Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እደ ጂማሪው መጨርሻውን ያሳምርልሽ ለቤተሰብ ለሀገር የሚጠቅም ያርገው
አሚንንን
አሚን
አላህ ትልቅ ደረጃ ያዲርስልሽ እናቴ
እውነተኛ እናት ልጇን እንደድመት ይዛ አብራ ተቸግራ ታሳድጋለች መልኳን ፍላጎቷን ትታ ነገ ልጇ ትልልቅ ደረጃ ሲደርስ አባት ተብዬው ይመጣና የአዞ እንባውን ያነባል ሌላዋ ደግሞ ለልጄ ብዬ ጥዬው ሄድኩ ትላለች ፋጤ ያንች አይነት እናት ያብዛልን
😢😢😢😢😅
መስዑድና እናቱን አላህ ይጠብቃችሁ መጨረሻውን ያሳምርልሽ አስተምሪው ቁርዐንም አስቀሪው
ሰለ አባቶች ዝምምምም ቢል ይሻላል ጀግና እናት ነሽ ልጂሽን አላህ ከሀራም ጠቢቆልሽ የሳዲግልሽ❤❤❤❤
ማሻአላህ በሄደበት የአላህን ስም የዉድ ነብያች ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ሲያወሳ ምንኛ መታደል ነዉ ዳዕዋ ሲያደርግ ደስ ይላል አላህ ከፍ ያድርግህ የኔ ኮኮብ🎉🎉🎉
صلى الله عليه وسلم 🎉🎉🎉🎉
صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤❤
Be sak gedelegn yene konjo Allah yitebekew 🥰🥰
መስዑዴ የኛ እንቁ❤❤❤ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ይህን ስጦታ አልቀበልም የሚሉ ቀረባቸው።
ትክክል የሰው ስጦታ እንኳን ይከበራል
👍Exactly
አሁን አኮ ልጀ ብሎ ዪመጣ ይሆናል አባትየው አያፍሩ ወድወቺ ጀግና እናት. ነሺ
እርጉዝ መሆኔን አልነገርኩትም ነበር አያውቅም አለች እኮ ያው አባቱን የምታገኝበት መንገድ ካለ ማስተዋወቅ ግድ ነው በአባቱ በኩል እህት ወንድሞች ሊኖሩ ይችላል ወደፊት ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም ሳይተዋወቁ ቢጋቡስ
@@semiraabdo7080 ባትሆንስ ልለምን ደውሎ ደንነትዊን አልጠየቀም የመሱር ታላቅ እህት አለቺ ልጁ ናት ለምን ፍልጎ አልመጣም አስቦበት ነው ጥሎቸው የህደው
@@jamilaEnderis-qd9dg አልስማማም አባት አባት ነው የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው መሲ ኡባቱንአገናኝው ባይ ነኝ
@@jamilaEnderis-qd9dgtalakua liju mehonuan bemin awekik?
@@wonduxx5355 ተናገርቺ እኮ እናቲቱ
ፋጤ እዉነትሽን ነሽ 👌👌 ለሚመጣዉ አላህ ይዞሎታል። አላህ ይጠብቅልሽ። ሁልጊም ማሻአላህ አልሐምድሊላህ ማለት አትርሺ።
አሁላይልጅሺን ማንንም አምነሺ ለማንምአትስጭ ያዝናኑታልብለሺ የሰወቹንማንነትበደብ እወቂ ሰውሰይጣንሁኗል
በተረፈ አላህ ይርደሽ ልጅሽን አላህ ይጠብቅልሽ ለሀገር ለቤተሰቦቹ ለዲኑ የሚጠቅም የድርገው አሚን
በርቺ ጠንካራ እናት ነሽ❤❤❤
የችን ጋዜጠኛ ስወዳት ውዲዲዲ ነው የማደርግሽ የኔቆጆየመሱዲድ አላህ ያሳዲግህ እናትህ ትኑርልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ በሪቺ ጠካራ እነትነሽ
የኔ እናት እንኳን እግዝያብሄር ረዳሽ
የመዳም ቅመሞች በሰላም ከናፈቅነው ሀገር ቤተሰብ ሁሉነገራችን ከሚያምርበት በሰላም ያብቃን ❤
ቁረኣን ይቅራ ሀፊዝ ይሁን ዋናው እሱነው
የኔ ውድ ጠንካራ እናት ኖት መሱዴን አላህ ያሳድግህ
ይህንን የምታነቡ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
የመስዑድ እናት ጀግና እናት ነሽ ፡ ግን ኣባቱ ደግ ይሁን መጥፎ የግድ ያባቱ ትዉልድ ቦታና ያባቱ ዘመድ ማሳወቅ የግድ ኣለብሽ ፡ ማንነቱ ማወቅ ኣለበት ።
Alhamdulilah bey mamiye allah take Dereham yadrslshi mesudnm allah ytebkew❤
የኒካ ባልሽ ከሆነኮ ግደታ በአባቱ ስም ነበረ መጠራት ያለበት እንደኢስላም ልጁ እንዳለውም አያውቅም አልሽ ከቻልሽ ማሳወቅ ግደታነው ምንም ባየረግለት እኳ ያባቱን ዙር ማገኘት ነበርብሽ አሁንም ከቻልሽ አባቱን አሣውቂው
ኒካ ያሰረ ባያሳድግም አባት ነው በእናንተ??
አውን ኒካህ ማለት ሀላል ነው ሥለዚህ ተረግዞም ቢሄድ ቢፈታትም ልጁ ልጁ ነው በአባቱ ሥም የመጠራት ግደታነው @@MeskeremMeta-oq2if
ኒካህ አስሮ ልጁ በኒካህ ከታወለደ አው አባት ነው የለኒካህ ከታወለደ ደሞ አንድ ሰው ልጅ ቢወልድም አበት አይሆንም እንደ እስልምነ
እና የማነው😅@@MeskeremMeta-oq2if
@@MeskeremMeta-oq2ifhegawi bal malet eko new Nika tadiya kesu weleda man new abat mehonew anechi
አላህ የዚህ ልጅ ከትልቅ ደረጃ መድረስ አላህ ያሳይሽ የሳየን!
