🔴የአደይ ድራማዋን በእምነት በገና በዓል ሰርፕራይዝ አደረግኳት | Dallol Entertainment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0983705957
    ዳሎል ገበያ - www.dallolgebe...
    🔴FACEBOOK / nuti.zekarias.1
    🔴INSTAGRAM / nuti_zekarias
    🔴TELEGRAM telegram.me/ti...
    🔴TIKTOK / dallolentertainment
    #Donkey_Tube #Comedian_Eshetu
    #EBC #worldcup #live #Qatar #2022
    እረኛዬ ክፍል 3 - Eregnaye season 4 episode 10
    @Arts Tv World
    እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World
    Adey Drama part season
    አደይ ድራማ ክፍል
    Abol TV Adey drama
    Donkey Tube Dink Lejoch
    🔴የአደይ ድራማዋን በእምነት በገና በዓል ሰርፕራይዝ አደረግኳት | Dallol Entertainment
    Donkey Tube
    #Dink_lejoch
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy Afro

Комментарии • 1 тыс.

  • @iamthankfull7125
    @iamthankfull7125 Год назад +73

    አንተ የልጅ ትልቅ፣ እንኳን አደረሰህ፣ መልካም ሁሉ ይሁንልህ፣ ልብህን አይቀይርብህ

  • @selersumedia
    @selersumedia Год назад +286

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
    አሜን

  • @tebabe
    @tebabe Год назад +55

    አቤት ሴት ልጅ ውበትዋ በቀሚስ ሲያምር እደው በፈጠራችሁ ቀሚስ ልበሱ🙄 መልካም ብአል

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Год назад +78

    እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበላችሁ🙏🙏

  • @hiwehabshawityoutub8342
    @hiwehabshawityoutub8342 Год назад +118

    ለታዋቂ ሰወች ላላቸው ሰፕራይዝ ከምታደርግ ግን የሌላቸው መረዳት ያለባቸው አሉ እነሱን ብትረዳ ፈጣሪህንም ታሰደሰትበታለህ ወንድሜ😍🙏

    • @biniyamtefera
      @biniyamtefera Год назад +8

      በጣም እኮ ነው የምትገርሙት ቁጭ ብላችሁ የሚፈልገውን በሚሰራ ሰው ላይ እኔ የተሻለ ሃሳብ አልኝ መካሪ ካልሆንኩ እያላችሁ ትሞላፈጣላቹ

    • @FootyRm12
      @FootyRm12 Год назад

      Like belshale ehte

    • @tsihonshibiru9988
      @tsihonshibiru9988 Год назад

      betekekele aseteyate sayehone mehon yeneberebet achi yaleshew new

    • @alazarbekele5737
      @alazarbekele5737 Год назад +1

      አንተ አርጎ እሱ የሚያስደስተውን አርጓል በቂ ነው😏

    • @dhfg336
      @dhfg336 Год назад

      እውነት ነው መነገድላይ ቁጭ ብለው እሚለብሱት የሌላቸው ስንት ምስኪኖች እያሉ ደሞ ላይክ ይላል አሽቃባጭ

  • @halima3890
    @halima3890 Год назад +21

    እስኪ ይችን ልጅ ሁሌ ይዘሀት ና ስወዳት ኮመንት ፅፌ እማላቀውን ለሷ ስል ነው በተለይ ጥንድ ማለቴ እንትን ብትሆኑ 😘😘

    • @user-cq3iv2gc3t
      @user-cq3iv2gc3t Год назад

      ማለትሽ ምን ክክክክክክክክክ

  • @Sabit33
    @Sabit33 Год назад +30

    ዶክተር እራሱን አያክምም አሏህ ያሽርህ አብራህ የምትሰራውን ልጅ ሁለየ ይዘሀት ና ደስ ስትል ደረባቦ. ልጅ ናት

  • @abay5630
    @abay5630 Год назад +11

    አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የእውነት አንተን ያለማመስገን ንፍግንት ነው ክበርልኝ ወንድሜ ምርጥ ሰው ልቦናህን አይቀይረው እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይርጥህ!!! 🙏

  • @mbet1840
    @mbet1840 Год назад +59

    ወንድሜ ካንተ ጋር ምስራዋ ልጅ ስታምር ስርዓቷ ውበቷ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Год назад

