Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ሙስሊም ነን ግን ያንተን መዝሙር እወደዋለሁን ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ
Amen , God bless u
ጌታ ለመቀበል ፊልጊ ነበር ግን እኔ ያለውት ውጭ ነን ዱባይ ነን ወንድሜ
@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL ቁጥርክ ላክልን እኔ ዱባይ ነን
@@fatimaomar9610 ጌታን እንደግል አዳኝ አድረገሽ ለመቀበል በጌታ ፊት በጸሎት ይህንን በልብሽ ያመንሽወን በ አፍሽ ተናገሪ ትድኛለሽ>> ይህ በቂ ነው
E
በልዑል መጠጊያ ጥላ ስር አድራለሁ ተዘልዬ ተደላድዬያለስጋት ሃሳቤን ጥዬ ሁሉን በሚችለው አምላክ ተማምኜ በማይዝለዉ ክንዱ ታምኜየማይጥለዉን እጁን አምኜ የዘላለም አምላክ ሆኗል መኖሪያዬታዛ ሆኖኝ ማረፊያዬ ጥላ ሆኖኝ መጠለያዬእረፍትና ሰላም ፈሰሰ በቤቴ ተትረፍርፎ ባዶ ህይወቴ ተረት ሆኗል ያ ማንነቴ እያልኩ አወራለሁ እናገራለሁ ዝናህን በኔ ላይ አውጃለሁ
አሜሜሜሜሜሜሜሜን ! አሜን ! አሜን ! በልዑል መጠጊያ ጥላ ስር አድራለሁ ተዘልዬ ተደላድዬ ያለስጋት ሃሳቤን ጥዬ አሜን ! ቴዶዬ በብዙ ተባረክልን ፀጋው ብዝት ይበልልህ ለበረከት ሁን !!!!! እንወድሃለን !!!!!!!
@@helenrebeca1247 🔮
🎤🎶🎶🎸🎹🎬🎷🎵🎻🥁😗🥁😘🎻😍🎧🎙
Amen
Bless u Teddy wendmachn 👐 shalom from Sweden 💜
እያልኩ አወራለሁ እናገራለሁ ዝናህን, ስራህን,ምህረትህን, ፍቅርህን, ደግነትህን ..... በእኔ ላይ አውጃለሁ !!!!!! ቴዳ ልዩ ናት !!!
Amen samisho u r blessed
@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 📀📀📀📀📀📀
@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL ×❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 💞💞💞💞💞💞💞💚💛👌👌💜💓💘💘💗💕💕🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ቴዶ የሁል ጊዜ መነቃቃት ምክንያቴ ነህ!በጣም እወድሀለሁ አንተ ብሩክ ነህ❤❤❤
Mpog
No juice fun I'll PC and monitorIo
Use the edit icon to pin, add or delete clips.
እየሱስ የሚለውስምህ መዳኒት ነውየተነሳብኝን ወጀብ ፀጥ ያረከውአየሱሴ ለኔስ ብዙ አርገህልኛል አመልክህ ዘንድ ይገባኛል
Zj
Hey random reader God bless you.
Uffffffffffአንተን biyee ጌታ አንተን ብዬ🙋🙋🙋🙋🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭እየሱስ ስም መድአንት ነውYes 👏👏🙌
በኤርትራ ያለዉ Prison እግዚአብሔር በዛ ከባድ መከራ እንዴት እንደተሸከመኝ መከራዉ ለክብር እንደሻረልኝ ይሄ ዝማሬ ኣስታወሰኝ🙌!እግዚአብሔር ኣያሳፍርም ኣይዛቹ። ወንድሜ ቴዲ ብሩክ ነህ!ትንቢተ ኢዮኤል 211፤ እግዚአብሔርም በሠራዊቱ ፊት ድምፁን ይሰጣል፤ ሰፈሩ እጅግ ብዙ ነውና፥ ቃሉንም የሚያደርግ እርሱ ኃያል ነውና፤
I love you teddy
እያልኩ አወራለው እናገራለውዝናህን በኔ ላይ አውጃለውYou are our blessing teddye. I Love the song.❤
ቴዲዬ አንተ በረከታችን ነህ......... ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወድሃለው
ኡፍፍፍፍ የሄ መዝሙር እኮ ፈውስ ነው እየሱስየ ዘመንህ ይባረክ እየዘመርክ ኑር ቴድየ ተባረክ
አሜንንንንንንን ሃሌ ሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ፀጋው ያብዛልህ የኔ ወንድም
💜ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ 9 ሰዓት ሳላቋርጥ ሲያልቅ እየደገምኩ በተነቃቃ መንፈስና ስለአምላክ አለኝታ በምናብ እያሰላሰልኩ የሰማሁትን አረሳውም💜ኑር ቴዲዬ!! ሲወድህ በደስታ ነው።💚💛❤
ዘመንህ ይለመልምእንወዳሃለን
ወወወወወ ጌታ ፈጽሞ ይባረክ በጣም ስጠብቅ ነበረ ዛሬ ግን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ተድዬ ተባረክ 👏👏👏🎵🎵🎵🎸🎸🎺🎺🎺🎺
AmenAmeeenTediyeeTabarakiii💖🙌🤲🤲👐🎻🎻🎻🎻🎻🎻
#ቴዲዬ እጅግ የምወድህ ድንቅ ሰው በሚገርም ሁኔታ የጨመረ ፀጋ ይዘህ መጥተህልናል! በብዙ ተባረክ!🙏❤
ሁል ጊዜ ጥሩ እና የተሻለ ነገር ይዞ ለምጣት የምታደርገዉን ጥረትህን ሳላደንቅ አላልፍም። ብሩክ ነህ ቴዶ ❤️🙏🏻
i am here to celebrate 1 million views💯
አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ እንኳን ጌታ ረደ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ
እየሱስ የሚለው ስምህ መዳኒት ነውየተነሳብኝን ወጀብ ፀጥ ያረገው:: ስራህን አውጃለሁ አወ ዝናህን እኔም ስረህን አውጃለሁ አወ ዝናህን እኔም ስራህን ።ስምህን ጠርቼ ተራራው ተናደ የዘመናት ቀምበር ከላየ ወረደ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬወችህ ደቂቃወቹ በጨመሩ ቁጥር ደጋግመን እንድናዳምጥ መልክታቸው ጥለቅ እየሆነ የሚሄድ ነው አሁንም ያብዛለህ ቅዱሱ መንፈስ ያዝምብለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የተደረገለትን የሚያውቅ እርሱ ጌታን ያከብራል አሜን እግ/ር ዝናህ ስራህ ስምህ በምድር ሁሉ ላይ ይታወጅ ቴዲ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ
ቴዲ
እግዚአብሔር ዘመሀኒን ይበሪኪ
Tedishaaa biruk hun,,ejig betam yetewedede mezmur new ewnet
Tedaye ❤
አረ ይህንን መዝሙር መስማት አላቆምኩም ዉስጥን ገብቷል..... ቴዲ አንተንማ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን የተባረከ ና ከፍታ ያድርግህ........እልልልልልል እንደገና ለጌታ ዘምር እንጂ በዚህ ዘመን ላይ ገናነው
Teddye bruke yabzalh wed wendeme tekenawen ❤️❤️❤️❤️
Adnap
@@sinaabadi3912 በጣም ደስ የምል መዝሙር
አሜን
Teddy lateyakehe mels yahone mezmur new yazemerkaw egziabiher yimasgen amen
ቴዶዬ ሁ ሁ ሁ ድንቅ መልዕክት ነው ! WOW ! በጣም ደስ ይላል ግሩም የሆነ መዝሙር ተቀብለክ ለእኛ ስጦታ አድርገህ ለየት ባለ አቀራረብ ስላቀረብክልን አባቴ ዘለዓለም ይባርክህ ከዚህ ለላ ምን እንልሃለን የአባቴ ብሩክ ዘለዓለም ዓለም ተባረክልን ይሄ ቢያንስ ለአንድ ሰው መልዕክት ነው ዘመንህ ይለምልም ከዚህም በላይ በእጥፍ ክብር ፀጋ ቅባት ኃይል እሳት ሞገስ ተገለጥ ይህ መዝሙር ብዙዎችን የምያንፅ የምለውጥ የምያድስ ውስጠታቸውን የምቀይር ነው እስራትን የምፈታ ቀንበር የምሰብር ታርክን የምቀይር ልዩ ቃና ውብ ዜማ ድንቅ መልዕክት ያለው መዝሙር ነው ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ድንበር ግዛትህ ይስፋ አትገደብ አትወሰን ግድብነት ውስንነት ከፊትህ ይደርመስ ከፍታውን ርገጥ የምቋቋምህ ኃይል አይኑር የጠላትን ደጅ በዝብዘህ ውረሰው ቴዶዬ ገና ምኑ ተጀመረና ተነካና ገናም ብዙ ካንተ እንጠብቃለን አባተ ተባረክ ! በብዙ ተባረክ ይብዛልህ ለምልም !!!ተባባባባባባባረክን !!!!! እንወድሃለን !!!!!!!
ስምህን ጠርቼ ተራራው ተናደየዘመናት ቀምበር ከላየ ወረደየድሌ ሚስጥር ነህ የኔስ ሰሽልማቴ:: በዚህ ህንፃው ብቻ አምሮ ደስታና ሰላም አልባ በሆነወ የስደት ሀገር ጌታ እየሱስ ባይኖረን ምን እንሆን ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏bless you
በስምህ ተወራርጄ አላሳፈርከኝምአሜንን አሜንን አሜንንክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረክ ያባቴ ልጅ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ
Teddye Egithaberi yibariki teddye ka kifu nageri Egithaberi yixabiqi iwdihalo egthabiher yibariki amen❤️🙏🙏
ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው መስማትን ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ🙏🙏😇
ቴዲ በጣም በጣም ቃላት የማይገኝለት መዝሙር ነው ኢየሱስ የሚለው ስምህ መዳኒት ነው ወጀቡን ቀጥ አደረከው ለኔ ብዙ አድርገሕልኝል 😭😭😭😭 አሜን ጌታ ብዙ ነገሮችን አድርጐልኝል በሒወቴ ይህ መዝሙር ለኔ ነው 😭😭😭😭 ጌታ እጄን ይዞ መንገድ እየመራኝ ነው በሚደንቅ ሁኔታ አይዞሽ ልጄ እያለ ቴዲ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ከነቤተብህ ይባርክህ ።
Wow wow wow wowአሜን አሜን ተባረክልን ቴድዬ ጌታ ዘመንህ ይባርክህ እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል
ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡተባረክ አውጃለሁ
WOW!!!! ለነስ ብዙ አርጎልኛል አቃብር ዛንድ ይገባኛል 🙏🙏🙏 God Bless You ❤
ጀግንነት በአንተም ተገልጧል ።
በዚህ ክፋ ዘመን ጌታን እንደማገልገል የሚያስደስት ምን አለ? ምንም !!ወንድሜ እጥፍ ድርብ ፀጋውን ይጨምርልክ!!!
jechatu na hanqata,Waaqayyo ammayyuu ayyaana kana caaluun si haa eebbisu,umurii dheeraa nuuf jiraadhu,si jaallanna,GBU with his love!!!!!!!!!!
