ሃብታሙ እና ሩሃማ አብሬት ለመኖር ወስኛለሁ በቃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии •

  • @zenashgemachu7917
    @zenashgemachu7917 16 дней назад +24

    ሃብትሽን ለመርዳት ጥረት እንደምታደርጉ ሁሉ ለማስታረቅና አንድ ላይ እንዲሆኑ ጥረት ብታደርጉ ፈጣሪ ፍጹም የሚደሰትበት ነገር ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 17 дней назад +33

    የሰው ልጅ ያጠፋል ይቅርታ ይጠይቃል ይታረማል እንዲታረቁ የማትፈልጉ ሰዎች ክፋታችሁ

  • @MesaDubale
    @MesaDubale 17 дней назад +22

    ሀብታሙ ትክክል ወስንሀል በሰላም ተቻችላችሁ ኑሩ በናታችሁ ድምጻችሁን አጥፍታችሁ ኑሩ።

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 16 дней назад +1

      ትክክል እችን ሚዲያ ለመዳት መጥፋቱ እጃ

  • @Liyateferikebede
    @Liyateferikebede 11 дней назад +1

    ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ ለሁላችሁም ግሩፑ በጣምም ማመስገን የምፈልገው ፍቄነው ከዛም ሀብቴ ፈጣሪ ይባርክህ መልካም የገና በአል አደረሳችሁ ጉሩቡን በጣምአመሰግናለሁ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክህ ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ ያላገባ ደግሞ የተባረከውን ትዳር ይስጣ😊ችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @RobelKussa
    @RobelKussa 17 дней назад +8

    ሀብትሽ ረጅም እድሜ ይስጥህ በሕይወት ዘመንህ ደስታ አትጣ እንወዳሀለን

  • @Zewdeneshkass1240
    @Zewdeneshkass1240 13 дней назад +2

    ሀብታሙ እድሜ ለሩሃማ በል በእርዳታ ሊያልፍልህ ነው እድሜ ለሩሃማ

  • @brukebrhanu9112
    @brukebrhanu9112 17 дней назад +4

    ሀብታሙ አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ እዉነት ለማመን ነው ያቃተኝ ።

  • @Hikmaahmedin-n4y
    @Hikmaahmedin-n4y 12 дней назад +1

    ፍቄ እንዳንተ ጀግና አላህ ያብዛል ቅን ሰው ሰው በጠፋበት ጊዜ በልጆችክ ተካስ ሌላ ምን እላለሁ

  • @AbelAbabu-ri8wt
    @AbelAbabu-ri8wt 12 дней назад +1

    ወድም ፈጣሪ አተን እደትሰጥና እድታደረግ ሰላደረገህ መጀመረያ አመሰግን ከዚያ እኳን አንተ ቀረቶ ክረሰቶስ ለምድር ፍጥረታት ሁሉ ይቅረታን ሞትን መወጋትን የመረጠው ሁሉ በእረሱ እዲያፍ ነውና በይቅረታ ወደቤትህ ተመለስ ፍቄ ደሞ አተ እሱ ቆም ብሎ እዲያስብ ምከረው ወድ እንወደዋለን ግን ይቅር ለቤቱ ይበል አብቴ በአደባባይ

  • @MakdesLakew
    @MakdesLakew 12 дней назад +2

    ይህ ልጅ በጣም አሳዝኖኝ ነበር አሁን ግን አበዛው በቃ ተፀፁታ ከጥፋቷ እታረማለው አለችክ ካልፈለካት ለምን አስፈለገ ቡና ጠጡ ወሪ በክብር ይቅርታ ተባልክ ፍቅሩ ካልወጣልክ መታረቅ ከበቃክ እርሳት አኘካት

