Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V7
HTML-код
- Опубликовано: 2 окт 2024
- PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
www.facebook.c...
Ii 📌Join our facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuo...
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp....
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RUclips, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
@seifuonebs
@ebstvWorldwide
@seifuonebs
@ethiopia
@EBCworld
@fanabroadcastingcorporate
@onelovebroadcast
@amhara
@asfawmeshesha
@everyone
@followers
@Subscribe
@NBCETHIOPIA
Thanks!
ከበጎ ነገር ጎን የሚቆም ሰው እንደ ጠላት በሚቆጠርበት በአሁኑ ጊዜ እንደ አንተ አይነት አይዞህ የሚል ሰው ዋጋው ትልቅ ነው።
አመሰግናለሁ!
I often get frustrated with the views I get on my videos; I feel like I did something wrong when I see only 10 thousand people watched a video I made concerning the discipline and wellbeing of our children while a video showing embarrassing behavior gets a million views.
I sometimes get tempted to just stop what I do and make a video similar to the “cult videos” that are getting popularity and money these days. I think about it but I couldn’t do that…. impossible!!
So even though I struggle making a revenue from the channel view, I am grateful for the support I get from people like you.
❤❤❤ be natural be truly
Flow it all takes place
@@SemereBariawethiopiaሰሜ ባንተ ውስጥ ውቢቱን አባቶቻችን ያወረሱንን አንዷን ኢትዮጵያ አያታለው🥺 ኑርልን አቦ ስወድክ ለጉድ ነው❤
እንደዚ የሚያበረታታ ሲገኝ ደስ ይላል
በወጣ ይተካ ብለናል
ሠሜ ደግሞ በርታልን ትመቸናለህ
@@SemereBariawethiopiaሰሜዋ ያንተን ቪድዮ እኮ የሚያይ 10,000 ምርጥ ዜጋ አለ ማለት ነው , አንተ የዘመናችን መስታወት ነህ ይሄን ደግሞ የሚያየው መጪውን ግዜ በጨዋነት በሀገር ፍቅር ውስጥ ሆኖ ስለ ልጆቹ የሚጨነቅ ሀገር እንድትንረው የሚሻ ብቻ ነው .. በርታልን
ወንድ ልጅ ውበቱን ሳይሆን መጠበቅ ያለበት አገሩንና ቤተሰቡን ነው መጠበቅ ያለበት
Yes
word
በትክክል
Wendoch endeza nun.... Aye adiss abeba
ጀግና
በጣም ብዙ ጊዜ ስሰማህ በአንዱ አጭበርባሪ ነብይ ምክንያት የሁሉንም ፕሮቴስታንት ስም አለማጥፋትህ ለእውነት ብቻ የቆምክ እውነተኛ ሰው እንደሆንክ ያሳያል። በጣም አከብርሀለሁ
ጌታ አይምሮህን ይበልጥ ይባርክልህ ማስተዋልህንም ይጨምርልህ
ሰሜ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️😭😭😭😭 ከእነዚህ 'ሰዎች' ጋር እየኖርን ነው? እኔ ምንም ቃላት የለኝም እንኳን አንተ ኖርክ። እግዚአብሔር ወደ ልባችን ይመልሰን።
ያልከው ሁሉ የልቤን ነው ተባረክ ወንድሜ
ሰመረ የምታወራውን ምታውቅ እና በቀልድ እያዋዛህ ቁምነገር ምታስጨብት ሀሳብህን በነፃነት እና ያላድሎ ምትናገር ድንቅ ሰው ነህ በርታ 🙏🙏
እኔ በምን ቋንቋ እንደማመሰግንህ አላውቅም በሁሉም ስራዎችህ የምትሰጣቸው ኮመንቶች የእያንዳንዳችንን ውስጥ ነው በርታልን እንዳንተ ዓይነት እውነት ተናጋሪዎችን አያሳጣን
ሰሜ በየመንገዱ የምናያቸው ህፃናት በተለይ ከደቡብ ክልል የሚመጡ ሃይላንድ የሚለቅሙ ሚዛን የሚያዞሩ አስር አመት ያልሞላቸው ህፃናትን በተመለከተ የሆነ ነገር ብትል ደስ ይለኛል የእውነት ት/ቤት መዋል ሲገባቸው ወደዚህ ስራ እንዲገቡ የሚያስገድዷቸው ሰዎች የሚጠየቁበት መንገድ ቢኖር ባይ ነኝ😢
እውነት ነው 😢😢
በጣም ትክክል በጣም ነው ሚያሳዝኑት
እልባት ማግኘት አለማግኘቱን አላወኩምጂኮ የሆነ ጊዜ ተናግሮ ነበር
ሁሌ ብሰማክ፣ ሁሌ ባይክ፣ ሁሌ ከንተ ገር ብውል የማትሰለቸኝ ምርጥ የህይወት መምህር ነህ። ስወድክ እኮ። ምርጥ የኢትዮጵያዊነት የውሃ ልክ!!!
