +196

    ቃላት የለኝም በእውነት እግዚአብሄር ከዚህም በላይ እንዲባርክህ ምኞቴ ነው….

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Год назад +9

    መስኡድን በስስት ነው ማየት የያኩት አላህ ይጠብቅህ ባባየ ካይን ያውጣህ እኛ አበሾች ሁላችን አንዳይነት አደለንም ከክፉ ሰው አላህ ይጠብቅህ እደረጃው ያድርስህ ዳሎድም በጣም ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ ❤❤❤

  • @D-d415
    @D-d415 Год назад +84

    እናቴ እንዴት እዳሳደገችኝ ባያችሁ
    ሁሌም የምመኘው ነገር ቢኖር
    ፈጣሪ ፈቅዶ አለም በሚያየው ሚዲያ እናቴን ባአመሰግን ፍቅሯን ብገልፅላት ደስ ይለኛል

  • @unseeninfo
    @unseeninfo Год назад +623

    ← ← ← ← ←የመሱዴ አዳዲስ ቪድዬችን እንዲደርሶ
    ← ← ← ← ←ፎቶውን ይጫኑና ይመልከቱ 😎😎

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 Год назад +3

      እውነት የሱ ነው አትዋሹ በሰው ስም አትነግዱ

    • @sadatahayoutube1971
      @sadatahayoutube1971 Год назад

      አይደለም ዉሸታም ናቸዉ እሡ ምንም ቤጅ የለዉም

    • @ሰብለየተዋህዶ
      @ሰብለየተዋህዶ Год назад +1

      ቶሎ ብላችሁ በስሙ ከፈታችሁ አቤት ሰዉ ግን ምንድነው 😔

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 Год назад +73

    አላህ ከሚፈራው ከሚጠላው ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ምቀኛህን አይኑን ጨለማ ጉልበቱን ቄጠማ ያድርግልህ ወንድምየ የኔ ሀበሻ ክበርልን

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 Год назад +10

    የኔ ውድ እናት አላህ ይጥብቅሽ አብሽሪ ሁሎም ነግር ያልፍል አይዙሽ መሱድየ ጥሮ ድርጃ ድርስህ ለእናትህ እምትጥቅም የድርግህ እርጃም እድሚ እና ጤና ለእናቱቻችን

  • @bement2789
    @bement2789 Год назад +39

    Dallol በእውነት ትለያለ መሱኡድ ፈጣሪ ያሳድግ እድግ በል ዶንኪ ላይ በቅርብ ቀን እንጠብቅካለን 😍😍

  • @legambotube9740
    @legambotube9740 Год назад +11

    ማሻ አላህ ከሙዚቃ አርቂው የዛሬው ደስታሽን አትይ ልፋትሽን አላህ ቆጥሮ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Год назад +912

    ዳሎልን የምታደንቁ በላይክ ግለፁት 👍👍👍👍

    • @hayuweloyewtube542
      @hayuweloyewtube542 Год назад

      ቤተሰብ አረጉኝ ጀማረነኝ

    • @myewegdwa
      @myewegdwa Год назад

      ደምሩኝ

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Год назад

      👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Год назад

      👍👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️

    • @kiyabereket4225
      @kiyabereket4225 Год назад

      @@hayuweloyewtube542 ተሀሀሀተተ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የመንሱድ እናት እግዚአብሔር ልጅሽን እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልሽ 🥰

  • @sitraa132
    @sitraa132 Год назад +8

    እሸቱ መለሰ የአንድ ሸ ጀግና የወጣት ተምሳሌት እድሜ ከጤነጋር ይሰጥልን አንተም ዳሎል ምርጥ ሰው ነህ 👍👍

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Год назад +33

    ልጅ ነጭ ወረቀት ነው እና አብረውት የሚውሉት ሰዎችም ጥንቃቄ በማድረግ መቅረፅ ሌላው አቅም ያላቸው ሰዎች ቢረድዋት ትልቅ ቦታ ይደርሳል! ለሁሉም እግዚአብሔር ይባርካቸው❤

