#Teddy_Tadesse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
    "Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2019

Комментарии • 174

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso 4 года назад +44

    ዋወ ቴዶችን #እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ነው የምውድኪ ማን ነው እንዴ እኔ #ቴዲ_ታደሰን ምዎደው #በlike_ግልጽ

    • @fantayeorego4249
      @fantayeorego4249 4 года назад

      ሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ

  • @zaritozarito1291
    @zaritozarito1291 4 года назад +13

    ቲጅ &ቴዲ የተባረካቹ ከዚህ በላይ ለበረከት ሁኑ ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL 4 года назад +2

    ቲጂዬ አንቺ ብሩክ ነሽ 🙏 በጣም ቆንጆ ጊዜ ነበረን !

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  4 года назад +1

      Amennnn!! Teddye my blessed brother!

    • @ሂሩትደስታ
      @ሂሩትደስታ 3 года назад

      ቴድሻ በጣም ነው ምዎድክ ❤❤ተበርክ 🙏ማዝሙሮች ሁሉም በእርጋታ ነው ምትዛምሮ ♥️ባዝ አጋጣሚ እንዴ ምዎድክ ለማግለፅ እፋልጋሎ ❤❤❤❤♥️♥️

  • @hanahanac2749
    @hanahanac2749 4 года назад +11

    በጣም ነው ምወድህ በመዝሙር ህ ተባርካለሁ ተፅናንቻለሁ ላመስግንህ አምሮኛል ቀኔ እንደዘመርከው ይሁንልህ ዘመንህ

  • @rahelgebre9028
    @rahelgebre9028 4 года назад +14

    ቲጂዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የሚገርም የቃል መገለጥ ነው እኮ ያለሽ በዛ ላይ እርጋታሽ እግዚአብሔር ያብዛልሽ። ቴዲዬም ጌታ እየሱስ ዘነንህን ይባርክ ይሄ ትጋት ይብዛልህ ለጌታ የተመረጠውን ለማምጣት አሁንም ትጋት ይብዛልህ ሽልማትህ ካመለከው ጌታ ነው ።ደሞ ያንተ ዝማሬዎች በእውነት በጣም የሚባርኩ ስለሆኑ ሴጣን ዝም ማለት አይችልም ስለዚህ ሁሎም የላዩን እንጂ የምድሩን እንዳትሰማ ተባረክ

  • @yaredtesfaye5735
    @yaredtesfaye5735 4 года назад +34

    tigiyeee your communication skill is amazing , you are a good listener, you know how to talk and above all you know the word of God

    • @medimedo5191
      @medimedo5191 4 года назад

      She always amuses me love u TG more blessing to u

  • @የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ

    አይዞን የእግዚአብሔር ልጆች ያልፋል😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔 ሁሉም ለበጎ ነው አይዞን አገልጋዮቻችን
    አገልጋይን ከመርዳት ይልቅ አለማዊውን ብረዳ ደስ የሚላቸው ብዙዎች ናቸው

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Месяц назад

    በእውነት ብስለትን ነው በንግግሮቹ ያየሁት. ቴዲ ብሩክ ሁንልን❤

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад +4

    ስራ እየሰሩ ማገልገል አንዱ ወንጌልን መደገፊያ መንገድ ነው ስለዚህ በተቻለ መጠን ቀተጣበበ ግዜም ቢሆን የለት ገቢ እንድኖረን ያስፈልጋል ሲቸግረን ከማማረረም የጠብቀናል ሲኖረን ግን አሠስገኝ ነን ሰለዚህ ሰው ሁሉ መሰራት መቻል አለበት
    እኔ በግሌ በሶሻልሚድያ በተለይ በዚህ 1አመት የሰማሁዋቸው ታሪኮች ጠቅመውኛል ለማፀለይ ራሱ ሀገሬ ስሄድ እገሌ ጋር ሂጀ አፀልያለሁ ከማለት ይልቅ ራሴ መፀለይ እንደምችል ተረድቼ የህም ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ መንገድ ከፍቶልኛል ተመስገን ጌታ እየሱስ ልባቸውን ለመለሱ ሁሉ ጀርባ የማትሰጥ