      መዲየ በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህታለም

  • @andueyob3188
    @andueyob3188 Год назад +24

    የስጦታውንና የተጫነበትን የመኪና ዋጋ ይነፃፀርልን የምትሉ 🤣🤣🤣

  • @ermias7176
    @ermias7176 Год назад +30

    አብራህ ለምትሰራው ልጅ ፣ ተጨማሪ ስጦታ

  • @እማእናቴ-አ2ኸ
    @እማእናቴ-አ2ኸ Год назад +17

    መስጠትክ ደስ የሚል ነው ግን ለተቸገረ ሰርፕራይዝ ብታደርክ ጥሩ ነበረ ላለው ከመርዳት

    • @shaffila
      @shaffila Год назад

      አትፍረዱበት ጉራነው ሚፈልገው አሁን ለሀብታም ያውም ለአርቲሥት እጮኛም አላት ሀገራችን ሥንት ይሄንን ነገር መግዛት እማይችሉ አሉ እሱግን ጉራነው ሚፈልገው ፋራ

    • @taybahals3951
      @taybahals3951 Год назад

      ስትስ የሚቀምሱት ያጡ አሉ እነሱ ማን ይያቸዉ

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Год назад +16

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዋው በጣም አሪፍ ስጦታ ነው እሷን እዳከበርካት እግዚአብሔር አንተንም ያክብርህ ተባረክ በጣም አሳቢ ትልቅ ሰው ነህ የምሰጠው አትጣ በወጣ እጥፍ ይተካልህ

  • @user-የሀይቋ
    @user-የሀይቋ 3 месяца назад

    ልጅቱ በጣም አስተዋይ ናት ስጦታዉን አወቀችባቸዉ አነተም አስተዋይ ነህ ጨምሮ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Год назад +9

    እንደኔ ግን ብዙ ብር ስንት የተራቡ አሉ ለነሱ ሰተካቸው ለአንድ ቀን ጠግበው ቢበሉ ብዬ ተመኘው ያው ሰርብራይዝ ለደሐ አይገባውም ያለው ማነው እንደውም የነሱ የመንፈስ እርካታ አለው ።

    • @user-lh7sc5zv1e
      @user-lh7sc5zv1e Год назад +2

      ለድሆች ማን ያስባል ለተዋቂ ሰው እንጅ

  • @yetimdesta5180
    @yetimdesta5180 Год назад +4

    እግዛቤር ይስጥ መልካም በአል ይሁንል እግዛቤር በወጣው ይጨምርል አንተ መልካም ልጅ ነእ እግዛቤር ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ❤

  • @muluumuluu2766
    @muluumuluu2766 Год назад +11

    ለሙስኪኖች ብትርዳግን የተሻለነበር በተርፈ አሪፍነው

    • @gy8086
      @gy8086 Год назад

      Endh yemitlu sewhochie betam tasznalchu mechem lemdibchu mehone albachu!!

    • @shaffila
      @shaffila Год назад

      ጉራ አለበት ለሀብታም ቢሠጥ ለፅድቅም አይሆንም

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад +39

    እንኳን አደረሰችሁ የተዋሃዱ ልጅች 🙏🙏

  • @siyamtube2500
    @siyamtube2500 Год назад +13

    መልካም ሰው ነክ ወንድሜ ፈጣሪ ይጨምርልክ ዮትዮቦች ከሱ ተማሩ

    • @mikem783
      @mikem783 Год назад

      ተባረክ እድሜና ፀጋ ይስጥህ ይባርክ!!

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Год назад +26

    ለሀብታሞች ከምትሰጥ ለሚስኪኖች ብትሰጥ ይሻላል

    • @kebronbelay7994
      @kebronbelay7994 Год назад +1

      እዉነት ነዉ

    • @sdt3004
      @sdt3004 Год назад +1

      እውነት ያውም ለበአል ከምርቃት ጋር ለደሀ ቢሰጥ ምንኛ ደስ ይል ነበር።

    • @shaffila
      @shaffila Год назад

      አረ በጣም ይደብራል ለሀብታም ከሚሰጥ ምናለ ለድሀ ለሌለው ቢሰጥ ጉረኛ ሁሌም ሲሰጥ ላለውነው አሥጠላኝ

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 Год назад

      ከሠጠም ቀለልያለ ነገር ቢሠጥ ምናለ አሽቃበጠ

    • @taybahals3951
      @taybahals3951 Год назад

      እዉነትኮ ነዉ ወላ ድሀን ማን ይወዳል

  • @kaltube9906
    @kaltube9906 Год назад +21

    ማነዉ እደኔ በአል ሲደርስ የሚከፋዉ 😢😢ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞች😔😍

