በዕብራውያን 6 መሰረት ድነታችንን ልናጣ እንችላለን ? / የእሁድ መደበኛ ትሮግራም / ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024
  • በመጋቢ አማረ ሐጎስ

Комментарии • 90

  • @amanuelbaptist5093
    @amanuelbaptist5093 9 месяцев назад +1

    አሜን ድነቴ ዘለኣለማዊ እንደሆነ ከኔ እንደማይጀምር በኔ እንደማይጠበቅ በጠራኝ በኣዳነኝ ጌታ እንደሚጠበቅ አምናለሁ ጌታ ይባርክህ ፓስተር አማረ

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 8 месяцев назад

      ለሰርዴስ ቤተክርስቲያን የተፃፈውን እናምብብ በደምብ ያብራራል። ልብሳችን ንፁህ መሆን አለበት
      ራዕይ 3 ÷ 3 "እንግዲህ እንዴት እንደ ተቀበልህና እንደ ሰማህ አስብ፥ ጠብቀውም ንስሐም ግባ። እንግዲያስ ባትነቃ እንደ ሌባ እመጣብሃለሁ በማናቸውም ሰዓት እንድመጣብህ ከቶ አታውቅም" ይሄ የሚያሳየን ጌታን ተቀብለን ስም ኖሮን ስራ ሳይኖረን የሚከሰት ነው ቁጥር 1 ላይ "ሥራህን አውቃለሁ ሕያው እንደ መሆንህ ስም አለህ ሞተህማል" ይላል አምነንም በስራችን ይፈረድብናል ንስሃ ካልገባንና በበጉ ደም ልባሳችንን ካላጠብን ከነቆሻሻችን በእምነት ብቻ አንድንም። ይሄ ለእርክሰት ዋስትና ማበጃጀት ነው። አዎ በስራችን አንድንም በንስሃ ግን ወደ እርሱ ካልተመለሰን እና ለበደላችን ካልተናዘዝን እንሞታለን።

  • @bethelihembita668
    @bethelihembita668 11 месяцев назад +7

    ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ያልተበረዘ ወንጌል ነው ምታስተምረው❤

    • @AmareHagos-lo3xg
      @AmareHagos-lo3xg 11 месяцев назад +1

      Grace to you betty thank you

    • @EyuelLukas
      @EyuelLukas 8 месяцев назад

      Pastor yared Tilahun ዕብራውያን 6 ላይ ያስተማረውንም እያው እስቲ።

    • @bethelihembita668
      @bethelihembita668 8 месяцев назад

      @@EyuelLukas አይቼዋለው ያሬድ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የድፍረት የለውም ጭራሽ ያስፈራራል

  • @FikaduDeleke
    @FikaduDeleke 8 месяцев назад +1

    ፀጋው ይብዛልህ

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 11 месяцев назад +1

    ፀጋና ሠላም ይብዛልህ ፓስተር

  • @kefyalewkebda761
    @kefyalewkebda761 10 месяцев назад +2

    best teaching. GOD bless you pastor A.hagos.

  • @danielweldu6399
    @danielweldu6399 11 месяцев назад +1

    ፓስተር ኣማረ ተባረክልኝ ❤❤❤❤ እኛ እንድንጠቀም ጌታ ጸጋ ያብዛልህ

    • @AmareHagos-lo3xg
      @AmareHagos-lo3xg 11 месяцев назад

      ፀጋ ይብዛልህ እናመሰግናለን

  • @hiwotayele5028
    @hiwotayele5028 11 месяцев назад +3

    ወንድም አሜ የተባረክ ነህ ። ፀጋ ይብዛልህ ።❤

    • @EyuelLukas
      @EyuelLukas 8 месяцев назад

      Pastoryared Tilahun ዕብራውያን 6 ላይ ያስተማረውንም እዪው።

  • @weinikidanemariam8791
    @weinikidanemariam8791 10 месяцев назад

    ዘመንህ ይባረክ ወንዲሜ።

  • @tamiratawolidiris-ej3zr
    @tamiratawolidiris-ej3zr 5 месяцев назад

    Thank you, exact sureline Bible teacher.

