Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አመሰግናለሁ ስለፈታሽልኚ እውነቲነው ካቺውጪ ህልም ፈቺ ደስ አለኚም ❤
ሰለ መልካም አስተያየትሽ ምስጋናየ ከልብ ነው 🙏
@@addismedia9882 ጥቁርላምአሰላሙአለይኩምአለችኚበህልሚእህቴምድነዉ
እኔም ካንቺ ውጪ ህልም ፈቺ አልሰማም ደስስም አይለኝም
ዋለይኩም አሰላም ማሻላህ ጥሩ ነው
Wa wr wb እናመሰግናለን
ይሄንን እንኳን ፍቺልኝ ስለጨነቀኝ ነው ባለቤቴ ሌላ ሴት አስረግዞ ይመስለኛል እኔም እርጉዝ ነኝ እንዴት እኔ ለስራ ሄጄ አንተ ሴት አስረግዘህ ትጠብቀኛለህ ስለው ይስቃል ሲስቅ ጥርሱን ተነቅሷል ደሞ እንደሴት ተነቅሰሀል ብዬ እመታዋለው አንገቱን ይዤ መሬት ጣልኩትና ስለት አንስቼ አንገቱን ወጋውት ደማና ሞተ በውነታው ከባሌ ጋር ተኳርፈናል እኔ ስደት ነኝ ምን ይሆን በአላህ ፍቺልኝ
እናመሠግናለን
ዋሊኩምሠላም ❤❤❤በትክክል
እናመሰግናለን❤❤ እኔ አዲስ የባህል ልብሶችን አጥቤ ሰረኩ ሳይደርቅ ሻጣ ሰርቄ በሻጣዎቹ አድርጌ ባለ ልብሶቹ አምጭ አሉኝ እኔም ስሸሽ ደረሱብኝ ብር እሰጣችሁ አለሁ ልብሱን አልሰጥም አልኩዋቸው ፍችልኝ
ሰላም እህት አረተይ ፍችልኝ እኔ ከእናቴጋር ልብስ ሳጥብ አየሁ ደሞ እንፎርም ነዉ እዚህ የምሰራበት ልብስ ነዉ ግን ስናጥብ ነዉ ያየሁት ።እናደሞ ብዙጌዜ ከማላቀዉ ሰዉጋር አድራለሁ በተደጋጋሚ አያለሁ ሁለተ ቀን ደሞ ከብቶች ከኋላ ስናዳ አየሁ በማግስቱ ደሞ ላሞች ስናዳ አየሁ አናቴ ቤት 3ጥጃወች ታስረዉ አያለሁ አረ በአላህ ፍችልኝ በአላህ አትለፊኝ ያላገባሁነኝ 7ተኛዉ ላይ ፍች ላይ ፃፊልሽ ነበር ግን አልፈሽኛል
❤❤❤❤❤ አላህ ይጨምርልሽ
አሚን ያረብ
ተባረኪ እህቴ እልም ስትፈቺ የሰው ሁኔታን እየነገርሽ ምትፈቺው ይመቸኛል
ሰ ወ ወ አዲስ አጭር ልብስ መልበስ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት አለም እንዴት ነሺ ማሻ አላህ በርች ቆንጆ❤❤❤❤
አመሰግናለው ማማየ 🙏🙏😍
Aselam alikum werahmetulahi webrekatu ehet endet nesh wed endatalfig adera zar be hlemi key tkur gurzlez bere ena key lam liwegug libelug gedel liketug begd ameleku fichleg wed gen mejemerieya yejemereg gurzrzu new keza lilochu ket endemetu alakm redut
አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እኔ ባለትዳርነኝ እና በህልሜ እጅ መስታወት እቡዙ ቦታ ቆራርጦኝ በጣም ብዙ ደም ይፈሰኛል ደሙንም እልሠዋለሁ ምንይሁን
አሰለሞአለይኩሞም ወደ እኔ ዛሬ ስደትነኝ ግን ካገሬ ገብቸ እፀፀታለሁ ሴትዮየ ያለችን ሰርቸ በነበር እያልኩኝ እየሀፀፀትኩ ባትኩ ፋችልኝ ማሬ ክፉ አይካሽ ከቤቴ ገባሁ
በአላህ ይሁንብሽ ፍችልኝ እኔ የአሰሰሪዬ ልጅ ልጁ ታማበት እየተቆጣ መጥቶ ማን ነው ልጄን ብርድ ያስመታት ይላታል አሰራዬን አሰሪዬ ደሞ እኔን እየጠራች እሷ ናት ያቀፈቻት ነበር ሸፍናትም ነበር ትለዋለች መጥቶ ሲጠይቀኝ አው ሸፍኛት ነበር ግን መስኮቱን ሹፊሮ ከፍቶት ነበር ሰለው አለቀውም እሱን እያለ እንደ እብድ ይሰራዋል መለስ ይልና ደሞ ልብሲን አውልቆ እሄን ልብስ ከትከሻው ላይ ቁረጭልኝ ይለኛል ለምን ስለው ልጄ ብርድ መቶት እኔ እሄን አለብስም ይለኛል እኔም አንድ እጁን ብቻ ቆርጭ ሰጠሁት ለበሰው ልብሱ ቀለም ፈዛዝ አረንጓዴ ነው
ሰላም እህቴ ፍችልኝ ህልሜን ውሀ ከወዝ ባህያ ከድተን እየመጣን ይመስለኛን አድ ወንድ እና ሴት ሁነን ሴቲቱን እማውቃት ይመስለኛን አህሆቹ 3ናቸው እንዴት ልንካፈል ነው እያልኳቸው ሁለት ሁለት ይሉኛን አንድ እኮ የለም እያልኳቸው በውሀው ፈንታ 25 ሳንቲም አለ ትላለይ ዝናብ ጣለ ከዛም መታኝ እየሮጥኩኝ ከቅጭፍት ተጠለልኩኝ በርዶኝ ነበር በውስጤ አንድ እማውቀው ልጅ አለ እናም ወይት ነው ስላቸው ከቤቱ ነው ይሉኛን ደጋግሜ ነው የምጠይቃቸው በእውነታው አለም እወደዋለሁ ልጁን ፍችልኝ አላገባሁም
ስላም አሌኩም እህት እዴት ነሽ እማ በአላህ ህልም ፅፌልሽ ነበር ተራ አልደረስኝ ይሆን ወይም አላየሽው አላወኩም ስላስጨነቀኝ ደግሜ ፃፍኩልሽ የአውራ ጣቴን ያመኝና የሆነች ልጅ ጥፍሬን ከፍ አርጋ ስተየው ነጭ ትል ጭንቅላቱን አውጥቶ ይንቀሳቀሳል ግማሹ ግን ገና የጣቴ ስጋ ውስጥ ነው ያላው ከዛ እየሮጥኩ ወደእናቴ እሄድና እግሬ ትል ማውጣቱን እነግራታላው በአላህ አትለፊኝ የጭንቅላት ታማሚ ነኝ በእውኑ አለም ፆታዬ ሴት ነኝ ባለ ትዳር ነኝ
ውቤ ሥለ ወታደር .ወይም ወታደር ለዎታደር ሢታኮሰ .በአጠቃላይ ሥለወታደርና ሰለጦርነት [ቶክሰ]ብትፈችልን ደሰ ይሐናል
Selam ehte behlme tseguren tesercha keza tuta erezem yale lebsha ayehugn
ሰላም እህቴ እንኳን አደረሰሽ ለሙስሊም በዓል🎉የተሰጣ ልብስ ማስገባትና ልብስ ማስጣት ምን ይሆን አልነገርሽንም የሞተው አባቴ ዝናብ እየዘነብ እንዴት ልብስ አታስገቢም ብሎ እየተቆጣ ከውጪ ወደቤት ሲገባ አየሁት ያገባው ነኝ
ዋለይኩምሠላም ዛሬ ደሞ የሞተው ወድሜ አባሀር ውሥጥ ሠው ሢያርድ አየዋለሁአኔም እዳይያዝ እያልኩ አፈራለሁ
አሰላምአለይኩምእህቴእዴነሺበርቺቆጆነዉ
ላባቴ ሜትረሲለካ አየሁ ሊገዘቡየ ሊበሲ ኢኔሊጊዛሊህበየ ፉቺሊኚ መሬማነኚ
Wealeyikumi selami werahimetullahi weberkatuhu habibeti❤ ehte
ሰላም እህቴ እዴት ነሽ ፓንቶቼን ከጓደኛዬ ላይ ስወስድበት ማየት ምንድነው እባክሽ ፃፊልኝ❤❤
❤❤❤❤❤
ሰላም ውዴ በህልሜ እኔ የታጠ በልብሰ እያሰጠሁ እያለ ዝናብ ዘነበ ከዛ መልሺ ሰበሰብሁት መፉትሄው ምንድንነው
ሰላም ነው እኔ በህልሜ አገሬ ሂጀ የሆነ ልጅ እኔን እየሱስ አለኝና እግሬን ያመኛል አድነኝ አለኝ
አረ የኔ ዉድ የተቀደደ ልብስ ልሰጡኝ ስሉ የማላቃቸዉ ሠዎች እኔ ቀዳዳ አለወድም ቢየ መኪና ስር እጢለዉ እና ጭቃ ይነከዋል ከ መኪና ጎማ የተረጨ ጪቃ እንዳዉም ተበላሸ አልወድም ነበር ቀዳዳ እል እና አዲስ የራሴ ቀሚስ አለ ና እሻንጣየ ነጪ ልብስ አዉጥቸ ለበስኩ
ruclips.net/video/zyjL48-dvhw/видео.htmlsi=69gSp_6RM64mfXNy
❤❤❤❤❤❤❤❤
አልወድም ነበር ቀዳዴ እላቸዉ እና የራሴ የሚወዳት ነጭ ቀሚስ አለኝ ከ ሻንጣየ አዉጥቼ እለብሳለሁ ልብሴ አድስ ናት ገዛኋት እንጂ ብዙ አለበኳትም እናም ጡቁር ጫማ ጋር ለ ነጪ ልብስ እንደት ጡቁር ጫማ ለሰብሳለሁ እያልኩ ባነንኩ
አሰላሙ አለይኩም እህት በህልሜ እኔ እማላውቀው የወላጆቼ ቤት አፈር ቆፍሬ እሞላለው ሻፊ እኔ ቃሲም አብረው አጎቴ ቤት ውሀ ቀድተን ይዘን ንፁህ ወዝ ተሻግረን ከዛ ፍቅረኛዬ መጣ ፍቅረኛ ሰፊ አዳራሽም የነሱ ቤትም ይመስለኛል ብቻ ሰፊ ቦታ ነው እሱ ዘመዶቹን ያስተናግዳል እኔም የኔ ዘመዶች አስተናግዳለው የሱና የኔ ቤተሰብ አብረው አድላይናቸው ገበዜ ምትባል ጎረቤታችን ልጅዋ ይወደኛል በቅናት እያየችኝ ነበር ምናለ የፍቅረኛዬም እናት እዳቺ ብታየኝ አልኩኝ 2አክስቶቼ ሳሙኝ ለናቴ እዴት መጣሽ ተጠርተሽ ነው ስላት ሳልጠራ ነው የመጣሁት አለችኝ እኔና እናቴ ስለድግሱ ምንም አናውቅም ለእናቴ የፍቅረኛዬ ቤተሰቦቹ ብዙ ሲመጡ እናቴ ምን ጉድ ነው ፍቅረኛዬ ቀለበት ሊያስር ነው እዴ ከሌላ ሴት ጋር ስላት እኔስ እጃ ለፍተፍተን ድካማችን መና ሊቀርነው መሰለኝ አለችኝ ሁለተኛ ፎቅ ቤት ተሰርቶ አይቼ አላህ ቃል ገብቶልኛል ለፍቼ አልቀርም አልኳትና ምግብ ይዤ መሬት ወደምቆፍርበት ቦታ ስሄድ አክስቴ ደስ ብሏት ድጋሜ ከፈሬንና ጉጫን ሳመችኝ አላገባሁም
❤❤❤🎉🎉
Anee la wandamee quran saqaraabat jinn yaawaraal please sister 😢
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ
ልብስ መስጠትስ??የአልጋ ልብስ አስቀምጭልኝ ብየ ሰጠኋት
ይሄን ህልም ያየችው እናቴ ናትሳሙና ሰው ሰቷት በፌስታል ይዛ እየሄደች እያለ ሳሙናውን እየበተነች ባዶ ፌስታል ይዛ መጣች ከዛ አንድ እህቷ 1ሳሙና አግኝታ ሰጠቻት
ሰላም ዬኔ ውድ ዛሬም ለስቻግርሽ እኔ አልገባሁም በህልም ወደ አገር ገብቼ ብዙ ብር በሁለት ፌስታል እዤ ገባው እና ፍቅረኛዬ ተቀባለኝ ከዛ እዝው ጠብቅኝ መኪና እዤ ልምጣ አለኝ ከዛ እሱ እስክመጣ እየፈራው ነበር ብሩን ይወስዱብኛል ብዬ ከዛ ፍቅኛዬ መጣ ወደ ቤት ሃደን ፍቅረኛዬን ሰየው አርጅቶ በጣም ከፋኝ ባልመጣ ኑሮ አልኩ ከዛ አንድ ፌስታል ብር ተቀበለኝ ሰየስፈቅደኝ ብሩን ልቀብርብኝ ስለ አየሁት አይ ሌባ እንደዘርፈን ብዬ ነው አለኝ እደተልፍኝ ማር ደሞ ወደ አገር ልገባ እያሰብኩ ነው
ብርድ ልብስ መግዛት ምንደድነው
ባአላህ እስኪ ለኔ ፊችልኝ ውዴ በህልሜ መዳሜ ልብሶች ትጥላለች ከዛ እኔ ደግሞ ጥቁር ልብስ እምታምሪ የለሊት ልብስ አድስ ናት እና አንስቸው ክላሴ ላይ አኖሪኳት እዳታልፊኝ ባአላህ
ፓርት 2 ን እይ
@@addismedia9882 ፖርት 2 ነይ እይ ነው ያልሽው ውዴ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏ ወበረካቱሁ አህለን እህት የፃፍኩልሽን ህልም በአላህ ፍችልኝ ወር አልፎታል ከፃፍኩልሽ በኮሜት ስር ፍችልኝ ከትዳሬ ጋር የተያያዘ ስለሆነ አማና ፍችልኝ በተከታታይ ቢዶወ ነው የፃፍኩልሽ
ዛሬም ዳቦ ከምጣድ ሳወጣው እናቴ አልበሰለም እደገና አብስይው አለችኝ መልሸ ወደ ምጣዱ መለስኩት ከላይ ብረምጣድ ገጠምከት ከላይም ከታችም እሳት አቀጣጠልኩኝ በጨት እና ብዙም አልነደልኝም ውሻ ነበሩ እቤት ሊገቡብኝ ቤቱን ዘጋሁባቸው በሁለት በር በኩልናቸው በሽቁር ሳያቸው መዝጊያውን ተገድፍው ያዳምጣሉ እደማልከፍት ሲያቁ ሄዱ ትንሽ ፍርቻለሁ ድነቃ ቤቱም የቤተሰቦቸ ነው አገር ቤት እኔ ያለሁት ስደት ነው ስነቃ ትንሽ ፍርቻለሁ ባለ ትዳር ነኝ
እህቴ ሳታይው አልፍሽኛል እና ነው በዚሁ ልፃፍልሽ ባሌ መሸፍ ለብሶ እጉልበት እሚደርስ ነው ለምድን ነው የለበስከው ስለው ሴት ጋር እደማገጠ ነገረኝ ጥርሳም ብየ ሰድቤው ወጣሁ 2ኛው ቀን ደሞ እደዚሁ መሸፍ ልብሶ እሀልጋላይ ጠቀምጠን የሆነይ ልጁ ትመጣና ከዱላ ልብስ ጣወጣለታለይ ጅስ አላባሹን እኔም እናደዳለሁ እሜሄድበት ቦታ ነበርው እኔ ልህድልህ ስለው ስሜን ቀይረው መሀመድ ነው እሚሉኝ እና ይሳሳትሻል ይለኛል ከዛም ከፍሬን ሳመኝ ልጂቱ ቁጭ ብላ አለቀሰይ 3ኛ ቀንም እቤት መጣይ የተላጠ ድንች በቀጭኑ የተከተፍ ነበር ጥበሽ ይለኛል እኔም አልጠብስም ብየ በሻጣ ልብሴን ቆጥሬ ጥያቸው ወጣሁ
የታለፍ ህልም ነው ከፃፍኩልሽ ሁለተኛ ወሩን ይዟል በዚህ እዳድስ ነው የፃፍኩልሽ እና ጢቸል ከውርማ መጥታ አድጀጀላይ አርፋ ለመከስ ስትታገል አድ ውሻ መጥቶ ከብዙ ሙከራ ቡሀላ በላት እጀላይ ምንም ጉዳት አልደረሰብኝም ትነሳ ግን እጀን ትንሽ አሞኝ ነበር
አሰላምአሌኩምወረህመቱላሂ. የፈታሁትባሌ. ከድሮዉስራቦታየይመስለኛንከፍራሸላይቁጭብሎይመስለኛእግሩንበፋሻተጠቅሎይመስለኛንአባቴምያለይመስለኛንእናሽቤትነበርኩከዛምሚስቱዉጪብአሶጣችኝአቴምሪምእያለችኝእኔአላህየስራሽንይስጥሽእያልኩወጣሁኝ በዉነታዉአለምበድላኝአለችየፈታሁነኝ
ህልም የሚያቸግረው ማነው እደኔ
ለሞተን ልብስ መስጠ በህልም መየት ፍችልኝ
ፓርት 2 ላይ ታገኛልሽ እዚህ ላይ ከሌለ
ሰላም በህልሜ አሁን የምሰራበት ቤት የበፊቱም ቤት ይመስለኛል ሰውየው ፍራሽ ትወስጃ ለሽ ሲለኝ አልወስድም ካልሁት በኃላ ውጭ አውጠውት ነበር ባሌ አልጋውን ወስዶታል ፍራሹኑም ይውሰደው ብየ ለመደወል ፈልጌ እንዴት እንደምደውል ግራ ተጋብቸ ነበር ሳልደውል መላክ ፈልጌ ነበር ፍራሹን ሳየው የብረት የመስታወት ይሆንእና ለሁለት ተከፍሎ ተሰብሮ ነበር ክፍል ገብቸ ሶስት በቆዳ የተለበጠ በአንገት የሚደረገውን ድግምት እያሸተትሁ ነበር ምን ይሆን ባለቤቴ ኢትዮ ነው ሰላም አይደለንም
ለ ነጪ ቀሚስ እንደት ጡቁር ጫማ ለበስኩ እያልኩ ባነንኩ ቀዳዳ ልብስ መተት ይመስለኛል እንደ እዉኑ ስለዚክ በ መተት የሚ ፈልገኝ ሠዉ አለ ማለት ነዉ ባይሳካላቸዉም እስኪ ከቻልሺ አብራሪልኝ
እኔ በህልሜ አድት የማቃትልጅ ተሽክማኝ ስከድ አየሁ ባጣምአቃላነውየተሸከመችኝ መዝናኛቦታይመስለኛል እኔም እሸክምሻለሁ እያልኳት በዛው ሳልሸከማትነቃሁ ጥሩከሆነ ንገሪኝ ያለዛ በራስሽ በመልካምፍችው
በህልም እረጅም ቀሚስ በእረጅም ጋወን ለብሼ ሰዉ ሲአልም
ruclips.net/video/ETNJZ64sq9A/видео.htmlsi=b0vcd0QaoEm34LCS
ሰላም አህቴ የቤቴ መግቢያው በረንዳ ላይ የወንድ ጫማ እና ትንሽየ የልጅ ጫማ አየሁ ምን ይሆን ፈትቼ ብቻየን ነኝ
እሲየኢሞሽን ቁጥር አስቀምጭልይ
እኔ በህልሜ ክርስት ና ኦናቴ ብዙ ልብስ ስሰጠኝ ጫማ ም አርጋ አየሁ
ልብስ መቀበል ወይም የልብስ ስጦታ የሚል እዚህ ላይ ካጣሽ ፓርት 2 ላይ አለ
የትሰጣሊበሰመሰበሰበምዴነው
የጥረትሽ ፍፃሜ ወደመጨረሻ መድረሱን ያሳያል
ባለቤቴጋርተለያይተናልበህልሜእራቁቱንአየሁትእራቁቱንእኔላይይወጣልኒካአላሠርንምእለዋለሁ
በቅርቡ የሚነግርሽ ነገር ይኖራል
@@addismedia9882 እሺማሬደሞዳግምአይቸነበር ልጀጋርቁጭብለንእሣትእየተበለበለ ከዛእሡሢመጣጠፈ ልጀንሊወሥድብኝእኔአልሠጥምእሡልዉሠዳትበዚህሥንጣላአደርንከዛየማላቃቸዉሠወችደበደቡትበጣምተጨናንቄማልቀሥአይሉትደሥታአይሉትበጭቅዉሥጥሁኝነቃሁኝከሡጋርእደተጣላንሢደበድቡት
@@addismedia9882 አመሠግናለሁየኔዉድ
መስፋትስ?
ruclips.net/video/PgMlDyF_iMA/видео.htmlsi=TerRtnWWmdoS00kW
የኔ። ውድ። መልሽልኝ። ባለ። ጋ። ኣዲስ። ልብስ። ለብሰን። ኣደረን። ደሞ። ቦፎ። ነዉ ልብሱ። ግን። ባለ ኣሁን። ላይ። ኣብረን። ኣይደለንም። ተለያይተናል። እባክሽ። መልሽልኝ እህት😢
ብዙ ገንዘብ ይዞ ብዙ አስቤዛ መገዛዛት
ruclips.net/video/WCnVglQ5tNE/видео.htmlsi=9CgYUnfDBMepokl1
የትናንትና ቪዲዮ ላይ የፀፍኩልሸ አልፈታሽም ዛሬም ሌላ ህልም አየሁ ከፍቅረኛዬጋ ተገናኝተን ጫት ቅሜ ነበርና ጫት እየ ቃምክ ነዉ ብላ ተቆጣችኝ ከዛ ነጭ ልብስ ገዝታ ነበርና አሳየችኝ አኔም ይሄን አትልበሺ እላታለሁ ከዛ በማግሥቱ በእዉነታዉ አለምም ተገናኝተን ልክ እነደ ህልሙ ጫት አየቃምክ ነበር ኣለችኝ ትርጉሙ ምንድነዉ?
ዛሬ ደሞ በህልሜ ከምጣድ ድፎ ዳቦ ሳወጣው እናቴ አልበሰልም ትለኛለች እና መልሽ ለማብሰል ከላይ ብረት ምጣድ ገጠምኩት እሳትም አነደድኩበት ከታችም እደዛው እሳቱ ግን አተቀጣጠለልኝም እና ብዙ ውሾች እቤት ሊገቡ ብኝ ቤቱን ዘጋሁባቸው በመዝጊው ሽቁር ሳያቸው ተጠግተው ያዳምጣሉ ከዛም ወደ ጎረቤት ሄዱ ትንሽ ፍርቸ ነበር ስነቃ ፍችልኝ
ሰማያዊ አልነገርሽ እህቴ😢
ፓርት 2 ላይ አለ
ለኔ ግን አልፍታሽልኝም ሰለ ልብስ ነበረ የፃፍኩልሽ 😢😢
እዚህ ውስጥ የለም?
@@addismedia9882 ላ
@@addismedia9882 አለ ብዬ በጉጉት እስከመጨረሻው አዳምጨዋለሁ ሌላ ትፍችልኛለሽ ኢንሻ አላህ
እኔደግሞ ነጭፎጣ ብቻዉን ለብሼ እየሮጥኩ ሠዉ ሁሉ እያየኝ ነቃሁ በፈጠረሽ አትለፊኝ
ruclips.net/video/hWWcTf_Fi2A/видео.htmlsi=RPMtv6xkQWxH683K
በህልሜ የህፃን ልጅ ልብስ ስገዛ አየው በናትሽ ፍቺልኝ
እዚህ ላይ ካጣሽ ፓርት 2 ላይ አለ
❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ስለፈታሽልኚ እውነቲነው ካቺውጪ ህልም ፈቺ ደስ አለኚም ❤
ሰለ መልካም አስተያየትሽ ምስጋናየ ከልብ ነው 🙏
@@addismedia9882 ጥቁርላምአሰላሙአለይኩምአለችኚበህልሚእህቴምድነዉ
እኔም ካንቺ ውጪ ህልም ፈቺ አልሰማም ደስስም አይለኝም
ዋለይኩም አሰላም ማሻላህ ጥሩ ነው
Wa wr wb እናመሰግናለን
ይሄንን እንኳን ፍቺልኝ ስለጨነቀኝ ነው ባለቤቴ ሌላ ሴት አስረግዞ ይመስለኛል እኔም እርጉዝ ነኝ እንዴት እኔ ለስራ ሄጄ አንተ ሴት አስረግዘህ ትጠብቀኛለህ ስለው ይስቃል ሲስቅ ጥርሱን ተነቅሷል ደሞ እንደሴት ተነቅሰሀል ብዬ እመታዋለው አንገቱን ይዤ መሬት ጣልኩትና ስለት አንስቼ አንገቱን ወጋውት ደማና ሞተ በውነታው ከባሌ ጋር ተኳርፈናል እኔ ስደት ነኝ ምን ይሆን በአላህ ፍቺልኝ
እናመሠግናለን
ዋሊኩምሠላም ❤❤❤በትክክል
እናመሰግናለን❤❤ እኔ አዲስ የባህል ልብሶችን አጥቤ ሰረኩ ሳይደርቅ ሻጣ ሰርቄ በሻጣዎቹ አድርጌ ባለ ልብሶቹ አምጭ አሉኝ እኔም ስሸሽ ደረሱብኝ ብር እሰጣችሁ አለሁ ልብሱን አልሰጥም አልኩዋቸው ፍችልኝ
ሰላም እህት አረተይ ፍችልኝ እኔ ከእናቴጋር ልብስ ሳጥብ አየሁ ደሞ እንፎርም ነዉ እዚህ የምሰራበት ልብስ ነዉ ግን ስናጥብ ነዉ ያየሁት ።እናደሞ ብዙጌዜ ከማላቀዉ ሰዉጋር አድራለሁ በተደጋጋሚ አያለሁ ሁለተ ቀን ደሞ ከብቶች ከኋላ ስናዳ አየሁ በማግስቱ ደሞ ላሞች ስናዳ አየሁ አናቴ ቤት 3ጥጃወች ታስረዉ አያለሁ አረ በአላህ ፍችልኝ በአላህ አትለፊኝ ያላገባሁነኝ 7ተኛዉ ላይ ፍች ላይ ፃፊልሽ ነበር ግን አልፈሽኛል
❤❤❤❤❤ አላህ ይጨምርልሽ
አሚን ያረብ
ተባረኪ እህቴ እልም ስትፈቺ የሰው ሁኔታን እየነገርሽ ምትፈቺው ይመቸኛል
ሰ ወ ወ አዲስ አጭር ልብስ መልበስ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት አለም እንዴት ነሺ ማሻ አላህ በርች ቆንጆ❤❤❤❤
አመሰግናለው ማማየ 🙏🙏😍
Aselam alikum werahmetulahi webrekatu ehet endet nesh wed endatalfig adera zar be hlemi key tkur gurzlez bere ena key lam liwegug libelug gedel liketug begd ameleku fichleg wed gen mejemerieya yejemereg gurzrzu new keza lilochu ket endemetu alakm redut
አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እኔ ባለትዳርነኝ እና በህልሜ እጅ መስታወት እቡዙ ቦታ ቆራርጦኝ በጣም ብዙ ደም ይፈሰኛል ደሙንም እልሠዋለሁ ምንይሁን
አሰለሞአለይኩሞም ወደ እኔ ዛሬ ስደትነኝ ግን ካገሬ ገብቸ እፀፀታለሁ ሴትዮየ ያለችን ሰርቸ በነበር እያልኩኝ እየሀፀፀትኩ ባትኩ ፋችልኝ ማሬ ክፉ አይካሽ ከቤቴ ገባሁ
በአላህ ይሁንብሽ ፍችልኝ
እኔ የአሰሰሪዬ ልጅ ልጁ ታማበት እየተቆጣ መጥቶ ማን ነው ልጄን ብርድ ያስመታት ይላታል አሰራዬን አሰሪዬ ደሞ እኔን እየጠራች እሷ ናት ያቀፈቻት ነበር ሸፍናትም ነበር ትለዋለች መጥቶ ሲጠይቀኝ አው ሸፍኛት ነበር ግን መስኮቱን ሹፊሮ ከፍቶት ነበር ሰለው አለቀውም እሱን እያለ እንደ እብድ ይሰራዋል መለስ ይልና ደሞ ልብሲን አውልቆ እሄን ልብስ ከትከሻው ላይ ቁረጭልኝ ይለኛል ለምን ስለው ልጄ ብርድ መቶት እኔ እሄን አለብስም ይለኛል እኔም አንድ እጁን ብቻ ቆርጭ ሰጠሁት ለበሰው ልብሱ ቀለም ፈዛዝ አረንጓዴ ነው
ሰላም እህቴ ፍችልኝ ህልሜን ውሀ ከወዝ ባህያ ከድተን እየመጣን ይመስለኛን አድ ወንድ እና ሴት ሁነን ሴቲቱን እማውቃት ይመስለኛን አህሆቹ 3ናቸው እንዴት ልንካፈል ነው እያልኳቸው ሁለት ሁለት ይሉኛን አንድ እኮ የለም እያልኳቸው በውሀው ፈንታ 25 ሳንቲም አለ ትላለይ ዝናብ ጣለ ከዛም መታኝ እየሮጥኩኝ ከቅጭፍት ተጠለልኩኝ በርዶኝ ነበር በውስጤ አንድ እማውቀው ልጅ አለ እናም ወይት ነው ስላቸው ከቤቱ ነው ይሉኛን ደጋግሜ ነው የምጠይቃቸው በእውነታው አለም እወደዋለሁ ልጁን ፍችልኝ አላገባሁም
ስላም አሌኩም እህት እዴት ነሽ እማ በአላህ ህልም ፅፌልሽ ነበር ተራ አልደረስኝ ይሆን ወይም አላየሽው አላወኩም ስላስጨነቀኝ ደግሜ ፃፍኩልሽ
የአውራ ጣቴን ያመኝና የሆነች ልጅ ጥፍሬን ከፍ አርጋ ስተየው ነጭ ትል ጭንቅላቱን አውጥቶ ይንቀሳቀሳል ግማሹ ግን ገና የጣቴ ስጋ ውስጥ ነው ያላው ከዛ እየሮጥኩ ወደእናቴ እሄድና እግሬ ትል ማውጣቱን እነግራታላው
በአላህ አትለፊኝ የጭንቅላት ታማሚ ነኝ በእውኑ አለም ፆታዬ ሴት ነኝ ባለ ትዳር ነኝ
ውቤ ሥለ ወታደር .ወይም ወታደር ለዎታደር ሢታኮሰ .በአጠቃላይ ሥለወታደርና ሰለጦርነት [ቶክሰ]ብትፈችልን ደሰ ይሐናል
Selam ehte behlme tseguren tesercha keza tuta erezem yale lebsha ayehugn
ሰላም እህቴ እንኳን አደረሰሽ ለሙስሊም በዓል🎉የተሰጣ ልብስ ማስገባትና ልብስ ማስጣት ምን ይሆን አልነገርሽንም የሞተው አባቴ ዝናብ እየዘነብ እንዴት ልብስ አታስገቢም ብሎ እየተቆጣ ከውጪ ወደቤት ሲገባ አየሁት ያገባው ነኝ
ዋለይኩምሠላም ዛሬ ደሞ የሞተው ወድሜ አባሀር ውሥጥ ሠው ሢያርድ አየዋለሁአኔም እዳይያዝ እያልኩ አፈራለሁ
አሰላምአለይኩምእህቴእዴነሺበርቺቆጆነዉ
ላባቴ ሜትረሲለካ አየሁ ሊገዘቡየ ሊበሲ ኢኔሊጊዛሊህበየ ፉቺሊኚ መሬማነኚ
Wealeyikumi selami werahimetullahi weberkatuhu habibeti❤ ehte
ሰላም እህቴ እዴት ነሽ ፓንቶቼን ከጓደኛዬ ላይ ስወስድበት ማየት ምንድነው እባክሽ ፃፊልኝ❤❤
❤❤❤❤❤
ሰላም ውዴ በህልሜ እኔ የታጠ በልብሰ እያሰጠሁ እያለ ዝናብ ዘነበ ከዛ መልሺ ሰበሰብሁት መፉትሄው ምንድንነው
ሰላም ነው እኔ በህልሜ አገሬ ሂጀ የሆነ ልጅ እኔን እየሱስ አለኝና እግሬን ያመኛል አድነኝ አለኝ
አረ የኔ ዉድ የተቀደደ ልብስ ልሰጡኝ ስሉ የማላቃቸዉ ሠዎች እኔ ቀዳዳ አለወድም ቢየ መኪና ስር እጢለዉ እና ጭቃ ይነከዋል ከ መኪና ጎማ የተረጨ ጪቃ እንዳዉም ተበላሸ አልወድም ነበር ቀዳዳ እል እና አዲስ የራሴ ቀሚስ አለ ና እሻንጣየ ነጪ ልብስ አዉጥቸ ለበስኩ
ruclips.net/video/zyjL48-dvhw/видео.htmlsi=69gSp_6RM64mfXNy
❤❤❤❤❤❤❤❤
አልወድም ነበር ቀዳዴ እላቸዉ እና የራሴ የሚወዳት ነጭ ቀሚስ አለኝ ከ ሻንጣየ አዉጥቼ እለብሳለሁ ልብሴ አድስ ናት ገዛኋት እንጂ ብዙ አለበኳትም እናም ጡቁር ጫማ ጋር ለ ነጪ ልብስ እንደት ጡቁር ጫማ ለሰብሳለሁ እያልኩ ባነንኩ
አሰላሙ አለይኩም እህት በህልሜ እኔ እማላውቀው የወላጆቼ ቤት አፈር ቆፍሬ እሞላለው ሻፊ እኔ ቃሲም አብረው አጎቴ ቤት ውሀ ቀድተን ይዘን ንፁህ ወዝ ተሻግረን ከዛ ፍቅረኛዬ መጣ ፍቅረኛ ሰፊ አዳራሽም የነሱ ቤትም ይመስለኛል ብቻ ሰፊ ቦታ ነው እሱ ዘመዶቹን ያስተናግዳል እኔም የኔ ዘመዶች አስተናግዳለው የሱና የኔ ቤተሰብ አብረው አድላይናቸው ገበዜ ምትባል ጎረቤታችን ልጅዋ ይወደኛል በቅናት እያየችኝ ነበር ምናለ የፍቅረኛዬም እናት እዳቺ ብታየኝ አልኩኝ 2አክስቶቼ ሳሙኝ ለናቴ እዴት መጣሽ ተጠርተሽ ነው ስላት ሳልጠራ ነው የመጣሁት አለችኝ እኔና እናቴ ስለድግሱ ምንም አናውቅም ለእናቴ የፍቅረኛዬ ቤተሰቦቹ ብዙ ሲመጡ እናቴ ምን ጉድ ነው ፍቅረኛዬ ቀለበት ሊያስር ነው እዴ ከሌላ ሴት ጋር ስላት እኔስ እጃ ለፍተፍተን ድካማችን መና ሊቀርነው መሰለኝ አለችኝ ሁለተኛ ፎቅ ቤት ተሰርቶ አይቼ አላህ ቃል ገብቶልኛል ለፍቼ አልቀርም አልኳትና ምግብ ይዤ መሬት ወደምቆፍርበት ቦታ ስሄድ አክስቴ ደስ ብሏት ድጋሜ ከፈሬንና ጉጫን ሳመችኝ አላገባሁም
❤❤❤🎉🎉
Anee la wandamee quran saqaraabat jinn yaawaraal please sister 😢
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ
ልብስ መስጠትስ??የአልጋ ልብስ አስቀምጭልኝ ብየ ሰጠኋት
ይሄን ህልም ያየችው እናቴ ናትሳሙና ሰው ሰቷት በፌስታል ይዛ እየሄደች እያለ ሳሙናውን እየበተነች ባዶ ፌስታል ይዛ መጣች ከዛ አንድ እህቷ 1ሳሙና አግኝታ ሰጠቻት
ሰላም ዬኔ ውድ ዛሬም ለስቻግርሽ እኔ አልገባሁም በህልም ወደ አገር ገብቼ ብዙ ብር በሁለት ፌስታል እዤ ገባው እና ፍቅረኛዬ ተቀባለኝ ከዛ እዝው ጠብቅኝ መኪና እዤ ልምጣ አለኝ ከዛ እሱ እስክመጣ እየፈራው ነበር ብሩን ይወስዱብኛል ብዬ ከዛ ፍቅኛዬ መጣ ወደ ቤት ሃደን ፍቅረኛዬን ሰየው አርጅቶ በጣም ከፋኝ ባልመጣ ኑሮ አልኩ ከዛ አንድ ፌስታል ብር ተቀበለኝ ሰየስፈቅደኝ ብሩን ልቀብርብኝ ስለ አየሁት አይ ሌባ እንደዘርፈን ብዬ ነው አለኝ እደተልፍኝ ማር ደሞ ወደ አገር ልገባ እያሰብኩ ነው
ብርድ ልብስ መግዛት ምንደድነው
ባአላህ እስኪ ለኔ ፊችልኝ ውዴ በህልሜ መዳሜ ልብሶች ትጥላለች ከዛ እኔ ደግሞ ጥቁር ልብስ እምታምሪ የለሊት ልብስ አድስ ናት እና አንስቸው ክላሴ ላይ አኖሪኳት እዳታልፊኝ ባአላህ
ፓርት 2 ን እይ
@@addismedia9882 ፖርት 2 ነይ እይ ነው ያልሽው ውዴ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏ ወበረካቱሁ አህለን እህት የፃፍኩልሽን ህልም በአላህ ፍችልኝ ወር አልፎታል ከፃፍኩልሽ በኮሜት ስር ፍችልኝ ከትዳሬ ጋር የተያያዘ ስለሆነ አማና ፍችልኝ በተከታታይ ቢዶወ ነው የፃፍኩልሽ
ዛሬም ዳቦ ከምጣድ ሳወጣው እናቴ አልበሰለም እደገና አብስይው አለችኝ መልሸ ወደ ምጣዱ መለስኩት ከላይ ብረምጣድ ገጠምከት ከላይም ከታችም እሳት አቀጣጠልኩኝ በጨት እና ብዙም አልነደልኝም ውሻ ነበሩ እቤት ሊገቡብኝ ቤቱን ዘጋሁባቸው በሁለት በር በኩልናቸው በሽቁር ሳያቸው መዝጊያውን ተገድፍው ያዳምጣሉ እደማልከፍት ሲያቁ ሄዱ ትንሽ ፍርቻለሁ ድነቃ ቤቱም የቤተሰቦቸ ነው አገር ቤት እኔ ያለሁት ስደት ነው ስነቃ ትንሽ ፍርቻለሁ ባለ ትዳር ነኝ
እህቴ ሳታይው አልፍሽኛል እና ነው በዚሁ ልፃፍልሽ ባሌ መሸፍ ለብሶ እጉልበት እሚደርስ ነው ለምድን ነው የለበስከው ስለው ሴት ጋር እደማገጠ ነገረኝ ጥርሳም ብየ ሰድቤው ወጣሁ
2ኛው ቀን ደሞ እደዚሁ መሸፍ ልብሶ እሀልጋላይ ጠቀምጠን የሆነይ ልጁ ትመጣና ከዱላ ልብስ ጣወጣለታለይ ጅስ አላባሹን እኔም እናደዳለሁ እሜሄድበት ቦታ ነበርው እኔ ልህድልህ ስለው ስሜን ቀይረው መሀመድ ነው እሚሉኝ እና ይሳሳትሻል ይለኛል ከዛም ከፍሬን ሳመኝ ልጂቱ ቁጭ ብላ አለቀሰይ
3ኛ ቀንም እቤት መጣይ የተላጠ ድንች በቀጭኑ የተከተፍ ነበር ጥበሽ ይለኛል እኔም አልጠብስም ብየ በሻጣ ልብሴን ቆጥሬ ጥያቸው ወጣሁ