በ100 ሺ ብር ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ! ማየት ማመን ነው! የጨው ማሽን ዋጋ በኢትዮጵያ |business idea | Ethiopia|Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2022
  • በ100 ሺ ብር ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ! ማየት ማመን ነው! የጨው ማሽን ዋጋ በኢትዮጵያ |business idea | Ethiopia|Gebeya
    Instagram:instagram.com/
    Telegram: t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Комментарии • 217

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Год назад +11

    እቃችን እየተዘረፈ ነው! የተመላሾች ቅሬታና የአየር መንገዱ ኃላፊነት! መታየት ያለበት መረጃ!
    ruclips.net/video/n05e8YLLxmw/видео.html

    • @zainat5067
      @zainat5067 Год назад

      የትነው ማሽኑ እሚሸጠው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

    • @EhtneshTsege
      @EhtneshTsege Год назад

      ​@@gebeyamedia ሀለ፣😢ሌ

    • @EhtneshTsege
      @EhtneshTsege Год назад

      😅09😊በመኘ

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o 10 месяцев назад

      እኔ እፈልግ አለሁ የጨዉ የሻማ የጧፍ መሺን ግን ማን ይገባልኘን የጫሉን ቁጥረ ሠጡነ ገዝቶ ቢልክልኘ

  • @salamontube
    @salamontube Год назад +8

    Thank you ብሮ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤🙏

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 Год назад +5

    እናመሰግናለን ወንድም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርብልን ተባረክ

  • @everytingtube1872
    @everytingtube1872 Год назад +3

    ጫላ እስኪ እባክህ የቡና መፈልፈያ ለመትከል
    አስበን ነበር ተደራጅተን ነው
    እና አንዳንድ የሚአስፈልጉ ነገሮች አሉ
    ለምሳሌ ፣ የቡና መፈልፈያ ማሽኑ
    ግንባታው ። ምን ያህል ገንዘብ
    እደሚአስፈልገን እስኪ ከተመቸህ video ስራልን እባክህ 🙏🙏🙏🙏
    እናመሰግናለን ።
    የምትሰራቸውን ነገሮች አይቻለሁ ደስ ይላል በርታ እናከብርሀለን ወንድማችን ለኛ ለወጣቶች
    ጥሩ ታሪክ እየፃፍክ ነው።

  • @susutube6227
    @susutube6227 Год назад +3

    ገበያ በጣም እናመሰግናል ለድሃ ቀለል ያለ እና ተመጣጣኝ የስራ ዘርፍ ነው እምትጠቁሙን

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 Год назад +2

    አረቦች ወፍጫቸው ይሄ ነው ቦታ አይፈጅ በጣም ትንሽ ቤት ውስጥ ካንድም 2,3 መግዛት ይቻላል እህህም በጣም ይፈጫል ባጠቃላይ ቆንጆ ነው

  • @tawabchtagaya7052
    @tawabchtagaya7052 Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ስለመርጃህ

  • @hawabashir7852
    @hawabashir7852 Год назад +2

    ጨለዬ ገቶሚ ዬሚሲኪ አበት ለኝሲደተኞች ማከሬየችን አለሀይጠቢቅኪ ፊጠሬ ይበራኪኪ❤❤👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 Год назад +1

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግልን

  • @amirahussaien3454
    @amirahussaien3454 Год назад

    በጣም ጥሩ ነው ዋጋውም ሀሪፍ ነው አሐሰግናሁ ወገኔ

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Год назад +1

    ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 Год назад +1

    ዘመንህ ይባረክ መልካም ወድም

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 Год назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን!

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Год назад +1

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው ።

  • @seadamohamed4788
    @seadamohamed4788 Год назад +1

    ኢንሻ አላህ በቅርብ ቀን ወደ ሀገሪየ እገባለሁ መሥራት አለብኝ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Год назад +1

    እናመሰግናለን ጫላ ወድማችን

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 Год назад +3

    ጫላየ ምረጥ ሰው እናመሰግነል🙏👍👍😍😍😍😍😍

  • @vip6526
    @vip6526 Год назад +1

    እናመሠግናለን

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 Год назад

    ምርጥ ስው ነህ ቡዙ ትምህርት ኣግቸኛል

  • @rabiamusamma1255
    @rabiamusamma1255 Год назад +1

    በጣም. አሪፍ. ነዉ 👍👍

  • @user-bn4uc4mt4s
    @user-bn4uc4mt4s Год назад +2

    እናመሰግናለን

  • @amarualam6426
    @amarualam6426 Год назад

    በጣም ነው እምናመሰግ ነው

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 Год назад

    እናማሰግናለን ጫለ

  • @ebenezergebremichael7188
    @ebenezergebremichael7188 Год назад +1

    ጫሊዬ ምርጥ ሰው!

