Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Woow nice debate
ድንቅ ነው። ይህ ከለውጡ በፊት የወጣ ቪዲዮ ነው፤ ይገርማል።
It is a nice debate.
Fine tube
Imagine lualawinetin metebeq bemil lehig awchiw ye hig terguwaminetin siltan mechemer Ethiopia wust ye fird betoch precedent alemenor ye Ethiopian hig idiget yekeche nw
ደቂኣ 28፡04 ህገመንግሥቱ የህግ ሰነድ ብቻ ሳይሆን የፖለቲካም ሰንድ ነው? እንዴት የፖለቲካ ሰነድ ይሆናል? ከህግ ማዕቀፍ ውጪ ያሉ ማህበራዊ ምጣኔያዊ እና ኣስተዳደራዊ ጉዳዮችኝ የሚያየው የተወካዮች ምክር ቤት ብቻ መሆን የለበትም? የፌዴሬሽን ምክር ቤት እዚህ ውስጥ ምን ኣገባው?
መልካም ነው
ክርክሩ ኣርፍ ነው እኔ ሕገ መንግስቱ የፌደሬሽን ምክር ቤት መተርጎም ኣለበት ብላችሁ የተርከራካርችሁ ወገኖች1) ህገ መንግስቱ የህግና ፖሎትካል ሰነድ ነው የምል እውነት ሁኖ ስለዝ የፖሎትካል ሰነድ መሆኑ የፌደሬሽን ምክር ቤት ይተርጉመው ማለታችሁ የፖሊትካ ጨወታ ከህግ በላይ ይሁን ማለታችሁ ነው? የሕግ መንግስት ኣለማ ስርኣትን ማወቀር እና ዝርዝሩን ዝርዝሩን በህግ ማሰተዳደር ነው ስለዝ ህግ የመውጣት ስልጣን ደግሞ የምክር ቤቶች ነው ህገ መንግስቱ መተርጎም ብምል ሰበብ እንዴት ራሳቸው ያወጥት ሕግ ራሳቸው እንዴት ህገ መንግስታው ነው ኣይደለም ብሎ ይተሮጎማሉ?2 ፍርድ ቤቶች ህገ መንግስቱ ኣይተሮግምም ከ ተባለ የፍርድ ቤቶች የዕለት ትእለት ስራቸው ህግ መተርጎም ስለሆነ የዝርዝር ህጎች መነሻቸው ህገ መንግስት እስከሆነ ፍርድቤቶች ህገ መንግስት መተርጎም የለባቸውም ማለት ስዋኙ ዉሃ ኣይንኩት ማለት ያክል ኣይደለም ወይ?
Woow nice debate
ድንቅ ነው። ይህ ከለውጡ በፊት የወጣ ቪዲዮ ነው፤ ይገርማል።
It is a nice debate.
Fine tube
Imagine lualawinetin metebeq bemil lehig awchiw ye hig terguwaminetin siltan mechemer
Ethiopia wust ye fird betoch precedent alemenor ye Ethiopian hig idiget yekeche nw
ደቂኣ 28፡04 ህገመንግሥቱ የህግ ሰነድ ብቻ ሳይሆን የፖለቲካም ሰንድ ነው? እንዴት የፖለቲካ ሰነድ ይሆናል? ከህግ ማዕቀፍ ውጪ ያሉ ማህበራዊ ምጣኔያዊ እና ኣስተዳደራዊ ጉዳዮችኝ የሚያየው የተወካዮች ምክር ቤት ብቻ መሆን የለበትም? የፌዴሬሽን ምክር ቤት እዚህ ውስጥ ምን ኣገባው?
መልካም ነው
ክርክሩ ኣርፍ ነው እኔ ሕገ መንግስቱ የፌደሬሽን ምክር ቤት መተርጎም ኣለበት ብላችሁ የተርከራካርችሁ ወገኖች
1) ህገ መንግስቱ የህግና ፖሎትካል ሰነድ ነው የምል እውነት ሁኖ ስለዝ የፖሎትካል ሰነድ መሆኑ የፌደሬሽን ምክር ቤት ይተርጉመው ማለታችሁ የፖሊትካ ጨወታ ከህግ በላይ ይሁን ማለታችሁ ነው? የሕግ መንግስት ኣለማ ስርኣትን ማወቀር እና ዝርዝሩን ዝርዝሩን በህግ ማሰተዳደር ነው ስለዝ ህግ የመውጣት ስልጣን ደግሞ የምክር ቤቶች ነው ህገ መንግስቱ መተርጎም ብምል ሰበብ እንዴት ራሳቸው ያወጥት ሕግ ራሳቸው እንዴት ህገ መንግስታው ነው ኣይደለም ብሎ ይተሮጎማሉ?
2 ፍርድ ቤቶች ህገ መንግስቱ ኣይተሮግምም ከ ተባለ የፍርድ ቤቶች የዕለት ትእለት ስራቸው ህግ መተርጎም ስለሆነ የዝርዝር ህጎች መነሻቸው ህገ መንግስት እስከሆነ ፍርድቤቶች ህገ መንግስት መተርጎም የለባቸውም ማለት ስዋኙ ዉሃ ኣይንኩት ማለት ያክል ኣይደለም ወይ?