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Год назад +78

    የኑቲ አድናቂዎች የት ናችሁ ምርጥ ልጅ እኮ ነህ በእዉነት

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Год назад +1

      ቅድስትዬ ደምሪኝ በቅንነት

  • @yaredteshome2129
    @yaredteshome2129 Год назад +246

    መንሱርን የምትወዱ👍ግጩት

  • @yusra-i4q
    @yusra-i4q Год назад +80

    ይርጋጨፌን አፈመሳት አላህ ያሳድገው የኔ ጩጨ❤

  • @zebibatube8545
    @zebibatube8545 Год назад +5

    አተልጅ ግን ትለያለህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እስከ መላው ቤተሰብህ መስኡድየ አላህ ያሳድግህ የግል ትምርት ቤት ተገባ አይቀር እስላሚክ ይግባ ለድኑም እድሆነው

  • @ETechMedia1
    @ETechMedia1 Год назад +329

    እስኪ የዳሎል አድናቂወች በላይክ 👍👍👍

    • @hayuweloyewtube542
      @hayuweloyewtube542 Год назад

      ሰወድሽ ደምሪኝ

    • @myewegdwa
      @myewegdwa Год назад

      ደምሩኝ

    • @emebetkebede5243
      @emebetkebede5243 Год назад

      @@hayuweloyewtube542 ውዴ ብቅንነት እንደማመር

    • @emebetkebede5243
      @emebetkebede5243 Год назад

      @@myewegdwa እህቴ ብቅንነት እንደማመር

    • @myewegdwa
      @myewegdwa Год назад

      @@emebetkebede5243 እሽ መልሽ አንችም

  • @MulisaAbdulaziz
    @MulisaAbdulaziz 3 месяца назад +1

    ማሻ አላህ የመሱድ እናት አላህ እድሜሽን ጤነሽን ይስጥሽ ግን መሱዴ በዲኑ ጠንካራ መሆን አለበት ቁርሃን ይቅራ አደራሽ የሰጠሽ አላህ ነውና አላህ ከዘዘው ነገር አተርቁት ዝነውና ሀብቱ ለነገ ቤቱ አይሆንም ደሞ ሁሉም ነገር ከዲኑ ኋላ ነው መሱዴ እወደዋለሁ ❤❤❤

  • @imanseid
    @imanseid Год назад +51

    ሥጦታውን የላካችሁ ሁላችሁንም በወጣ ይተካችሁ አላህ ያሥደሥታችሁ ሥዴትም ያላችሁ እህት ወድሞቼ አላህ የረፈት እጂራ ይሥጣችሁ ዛሬ ጁባአነው ሠሉ አለነብይ صل الله عليه وسلم❤😍😍😍

    • @myewegdwa
      @myewegdwa Год назад

      ደምሪኝ እህት አትለፊኝ

    • @imanseid
      @imanseid Год назад

      @@myewegdwa እሺ

    • @adu-genet
      @adu-genet Год назад

      ውሸት ነው ሊሸቅልበት ነው እዛ ድረስ የሄደው ።

    • @asaajod360
      @asaajod360 Год назад

      صلى الله عليه وسلم

    • @ebrahimmuhammed7527
      @ebrahimmuhammed7527 Год назад

      ሰ.ዐ.ወ

  • @ajayebakamil3046
    @ajayebakamil3046 Год назад +90

    ቢቻል ትምህርት ቢማርና ቁርአን ቢቀራ በዚህ እድሜው የመያዝ ችሎታ ይኖረዋል ግን ሙዚቃና ፊልም የምትመኙለት ካለበት ሀይማኖት ስለሚቃረን ባትገፋፉት ጥሩ ነው ሁሉም ለራሱ ሀይማኖት ክብር እንደሚሰጠው ለሱም ለሀይማኖቱ ክብር እንስጥለት እባካቹሁን . ለጥሩ ድጋፋቹሁ ዳሎልን እናመሰግናለን

    • @tube-nf7dp
      @tube-nf7dp Год назад +2

      ትክክል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Год назад +2

      ወላሂ በጣም እናትም በዚ ጉዳይ ጠንካራ ሆና ያለዉ ጫጫታ ሳትሰማ አላህን ፈሪ ሷሊህ አድርጋ ማሳደግ ነዉ ከዚ በላይ አይን ዉሰጥ መግባትም የለበትም 😢😢😢