  • @adamababu4129
    @adamababu4129 11 месяцев назад

    ወንድም አማረ ፀጋ ይብዛልህ!❤❤❤

  • @NeguseaEndenat
    @NeguseaEndenat 11 месяцев назад +2

    የህይወት ቃልን እንዲ እንዲደርሰን ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን !!!🥰

  • @solomongtachew
    @solomongtachew 11 месяцев назад +3

    ፀጋ ይብዛልህ😊

  • @Gpapie
    @Gpapie 11 месяцев назад +1

    You are a blessing Pastorya I hope online service will continue to transmit

  • @MulgataYisak
    @MulgataYisak 11 месяцев назад +1

    ፓ/ር ተበረክ

  • @DagmawiDaniel-r1g
    @DagmawiDaniel-r1g 11 месяцев назад +1

    Pastor bexam new mwedh❤❤ bertaln ye hg sebkiwoch eko adeneqorut hzbun ahun lay wengel miyasfelgew le Protestant new bye amnalew bertalnn lelochunm tmhrtoch lkekuln thanks grace life community church 🙏🙏🙏

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 11 месяцев назад +1

    Pastor geta abezeto yebarkh

    • @AmareHagos-lo3xg
      @AmareHagos-lo3xg 11 месяцев назад

      ኣናመስግናለን ፀጋ ይብዛልሽ

  • @AmareHagos-lo3xg
    @AmareHagos-lo3xg 11 месяцев назад

    Jabby ፀጋ ይብዛልህ የተጨነክ ትመስላለህ ላልከው ዘና ብይ እያወሪሁ ንበር ምናልባት ከሌላው ቀን በተለይ ረጋ ማለቴ ይሁናል. ሌላው ስለሀጢያት እና ስለክርስቶ መስቅል ያስተማርኩትን ሰምተህ ከሆነ ለመጠየቅ ዝጉጅ ነኝ ድምዳሜህ ካስተማርኩት ትምህርት ከሁን ግልጽ ቤሆን ባልተብራራ ነገር ላይ ምላሽ እንዳልስጥ ግምቴን ከማመራ ብዬ ነው

  • @kifileadana5383
    @kifileadana5383 10 месяцев назад

    ጌታ ይበርክህ እንድህ ስታስተምር እንደው በእግርህ ስር ሆኖ ለመማር እድለኛ ብሆን ብዬ ነፈኩኝ

  • @tarikuwolde
    @tarikuwolde 11 месяцев назад +3

    “እኔ ያዘዝኋችሁን ሁሉ ብታደርጉ እናንተ ወዳጆቼ ናችሁ።”
    - ዮሐንስ 15፥14
    *ጌታ ያዘዘውን የማያደርግ የጌታ ጠላት ነው።ጠላቱ ደግሞ ከጌታ ጋር አብሮ አይኖርም።
    ገላትያ 5፥22-24 "የስጋ ስራ የተገለጠ ነው።....
    የሚያደርጉት የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም።" የሚለውን ምን ታደርገዋለህ?
    *ሮሜ 8 "ስለ ስጋ ማሰብ ሞት ነው።.....ስለ ስጋ ማሰብ የእግዚአብሔር ጠላት መሆን ነው።" የሚለውን ምን ታደርገዋለህ?
    ሮሜ 8 "...የልጁን መልክ እንዲመስሉ..
    "ማለት ምን ማለት ነው?ኢየሱስን የማይመስል ክርስቲያን ድኗል?
    1ኛ ቆሮ 3 "ገና ህጻናት ናችሁ፤ስጋውያን ናችሁ" ያላቸው አህዛብ ክርስቲያን የሆኑትን ነው።እናስ?
    100% ስህተት ነህ።

