እሁድ መዝናኛ- "እናቴ ከወዴት ነው ያለሽው?" የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ መምህር አስገራሚ የሕይወት ገጠመኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 290

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 4 года назад +106

    ተስፋ ሳትቆርጥ ለዚህ ያበቃህ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @firehiwotteklu7447
    @firehiwotteklu7447 4 года назад +6

    እጅግ በጣም ጠንካራ ወንድማችን ለዚህ ጥንካሬህ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን .... በእዉነተ ታሪክህ አስተማሪ ነዉ ..ሰዉ በህይወቱ ለሚደርስበት ፈተና ተስፋ እንዳይቆርጥ አንተ ምሳሌ ነክ.....ሌላዉ በዩኒቨርስቲ አንተን ተከታትለዉ ከወጣክበት የመለሱክ ተማሪ ጓደኞቸክ እጅገ በጣም ሊመሰገኑ ሊታወሱ የሚገቡ ናቸዉ በተለይ በአሁኑ ሰዓት ተማሪ በዩኒቨርስቲ ዉስጥ ጉዳት በሚደርስበት ጊዜ ላይ የነሱ ድጋፍ አርዓያ ናቸዉና ክብረ ይግባቸዉ፤

  • @hayuti7791
    @hayuti7791 4 года назад +23

    በጣም ጎበዝ እና አስተዋይ ነክ አላህ እናትህ ጋር ያገናኝክ በርታ ከባዱን ጊዜ አልፈከዋል 😢😢

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @Honey_honey0
    @Honey_honey0 4 года назад +2

    እሄን ኢንተርቪው መጀመሪያ ኢትዮ ኢንፎ ሚዲያ ላይ መሲ አቅርባው ነበር እግዚአብሔር ይርዳህ አንተን ታሪክ የሰማሁ ቀን በእውነት እጂግ በጣም ጠንካራ እንድሆን እራሴን ፈተናወች ቢገጥሙኝም መጠንከር እንዳለብኝ እረ በጣም ብዙ ትምህርት ነው የሰጠከኝ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +38

    በጣም ጀግናነህ። በተለይ በናታችን ውስጥ ሁነን ለናት ክብር የለላቸው አሪፍ አስተማሪነው እሱንም ሳላደንቅ አላልፍም ጥካራነህ

    • @ikram6803
      @ikram6803 4 года назад +1

      ትክክል

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 4 года назад +41

    ጀግና ነህ በእውነት አላማህን ሳትስት ለዚህ ትልቅ ደረጃ መድረስህ በራሱ ለብዙዎች አርአያነት አለው
    ምነው እኔ እናትህ ብሆን እና አለሁ ብልህ ምኞት ነው።
    እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @yeshutigabu7668
      @yeshutigabu7668 4 года назад

      Betame beholchn yala hcgre

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @mayatube2121
    @mayatube2121 4 года назад +13

    ይሆ ልጅ ሳየው እግዚአብሔር እንዳመሰግነው ምክኒያት ይሆነኛል
    ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው ሂወት ይቀጥላል አይዞህ ሁሉም ሰው ጎደሎ አለው
    አንተስ እድሉን አግኝተህ ተነፈስከው ሰንት አሉ መናገር እያማራቸው ግን እድሉን ያላገኝም ........
    መልካም እድል ቀጣይ ደግሞ ከእናትህ ጋ እምናይህ ያድርገኝ 🙏

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 4 года назад +1

    አይዛክ አንተ አንድ ኢትዮጵያን ጀግና ነህ ሰው ለመሆን ሰው በቂ ነው ምን አይነት አሳብ አይግባህ በህወት ካለች እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን ትገኛለች በርታ የኔ ወንድም ::

  • @danm1829
    @danm1829 4 года назад +27

    እናመሰግናለን ETV በዚ ፕሮግራም ስላቀረባቹት፡

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ

    Ethio info ላይ ሁለቴ ቀርቦ አይቼዋለዉ በዚም ሙሉውን ታሪክ በዝርዝር ብታቀርቡ ጥሩ ነበር አሳጠራቹት ከሱ ብዙ ሰው መማር እንዲችል የጥንካሬ ጥግ ብዬዋለው ማንም እንደሱ አይነት ህይወት መኖር አይችልም በእርግጠኝነት እሄ የእግዚአብሔር ተአምር ነው

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @marammarem2168
    @marammarem2168 4 года назад +32

    ጀግና ልጅ አላህ ይርዳክ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 года назад +23