    • @ramadantube
      @ramadantube Год назад

      ሳህ

    • @mubemantube4421
      @mubemantube4421 Год назад

      ትክክል

    • @እሙአፍያ
      @እሙአፍያ Год назад

      ሳህ

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 Год назад +64

    መሱድዬዬዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ድረስልኝ አሜን 🙏🙏🙏

  • @adisutameru5652
    @adisutameru5652 Год назад +3

    ጥሩ ቀረፃ ጥሩ አቀራረብ
    በጣም የተመቸኝ ደሞ ልጁን (መሱድን) ባለመቅረፅህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemyeshewalij
    @lemlemyeshewalij Год назад +82

    ዳሎድ ድንቅ ሰው በቦታው ተገኝተህ ስላበረታታህ አድናቆትና ምስጋና ችረናል🙏🏽

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Год назад

      ለምለም ደምሪኝ እህቴ

  • @الال-ل2ذ
    @الال-ل2ذ Год назад +3

    ጀግና እናት ነሸ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅሸንም አላህ ለቁብ ነገር ያድርስልሽ
    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Год назад +16

    የኔ እናት አላህ ይገዝሽ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @MOMtube967
    @MOMtube967 Год назад +2

    የምትሰራቸውን ስራዋችህ እከታተላለው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ምርጥዬ ልጅ ነክ ማንም ያላደረገውን አደረከው ሄደ መጎብኘትክ ትለያለክ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @yeshi17
    @yeshi17 Год назад +36

    አንተ ልጅ እድሜህ ይርዘም ውድ ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 Год назад +2

    መንሡድ ጣፋጭየሆነልጅ አላህ ያሣድግህ የምንረዳባትን በምንናግኛት ለመርዳት ወድም 👍👍👍👍👍👍

  • @birukadmasu2614
    @birukadmasu2614 Год назад +8

    መንሱዴ ምርጥ ያራድዬ ልጅ
    አረ የተመቸው ብቻ👍👍👍👍

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Год назад +4

    ዳአሎል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንዴት እደምወድህ አርሴምዬን የዋህ ልጅ ነህ ልቦናህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ

  • @bint4181
    @bint4181 Год назад +20

    አተልጂ አተን የወለደች እናት ታድላ ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ልጂን እኔራሱ ባገኘዉ ደስስ ይለኛል

    • @myewegdwa
      @myewegdwa Год назад

      ደምሪኝ እህት አትለፊኝ

    • @bint4181
      @bint4181 Год назад

      @@myewegdwa እሺ

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj Год назад +4

    ዋውው እውነት በጣም ደስ የሚል እናት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግልሽ የኔ ውድ እናት

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ፈጣር ከሰው አይን ይጠብቀው ድንቅ ልጅ ነው እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቀው

  • @elcomegalaxy3854
    @elcomegalaxy3854 Год назад +2

    ትልቅ ሰው ነህ የእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ፈን እያደረገ ያስተማረኘ ህፃን ልጂ መሱድ ነው እግዚአብሔር ያሳድግላት

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ Год назад +13

    ወላሂ አንተ ልጅ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ያረብ የሰጠች እጅ ሁሌም የተመረቀች ናት

  • @abelbedilu9574
    @abelbedilu9574 Год назад +2

    መሱዴ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አምን ነበር እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ያሳድግህ የሀገሬ ልጅ 😍😍😘
    የጥያቄው መልስ በብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ጌታነ ከበደ እና አስቻለው ታመነ ሁለቱም ጌደኦ ያፈራቻቸው የዲላ ልጆች ናቸው ።

  • @እሙአኗር
    @እሙአኗር Год назад +63

    በጣም ደስ ይላል አላህ ያሳድግላቸዉአንተም መልካም ልጅ ነህ ❤❤

    • @asas1800
      @asas1800 Год назад +1

      ትክክክ ወደ አላሰፈላጊ መከድ እዳይወሰዱት

  • @qeew2686
    @qeew2686 Год назад +2

    እናት አለም የኔ ጀግና አላህ ረጅም እድሜ ይሥጥሽ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ስው ነህ ባወጣችሁት የተካችሁ ወድም እና እህቶች እኛ ሥንበባበር ያምርብናል

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Год назад +35

    የኔ መልካም ሰዉ ዘመን ይባረከ በጣም 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 Год назад +5

    ምን አለ ያረብ በዚ ጉብዝናው ቁራአን በቀራ ሙስሊሞች ዘፈን ትቶ ቆራአን እና ትምርቱን እንዲማር ለናቱና ለመሱድ የምያስፈልጋቸው ነገር ብናደርግ ተባብረን😢