ጌታ ለኔ እንደሚያደርግልኝ እኔ ግን ለሱ ምስጋና ያሳነስኩት ይመስለኝል 😭😭😭😭😭😭 እኔጃ ይህ መዝሙር በደም ስሬ ነው የገባው
ዘመን ይለምልም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ እግዚአብሔር አምላክህ አብዝቶ ይባርክ
የአባቴ ልጅ በእየሱስም ተባረክ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛል በእየሱስም ዘመን አግልግሎት ህይወት የተባረኬ ይሁን ቴድሾ
ታዲዬ የአባቴ ልጅ ተባረክልኝ!!! በጉጉት ስጠብቀው ነበር 10 ሰአትን ምርጥ Video Clip ነው ድምፅ ደሞ ውስጤ ነው!!! እንኳን አደረሰክ ለኢየሱሳችን የልደት መታሰቢያ በአል❤❤❤🎄🎄🎄🎄
እያልኩ አወራለው እናገራለውዝናህን በኔ ላይ አውጃለውቴዳዬ በመዝሙሮችህ አለመባረክ አይቻልም ለምልምልኝ ። much love and respect for you !
ቴዲ ከልቤ ነው ምወድህ በ አንተ ለይ ያለው የዝማሬ ሀይል ልዩ ነው ተባርከናል በ መዝሙሮችህ ፀጋው በ እጥፍ እጥፍ ይጨመርልህ💕
Enem awujalehu...🙏👏👏👏👏
ቴዲ በጣም ድንቅ መልዕክት ነው❤! ብዛ ክፉ አይንካህ ተባክልኝ!
አንተን ብዬ ውዴ አንተን ብዬ ምንም አልጎደለኝም ይልቁንም ከፍ ከፍ አልኩኝ አዎ ብዙ ከፍታ••••••••••••••••••ተባረክ ያባቴ ልጅ
ድንቅ ዝማሬ,, ቴዲሻ ተባረክ ,,, በረከታችን ነክ,, የጌታ ነገር ይብዛልክ,,, ጌታ በሰጠሕ ዝማሬ ሁሌም አየተባረኩ ነው,,, አምላኬ እንደባለጸግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልግህን ይሞላብሀል ፊልጵስዩስ 4:-19
አይቀርም እኔም ዝናህን አውጃለሁእየሱስ ያድናል እላለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እየሱስ የሚለዉ ስምህ መዳህኒት ነዉ የተነሳብኝን ወጀብ ፀጥ ያርገዉ😢👏👏 አሜን አሜን ❤ ተባርክ ወንድሜ
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ🙏❤❤🎸🎸🍒🍒👈
ወድሜ በጣም ድቅ መዝሙሪ የተረጋጋ ዘማሪ ጌታ ዘመንህን ይባሪ ከው
እየሱስ የሚለዉሥምህ መዳኒት ነው👑🎄💕💕✝
አሜንን ተባርክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ቴዲዬዬ ባጣም ዳስ ብሎኛል ዘመንክህ ይባርክ ውድ የአባቴ ልጆች መልካም በዓል ይሁንላችሁ
ድንቅ ነው ቴዳ
Mafiye thank you abate
ወድሜ ዘመንክ በዝማሬይለቅ🎉🎉🎉
ተድዬ ጌታ አየሱስ ብርክ ያዶሮግህ በምድሩም በሰማዩም በረከት ተባረክ ለበረከት ሁን
መልካም በዓል ይሁንላችሁ የእግዚአብሔር ልጆች በሙሉ ተባረክ ቴዲዬ❤
#ክብርሁሉ_ለመንፈስቅዱስይሁን፡ተባረክ፡እንወዳለን፡ቴዲዬ❤️❤️❤️❤️
I never stop listening this song bless you
ቴዲ በጣም ልዩ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ መዝሙሩን ደጋግሜ ስሰማ ስሰማ በጣም ብዙ ትርጉሞችን ነው በውስጡ የያዘው በውስጤ ትልቅ ደስታን ነው ያፈሰሰው ለኔ ሔወት ተስማሚ መዝሙር ነው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የኔ ወንድም ።
ወድ ወንድሜ የናዝሬቱ የኢየሱስ ልጅ ተባረክልኝ እኔ የአንተን መዝሙር ከልቤ የምወደው ወዳጄ ኢየሱስ የሚለውንመዝሙርሕን ነው በሰአቱ ተጽናንቼበታለሑ አሑንም እሰማዋለሑ ጌታ ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልሕ መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር ይሑን
Teddy geta yibarkeh be video bzu birr endawetah yastawkal bzu yetelefabet arif melkt new fetari yasfah.kekfu yitebkeh.