    የኔወንድም"አሏህ "ካንተ"ጋርይሁን"ሠላምህ"ይብዛ"ጀግናነህወላሂ"አይዞህ"ጥክርናህእራሡ"ለሌላትምህር"አራያትሆናለህ"ውንድም

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @مهاعادي-ت6ص
    @مهاعادي-ت6ص 4 года назад +32

    የኔ ወንድምእምታምነው ፈጣሪ ይርዳህ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @gebrhanabalcha1676
    @gebrhanabalcha1676 4 года назад +16

    ስጦታው መንግስቴ በጣም ጠንካራ ልጅ ነው በመሠረት በዙ ላይ በቀረበበት በሁለቱም ፕሮግራሙ ላይ ተከታትያለሁ በዚሁ አጋጣም ጋዜጠኛ ሶፎንያስ በዚያች 4በወለደች ሴት አመሰግንሃለሁ ኢቲቪ የመጀመሪያው ጊዜ ነው በአንተ በጎ አድራጎት የሰራው ስለዚህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ሌላው ስጦታው እግዚአብሄር እዚህ ከፍተኛ ደረጃ እስከ አደረሰው ድረስ እዚያው ደብረ ማርቆስ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ርህሩህ ስለሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት እንደቢንያም መክፈትና ህፃናትንና አረጋዊውያንን መርጃ ድርጅት መክፈት አለበት ።

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @aser34
    @aser34 4 года назад +3

    ጀግናው ወንድሜ ቢሆን ተመኘው💙💙💙💙💙

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @ሞትእያለድበርአትለፍባይተ

    ሀቂቃ ይህንን ልጅ ደጋግሜሰምሁት ታሪኩ ጀግንነቱ ተስፋና ትግእስቱ ብቻ ብዙነገሩ ለብዙወችአስተማሪነው በትንሽ ነገርተስፋለምንቆርጥሰወች በተለይም አላህ ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ ወድሜ ያለፈታሪክህን የሚያስረሳ አድስየተሻለምእራፍ ህይወት አላህ ይስጥህ ያረብ

  • @tube3251
    @tube3251 4 года назад +16

    አላህ ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ ጀግና ነህ ጠንካራ ነህ አይዞህ ይች አለም ጠፊ ናት ብቸኝነት አይሰማህ

  • @amanuelhabtai6037
    @amanuelhabtai6037 4 года назад +3

    He is Amazing May God be blessed him more and more
    I believe he should win national Nobel price ✌️✌️✌️✌️✌️He is good example of the young generation

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @aynalembaykedag2411
    @aynalembaykedag2411 4 года назад

    ወንድሜ በጣም ጠንካራ ነህ አደራ ከእናትህጋር ሰትገናኝ ለተጨነቅንል ሁሉ ደስታህን አብሰርልን ታሪክህ አጓጊነውና

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 4 года назад +11

    ወንድሜ የማንነት ጥያቄ ቢሰማህ አይገርምም, አለም ሁሉ ትውልዱ ሁሉ ብሄረሰቡ ሁሉ ማንነት ፍለጋ ሲባዝን ይውላልም ይጋጫልም. ግን ዋናው እኛ ከእግዚአብሔር ወገን ከሆንክ አትወድቅም. ለዛም ነው እዚህ የደረስከው.💐🙏✝️❤️

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 года назад +19

    ያረብ አላህ ከእናትህም ከአባትህም ጋር ያገናኝህ ያረብ 😌

    • @Huda19998
      @Huda19998 4 года назад +1

      Amen 🤲🏻

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @hymeandselametube2447
    @hymeandselametube2447 4 года назад +2

    የኔ ወንድም አይዞውህ በህይወት ካለች ትገናኛላችሁ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @messibrhane4873
    @messibrhane4873 4 года назад +5

    እግዚአብሔር ነው ያበረታሕ አይምሮህን የከፈተልህ እግዚአብሔር ይባረክ ስጦታዬ ወድሜ አይዞሕ ተስፍ አትቁረጥ እሽ ባትገኝ እንኳን ሌላ ጭንቀት ዉስጥ እዳትገባ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 4 года назад +1

    ስለ ሁሉም እግዚብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ ለእኔ ትልቅ ተስፋ ስጠህኛ በጣም ጎበዘ ነህ በርታ

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 года назад +3

    ወድም በጣም ጠካራነህ ወላህ እናትህንም አላህ ያገናኝህ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @zzaytn4041
    @zzaytn4041 4 года назад +12