    • @temotiospetros6829
      @temotiospetros6829 8 месяцев назад

      ታረ ግን አስተውለሀል ትምህርቱ ለእኔ ወደ ጌታ እንድጠጋ አድርጎኛል ምክንያቱም የዳንኩት በጸጋ ስለሆኔ ጸጋው ደግሞ ያስጠጋል እንጂ አያሪቅም።ለመራቅ የሚፈልግ ሰው ጸጋውን አልተረዳም በደንብ ስማው ይህንን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 6 месяцев назад

      Dawit fassil በደንብ አብራርቶታል ያንተን ትያቄ ሂድና ስማው

  • @bisratyohannes-xw1iw
    @bisratyohannes-xw1iw 8 месяцев назад

    ፍላጎት ስለሌላቸው ሳይሆን ከቆይታቸው የተነሳ በሳል መሆንና ሌሎችን ማስተማር ሲገባቸው እነርሱ ግን ገና ስላልበሰሉ የመስማት (የመረዳት)ብቃት የላችሁም ነው እያለ ያለው አተረጓገም ይስተካከል

  • @LisaMaru-o2d
    @LisaMaru-o2d 11 месяцев назад

    ሕፃናት፣
    አስተማሪዎች እና ሌሎችም
    ቃላት በፍፁም አንተ እንደፈታሃው ትርጉም እና ፍታቴ የላቸውም

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 11 месяцев назад +6

    እባካችሁ ይህን ቪድዮ አታጥፉብን ምክኒያቱም አንዳንዶች ከስራ ቦታ ሲመለሱ ሊሰሙት ፈልገው ያጡታል :: እንድንማር የምንፈልግ በጣም ብዙ ስዎች አለን ነገር ግን ውጪ የምንኖር ስዎች ከእናንተ ሰአት ጋር በጣም እንደሚለያይ መቼም ታውቃላችሁ ሰለዚህ እባካችሁ አታጥፉብን::

    • @AmareHagos-lo3xg
      @AmareHagos-lo3xg 11 месяцев назад

      ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ አስተያየትህን ተቅብለናል . የምናወርድበት ምክንያት በቀጥታ ስርጭት ጌዜ የኔት ወርክ መቋረጥ ያጋጥማል ቬድዬችም የተቋረጡ ይሆናሉ በዚያን ጌዜ ኤድት ለማድረግ እናወርደዋለን

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa 11 месяцев назад +10

    ትምህርቱ 100% ጥሩም ልክም ነው:: ግን video ፖስት እያደረጋችው መልሳችው የምታነሱት ነገር ሰው videoው ላይ confidence እንዲያጥይ እንዳያደርግ እፈራለሁ

    • @SamsonSime-
      @SamsonSime- 11 месяцев назад +1

      🙏🏾🥰 Mati koo

    • @AmareHagos-lo3xg
      @AmareHagos-lo3xg 11 месяцев назад +2

      Grace to you sorry for the inconvenience. We will do our best

  • @hagereworksinebo
    @hagereworksinebo 5 месяцев назад

    God bless you. Can you guys be share those bible verses that needs interpretations regarding salvation please

  • @JosiTeferaTefera-bd2sy
    @JosiTeferaTefera-bd2sy 4 месяца назад

    ወንድሜ አማረ ሰው የሚድነው በእምነት ነው የመጀመሪያ እምነታችንን አጽንተን ብንጠብቅ እንድናለን ። ጸጋው በእምነት እንዳዳነን ባለማመን ጸጋውን ልንጥል እንችላለን ። ሃጢያት በማድረጋችን ሳይሆን የምንጠፋው በሃጢታት መጽናት ያለማመን ምልክት ነው ። እስከመጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናል !
    ሃላፊነት የጎደለው ትምህርት አታስተምር እባክህ !