እኔ በቃ ሚድያ ያንተ ብቻ በሆነ ብዬ ነው የምመኘው የሰው ጥግ ነህ ለኔ ❤❤❤😊
Agree with you 💯 👍 ❤❤❤
የህ ሰው ጥሩ መካሪ ነው ወንድምአለም❤❤❤😅😅
እኔም❤❤
እኔም
@@vlogsmatter8195 አወ ይሰው የሚያዳምጥ የለም እጅ መክሩ ድሰይላል አተሠለች መክረህ ለወጣቱ አይደከም ወድም አለም ወላሂ ድሠይ እኔ ሰሜህነኚ
Petition to appoint Semere as minister of culture & we should give him a whip on his day of appointment. This country will be the most cultured society in the universe.
Agree
I am in,Minister of Civic Education.
👍👍👍👍✅✅✅
ብሩክ ሁን! ጨዋነትን የተሞላው አስተሳሰብህ በሚሊዮኖች ልብ ተቀምጦ ይህንን ትውልድ ከእብደት እንዲታደገው ፀሎቴ ነው:: ዘርህ ይለምልም!!
እውነት እይታህ በጣም ይለያል የተሳሳተን ሰው የምትመልስ አንቂ ምርጥ ሰው you tubeን በደንብ የምትጠቀምበት አስተማሪ አዝናኝ ቁም ነገር ነገሮችን እያሳየኸን ሰውን ወደ ትክክለኛው የሰውነት ምግባሩ እንድሄድ የምትጠቁም ምርጥ የኔ ዘመን ዩቲውበር ሰው ነህ ክበርልኝ ወንድማችን።
እኔ ሚገርመኝ ፖስተሩ ከስር "ይህን ተልዕኮ ለመደገፍ ንግድ ባንክ1000..... ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ........." ብሎ ለምን ይለጥፋል ለራሱ ከምንጣፍ ስር ብር አያፈልቅም 😂😂😂
ሀሀሀሀ
እውነትም
ቸሬ ምንጣፍ ስር ብር ስለማይደብቅ ነው
Yemake up yawerachiw lij gen yemiruan almeselegnim. Le view new. 😅
ሰመረ መጀመሪያ የቀረበችው ልጅ ፊልተር ሰርታ ነው ቪዲዮ እየሰራች ያለችው የእውነቷን አይደለም 😅😅
ኸረየምሯን ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
የዛች የውሻዋን እናት ያልካት በጣም ነው ያስቀኝ 😂😂😂 ትክክለኛ አስተያየት ነው።
ለባለቅንድቡ የወርአበባም ይጨምርለት🤔🤔🤔
ወይባ ጢስ የቀረው 😂
አሜን እሂን ጥረቱን አይቶ 🙈😂😂😂
እግዚአብሔር ይስጥህ ። በእግዚአብሔር ስም እንዲህ ሲቀልዱ ዝም ተባሉ።
ከሁሉም ያናደደኝ ቅንድቡን የተሰራው ማለቴ የተሰራችው ናት 😂😂😂😂አይኑን ነበር መጠንቆል😂😂😂
ዘጋኝዘጋኝ ዘቅዝቆ በርበሬ ማጠን ነበር
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂
ስለ ቀዳማዊ ሀ/ስላሴ የቀባጠረውን ጮማ እራስ የሚገባውን ስላልነገርከው ቅር ብሎኛል!!
አረ ባርያው የመጨረሻ ነው አኮ ምትመቸኝ ደሞ Rango ን በጣም የሚያዝናናኝ ፊልም ነው በጣም ብዙ ጊዜ አይቼዋለው።❤😂
Enenim bewnet!Endeseme yegebaw arada ybzalin ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
Rambo ያለ መስሎኝ ነበር😂😂😂 ከ
ምን ትመስላለች አንቺም ብሎ ሜካፕ ሰሪ አርፈሽ ተቀመጪ በላት ሰመራ
ኸረ ሰመረ በእግዚአብሔር ምን ይሻለናል በየቀኑ የምናየው አዳዲስ ነገር የአገርና ትውልድ ገዳይ መሆኑ እየታወቀ ነው ታዲያ አንድ የሚያግዝህ የህግ ወይ የመንግስት አካል ሊኖርህ ይገባ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ለአንተ ግን እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ!!!
