እናት ከሆንሽ ይሄን መላ ተጠቀሚ❗️የማንጐ ማርማራት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 192

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ማሚዬ እኔ በጣም እፈልግ ነበር ፡ ሁል ጊዜ የታሸገ መግዛቱ በጣም እፈራለሁ ኬሚካል ይኖረዋል ሲበዛ ይጐዳ ይሆናል እያልኩ ፡፡ አሁን በጣም ደስ ብሎኛል ሁለት ሳምንት ከቆየማ በጣም ጥሩ ነው እራሳችን ሰርተን ለልጆቻችን እንደዚህ መመገብ በጣም ጥሩ ነው፡፡ እድሜ ይስጥልኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ ሞክሪው እውነት

  • @kmkm9905
    @kmkm9905 2 года назад +6

    በጣም አድስ ነገር ማንጎ በዚህ መልኩ እውነት ማር መስሎኝ ነበር ተባረክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      አሜን

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 2 года назад

      @@ejigemoya በርች እናታችን ጥያቄ ነበረኝ

  • @ሜና
    @ሜና 2 года назад +2

    ይህ በጣ ጥሩ ነገር ማንም ያላሰበው ለጤና ተስማሚ በቀላሉ 👍👌🌺
    Thank you Good job 👏

  • @mominaahmed1784
    @mominaahmed1784 2 года назад

    Mashaallah 👍👍👍 enamesegenalen

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 года назад +2

    ማሻ አላህ እጅግየ እምታስተምሪው ትምርት ሁሉም ሀሪፍ ነው ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጠን ተማሪወችም መልካም የትምርት ዘመን ያርግላችሁ

  • @lishanbeyene2102
    @lishanbeyene2102 2 года назад

    እናመሰግናለን ። በጣም ጎበዝ

  • @crocodilehunter6517
    @crocodilehunter6517 2 года назад +5

    A little bit of Apple cider vinegar must be added in to the cooked Mango and you have to boil the bottle with water just to kill the micro organisms . If you do that it can stay up to quiet sometimes

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      Yeah but it will only last us a week or two so no worries

    • @Fre721
      @Fre721 2 года назад +1

      To me this is not healthy at all. No nutritional value but just to fill up your tummy
      Bread 🍞, sugar and cooked mango 🥭… nope

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ቀላል ነው ደሞ ለልጆቼ ለኔም እሰራዋለው እጅሽ ይባረክ ማሚዬ

  • @Yodie19
    @Yodie19 2 года назад

    ይገርማል ለጃም ብዙም አይደለሁም ስትሰሪው ሳይ ግን አማረኝ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ እናቴ!🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ።

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 2 года назад

    Kene melu kene kalye gar kemelaw beteseb gar nurilugn. Melkam adis amet. Enamesegenalen betam balemuya nesh.

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 года назад

    እናመሰግናለን።

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 года назад

    ዋዉ በጣም ያምራል ለልጆች ትምህርት ቤት በጣም ጠቀሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 🌻🌻🙏🙏🙏🙏

  • @helendebebe7185
    @helendebebe7185 2 года назад

    Ejigye ejish yibarek p/s adirashachun ena yemefichawin waga tsafilign

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በ0911207033 ይደውሉ

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 2 года назад +1

    ዋው ዋው ምርጥ ነው አዲስ ነገር ነው ያሳያችሁት ደግሞ እኛም እንሞክረዋለን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን በርቱ ጠንክሩ ቆንጆ ነው በጣም ደስ ይላል እንወዳቸዋለን🥰🥰🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ እኔም

    • @yecoleyahaddis3686
      @yecoleyahaddis3686 2 года назад

      ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 🥰🥰

  • @mahaletmengistu4859
    @mahaletmengistu4859 2 года назад

    በጣም ልዩ ነዉ አናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @dagisolomon5850
    @dagisolomon5850 2 года назад