  • @מלסהמלסה
    @מלסהמלסה 3 месяца назад

    ገራሚ ወሸታት ዋሸህ

  • @ChalaGemada
    @ChalaGemada 8 месяцев назад

    ሮሜ 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷ ነገር ግን ከቅርንጫፎች አንዳንዱ ቢሰበሩ አንተም የበረሀ ወይራ የሆንህ በመካከላቸው ገብተህ ከእነርሱ ጋር የወይራ ዘይት ከሚወጣው ሥር ተካፋይ ከሆንህ፥ በቅርንጫፎች ላይ አትመካ፤
    ¹⁸ ብትመካባቸው ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ ሥሩን የምትሸከም አንተ አይደለህም።
    ¹⁹ እንግዲህ፦ እኔ እንድገባ ቅርንጫፎች ተሰበሩ ትል ይሆናል።
    ²⁰ መልካም፤ እነርሱ ከአለማመን የተነሣ ተሰበሩ አንተም ከእምነት የተነሣ ቆመሃል። ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ።
    ²¹ እግዚአብሔር እንደ ተፈጠሩት ለነበሩት ቅርንጫፎች የራራላቸው ካልሆነ ለአንተ ደግሞ አይራራልህምና።
    ²² እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ።

  • @ashertilahun1306
    @ashertilahun1306 11 месяцев назад +1

    ዕብራውያን 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ስለዚህ፥ ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፥ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ፤

    ¹² ወንድሞች ሆይ፥ ምናልባት ሕያው እግዚአብሔርን የሚያስክዳችሁ ክፉና የማያምን ልብ ከእናንተ በአንዳችሁ እንዳይኖር ተጠንቀቁ፤
    ¹³ ነገር ግን ከእናንተ ማንም በኃጢአት መታለል እልከኛ እንዳይሆን፥ ዛሬ ተብሎ ሲጠራ ሳለ፥ በእያንዳንዱ ቀን እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ፤

    • @ashertilahun1306
      @ashertilahun1306 11 месяцев назад

      ተጠንቀቁ !የሚለውስ ሕያው እግዚአብሔርን የሚያስክድ ክፉና የማያምን ልብ በአንዳችሁ እንዳይኖር በኃጢያት መታለል ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ ...እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ የሚላቸዉን ወንድሞችን ያላመኑ አይሁዶች ናቸው ብሎ ማለት ምን ማት ነው ?

  • @SirakTom
    @SirakTom 11 месяцев назад +1

    Your interpretation of Hebrew chapter 5:11-6:1-9 is wrong because you have to interpret the Passage through the context of that passage first. Your second mistake is Galatians 4:1-4 and Hebrew 5:1-11 are in different passages and context . Every Words has different meanings in different passages and must interpret first in that context. That’s why you will ended in the wrong conclusion.
    Please correct in early stage now and you will be regret soon.

  • @dinkudemissie9568
    @dinkudemissie9568 11 месяцев назад +1

    ብዙ ጊዜ እነተኛ ነህ ብዬ እከተልህ ነበር ዛሬ ግን ተረዳሁህ ሁል ጊዜ ሀሠትን እውነት ለማድረግ ያታግላል ይህንን ነው በዚህ ትምህርት ያየሁት አትላላጥ እውነትን በነፃነት ተናገር

    • @AmareHagos-lo3xg
      @AmareHagos-lo3xg 11 месяцев назад +1

      ድንቁ ፀጋ ይብዛልህ እውነት እና ውሽት የሚለየው በቃሉ ነው ቃሉ ከተጣመ እዚህ ጋር ይስተካከል ቤባል ለማስተካክልም ለመስተካከል ፍቃደኛ ነኝ

