Teddy Tadesse liyunewselame |ቴዲ ታደሰ| ልዩነውሰላሜ 2013 2020!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии •

  • @aynigrn9739
    @aynigrn9739 4 года назад +32

    I remember when you released this single, I was seeking God soo much and I want to say I was sooo wish I could sing like you did for God! Thank God now I sing for God in worship team!

    • @መሲቡታጀራ
      @መሲቡታጀራ 4 года назад +2

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜን አሜን አሜንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌✋✋✋✋✋✋👐👐👐👐👐👐👐❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @መፂየሮቤል
      @መፂየሮቤል 3 года назад

      Hdrg

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад +2

      ታድለሽ እኔም ምኞት አለኝ አንድ ቀን ጌታ ሲፈቅድ አምናለሁ ዝምብለው በ4 መስመር የሚፈሱ ስንኞች በየግዜው እየመጡ ሰለሆነ መስመሩን እያሳየኝ የመስለኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zed8788
      @zed8788 2 года назад +1

      You are lucky this also my dream I hope some day 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Netslanet-w4p
      @Netslanet-w4p 4 месяца назад

      👍🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤

  • @Selameta-i3g
    @Selameta-i3g 4 года назад +26

    የክርስቶስ እውነት የበራለት ነው ይህን መዝሙር መፃፍ የሚችለው:: ውስጥህ ያለውን የክርስቶስን እውነት በዚህ መዝሙር በደንብ ገልጠኸዋል:: በዚህ እውነት ጌታ ያበርታህ: ይጨምርልህ::
    ለገባው ሰው በጣም ልብን የሚያዘልል : ክርስቶስን ለሰጠን ሰላም የሚያስመሰግን መዝሙር ነው:: ተባረክ:: ጌታ ይጨምርልህ:: የክርስቶስን ፍቅርና እሳት ማንም አይውሰድብህ:: እየሱስን የሚያስከብር ስራ ይጨምርብህ:: ተባረክ

  • @wondimukiflekifle9006
    @wondimukiflekifle9006 5 месяцев назад +3

    ልዩ ነዉ ሰላሜ ምድርና ሰማይ ከምሰጠው ይባልጠል ከጌታ ያገኘሁት ሰላሜ. Tad blessed❤❤

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 4 года назад +15

    ቴዲሻ ስወድክ😘ብርክ በልልን በረከታችን ነህ!!

  • @temesgenmesfin5346
    @temesgenmesfin5346 2 года назад +3

    ኢየሱስ ካለ ልዩ ነው ሰላሜ።best mezmur👏👏👏👏👏👏

  • @ududjsjsjbsnsnsjsj4189
    @ududjsjsjbsnsnsjsj4189 10 месяцев назад +1

    እህን መዝሙር ስሞች አልጠግብም ስሲማ ደስ ይለኛል የእግዚአብሔር ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም ቡሩክ ይሁን ሃለ ሃለ ሉያ ✊✊✊✊✊✊✊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mihretgirma2819
    @mihretgirma2819 4 года назад +8

    ዘመን የማይሽረዉ መዝሙር ሁሌም ቢደመጥ የማይሰለች ልክ እንደ አዲስ ነዉ በጣም ነዉ የምወደዉ በጣም🌷🌺🙏🙏🙏

    • @jesuslove1758
      @jesuslove1758 4 года назад

      Ofcours👍

    • @with.5447
      @with.5447 4 года назад

      Wowoowowowo.ye.uneti.new.tebarek.👏👏

  • @fantujesusislord5871
    @fantujesusislord5871 4 года назад +8

    ልዩ ነው ሰላሜ
    Ameeeeeen
    ኢየሱስ ሰላማችን ነው
    ክብር ለጌታ ይሁን
    God Bless you teddye👐