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 4 года назад +4

    ተባረክ ቴዲ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ተባረክ ብሩክ ነህ ወንድሜ♥️😘🌺💥

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 4 года назад +5

    የአባተ ብሩካን በጣም እወዳቹሃለሁ ተባረኩ ይህን እዉነት የገለጠላችሁ ጌታ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ። በጣም ጥሩ ምክር ሀሳብ ተግሳጽ ።

  • @nice7303
    @nice7303 4 года назад +8

    ቴዲየ ካለባበስህ ጀምሮ በጣም ነው የምወድልህ ይጨምርልህ ይመርብህ

  • @sbusisongomane-rk7gb
    @sbusisongomane-rk7gb Год назад

    Amen Amen Egtheri kakifu anageri yixabiki Teddye abizito yibarik & Tijiye 🙏🙏❤❤❤❤

  • @freweinikidane6173
    @freweinikidane6173 3 года назад +1

    ጌታ ይባረካቹ ወገኖች ለዚህ እኮ ነው አንጋፋ ዘማሪያን ወደ ዘፈን የሚሄዱት ሰው በመዝሙሩ ሲባረክ እንጂ የሚከፈለው ዋጋ አያስበውም

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 4 года назад +4

    ዋው የእግዚአብሔር ሰው ቴዲ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በጣም እንወድሀለን በጣም ተባርከናል በርታ ጽና እግዚአብሔር ከአንተጋር ነው

  • @RaheleTeshoma-en1vb
    @RaheleTeshoma-en1vb 11 месяцев назад

    ተባረክ,ዘመንክ,ይባረክ

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 4 года назад +12

    Teddy is a great singer. I really admire & praise myLord with his song. Let the Lord Bless him.

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 4 года назад +3

    ቲጂ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በአገልግሎትሽ በጣም ነው የምበረከው የዛሬ 20 -- 25 እግዚአብሔር በማትጠበቁአቸው አስቀናቸሁአለሁ ይለን ነበር ሰሚ አልነበረም ዘሬ ግን ይህው አኛ በዘረኝነት በቡድነ ተጠላልፈን ህዝቡን መያዝ ሲያቅተን እግዚአብሔር እናንተን አዘጋጅልን መመለስ ቢሆንልን ለዚች አገር እንቅፋቶች ቲዮሎጂ የተማርነና እድሜ ጠገቦች ነን ድሮም ቢሆን እረኛች እንጂ በጎች ሰላም ናቸው በዚህ ዘመን የደረሳችሁልን በርቱ እኛንም አውጡን ወጣቱንም ያዙልን እኛን አትየነ አደራ አቋምሽን የዘመኑ ሁኔታ እንዳይጠልፍሽ የሰማይ አምላክ ይርዳሽ እኔና ቤተሰቤ በጣም እንወድሻለን የጌታ ሰላም ይብዛልሽ

  • @yergalemgebre9548
    @yergalemgebre9548 4 года назад +2

    ቴዲ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ። ቲጂ ከአንቺ ውስጥ ኢየሱስን አይተናል የሚማርክ ህይወት አለሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @RaheleTeshoma-en1vb
    @RaheleTeshoma-en1vb 11 месяцев назад

    ምስጋና,ዉስጥ,እዉነትነዉ,ድልአለ

  • @betygelan-wr3oc
    @betygelan-wr3oc 9 месяцев назад

    ተድዬ betam tebarikalew በማዝሙር tebarek👍

  • @ah274able
    @ah274able 4 года назад +9

    Very matured and interesting interview.
    God bless you

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 4 года назад +1

    የተወደዳችሁ ወገኖቼ ቴዲ አና ቲጂ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመናችሁን የባርክ በእውነት ወደ አእምሮዬ መለሳችሁኝ ቀናሁባችሁ ብርርርርርክ በሉ አይወሰድባችሁ እንደ እናንተ ያለ ጸጋ የበዛለት አእምሮው የተባረከ ወንድሞችና እህቶቼን ይብዛልን