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 11 месяцев назад +1

    በዋጋ ተገዝታችኋል የራሳችሁ አይደላችሁም ይላል ሰው የእግዚአብሔርን ሳይሆን የራሱን ፈቃድ እያደረገ መመላለስ ብዙዋችን ለሀጢያት ልምምድ መጋበዝ ይሆናል።ድነቴ ዘላለም ነው እንዴት ለሚለው መዳናችንን ስናፀና ነው።ለመጀመሪያው ድነት የሰው አሰተዋጽኦ ባይኖረውም ከዳነ በኋላ በስጋ ልምምድ የከረመ ሁሉ ይድናል የሚለው ግን ጥሩ ገለጻ አይደለም ።ለምሳሌ ለገላትያ ሰዎች ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ይላል።ስለዚህ ለምን አንዴ ድናችኋል እንደፈለጋችሁ ሁኑ የሚል ትምህርት ለምን አስፈለገ?ድናል እየዳንን ነው በረዕይ 3 ላይ ንስሀ ባትገባ ከዘላለም ህደይወት ትሰረዛለህ ነው የሚለው ምክንያታችሁ በጣም ደካማ ነው አማኙን ተስፋ ያስቆርጣል ምን ማለት ነው?የዳነ ሰው ተሰፋው ኢየሱስ ነው የኢየሱስ ክርስቶስን ምጣት የሚጠባበቁ ከጸጋ አይጎድልም ይላል።ይሀን እየተንገዳገደ በቋፍ ያለውን ምእመን እንደፈለገ እንዲሆን የሚገፋፋ ትምህር ነው።እኔ ግን እኘዳጠቃላይ መነሳቱ ራሱ አልተመቸኝም።ደሞ እናንቸ ብቻ አዋቂ ብላችሁ አታስቀምጡ።

    • @tamir2235
      @tamir2235 11 месяцев назад

      ባለመታዘዝ መላእክት እንኳን ከሰማይ ከተጣለ ሰው በጠባቡ መንገድ ካልሄደ ከአለምማዊ በምን ተለየ

  • @HaymiTekalegn
    @HaymiTekalegn 11 месяцев назад +1

    “ትተን…እንሂድ፤…አንጣል፤ …አንመሥርት። ..እናደርጋለን።”
    ‭‭ዕብራውያን‬ ‭6‬:‭1‬-‭3‬ ‭NASV‬‬
    ፀሐፊው ራሱን እና ተደራሲዎቹን እየከተተ ያደረገውን አቀራረብ እንዴት አድርገህ ብትፈታው ይሆን?
    በድጋሚ እንድታጠናው እመክርሃለሁ። ራሱንም ጨምሮ መናገሩ.....ነውና።

    • @biniamteklu6396
      @biniamteklu6396 11 месяцев назад

      እዚ ጋ አንድ መካሪ ይታየኛል

  • @canon2829
    @canon2829 11 месяцев назад

    አምዬ ይሄ ትምህርት በድጡ ላይ ውሀ እንደመቸለስ አይሆንም ወይ??

  • @fikereselasie1167
    @fikereselasie1167 11 месяцев назад +2

    የገላትያ አራት እና የዕብራውያን 5፥ 11 ጀምሮ 6 ያለው አውዱም ሆነ ታሪካዊው ዳራ የተለያየ ሲሆን አንተ የምታምንበትን ከውጭ ( ከክፍሉ ውጭ) የያዝከውን ሐሳብ እንዲያፀናልህ ከመጠን በላይ ለጥተኸዋል። ሁለቱ ምንባቦች ትርጉማቸው አይገናኝም። በዕራውያን 5 ላይ ሕፃን የተባለው፣ አስተማሪ የተባለው እንዲሁም የክርስቶስ የመጀመርያ የተባለው (ምዕራፍ 6፤1 ) ሌሎችም ሐሳቦች ከአንተ አተረጟጐም ጋር አይሄድም።
    የመጀመሪያ የተነሳህበት ርዕስ አተረጎጎምምህን ሁሉ ቀይሶብሃል። በዚህ ከቀጠልህ የትምህርትህን ርዕስ ድምዳሜ ላይ ያመጣሃል ግን እንዲህ አይደለም።
    ቆም ብለህ የዕብራውያኑን 5፥11-6፥1-9 ያለውን በድጋሜ አጥና።
    ከምዕራፍ 1-5፥1-9 እና ከምዕራፍ 7-10 ያለው ትክክል ነው።
    በድጋሚ ከምዕራፍ 5፤11-6፤1-9 ትርጉሙን በክፍለምንባቡ ብቻ ይተርጎም እንጅ አንተ በያዝከው ርዕስ አትጠምዝዘው የስህተት ድምዳሜ ላይ አድርሶሃል።

