የተሰቀለው ክርስቶስ (መዋጀት) ,ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • መዋጀት የሚለው ጥሪ ቃል፡ የራስ የነበረን ከራስ እጅ ወጥቶ ዋጋ ከፍሎ የራስ ማድረግ ፣ ጠፍቶ ወይም ተሰርቆ የነበረን በባርነት ስር ወደቆ ያለወን፣ አንድን ነገር በምትክነት በመስጠት የተያዘውን ማስለቀቅ ወይም ካሳ በመክፈል ማስለቀቅ ነው
    ክርስቶስ ስለ እኛ በፍቃደኝነት ምትክ መሆን፣(ዋርሳ)፡ (Identification) ትብብር በማድረግ እና ( atonement )ካሳ በመክፋል ዋጅቶናል ምትክነትን ስናስብ ክርስቶስ እስከመስቀል ድረስ እኛን የመሰለበት ነው ከትንሳኤ በሆላ ደግሞ እኛ እርሱን የመሰልንበት ነው

Комментарии • 15

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 6 месяцев назад

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 7 месяцев назад

    ፀጋና ሠላም ይብዛልህ ፓስተር አማረ! ግሩም መልዕክት ነው!

  • @robaba1694
    @robaba1694 7 месяцев назад +4

    ድንቅ ሰዉ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 7 месяцев назад

    Thank you Pastor 🙏

  • @desta9900
    @desta9900 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @YohannesShenkute
    @YohannesShenkute 7 месяцев назад

    You are our blessing 🙏🙏

  • @Moral-please
    @Moral-please 7 месяцев назад +1

    ጌታ ዘመንህን ባርኮታል ፣ አለምልሞታል ። ትርፍ ብዙ ነው ። የእውነትን ቃል ባንተ ተጠቅሞ የሚያበራው መንፈስ ቅዱስ ክብሩ ለሱ ይሁን ።

  • @emanuelemana4807
    @emanuelemana4807 7 месяцев назад

    bless you pastor🙏🙏

  • @samuelwondimu5816
    @samuelwondimu5816 7 месяцев назад

    ♥️♥️♥️♥️

  • @weinikidanemariam8791
    @weinikidanemariam8791 7 месяцев назад

    Amazing teaching

  • @Bshow3407
    @Bshow3407 4 месяца назад

    endt des yilal

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 7 месяцев назад

    ወንድሜ አማረ በጌታ ስም ጸጋና ሰላም ይብዛልህ!! አመሰግናለሁ❤

  • @nahombereket6865
    @nahombereket6865 7 месяцев назад

    Bihankewta eye kixibeyo keniye

  • @cherinetedosa2064
    @cherinetedosa2064 7 месяцев назад

    Program timert mache mache new yalachu?

  • @ees988
    @ees988 7 месяцев назад

    ❤❤❤