    • @misiganaayele7676
      @misiganaayele7676 4 года назад

      ትጅዬ ቴድ ዘመነችሁ ይበረክ ሁለችንም የበኩለችንን ብናደርግ የተሸላ ይሆነናል ደግሞም በጸሎት ደግሞ በማበረታታት ረገድ ኤሄንን ክፉ ግዜ እናልፈዋለን

  • @teritadase5482
    @teritadase5482 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ እንደሆነ የሚበቀልም የሚባላም እሳት እንደሆነ ራሳቸው ያውቁታል፣ በእንዲህ አይነት ሌላውን በማያንፅና ጥቅም በሌለው ለyoutube ገንዘብ ለቀማ አባቶችን ወንድም እህቶችን አገልጋዮችን ለማዋረድ የሚሰሩ የሰዎች የልብ ሀዘን አምላካችን ያያል ይፈርዳል

  • @nice7303
    @nice7303 4 года назад +5

    ሰውን ማሰናከል ፍርዱ ትልቅ ነው ጌታ የሞተለትን

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 Год назад

    Ergatah rasuko getan yemarkal
    Gura yematawq dinq sew tedywa sewodehko tebarekilgn bebizu ❤❤❤❤bless you yne asteway

  • @EBMT
    @EBMT 4 года назад +16

    Before this interview and amen show interview I had so little information about Teddy. But after listening to those two interviews he earned my recepct( not that my recepct matter 😷 but)He is very mature and full of understanding of the Gospel. Don't judge the book by its cover. Tebarku both. Blessings!!!

    • @abirash9473
      @abirash9473 4 года назад

      TANKIY. ASTER

    • @abirash9473
      @abirash9473 4 года назад

      Tbrk. Aster. Indah. En. Brktni. TyQe. Aster. Tbrk

  • @YibeltalSileshi-c9i
    @YibeltalSileshi-c9i 5 месяцев назад

    ቴዲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @aloa6052
    @aloa6052 3 года назад

    Brother Teddy thank you.

  • @alemasfaw9662
    @alemasfaw9662 4 года назад +3

    ትጅየ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ይባርካችሁ ሁሌም የምለው ይህን ነው አፈረሰ ከሚሉት በላይ የሰውን አይምሮ አበላሹት ጌታ ይቅር ይበላቸው ሰው ራሱን ማየት ቢችል ጌታ ይርዳን ትክክል ብለሻል ብር በይሊኝ ኦ ጌታ ሆይ እባክህ እርዳን ማረን በአለም የለለ ስድብ እየወጣ ነው ይሰቀጥጠኛል

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 3 года назад

    Weyne sewedew eko...😍😍

  • @ga3775
    @ga3775 4 года назад +4

    WOW my brother the way you answer very wise GOD bless you more thank you tegye God blesse you

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 4 года назад +3

    ቴዲ ትግስት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ነው መራዳዳት እለብን ሁላችንም የምንችለውን መርዳት አልብን: :

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 4 года назад +1

    ተባረክ ገለፅከዉ
    መዉረድ ነዉ !