መሥኡደ አሏህ ያሣድግህ ማዘሯ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥሽ
አላህ ዪሳዲገዉ በተቅዋ
እረጉዝ እያለሁ ጥሎኝ ሄደ , እንደገና ማረጌዜ አላወቀም ? አይመለስም ቢመለሰም አልፈልግም ማለት የሰዉየዉ ማረገዝሺን ካላወቀ ምንድነዉ ጦፋቱ የተድበሰበሰ ነገረ አለ
ምን ይድበሰበሳል እርጉዝ ነበርኩኝ ሲሄድ ግን እርጉዝ መሆኔን አያውቅም ለማለት ነው ከመስኡድ በፊት ያለችውንምኮ አይጠይቅም ጠይብ መስኡድን አያውቅም እንበል ለምን ያችኛዋን ትልቁን ልጇን አይጠይቅም???
Habesha werè dibibiqosh mulu NW minim Qt ena ewunet yelèlw NW. She is talking about a war where was this 6 yrs ago?
ትክክል ጥፉት የለበትም
እግዚአብሔር ያሳድግልሺ❤
እንደ እናት ግን ትንሽ ስርአት መልመድ አለበት ስርአት ይጎድለዋል ።ታዋቂነት አስቸጋሪ ነው የማይባሉ ነገሮችን እንዲተው ምከሪ እናት ሚድያወች ላይክን ያምጣላቸው እንጅ ጉዳያቸው አይደለም
ስርዓትች ማጣት ሳይሆን እንደ ትልቅ ሰው አንጂ እንደ ልጅ አላደገም። መንሱር ያገኘውን ሁሉ ለእናቱ እየስጠ ያደገ እንደ ልጅ ምናምንቴ ያላጓጓው ዘፍኖ ሳንቲም ይዞ ለእናቱ መርዳት በጊዜ የገባው አይምሮው ከእድሜው ቀድሞ የበሰለ ልጅ ነው ታዋቂነት ለእሱ አዲስ አይደለም በአካባቢው ታዋቂም ተወዳጅም ሆኖ ያደገ ነው።
እኔ እውነት ለመናገር ስራት አልባ ነው የሚአስብለው ነገር አላየውበትም ያወራው ሁሉ እሼቱ መክሮት ሌላም ሰው የመከረውን ነው ያወራው ደግሞ ስራት የሌለው ልጅ አይተሽ የምታውቂ አይመስለኝም
በድሃ ቤተሰብ ውስጥ ያደገ መንሱድን ይረደዋል 😢😢😢ይህ አስተዳደግን ነው የሚገልፀው እንደ ልጅ ሳይሆን አላፊነት እየተሰማው ያደገ መሆኑ ነው ለኔ የሚታየኝ የልጅነት ጣዕሙን አጣጥሞ አላደገም ለኔ ያነው የሚታየኝ
አረ በጣም ስርሃት አለው
ልክ ብለሻል የተሳሳተ ቃላት አይናገርም ሰው መክሮት ለተናገረውም ይቅርታ ይጠይቃል እናቱን በዚህ እድሜው የሚካድም ነው አላህ ይጠብቅላት ::@@HananHano-yb3pv
Mashaa alh tabarkalh❤
ቁረአን አስቀረው
❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ ነሽ በርቺ
የመስኡድ እናት አላህ ልጅሽን ይጠብቅልሽ በትክክለኛ ኒካህ ከሆነ ከአባቱ ጋር የተጋባሽውና ያረገዝሽው በአባትሽ ስም መጥራት አይቻልም ፈትዋ ጠይቂ: ይቺ ምድር ጠፊ ናት: ልጅ ለእናቱ እናት ለልጇ የማትሆንበት ቀን ከፊታችን አለ/የቂያማ ቀን: ጥንቃቄ እናድርግ ከወዲሁ ዱኒያ የመዝሪያ ቦታ ናት አኼራ ድግሞ የመተሳሰቢያ ቦታ ነው
ደነዝ ኃላፊነቱን የማይወጣ ደነዝ ሰው ነው አባቱ። ሸሪአው ለባለጌ መደበቂያ መሆን የለበትም!
@@rehimbaharu6857
እኔም ልጄ ምትጠራው በአባቴ ነው መውለድ ምን ዋጋ አለው የአባትነት ትርጉም ከማያቁ አባቶች መጠራት የለበትም
ማናቹ እናንተ የምትቀባጥሩ ልጅቷ ትክክል ነው የተናገረችው የኒካ ባሏ ከሆነ አባቱ አሳደገ አላሳደገ ልጁ ባባቱ ስም ነው እሚጠራው ስላላሳደገ ብቻ አባትነቱን አይተውም አባት አባት ነው @@rehimbaharu6857
@@rehimbaharu6857ማርገዟን አልነገረችውም እኮ ውዴ
መሱዴን ስወደው❤❤ፈጣሪ ያሳድግህ።
ማሻአላህ እናት የመሰለ ነገር የለም አላህ ደሰ የምትል እናት እንደወንድ ሆና ያሳደገች እናት ጀግና ነችአላህ ያሳድግልሸበደንብ ያዥው ግን ባልሸ ቢመጣም ለማንነቱ አባት ቢያየው ምንም አይደለም መጠሪያ አባት ሰለሆነ አባት እናት ልጅ ሲመረቅ አላህ ደሰ ይለዋል አባቱ ግን አላህ ቅጣቱን ይሰጠዋል ግን አላህ አለ ለልጅ ግን አባቱን ለማወቅ ሌላው ግን የአባቱ ልይ ቢል ምንም አይደለም ግን መውሰድ ምንም መብት የለውም እናት ነሸ አላፊ ግን ማንነት ለልጅ ምርቃት አባት እናት የመረቀው ጥሩ ቦታ ይደርሳል አይዞሸ ማን እንደእናት አላህ ይጠብቅልሸ ልጅሸን እንደአይንሸ ጠብቂው አላህ ያሳድግልሸ ደሃ እናት አላህ ይሁንልሸ
ፈጣሪ ያሣድግልሽ❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ ፈጣሪሺ እደለኛ አድርጎሻል
ሚሞሪውን ስለ አባቱ ክፋት/... በመንገር ለአባቱ ጥላቻ እንዲኖረው ማድረግ ተገቢ አይደለም
ከአባቱ ጋር ግን መተዋወቅ አለበት እኮ እርጉዝ መሆኔን አያውቅም ነበር ካልሽ አባቱ የሚያውቀው ነገር የለም አባት እያለው በአያት ስም ማስጠራት የሚቻል አይመስለኝም አላሁ አለም ለማንኛውም ፈትዋ ጠይቂ
አይቻልምጅ የሀላል ባሏ ከለሆነ ሲጀመር ሰዉየዉ መረገዙን አዉቆኳ አልጠፋምኮ እሷጋ ተለያየጅ
አባት ምንም ባይረዳውና ባያሳድገውም አባትነት አይሻርም በእስልምና እምነት በአባቱ ስም መጠራት የግድ ይላል መስኡድን በአዱኛ ጥቅም ብቻ ሳይሆን ለአኺራውም የምጠቅመውን ትክክለኛውን የእስልምና አስተምሮት ተውሂድና ቁርዓን ጎን ለጎን እንዲማር በርትተሽ ተግተሽ አስተምሪው❤
mashallah ,,, we wish good health and longlife for fatuma nesero and her son mesod nesero ,,,.