    Yene enat Ejish yibarek enamesegnalen

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 2 года назад

    enkuan aderesachu mamiye

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 года назад

    ውይ ማሚዬ ማር ነው የሚመስለው በጣም የሚገርም ሚያ እናመሰግናለን 👍❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @enat245
    @enat245 2 года назад +1

    ማሚዬ የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባርክ በጣም አሪፍ አሰራር ነው👍👌😍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 2 года назад

    በጣም ቆንጆ እናመሠግናለን🙏

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 года назад

    እንኳን ደህና ምጣሽልን እጀግዬ ውዴ ያስጎመጃል እውነት ተባረኪርንንን

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 2 года назад

    Ejigyee enkuwan aderesot le adis amet. yene balemuya enat. Nurilign.

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 2 года назад

    ረጅም እድሜ ከጤና

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 2 года назад +1

    Good job momeye
    Thanks

  • @woineshetashenafi5572
    @woineshetashenafi5572 2 года назад

    ውይ በጣም ነው የምፈልገው ዋጋውን ብትነግሩኝ እና ደሞ የሚሰሩበት ብረድስት አንድ ይሸጣል ወይ የሁለቱንም ዋጋ አውቄ ለመምጣት።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በ0911207033 ይደውሉ

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 года назад

    Betam konjo new mamiye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Год назад

    እጅግዬ በጣም ልዩ ነው አድራሻችሁን እኔ አውቃለሁ ሀገር ስመጣ እጎበኛችኃለሁ ሰላም ያገናኘን

  • @usnzsayusuf5269
    @usnzsayusuf5269 2 года назад

    Your are so sweet

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад +1

    ሱሴ የምወድሽ ለልጄ ለትምህርት ቤት ሰራላታለሁ አመሰግናለሁ ለጤናቸው ራሱ ምርጥ ነው ልጆቻችሁን የምትወዱ በቤት ውስጥ እንደዚህ ስሩ በእውነት አድናቂሽ ነኝ Of course LIKE AND SHARE

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +1

    ዋው ማሚዬ እውነት እልሻለሁ ይህ ተአምራዊ ስራ ነው ወጭን ቆጣቢ ጤናንም ጠባቂ ነው ይህ ማንጎ ጣፍጭ ስለሆነ ስኩአርም አለማድረግ ይቻላል አንቺ በትንሹ ስለጨመርሽ በጣም ጤናማ ነው መጨመርሽም ትክክል ነው እሳት ላይ ሲጣድ በትነት ስኩአርነቱ ስለሚቀንስ ጥሩ ነው ያደረግሽ 💕የብርቱካን እንዲሁም የ Strobbery( ይቅርታ ጠፋኝ ባማረኛ ) የሡንም ወደፊት በዚህ በተባረከ እጅሽ ብትሰሪ መልካም ነው። አንች እንዳልሽው ለእናቶች ጥሩ ያግዛል ሐገራችን ኑሮ እየጨመረ የታሸጉ ነገሮችንም መጠቀም አዳጋች ነው ።ደግሞ በቤት እንዲህ ፅድት ብሎ ሲሠራ ጥሩ ነው ።ከሡቅ ታሽጎ የሚሸጠው ብዙ እንዲቆይ ኬሚካል እንዱሁም አርቴፊሻል ከለሮች ብሎም 90__95%% ስኩአር ነው ሚጨምሩ እንዲወፍር ጀላቲን ይጨምሩበታል ።ለጤና ጎጂ ነው እንደዚህ ሐገር የታሸገ ምግብ ሀገራችን ባይስፋፋ እንዴት ደስ ይላል 💚
    ማሚዬ ኪዳነምህረት እናቴ ትጠብቅሽ ቤትሽ ሁሌም ክፍት ሁሌም ሙሉ ይሁን አመሠግናለሁ 👏👏💕💕💕