    አላንተ ጥንካሬ ቃላትያጥረኛል ወንድምየ ሠላሙን ሁሉ ያብዛልህ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 4 года назад +10

    የዚህ ልጅ ታሪክ በጣም ያሳዝናል እኔ ከአሁን ጋር 4ግዜ ሳዬው
    የኔ ወንድ እግዚአብሔር ይርዳህ እፍፍፍፍ ቤተሰቦችህን እመብርሃን ታገናኝህ

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 4 года назад +13

    የኔ ወንድም በህይወትህ ላሳለፍከው ሁሉ ለሁላቺንም ትምርትነው አይዞክ በርታ

    • @sofayahmed9408
      @sofayahmed9408 4 года назад +1

      ወድም ስጦታው በጣም አስታዋይ ነህ በርታ

    • @sofayahmed9408
      @sofayahmed9408 4 года назад

      ለሌ ሎችም ጥምህርት ነው አሳዛኝ ሂወትን ተራምዳሃል አሁን ላይ ብረሃን ላይ ነው ያለህው አላህ ያገናኝህ አድናቂህ ነኝ ወድሜ አብሺር

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @alemmebratu8095
    @alemmebratu8095 4 года назад +4

    ወይኔ አንተ ልጅ በስማሁሁ ግዜ እዴት ይጨንቀኛል እግዚአብሔር ረድቶህ ለምስማት ያብቃን አይዞህ ታገኛለህ

    • @ፍቅርያሸንፋል-ፐ7በ
      @ፍቅርያሸንፋል-ፐ7በ 4 года назад

      እኔ ራሱ ትዝ ባለኝ ሠአት አጀቴን ይበላኛል 😭😭😭😭😭😭

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ

    እንኳን አቀረባችሁት በጣም ብዙ ነገር ያስተምራል

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 года назад +8

    እግዛቤር ያገናኝህ በፀሎት ከአንተ ጋር ነው ቀሪውን ዘመንክን የራስህን ቤተሰብ ምስር ይህ ለማየት ያብቃን

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 4 года назад

    እግዚአብሔር ከእናትህ ጋ ያገናኝህ ወንድም አንተ ለሁላችንም ትምህርት ነህ ፈጣሪ ይርዳህ ብርቱ ነህ በእውነት

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ እናትህን እድታገኝ የኔ ወድም

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 4 года назад

    የእኔ ጀግና ወንድም ካንተ በጣም ብዙ ነገር ተምረናል አላህ ውናትህን ያስገኝልህ

  • @samiyaabubeker6114
    @samiyaabubeker6114 4 года назад

    የኔ ጌታ ስጦታየ ፈጣሪ ይርዳህ በጣም ጎጉቻለሁ ፈጣሪ ከዘመዶችህ ያገናኝህ

  • @store8674
    @store8674 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ያገናኝህ እመብርሀን ታግዝህ

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 4 года назад

    እግዚአብሔር በሂወት ያገናኝህ
    እግዚአብሔር መልካም ነውና

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 года назад

    የዚ ልጅ ታሪክበጣም እጂግ አስተማሪነው እግዚአብሔር አምላክ ከእናትህጋር ያገናኝህ

  • @yaniyamuhammed9371
    @yaniyamuhammed9371 4 года назад +3

    ጠንካራ ነህ በጣም አላህ ከእናትህ ጋር ያገናኝህ ያረቢ አይዞህ ወንድሜ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @argwaabi6189
    @argwaabi6189 3 года назад

    ሢጦታዉ፡እግዝቤሔር፡ዪርዳክ❤️❤️🙏🙏

  • @semersemer3034
    @semersemer3034 4 года назад +2

    Alah yasgegilh betam newe yazenkut

  • @אסתראסתר-ל9י
    @אסתראסתר-ל9י 4 года назад +3

    እንደምነህ፣ወነድሜ፣እግዚአብሔር፣ካተጋር፣ይሁን፣እኔም፣እንዳተ፣ነው፣የነበርኩ፣አድጊ፣ሁለት፣ወልጅ፣ነው፣ያነኘኃቸው፣ሁለቱንም፣እናቴንም፣፣አባቴንም፣ሁሉንም፣እግዚአብሔር፣ይጨመርበት፣አይዞህ፣

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @mmmm-ku4vd
    @mmmm-ku4vd 4 года назад +59

    እኔ ምንም ቃላት የለኝም ጥንካሬውን ለማድነቅ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @MeseLoveAmen
    @MeseLoveAmen 4 года назад

    በጣም ይገርማል የጌታእርዳታ ለዝህ ያደረስህን ጌታ አመስግን በጣም ይገር ማል ይህን ሁሉ መከራ አሳልፏ እዚህ መድረስ ትልቅ ነገር ነው 🙏🙏🙏 !