  • @selamgendarmes6583
    @selamgendarmes6583 4 года назад +2

    ልክ ነህ ቴዲዬ ተባረኩ ከናተጋር አስማማለሁ

  • @jesusislord5560
    @jesusislord5560 4 года назад +4

    Very Blessing and encouraging interview, God bless you Singer Teddy and Tigi💐💐💐

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад

    Tebareku bebzu

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Год назад

    የተባረክ ዘማሪ ነህ ቴዲ ብዙልን

  • @zerfedejene9376
    @zerfedejene9376 4 года назад +1

    ዋዉ ቴዲየ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ❤❤👍👍

  • @abrahamtesema3709
    @abrahamtesema3709 4 года назад +1

    እግዚሐብሔር ይባርካችሁ ያባቴ ልጆች ተባረኩ

  • @selemawitll1491
    @selemawitll1491 4 года назад +3

    Teddy and Tg God bless you ❤️❤️

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 4 года назад +3

    በጣም ረጋ ያለ የበሰለ የሀሳብ ልውውጥ ነው ርጋታቹ ራሱ በጣም ይባርካል

  • @ekpaul1386
    @ekpaul1386 4 года назад +5

    አሁን ብቻ ሳሆን በፊትም ቢሆን የመረዳዳት ችግር አለብን ቀድሞም ብዙ የየቤተክርስቲያናችን አባሎች በብዙ አሰቃቂ የኑሮ ችግር ውስጥ የነበሩ ሰዎች ነበሩ አልረዳናቸውም ችግራቸውን አልተካፈልንም እያችሁ ልምዱ ስለሌለን አሁን ተቸገርን

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 4 года назад +1

    TG and Tady thank you so much
    Tebareku
    Wonderful discussion

  • @ansakechulatu5024
    @ansakechulatu5024 4 года назад +2

    God bless you sister you have got knowledge and wisdom thank God thus gift is from God I courage you go on

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 4 года назад +1

    Tekekel belachehwal sele agelegay mabeteltel enem betam yemigermgn seyatan yejemerew
    Sera new
    Tebareku

  • @hanahanac2749
    @hanahanac2749 4 года назад

    ቴዲዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tsahaiymej4616
    @tsahaiymej4616 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ጊዜ አለው ለሁሉም

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 8 месяцев назад

    You are Blessed both You look so Goregous Tigistye & You look so Awesome Singer Teddy Tadesse I love u both God bless u both May God bless u More & More in the name of Jesus Christ both by the power both & Tebarakecho Zemenicho Yebarake💕💕❤❤😍😍

  • @munajatube6506
    @munajatube6506 4 года назад +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ታበራክ 🙋🙋🙋🙋✊✊✊👋👋👋👋❤❤❤❤

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 года назад

    አስተዋይ ዘመንህ ይለምልም ቴዲ ❤ቲጂዬ ተባረኪልኝ ❤

  • @teritadase5482
    @teritadase5482 4 года назад

    እጅግ አስተዋይ በሳል የእግዚአብሔር ሴት ነሽ ቲጂ የምታቀርቢያቸውን እንግዶች የበሰለ ጥያቄሽና ተረጋግተሽ ማዳመጥ ከምንም በላይ positive የሆነ አመለካከትሽ ትክክለኛ የሙያው ሴት ነሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። እውነት ነው ቴዲዬም እንዳልከው ኮረና ብዙ ነገር አስተምሮን አስተካክሎን የሄደ ይመስለኛል ውጥንቅጡ የወጣው የቤተ ክርስቲያን መልክ ውበቱ በመንፈስ ቅዱስ ተመልሶ ኢየሱስ የበላይ የሆነበት ዘመን እንድናይ እናምናለን በጌት ፍቅር ወዳችኋለሁ።

    • @amriaaa5352
      @amriaaa5352 4 года назад +1

      ቴዲዬ ዘመንህ ይባረክ በውነት ማስተዋሉን ዬሰጠህ እግዛብሄር ነው ቀጥልበት ተባረኩልኝ።

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 4 года назад

    እውነቱ ይሔ ነው ቴዲ ተባረክ

  • @Servingthetruth24.
    @Servingthetruth24. 4 года назад +4

    It is really a blessing interview may God bless you Tedy and tigi. Tigi bless you for the neccessary topics that you ask about and tedy i am blessed for your positivity.