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ እውነት ሞክሪው

  • @aynalamteshome3997
    @aynalamteshome3997 Год назад

    እጅግ መፍጫ እቃ ላይ የሚፈጨው አንቺጋ የሚሽጥ አለሽ. ወይ ካለሽስ ዋጋው ስንት ነው ወይንም ስልክ ሽፋን ላኪልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @berkaetdebritu9375
    @berkaetdebritu9375 2 года назад +1

    ጎበዝ እናት ነሺ እጂግዬ በርች የሴት ቁንጮ ነሺ ።💚💛❤️💚💛❤️👌👌👌👌😍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад

    ዋዉ የኔ እናት በጣም የምራላ ተባረኩ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @samizumkan6364
    @samizumkan6364 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ማሚዬ ግን ሌላውን ፍሩት ለምሳሌ የብርትኳን በዚህ መልክ ነው ይወፍርናል?

  • @mitugirma1346
    @mitugirma1346 2 года назад

    በጣም እናመሠግናለን ምርጥ እናት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 2 года назад +2

    አዳይ ማረይ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @unify9481
    @unify9481 2 года назад

    ብሩካን ናችሁ አምላኬ ይጠብቃችሁ። አሜን።

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከ you tube,

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 года назад +5

    ሞያ ከጎረቤት አሉ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ❤❤🙏

  • @user7494a
    @user7494a 2 года назад

    God bless u

  • @netsieyu2983
    @netsieyu2983 2 года назад +3

    እሰይ እማ ተባረኪ ቢያንስ የወሩ መጨረሻ ላይ አንዳንድ የልጆች ብትሰሪልን እባክሽን ለት/ቤት ይጠቅመናል እናመሰግናለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እሺ እሞክራለሁ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 года назад

    አሪፍነገርአስተማርሽኝእናመሰግናለን

  • @kalassefa4315
    @kalassefa4315 2 года назад +3

    እጅግዬ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏❤❤❤

  • @samizumkan6364
    @samizumkan6364 2 года назад

    ማሚ ለስንት ጊዜ መቆየት ይችላል ሳይበላሽ?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      Fridge kehone yekoyal 1 eske 2 wer gn letnekake 2-3 sament metekem new

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
    @ቅንነትቲዩብ-kininetube 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ ማሚዬ❤❤

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад

    በርቺ እናቴ ገና ብዙ እንማራለን።ጤናሽ ብዝት ይበል።

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 года назад

    betam betam kongo new yene enat❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 2 года назад

    እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ

  • @amarech7384
    @amarech7384 2 года назад

    Thank you mami

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 года назад

    Is that Melat talking on the background?

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ለቤቱ አዲስ ነኝ በኤልሲ ቢዩቲ ሼር ነው የመጣሁት በጣም ጠቃሚ ጥራቱን የጠበቀ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ፍሬሽ ለጤና ተስማሚ የማንጎ ማርማራታ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እመሰግናለሁ እንኳን ደና መጣሽ

  • @صباحخضر-ض4ل
    @صباحخضر-ض4ل 2 года назад

    ሠላም እህቴ በእዉነት በጣም ደስ ይላል እናቶች ተከታትለውሽ ለልጆቻቸው እንዲሠሩ ስታበረቻቻቸዉ ተደስተው ሲያመሰግኑ ያበረታታል ሰታብራሪ እርጋታሸ ደስ ይላል ማንጎዉን እንደ ተቆራረጠ ብታበስይውም በጣም ቆንጆ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @bethelhemgucho1123
    @bethelhemgucho1123 2 года назад

    እጅግዬ ስወድሽ እጅሽ ይባረክ ሱቁች የት ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      ሳሪስ ገበያ አከባቢ በ0911207033 ይደውሉ

  • @ደሴዩቱብyoutube
    @ደሴዩቱብyoutube 2 года назад +1

    ወድያህገሬልጆች ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ብዝዝት የበልልኛ በዝሁቀ ቀጥይበት የኔውድ ወድድ አረግሻለሁ ከነበላደገሞ አላህይውደድሽ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 года назад