ሠመረ ስለውሻ የተናገርከው ነገር ይደበራል በሀሁኑ ሠአት ከሠው ልጅ ውሻ ይሻላል
እንዳንተ አይነት 5 ሰው ቢኖር ሀገር ውስጥ እውነት የት እንደርስ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰመረ በእውነት ዛሬ ከስንት ግዜ በዋላ ነው ያሳከኝ ያችን ዝንጀሮ ሜካፕ ባለሞያ ልክ ልኳን ነው የነገርክልኝ ይህን መልክ ይዛ አደባባይ ትወጣለች
I think the first video was sarcasm. She is criticizing the current makeup school business.
እንዳው አንተ ብቻ ስራ ተናገር ልክ ልካቸውንኮ ነው የሚነግርልኝ
እኔማ እንደነዚህ አይነት ወንዶችን ሳይ ወደላይ ወደላይ ይለኛል ያጥወለውለኛል እግዚኦ እማማ ኢትዮጵያ😮😮😮
ለምን ያጥወለውልሀል ሰው የወደደውን ያድርግ ኑሯችሁን ኑሩ
ኧረ ሰሜ ይሄን ይሳሀቅ የሚሉትን ንፍጣም አታውቀውም ማለት ነው።በአንድ ሀይማኖት ላይ ዘምቶ ሲያላዝን እና ሀገርን ሲሰድብ ነው የማውቀው እኔ የዛሬ አራት አመት ጀምሮ። አሁን ሀሳቡ ሞላ መሰለኝ የት አባቱ እንደሄደ አላውቅም።ባለጌ ደም ጠጪ መሆኑን ነው የማውቀው እኔ።
አንጀት አርሴ ሰሜ እድሜህን ያርዝምልን
ሰላም ሰመረ❤❤❤እህት ቅልቅል ስለሆነ የዛሬ 30 ዓመት የጀመረ ነው ተጠያቂዎቹ ከ አሮጌው ጠቅላዩ እስከ አዲስ ጠቅላዩ አሽከሮቹ
የኔን ስሜት በትክክል!! ቢኖረኝ TV Station ነበር ላንተ! በርታ
አየ ሰሜ ተው እንጅ በብልፅግና ዘመን ለውሻ ቢለቀስ ይገርምሃል? እንደዛ ከሆነ ደግሞ በነካው እጅህ ሰው እየሞተ ስለአበባ የሚያዝነውን ጠሜ አንዱን በልልን?
በእዉነት አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ ሰመረ ባህላችንን ሊያጠፉት ምን ቀራቸው እንደአንተ አይነቱ እየታገላቸዉ ነው ባህላችን የቆየልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤
በረካ ሁን አላህ የልብህን ያስደስትህ ልካቸውን ስለምትነግራቸው በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤
ሲቀነብ ደሞ እኛን ማየቱስ አሾልቆ 😂😂😂😂
ነፍራቃዋ እኔንም በጣም አናድዳኛለች::የሆነች ጨም ላቃ ነገር ናት አንኮላ!አሜሪካ እንኩዋን ውሻ ዘጋዋም ሜዳ ላይ ወድቆ እየሞተ ነው::
የአድዋ አባቶች እዳያዩ ቅንድብ የሴቱ እዳይበቃ
ሠመረ ወንድሜ አንተን በማወቄ በይቱብ ደስስስ ብሎኛል።በጣም የገረመኝ ከሰው ይልቅ ውሻ የሚያስበልጥ ሠው በማየቴ በጣም ተሠምቶኛል።ውሻ ከሰው የበለጠበት ዘመን ።
እኔ መቼም ቃላት የለኝም ወንድሜ እንዳዉ ካሰበች ቆሼ ጋ ያሉ አሚአማምሩ ሰዉ የሆኑ ልጆች አንድን ዉሰጂና በደንቡ ቀርፀሽ አሳድጊ እባክሽ አታልቂሽብን።
ሀይ ሠሜ የኢትዬጲያ ምርጥ ልጅ
ውጭ አገር ያለሰው ሁሉ የተማሩ አይደሉም።
ሰመረ በጣም ጎበዝ እንደዚህ መስመር እያለፉ ብልግናቸውን በአደባባይየሚያስተዋውቁትን ባለጌዎች እግር በእግር እየተከታተልክ ለምታቀርበው ሀገራዊ ሀላፊነትህ 🙏
እንዚህ ቦዞነ ፓስተር
ምርጥ ፊልም ነዉ ምትሣሩት 🥱🥱🥱
ከልባ ነው እየቀለደች መሆን አለነት አረጉጉጉድ
React አንተ ጋር ብቻ ነው ልክክ የሚለው ሰሜ! ከዕውቀት ጋር 🙏🙏🙏🙏
ኧረ ትውልዱ ወደ እንስሳነት እየተቀየረ ነው!!!