  • @MsMaryum
    @MsMaryum 9 дней назад +1

    ይሄ መላጣ ሰዉዬ የራሱን ሕይወት እየኖረ የልጁን ለምን ያደናቅፋል ለምን አይተዋቸዉም ይዋደዳሉኮ ልጆቹ😢😢

  • @almazalemu5229
    @almazalemu5229 15 дней назад +3

    ታዲያ ለገንዘብ እርዳታ ብቻ ነው ምህረት ቢያደርግ ለእርሱም ከጌታ ምህረትን ይቀበላል ምህረት የሌው ሰው ከጌታ ዘንድ አንዳች አያግኝም ፕራግራም አዘግጂው ለሰላምና ለእርቅ ሳይሆን ለገንዘብ ብቻ ስውን ያስባሰብከው? ትገርማለህ ሰው ያጠፋል እርሱም ቢሆን ሊያጠፋ ይችላል አንተ ነገሩን አካበድከው በፍጹም ወድዋት መልካም አድርጎል ጋታ ይባርከው ይቅርታ አድርጌላት አብረው ቢኖሩ መልካም ነው በዚህ ባልቀበት ዘመን በምህረት መኖር ጥሩ ነው ሞትም የከፋበት ዘመን ውስጥ ነን እርሱ አሁን ጋድኞቹንም ቤተሰቡንም ስለሚፈራ። አብሮ ከኖረ ሁሉም ስልሚተውት ይህን ይፈራል አስቸጋሪ ነው ጎታ ይምከረው::

  • @zewdiaman7720
    @zewdiaman7720 15 дней назад +1

    God bless you.❤ from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷.

  • @tigistdubale4588
    @tigistdubale4588 15 дней назад +5

    የሰውልጅ ፍፁም አይደለም እባክ ታረቁ ይቅርታ እግዚያብሔር ይወዳል

  • @AlemtsehayShamil
    @AlemtsehayShamil 13 дней назад +2

    ያልገባኝ የገንዘብ ድጋፍ ለምን እንደሚደረግ ነው ሰርቶ መኖር ለሚችል ሰው

  • @genettsegaye9942
    @genettsegaye9942 16 дней назад +3

    አንድ እድል ቢሰጣት ጥሩ ነው ምክኒያቱም ኢየሱሰ ክርስቶስ እንካን ብዙ ሀጥያታቸንን ይቅር ቢሎናል ምነው እሱም እኩ ሰው ነው አያጠፋም

  • @FATUMAMuhammed-f5w
    @FATUMAMuhammed-f5w 12 дней назад +1

    አቡተአቶፉቄአላህይጠብቃቹ

  • @IdetMuse
    @IdetMuse 15 дней назад +2

    በጣም ደስ ይላል እስከመጨረሻው አትለያዩ

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 16 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል

  • @AbebaBelay-o9n
    @AbebaBelay-o9n 13 дней назад +1

    Habtamu, egziabher yesthen kulalit sethe, yeegziabher fetrite yehonchewn ruham nebswan bemastate habt atesebebe, kehabt belaye yekirta kegziabher yastrkal, bekentu habt mesbeb gen wedsetan menged yemeral asbehe tegwaze alem belchelch nat ena

  • @AynalemFanta-k3x
    @AynalemFanta-k3x 18 дней назад +3

    መታደል ነው ሠው በዜህ ጊዜ አይደለም ኩላሊት ያበደርከውን ለመመለሥ የማይችልበት ጊዜነው ግን እሡ ኩላሊቱን ለገሠ በጣም ይገርማል ይደቃል

  • @yakutismail532
    @yakutismail532 17 дней назад +4

    ,ተባረክ🎉

  • @Fantusiyum
    @Fantusiyum 13 дней назад +1

    አዉ ተራቁ አዉ የምር ❤❤❤❤❤

  • @RobelKussa
    @RobelKussa 17 дней назад +8

    ይቅርታ ወርቃማ ሕይወት ያኖራል

  • @GizachewWorku-r4l
    @GizachewWorku-r4l 13 дней назад +1

    kkkkkkkkkkkkkkkk“ሆድ ይመርቅ” ምርጥ አባባል

  • @ZINAHZ-o7j
    @ZINAHZ-o7j 16 дней назад +8

    ሠው አታሥገቡ ገመናችውን ድብቃችው አብራችው ኑሩ

  • @tsedinigusse8688
    @tsedinigusse8688 17 дней назад +4

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ በሰላም ንሩ

  • @RediatShitaye
    @RediatShitaye 16 дней назад +2

    ፋጹም ይቅርታ ሰላምና እረፍት ይሰጣል ።ተሳዳቢ ሁላ እፈር።

  • @AlemAsrero
    @AlemAsrero 16 дней назад +2

    ሀብትሽ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @MatherAbiye
    @MatherAbiye 15 дней назад +2

    ፍቃድዬ። እደምነህ። እካን ደህና መጣህ መልካም ሰው ። 🙏

  • @TasefayaGerema
    @TasefayaGerema 16 дней назад +1

    በርታ ጎበዝ !