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR Год назад +53

    እውነት በጣም ደስስ ይላል ሀይማኖት ዘር አይሉም ሀገር ላይ እዚ የመዳም ሩዝ ጠግበው በሀይማኖት በዘር ሰውን ያባላሉ አፈር ብሉ

  • @1993Rihna
    @1993Rihna Год назад

    ማካበድ አይሁንብኝና እስከዛሬ ካየኃቸዉ ድንቅ ልጆች የዚህ የልጂ ይለያል ፍጣሪ ለቁም ነገር ያብቃዉ በጣም መናጋገሪያ ሁኗል ከሰዉ አይንም ይጠብቅህ የኔ ጌታ

  • @ztubeztube5343
    @ztubeztube5343 Год назад +173

    ድኑን ይማር በአከባቢው ያላችሁ ሙስሊሞች ድረሱለት ለኡማው የሚበጅ ይሆን ይችላል

  • @tube-nr3ch
    @tube-nr3ch Год назад +110

    የራሳቸው አካውንት ይከፈትላቸው የምትሉ በላይክ

  • @bzu4394
    @bzu4394 Год назад +14

    ማርያምን በጣምነበር ያዛዝነችኝ የዛልታ😥😥😥😥እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ተባረኩ ስጦታያበር ካታችሁ👍👍

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 Год назад +1

    ሾጥሽ ሰው አክባሪ ጥሩ ትኸትና ያለው ጥሩ ወዳጄነው በዚ አጋጣሚ ላመሠግነው እወደዋለሁ አንተም ተባረክ መምጣትክን ባቅ አንድ ኪሎ ሰጥኸ ነበር ዳሎል

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +7

    በናታችሁ እደልጂ ይደግ እምነቱም ላይ ይጠክር። አዋዋሉንም እዲያሳምር ቤተሰቦቹ ተከታተሉት ልጂ በጣም ምርጥነዉ

  • @mekibintedris
    @mekibintedris Год назад +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን መሱዴ አላህ ያሳድገው
    እናታችን አላህ እድሜ ይስጠወት

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Год назад +29

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ይባርካቹ 👏👏👏😍😍😍😍

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Год назад +3

    የእኔ እናት አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @temesgntesfya1709
    @temesgntesfya1709 Год назад +16

    ጌዴኦ ካፈራቻቸው እግር ኳስ ተጫዋቾች መካከል ጌታነ ከበደ እና አስቻለው ታመነ ጌዴኦ 😍😍😍😍

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 Год назад

    መልካምነትህ ይሄ የምፅፈው ቴክስት ባይገልፀውም ግን የእውነት ፈጣሪ ይባርክ በጣም ጀግና ወጣት ነክ መልካምነት አይቶ ፈጣሪ የልብህን መሻት እንዲያሳካልህ እህታዊ ምኞቴ ነው ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Год назад +9

    ፈጣሪ ሊያሳልፍ ሲፈልግ በምክንያት ነው በውነት በዚህ ልጅ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ለቤተሰብም ይተርፋል። እናትነት ስጦታነው

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Год назад +1

      እውነት ውዴ ፈጣሪ እኔንም በምክንያት ለቤትህ አገልግሎት አብቃኝ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Год назад +2

    አንተ ልጅ የተባረክ ነህ ከዚህ በላይ ብርክ በልልኝ ደስተኛ ህዝብ ከተማውን ደስተኛ አድርገዋታል ይመቻችሁ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Год назад +10

    ወይኔ እዉነት ቁምነገረኛልጅነሕ እድሜና ጤና ይሥጥሕ

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 Год назад +2

    ኡፍፍ ያኔ እናት አላህ በታርቢያ አሰድጎልሽ ለቁም ናጋር ያብቃው ወንድም አንታንም ፈጣሪ ይበርክህ

  • @anshyaamin5994
    @anshyaamin5994 Год назад +25

    ኧረ አንተልጅ ደረጃህ ከፍ ያርግልን አሏህ ካሰብከዉ ሁሉ ያድርስህ

  • @jemandsara
    @jemandsara Год назад +5

    በዚህ አእምሮው ድኑን ቢማርበት ቁርአን ቤት አስገቡት ትምህርቱንም ድኑንም ጎን ለጎን ቢማር ጥሩ ነው በሉ በነካ እጃችሁ ደምሩኝ

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 Год назад +12

    መስኡድ የራሱ ዩቱብ ቻናል ይከፈትለትና ለእናቱም የገቢ ምንጭ ይሁንላት የምትሉ ላይክ አድርጉ ድምጽ እንሁን

  • @halfyatube
    @halfyatube Год назад +1

    ማሻ አላህ ረዢም እድሜ ከጤነ ገረ የርዝምሎት ለመሱኡድ እነት

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 Год назад +6

    ማሻአላህ የእኔ እናት ጀግና አለህ ይጠብቀችሁ መስኡድዬ አለህ የሰድግህ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад

    ዳሎል... አንተ ትለያለህ... ስው አላወቀልህም... እንዴ እንደ ኮመድያን እሼ ትለያለህ... ተባረክ... ክብር.. ለ እናቶቻችሁ
    ይገባችዋል... ይሄ ህፃን ልጅ እመኑኝ... በጣም ብልህ... ጎበዝ ልጅ ነው...🙏🙏🙏❤️

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Год назад +13

    ተባረክ እድህነወ ኢቶጰያውን ለአሹ ቃላት የለኝም ለምታረጉት ሁሉ ፈጣረ ውላታችሁን ይክፈላችሁ
    በረች አይዞሽ ነገ ሌላ ቀነወ ያልፈል ዋነው ጤና ነው

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 Год назад +1

    አንተ እራሱ ጀግና ነህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ።

  • @gjuniortube6456
    @gjuniortube6456 Год назад +3

    ይሄን ልጅ እንደኔ የምትወዱት አስኪ ላይክ 👍

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Год назад +18

    🥰🥰ኢትዮጵያ ሰለም ማሸ አላህ የኛ ምርጦች ሙስሊም እና ክሪስቲያን አንድ ነን 🇪🇹🇪🇹🕌🥰⛪️

    • @mikoendlkgmalil.com5073
      @mikoendlkgmalil.com5073 Год назад

      👍🏾🥰🙏🏾🥰🤲🏾

    • @امعبدالرحمانعبدالله-م6د
      @امعبدالرحمانعبدالله-م6د Год назад +1

      በፍፁም አንድነቱ አንድ ሀገር ሥላለንጅይ አለበለዚያ አንድ አይደለንም እንዴት ነዉ ፍጡርን ሥዕልን ከሚያመልክ ጋር አንድ አንሆንም ወይዘሮ ከድጃ

    • @adonaydawit9824
      @adonaydawit9824 Год назад

      @@امعبدالرحمانعبدالله-م6د የምን መቀባጠር ነው እሸቱ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነው ልጁን እየረዱት ያሉት ክርስቲያኖች ናቸው ስትናገሪ እያሰብሽ ክርስትና ባንቺ አፍ አይዘለፍም እኔም ክርስቲያን ሆኜ በምስል አላምንም ነገር ግን አምናለሁ የሚልን ሰው አልነቅፍም እምነቱ የግሉ ነው

  • @boraslewamedia-208
    @boraslewamedia-208 Год назад +6

    አባቴ ቤታቸውን በብሎኬት ለማሰራት እንቅስቃሴ ጀምር እንደግፍሃለን!

  • @halom3886
    @halom3886 Год назад +35

    እባክክ ልጁን እንደህፃን በድሜው የሚሆን ነግር ያስተምሩት

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Год назад

    በወጣ ይተካ ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ወንድማችን አሏህ ይጠብቅህ መስኡድ አሏህ ያሳድገው አሏህ ይጠብቀው አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስው እውነትም ድንቅ ልጅ

  • @ድንግልማርያምታማልዳለችቅ

    አንተ ልጄ ግን እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት የኔ አስተዋይ

  • @merymabdusemed4240
    @merymabdusemed4240 Год назад +1

    መሱዴ አላህ ደብቆ ያሳድግ አላህ ለቁም ነግር ያብቃህ

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 Год назад +5

    ከመቼው ይርጋ ጬፌ ደረስክ
    የህክምና ለዛውም ሜዲስን ተማሪ ሆነህ ይህ ሁሉ ዋጋ የምትከፍል የምትሰራ
    ተመርቀህ ተአምር ትሰራለህ እውነት በርታ
    👏👏👏

  • @Nur.kRtube
    @Nur.kRtube Год назад +1

    ደስ ይላል ወንድሜ በርታ። ወደ ጅማም ብቅ በል ብዙ ታሪክ አለ።

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Год назад +16

    ኑቲየ ተባረክ የኔመልካም የሚሰጡ እጆች በሙሉ የተባረኩ ይሁኑ ሰውን ለመረዳት ሰው መሆን ብቻ በቂነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Год назад +1

    ተባረክ በእዉነት ትልቅ ሰዉ ነህ!!