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 4 года назад +4

    Thank you so much bless you guys

  • @faraheyobe1393
    @faraheyobe1393 4 года назад +1

    ተባረኩ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበራቹ❤

  • @azebseyoum3286
    @azebseyoum3286 4 года назад +2

    Teddy God bless you we love you so much. Tebarak

  • @haimyychannel4726
    @haimyychannel4726 4 года назад +5

    ሰላም ለእናንተ የጌታ ሰላም በያላችሁበት ለሁላችሁም ይብዛ ቴዲ እና ቲጂዬ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ግን በልቤ የሚመላለሰውን ሀሳብ ለቅዱሳኖች ለአገልጋዮች ለቤተክርስቲያን ማጋራት እፈልጋለው እኔ ከሀገር ውጪ ነኝ በአቅሜ መርዳት እፈልጋለው እንደክርስቲያን ስለትውልዱ ሀላፊነት አለብን በየሚድያ እየተሰማ ያለው የግብረሰዶማዊያን የህፃናት መደፈር እንዲቆም የበኩላችንን እንቀሳቀስ ነገ በቤተክርስቲያን እያንኳኳ እንዳይገባ ቲጂ የበኩልሽን ባገኘሽው አጋጣሚ የበኩልሽን ድምፅሽን አሰሚ እላለው ተባረኩልኝ

  • @mariko2906
    @mariko2906 2 года назад

    Teddye GOD bless u

  • @chameschames6120
    @chameschames6120 4 года назад +1

    ጌታ ፀጋችሁ ያስፍው ጥሩ ት/ሕ ነው በርቱ

  • @hawiyeeysus941
    @hawiyeeysus941 4 года назад +1

    Tegye God bless your ministry

  • @teshomebeyene6568
    @teshomebeyene6568 4 года назад +4

    God bless you for your time in this informative show.

  • @መቅድየጌታልጅ
    @መቅድየጌታልጅ 4 года назад +1

    ዋው ቴዲ ቲጅ ተባረኩ በብዙ

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 года назад +4

    Tedy and tg God bless you!

  • @tirhasfesha5576
    @tirhasfesha5576 4 года назад

    ይገርማል ይነሳሃቸው መጥብ በጣም ልቤን የሰበረው ዘረኝነት መውረድ ነው ከላይ ወዳ ታች በጣም መውረድ ነው እወነት ነው ክርስትና ወደላይ እንጂ በታችነት ኣይገለም ክርስትና ራስ እንጂ እግር መሆን ኣይደለም ተባረኩ ብሩካን ናቹ

  • @daguyyegetaaliji150
    @daguyyegetaaliji150 4 года назад +1

    Zamanachu yebareki ba Eyesus Sim tabarekuuu ♥️❤️❤️🍒🍇🍒✝️🙏💌♥️👍

  • @tehetenadejene7679
    @tehetenadejene7679 4 года назад +4

    God bless you Tigiye❤️

  • @tadiwosdejene2781
    @tadiwosdejene2781 4 года назад +2

    Is true god bless teddy & tigu

  • @fekerashenafi7578
    @fekerashenafi7578 4 года назад

    Tebarekuuuu bebizu tediye zim bileh zemir wendime tgye yeteregagash set nesh yabzalish

  • @alemtesema1057
    @alemtesema1057 4 года назад +2

    ተባረኩልኝ ወገኖች ❤️❤️🙏

  • @sintayehutilahun8741
    @sintayehutilahun8741 4 года назад

    WHAT A WONDERFUL God WE HAVE!!!
    LOVE YOU MY FAMILIES IN CHRIST JESUS!

  • @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ
    @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ 4 года назад

    ትግስትየ ቆንጆ ተባረኪ ቴዲ ተባረክ

  • @trinegoanbw6661
    @trinegoanbw6661 4 года назад +1

    God blesses T.Gy &Tediye this is very useful conversation and very cool ⛪🙏🙏🙏

    • @lizalidavis7492
      @lizalidavis7492 4 года назад

      Sile tedy bicha sayhon lewedefitu were bicha semto sewun megemet lik endalhonem temari.

  • @ቸርነትህነዉያቆመኝቸርነህ

    ቲዶ ስወድህ በአዲስ መዝሙር እጠብቅሀለን

  • @truwerqmitaw1337
    @truwerqmitaw1337 2 года назад

    You are the best God bless you 💕 Taddya

  • @msraj1238
    @msraj1238 4 года назад

    Teddy we love so maca ever song very amazing god blleesde yuo all life !!!!!