    በብርቱካን እባክሽ አሳይን🙏ተባረኪልኝ ማሚዬ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ እሺ

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ ማሚዬ ጥሩ ትምህርት ነዉ ያስተማርሽን መፍጫዋን ግን በጣም ነዉ እምፈልጋት አድራሻችሁንና ዋጋዉን ብታሳዉቁኝ አመሰግናለዉ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በ0911207033 ይደውሉ

  • @sihambedri8382
    @sihambedri8382 2 года назад

    Sent ken ykemetal
    Tolo aybelashem

  • @BB-ww3uq
    @BB-ww3uq 2 года назад

    Sukachu yet new?

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 2 года назад

    አገልግል ማዘዝ ፈልጌ ነበር እንዴት ነው የሚታዘዘው?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በ0911207033 ይደውሉ

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 2 года назад +1

    አዳይ ማራይ ❤️👍❤️ግን ኩሉ ግዘያ ኣብ ፍርጀይ ድዱ ክኽመት ዘለዎ ንገርኒ አዳይ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      2 -3 ሳምንታት

  • @hirutfisseha1595
    @hirutfisseha1595 2 года назад

    የሱቃቹ ቦታ የት ነው

  • @tsehaykassa2911
    @tsehaykassa2911 2 года назад

    ውይ እጆት ይባረክ እናታችን። የኔ ቢጤ ነዎት ማንጎ ስቆራርጥ እኔም የቀረውን እግጣለሁ ያው ሂሳብ ሂሳብ ነው 😁 መፍጫው ስንት ነው?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በ0911207033 ይደውሉ

  • @etsubendale7694
    @etsubendale7694 2 года назад

    Ejgye endet nesh betam mrt aserar nw belela gize cake aserarochnm btasayn des ylegnal berchiln

  • @konjitabebe5494
    @konjitabebe5494 2 года назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ የት አካቢ ናችሁ ሱቃችሁ ያለው

  • @mxmlbcomic9031
    @mxmlbcomic9031 2 года назад

    Btam new miyamrew gin frij west sint ken yikoyal?

  • @lizworede-said919
    @lizworede-said919 2 года назад

    How can I order catering?

  • @tme251
    @tme251 2 года назад

    Mekekele alebete termusena kedanu
    Alzeya beandesamente kalalke letena kebade newe.

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      Tekekelual eko tenagerialhu

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 года назад

    ሠላም,ጡሩነገርነው,እናመሠግናለን,ፈጣሪ,በሎ,ወደአገር,ሥገባ,እኔም,ጎራ,እላለው,በረቱ

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 2 года назад

    እባክሽ ማሚዬ አሁን ትምህርት ሲጀመር አዲስ ስሰለሚሆንባቸው ሳል ወይም
    ትኩሳት ሊኖራቸው ይችላል እስኪ መዳኒት አሳይን

  • @beni3444
    @beni3444 2 года назад

    አድራሻሽ የት ነው?

  • @tegistmwea2349
    @tegistmwea2349 2 года назад

    Okay wow 👍👍👍👌💛💚❤👍👍👌

  • @beni3444
    @beni3444 2 года назад

    መፍጫው,የት ይገኛል?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      0911207033 ይደውሉ

  • @EjigayehuMesele
    @EjigayehuMesele 6 месяцев назад

    መፍጫው ስንት ነው

  • @kidkid1362
    @kidkid1362 2 года назад

    አሪፍ ነዉ ደስ ይላል በተለይ ለልጆች ለምን ያሀል ጊዜ መቆየት ይችላል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      2 ሳምንት እርግጠኛ ለመሆን ግን ገዛም
      በላይ ይቆያል

  • @Elsakelemwork3023
    @Elsakelemwork3023 2 года назад

    የሴትነት ሙያ ቢኖረኝም መጥቼ አንዳንድ ነገር ብማር ጥሩ ነው።😍😍😍😍እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @blenayene8296
    @blenayene8296 2 года назад

