Semere Ethiopia need more people like you, you are reall , educated and very talented , keep up the great job and well done on your new book. God bless you
This man has been doing a great job on his reaction videos. We should be able to respect our culture and value as other countries do. If you love yourself, you need to respect where you came from and the culture and society you were growing up. We need to be proud of who we are. Keep doin what you are doin, bro . have a big respect for ya.
Seifu.. thanks for for inviting Seme,who I believe is a very respected citizen. And I believe he will be making real impact on society. Seme .. keep up the good work.
wow. I didn't know he studied Law? wow. very impressing and inspiring. specially to write a book and share the knowledge is really amazing, I really admire and appreciate you Semere. well done.
ይሄ ሰው መድረክ እና ወንበር ሊያገኝ የሚገባው ድንቅ ቀና ለትውልድ የሚያስብ በሳል ሰው ነው.... ክብር ይገባሃል 🙏
♦️♦️ ሰይፍ እንደውም የአየር ሰአት ስጠው ! ሰመረ በቄ የታመቀ እውቀት ያለው ሰው ነው ይሄ ተወላግዶ ያደገውን ትውልድ እንዲያስተካክለው !! በሚረባ በማይረባ ከምትጨርሰው ሰአት ለትውልድ የሚጠቅምም ስራ ሰራ ሰይፉ !!
የትኛው ወይዘንድሮ መሀይም መሀይምን ያደንቃል
@@bbtaddy2491 we’re not accept Ethiopian enemies…
@@bbtaddy2491 did you lessen what’s SEMERE said or what’s he doing right!?
You should to know what kind book he’s wrote!!!!!
Ewnet nw kebire yegebawal
Antim saltinager balemalefeh memesgin yegebahal
ሰመረ ሎጅካል ነው። የሚያወራው እውነት ነው። ለሀገር ትልቅ ክብር አለው።
ባህላችንን ለመጠበቅ የሚያደረገው ጥረት ደስ ይለኛል።
በርታ ሰሜ!
ባርቾ ማንንም አትስማ ወልጋደ ሰዎችን ትምህርት እየሰጠህ ነው ምስጋና ላንተ🙏🏾
❤
ምርጥ ኢትዮብያዋ ነው በጣም የምወድው. አላህ ይጠብቅህ
Seme እጅግ የማከብረው የማህበራዊ ጉዳዮች ሐያሲ ነው!! በርታ ወንድሜ እንዳንተ ያሉ ሀያስያን ያስፈልገናል!!
♦️♦️ ሰይፍ እንደውም የአየር ሰአት ስጠው ! ሰመረ በቄ የታመቀ እውቀት ያለው ሰው ነው ይሄ ተወላግዶ ያደገውን ትውልድ እንዲያስተካክለው !! በሚረባ በማይረባ ከምትጨርሰው ሰአት ለትውልድ የሚጠቅምም ስራ ሰራ ሰይፉ !!
በአሁን ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚኖሩ በጣም ጥቂት ግለሰቦች መካከል አንዱ ሰመረ ነው የባለጌ መድሃኒት ! እድሜ ይስጠው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
በጣም ጎበዘ ነው የተማረ ስው እንደዚህ የሚዲያ ሠው ሲሆን ብዙ ተፅኖ ይፈጥራል እረጅም ዕድሜ እመኛለሁ
ሰመረ በጣም የምወደው ልጅ በጣም ፍሬ ያለው ነገር ነው በቲክቶክም በፌስቡክም በዩቱዩብም መልእቱን የሚያስተላልፍ
ሰሜ እኔ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ጠቅላይ ሚኒስተር ብትሆን ሀገራችን ያለ ስጋት ትኖር ነበር ብዬ አስባለሁ
በጣም የማደንቀው ስው ነው የእውነት መደነቅ ያለበት ስው ነው ያንተን አይነት ስው ያብዛልን
የምር ሰመረ ባሪያው በጣም ይመቸኛል የማንንም እከካም እከካቸውን ያክላቸዋል በርታ ሰምየ
ሰሜ አድናቂሕ ነኝ ለትውልዳችን የምታስፈልግ ከባድ ሚዛን ውድ ሰው ነሕ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥሕ 💚💛❤
እሯ እሱ ያመነበትን ሲናገር ፃድቅ ሌላው የፈለገው ሲናገር ኩነኔ 😆😆
ቤቲ rip ብላለች 😄
የኬፌለው ቱፋ አድናቂ ነኝ 😆😆🥰🥰🥰
እውነት ነው ሰሜ ከባድ ሚዛን ሰው ነው። We need him badly!