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @RoseRose-io6wd
    @RoseRose-io6wd 4 года назад

    ወይኔ የዚህን ልጅ ታሪክ ስሰማ ውስጤ በጣም.?

  • @selasegkristos4082
    @selasegkristos4082 4 года назад +2

    JESUS LOVES YOU BROTHER GOD BLESS YOU

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 4 года назад +9

    Eske zare yetebeqek ena yeredakk egziabeher yemesgen berta.

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @shashukeleta5428
    @shashukeleta5428 4 года назад

    እናት ከኣቅሟ በላይ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ልጇን ኣትጥልም፡ እግዚኣብሄር ከናትህጋ ያገናኝህ፡ እሷም እየፈለገችህ ይሆናል። በርታ በጣም ኣስተዋይና ትጉ ልጅ ነህ እግዚኣብሄር ይባርክህ።

  • @woine123
    @woine123 4 года назад

    ስጦታው, አንተን ለዚህ ሁሉ ስኬት እንድትበቃ ጠንካራውን ተፈጥሮ ሰጥቶ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን::እውነት ብለሃል! የሰው ልጅ ሁሉ በዚህ አለም ሲኖር በተለያየ መልኩ እና መጠን ችግር አለበት :: አንተ ህይወትህ በራሱ ብዙ ረቂቅ ነው:: እና አሁንም ህይወትህን በጥንቃቄ እና በብልሃት መምራትህን ቀጥል ::በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን::

  • @alukonjo3561
    @alukonjo3561 4 года назад +1

    እውነት ጀግና ነው

  • @elizabethdadacha6026
    @elizabethdadacha6026 4 года назад +1

    You so awesome boy God bless you

  • @zemzemqasim9635
    @zemzemqasim9635 4 года назад +6

    አግዚአብሔር የረዲክ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ጠንካራ ኢትዮጵያዊ አላማህ ተሳክታል ከእናትህ ጋር አምላክ ያገናኝሃል ብዬ ተስፍ አድርጋለሁ በርታ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 года назад +6

    የእኔ ጀግና እግዚአብሔር ይርዳሕ
    ምናለ የኔ ዘመድበሖንክ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @sitinaahmed3835
    @sitinaahmed3835 4 года назад

    ጎበዝነህ አለምንም ቤተሰብ እዚህ መድረስህ በጣም ደስይላል ስንቱ ቤተሰብ እያለው ይሄንን መከራ አሳልፎ ሚያልፍ የማይመስለው ተስፋቆርጦ በተለያየ ነገርላይ ይወድቃል ያንተግን ፈጣሪብሎልህ እዚህ ደስሀል በርታ ደሞ ቤተብ መስርተህ ምትኖር ያድርግህ

  • @sara46076
    @sara46076 4 года назад +5

    እናት ቸግርዋት የምታጠጣህ ወተት የምታሳድግበት ቦታ ብዙ የልጅን ያህል ነገር ልታደርግልህ ስላልቻለች ነው እንዲያም ጎበዝ ጀግና እናት ናት ሰው ቤት ወስዳም ያስቀመጠችህ እንዳትጠፋባት ነው ጨክና አይደለም ታገኛታለህ በህይወት ካለች ያስቀመጠችውን እንቁ ያስቀመጠችበትን ቦታ የምታውቅ እስዋ ናትና እናትዬ ተገኝለት ህይወት አትደገምም በህይወት ካለሽ ተገኝለት።

  • @halimayoutube3836
    @halimayoutube3836 4 года назад

    ይኸልጅ በጣም ነው ያሥለቀሠኝ አላህ ያሥገኝልህ

  • @temirgashaw8944
    @temirgashaw8944 4 года назад

    በጣም ጎበዝ ታታሪ እናትህን አላህ ያስገኝልህ ወድሜ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад +1

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ከናትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ ከዚህ በፊት ስለሰማዉህ በጣም ያሳዝናል እና አስተማሪም ነዉ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @እዮብየዲግልልጂ1122
    @እዮብየዲግልልጂ1122 4 года назад