  • @ffnatipg1811
    @ffnatipg1811 Год назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ የምትሰጠውን አያሳጣህ በእውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ👍
    እግዚያብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ❤️❤️❤️

  • @Ra_hma
    @Ra_hma Год назад +14

    ምእራፍ 1 _42 part
    ምእራፍ 2_80 part
    ሁሉም ክፍል 122❤

    • @user-qp4rl4mh1m
      @user-qp4rl4mh1m Год назад +1

      ይቅናሽ ውዴ

    • @newcomment8407
      @newcomment8407 Год назад

      Hey there I’m sorry to hear that but we will definitely 💯 be here if you’re ready and want some support in this journey to make it better than you ever thought possible for us

  • @samritube645
    @samritube645 Год назад +1

    *እኖኩዋን አደረሳችሁ አይንህን እግዚአብሔር ይማርህ ላለው ይጨመርለታል እሄኔ ነው አይ ዳሎል እሄኔ እኮ ፍላጎታቸው ችሎታቸው ሁሉ ተሙዋልቶ አቅም በማጣት የሚንከራተቱ ይኖራሉ እነሱን ፈልገህ ብትሰጣቸው የበለጠ ያምር ነበር እስዋማ ፍላጎቱም ካላት መግዛት አትቸገርም ነበር ዞሮ ይሁን ለሁለተኛህ ከዝነኞች ውጣ በዬቤቱ የተቸገሩትን ደስታ ፍጠርላቸው በመጥፎ አትውሰደለት እሄ የራሴ ሀሳብ ነው*

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Год назад +4

    እንኳን ለጌታችን የልደት በዓል አደረሳችው 🙏
    መልካም ሰው ነህ: ደስ አይልም ዋው💓
    Thanks be have of her

  • @fereytube1
    @fereytube1 Год назад +1

    ለታዋቂ ሰው ከምታደርግ ሰርፕራይዝ አሉ ነፍ መስራት የሚችሉ ግን አቅም ያጡ
    አይካለው ለታዋቂ ብቻ ?
    ልክ እንደመልክተኛው አድርግ እስቲ

  • @selersumedia
    @selersumedia Год назад +5

    የኑቲየ የኔም ተከታዮችም ፈጣሪ ቤተሰቦቻቹን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥላቹ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Год назад

    ኒቲ አንተ መልካም ሰው ነህ ተባርክ በተሰጠህ ጥበብ ኢትዮጵያውያንን የምታገለግል ያድርግህ ዶክተርየ ኑቲ

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn3054 Год назад +5

    ኑቲዬ ኧረ ለኔም 1 ሲንጀር በገዛህልኝ በጣም መሆን የምፈልገው ህልሜ ነው ዲዛይነር መሆን ኮርስም ወስጃለው ግን ይኸው ህልም ብቻ ሆኖ ቀረ😭😭😭 ግን አንድ ቀን አሳካዋለው አይቀርም🙏🙏🙏 መልሱ ደሞ 121 ይመስለኛል

  • @hannakirosi6133
    @hannakirosi6133 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በምታወጣው አምላክ ይሙላልህ መታደል ነው ለሌሎች ደስታ መኖር 🙏

  • @hawasiraj8248
    @hawasiraj8248 Год назад +5

    ሳያት ስርፕራዝ አርግልን

  • @djdhzdjdhd8884
    @djdhzdjdhd8884 Год назад +2

    እግዚአብሔር በወጣ ይተካልህ እግዚአብሔር የላከህ ይመስል የምትፈልገውን ነገር በልደቱ እለት ሰጥሃት አቤት የጌታችን የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ቸርነቱ የሚወደውን ሰው ለሚወደው ሰው ይልካል ለዚህ በመመረጥህ በጣም እድለኛ ነህ ስለእርቂቅ ስራው እግዚአብሔር ይመስገን በምልካም በዓል ይሁንልህ አይንህን እግዚአብሔር ጨርሱ ይማርህ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Год назад +6