  • @helenrebeca1247
    @helenrebeca1247 4 года назад +10

    አሜን ! አሜን !አሜን ! ልዩ ነው ሰላመ ! ቴዶዬ መዝሙሩ በራሱ ውበት አለው እውነት ነው ከእርሱ ለላ ለሌላው ልቤ አይገዛም ውበት ግርማው ማርኮን በፍቅሩ ወድቀን ይሄው ለውለታው ምላሽ ባይሆን እንኳ ምስጋናን እንሰዋለታለን !ቴዶዬ ደጋግመን ብንሰማው የማይሰለች ነፍስን የምያረካ ድንቅ መዝሙር በዚህ ዘመን አንቴን ቀብቶ ለዚህ ትውልድ መፍትሄ አድርጐህ ያስነሳህ ጌታ ይባረክ እርሱ ክብሩን ይውሰደው ጌታን ስለ አንቴ በጣም እናመሰግናለን አንቴ የአባቴ ብሩክ አባቴ ዘለዓለምህን ይባርከው ከዚህም በላይ በዝተህና ሰፍተህ ወደ ፊት ተራምደህ ማየት እንናፍቃለን እንደገናም በአድስ ክብር ቅባት ፀጋ ተገለጥ ዘመንህ ይለምልም በብዙ ተባረክ ! ድንበርህ ግዛትህ ወሰንህ አድማስህ ይስፋ !!! ተባረክልን !!!!! እንወድሃለን !!!!!!!

  • @josephabera509
    @josephabera509 4 года назад +4

    ምናለ ቢያይልኝ ሰው ሁሉ እኔ ያየሁትን
    ምናለ ሰው ሁሉ እኔ የቀመስኩትን ።...true to the heart!!!!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 4 года назад +7

    አዉነት ነው ልየ ሰላሜ
    ኢየሱስ ነው ሰላሜ ተባረክ

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 года назад +7

    በጣም የምወደዉ መዝሙር ነዉ
    ለዛዉም የምወዳት ጓዳኛዬ
    ስንለያይ የገባዘችልኝ ትዝታ የለዉ ነዉ 💚❤
    ቴዲ Bless you

  • @saralema9859yourhandle
    @saralema9859yourhandle Год назад +1

    Ameeeeeeeeennnnnnnnnn Ayetagnim lela Eyesus geta geta new ye hiwot hulu ❤❤❤

  • @yilfashewayirganigusse7135
    @yilfashewayirganigusse7135 3 года назад +2

    ዘማር ቴዲ እግዚአብሔር ያከበሩኚን አከብራለሁ እንዳለ ያክብርህ።

  • @robeltadesse8370
    @robeltadesse8370 4 года назад +5

    እጅግ በጣም ግሩም ስራ። ጎበዞች።

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 4 года назад +3

    እውነትም ልዩ ነው ሰላሜ ተባረክልኝ ቴድዬ ምርጥ ሰዉ የምወድህ የምወድህ በጣም ወንድሜ ብሩክ ነህ💞♥️♥️♥️

  • @ududjsjsjbsnsnsjsj4189
    @ududjsjsjbsnsnsjsj4189 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ብዬኢየሱስ ስም ልዩ ነው ሠላሜ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙌 አሜን አሜንታባአርክ አሜን 🙏🙌 አሜን አሜንታባአርክ አሜን 🙏🙏🙌 አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ታባርክልኝ ቴዲዬ ዘመን ሕይውቴህም ይባርክ በእየሱስዬ 🗣️📖📚📝😇🥳🥳🥳🥳🥳💘💘💘💘🤲👏👏👏👏👏✊✊✊✊✊✊☝️☝️👌👌👌👌💪💪💪😘🥰🥰🥰😘❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍💯💯💯💯💔👏👏👏👏👏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙇🙇🙇🙇💯🙇

  • @doyashadaofficial5886
    @doyashadaofficial5886 3 года назад +3

    ባርጆክ ሃዳን ጎብሼ ቴድ ።
    ተባረክ ።

  • @tgyaeysuse1273
    @tgyaeysuse1273 4 года назад +3

    bleeeessssssssssssssssssssssssssss you የቀመስነውን ፍቅር ሁሉም ቢቀምሰው ያኔ በክርስቶስ ያገኘነውን ትረፋችንን ያውቁት ነበር

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 года назад +5

    አሜን አሜን ልዩ ነው ሰላሜ እየሱስ ሰላሜ ነው

  • @mebratdaniel8609
    @mebratdaniel8609 4 года назад +3

    Asey elelelelele elelelelele kber eyesusu!God bless you brother! ❤️

  • @SaraSara-wz9rk
    @SaraSara-wz9rk Год назад +1

    ዋውውውውውውውው ሃሌሉያ ሃሌሉያ
    ልዩ ነው ስልሜ እየሱስ ስጋባ በቤቴ ❤️🙏 አሜንንንንንን
    ቴድዬ አግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ❤️🌹

  • @ራህዋተፈሪ
    @ራህዋተፈሪ 4 года назад +5

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
    ልዩ ነው ሰላሜ ! ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏
    God bless you teddye 🙏