ቴዲዬ ተባረክ ጌታ ጸጋን ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ❤❤🙏🙏🙌🙌🙇🙇💖💖💔💔
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተድየ ዘመን ይለምለም
Tediye zemenih yibarek. Mezmuru sisemaw tzedal sitil semie silehone touch aderegn ina xelot gebahu alekesku.mezmuru nekagn Geta yetekebu mezmuroch yichemrlih zemenih bruk yihun.💐💐🌷🌷
God bless you more and moreGeta yesus yabizalh
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ብዬ አላፈርኩም እልልልልልልልል ተባረክ ተባረክ❤💯❤💯🎤🎶🎤🎤🎶🎤🎶🎤🎶🎤🎶🎤💐💐💐🌲🌲🌲🌲🌲🌲 እነኮን አደረሰህ ቴድዬ 🌲🌲❤💯
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋክብር ክብር ምስጋና ሁሉ ለጌታችን ይሁን አሜንንንንንንንንንንንንአሜንንንንንንንንንንንጌታ ይባርካችሁ ተበረክ ፀጋ በእጥፍ ይጨምራልክ ተባረክ በብዙ ፀጋ❤❤❤📖📖📖
እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረክ ቴዲዬ ተባረኩ ቅዱሳን እወዳቹዋለሁ
Nub dgy7rs
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያከበርክበት ዝማሬ ❤❤❤❤ ከፍ በልልኝ 🙏🙏🙏🙏
Belul metegiya yeminor hulun bemichl AMLAK tla wst yadral. Amen Halleluja. Tebarek wendm Tedy.
ኡንካን አደርስችሁ ማልካም ግን ይሁን
ኢልልልልልልልልልልል.ቴዲያችን.ተባረክ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ታባርክ ✍️✍️
ቴዲ እግዚአብሔር አሁንም በሚያስፈልግ ነገሮች ሁሉ ይባርክ በጣም ነው ምወድ አንተ በረከታች ነክ። ❤️❤️👐👐
Teddye May the Lord bless you with the riches of His grace; with treasures of his word more Grace upon your Life.Merry Christmas 🙏❤❤❤
ቴዶ እየተባረክ ተባረክእየበዛህ ብዛ ሁሌም ልዩ ነገር ነው ይዘህ ምትመጣው
ምን ይብላል ተባርከ ምላት ውጭ ተባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏 ተባርክ 💯
Ameeeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeeeen Tbarkii Tbarkii Tbarkii Tbarkii 💞💞💞💞💞💯💯💯
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንእግዚአብሔር ይባርክህ 💚🙌
ማየት አለባቹ ምክንያቱም...ruclips.net/video/cSxsFX4tlDE/видео.html
ስራህን አውጃለሁ , ተባረክ
ቴዲዬ ብርክ በልልኝ 🙏🙏🙏
ድንቅ ዝማሬ,, ቴዲሻ ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባሪ ከው
እግዚአብሔር ሙካም ነዉ
bexam liyuna yetebarek..dinq zemar nek....berehayen bemezmurochk alifewalewu.tebarek
ቴዲ የጌታ ሰው እውነት እንዲህ ብዬ መግለጽና መናገር ባልችልም እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክ እያልኩኝ እድሜና ጤና ይስጥህ! ሁሌም ማይጠገቡና ማያረኩ ዝማሬዎችህ ሁሌም ውስጤን በደስታ ነዉ የምሞሉኝ፡፡ ግን በጣም አደራ የምልህና እንዳትጎዳን ብዬክ ማውራት ምፈልገው ነገር ብኖረኝ እንደዘመናችንና እንደዘመኑ ሰው እንዳትሆንና እንዳታሳዝነን ነው ምለው ምክንያቱም በዝማሬዎችህ ምንዝናናበት ሳይሆን የምንኖርበትና ሕይወታችንን የምናይበት ስለሆኑ አደራ አደራ እኔም እንደ አንድ ጌታ ሰው ጸልይልሃለው፡፡
Tedye bemezmureh hulem ebarekalew tebarekelegn tsegaw yebzaleh
አሜን አሜን አሜንተባረክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክህ ፀጋዉ በእጥፍ ይብዛልክቴዲዬ አንተ ቡሩክ ነክ ተባረክበ ቡዙ በረከት ጌታ ይባርክህ
እየልኩ ኡፍኡፍ ዋዉ አሚን አሚን አሚን😍😍💞💞💞💞🙏🙏🙏
በስምህ ተወራርጄ አላሳፈርከኝም ስለቴን ልፍጽም መጣሁ ለምስጋና አንተን ብዬ ምን አጥቼ ምን ኈደለብኝ እኔ ዘርዝሬ አልጨርሰውም ለኔ ብዙ አድርገህልኝል አመልክህ ዘንድ ይገባኝል እኔ በሒወቴ ያላየሁት ነገር የለም ግን የተደገፍኩት አምላክ ብርታት እየሰጠኝ አይዞሽ ልጄ እያለ ሒወቴን ቀየረው በጣም ድንቅ አምላክ ነው 😭😭😭😭 ያለኝ ፍቅሩ ሁሌ የዘላለም የማይቀየር አባት ስላለኝ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ለዘላላም ይንገስልኝ ቴዲዬ የኔ ወንድም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልኝ ከነ መላው ቤተሰብህ ይህ መዝሙር ለኔ ነው ።
Amen bless u
@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL Amen🙏🏼🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
Geta yibarkih mirti mezmur new!!