    ኑቲየ አይንህን እግዚአብሔር ጨረሶ ይማረህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yikerta0006
    @yikerta0006 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የተለየህ ነህ ቅን ልብ ነው ያለህ አይቀይርብህ።

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ወይ አንት ልጅ እግዚአብሔር አብዝቱ ይሰጥህ

  • @nomore8101
    @nomore8101 Год назад +2

    ምክንያቱ ምንድን ነው አልገባኝም ባለው ላይ ይጨምርለታል አለ የሚባለው ወይ ማሽቃበጥ ዘንድሮ

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +19

    የአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌻🌹

  • @hvbghfug8601
    @hvbghfug8601 Год назад +1

    ለታዋቂ ሰወች ካምትሰጥ ስንት የሚራቡ ሰዎች አሉ ሚስኪኖች

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Год назад +3

    አዱዬዬዬዬዬ እወድሻለሁ ዳሎል ትልቅ ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @asertad
    @asertad Год назад +2

    ለኛስ መቼ ነዉ ሚሰጠን?
    አይንህ ግን sniper መስለካል 😂 አይዞክ ወንድሜ

    • @rosaahmed9566
      @rosaahmed9566 Год назад

      እንደ አንተ ለድሀ ቢሠጥ ነበር ደስ የሚለው
      ስራ ለሌለው ቢሠጥ
      የስጦታ ትንሽ የለውም አላለችውም
      ለድሀ ቢሠጠው በደስታ አልቅሶ ይቀበለው ነበር

    • @hulumtube_
      @hulumtube_ Год назад

      😂

    • @tinbite6022
      @tinbite6022 Год назад

      😂😂😂

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Год назад +10

    ሰላም ውድ ያገሪልጆች ይችን ፅሁፍ የምታነቡ በሙሉ ሰላም ያድርጋችሁ የማታ እጀራይስጣችሁ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Год назад +2

    ስንት የተቸገር እያለ ለአደይ ደስ ይላል ግን አዳዴም ለተቸገር እርዳ ወንድሜ

  • @honitube1221
    @honitube1221 Год назад +3

    እኔንስ መቼ ነው ሰርፕርይዝ ምታደርግኝ🤣🤣🤣
    እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!
    አደይ ክፍል 120

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Год назад

    ዳሎልዬ ስምህን አስተዋውቀን ዳሎል ከምንልህ በጣም ቅንና አስተዋይ ሰው ነህ ጌታ በወጣ ይጨምርልህ ወንድማችን😘😘😘💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +30

    ዶክተር ለራሱ አይሆንም..... ጨርሶ ይማርክ🙏🙏🙏

  • @tsiontessema1611
    @tsiontessema1611 Год назад

    የአንተን ስጦታ አይቼ አሪፍ ድራማ ብዬ ሲያልቅ ላየው ጀመርኩት ከልጆች ጋር ሆኜ እመንም አትመን ወደ 44 ክፍል በሁለት ቀን ጨረስኩት ከዛ RUclips ላይ አጣሁትምን ይሻለኛል

  • @eijleeij
    @eijleeij Год назад +3

    አደይ ቆንጅየ💋💋💋💋 በይ ድዛይነር ሁኒልና
    ዳሎል ኢንተርቴመንት ሸጋ ልጅኮነህ የምርበጣምጎበዝነህ

  • @እውነት-አ1ደ
    @እውነት-አ1ደ Год назад +1

    ትልቅ ቁምነገር ተባረክ።

  • @rahelbirhanu9621
    @rahelbirhanu9621 Год назад +4

    ገምቼ ነበር እኮ wow Des yilal❤️🙏

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 Год назад

    የምር የልጂ አዋቂ ነህ ምነው ሁሉም ስው እንዳታ ቅን አሳቢ ቢሆን ተባረክ ።።።።።

  • @hiwet6014
    @hiwet6014 Год назад +3

    ዶክተርየ ጨርሶ ይማርህ🥰

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Год назад +1

    በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ዳሉዬ😂💞💞💞ባቢ ምን ሆኖ ጠፋ ግን😥😥

  • @GELSHA_Tube
    @GELSHA_Tube Год назад +3

    በል በለመደዉ እጅህ ለእኔም ሸልመኝ እፈልጋለሁ እጃችሁን አንሱ ትሸለም የሜትሉ 🙈🙈🙈

  • @user-qp4rl4mh1m
    @user-qp4rl4mh1m Год назад +2

    እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን! በነገራችን ላይ የማሽኑን ስምና ዋጋ ብትነግረን ደስ ይለኛል ካላስቸገርኩህ!