@@oromtitiiibrahim1238 ሰመረ ለእንደ አንተ አይነቱ አተላ ስለማይመጥን ደረጃሕም ስላልሆነ ያተን አድናቆት አይፈልግም R I P የከፍያለው አድናቂ ቂቂቂቂ
@@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
እኔ እኮ አይደለሁም ሞተ ያልኩት ቤትዮ tiktok ነች
ለማንኛው እኔ እያልኩ ያለው ሰመረ ጥቁር ነው ስል አይ ሰመረ ነኝ ነው አትበል 😄😄😆😆 ለማለቲ ኖ
ውድ ኢትዮጵያን በስደት ያላችሁ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሜን
አሚን ዉድ
Amen Amen Amen
amen
Ameeeeen❤❤❤❤
የሰመረ አክባሪ ነኝ ☺️በጣም ምርጥ ሰው 🥰
ደስ ሲል ስወደው ቀልዱ ይመቸኛል ሰሜ ምርጥ ሰው
በዚ ዘመን ሰገጤ ስለበዛ እንደሰመረ አይነት ያብዛልን👍🏾👍🏾
Ere brother temeceshinge min lemalet feligeshe new 😂😂😂😂😂
አሽምዋጣጭ ላይ አስፍርበት አሽምዋጣጭ አይባልም!!! በጣም ጎበዝ ጎበዝ ልብ ብሩህ ነው!!!
ሠሜ አንተን ሰው አይደለም ፈጣሪም ያመሰግንሐል ወንድሜ
ሴፊሻ ዛሬ ገና ወሳኝ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ጀግና ውንድማችን ነው
እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቦ
ምን አገባኝ በበዛበት ምድር አንተ መገኘትህ እድሜ ይስጥህ
ከጀርባ የምናዝንበትን ነገር ብዙ ሰው ወይ ጊዜ ብሎ ተገርመው አዝነው የሚያልፉትን እነሱን ወክለ ሀቅ ስለምትናገር ትመቸኛለህ ❤ ይመችህ💜
ተባረክ እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ 💚💛❤️
ሳሚ ባርያው ወላሂ በጣም ማደንቀው እና ፈልጌ ምከታተለው ነጭ ነጭዋን ተናጋሪ ነው አቦ ምችት ይበልህ
በጣም ትመቸህኝ የባሰ ለምን ቢባል ሰው መተቸት ወይ መውቃት ሳይሆን በትክክል ተገበርከው አደንቅሀለው በርታ ሰሜ ባለ ሽሙጡ
ስላበረከትከው/ሰላዘጋጀኸው "የህግ dictionary" እጅግ ክብር አለኝ!! Big respect bro!!
በጣም አመስግናለሁ ሰይፍዬ ፤ በሀገራችን ከ80%በላይ ክሪቲክስ እና ኮሜንት በማይቀበልበት ሀገር ብቸኛው መድሀኒት ይህ ልጅ ነው።
ስሜ ወልጋዳውን የሚያቃና ጠማማውን የሚያስተካክል በራሱ እውቀት የሚተማመን ለትውልድ ጥሩ መሆንን የሚመኝ ሰው ነው ። ሥራህን በግሌ እድንቃለሁ ። ተባረክ።በርታ።
እኔ የማውቀው በቲክቶክ ነው እና ለእንዳንድ ወጥረገጥ ልጆች ልካቸውን ይነግራቸዋል ።እናአድናቂህ ነኝ።
ሰምዬ በጣም ነው የምዝናናው በቲክ ቶክ ቪድዮችህ 🤣🤣❤❤❤ የተማርክ እና ለሀገርህ ትልቅ ውለታ ስለዋልክ አመሰግንሀለሁ። It makes me to proud of you 👏 🥰 💚💛❤
ሰሜ በጥሩ ስብእና ያደገ ወጊን ባህሉን አክባሪ ፖዘቲቭ ቲንከር ነው ከዚህ ውጭ የሆኑ ሰወችን ልክ ሲያስገባልን ለኔ አንደኛ ነው።
ሰመረ በጣም አሪፍ ስራ ፍሬሽ ተማሪ ሲሆን ቃላቶቹ ያስቸግራሉ ግን ያንተ መጽሀፍ ያቃልላል ዋውውው ሰመረ ቲክቶክ ላይ የምትናገረው ነገር ሀቅ ነው የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ነሀ
ሰመረ መልካም እና ሊበረታታ የሚገባው ሰው ነው ፣አንዳአንድ ቀላል የሚመስሉንን ግን ትልቅ ተግፃፅ የሚገባቸውን ነገሮች በግልፅ የሚናገርና ሰው ነው ።
ሰሜ ባሪያው በጣም ጀግና ሀገሩን የሚወድ ለእውነት የቆመ ወሳኚ ሰው ነው በጣም ነው የሚመቸኚ❤❤❤❤❤
እውነት ነው ዩኒቨርሲቲ ብዙ እንቸገር ነበር በተለይ ደግሞ በአማርኛ ቋንቋ አፍ ያልፈቱት ጓደኞቻችን ሲቸገሩ አስተውል ነበር በኔ ግዜም ባይደርስ ለሌሎች በመድረሱ ደስ ብሎኛል
Love and Respect to both of you ❤
ሰሜ ትለያለህ እድሜ እና ጤና ጌታ ያድልህ 🙏