  • @sitebekele5239
    @sitebekele5239 4 года назад +1

    Tediye thank you

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 4 года назад

    Tigye began adnakish neng.... egzabher ybarkish Tolhahun afese

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 года назад +1

    በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ግን ከእውነት የራቀ ምስክርነት ለምን አስፈለገ ዝማሬው በራሱ በቂ አይደለም እንዴ ? ድራማ አስመሰልከው ምክንያቱም የእውነት የተሞሸረች መስሎን መልካም ጋብቻ ! አስባልከን ዝማሬውን ሳይሆን ድራማው ላይ ነው ትኩረቱ ዓይን የሚስብ ነገር አስቀምጠህ ሳይሰላሰል ዘመን የሚሻገር ዝማሬ ቢሆን ይመከራል ይቅርታ አድርግልኝ እና በትልቅ ትህትና ከአንድ ቀን በላይ ቁጥር 1 ምንድን ነው የሚለው በእርግጠኝነት እነግርሃለሁ ትዝም አይልም ከእዚህ መዝሙር የበለጠ አገልጋይ አደረግከኝ ለአንተ የማጥን ...የሚለው እጅግ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው እውነትእንና እውነትን ብቻ እንነጋገር እባካችሁ በተረፈ መልካም ናችሁ ነገር ግን አይደበላለቅ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ we love u may God richly bless you !

  • @netsanetgange7330
    @netsanetgange7330 3 года назад +1

    Great singer

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 4 года назад

    tebareku Tg Ena Tedye...widididid new yemaregachew

  • @senaitbahta6804
    @senaitbahta6804 4 года назад

    Teddye geta yesus abzto ybarkkh they. Geta abzto ybarksh 🙌

  • @abeyeersado3412
    @abeyeersado3412 4 года назад +1

    God bless you guys

  • @godbless6915
    @godbless6915 4 года назад

    Teddy and Tg God bless you!!!

  • @መቅድየጌታልጅ
    @መቅድየጌታልጅ 4 года назад +1

    እስቲ ቲጅዬ ቴዲዬ ጸልዩልኝ በጣም ለመዝሙር ቅናት አለኝ ደግሞ በጣም ድምጻዊ ነኝ እና እስከሁን የረሴን አልጻፍኩም እና ጌታ እንድራደኝ ጸልዩልኝ

    • @ketesafewyalefemedia2378
      @ketesafewyalefemedia2378 4 года назад +2

      መቅድ የጌታ ልጅ።
      የመዝሙር ጥማት ስላለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ። ፈጣሪ በሌሊት ዝማሬን ይሰጣል ።
      ስለዚህ በሌሊት በ4ተኛው ሰአት ከእንቅልፍ መነሳት ነው ፣ መዝሙር ከጌታ ለመቀበል ።
      በመቃብር ውስጥ በሞት አንቀላፍቶ የነበረው አላዛር ከሞት የተነሳው በ4ተኛው ቀን ነው ፣
      ማርያም እና ማርታ የእግዚአብሔርን ክብር ያዩት
      ወንድማቸው አላዛር ከሞት እንቅልፍ ሌሊት ሲነሳ ነበር ፣ አንቺም በ4ተኛው ሰአት ላይ ከግዚያዊ እንቅልፍ ከተነሳሽ በሌሊት መዝሙር የሚሰጥ አምላክ መዝሙር ይሰጣል ፣ የእነርሱንም ክብር ታያለሽ ፣ ማሪያም እና ማርታ ወንድማቸው ከሞት በ4ተኛው ቀን ሲነሳ የጌታ የእግዚአብሔርን ክብር ያዩት ። ሌላው ፈጣሪ ፍጥረትን ሲፈጠር በ4ተኛው ቀን ነበር ፣ ፀሐይ ፣ ጨረቃ ፣ እና ክዋክብት የተፈጠሩት ፣ ሁላችንም እንደምናውቀው ከሆነ በሰማይ የሚታዩ ብርሀኖች የምድርን ጨለማ ነው የሚያበሩት ፣ 4ተኛው።ሌሊት ጨለማ ሊሆን ይችላል ። ነገር ግን የጰድቅ ፀሐይ የሆነው ጌታ ወደ አንቺ በመንፈስ ቅዱስ ሐይል ዝማሬን ይዞ ይመጣል ፣ መዝሙርም ይሰጥሻል ፣
      ይህን የምለው ግን ሌሊት ተነስተሽ ካልጰለይሽ ነው ። የምትጰልይ ከሆነ መልካም ነው
      ጌታ በ4ተኛው ሌሊት ወደ ደቀመዛሙርት በጨለማው ባህር ላይ እንዴት ብርሐን ሆኖ እንደመጣ መጰሃፍ ይገልጻል ።
      በጌታ ዘንድ ጨለማ የለም ፣ እርሱ የሁሉም ነገር ብርሐን ነው ፣ የቃል ብርሐን ፣ የዝማሬ ፣ብርሀን ፣ የሕይወት ብርሐን ፣ ነው ።
      ታንኳይቱም አሁን በባሕር መካከል ሳለች፥ ነፋስ ከወደ ፊት ነበርና በማዕበል ትጨነቅ ነበር።
      ከሌሊቱም በአራተኛው ክፍል ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ እነርሱ መጣ። ወዲያውም ኢየሱስ ተናገራቸውና፦ አይዞአችሁ፥ እኔ ነኝ፤ አትፍሩ አላቸው። ( ማቴ 14: 24-27)