  • @ephremtamiruMinistry
    @ephremtamiruMinistry 11 месяцев назад +1

    የ Devin ትምህርት ለምን አጠፋቹ❓ መልሳችሁ ልቀቁልን ❗️

    • @AmareHagos-lo3xg
      @AmareHagos-lo3xg 11 месяцев назад +1

      የዲቭ ትምህርት ያወረድ ነው የኒትወርክ መቁራረጥ አጋጥሞን ስለነበረ ኢድት አድርገን እንደጨረስን በዱዊት ፋሲል ሚኒስትሪ እና በዚህ ድረገፅ ላይ ኣንጭናለን

  • @tarikuwolde
    @tarikuwolde 11 месяцев назад +17

    "ሰው በስህተትም ሆነ በድፍረት፣አውቆም ሆነ ሳያውቅ ኃጢአት ቢሰራ ድነቱን አያጣም።" የሚለውን ትምህርት ማስተማር ለምን አስፈለገ?ወጣቱን ልቅ ለማድረግ?ልቡ በቋፍ ያለውን መረን ለመልቀቅ?ክርስቲያን ኢየሱስን ካልመሰለ ድነቱን ያጣል።ለብርሃን ተጠርቶ በጨለማ ቢመላለስ ወደ ሲዖል ይገባል።እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ታዛዥ ባይሆን አመጸኛ ነውና ጌታም አያውቀውም።እግዚአብሔር ቅዱስ ስለሆነ ክርስቲያንም በቅዱስና ካልኖረ ቅዱሱ ጎን አይቆምም።......

    • @solomonyiheyis1623
      @solomonyiheyis1623 11 месяцев назад +13

      ወዳጄ የእውነት የዳነ ወንጌል የገባው በፍፁም በሀጢያት አይመላለስም ምክንያቱም በስጋም ሀጢያትን እንዳንሰራ መፅሐፍ ቅዱስ ብዙ ቦታ ይናገራል በስጋ ሀጢያትን ብንሰራ መበስበስን ያጭዳል ይላልና።
      ለማንኛውም ሰው በስራው አይድንምና መዳንን እስከመጨረሻው አጥብቆ መያዝ አለበት ካልሆነ የሆነ ቀን ሀጢያትን ሲያደርግ ሲኦል እንደሚገባ ካሸበ የክርስቶስ ስራ ከንቱ ይሆናል ማለት ነው።
      እዚጋ ግን የልምምድ ሀጢያትን ያለማቆም የሚያደርግ ድኗል ብየ አላምንም ምክንያቱም የዳነ ሰው የእግዚአብሔር ዘር በውስጡ አለና ርኩሰትን በየቀኑ አያደርግም ።
      እውነተኛው ወንጌል ይህ ነው ሻሎም 🙏