  • @yohannesabraham7472
    @yohannesabraham7472 Год назад +6

    You are one of the very few RUclipsrs with philanthropic responsibilities. However, i would you rather see you focus on giving to those poor people who barly have food to eat rather than to celebrities who don't even need your gift. I am sure you are sensible enough to agree with my point which is commonsense.

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን Год назад +1

    እቺ ልጅ ደስ ስትል አርቴፊሻል ነገር አትጠቀምም ቀጥይበት ምሳ አብሮ መብላት ከጀመራቹ ነገሩ ወዲ ነው ግምቴ😍

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Год назад +3

    አብራት ያለችዉ እህቶነች እዴ ፊልም ሰሪ እኮነች

  • @rehimamuzemil4786
    @rehimamuzemil4786 Год назад

    በጣም መልካም ሰው ነህ በዚህ ዘመን እንዳተ አይነቱ መልካም ሰው ማግኘት በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል፡፡ ሲንጀሩ ስንት ገዛህው? እኔም መግዛት ፈልጌ ነበር

  • @kelsumabentbaba2340
    @kelsumabentbaba2340 Год назад

    አይንህን አላህ ያሽርህ ኑቲ ሰአት ሲኖርህ በየአስባልቱ በየመገዱ የወደቁ አዛዉቶችን ህመምተኞች አካልጉዳተኞችን ቁርስ በልተዉ ምሳ እራት የማያገኙ ወገኖቻችንን ለመርዳት ብትሞክር ላንተም ለነሱም እመነኝ በጣም ደስታ ታገኝበታልህ ይኸ ይጠፋሀል ብዬ አይደለም ካተበላይ እኔ አላቅም ብቻ ግን እኔ በአንተ ቦታ ብሆን ማድረግ የምፈልገዉ ነው ግን ይቅርታ አድርግልኝ ካስቀየሞኩህ

  • @hasetnegnyabatualij3201
    @hasetnegnyabatualij3201 Год назад

    አንተ የልብ አውቃ እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት አስተዋይ ነህ🥰

  • @getishohabte
    @getishohabte Год назад

    Season 1 -42
    Season 2-80
    Total 122
    Dallol gin ante liyu sewu nek betam newu emiwodik ena emakebrik

  • @zenetawel5415
    @zenetawel5415 Год назад

    ጎበዝ ቀጥልበት በሰጠከው ይጨምርልክ ከፈቀድክልኝ አንድ ምክር ልምከርህ ወረድ ብለህ እታች በጣም የሚያሳቅ ኑሮ እሚኖሩ ሰወች ሀገራችን ውስጥ አሉ በጣም ለቁጥር የሚያታክቱ ለነሱም ስራ እዲሰሩ የሚችሉበት ሊስትሮም ቢሆን ስጣቸው የነሱ ለውጥ ፈጣሪ ባንተ ላይ የሚመጣብህን መጥፎነገር መሸፈኛ ያደርግልሀል ለሰው መስጠት ከተሰጠው በላይ ላንተ የውስጥ ደስታ ይሰጠሀል ።

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 Год назад +2

    በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    አብራህ የምትሰራው ልጅ ሰታምር ሰርአቷ ደሰ ሲል ሁለየም ይዝሀት ና ❤😍

  • @aeeazz7165
    @aeeazz7165 Год назад

    ካለህ ይጨመራል ይባላል እዉነትነዉ ለካ ግን እዳስተያየተት ለተቸገሩ ብትሰጥ የተመረጠነበር እሷ አላት ቲክቶክም ትሰራለች ብቻ ፈጣሪ በወጣዉ ይተካልህ

  • @mereja2022
    @mereja2022 Год назад

    ስንት ወገኖቻችን ተርበው የዳቦ መግዣ እንኳን አተው የሚቸገሩ ስንት ወገኖቻችን እያሉ እነሱን ብትረዳ በፈጣሬም በምድርም ትጠቀም ነበር ላለው ሰው ማሽቃበጥ ምን ዋጋ አለው አይ የኛ ነገር