    • @መቅድየጌታልጅ
      @መቅድየጌታልጅ 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ተባረክ በጣም ትክክል ነህ በጣም ነው መመሳግን ጸጋው ይብዛልህ

    • @መቅድየጌታልጅ
      @መቅድየጌታልጅ 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ተባረክ በጣም ትክክል ነህ በጣም ነው መመሳግን ጸጋው ይብዛልህ

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 4 года назад +2

      መዝሙር ሲመጣልሽ ቶሎ ራስሽን በስልክሽ ቅጂ እና አስቀምጪ. ቶሎ ስለሚጠፋ. ለበረከት ሁኚ 🙏🏽

  • @beliyoukebede5981
    @beliyoukebede5981 4 года назад

    You guy's are very wise!God bless you bot👏🙏

  • @t4m2099
    @t4m2099 4 года назад +1

    TV lay Ayichewalew ... Teddy Love U

  • @worbituwordofa4541
    @worbituwordofa4541 4 года назад +1

    Egzabher yebarekachew tebareku zemnachew yebarek

  • @sintayehutilahun8741
    @sintayehutilahun8741 4 года назад

    what a wonderful god we have

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 года назад

    ተባረኩልኝ ቲጂዬ ቴዲይ እምወዳቹ እህታቹነኝ ጌታ ይባርካቹ

  • @inumarkos9624
    @inumarkos9624 4 года назад

    Amennn Tebarekulin!!!

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 4 года назад

    Hallelujah praise the lord

  • @tigistshewaamare5474
    @tigistshewaamare5474 4 года назад

    GOD bless you brother and sister

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 4 года назад

    Wow amen tebareku

  • @bezuneshbezu9874
    @bezuneshbezu9874 4 года назад

    Zemanachu yebarak ye tabarakachw ya tawodadachew malakam mekre temert new ba ewenet geta ye agelgelot zamanachun abezto yebarekachew ka kefu ye tabekachew yeche geze yalefena malekamun edel yesetanal geta

  • @yaredtesfaye5735
    @yaredtesfaye5735 4 года назад +1

    amen teddyee ye kassa zemen le ethiopia

  • @hermela4279
    @hermela4279 4 года назад

    Tebareku

  • @SosenaSosienjil-fn4vr
    @SosenaSosienjil-fn4vr Год назад

    Tedi god mori bless you👍

  • @TigistAdunya-nk7yb
    @TigistAdunya-nk7yb 4 месяца назад

    Teda ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ

    ቴድሻዬዬዬዬዬዬ💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቲጂዬ ተባረኩ