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ መንሱር ደስ የሚል ልጅ ነው❤❤❤❤❤❤❤
አይ እናት!! የዘንድሮ አባት
የኔ አባት መስኡዴ እድግ በልልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መስኡድ አላህ ያሳድግህ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ አባቱን ለማገናኘት (ለማስተዋወቅ) ሞክሩ።የመስኡድ እናት አባቱን አልፈልገውም ማለት ምን ማለት ነው?መስኡድ አሁን ልጅ ስለሆነ ነው እንጂ የወደፊት ጥያቄው አባቴ የት ነው የሚል ነው ስለዚህ ቤተሰብ የሆናቹ አባቱን ፈልጋችሁ ለማገናኙት ሞክሩ።አባትና እናትን እንዴት ነው አንፈልጋቸውም ብለን የምንተዋቸው የአቅምና የነገሮች አለመመቻቸት ካልሆነ በስተቀር የአባት እና እናትን ቦታ ማንም ሊተካው አይችልም።
110% agree እኔም እንዳንቺ ነው የማስበው አባቴን በጣ,,,,,,,ም ስለምወደው አባቱን በህይወት እያለ ያግኘው እንዳይቆጨን
@@abbechuyamyhero7507 አባት እና እናትን እንዴት አንፈልጋቸውም!!ወልዳ የጣለች እናት እንኳን እየተፈለገች ነው።አባቱ በድሏት ይሆናል ግን በሷ ብርታት እና ጥንካሬ ከአላህ ጋር እዚህ አድርሳዋለች አልሀምዱሊላህ ቀሪ ህይወቱንም አላህ ነው የሚያውቀው ለአባቱ መማሪያ እንዲሆነው ጥሎ የሄደበትን ጊዜ እንዲረግመው ምነው አብሬያት አሳድጌ ቢሆን ብሎ እንዲቆጨው ያለበትን ደረጃ ከአለበት ቦታ አፈላልጋ ማገናኘት አለባት ይህ የኔ ለሳብ ነው ለወደፊቱ ለልጇ የቤት ስራ እንዳትሰጠው ማለቴ ነው።
ልክ ነሽ ግን ትቷት ሂዶ ስንት መከራ አይታ ብቻዋን አሳድጋ አሁን ቢመጣ ባይመጣ ለስሙ ከሆነ አባትነቱን ማን ይቀማዋል ፈልጎ ከመጣ
@@فيفيسعود አሁን መስኡድ ህፃን ስለሆነ ነው እንጂ ሲያድግ የመጀመሪያው ጥያቄው አባቱን ነው።
@@LEYLA_SHEMSEDIN እሱማ የማንነት ጥያቄ መች ይቀራል
አባቱ ልጁን ካላወቀው እንዴት ሊያግዘው ይችላል፣እርጉዝ ሁና ከተለያዩ እና እርግዝናዋንም በሰሀቱ ካልነገረችው ይሄ ሰው እንዴት ሊያውቅ ይችላል። በአባቱ ስም መጠራትም አለበት ሀራም ነው እናትየ ፣ በተረፈ አላህ ያሳድግልሽ
Abatu tefat yelebetem meknyatum yanche ergzena kalaweke yabatu teger aydelem endyawem ke abatu gar be seneserat astewawkew
Masha Allha
ማሻ አሏህ እያላችሁ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቀውያረብ ዲኑን ቢማር ደሞ የተሻለ ነበር ምርጥ ጀግና ኡለማ ይሆን ነበር ግን ወደ ዱኒያው እያደላ ነው
መሻአላሕአላሕዬሳድገው
ማሻ አላህ እድግ በል አላህ ያሳድግልህ በሁሉም
በግርግር ተወለዲኩ የሚለዉ እደዚህ እየሰማነዉ የመስዉዲ እናት ጀግና ነሺ
ከከከከ
As she raped ? And where in Ethiopia war?
አላህ ይጠብቅልሽ
ያማስኡድ እነት ምንም ነገር ሥትነገሪ አልሃምዱሊላህ እያልሽ ምሥገነ አቅርቢምሥገነ አያልቅም እነም አላህ ምሥገነ ይገበው ለአለማቱ ጌታ ምሥገነ አብዢ ስለ ማሠኡድ ሥታወሪ ማሸአላህ ብያለሁ አላህ ያሠድገው
አለህይጠብቀዉ
እናት፣እናት፣እናትውለታሽን አላህ እንጅ ማን ይከፍለዋል።ጠንካራ እናት
ፈጠረ,,,የሰድኪሊሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ያሳድግልሽ ጠዋሪይሁንል መጨረሻውንያሳምርልሽ ፈጣሪ።
የእኔ ውድ ግን ራሥሺን ጠብቂ ክሥት ብለሻል የእኔ ውድ እፍፍ አሏህ ይጠብቅልሺ.