ውሻው ባሏ ሊሖን ይችላል ሰመረ ተረዳት
እንዴት እንደምወድህ እውነት እውነቱን ነው እምትለው 😂😂😂እንደካንጋሮ ተመችቶኛል😂😂😂
በሚድያ አንተ አያሁ ጀግና ሰው በጣም ጥሩ ምክር ነው🙏👍👍😘
I really don't have words how to thank you. Respect!!
Wende lij wibetu endezhe aydelem
Now days man are competing with women
We don’t like it
We are different creatures
We are attracted because we are opposite
ባርዬ እንደው ምን ላድርግህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የልብ እኮ ነው የምታደርሠው ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ
እንዲ መሆናችን በጣም ያሳዝናል ሰው ማሰብ እያቆመ መሰለኝ ሰሜ ተባረክ በዚሁ ቀጥል
ጀግና!!!!
አንዳንድ ጊዜ ለሰዎች እውነታን መግለጥ ተፈጥሮአዊ ነው።አንተ ግን ሁልጊዜ ያለማቋረጥ ስለምታደርገው off recordም በአካል ባንተዋወቅም ሁለት አይነት ሰው እንዳልሆንክ በትክክል ያስታውቃል።🎉🎉🎉
ነውር የሚባል ነገር ቀረ በቃ
ሰሜ በእውነት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ምታነሳቸው ነጥቦች ሚዛናዊ የሆኑ ናቸው
እ/ር ይባርክህ❤❤❤❤❤ ሰመረ በጣም ነው የቀበጥነው ሰው መሆናችንን ረስተናል
ከውሻዋ ያነሰ ሰው ነሽ እኛ ወገኖቻችን ናቸው የሚያሳዝኑን የሚያስለቅሱን የደላው ሙቅ ያኝካል አሉ
Betam denkoro neche enji wesha fit
ያላምጣ ነው ያኝካል አደለም
ከሰውም በላይ ነች ከሩህሩህነቷ ብዛት ነው የእንስሳ ደህንነት ያሳሰባት
አላመጠ እና አኘከ ተመሳሳይ ትርጉም ነዉ ያላቸዉ፡፡ @@halimahusene9020
@@halimahusene9020😅😅😅
እንደ አንተ አይነት 10ሰዎች ቢኖሩ ማንም አፉን አይከፍትብንም ነበር ሰሜ እረጅም እድሜ
Your knowledge is very vast in every area of life.
And the way you see things are so amazing brother Semere👍💯
We need more people in our country like you.
Keep doing the good work 👍
May Lord bless you 🙏🙏🙏
ሰመረ አንተን የመሰለ አርጩሜ ያብዛልን ።
እንደው....... ሰሜ እድሜ ይስጥህ
የእድሎዬ እናት ግን በጣም ታሣዝናለች። አብዳለች እኮ። ብትገረፍ ደስ ይለናል።
Semi I like you man .nowadays many people losing their mind
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባለሜካፗ ሴት ለሆረር ፊልም ተዋኝ አርቲሥቶች ጥሩ ፔካፕ ልትሠራላቸው ሥለምትችል አሥተዋውቁላት።ኪኪኪኪኪኪ....
ፍርፍር ነው ያረከኝ በጠዋት 😂😂😂😂
Yeha tewelede lemegedle yetasebe newee
❤❤❤ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ
ወንድማችን:ለእያንዳዳቸው:የምትሰጣቸው:መልሶች:እጅግ :እናመሰግናለን ::
What a guy!!!! Semere, I heard that you are a lawyer. Is that true? Whether you are a Law graduate or not , your practical activities are so impressive.
በቃ የልቤ እኮ ነህ
You are the best one person in Ethiopia and I wish we have 100 people like you come on media like this. This generation is losing their grip.
National Geography አላለም😅😢 ወይ ጉድ እኮነው ዘንድሮ ጎበዝ ተደፍረናል!!
Semiye berta wondime!