Teddye tebareki geta yibariki ❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💛💛💛💛
My religious isr orthodox but I love Your Sing❤❤❤❤
አንተን ብየ ኢየሱስ የኔ አባት አንተ ያለህበት ሁል ግዜ ድል ነው ቴዲ ተባረክ መዝሙሮችክ በደብ ላዳመጠው መልስ አለው
ዋዉዉዉዉ አሜንንንንንንንንንን እግዚአብሔረ ይባክዉ
ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል
Teddy banite bebizu tebarikenalina tebarekilgn ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለ አየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
I love the family especially the children so beautiful keri zemnachu le Geta menor yhunlachew blessed family
እኔ ሙስሊም ነን ግን ያንተን መዝሙር እወደዋለሁን ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ
Amen , God bless u
ጌታ ለመቀበል ፊልጊ ነበር ግን እኔ ያለውት ውጭ ነን ዱባይ ነን ወንድሜ
@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL ቁጥርክ ላክልን እኔ ዱባይ ነን
@@fatimaomar9610 ጌታን እንደግል አዳኝ አድረገሽ ለመቀበል በጌታ ፊት በጸሎት ይህንን በልብሽ ያመንሽወን በ አፍሽ ተናገሪ ትድኛለሽ>> ይህ በቂ ነው
E
በልዑል መጠጊያ ጥላ ስር አድራለሁ ተዘልዬ ተደላድዬ
ያለስጋት ሃሳቤን ጥዬ
ሁሉን በሚችለው አምላክ ተማምኜ
በማይዝለዉ ክንዱ ታምኜ
የማይጥለዉን እጁን አምኜ
የዘላለም አምላክ ሆኗል መኖሪያዬ
ታዛ ሆኖኝ ማረፊያዬ ጥላ ሆኖኝ መጠለያዬ
እረፍትና ሰላም ፈሰሰ በቤቴ
ተትረፍርፎ ባዶ ህይወቴ
ተረት ሆኗል ያ ማንነቴ
እያልኩ አወራለሁ እናገራለሁ
ዝናህን በኔ ላይ አውጃለሁ
አሜሜሜሜሜሜሜሜን ! አሜን ! አሜን ! በልዑል መጠጊያ ጥላ ስር አድራለሁ ተዘልዬ ተደላድዬ ያለስጋት ሃሳቤን ጥዬ
አሜን ! ቴዶዬ በብዙ ተባረክልን ፀጋው ብዝት ይበልልህ ለበረከት ሁን !!!!! እንወድሃለን !!!!!!!
@@helenrebeca1247 🔮
🎤🎶🎶🎸🎹🎬🎷🎵🎻🥁😗🥁😘🎻😍🎧🎙
Amen
Bless u Teddy wendmachn 👐 shalom from Sweden 💜
እያልኩ አወራለሁ እናገራለሁ ዝናህን, ስራህን,ምህረትህን, ፍቅርህን, ደግነትህን ..... በእኔ ላይ አውጃለሁ !!!!!! ቴዳ ልዩ ናት !!!
Amen samisho u r blessed
@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 📀📀📀📀📀📀
@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL ×❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 💞💞💞💞💞💞💞💚💛👌👌💜💓💘💘💗💕💕🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ቴዶ የሁል ጊዜ መነቃቃት ምክንያቴ ነህ!በጣም እወድሀለሁ አንተ ብሩክ ነህ❤❤❤
Mpog
No juice fun I'll PC and monitor
Io
Use the edit icon to pin, add or delete clips.
እየሱስ የሚለው
ስምህ መዳኒት ነው
የተነሳብኝን ወጀብ ፀጥ ያረከው
አየሱሴ ለኔስ ብዙ አርገህልኛል
አመልክህ ዘንድ ይገባኛል
Zj
Hey random reader God bless you.
Uffffffffff
አንተን biyee ጌታ አንተን ብዬ
🙋🙋🙋🙋🤲🤲🤲
😭😭😭😭😭😭😭እየሱስ ስም መድአንት ነው
Yes 👏👏🙌
በኤርትራ ያለዉ Prison እግዚአብሔር በዛ ከባድ መከራ እንዴት እንደተሸከመኝ መከራዉ ለክብር እንደሻረልኝ ይሄ ዝማሬ ኣስታወሰኝ🙌!
እግዚአብሔር ኣያሳፍርም ኣይዛቹ። ወንድሜ ቴዲ ብሩክ ነህ!