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Год назад +1

    ጫላ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @monamona273
    @monamona273 Год назад +1

    Enamesegnalen cala

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Год назад +1

    እንኳን ሰላም መጣህ

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd День назад

    ሰላም ለውላችን ይውን የኛ ውድም❤

  • @mazayeshitilamaza6554
    @mazayeshitilamaza6554 Год назад +1

    እንኳን ሠላም መጣህ ጫላ

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 Год назад +2

    እናመሰግናለን ወንድም የደሀ አባት

  • @georgebushyadecha2451
    @georgebushyadecha2451 Год назад

    Thanks bro! salt drier and iodine mixer magegnet yechalal?

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 Год назад

    ጨዉ ላይ ለመጨመር የሚያስፈልጉትን ንጥረ ነገሮች ለመጨመር ምን ማድረግ እንዳለብን ግልጽ ብታደርግልን ለምሳሌ እንደ አዮዲን አይነት

  • @frehot9758
    @frehot9758 Год назад +1

    ሠላም ዉድማችን እናመሠግናለን ሥልክሕ አሥቀምጥልን

  • @saja5425
    @saja5425 Год назад +1

    አሰለሙአላይኩም፡ወድሜ፡በመብረትነው፡የሚሰረው

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Год назад

    Thank you

  • @funjafanto3112
    @funjafanto3112 Год назад

    ዋውው አሪፍ ስራ ነው

  • @konjolove3954
    @konjolove3954 Год назад +1

    ማሻ,አላህ,አላህ,አላህይጨመራህ

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 Год назад +19

    በጣም እናመሰግናለን ጫላ የመዳም ቅመሞች ተደራጅተን ለመስራት አስበን በዋሳፕ ጉሩፕ ላይ እየተወያየን ነው መቀላቀል ምትፈልጉ መቀላቀል ትችላላችሁ ጥሩ ለውጥ እናመጣለን ጫላም ሀሳብ ብሰጠን እባክህ

    • @wpwp3506
      @wpwp3506 Год назад +1

      አገራችሁ የት ነው

    • @wpwp3506
      @wpwp3506 Год назад

      እኔ መርሳ ነኝ መቀላቀል እፈልጋለሁ

    • @zabibaahmad6193
      @zabibaahmad6193 Год назад +2

      @@wpwp3506 እኛ አሁን ያለነው አረብ ሀገር ነን ልክ ስንገባ ለመደራጀት ነው ውዴ

    • @wpwp3506
      @wpwp3506 Год назад

      @@zabibaahmad6193 እኔም ሳኡዲ ነኝ ግን በቅርብ እገባለሁ ብየ እያሰብኩ ነው

    • @RESTAURANT782
      @RESTAURANT782 Год назад

      ላቀርብላቹ እችላለው የት ሀገር ነው የቅመሞቹ አይነትስ ?

  • @user-ew3ok5wu8s
    @user-ew3ok5wu8s Год назад +1

    ወድም ጫላ እናመሰግናለን በርቱ ስለ ቀረፁ ፖሊስስስ መላ በሉን

  • @firaolkebede8019
    @firaolkebede8019 Год назад +1

    selam ye GEBEYA MEDIA akrabiwoch!! dollarn ke wuch hager be posta bet bekul melak aychalem?

  • @munit9547
    @munit9547 Год назад

    እናመሰግናለን ሰላም እንግባና እንሞክራለን አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 Год назад +1

    በጣም ሀሪፍነው

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 Год назад +1

    በርታ

  • @chaltuketema1712
    @chaltuketema1712 Год назад

    Garuu sirriiti buleesee daakaa xaafii kaneen biro kan biraa hin jiruu gatii madaalawan an hojjechuun fedha?

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Год назад +3

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ

  • @awokearega9730
    @awokearega9730 Год назад +1

    single phase motor ለ24 ሰዓት ያለረፍት መስራት አይችልም ማለት ነው?