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r Год назад +1

    መስጠትህጥሩነው ግን የዚህን የገዛህበትን ብር ለተቸገሩ በየመገዱ ለተራቡት ብታበላበት ጽድቁ እጥፍ ነበር ወድሜ አሁንም ቢሆን ላላቸው አታሽቋብጥ 😢

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 Год назад

    እረ ናቲያችን በጣም የማደንቀው አንዱ ነው ጎበዝ ወጣት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ። ዋጋውን እፈልጋለሁ በጣም

  • @saronmulugeta5268
    @saronmulugeta5268 Год назад +2

    ያለው ይጨምርለታል የምባለው እሄ ነው ምነው ለደሀ ብታበላ

  • @abelargaw1526
    @abelargaw1526 Год назад

    ምዕራፍ 1-42part
    ምዕራፍ 2-80part
    በአጠቃላይ 122

  • @gezahegnlefamoofficial6030
    @gezahegnlefamoofficial6030 Год назад

    በጣም እከታተለሁ ፕሮግራምህን ግን ስንት መንገድ ላይ የወደቁ ህጻናቶቹ አሉ በዚህ በአል ላይ ብታበለቸው እላለሁ፡፡

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Год назад +1

    እምነት እና ፀበል ተቀባው አላርጂ አደለም ወዳው ትድናለህ

  • @birukgamer6984
    @birukgamer6984 Год назад +1

    ምእራፍ 1 _42 part
    ምእራፍ 2_80 part
    ሁሉም ክፍል 122

  • @eeneiwnniymore7428
    @eeneiwnniymore7428 Год назад +1

    ሥንት የተቸገረ አለ ላለው ሳይሆን ለተቸገረ ብሰጥ የተሻለ ነው ወንድሜ

  • @etmagic7936
    @etmagic7936 Год назад +1

    122 part
    ምዕራፍ 1-42 part
    ምዕራፍ 2-80 part

  • @robeyG
    @robeyG Год назад +2

    ምእራፍ 1 = 42 ክፍል
    ምእራፍ 2 = 80 ክፍል
    አጠቃላይ = 122 ክፍል

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Год назад

    በጣም የገረመኝ ወንድም እንደዚህ አይነት ሃሳብ እንዴት መጣልህ?መቼም እንደሚታወቀው በአገራችን ልክ እንደነቢኒ አይነት ሰዎች በጣም የሚደንቁ አሉ
    አንተን ከየቱ እንመድብህ ለተቸገሩ ለግሰህ ማስደሰት ነው?ወይስ ዝናን ፈልገህ ነው ?
    እባክህ በጣም ውድ ስጦታ የምታበረክተው ለአንተ ዝና እና ደስትንታ ይሆን ?
    በርግጥ በጣም ደንቆኛል ደግነትህ 💚💛❤💕🌷🌺

  • @user-de6kv4sh7i
    @user-de6kv4sh7i Год назад +2

    አደይ በጣም የምወዳት ይገባታል እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ግን ደሞ ብዙ ምግብ ልብስ የሌላቸው አሉና ለነሱም ስጥ

    • @gy8086
      @gy8086 Год назад

      🤮

    • @user-de6kv4sh7i
      @user-de6kv4sh7i Год назад

      @@gy8086 ምንድነው ድድብና አብበሽዋል 🙃🙃🙃🙃

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 Год назад +1

    ላለው ይጨመርበታል አሉ ሰንት ደሃ ሞልቶ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Год назад

    አብራህ የምትሰራውን ልጅ ግን እንደምታፈቅራት እርግጠኛ ነኝ ስጦታህ ተመችቶኛል በርታ ድንቅ ውጣት ነህ

  • @mekdismekdis7619
    @mekdismekdis7619 Год назад +1

    ግን ላለው ሰው ስጦታ ከምትሰጥ የእለት ምግብ መብላትኳን ላቃታቸው አታግዝም

  • @user-fq5fe2jm9p
    @user-fq5fe2jm9p Год назад +1

    ወንድሜ ለታዋቂ አርስቶች ሰርፕራይዝ ከምታደርግ ለተቸገሩ ሰዎች ብትረዳ በስጋም በነፍስም ዋጋ አለው

  • @michaelmegersa760
    @michaelmegersa760 Год назад +1

    ስንት ሰው በበዓል ቤቱ ባዶ የሆነበት አለ ለእነሱ አትረዳም ላለው ከምታሽቃብጥ

  • @memeath1575
    @memeath1575 Год назад +2

    selme Wondem Des Yelal Gine Senet Yeterabe Godan Wodeko Mabel Leterefawu Mestet

  • @esayasmequanint9539
    @esayasmequanint9539 Год назад

    122 Kifl ; ምዕራፍ 1-42 Kifl ; ምዕራፍ 2-80 Kifl

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 Год назад +1

    wowww baxame dase yamelebsexota new 💕💕💕🙏 Enkane LA getachen lamadanetachen Eyasuse kerstose ledate bale basalame adarasachu💜💕💕😘😘😘🙏🙏