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ
እህቴ ሙስሊም ከፋም ለማም ቆማጣ ቢሆን በአባቱ ስም መጠራት እንዳለበት ያስገድዳልና በአባቱ ስም አስጠሪ ሸሪአችን በሌላ ማስጠራትን አይፈቅድም እሺ እንደቀላል ብናየው ወደፊት በላም / ችግሮችን ሊያመጣ ይችላልና ሀቅሽን ተወጪ ኢንሻአላህ
እግዚአብሔር በግራ በቀኝ በፉት በሗላ ይከተልህ እድግ በልልኝ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ
ማሻአላ
በሀላል የኒካህ ባልሺ ከሆነ አባቱን ማፈላለግ ግድ ይላል ማርገዜን አያውቅም ያልሺው ላያውቅ እና ድንገት ተፋታችሁ እሱም የሌላ ሀገር ስው ስለሆነ ልጂ እንዳለው አያውቅም ማለት ነው ስለዝህ ፎቶውን እና የየት አካባቢ ሰው እንደሆነ ይነግር እና ልጁም አባቱን ያግኝ እናት ፋጡማ ወይም ኡም መስኡድ
የላ አበት ህዎት ካበድ አዎ ይፋላግ
ما شاء الله ا تبارك الله الله
አላህ ያሣድግልሽ
አላህ ያሣድግልህ
የኔ ጀግና እናት❤
እህቴ ሁሉንም አለህ ያውቃል ኒካህ ካለው በስሙ መጠራት አለበት ቢመጣም ንካህ ከለወረደልሽ ኒካህ እንዳለ ነው ስለዚ አሊሞችን ፈትዋ ጠዪቂ ልጅሽንም አለህ ይጠብቅልሽ
አባቱጋ ይተዋወቅ😊
የሚገርም ጠንካራ ሴት ንሽ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ነገ የእሼ ተመራቂ ነኝ ቤቴን ጎብኙ የነገ መላኩ ገብርኤል ህይወታቹን ይጎብኝ❤❤❤
Mashallah
አላህ ያሳድግህ የኔቅመም የሚፈልገውተሆነ አባቱ ይመጣነበር የሚዳሰው ሆነዋል እሱንኳአያቅም እናቲቱንያውቃትነበር
አላሕ በዚሕብቻም ሳይሆን ሙሥሊም ከሆነ ቁረአንን የግራለት ልቡ በቁረአን ቢሆን በጣም ለአለም አሥተማሪ ይሆናልና ብየ አሥባለሁ አላሕ ወደ ቀረ አን ይምራው
በዚህ ገፅ ላይ ኮመንት ባታደርጉ የፋጤ ገፅ አይደለምና ባይኮመንት ጥሩ ነዉ
እማነ😥😥😥❤❤❤❤😘😘😘
ማሻአላህ መሱዴ አላህ ይጨምርልህ
ماشاء الله ❤❤❤❤
አይ ለልጁ አባቱን በደንብ ማስረዳት አለብሽ እናቱ ለአባቱም ፈልገሽ ማስረዳት አለብሽ ያለ አባት ሂወትም ደስ አይል
አላህ ያሳድገው ከደረጃ ይድረስ
አባትየው ማርገዟን ካላወቀ ካልነገረችው እሱ እንዴት አድርጎ ልያቅ ይችላል? ጠያቂዋም አልጠየቀቻትም። ልጁ አባት ኣይጣ፡ ኣባትም ልጁ አይጣ።
መስኡድ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ግን አባት እያለው በአያት አይጠራም በአባቱ አስጠሪዉ እባክሽ
تبارك الله
ምርጥ እናት❤❤
ማሻ አላህ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ማሻ አላህ ልጅ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤
ጉድ እኮ ነው የዘንድሮ አባቶች ግን ስሜታቹን ማብረጃ እንጂ ምንም ሀላፊነት የሚወስድ ወንድ ይጥፋ እረ የኛ አባቶችም አብረው ውይ ወንዶች ይባላሉ ምንም እንዳይጎልብን አፈር ልሰው አፈር በልተው አሳድገው😢
እኔም በስደት ነኝ ያለሁት6አመት ልጂ አለችይ ስራም ይያትነው እምሠራው ባለቤቴም አለ ነገሪ ግን በጸብላይነን ውሸት የሆነውን ነገሪ እሽ እውነትነው ብየ እዲቀበልለት ይፈልጋል እኔ ደሞ እዴት ያልሆነውን ሆነብየ ልቀበል በዚህ የተነሣ ለመለያየት ወሠኩ እሥኪ ንገሩኝ እነተ ብቶኑ ምን ታደሪጋላችሁ መልስ እፈልጋለሁ
ማሻአላህ አላህ ያሳድግል
ማሻ አላህ አላህ ያስደስትሺ
ሱብሀን አላህ አላህ ያሳድግልሽ አላህ ለአንቺም ለሀገሩም የሚቅም ልጂ ያርግልሽ
ግንኮ መጠራት ያለበት በወላጅ አባቱ ሥም ይመሥለኛል
ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ።
አላህትልቅነገርያዲርሰዉ
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሰው
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤
He need discipline. Once he grows up she can’t change him. Please mesi give advice to his mom she need to teach him discipline
ግድ አባቱን ማወቅ አለበት
እድግ በል መስኡድ አላህ ያሳድግህ
ማሻአላህ
አንቺ ጋ መጥቼ የምተነፍሠው ነበረኝ እዲሉን ባገኝ😢😢😢ልጀ ናፈቀኝ
ماشاالله🌹🌾🌹ماشــاالله🌹🌾🌹ماشــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــاالله🌹🌾🌹ماشــاالله🌹🌾🌹ماشاالله🌹🌾🌹ماشــاالله🌹🌾🌹ماشــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــــاالله🌹🌾🌹ماشــــاالله🌹🌾🌹ماشــاالله🌹🌾🌹ماشاالله🌹🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌹🌹🌹🌹ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماش
እደ ጂማሪው መጨርሻውን ያሳምርልሽ ለቤተሰብ ለሀገር የሚጠቅም ያርገው
አሚንንን
አሚን
አላህ ትልቅ ደረጃ ያዲርስልሽ እናቴ
እውነተኛ እናት ልጇን እንደድመት ይዛ አብራ ተቸግራ ታሳድጋለች መልኳን ፍላጎቷን ትታ ነገ ልጇ ትልልቅ ደረጃ ሲደርስ አባት ተብዬው ይመጣና የአዞ እንባውን ያነባል ሌላዋ ደግሞ ለልጄ ብዬ ጥዬው ሄድኩ ትላለች ፋጤ ያንች አይነት እናት ያብዛልን
😢😢😢😢😅
መስዑድና እናቱን አላህ ይጠብቃችሁ መጨረሻውን ያሳምርልሽ አስተምሪው ቁርዐንም አስቀሪው
ሰለ አባቶች ዝምምምም ቢል ይሻላል ጀግና እናት ነሽ ልጂሽን አላህ ከሀራም ጠቢቆልሽ የሳዲግልሽ❤❤❤❤
ማሻአላህ በሄደበት የአላህን ስም የዉድ ነብያች ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ሲያወሳ ምንኛ መታደል ነዉ ዳዕዋ ሲያደርግ ደስ ይላል አላህ ከፍ ያድርግህ የኔ ኮኮብ🎉🎉🎉
صلى الله عليه وسلم 🎉🎉🎉🎉
صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤❤
Be sak gedelegn yene konjo Allah yitebekew 🥰🥰
መስዑዴ የኛ እንቁ❤❤❤
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ይህን ስጦታ አልቀበልም የሚሉ ቀረባቸው።
ትክክል የሰው ስጦታ እንኳን ይከበራል
👍Exactly
አሁን አኮ ልጀ ብሎ ዪመጣ ይሆናል አባትየው አያፍሩ ወድወቺ ጀግና እናት. ነሺ
እርጉዝ መሆኔን አልነገርኩትም ነበር አያውቅም አለች እኮ ያው አባቱን የምታገኝበት መንገድ ካለ ማስተዋወቅ ግድ ነው በአባቱ በኩል እህት ወንድሞች ሊኖሩ ይችላል ወደፊት ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም ሳይተዋወቁ ቢጋቡስ
@@semiraabdo7080 ባትሆንስ ልለምን ደውሎ ደንነትዊን አልጠየቀም የመሱር ታላቅ እህት አለቺ ልጁ ናት ለምን ፍልጎ አልመጣም አስቦበት ነው ጥሎቸው የህደው
@@jamilaEnderis-qd9dg አልስማማም አባት አባት ነው የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው መሲ ኡባቱንአገናኝው ባይ ነኝ
@@jamilaEnderis-qd9dgtalakua liju mehonuan bemin awekik?
@@wonduxx5355 ተናገርቺ እኮ እናቲቱ
ፋጤ እዉነትሽን ነሽ 👌👌 ለሚመጣዉ አላህ ይዞሎታል። አላህ ይጠብቅልሽ። ሁልጊም ማሻአላህ አልሐምድሊላህ ማለት አትርሺ።
አሁላይልጅሺን ማንንም አምነሺ ለማንምአትስጭ ያዝናኑታልብለሺ የሰወቹንማንነትበደብ እወቂ ሰውሰይጣንሁኗል
በተረፈ አላህ ይርደሽ ልጅሽን አላህ ይጠብቅልሽ ለሀገር ለቤተሰቦቹ ለዲኑ የሚጠቅም የድርገው አሚን
በርቺ ጠንካራ እናት ነሽ❤❤❤
የችን ጋዜጠኛ ስወዳት ውዲዲዲ ነው የማደርግሽ የኔቆጆ
የመሱዲድ አላህ ያሳዲግህ እናትህ ትኑርልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ በሪቺ ጠካራ እነትነሽ
የኔ እናት እንኳን እግዝያብሄር ረዳሽ
የመዳም ቅመሞች በሰላም ከናፈቅነው ሀገር ቤተሰብ ሁሉነገራችን ከሚያምርበት በሰላም ያብቃን ❤
ቁረኣን ይቅራ ሀፊዝ ይሁን ዋናው እሱነው
የኔ ውድ ጠንካራ እናት ኖት መሱዴን አላህ ያሳድግህ
ይህንን የምታነቡ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
የመስዑድ እናት ጀግና እናት ነሽ ፡ ግን ኣባቱ ደግ ይሁን መጥፎ የግድ ያባቱ ትዉልድ ቦታና ያባቱ ዘመድ ማሳወቅ የግድ ኣለብሽ ፡ ማንነቱ ማወቅ ኣለበት ።
Alhamdulilah bey mamiye allah take Dereham yadrslshi mesudnm allah ytebkew❤
የኒካ ባልሽ ከሆነኮ ግደታ በአባቱ ስም ነበረ መጠራት ያለበት እንደኢስላም ልጁ እንዳለውም አያውቅም አልሽ ከቻልሽ ማሳወቅ ግደታነው ምንም ባየረግለት እኳ ያባቱን ዙር ማገኘት ነበርብሽ አሁንም ከቻልሽ አባቱን አሣውቂው
ኒካ ያሰረ ባያሳድግም አባት ነው በእናንተ??
አውን ኒካህ ማለት ሀላል ነው ሥለዚህ ተረግዞም ቢሄድ ቢፈታትም ልጁ ልጁ ነው በአባቱ ሥም የመጠራት ግደታነው @@MeskeremMeta-oq2if
ኒካህ አስሮ ልጁ በኒካህ ከታወለደ አው አባት ነው የለኒካህ ከታወለደ ደሞ አንድ ሰው ልጅ ቢወልድም አበት አይሆንም እንደ እስልምነ
እና የማነው😅@@MeskeremMeta-oq2if
@@MeskeremMeta-oq2ifhegawi bal malet eko new Nika tadiya kesu weleda man new abat mehonew anechi
አላህ የዚህ ልጅ ከትልቅ ደረጃ መድረስ አላህ ያሳይሽ የሳየን!