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 Год назад

    የዘይት መጭመቂያ ማሽን እፈልጋለሁ ስንት ነው በቀን ስንት ሊትር ዘይትስ ይጨምቃል ?

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 10 месяцев назад

    የጨላን ቁጥረ ሠጡነ በፈጠራቸሁ የዲሀዉነ አባት እፈልግህ አለሁ እቃዉን አተ ሠለምታዉቀዉ እዲትልክልኘ ወደ አረሬ

  • @Minaeeeeeee
    @Minaeeeeeee Год назад

    ቻላየ አላህ ይጠብቅህ ወድማቺን

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад +1

    Welcone chala

  • @abghomes
    @abghomes Год назад +1

    ማሸግያ ማሽን ስንት ይደርሳል
    ጨው ከተፈጨ በኋላ ማድረቅና ማሸግ ያስፈልጋል

  • @user-eu6su7je1x
    @user-eu6su7je1x Год назад +2

    ወንድም አራ በክህ ስላ ግብርና አንዳንድ መረጃ ስጠን እኛ አብዘሀኛዎኝ ገበሬዎች ነን በተለይ የመስኖ ግብርና ለመስራት የዉሃ ማሽን ማስወጪያ እንዴት መግኘት እንደ ምንቺል ብተሰውቀን የዉሃ ጉርጓድ መቆፈሪያ ማሽን ብቻ ስለዝህ ጉደይ ብዙ ዘርዝረህ ብተስረደን

  • @ETHIOPIA58453
    @ETHIOPIA58453 Год назад +1

    ሠለም ወድም የጨው መፈጫ ማሽን የውጪ አገር ማግኝት አቻል ምታውቀ ካለ አመላክተኝ

  • @jemal769
    @jemal769 Год назад +1

    Well done Ethiopian.....

  • @Tube-gd5fi
    @Tube-gd5fi Год назад +1

    አረ ስለዶሮ እርባታ በዴሴ መረጃ ፈልጉልን የአንድ ቀን ጫጩት

  • @zed2149
    @zed2149 Год назад +1

    እንደት ላገኝህ ወንድሜየ👏

  • @tube4656
    @tube4656 Год назад +1

    ጫላዬ ወንድሜ ክበርልኝ

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 Год назад +1

    😫እውነት ልጁን ነበር ሳይ የነበረው 😋ምንም ሳላዳምጥ ቪዲዮ አለቀ እስኪ ተመልሼ ላድምፅ 😆

  • @halimamohammed5277
    @halimamohammed5277 Год назад +1

    Betam gobez ketlubet inem ifelgachHalew

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Год назад +1

    Bexam enamesegenalen wendem Caala ariif mereja new

  • @user-ol3bn6gx7i
    @user-ol3bn6gx7i Год назад

    ያለመብራት ነው የሚሠራው ወይስ በመብራት ነው

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 Год назад

    አሳዩን ።

  • @adis7211
    @adis7211 Год назад +1

    እናመሰግናለን ❤️❤❤❤❤❤❤

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Год назад +1

    የት አዲስ አበባ ውስጥ ነው?

  • @Abedu-uw2hj
    @Abedu-uw2hj 3 месяца назад

    እኔ ሀዋሳ ነው የምኖረው መግዛት እፈልጋለው

  • @berihu07
    @berihu07 7 месяцев назад

    በቆሎ ለእንጀራ እስከሚበቃ ነው የሚፈጨው ወይ?

  • @aishamuhammed342
    @aishamuhammed342 Год назад +1

    የክርጠ ማጠነንጠኛ የት ይገኛል

  • @BelayGetie
    @BelayGetie Год назад

    ጫላ በጣም የሚያሳዝነው 50ኪግ ከፈጨ በኋላ ጠቅጥቆ በመያዝ በጣም ነው የሚያስቸግር

  • @getachewgmeskel9498
    @getachewgmeskel9498 Год назад +1

    እኔም መቀላቀል እፈልጋለው

  • @user-mr5km5eh3j
    @user-mr5km5eh3j Год назад

    አጠቃላይ የህልዘርይፈጫል በቀን ሥትኪሎ ይፈጫል

  • @AlyMoges
    @AlyMoges 2 месяца назад

    Ahun yalew gebeya new

  • @JdjdnsSjdnd-fu2rc
    @JdjdnsSjdnd-fu2rc 11 месяцев назад

    ቦታው የት አከባቢነው

  • @user-jh2qi1dq7p
    @user-jh2qi1dq7p 4 месяца назад

    የዶሮ መኖንለማቀናበር ይችላል?