    በጣም ነው ያመሰገንኩሽ ስንት ማንጎ እየተበላሸብኝ ስደፋ ኖሬአለሁ ሌላው ድስት ይመርጣል እንዴ ማለት እንደአንቺ ወፍራም መሆን አለበት ? ስለተደሰትኩ ብቻ አራቴ ነው ያየሁት ለማንኛውም ስራሽ ብቻ ሳይሆን አኗኗርሽም ያስቀናል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      ይሄ መላ ላንቼ ነው በቃ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад

    ውይ እህቴ አሪፍ ነው የታሸገ ከመብላት ለጤናም በጣም ጥሩ ነው። መፍጫው አንቺ ሱቅ ይገኛል?

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 2 года назад

    እጅጌ ሞያ ጨምረሻል በጣም ወድጀዋለሁ እጅ ይባርክ በርቺ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @wiliamenuyadata1723
    @wiliamenuyadata1723 2 года назад

    ijigiye wedishaluw

  • @meseretseyoum3016
    @meseretseyoum3016 2 года назад +2

    እክዋን አደረሳችው ከነቤተሰብሽ ለኣዲሱአመት የቃልዬ እናት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 2 года назад

    Ijge mirit balamuya barich

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 2 года назад +1

    መሸአላህ ደሰ ስትሉ የምሪ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እናመሰግናለን

  • @fatuma234Endris
    @fatuma234Endris 2 года назад

    ማሻአላህበጣምያራልሢያዩ ግንየምትሠሪውንምግብ የአሥቤዛሥምዝርርከሥርብታሥቀምጭልን ልክእንደበርበሬው እረጅምእሜከጤነጋርእመኛለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      ትንሽ ነው ብዬ ነው

  • @tirubiruk3701
    @tirubiruk3701 2 года назад

    Betam yeminfelgew neger letimhirt bet lelijochachin egzihabeher edmena tena yistwot...

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      Amen betam amesegnalew

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад

    ውነት ነው የተለቀ ነገር ሁሉ የፈረጁን እያልን የራሳችንን ሆሆሆሆ 😂😂

  • @genetyenenhe8117
    @genetyenenhe8117 2 года назад

    እክዋን አደረሳችው ከነቤተሰብሽ ለኣዲሱአመት የቃልዬ እናት......

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tme251
    @tme251 2 года назад

    Mango mremlade newe malete newe

  • @ሜላትአዳነ
    @ሜላትአዳነ 2 года назад +1

    💕😍

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 года назад

    Slikachu Whatsapp yelwomi ??????????????

  • @SalamSalam-nz2ox
    @SalamSalam-nz2ox 2 года назад +1

    ብጣም ነው እምወዶት አክስቴ ነው የምመስሉን ድምፆትን መልኮትን አክስቴ ይመስላሉ እና ስያዮት ብጣም እሷን እየመስለኝ ነው እማዮት እና በርቱልን እናታችን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @tsehayeo312
    @tsehayeo312 2 года назад +1

    ማሚዬ 1ኛ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 года назад

    ማን ፉል አለ በተወደደ ባቄላ አለች እማዬ በደንብ ብይልኝ ማሚ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 года назад

    የሜሉዬ እናት እናመሠግናለን🌼🙏🌼🙏🌼

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 2 года назад

    ይሜይሜ

  • @le1785
    @le1785 2 года назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @belenmikru5471
    @belenmikru5471 2 года назад

    Ekabatu yet new

  • @hayah630
    @hayah630 2 года назад

    ማሚ፡ከእንች፡ብዙ፡ተምሪለሁ፡አመሰግነለሁ፡

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 2 года назад

    ባለሞያ ነሽ እጅሽን ቁርጥማት አይያዘው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 года назад

    mami

  • @hellohoi1969
    @hellohoi1969 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሌባ በዛ ሳውዝ አፍሪካ ሆነኮ ሀገሩ ኮሜንታተሮች ፀልዩ