😂😂😂😂😂😂😂😂 ….. belew besak gedelkgne. We need this! This people are losing their minds 🧠🤯
Million Like
ኧረ ሰመረ በሳቅ ጨረስከን😂😂😂😂😂😂
እንደሁሌው በጣም አሪፍ ዕይታ።
ወይኔ😂😂😂😂😂 ቪዲዬዎቹን ስታይ የፊትህ አገላለጽ በጣም ነው ሚያስቀው😂😂 ቁምነገሩም አንደኛ ነው በዚሁ ቀጥል👏👏
እስተማሪ እና ጠቃሚ ለሆነው ዝግጅትህ ከልብ አመሰግናለሁ
እንደእኔ ሰሜ ባርያውን የሚወድ ? ጠበቃችን ማንም የለም ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች
ወይኔ ሰመረ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢትሆን
ወላሂ.ሴት.ነኝ.አስቤው.አላቅም.ወንዱም.እየተቀነደበነው.ሆሆሆሆሆ
1 gna
ውዴ❤❤
ምናለ የኢትዬጲያ እዳ ብትከፍሉላት እየዞረ በየአገሩ ከሚለምንም ጥሩ ሰው ነህ ነብዩ ሳር አለማስበላትህ ሶፍት ማስበለት እረ ፈታ አርጉን
ማይ ክርስቶስ ለሰርጌ አይደለም ለቀብሬም እፈራታለዉ
ሰሜ ዉሻኮ ዉጭ ቢያድር አይበርደዉም ዉጭ የሚያድሩ የሰዉ ልጆች አሉ መቀሊም በላተ እችን የዉሻ ልጅ
ሀገራችን እብዶች በዙ አብደው አሳበዱን ፈጣሪ ሆይ አረ ይቅር በለን ወገን ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ
ሰሜ እውነተኛ ኢትዮጰያዊ ዊይ ስወድህ ፈጣሪ አንተን እና ቤተሰቦችህን ይጠብቅህ
ወንድሜ ከሀውልቱ ጀርባ ሌላ ታሪክ አለ፣ሙስሊም ቤተሰቦቻችን ላይ የፈፀሙት ድርጊት እጅግ በጣም ፀያፍ ነበረ፣የሰሩትን ደግ ነገር ካወራክ እንደዛውም ክፉ ስራቸውንም ማንሳት፣ያለበለዚያ ሀውልታቸው ተሰራ ብለህ ማቆም፣እኔ ምርጥ ኦርቶዶክስ ነኝ፣ነገር ግን ስለሙስሊም ቤተሰቦቼ የሚነካ ነገር ሲነሳ ያንገበግበኛል፣ሌሎች መልእክቶችህን በየቀኑ ነው የማያቸው አስተማሪያ የሚገፅፁ ናቸው፣በርታ፣አመሰግናለሁ ሰመረ ባርያው
ሀይለስላሴ ሙስሊም ላይ የፈጸመውን ወንጀል 123 ጥቀስ እስኪ።
የመቀሌ ህዝብ በረሀብ እያለቀ እሷ ለውሻ ትጨነቃለችንዴ? ምን አይነት ደደብ ናት! ከምእራባውን ስር ስር የሚሄድ ሰው መጨረሻው ይሄው ነው። ለሰብዓዊ ፍጡር ሳትጨነቅ ለውሻ ትጨነቃለች። ከሰው ውሻን የምታስበልጥ አስመሳይ ቆሻሻ። ተመልከቷትስኪ ( 11:37 )
አንዳንዶቻችን፥ስንቱን፥ጉድ፥እያየንና፥እየሰማን፥ይቅር፥ይበለን፥እያልን፥ጆሮና፥አይናችንን፥ዘግተን፥በምንሸሽበት፥ዘመን፥እንዳንተ፥አይንት፥የማሕበረሰባችን፥እሴት፥ተቆርቋሪና፥የጋጠወጦች፥ገሳጭ፥ወንድም፥በመገኘትሕ፥ላመሰግንህ፥እወዳለሁ።በርታ!!!!
ስወድክ😂😂😂😂😂😂😂
ፈጣሪ ሆይ አንተን ለኢትዮጵያ የፈጠረህ አምላክ ይመስገን ወንድሜ እናከብርሃለን
ሀገሬን ምወዳት ያንተ አይነቱን ሰው እና አስተሳሰብ ስላወረሰችኝ ነው።ኑርልኝ።
እረ ምን አሳፋሪ ናቸው ወንዱንም ሴቱም አሬቴፌሻል😢😢😢 እረ እግዚአብሔር በአረያው በአምሳያው ፈጥሮናል😢😢
ሰመረ በጣም ነዉ የምትመቸኝ ጥሩ ኢትዮጵያዊ