  • @metadelget4952
    @metadelget4952 4 года назад +3

    Tedyee tebareklgn.....tebarekubet nebsee reseresech

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад +2

    ሁሉም ነገር ይቅርብኝ አንተን መፈለግ ግን የዘላለም ምርጫየ ይሁንልኝ ጌታ ሆይ ከአነተ ውጭ ሁሉ ከንቱ መሆኑን ነው ካለፍኩበት የተማርኩት

  • @embetembet8300
    @embetembet8300 3 года назад +2

    ተባረክእዉነቲንነዉበርታገናከዚህየበለጠእንጠብቃለንአሜን

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 2 года назад +2

    ልዪ ነው ሰላም አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክክ ቴድ አንደኛ ነክ ዘመንክ ይባረክ ዘድሮ ባቅክም ዝማሬውን ሁሌም እዘምረው ነበር

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 3 года назад +2

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን እልልልልልልልልል እልልልልልልሎል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @setesete8014
    @setesete8014 Год назад +1

    Tedo koo sewodew eko berketachin neh yene wudd zemani yebarek ❤❤❤❤❤❤

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 Год назад +1

    aWo liyu new selam iyessus sigeba bebete amen amen amen

  • @betia5941
    @betia5941 4 года назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዘመን በጌታ በኢየሱሰ ስም ይባርክህ 👏👏👏👏💔💔💔💔

  • @JESUSMYLOVE-c4v
    @JESUSMYLOVE-c4v 3 года назад +2

    #አሜንአሜንአሜን_ልዩነውስላሜ_ስላሜ_ልዩነውኤሬፍተ፡ማለዳሲነሳዴስታዬሁልጊዚናፍቆተ፡አሜንክብርላንተይሁንጌታዬ፡ቲዲዬጌታፀጋንያብዛልክክክክክክክክ፡እንወዳለን❤️❤️❤️❤️

  • @mebratshamen3342
    @mebratshamen3342 4 года назад +4

    Dear Tedy we love you always Good bless you more and more!!

  • @Selameta-i3g
    @Selameta-i3g 4 года назад +9

    ቪድዮው ጥራቱን በጠበቅ መንገድ ተሰርቷል:: በርቱ:: ጌታ እንደዚህ አይነት አሰራር/ፈጠራ ይጨምርላችሁ:: very well done video and very creative work. You did an Excellent work!! Whoever directed it and wrote the script did a very good job!! The actors were good too!
    Good job Nady’s Picture👏👏

  • @eitaeita488
    @eitaeita488 4 года назад +3

    Ameeeeeeeeeen
    Liyu naw selame
    liyu naw erafte
    Haleluya iyesus
    Ybarki
    Tedye te sega ybzali
    ❤️❤️❤️💯💯

  • @yorda30
    @yorda30 4 года назад +7

    I like it💕💕 Evangelical teaching clip, warship to the Lord all in one to his Glory.

    • @guennyhaddad2148
      @guennyhaddad2148 4 года назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✋👏👏📖📖❤❤❤❤💒💒💒👈🙏🙏

  • @sushddshhdeg9529
    @sushddshhdeg9529 4 года назад +2

    እስይ አሜን በሰማይ ነው ወጋችን

  • @abuadamoo7518
    @abuadamoo7518 4 года назад +2

    እስይይይይ ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንንንን ዘማሪ ቴድ ተባረክ በብዙ ፀጋ

  • @samsung10m21
    @samsung10m21 4 года назад +2

    ተዶየ ዘመንህ ይባረክ መዝሙሮች ውስጥ ናችሁ ተባረክ

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 2 года назад +2

    Ameeeeeen ameeeeeeen 🙏❤️💛 leyunw.seam.anete.yesax.amlaki.yemasegen.uffffff.tedey.tabaraki

  • @tjesustube1275
    @tjesustube1275 4 года назад +2

    ሊዩናው ስለሜ ቴዲ Bless you

  • @ermiasgetachew6426
    @ermiasgetachew6426 Месяц назад

    Recently i am keep listening this song. God bless you brother.

  • @wark8474
    @wark8474 4 года назад +2

    Amen Amen Amen God blessed you
    Taddy geta abezeto yibarekh tebareku

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 4 года назад +3

    መዝሙሮችህ ልዩ ናቸው! ጌታ ያሳድግህ ያብዛህ

  • @ruthgetaye160
    @ruthgetaye160 4 года назад +1

    ቴድዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ጌታ በሰጠህ ፀጋ በጣም ባርከኸናል አምላኬ አንደባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክህ!ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад +4

    it is more than anything to know Jesus but i miss the rural part of my country Ethiopia peace to you see you soon
    ምናለ ቢያይልኝ ሰው ሁሉ እኔ ያየሁትን
    ምናለ ሰው ሁሉ እኔ የቀመስኩትን ።
    as person who used to like music i am happy to see a lot of artists are coming and knowing Jesus which is the big gift from that peaceless life styles

  • @MitikuDesta2070
    @MitikuDesta2070 4 года назад +3

    God bless you More Singer Teddy
    Jesus is our Peace!!