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Год назад

    በመጀመሪያ እንኳን አደረሳቹ ዳሎል ሀሳቡ አሪፍ ነው ግን አንተ ታዋቄ ሰዎችን ብቻነው ሰርፕራይዝ የምታደርገው ከአንተ ሰራተኛ ውጪ መለቲነው ታዋቂሰዎች አራሳቸው ሰርተው የፈለጉት ቦታ መድረስ ይችላሉ ጤነኛ እስከሆኑ ድረስ ሌላስንት መረዳት ያለባቸው ወገኖች አያሉ በዚመጠን ለታዋቂዎች ይሄን ያህል አስፈላጊ አይመስለኝም ዳሎል አስተዋይ ትመሰለኝ ነበር ወደቀልብ እሰክትመለስ አንተን መየት ላቆምነው።

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Год назад +1

    እኔም ራሄል ቀበጧንነው የምወዳት:: የዋህ ልብ ነው ያላት

  • @zinatube
    @zinatube Год назад

    ላለው ከምትጨምር ለደሀ ሊያውም ለበአል ሰርፕራይዝ ብታደርግ ምን ይክል ይደሰቱብክ ነበር. ለወደፊት ይታሰብበት.

  • @eddalinak55
    @eddalinak55 Год назад +1

    ምእራፍ 1 _42
    ምእራፍ 2_80

  • @ZiuziuR
    @ZiuziuR Год назад

    ላለዉ ይጨመርለታል
    የሚባለዉ ትክክል ነዉ በርታ ወንድሜ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Год назад

    ስማኝማ አንተወጣትጎበዝልጂነህ አብራህየምስራህልጂእርጋታዋ ሁለነገርዋ ደስ ይላል እዳታመልጥህ ክክክ

  • @gizewasers5509
    @gizewasers5509 Год назад

    ምዕራፍ-1 1 - 42 ምዕራፍ።
    ምዕራፍ-2 1-80 ምዕራፍ
    በድምሩ 122 ምዕራፍ ታይቷል።

  • @elcomegalaxy3854
    @elcomegalaxy3854 Год назад +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሰውን እደዜህ ማስደሰት ክፍል ሁለት ላይ ነው ያለነው79/ 121ይመስለኛል ባልሳሳት 🙏🙏🙏ቻስ እድል ሞካሪ ከከከከ

  • @amen7986
    @amen7986 Год назад

    በጣም ጉበዝ ልጅ አለች ልጅ አላት ሰርፕራይዝ ብታርጋት ደሰ ይላት ነብር

  • @samiasaid5997
    @samiasaid5997 Год назад +1

    ሰላም ውድ ነው የገዛሁት ካልክ ለድሐ ብትስጠ ጡሩ ነው

  • @martatamrat8119
    @martatamrat8119 Год назад

    በእናታችሁ በእግዚአብሔር የዚህን ልጅ አድራሻውን ብትነግሩኝ

  • @lafetatube
    @lafetatube Год назад +1

    ምዕራፍ 1 ከክፍል 1 - 42 + ምዕራፍ ሁለት ከክፍል 1 - 80 = በአጠቃላይ 122 ክፍል ታይቷል።

  • @wintakemal4810
    @wintakemal4810 Год назад +1

    እኔ ምለው ዩቲብ ከምህራፍ 2 ክፍሎቹን በደንብ ልቀቁ

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 Год назад

    የተዋህዶ ልጆች እንክዋን አደረሳችሁ!! ልጅትዋ ለስጦታው ድግጥም,ምንም አልመሰላትም የአሽቃበጥክ ይመስላል!! እንደሌሎቹ ዋጣቶች ስንት ደካሞችን ብጦርበት በምርቃት የት ትደርስ ነበር ግን....😏