Semere Ethiopia need more people like you, you are reall , educated and very talented , keep up the great job and well done on your new book. God bless you
ሠሜ አፍህን ይባርከው ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ጎበዝ ሰመረ በጣም አድናቂሕ ነኝ መተቸትሕን እንዳታቆም በዙ ትቀይረዋለሕ ይሕንን ሕብረተሰብ የአስተሳሰብ ለውጥ ማምጣት አለብን አንዲ ልክልካቸው ንገርልን አንኳን ኖርልን ጌታ እየሱስ ለኛ ሲል ነው ያንን ሁሉ መከራ የተቀበለው አንተው ለስድባቸው ቦታ እትስጠው መናገርሕን መተቸችትሕ እናዳታቆም የተማርክ ሕግ የምታውቅ ስለሆነ አትፍራ ወንድሜ ።
ባርዬ ላሽሟጣጭም አሽሟጣች ላከብህ እኔ እምለው ያንን የመሰለ ደስ የምል ሙሉም ባይሆን የሚያምር መላጣህን አስጥሎ እንደዚህ ፍንዳታ ያስመሰለህን በማድረግህ አዝነናል የበፊቱ ነው የሚያምርብህ እውነት የምወድህ ወንድሜ! ከተሳሳትኩ አርመኝ: ሁሌም እንወድሀለን::
ሁለት ምርጥ ሰዎች ❤❤❤😊
ጎበዝ የኛሰው ከጀርባው ሲያማው ነው የሚወደው ስተቱን ማመን አይፈልጉም ጎበዝ በደንብ ንገራቸው ለራስክ ለሀቅክ ለእውነት ስትኖር ሰዉ ሊርቅ ሊጠላክ ይችላል ግን ፈጣሪ አይጥላክ ሰው ሰው ነው ወዳየበት ነው ስለዚህ ፈጣሪን አስቀድም ስራክን ስራ
በጣም አራዳ፣አሰተዋይ፣ጎበዝ ልጅ ነው።ሰሜን ፋና ቲቪ ላይ ጀምሮ ነው የማውቀው ከዛን ጊዜ ጀምሮ አድናቂው ነኝ።ለጋጠወጦች ምርጥ መድሀኒት ነው።ቀጥልበት በትክክልኛው መንገድ ላይ ነህ።
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊሥ ዛሬ በለተቀኑ በያላቹበት ይጠብቃቹ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ልጄ የአእምሮ ውሥንነት አጋጥሞት የዓሣ ዘይት ታዞለታል እባካቹ እህት ወንድሞቼ ውጪ ያላቹ ላኩልኝ ኢትዮጵያ ውሥጥ ጠፍቷል
Tseble astemekiwe wude Egizabher yemiraw
❤❤ሰሜ❤❤❤ወነት ከመናገር ወደሗላ አይልም❤❤❤እደሱ ያብዛልን በጣም ያሰቃል ጎበዝነዉ ትውልድ ይቀይራል❤❤❤
ሰሜ በጣም ነው የማከብርክ እይታክ ሁሌም ይገርመኛል በርታልን
I like such realistic and open-minded person. Keep it up ሰሜ
በጣም እምወደውና የማከብረው ግልፅ ሠው ፈጣሪእረጅም እድሜ ይስጥህ
ሠሜ ከምወዳቸው ሰዎች የመጀመሪያው ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ።
ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ሀገራችን ሰላማ ተመልሶ
ህዝቦቻ በሰላም ሲኖሩ ማ የት የናፈቀ 👍👍👍
Semi, smart,brilliant, decent, humble, Postive,
Kind, Semi, wish you the best. Long life with Good health 💏
ደግ ሰው የምር always big respect 💝🤗
ሰሜ እግዚአብሔር እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን አስተማሪ ነህ
This man has been doing a great job on his reaction videos. We should be able to respect our culture and value as other countries do. If you love yourself, you need to respect where you came from and the culture and society you were growing up. We need to be proud of who we are. Keep doin what you are doin, bro . have a big respect for ya.