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 года назад +2

    አሜን እየሱስ ጌታ ነው የአለም መዳኃኒያአለም

  • @senaitkuma1739
    @senaitkuma1739 3 года назад +2

    ድንቅ መዝሙሪ ነዉ🙏♥ ተባራክ Tedy♥♥

  • @luaman5666
    @luaman5666 4 года назад +2

    Elelell🙌Leyuu New Selame Haleluyaa.Shine more #blessings

  • @መቅድየጌታልጅ
    @መቅድየጌታልጅ 4 года назад +2

    ቴዲዬ ብርክ በል ብሩክ ነህ

  • @AbbeeTaariku
    @AbbeeTaariku 4 года назад +3

    Ameeen Ameeen! Eebbifamii dachaa Teddy man of GOD
    ❤💚💛❤💚💛 Selam Fiker lehagerachin ameeen ameeen ameeen ameeen

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Год назад +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏🙏❤️💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeen ameeeeeeen ameeeeeen eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel taberek ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘

  • @abyissiniyatesera780
    @abyissiniyatesera780 2 года назад +2

    Mezmuru des yilal gen ya lelawen haymanot baminaka mangad masrat alnabarabkm ensun mahtab asdargah

  • @betitube1100
    @betitube1100 4 года назад +2

    አሜን ልዩ ነው ሰላሜ ቴዲሻ ተባረክልን I love💞

  • @kaliyemisganaw1636
    @kaliyemisganaw1636 3 года назад +2

    I love all of your songs keep going God bless you more and more

  • @selamselam1756
    @selamselam1756 4 года назад +2

    Yay thank you for renewing the video. I love this song. Amen liu new selame! Much love and blessings to you Tedi, to my brothers and sisters! God bless our nations 🇪🇷 🇪🇹!

  • @natiyeermiyasiloveyou5711
    @natiyeermiyasiloveyou5711 4 года назад +8

    ቴዲዬ የኔ ማሬ
    ገታ ይባረክ💔🇪🇹
    የኔ ምርጥ💔🇪🇹
    ውድ የሀገሬ💔🇪🇹
    ልጆች ፈጣሪ በያላችውበት ይጠብቃችሁ
    አሜን💘💔

    • @guennyhaddad2148
      @guennyhaddad2148 4 года назад +1

      Amen❤❤❤❤❤❤📖📖📖🙏🙏🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍇🍇🍇🙏🙏🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️📖👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🍇🍇🍇🍇🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹

  • @jesusismylife8562
    @jesusismylife8562 4 года назад +2

    Amenn tedyee tebarikk

  • @kkm3596
    @kkm3596 3 года назад +2

    ቴዲዩ ተበራክ አሚን አሚን አሚን😍😍🙏🙏💞💞💞

  • @finishfinish2407
    @finishfinish2407 2 года назад +1

    Amen amen Liyu nawu selame tebarek tediye enwodalen hulem❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tesfalemdemissie5135
    @tesfalemdemissie5135 4 года назад +2

    Tebareki wondime

  • @genetmitiku659
    @genetmitiku659 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ በብዙ የዝማሬ ቅኔ ይጨምራልክ

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 4 года назад

    Liyu new selame ameeeeeeen ameeeeeeen tabaraki geta abizto yibarkh tabaraki tedy!!

  • @selamselam657
    @selamselam657 4 года назад

    እውነትነው ልዩነው ሰላሜ ተባረክ ቴድሻ🙏🙌😍❤

  • @beti5918
    @beti5918 3 года назад +3

    አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ

  • @eduameduam8884
    @eduameduam8884 4 года назад +1

    Selam ke Eysus wuchi yelem
    Amen yemtasarif abat tebark

  • @memedenko8181
    @memedenko8181 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fridayadaji5411
    @fridayadaji5411 4 года назад +2

    Brother, God crown your efforts, I wish I could understand this language. Greetings from Nigeria.