    • @tarikuwolde
      @tarikuwolde 11 месяцев назад +7

      @@solomonyiheyis1623 አጭሩ፤ሰው በስራው አይድንም፤የዳነ ሰው ግን "የጤነኛ" ስራ ይሰራል።

    • @solomonyiheyis1623
      @solomonyiheyis1623 11 месяцев назад +1

      @@tarikuwolde Exactly

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 11 месяцев назад +3

      ሴጀመር ይህንን ትምህርት ደፍሮ የሜከታተል ሰው ያመነበት ትምህርቱን በድካም ውስጥ እንኳን ከሆነ ለመስማት አቅም ያጣል በዘፈቀደ ለሜኖሩ ሰዎች አይመጥናቸውም ለበሰሉና የእግዜያብሔርን ጸጋ ምን ማለት እንዲሆነ ያወቁ ብቻ ናቸው መስማት እንኳን የሜችሉት መረዳቴ ነው የህይወት ተሞክሮዬ ብሩክ ነህ ፓስተር

    • @tarikuwolde
      @tarikuwolde 11 месяцев назад +1

      @@simretmg9263 አቤት የበሰለ ሰው ጹሑፍ!!!!🤔

  • @EyuelLukas
    @EyuelLukas 8 месяцев назад +1

    No he isn't Correct,you Can See What Evangelist yared Tilahun Taught On This!!

  • @JohannaDEMISSE
    @JohannaDEMISSE 10 месяцев назад

    አምስተኛው ደቂቃ ላይ ድነታቸው ተወስዶ ለነጬ ዙፋን ፍርድ ስለቀረቡት ሰዎች ራስህ ጠቅሰሀል እኮ

  • @777jaby
    @777jaby 11 месяцев назад +1

    Brother!! You need to understand what a sin is and what is the cost of sin for Jesus Christ at his cross? He will Judge your teachings so hard if you separate the concept of Sin and its punishment with all your teachings. Because it leads many souls to Hell!!! Open your heart every time as a child to understand Jesus's will than leaning to your understandings of His Bible/word. Why you are so stressed when you are teaching too. Blesssings.

  • @GeneneAmbo
    @GeneneAmbo 11 месяцев назад

    ይቅርታ ይህን ትምህርት ስህተት / የተዛባ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፡፡
    ትምህርቱ ስለ ድህነት በፍጹም አያወራም፡፡ ስለ መንፈሳዊ እድገት ብቻ እና ብቻ ነው ምያወራው፡፡
    1,እድገት ከህፃንነት ወደ አዋቅነት መለወጥ ነው፡፡
    2, ድነት ከጨለማ ወደ ብርሃን፡ ከሞት ወደ ዘላለማዊ ህይወት ሽፍት ማድረግ ነው፡፡

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 11 месяцев назад

    Video atatifu Please

  • @ephremkebebu4596
    @ephremkebebu4596 11 месяцев назад

    Please use bible please

  • @Firoomsaajagaamaasaadeensooddo
    @Firoomsaajagaamaasaadeensooddo 11 месяцев назад +1

    Ye Devin timhirt melisuln b Geta

    • @AmareHagos-lo3xg
      @AmareHagos-lo3xg 11 месяцев назад

      ዘሪሁን ፀጋ ይብዛልህ ኢዲትንግ እንዳለቀ ይጫናል

  • @AkaluMihiret
    @AkaluMihiret 11 месяцев назад

    የዕብራውያን 5፥-11-6፥1-9 ያለው አውድ የሚያወራው አንተ ልትለው የፈለከውን ትርጉም አይደለም። እባክህ እነዚህን ምንባቦች በታሪካዊው ዳራ እና በስነጽሑፋዊ አውዱ ብቻ ነው መፈታት ያለበት።
    በእነዚህ ምንባባት ላይ በትርጉም ፍፁም ተሳስተሃል።

  • @yeshikassa4048
    @yeshikassa4048 11 месяцев назад

    እንዴ??ለምን እንደወረደ አትቀበሉም ማብራራት??መንፈስ ቅዱስ እያለ ??አንተ ልታብራራ??በፈለከው መንገድ??ለምን የደህንነት ወንጌል አልሰብኩም???

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 11 месяцев назад +2

    ፀጋና ሠላም ይብዛልህ ፓስተር

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 11 месяцев назад +2

    ፀጋና ሠላም ይብዛልህ ፓስተር