  • @Abedu-uw2hj
    @Abedu-uw2hj 3 месяца назад

    ጥራቱ እንዴት ነው

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 Год назад

    በተለይ ኣዲስ ንግድ የምጀምር ግራ እንዳይጋገባ ታድርጋለሁ ቀጥልበት ሸር ሁሌ ነው የምናግገው

  • @susuki4693
    @susuki4693 Год назад

    Talak sewu fetaree endat yalu zegoch ybzaln

  • @menemene
    @menemene Год назад

    Bayyee garidha galtomii caalaa bitachun ni danda.amaa

  • @tsehayunknoown1700
    @tsehayunknoown1700 Год назад +2

    በእናትህ እኔ የቡላ ማሽን እፈልግ ነበር ከቻልክ ብታቀርብልኝ

  • @user-iy7js3gb7x
    @user-iy7js3gb7x Год назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ጫላ ። ባለፈዉ ያቀረብክልን የዲዋይ ወፍጮ ዋጋን እባክህን ንገረን?🙏

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ባስቀመጥነው አድራሻ ደውለው ብጠይቁ የተሻለ መረጃ ያገኛሉ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Год назад

      የምትደዉይዉ ከዉጭ ስለሆነ ዋጋዉ ያስወድድብሻል እዛዉ በኢትዮጵያ ሰዎች አስደዉለሽ አስጠይቂ

  • @chaltuketema1712
    @chaltuketema1712 Год назад +1

    Gabye Media Akka maleen sin jaaladhe

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 Год назад

    የዘይት ማሽን አለ ?

  • @user-df8dc3tp4u
    @user-df8dc3tp4u Год назад

    የምታቀው ነገር

  • @abduramanalii4249
    @abduramanalii4249 Год назад

    Salamnew challa endetnew electric

  • @kassahunalemu1737
    @kassahunalemu1737 10 месяцев назад

    ስልካችሁን

  • @Abedu-uw2hj
    @Abedu-uw2hj 3 месяца назад

    የት ነው ሚገኝ

  • @user-ol3bn6gx7i
    @user-ol3bn6gx7i Год назад

    ስንት ነው ዋጋው

  • @amirahussaien3454
    @amirahussaien3454 Год назад

    አነስተኛ ወፍጮ በአንዴ ከ2-3 ኪሎ የሚፈጭ በትዛዝ ይሰራሉወይ ለቡናዋጋውን ጠይቅልኝ አመሰግናለሁ ወገኔ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Год назад

    ከታች አዲስ ማዳበሬያ ወይም ባልዲ ብታረጉ ጡሩ ነው ለንፅህናው ለእይታም በተረፈ በርቱው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ይሄ ማምረቻ ውስጥ ለሙከራ ነው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Год назад

      @@gebeyamedia እሽ ወንድም ለእይታ ጡሩ ስለሆነ ብየ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @megrtutolreeaapplejidhaama2786
    @megrtutolreeaapplejidhaama2786 Год назад +1

    How much new?

  • @redwave4776
    @redwave4776 Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @toubeyou5147
    @toubeyou5147 Год назад

    እስኪ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን አቅርብልን

  • @sagatssgensh1086
    @sagatssgensh1086 Год назад

    👍

  • @kiyalove1199
    @kiyalove1199 Год назад

    Awacinetu endenw.minyekil tirf be wer yigegnibetl

  • @SamsungSamsung-dh3ir
    @SamsungSamsung-dh3ir Год назад

    ውንድም ስልክ ቁጥርህ አስቀምጥልኝ

  • @nardoszelalem1385
    @nardoszelalem1385 Год назад

    እባክህ አድራሻቸው ስጠኝ

  • @user-ol3bn6gx7i
    @user-ol3bn6gx7i Год назад

    ጤፍ። ስንድ የተለያዩ እህሎችን መፈጨት ይችላን በአላህ እኔእፈልጋለሁ ዋጋውስ ስንት ነው

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Год назад +1

    ድሊቨሪ የላቸውም

  • @jemalkemal912
    @jemalkemal912 Год назад +1

    ሚርጥ ጥየቄ

  • @ediedenyegeta356
    @ediedenyegeta356 Год назад +1

    wow betam des yilal

  • @museaman686
    @museaman686 10 месяцев назад

    ዋስትና አለው ??