  • @enuyegechlji79
    @enuyegechlji79 4 года назад

    Amen Waga Alew Dekamachen Besemaye New Kefeyachen 😍😍😍😍

  • @beroletesfaye4410
    @beroletesfaye4410 3 года назад +1

    You are so blessed, it’s very beautiful song!! Min ale biyayilign sew Hulu ... wow

  • @atensten6339
    @atensten6339 4 года назад +1

    አሜን በጣም ምዎዶ ማዝሙርናዉ ተባረክ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 года назад

    Amen amen amen keber legzbher yhuen halelueya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek tebareku

  • @davidadula137
    @davidadula137 4 года назад +2

    Teddiye, U're Uploading exteremely spiritual nd interesting video. Stay blessed nd May almighty grant more nd more grace.

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💖💖🙏🙏🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluneshnegesatube8769
    @muluneshnegesatube8769 3 года назад +2

    Ameen Ameen

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa6246 4 года назад +1

    Woww Amen Amen elelele tebareku

  • @memsho3054
    @memsho3054 4 года назад +1

    Amen..Amen.AMEN...ESyi.Leyunw.Selm..Begta
    Tebarkhi

  • @tewabechgezahagni387
    @tewabechgezahagni387 2 месяца назад

    l love tedi. you are my best singer!!!

  • @አለሚቱየዳሙፍሬነኝ
    @አለሚቱየዳሙፍሬነኝ 4 года назад +2

    ወዋዋዋ አሜንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቴዲዬዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ😘📖📚💒

  • @henokhaset3510
    @henokhaset3510 3 года назад +2

    ምርጥ መዝሙር

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 4 года назад +2

    Ameee🙏🙏⏩▶👏☜♪ tabarakiii

  • @aemimulugeta4800
    @aemimulugeta4800 4 года назад +1

    Ameeeeen God bless you bro. 🙏❤️

  • @MeskiWolde-x6u
    @MeskiWolde-x6u Месяц назад

    👏👏👏👏👏👏❤❤❤blessed brother

  • @makdasmakds4601
    @makdasmakds4601 4 года назад +1

    Amen. Eyasusi. Yadinel.
    Taberki💞💞👏👏👏💕

  • @serkalemabadi584
    @serkalemabadi584 4 года назад +1

    geta yberkhe des ymeal mezmuer new

  • @ruthzeremariam7530
    @ruthzeremariam7530 4 года назад

    tedi blessed betam yemwedew mezmur new getea abzto ybarkh zemenhk ybarek

  • @SosenaSosienjil-fn4vr
    @SosenaSosienjil-fn4vr Год назад +1

    Wbet girmaw ayche lbe teshenifal wow

  • @meeetealshamsi7607
    @meeetealshamsi7607 2 года назад +3

    Teberaki teddyee🥺❤️❤️

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 11 месяцев назад

    Amen You are Blessed You look so Awesome Pastor Singer Teddy Tadesse & You look so Goregous Tigiste I love u All God bless u All May God bless u More & More in the name of Jesus Christ All by the power All & I love this song ልዩ ነው ሰላሜ liyunewselame Tebarakecho Zemenicho Yebarake💞💞❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @badriaali4449
    @badriaali4449 3 года назад +2

    AMENE ameeeen tabarki ameeeeennn ameeeeennn ameeeeennn ameeeeennn ameeeeennn ameeeeennn ameeeeennn ameeeeennn ameeeeennn ameeeeennn ameeeeennn ameeeeennn ameeeeennn ameeeeennn

  • @hasandhjdjd3317
    @hasandhjdjd3317 4 года назад

    አሜን ልዩ ናዉ ሰላም አልልልልልልል አሜን ተድዬ ጌታ ይባርክ ተባርኩ 😭🙏🙏🙏💘💘💘💔

  • @liyuliyu2963
    @liyuliyu2963 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад +1

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL AND LIFETOUCHING SONG PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @deboradebo8190
    @deboradebo8190 4 года назад +1

    አሜን ቴዲዬ ተባረክ በብዙ

  • @fevenabebe5532
    @fevenabebe5532 4 года назад +1

    Amen hulum yekmsew yegata selam

  • @salammanesh3563
    @salammanesh3563 4 года назад +1

    Amen tebareki teddy

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zed8788
    @zed8788 2 года назад +1

    Liu new selam selame liu new erefite
    Eyesusu syigeba kebete
    Sekene hiwete::
    Minale biyayiign sew hulu ene yayehutin
    Minale byikemisilign sew hulu ene yekemesikutin
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ገነትገነት-ፀ9ፐ
    @ገነትገነት-ፀ9ፐ 4 года назад +1

    ልዩ ነዉ ሰለሜ አሜንንን ተበርክ