Mak You're doing great job on your comment too! I appreciate you
We love you
i really respect him he worried about our culture bug up you deserve everything you got right now
ሰመረ በጣም ሊመሰገን ሊበረታታ ይገባል እኔ በርታ አድናቂክ ነኝ
ሰሜ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ልዩ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሀለን
ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ በእርግጠኝነት ጥሩ ትውልድ ይፈጠራል:: በርታ መቸም እኛ እውነቱን ነግሮ ከስህተት የሚመልሰንን ሰው አንወድም እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
ባርች በጣም አመሰግናለሁ ትውልድ እንዳይበላሽ ባህል እንዳይጠፋ የኢትዮጵያ ክብር እንዳይነካ የምታደርገው እጅግ ድንቅ ነው በርታ Thank you so much !!!!🍏🍋🍎🙏🎃
♦️♦️ ሰይፍ እንደውም የአየር ሰአት ስጠው ! ሰመረ በቄ የታመቀ እውቀት ያለው ሰው ነው ይሄ ተወላግዶ ያደገውን ትውልድ እንዲያስተካክለው !! በሚረባ በማይረባ ከምትጨርሰው ሰአት ለትውልድ የሚጠቅምም ስራ ሰራ ሰይፉ !!
ሰይፍሻ የእውነት ሰመረን እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝከው እናመሰግናለን
ለሃገር እና ለማህበረሰቡ እጅግ ጠቃሚና ገንቢ አስተያየቶችን ሚያነሳ ድንቅ ልጅ ነው መበረታታትና መመስገን ያለበት ልጅ ነው social media ብትከተሉትና ብታግዙት በጣም ለውጥ ሚያመጣ ወጣት ነው
We love u semere, and also seifu fantahun.... 🙏🙏 semere keep it up u do good job 🙏❤️
ሰመረ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ማሽሟጠጥ ብቻ ትመሥለኝ ነበር ሰመረ ይመቸኛል ነጭ ነጯን ነው የሚናገረው በጣም ነው የምወድህ መልካም እድል
ሰመረ ጄግናው የሃገር ፍቅር ያለው ሰው ሲጃጃሉ ሲያይ እንዴት ይችላል የሰው ልክነህ ኢትዮጵያዊ ስሜት የሞላህ ጄግናነህ አከብርሃለሁ
እንዴት እንደምወደው አኮ ሰሜን፤ በእውነት የእርሱ አይነት 10 የማህበረሰባችንን ህፀፆች ነቅሰው የሚያወጡ እና የሚያርቁ ሰዎች ቢኖሩ ብዙ ለውጥ ይመጣ ነበር።
እጅግ በጣም አክባሪህ ነኝ ።
Seifu.. thanks for for inviting Seme,who I believe is a very respected citizen. And I believe he will be making real impact on society.
Seme .. keep up the good work.
እኔ የመሰለን "ምንትላለች/ምን ይላል" ድንቅ ነው አስተምሮትህ💚💛❤🌷🙏😂😂😂
ለቲክቶክ አኘላይ የሚደረግ ቢሆን ቲክቶክን እንዲሸልምህ ነበር አኘላይ የማደርገው ሰሜ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።
በስመአብ!!!እንዴት እንደምወድህ !!!! ድምጽ ስለሆንክ እናመሰግናለ!!!!ትክክል ነህ!!! ይመለከተናል!!!!!!!!ብሎ የሚናገረውነገረ ሁሉ ትክክልነው!!!!!
You deserve the gifts Semere. Your videos are all instructive, helpful to inculcate constructive thoughts to the society.
እኔ በጣም አድናቂክ ነኝ ሠሜ እኔም ያየውትን አላልፍም በርታ ወንድሜ
ሰመረ በ tiktok ነበር የማቅህ እንዲሁ ቀንደኛ ፎጋሪ ብቻ ነበር የምትመስለኝ።
መፅሀፍ ፅፈህ ለተማሪዋች መለገስህ በጣም እንዳከብርክ አድርጎኛል።
I have respect for people who has the courage to write a book.