    ውይ የኔ ወንድም እመብርሀን ከእናትህ ጋር ታገናኚህ አይዞህ ታገኛት አለህ ተስፋ አትቁረጥ

  • @wardaqatar7779
    @wardaqatar7779 4 года назад +11

    ፈጣሪ ያግዝህ ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህምኛትህን ፈጣሪ ያሰከልህ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 4 года назад +1

    ኡፍ የኔ ወድም አጀት ይበላል ታሪክህ ያረብ አላህ ይርዳህ እኔስ እናትህን የምታገኝበትን ቀን ናፈኩ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @አይሻይማም
    @አይሻይማም 4 года назад

    አላህ ያገነኝህ ወድም ታሪክህን ስሰማ ልቤ አዝኗል አይኔም አልቅሷል አይዞህ እዱኒያ እድህ ነች

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @tsehaymohammed8388
    @tsehaymohammed8388 4 года назад

    ጀግና ነህ በእውነት ሳላደንቅህ አላልፍም የኔ ውድ አላህ ያገናኝህ ከቤተሰቦችህ ጋ አብሺር በህይወት ያለ ሠው ይገናኛል

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 4 года назад

      አላህ፡እናትህ፡ጋር፡ያገናኝህ፡ሂድያም፡ይስጥህ

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 4 года назад

    ምርጥ ሰው አይዞህ አላህ ይረዳሀል ኢሻአላህ

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 4 года назад +9

    ሸልሙት

  • @fff8854
    @fff8854 4 года назад

    አይዞክ አሁንም ጠንክረክ ፍልግ ተስፋ አትቁረጥ አላህ ጥሩ ነገር እንድገጥምክ የሁልጌዜ ምኞቴ ነዉ

  • @efebiru1401
    @efebiru1401 4 года назад

    egzabher charu madianlem yrdak wandime

  • @mesayakele2489
    @mesayakele2489 4 года назад +1

    I don't understand why peoples tumbes down for this guy he isn't abiy or debretsion he is trying to find his mom we should support and encourage him plus we have to learn his life journey

    • @twi2415
      @twi2415 4 года назад

      So true 🙏

  • @asfcvb1520
    @asfcvb1520 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ከእናቱ ጋ አገናኝቶት
    ተደስቶ ባይ ምንኛ ፈጣሪዬ ባመሰገንኩት

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @eyerusalemjembere2197
    @eyerusalemjembere2197 4 года назад

    የጽናት ምሳሌ በርታ

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ

    የኔ ጀግና ወንድሜ ጠንካራ ነህ ሳትቆርጥ ፈልጋት እንደምትገናኙ ተስፋ አለኝ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @hiwotassefa5538
    @hiwotassefa5538 4 года назад

    geta yeredahe wenedeme hasabehe tesaketo lemayete yabekane tenekara sew nehe geta yetebekehe

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 года назад

    በርታ አንድቀን እናትህንም ቤትሰብህንም ታገኛለህ አትሰልች ጀግናነህ‼️‼️

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth2679 4 года назад

    ጎበዝ ነህ በውነት

  • @kdistargh9140
    @kdistargh9140 4 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @gjgh7240
    @gjgh7240 4 года назад +2

    😢😢😢😢😭😭😭😭እዲተ አይነት ጠካራ ሠዉ አይቺ አላቂም አፍ ፍ አደመታገኛት አረግጠኛ ነኚ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው

    አይዞህ ወንድም አለም አንድ ቀን እኔ ነኝ ብለ እንደምትመጠ ተስፈ አደርገለው አብሽሪ እኛም እህት ወንድሞች እኛም አለን ጠንከራ ልጅ ነክ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 4 года назад +1

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አላህ ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም በቅርቡ ደስታህን ያሰማን

  • @yohsemyoh1095
    @yohsemyoh1095 4 года назад +8

    ምንኑ ነው የሚያዝናናው?? በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነህ ለሁላችን ትልቕ ትምህርት ነው።

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 4 года назад

    አላሕ ያገናኝሕ ያረብ

  • @muluyechane6253
    @muluyechane6253 4 года назад +4

    እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን; በርታ ተስፍ አትቁረጥ ካለች ታገኛታለህ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @sarakonjokonjo5811
    @sarakonjokonjo5811 4 года назад

    yena mar betam new yadazenken ayezohi tagenatalehi

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም

  • @lemlem137
    @lemlem137 4 года назад

    የዘመናችን ጀግና በሚል መሸለም አለበት ለብዙ ሰዉ አርያ ስለሚሆን.