መሥኡደ አሏህ ያሣድግህ ማዘሯ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥሽ
አላህ ዪሳዲገዉ በተቅዋ
እረጉዝ እያለሁ ጥሎኝ ሄደ , እንደገና ማረጌዜ አላወቀም ? አይመለስም ቢመለሰም አልፈልግም ማለት የሰዉየዉ ማረገዝሺን ካላወቀ ምንድነዉ ጦፋቱ የተድበሰበሰ ነገረ አለ
ምን ይድበሰበሳል እርጉዝ ነበርኩኝ ሲሄድ ግን እርጉዝ መሆኔን አያውቅም ለማለት ነው ከመስኡድ በፊት ያለችውንምኮ አይጠይቅም ጠይብ መስኡድን አያውቅም እንበል ለምን ያችኛዋን ትልቁን ልጇን አይጠይቅም???
Habesha werè dibibiqosh mulu NW minim Qt ena ewunet yelèlw NW. She is talking about a war where was this 6 yrs ago?
ትክክል ጥፉት የለበትም
እግዚአብሔር ያሳድግልሺ❤
እንደ እናት ግን ትንሽ ስርአት መልመድ አለበት ስርአት ይጎድለዋል ።ታዋቂነት አስቸጋሪ ነው የማይባሉ ነገሮችን እንዲተው ምከሪ እናት ሚድያወች ላይክን ያምጣላቸው እንጅ ጉዳያቸው አይደለም
ስርዓትች ማጣት ሳይሆን እንደ ትልቅ ሰው አንጂ እንደ ልጅ አላደገም። መንሱር ያገኘውን ሁሉ ለእናቱ እየስጠ ያደገ እንደ ልጅ ምናምንቴ ያላጓጓው ዘፍኖ ሳንቲም ይዞ ለእናቱ መርዳት በጊዜ የገባው አይምሮው ከእድሜው ቀድሞ የበሰለ ልጅ ነው ታዋቂነት ለእሱ አዲስ አይደለም በአካባቢው ታዋቂም ተወዳጅም ሆኖ ያደገ ነው።
እኔ እውነት ለመናገር ስራት አልባ ነው የሚአስብለው ነገር አላየውበትም ያወራው ሁሉ እሼቱ መክሮት ሌላም ሰው የመከረውን ነው ያወራው ደግሞ ስራት የሌለው ልጅ አይተሽ የምታውቂ አይመስለኝም
በድሃ ቤተሰብ ውስጥ ያደገ መንሱድን ይረደዋል 😢😢😢ይህ አስተዳደግን ነው የሚገልፀው እንደ ልጅ ሳይሆን አላፊነት እየተሰማው ያደገ መሆኑ ነው ለኔ የሚታየኝ የልጅነት ጣዕሙን አጣጥሞ አላደገም ለኔ ያነው የሚታየኝ
አረ በጣም ስርሃት አለው
ልክ ብለሻል የተሳሳተ ቃላት አይናገርም ሰው መክሮት ለተናገረውም ይቅርታ ይጠይቃል እናቱን በዚህ እድሜው የሚካድም ነው አላህ ይጠብቅላት ::@@HananHano-yb3pv
Mashaa alh tabarkalh❤
ቁረአን አስቀረው
❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ ነሽ በርቺ
የመስኡድ እናት አላህ ልጅሽን ይጠብቅልሽ በትክክለኛ ኒካህ ከሆነ ከአባቱ ጋር የተጋባሽውና ያረገዝሽው በአባትሽ ስም መጥራት አይቻልም ፈትዋ ጠይቂ: ይቺ ምድር ጠፊ ናት: ልጅ ለእናቱ እናት ለልጇ የማትሆንበት ቀን ከፊታችን አለ/የቂያማ ቀን: ጥንቃቄ እናድርግ ከወዲሁ ዱኒያ የመዝሪያ ቦታ ናት አኼራ ድግሞ የመተሳሰቢያ ቦታ ነው
ደነዝ ኃላፊነቱን የማይወጣ ደነዝ ሰው ነው አባቱ። ሸሪአው ለባለጌ መደበቂያ መሆን የለበትም!
@@rehimbaharu6857
እኔም ልጄ ምትጠራው በአባቴ ነው መውለድ ምን ዋጋ አለው የአባትነት ትርጉም ከማያቁ አባቶች መጠራት የለበትም
ማናቹ እናንተ የምትቀባጥሩ ልጅቷ ትክክል ነው የተናገረችው የኒካ ባሏ ከሆነ አባቱ አሳደገ አላሳደገ ልጁ ባባቱ ስም ነው እሚጠራው ስላላሳደገ ብቻ አባትነቱን አይተውም አባት አባት ነው @@rehimbaharu6857
@@rehimbaharu6857ማርገዟን አልነገረችውም እኮ ውዴ
መሱዴን ስወደው❤❤ፈጣሪ ያሳድግህ።
ማሻአላህ እናት የመሰለ ነገር የለም አላህ ደሰ የምትል እናት እንደወንድ ሆና ያሳደገች እናት ጀግና ነችአላህ ያሳድግልሸበደንብ ያዥው ግን ባልሸ ቢመጣም ለማንነቱ አባት ቢያየው ምንም አይደለም መጠሪያ አባት ሰለሆነ አባት እናት ልጅ ሲመረቅ አላህ ደሰ ይለዋል አባቱ ግን አላህ ቅጣቱን ይሰጠዋል ግን አላህ አለ ለልጅ ግን አባቱን ለማወቅ ሌላው ግን የአባቱ ልይ ቢል ምንም አይደለም ግን መውሰድ ምንም መብት የለውም እናት ነሸ አላፊ ግን ማንነት ለልጅ ምርቃት አባት እናት የመረቀው ጥሩ ቦታ ይደርሳል አይዞሸ ማን እንደእናት አላህ ይጠብቅልሸ ልጅሸን እንደአይንሸ ጠብቂው አላህ ያሳድግልሸ ደሃ እናት አላህ ይሁንልሸ
ፈጣሪ ያሣድግልሽ❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ ፈጣሪሺ እደለኛ አድርጎሻል
ሚሞሪውን ስለ አባቱ ክፋት/... በመንገር ለአባቱ ጥላቻ እንዲኖረው ማድረግ ተገቢ አይደለም
ከአባቱ ጋር ግን መተዋወቅ አለበት እኮ እርጉዝ መሆኔን አያውቅም ነበር ካልሽ አባቱ የሚያውቀው ነገር የለም አባት እያለው በአያት ስም ማስጠራት የሚቻል አይመስለኝም አላሁ አለም ለማንኛውም ፈትዋ ጠይቂ
አይቻልምጅ የሀላል ባሏ ከለሆነ ሲጀመር ሰዉየዉ መረገዙን አዉቆኳ አልጠፋምኮ እሷጋ ተለያየጅ
አባት ምንም ባይረዳውና ባያሳድገውም አባትነት አይሻርም በእስልምና እምነት በአባቱ ስም መጠራት የግድ ይላል መስኡድን በአዱኛ ጥቅም ብቻ ሳይሆን ለአኺራውም የምጠቅመውን ትክክለኛውን የእስልምና አስተምሮት ተውሂድና ቁርዓን ጎን ለጎን እንዲማር በርትተሽ ተግተሽ አስተምሪው❤
mashallah ,,, we wish good health and longlife for fatuma nesero and her son mesod nesero ,,,.