ሰመረ ባርያው በጣም በሳል አገሩን የሚወጅ አስተዋይ ሠው ነው። በዛላይ አውርቶ አደር አይደለም አሰላሳይ እና የተማረ ብልህ ሰው መሆኑና አገርን በመጥቀም ላይ ይገኛል።
እያዋዛህ የምትናገራቸው ቁምነገሮች በጣም ጥሩ ነው ስለዚህም የሚጠቅመን ብንወስጥሩ ነው
I respect & follow you semere our generation need more ppl like you thank you 🙏
ኡፍ ይህን የሰይፉን ፕሮግራም ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠበቅ.
በጣም አስተማሪ❤እዳተ ይብዛ ልን ትውልድ በመቸገረኝ😢ጠፋ😢 ተበላሸ 😢
እኔ ራሱ በጣም ነው የምወድህ ሰሜ አንበሳው
I love this man ,his reaction is insane 😍
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አንጀቴን ነው የምታርስልኝ ሰሜ በጣም ነው የምታስቀኝ ተባረክ
በነገራችን ላይ ሰይፉ አንተንም ይመለከታል ይሄ ትውልድ ሲስት ላለመጠመድ ትሸሻለህ 🙄ሰመረ ኑርልን💜💜💜
Semer is my favorite please keep going. ❤❤❤ we love you thanks
ሰሜ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል። እንኳን ደስ አለህ። ጥሩ ሠው ነህ ሲያንስህ ነው ።🚘
ሰሜ(ሰመረ ባሪያው) እና ጆዜ ሞሪኒሆ አስገድደው ረተውኝ ነው እንድወዳቸውና እንዳደንቃቸው ያደረጉኝ!! ሰሜ ጀግናየ ነህ
ሰሜ ሰሜ ሰሜ ኑርልን ታስፈልገናለህ
እኔ በጣም ነው የማደንቀው የህግ ባለሙያ ከሆነ ደሞ መብቱን ያቃል ኮርኩሟቸው እንኳ የማይቀየሩ አሉ
ሰመረ.እናመሰግናለን
ስሜ ብሮግራምህ በጣም ምርጥ ነው ግን ሳአቱን በጣም አጭር ሳአት ስለሆ ትንሽ ረዘምቢል ጥሩ ነበር ሰመር አድናቂ ነን ሁላችን
ወንድም ከዚበላይ እያዝናናህ ቁምነገር ምሰራበት እድሜ ይስጥህ
Much love with big respect gashi semer 🙏 yetmar sew yigdelgn ewnet ,
Semere bareyawe great person god bless you 🙏
እውነት ሰመረና እና ሰይፉ ለኔ በምንም አይገናኙም ለምን ሰይፉ በጣም ጥሩ ሰው ኢንተርቨ ላይ ያዋርዳል ሰመረ ግን ጥሩ ሰውን ያበረታታል ስለዚህ ሰመረ እወደዋለው ሰይፉን አልወደውም ሰመረ ባርያው በርታ።
ሰይፋችን እባክህን በእውቀቱን ጋብዝልን
wow. I didn't know he studied Law? wow. very impressing and inspiring. specially to write a book and share the knowledge is really amazing, I really admire and appreciate you Semere. well done.
ሰላማችንም እንዳንተ ፀጉር ይመለስልን
በርታ እኔም በአንተ እድሜ ነኝ በስነምግባር አምናለሁ ጋጠወጦቹን በደንብ አጠጣቸዉ የትዉልድ ጠንቆች
ሰሜ በጣም የምወደው የማደንቀው ሰው
ጠቃሚ መልእክት ያማያስተላልፉ ነገሮችን እርምትና ምክሮችን በማካፈልህ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ብዙ የደቆሮና አስቀያሚ ከባህላቸን የወረደ እፍረት የለለበት ቆሻሻ ንግግር ብልግና እንጅ ትምህር የማትቀስምበት ወራዶችን ስትገርፍልኝ በጣም ነው ደስ እሚለኝ አንተ ማለት ጥሩ እስተማሪ መምህር ነህ በርታበት ስለጠንኩ ብላ ባህርዛፎች የማያወሩ የማይነሱ የማይሮጡ እምትል ወደል ማህይም አይነቶችን ወጣ ያለ እሳፋሪ ብልግናን የሚያወሩ ውርጋጦችን ምን ትላለች ብለህ ማብራሪያ ስተህ የምት መክራቸው ትምህርታዊ ምክሮች በርታበት አድናቂህ ነኝ
ሰመረ ህይወትህ ኑሮህ እንደስምህ የሰመረ ይሁንልህ