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ Год назад +9

    የኔ ጀግና ወንድም አላህ ያሳድገው

  • @Biruk5824
    @Biruk5824 Год назад +2

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግ መሱድ 🥰ዳሎን ቲዮብ እግዚአብሔር ያክብራች

  • @azutube6342
    @azutube6342 Год назад +11

    ማርያምን ኑትዬ የምወድህ በምክንያት ነው በጣም ቁምነገረኛ እኮ ነህ ተባረክ❤❤❤❤❤ የሰጣችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m Год назад

    ሾንጥሽ ስላሳየከን እናመሰግናለን ወይ ሾንጥሽ እውነትም ሾንጥሽ በተረፈ እናትየዋን የረዳቹ ሁሉ አላህ ውለታቹን ይክፈላቹ ባወጣቹት ይተካቹ በጣም ታሳዝናለች

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +6

    ወላሂ ቃል የለኛም ትለያለህ የኔዉድ ሺአመት ኑር ኑቲ

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    አነተ ተባረክ ግን ከማንኛው ሰው ጋር መዋል የለበትም ለ ልጅና ለአዋቂ ወሬና ጥያቄ የማይመጥን የሚጠይቁ ገንዘብ ወዳድ አሉ አናትዬዋ መልቀቅ የለባትም ዱሩዬ እንዳይሆን የናንተ እገዛ ይፈልጋል አደራተከታተሉት

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Год назад +6

    ቃልየለኝም 🍒🍒🍒ወንድም ምርጥ ሰዉነህ የምር

  • @yohanneskiberet8140
    @yohanneskiberet8140 Год назад

    የምን ጀግና እናት ነው የምትለው የዱርዪ ቃላት የናገረ ድንቅ ልጅ ነው

  • @Abenezerabebe2
    @Abenezerabebe2 Год назад +5

    ኑቲ በጣም ጎበዝና ሁሌ ሳይህ ብርታት የምትሆነኝ ልጅ ነህ❤❤

  • @tikikilgenna2609
    @tikikilgenna2609 Год назад

    ጎበዝ ሰው ነህ ። መሱድን ለማግኘት የሄድክበት ርቀት ትልቅ ነው። ልትመሰገን ይገባል።

  • @tedda2
    @tedda2 Год назад +35

    WAW ደስ ይላል 😊 ሁላችሁም ሰላም ይብዛላችዉ

  • @ኢማንብንትአሊ
    @ኢማንብንትአሊ Год назад +1

    መንሱየ የኔ ማር አላህ ያሳድህ ያረብ አድገህ ትልቅ ደረጃ የምደርስ ያድርግህ ለኔም እዳተ አይነት ልጅ ይወፍቀኝ ያረብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 Год назад +5

    በውነት ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fevenmes
    @Fevenmes Год назад

    መሱድየ ካይን ያውጣህ እድሜና ጤና ይስጥህ ዳሎል ትለያለህ እና እሼመሌ እንደው ላንተስ ቃል ያጥረኛል

  • @kalyoutube3946
    @kalyoutube3946 Год назад +8

    ጌታነህ ከበደ ❤❤
    በረታልኝ ወንድሜ

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq Год назад

    መጀመሪያ ሳይህ ተናድጄ ነበር ምክኒያቱም መሱድን ኢንተርቪ ልታደርግ መስሎኝ ምክኒያቱም የእሼ ክፍል ሁለት ይበላሽበታል።የእውነት የምሰትገርም ወጣት ነህ።

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 Год назад +6

    ተባረክ ወድማች እሽም እድሜና ጤና ይስጥህ 💚💛❤

  • @meklit2710
    @meklit2710 Год назад +1

    ዳሎል ሰርፕራይዙን ቃል ድንገት የፈንጠዝያ እያልክ ብትፅፍ ይበልጥ ይደምቅልሀል

  • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን

    አለህ ያስዳስታቺ ስጃማር አንታ ኑፁ ልብነዉ ያላህ እጫምሪልህ