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ መንሱር ደስ የሚል ልጅ ነው
❤❤❤❤❤❤❤
አይ እናት!! የዘንድሮ አባት
የኔ አባት መስኡዴ እድግ በልልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መስኡድ አላህ ያሳድግህ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ አባቱን ለማገናኘት (ለማስተዋወቅ) ሞክሩ።የመስኡድ እናት አባቱን አልፈልገውም ማለት ምን ማለት ነው?መስኡድ አሁን ልጅ ስለሆነ ነው እንጂ የወደፊት ጥያቄው አባቴ የት ነው የሚል ነው ስለዚህ ቤተሰብ የሆናቹ አባቱን ፈልጋችሁ ለማገናኙት ሞክሩ።አባትና እናትን እንዴት ነው አንፈልጋቸውም ብለን የምንተዋቸው የአቅምና የነገሮች አለመመቻቸት ካልሆነ በስተቀር የአባት እና እናትን ቦታ ማንም ሊተካው አይችልም።
110% agree እኔም እንዳንቺ ነው የማስበው አባቴን በጣ,,,,,,,ም ስለምወደው አባቱን በህይወት እያለ ያግኘው እንዳይቆጨን
@@abbechuyamyhero7507 አባት እና እናትን እንዴት አንፈልጋቸውም!!ወልዳ የጣለች እናት እንኳን እየተፈለገች ነው።አባቱ በድሏት ይሆናል ግን በሷ ብርታት እና ጥንካሬ ከአላህ ጋር እዚህ አድርሳዋለች አልሀምዱሊላህ ቀሪ ህይወቱንም አላህ ነው የሚያውቀው ለአባቱ መማሪያ እንዲሆነው ጥሎ የሄደበትን ጊዜ እንዲረግመው ምነው አብሬያት አሳድጌ ቢሆን ብሎ እንዲቆጨው ያለበትን ደረጃ ከአለበት ቦታ አፈላልጋ ማገናኘት አለባት ይህ የኔ ለሳብ ነው ለወደፊቱ ለልጇ የቤት ስራ እንዳትሰጠው ማለቴ ነው።
ልክ ነሽ ግን ትቷት ሂዶ ስንት መከራ አይታ ብቻዋን አሳድጋ አሁን ቢመጣ ባይመጣ ለስሙ ከሆነ አባትነቱን ማን ይቀማዋል ፈልጎ ከመጣ
@@فيفيسعود አሁን መስኡድ ህፃን ስለሆነ ነው እንጂ ሲያድግ የመጀመሪያው ጥያቄው አባቱን ነው።
@@LEYLA_SHEMSEDIN እሱማ የማንነት ጥያቄ መች ይቀራል
አባቱ ልጁን ካላወቀው እንዴት ሊያግዘው ይችላል፣እርጉዝ ሁና ከተለያዩ እና እርግዝናዋንም በሰሀቱ ካልነገረችው ይሄ ሰው እንዴት ሊያውቅ ይችላል። በአባቱ ስም መጠራትም አለበት ሀራም ነው እናትየ ፣ በተረፈ አላህ ያሳድግልሽ
Abatu tefat yelebetem meknyatum yanche ergzena kalaweke yabatu teger aydelem endyawem ke abatu gar be seneserat astewawkew
Masha Allha
ማሻ አሏህ እያላችሁ
አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቀው
ያረብ ዲኑን ቢማር ደሞ የተሻለ ነበር ምርጥ ጀግና ኡለማ ይሆን ነበር ግን ወደ ዱኒያው እያደላ ነው
መሻአላሕአላሕዬሳድገው
ማሻ አላህ እድግ በል አላህ ያሳድግልህ በሁሉም
በግርግር ተወለዲኩ የሚለዉ እደዚህ እየሰማነዉ የመስዉዲ እናት ጀግና ነሺ
ከከከከ
As she raped ? And where in Ethiopia war?
አላህ ይጠብቅልሽ
ያማስኡድ እነት ምንም ነገር ሥትነገሪ አልሃምዱሊላህ እያልሽ ምሥገነ አቅርቢ
ምሥገነ አያልቅም እነም አላህ ምሥገነ ይገበው ለአለማቱ ጌታ ምሥገነ አብዢ ስለ ማሠኡድ ሥታወሪ ማሸአላህ ብያለሁ አላህ ያሠድገው
አለህይጠብቀዉ
እናት፣እናት፣እናት
ውለታሽን አላህ እንጅ ማን ይከፍለዋል።
ጠንካራ እናት
ፈጠረ,,,የሰድኪሊሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ያሳድግልሽ ጠዋሪይሁንል መጨረሻውንያሳምርልሽ ፈጣሪ።
የእኔ ውድ ግን ራሥሺን ጠብቂ ክሥት ብለሻል የእኔ ውድ እፍፍ አሏህ ይጠብቅልሺ.