ትንቢተ ኢዮኤል 2
11፤ እግዚአብሔርም በሠራዊቱ ፊት ድምፁን ይሰጣል፤ ሰፈሩ እጅግ ብዙ ነውና፥ ቃሉንም የሚያደርግ እርሱ ኃያል ነውና፤
I love you teddy
እያልኩ አወራለው እናገራለው
ዝናህን በኔ ላይ አውጃለው
You are our blessing teddye. I Love the song.❤
ቴዲዬ አንተ በረከታችን ነህ......... ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወድሃለው
ኡፍፍፍፍ የሄ መዝሙር እኮ ፈውስ ነው እየሱስየ ዘመንህ ይባረክ እየዘመርክ ኑር ቴድየ ተባረክ
አሜንንንንንንን ሃሌ ሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ፀጋው ያብዛልህ የኔ ወንድም
💜ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ 9 ሰዓት ሳላቋርጥ ሲያልቅ እየደገምኩ በተነቃቃ መንፈስና ስለአምላክ አለኝታ በምናብ እያሰላሰልኩ የሰማሁትን አረሳውም💜ኑር ቴዲዬ!! ሲወድህ በደስታ ነው።💚💛❤
ዘመንህ
ይለመልም
እንወዳሃለን
ወወወወወ ጌታ ፈጽሞ ይባረክ በጣም ስጠብቅ ነበረ ዛሬ ግን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ተድዬ ተባረክ 👏👏👏🎵🎵🎵🎸🎸🎺🎺🎺🎺
Amen
Ameeen
Tediyee
Tabarakiii💖🙌🤲🤲👐🎻🎻🎻🎻🎻🎻
#ቴዲዬ እጅግ የምወድህ ድንቅ ሰው በሚገርም ሁኔታ የጨመረ ፀጋ ይዘህ መጥተህልናል! በብዙ ተባረክ!🙏❤
ሁል ጊዜ ጥሩ እና የተሻለ ነገር ይዞ ለምጣት የምታደርገዉን ጥረትህን ሳላደንቅ አላልፍም። ብሩክ ነህ ቴዶ ❤️🙏🏻
i am here to celebrate 1 million views💯
አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ
እንኳን ጌታ ረደ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ
እየሱስ የሚለው ስምህ መዳኒት ነው
የተነሳብኝን ወጀብ ፀጥ ያረገው::
ስራህን አውጃለሁ አወ ዝናህን
እኔም ስረህን አውጃለሁ
አወ ዝናህን እኔም ስራህን ።
ስምህን ጠርቼ ተራራው ተናደ
የዘመናት ቀምበር ከላየ ወረደ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬወችህ ደቂቃወቹ በጨመሩ ቁጥር ደጋግመን እንድናዳምጥ መልክታቸው ጥለቅ እየሆነ የሚሄድ ነው አሁንም ያብዛለህ ቅዱሱ መንፈስ ያዝምብለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የተደረገለትን የሚያውቅ እርሱ ጌታን ያከብራል አሜን እግ/ር ዝናህ ስራህ ስምህ በምድር ሁሉ ላይ ይታወጅ ቴዲ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ
ቴዲ
እግዚአብሔር ዘመሀኒን ይበሪኪ
Tedishaaa biruk hun,,ejig betam yetewedede mezmur new ewnet
Tedaye ❤
አረ ይህንን መዝሙር መስማት አላቆምኩም ዉስጥን ገብቷል..... ቴዲ አንተንማ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን የተባረከ ና ከፍታ ያድርግህ........እልልልልልል እንደገና ለጌታ ዘምር እንጂ በዚህ ዘመን ላይ ገናነው
Teddye bruke yabzalh wed wendeme tekenawen ❤️❤️❤️❤️
Adnap
@@sinaabadi3912 በጣም ደስ የምል መዝሙር
አሜን
Teddy lateyakehe mels yahone mezmur new yazemerkaw egziabiher yimasgen amen
ቴዶዬ ሁ ሁ ሁ ድንቅ መልዕክት ነው ! WOW ! በጣም ደስ ይላል ግሩም የሆነ መዝሙር ተቀብለክ ለእኛ ስጦታ አድርገህ ለየት ባለ አቀራረብ ስላቀረብክልን አባቴ ዘለዓለም ይባርክህ ከዚህ ለላ ምን እንልሃለን የአባቴ ብሩክ ዘለዓለም ዓለም ተባረክልን ይሄ ቢያንስ ለአንድ ሰው መልዕክት ነው ዘመንህ ይለምልም ከዚህም በላይ በእጥፍ ክብር ፀጋ ቅባት ኃይል እሳት ሞገስ ተገለጥ ይህ መዝሙር ብዙዎችን የምያንፅ የምለውጥ የምያድስ ውስጠታቸውን የምቀይር ነው እስራትን የምፈታ ቀንበር የምሰብር ታርክን የምቀይር ልዩ ቃና ውብ ዜማ ድንቅ መልዕክት ያለው መዝሙር ነው ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ድንበር ግዛትህ ይስፋ አትገደብ አትወሰን ግድብነት ውስንነት ከፊትህ ይደርመስ ከፍታውን ርገጥ የምቋቋምህ ኃይል አይኑር የጠላትን ደጅ በዝብዘህ ውረሰው ቴዶዬ ገና ምኑ ተጀመረና ተነካና ገናም ብዙ ካንተ እንጠብቃለን አባተ ተባረክ ! በብዙ ተባረክ ይብዛልህ ለምልም !!!ተባባባባባባባረክን !!!!! እንወድሃለን !!!!!!!
ስምህን ጠርቼ ተራራው ተናደ
የዘመናት ቀምበር ከላየ ወረደ
የድሌ ሚስጥር ነህ
የኔስ ሰሽልማቴ::
በዚህ ህንፃው ብቻ አምሮ ደስታና ሰላም አልባ በሆነወ የስደት ሀገር ጌታ እየሱስ ባይኖረን ምን እንሆን ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏bless you
በስምህ ተወራርጄ አላሳፈርከኝም
አሜንን አሜንን አሜንን
ክብር ለኢየሱስ ይሁን
ተባረክ ያባቴ ልጅ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ
Teddye Egithaberi yibariki teddye ka kifu nageri Egithaberi yixabiqi iwdihalo egthabiher yibariki amen❤️🙏🙏
ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው መስማትን ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ🙏🙏😇
ቴዲ በጣም በጣም ቃላት የማይገኝለት መዝሙር ነው ኢየሱስ የሚለው ስምህ መዳኒት ነው ወጀቡን ቀጥ አደረከው ለኔ ብዙ አድርገሕልኝል 😭😭😭😭 አሜን ጌታ ብዙ ነገሮችን አድርጐልኝል በሒወቴ ይህ መዝሙር ለኔ ነው 😭😭😭😭 ጌታ እጄን ይዞ መንገድ እየመራኝ ነው በሚደንቅ ሁኔታ አይዞሽ ልጄ እያለ ቴዲ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ከነቤተብህ ይባርክህ ።
Wow wow wow wow
አሜን አሜን ተባረክልን ቴድዬ ጌታ ዘመንህ ይባርክህ
እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል
ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ተባረክ አውጃለሁ
WOW!!!! ለነስ ብዙ አርጎልኛል አቃብር ዛንድ ይገባኛል 🙏🙏🙏 God Bless You ❤
ጀግንነት በአንተም ተገልጧል ።
በዚህ ክፋ ዘመን ጌታን እንደማገልገል የሚያስደስት ምን አለ? ምንም !!ወንድሜ እጥፍ ድርብ ፀጋውን ይጨምርልክ!!!
jechatu na hanqata,Waaqayyo ammayyuu ayyaana kana caaluun si haa eebbisu,umurii dheeraa nuuf jiraadhu,si jaallanna,GBU with his love!!!!!!!!!!
ጌታ ለኔ እንደሚያደርግልኝ እኔ ግን ለሱ ምስጋና ያሳነስኩት ይመስለኝል 😭😭😭😭😭😭 እኔጃ ይህ መዝሙር በደም ስሬ ነው የገባው
ዘመን ይለምልም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ እግዚአብሔር አምላክህ አብዝቶ ይባርክ
የአባቴ ልጅ በእየሱስም ተባረክ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛል በእየሱስም ዘመን አግልግሎት ህይወት የተባረኬ ይሁን ቴድሾ
አሜን
ታዲዬ የአባቴ ልጅ ተባረክልኝ!!! በጉጉት ስጠብቀው ነበር 10 ሰአትን ምርጥ Video Clip ነው ድምፅ ደሞ ውስጤ ነው!!! እንኳን አደረሰክ ለኢየሱሳችን የልደት መታሰቢያ በአል❤❤❤🎄🎄🎄🎄
አሜን
እያልኩ አወራለው እናገራለው
ዝናህን በኔ ላይ አውጃለው
ቴዳዬ በመዝሙሮችህ አለመባረክ አይቻልም ለምልምልኝ ።
much love and respect for you !
ቴዲ ከልቤ ነው ምወድህ በ አንተ ለይ ያለው የዝማሬ ሀይል ልዩ ነው ተባርከናል በ መዝሙሮችህ ፀጋው በ እጥፍ እጥፍ ይጨመርልህ💕
Enem awujalehu...🙏👏👏👏👏
ቴዲ በጣም ድንቅ መልዕክት ነው❤! ብዛ ክፉ አይንካህ ተባክልኝ!
አንተን ብዬ ውዴ አንተን ብዬ ምንም አልጎደለኝም ይልቁንም ከፍ ከፍ አልኩኝ አዎ ብዙ ከፍታ••••••••••••••••••ተባረክ ያባቴ ልጅ
ድንቅ ዝማሬ,, ቴዲሻ ተባረክ ,,, በረከታችን ነክ,, የጌታ ነገር ይብዛልክ,,, ጌታ በሰጠሕ ዝማሬ ሁሌም አየተባረኩ ነው,,, አምላኬ እንደባለጸግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልግህን ይሞላብሀል ፊልጵስዩስ 4:-19
አይቀርም
እኔም ዝናህን አውጃለሁ
እየሱስ ያድናል እላለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እየሱስ የሚለዉ ስምህ መዳህኒት ነዉ የተነሳብኝን ወጀብ ፀጥ ያርገዉ😢👏👏 አሜን አሜን ❤ ተባርክ ወንድሜ
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ
🙏❤❤🎸🎸🍒🍒👈
ወድሜ በጣም ድቅ መዝሙሪ የተረጋጋ ዘማሪ ጌታ ዘመንህን ይባሪ ከው
እየሱስ የሚለዉ
ሥምህ መዳኒት ነው
👑🎄💕💕✝
አሜንን ተባርክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ቴዲዬዬ ባጣም ዳስ ብሎኛል ዘመንክህ ይባርክ ውድ የአባቴ ልጆች መልካም በዓል ይሁንላችሁ
ድንቅ ነው ቴዳ
Mafiye thank you abate
ወድሜ ዘመንክ በዝማሬይለቅ🎉🎉🎉
ተድዬ ጌታ አየሱስ ብርክ ያዶሮግህ በምድሩም በሰማዩም በረከት ተባረክ ለበረከት ሁን
መልካም በዓል ይሁንላችሁ የእግዚአብሔር ልጆች በሙሉ ተባረክ ቴዲዬ❤
#ክብርሁሉ_ለመንፈስቅዱስይሁን፡ተባረክ፡እንወዳለን፡ቴዲዬ❤️❤️❤️❤️
I never stop listening this song bless you
ቴዲ በጣም ልዩ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ መዝሙሩን ደጋግሜ ስሰማ ስሰማ በጣም ብዙ ትርጉሞችን ነው በውስጡ የያዘው በውስጤ ትልቅ ደስታን ነው ያፈሰሰው ለኔ ሔወት ተስማሚ መዝሙር ነው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የኔ ወንድም ።
ወድ ወንድሜ የናዝሬቱ የኢየሱስ ልጅ ተባረክልኝ እኔ የአንተን መዝሙር ከልቤ የምወደው ወዳጄ ኢየሱስ የሚለውንመዝሙርሕን ነው በሰአቱ ተጽናንቼበታለሑ አሑንም እሰማዋለሑ ጌታ ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልሕ መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር ይሑን
Teddy geta yibarkeh be video bzu birr endawetah yastawkal bzu yetelefabet arif melkt new fetari yasfah.kekfu yitebkeh.
ቴዲዬ ተባረክ ጌታ ጸጋን ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ❤❤🙏🙏🙌🙌🙇🙇💖💖💔💔
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተድየ ዘመን ይለምለም
Tediye zemenih yibarek. Mezmuru sisemaw tzedal sitil semie silehone touch aderegn ina xelot gebahu alekesku.mezmuru nekagn Geta yetekebu mezmuroch yichemrlih zemenih bruk yihun.💐💐🌷🌷
God bless you more and more
Geta yesus yabizalh
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ብዬ አላፈርኩም እልልልልልልልል ተባረክ ተባረክ❤💯❤💯🎤🎶🎤🎤🎶🎤🎶🎤🎶🎤🎶🎤💐💐💐🌲🌲🌲🌲🌲🌲 እነኮን አደረሰህ ቴድዬ 🌲🌲❤💯
ዋዋዋዋዋ
ዋዋዋዋዋ
ክብር ክብር ምስጋና ሁሉ ለጌታችን ይሁን
አሜንንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንንን
ጌታ ይባርካችሁ ተበረክ ፀጋ በእጥፍ ይጨምራልክ ተባረክ በብዙ ፀጋ❤❤❤📖📖📖
እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረክ ቴዲዬ ተባረኩ ቅዱሳን እወዳቹዋለሁ
Nub dgy7rs
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያከበርክበት ዝማሬ ❤❤❤❤
ከፍ በልልኝ 🙏🙏🙏🙏
Belul metegiya yeminor hulun bemichl AMLAK tla wst yadral. Amen Halleluja. Tebarek wendm Tedy.
ኡንካን አደርስችሁ ማልካም ግን ይሁን
ኢልልልልልልልልልልል.ቴዲያችን.ተባረክ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ታባርክ ✍️✍️
ቴዲ እግዚአብሔር አሁንም በሚያስፈልግ ነገሮች ሁሉ ይባርክ በጣም ነው ምወድ አንተ በረከታች ነክ። ❤️❤️👐👐
Teddye May the Lord bless you with the riches of His grace; with treasures of his word more Grace upon your Life.
Merry Christmas 🙏❤❤❤
ቴዶ እየተባረክ ተባረክ
እየበዛህ ብዛ ሁሌም ልዩ ነገር ነው ይዘህ ምትመጣው
ምን ይብላል ተባርከ ምላት ውጭ ተባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏 ተባርክ 💯
Ameeeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeeeen Tbarkii Tbarkii Tbarkii Tbarkii 💞💞💞💞💞💯💯💯
አሜን አሜን አሜን
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
እግዚአብሔር ይባርክህ 💚🙌
ማየት አለባቹ ምክንያቱም...
ruclips.net/video/cSxsFX4tlDE/видео.html
ስራህን አውጃለሁ , ተባረክ
ቴዲዬ ብርክ በልልኝ 🙏🙏🙏
ድንቅ ዝማሬ,, ቴዲሻ ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባሪ ከው
እግዚአብሔር ሙካም ነዉ
bexam liyuna yetebarek..dinq zemar nek....berehayen bemezmurochk alifewalewu.tebarek
ቴዲ የጌታ ሰው እውነት እንዲህ ብዬ መግለጽና መናገር ባልችልም እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክ እያልኩኝ እድሜና ጤና ይስጥህ! ሁሌም ማይጠገቡና ማያረኩ ዝማሬዎችህ ሁሌም ውስጤን በደስታ ነዉ የምሞሉኝ፡፡ ግን በጣም አደራ የምልህና እንዳትጎዳን ብዬክ ማውራት ምፈልገው ነገር ብኖረኝ እንደዘመናችንና እንደዘመኑ ሰው እንዳትሆንና እንዳታሳዝነን ነው ምለው ምክንያቱም በዝማሬዎችህ ምንዝናናበት ሳይሆን የምንኖርበትና ሕይወታችንን የምናይበት ስለሆኑ አደራ አደራ እኔም እንደ አንድ ጌታ ሰው ጸልይልሃለው፡፡
Tedye bemezmureh hulem ebarekalew tebarekelegn tsegaw yebzaleh
አሜን አሜን አሜን
ተባረክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ
አብዝቶ ይባረክህ ፀጋዉ በእጥፍ ይብዛልክ
ቴዲዬ አንተ ቡሩክ ነክ ተባረክ
በ ቡዙ በረከት ጌታ ይባርክህ