  • @meramamehamed2500
    @meramamehamed2500 4 года назад

    ይሕልጂ
    ጀግናእቁልጂነው
    ብዙግዜነውያዳመኩት
    ከመጀመርያእስከመጨረሻ።
    ሺልማትአበርክቱለትደስየሚል።

  • @igo1071
    @igo1071 3 года назад

    እጅግ በጣም ያሳዝናል 🙏🏼 የሚገርመው እኛ ኢትዮጵያውያን ህዝቦች ከዚህ ምን እንማራለን ? ለምን የስውን ልጅ ወደዚህ አለም ማምጣት ችግሩ ን ማወቅቁ ሁለተኛ የስውልልጅ ፍቅርና .ህይወትን መተዛዘን አስፈላጊ ነውና ትምህርት ነው እባካችሁ ከችግር ህይወት ለመውጣት እንጣር🙏🏼,

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 4 года назад

    Gazetegnaw tinish Ateyayeku respect yigodlewal. Sitotaw gin Jeeginachin neh. I am proud of you. I saw you big big position soon.

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie1249 4 года назад +1

    good luck brother 🙏🏽

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 года назад

    የኔወድም እመብርሀን ትርዳህ ከዚህ ያደረሰህ ፈጣሪ ለነገም ተስፋህ ፈጣሪ ነው በምነትህ በርታ ፀልይ እናትህም በህይወቷ ካለች ፈጣሪ ያገናኝህ ፆለቴነው በጣም ነው ያሳዘንከይ ያሳለፈከው ልጅ ወልዳችሁ ለምትጥሉ ባካችሁ ከወንድማችን ተማሩ ተምሮ ለዚህ ደረሰ ያወልዳችሁ የምትጥሉት አገረገጅ ወይም ሌላ ሆኖ ሊጠቅማችሁ ይችላል ላይመቻችሁ ይችላል ግን9ወር በሆዳችሁ ተሸክማችሁ አምጣችሁ ወልዳችሁ እዴት እደምጥሉ ግራያጋባያል እግዚአብሔር ያለው በመፃፍም የሰማይ ወፎች ተመልከቱ አይዘሩም አያጭዱም ጎተራም የላቸውም ነገር ግን ፈጣሪ ይመግባቸዋል እና እኛም የሱፍጥረት ሰጦን እራሱ ይመግበዋል እየሰራነ እረ ባካችሁ አትጣሉ ወይ አታርግዙ ለምታስወርዱ ለምትጥሉ መግቢያችን ከፈጣሪ ከባድነው

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 4 года назад

    ወድሚ.አላህ.ይርዳህ

  • @kidanem.5801
    @kidanem.5801 4 года назад

    ስጦታው በጣም እግዚአብሔር ይወድሃል
    ከስጦታ በላይ ምን አለ ሁሉም አለህ
    ሌላው ሁሉ እያለው ምንም የማይጥር
    አንተ ልዩ ነህ ለእግዚአብሔር
    ግን ስታገባ ዘመድህ እንዳትሆን
    ዴኔአ ቼክ አድርገህ ነው ማግባት ያለብህ
    በርታ የኔ ቆንጆ መፃፍ አሳትም እንገዛለን በርታ ? ልዩ ነህ ላምላክ
    የምመርጥልህ መዝሙር ድንቅ ነህ ለኔ ጌታ ድንቅ ነህ ለኔ ኢየሱስ ሞኝነት ቢመስላት ላለም ድንቅ ነህ ለኔ ዘላለም
    መርጨልሃለሁ አስተላልፉልኝ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🏾🥰🥰🥰🙏🏾💝👏🏽🙏🏾

  • @Asqualgebrehiwot
    @Asqualgebrehiwot 4 года назад

    Egzabher erdh setta

  • @selasegkristos4082
    @selasegkristos4082 4 года назад +1

    Selam selam brother God bless you more and more God is good all the time Jesus is lord 💐🌹💐🌹💐🍇🌽🍓🍒🍊🍎🍈🍆

  • @sophysofie8791
    @sophysofie8791 4 года назад +3

    Yena jegna enkon dehna metah fetarey yerdah 🥰😍

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ውዶች

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 4 года назад +1

    እመብርህ
    ሀን ትርዳህ ወንድሜ

  • @lidiyakassa8286
    @lidiyakassa8286 4 года назад

    Ur super hero!!!

  • @heriahassan2784
    @heriahassan2784 4 года назад +1

    Yebizwuch aryaaa neih🏆🏆🏆

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 4 года назад

      ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @samirakhider4444
    @samirakhider4444 4 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