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ
እህቴ ሙስሊም ከፋም ለማም ቆማጣ ቢሆን በአባቱ ስም መጠራት እንዳለበት ያስገድዳልና በአባቱ ስም አስጠሪ ሸሪአችን በሌላ ማስጠራትን አይፈቅድም እሺ እንደቀላል ብናየው ወደፊት በላም / ችግሮችን ሊያመጣ ይችላልና ሀቅሽን ተወጪ ኢንሻአላህ
እግዚአብሔር በግራ በቀኝ በፉት በሗላ ይከተልህ እድግ በልልኝ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ
ማሻአላ
በሀላል የኒካህ ባልሺ ከሆነ አባቱን ማፈላለግ ግድ ይላል
ማርገዜን አያውቅም ያልሺው ላያውቅ እና ድንገት ተፋታችሁ እሱም የሌላ ሀገር ስው ስለሆነ ልጂ እንዳለው አያውቅም ማለት ነው ስለዝህ ፎቶውን እና የየት አካባቢ ሰው እንደሆነ ይነግር እና ልጁም አባቱን ያግኝ እናት ፋጡማ ወይም ኡም መስኡድ
የላ አበት ህዎት ካበድ አዎ ይፋላግ
ما شاء الله ا تبارك الله الله
አላህ ያሣድግልሽ
አላህ ያሣድግልህ
የኔ ጀግና እናት❤
እህቴ ሁሉንም አለህ ያውቃል ኒካህ ካለው በስሙ መጠራት አለበት ቢመጣም ንካህ ከለወረደልሽ ኒካህ እንዳለ ነው ስለዚ አሊሞችን ፈትዋ ጠዪቂ ልጅሽንም አለህ ይጠብቅልሽ
አባቱጋ ይተዋወቅ😊
የሚገርም ጠንካራ ሴት ንሽ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ነገ የእሼ ተመራቂ ነኝ ቤቴን ጎብኙ የነገ መላኩ ገብርኤል ህይወታቹን ይጎብኝ❤❤❤
Mashallah
አላህ ያሳድግህ የኔቅመም የሚፈልገውተሆነ አባቱ ይመጣነበር የሚዳሰው ሆነዋል እሱንኳአያቅም እናቲቱንያውቃትነበር
አላሕ በዚሕብቻም ሳይሆን ሙሥሊም ከሆነ ቁረአንን የግራለት ልቡ በቁረአን ቢሆን በጣም ለአለም አሥተማሪ ይሆናልና ብየ አሥባለሁ አላሕ ወደ ቀረ አን ይምራው
በዚህ ገፅ ላይ ኮመንት ባታደርጉ የፋጤ ገፅ አይደለምና ባይኮመንት ጥሩ ነዉ
እማነ😥😥😥❤❤❤❤😘😘😘
ማሻአላህ መሱዴ አላህ ይጨምርልህ
ماشاء الله ❤❤❤❤
አይ ለልጁ አባቱን በደንብ ማስረዳት አለብሽ እናቱ ለአባቱም ፈልገሽ ማስረዳት አለብሽ ያለ አባት ሂወትም ደስ አይል
አላህ ያሳድገው ከደረጃ ይድረስ
አባትየው ማርገዟን ካላወቀ ካልነገረችው እሱ እንዴት አድርጎ ልያቅ ይችላል? ጠያቂዋም አልጠየቀቻትም። ልጁ አባት ኣይጣ፡ ኣባትም ልጁ አይጣ።
መስኡድ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ግን አባት እያለው በአያት አይጠራም በአባቱ አስጠሪዉ እባክሽ
تبارك الله
ምርጥ እናት❤❤
ማሻ አላህ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ማሻ አላህ ልጅ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤
ጉድ እኮ ነው የዘንድሮ አባቶች ግን ስሜታቹን ማብረጃ እንጂ ምንም ሀላፊነት የሚወስድ ወንድ ይጥፋ እረ የኛ አባቶችም አብረው ውይ ወንዶች ይባላሉ ምንም እንዳይጎልብን አፈር ልሰው አፈር በልተው አሳድገው😢
እኔም በስደት ነኝ ያለሁት6አመት ልጂ አለችይ ስራም ይያትነው እምሠራው ባለቤቴም አለ ነገሪ ግን በጸብላይነን ውሸት የሆነውን ነገሪ እሽ እውነትነው ብየ እዲቀበልለት ይፈልጋል እኔ ደሞ እዴት ያልሆነውን ሆነብየ ልቀበል በዚህ የተነሣ ለመለያየት ወሠኩ እሥኪ ንገሩኝ እነተ ብቶኑ ምን ታደሪጋላችሁ መልስ እፈልጋለሁ
ማሻአላህ አላህ ያሳድግል
ማሻ አላህ አላህ ያስደስትሺ
ሱብሀን አላህ አላህ ያሳድግልሽ አላህ ለአንቺም ለሀገሩም የሚቅም ልጂ ያርግልሽ
ግንኮ መጠራት ያለበት በወላጅ አባቱ ሥም ይመሥለኛል
ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ።
አላህትልቅነገርያዲርሰዉ
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሰው
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤
He need discipline. Once he grows up she can’t change him. Please mesi give advice to his mom she need to teach him discipline
ግድ አባቱን ማወቅ አለበት
እድግ በል መስኡድ አላህ ያሳድግህ
ማሻአላህ
አንቺ ጋ መጥቼ የምተነፍሠው ነበረኝ እዲሉን ባገኝ😢😢😢ልጀ ናፈቀኝ
ماشاالله🌹🌾
🌹ماشــاالله🌹🌾
🌹ماشــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــاالله🌹🌾
🌹ماشــاالله🌹🌾
🌹ماشاالله🌹🌾
🌹ماشــاالله🌹🌾
🌹ماشــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــــاالله🌹🌾
🌹ماشــــاالله🌹🌾
🌹ماشــاالله🌹🌾
🌹ماشاالله🌹🌾
🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌾🌹🌹🌹🌹🌹
🌾🌹🌹🌹🌹🌹
🌾🌹🌹🌹🌹🌹
🌾🌹🌹🌹🌹ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماش