በህልም አጭር ቀሚሰ ማየት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 29

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 21 день назад

    ይችን ጎበዝ እህት እናበረታታት ወገኖቼ በጣም ጎበዝ ናት 🎉🎉🎉

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 21 день назад

    በህልም የሞላ ሽንት ቤት ማየት ምንድነው ማማዬ ለመልካም ምላሽሽ ከልብ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @Radite568
    @Radite568 24 дня назад +1

    ውዴ ተልባ ልብስ ብለሽ ያልሽው እንደሚመስለኝ ከተልባ የተሰራ ሳይሆን ተልባ እግር ልብስ የድሮ ባለሀብት ተልባ እግር ልብስ ወይም ተነፋነፍ ይባላል በቀሚስ ተልባ ስፌት ይባላል ካልተሳሳትኩ ይቅርታ ከላይ ቡፍ ብሎ ከታች ጠበብ ይላል አሁን ለልጆች መቱዋል እንደውም

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 21 день назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን ማማዬ🎉🎉🎉🎉

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 21 день назад

    በህልሜ ከትልቅ ቀይ በግ ጋር ስጫወት አየው ?ደክሞኝ ላመልጠው ስደበቀው እየተከተለ ይፈልገኛል እባክሽ ምን ይሆን ማማዬ?

  • @Yordanos1290
    @Yordanos1290 25 дней назад

    ስላም ነው።እህቴ በህልሜ ከአፌ ምን እንድሆነ አላውቅም እየተመዝለገለገ ይውጣል ምንድን ነው ፌቺልኝ ባለ ትዳር ነኝ

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 25 дней назад

    as wr wb ውዴ በህልሜ የፈታሁት ባሌ ጋ ደውየ ለልጆቼ ሰልባጅ ልብስ ገዝቼላቸዋለሁ ስለው ብር ልላክልሽ ሲለኝ አልፈልግም መኪና ካገኘህ ልብሱን ልላክልህ እያልኩት ነቃሁ ሁለት ልጆች አሉኝ

  • @ሸጋዶሮግብር
    @ሸጋዶሮግብር 25 дней назад +2

    ሊቪ ግቢ የቀረ በዋትሳፕ መልሽ😢😢

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  24 дня назад

      ህልም የሚፈታዉ በዚህ ነዉ

    • @uthg7338
      @uthg7338 17 дней назад

      😂😂😅​@@haytomer9818

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 25 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Mariontube
    @Mariontube 25 дней назад

    👏👏👏👏👏

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 24 дня назад

    ወአለይኪ ሰላም በህልሜ ታናሽ ወንድሜ።ጎዳ ዉስጥ ቆሞ እራሱን ሲገርዝ።ደርስበታለዉ በጣም እደነግጣለዉ ምን ሆነክ ነዉ አያምህም ስል. አያመኝም ይላል አይኑን በጨርቅ አስሮታል እናም እኔ ሌላኛዉን ታናሽ ወድሜ አቅፌዉ እንጫወታለን አባቴ ቤት ሄዳለዉ ታላቅ ወንድሜ እና እህቴ ነበሩ እኔ ሻወር ልገባ ክሪም ሻቦ እና ልብስ ፍራሽ ላይ አስቀምጫለዉ ታላቅ ወንድሜ እና እህቴ ቆመዉ ያዩኛል።እህቴን ክሬሙን ነዉ።እንዴ የምታይዉ ዉድ ነዉ 200ብር ነዉ የገዛዉት ትነኪዉና ስላት ወንድሜም እዉነት ነዉ ዉድ ነዉ ይላታል ልብሴን ይዤ ሻወር ቤት እሄዳለዉ ሳልታጠብም ስመለስ እህቴ ቤቱን ለቃ ሄዳለች ባለ ትዳር ነኝ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 22 дня назад

    ባለትዳር አጭር ለብሳ ካየች የሚለውን ሳትናገሪ ከለር ላይ ለፈለፍሽ

  • @freweynihadush255
    @freweynihadush255 25 дней назад

  • @صعداالاثوبي
    @صعداالاثوبي 25 дней назад

    እናመሠግናለን

  • @Radite568
    @Radite568 24 дня назад

    ውዴ ድጋሜ ላስቸግርሽ አልፈልግም ነበር ህልም አያልቅምና ነው እና እህቴና ባሏ እቤት መትው እሷ እንጀራ እየጋገረች ነበር ባሉዋ በር ላይ ቆሞ ስጋ አዲስ አበባ ቆንጆ ነው እዛ እንገዛነበር እሩቅ ነው እንጂ ስለው አይ ቢርቅም ቆንጆ ከሆነ ይሁን ሲለኝ እህቴ አይ አንቺ እንዳትሄጂ የባልሽ ቤተሰብ መተው አጡሽ ስትለኝ ተያቸው መተው አስተናግጄአቸው 100 ዶላር ነው የሚሰጡኝ ስላት በይ እኔ ልጋግር ቤት አፅጂ የራስሽ ዘመዶች እየመጡ ነው ስትለኝ እሺ ብዬ ደስ ሲለኝ ሊጡ አብሲት ተጥሎ ኩፍ እንደሚል ወደላይ እየፈላ ነበር ልመልስላት አልኩና ትቼው ወደቤት ላፀዳ ገባው ባሏ ጥቁርና ነጭ ጃኬት ለብሶ ኪችን በር ላይ ነበር ባለትዳር ነኝ የኔ ውድ❤

  • @DubaiRolla-m8m
    @DubaiRolla-m8m 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉berchr

  • @DhDhh-u6f
    @DhDhh-u6f 25 дней назад

    ዋሌኩም ስላም

  • @YoyoLove-gf6hq
    @YoyoLove-gf6hq 24 дня назад

    Ar ayfetashelne adelem

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  24 дня назад +1

      ዉዴ ፍቻቹሁን ቪዲዮ እየሰራሁ እኮ ነዉ የተመልካቾች የህልም ፍቺ የሚለዉ የናንተ በኮመንት የተቀመጠዉ ፍቺ ነዉ ቁጥር 22 ደርሻለሁ ይቀጥላል

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 25 дней назад

    አህለን

  • @fikrtube2168
    @fikrtube2168 25 дней назад

    ዛሬ ከሌለ ሰቤን አነሳለሁ10ጊዜ ይሆናል የፃፍኩት ወላሂ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  25 дней назад

      ገና የተመሌካቾች ቪዲይ አልሰራሁም አሁን የለቀቁት አጠቃላይ ነዉ ትግሰት አድርጊ የሁሉም በቪዲዮ ነዉ የሚሰራዉ

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 25 дней назад

      ​@@haytomer9818ፃባይሺ ማሻላህ

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 21 день назад

      ማማዬ ብትችይ ሼር አርጊላት አታልፍሽም ታገሽ በጣም ጎበዝ ናት ለኔ ከደረሠልኝ አንፃር እሽ ማማዬ❤

  • @Radite568
    @Radite568 24 дня назад

    ውዴ ተልባ ልብስ ብለሽ ያልሽው እንደሚመስለኝ ከተልባ የተሰራ ሳይሆን ተልባ እግር ልብስ የድሮ ባለሀብት ተልባ እግር ልብስ ወይም ተነፋነፍ ይባላል በቀሚስ ተልባ ስፌት ይባላል ካልተሳሳትኩ ይቅርታ ከላይ ቡፍ ብሎ ከታች ጠበብ ይላል አሁን ለልጆች መቱዋል እንደውም

  • @سارةالياس-ب8ل
    @سارةالياس-ب8ل 25 дней назад

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 24 дня назад

    አህለን