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 13 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FATUMAMuhammed-f5w
    @FATUMAMuhammed-f5w 12 дней назад +1

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 17 дней назад +3

    ፍቄ ፈጣሪ አብዝቶ ይክፈልህ ከነቤተሠብህ ሀብትሽ ይገባዋል

  • @MuluMamo-f6m
    @MuluMamo-f6m 17 дней назад +3

    በጣም ደስ ይላል

  • @HaniMolla
    @HaniMolla 14 дней назад +2

    ታርቃችሁ ኑልን ሰው ከማውራት አያልፍም

  • @DhDj-w5z
    @DhDj-w5z 15 дней назад +3

    ሀብትሽ አንድ እድል ስጣት እርሷም ትውድሃለች እባክህ

  • @Muhret-jt7nk
    @Muhret-jt7nk 17 дней назад +1

    Geta yebareki desi alegn❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seidyimer6081
    @seidyimer6081 14 дней назад +1

    Btetarku dess yelgale allahe yasetarkachu

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373 17 дней назад +2

    Habitamwe bezihe baliga date yeyikrta line Zelalime batame dase beliogale tabrike eswame litkishe kale gebitaliche tabarike❤❤❤❤

  • @BerhaneAynalem
    @BerhaneAynalem 17 дней назад +1

    አኔ ተናግሬአለሁ ሰይፉ ሸው እጃን እንዴት እንደየዛት አዬ ይወዳታል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @juniaru9197
    @juniaru9197 16 дней назад +3

    መች ታረቁ ምንድ ነዉ ምታወሩት

    • @bentiefa3702
      @bentiefa3702 16 дней назад

      ልጁ እንድናገር ለምን አይፈቅዱለትም?

  • @TitiMekonnen
    @TitiMekonnen 16 дней назад +2

    የ ቃል እናት አንቺ ትክክለኛ ሰዉ ነሽ ተባረኪ ሳታሽቃብችይ ትክክል ተናገርሽ ግን እሱን አታይውም እንዴት አፍጦ coment እንደሚያይ ሌላ ሰዉ ሆነ እኮ ሰይፉ ጋር ብር ስለሌለ ፍቱን ከስክሶ እንደነበር ፍቄም ሺቀላውና ካልጨረሰ እንዲታረቁ አይፈልግም ፍቅዬ አለ

  • @ምህረትየሚገባትሩሃማ
    @ምህረትየሚገባትሩሃማ 13 дней назад +1

    ❤❤😍

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq 16 дней назад +2

    እንካን ታረቁ መጥፍ ነገር ከጀርባው ጥሩ ነገር አለው

  • @RahelMebrahtu
    @RahelMebrahtu 15 дней назад +1

    Ewentwa now abrow yenuru

  • @fasikasefa8496
    @fasikasefa8496 16 дней назад +2

    ምንም ብትጣሉ ራሳችሁ ታረቁ። እዛዉ ቤታቹ ተኮራርፋቹ እደሩ እንጂ ወደ ዉጪ አትሂዱ

  • @kulchabebe3311
    @kulchabebe3311 16 дней назад +3

    ፍቄ አስታርቃቸው

  • @debebekebebe7932
    @debebekebebe7932 18 дней назад +2

    ere beza yelijun sitota le iyita atadrigubet

  • @mamounasaid
    @mamounasaid 17 дней назад +1

    አይሀበሻእውነትከአላህጋረነው

  • @hewutesema1536
    @hewutesema1536 18 дней назад +1

    የኔ እናት ሀብትሽ አመስግኝው ግን ከ ክርስቶስ ጋ ር. በጭራሽ. አታንፃ ፅሬ. ይሄም በዛ በጣም

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h 16 дней назад +2

    እና ሰያፉ ሸዉ።ላይ ምን አቀቦረረህ ዉያ ሰዉ

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 16 дней назад +1

      በዛን ወቅት ስሜታዊ ስለነበረ ነው ጊዜ ያስፈልገዋል ብለው ነበር ሰይፉ ሾው ላይ ፓስተር ቸሬ በጊዜው ብለዋል አሁን ጊዜው ነው ደስ ይላል !

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 16 дней назад +1

    አብራው እንድትኖር የሚሉ ሰዎች ኦንድትገለው ተፈልጎ ነው?

  • @HaniyaHaniya-s1t
    @HaniyaHaniya-s1t 18 дней назад +3

    ሰላም እንዴት ናችሁ እሺ ናቲን የሀብታሙን ሰልክና አካወንት ቁጥረ ላኩልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @merronabdesa6796
    @merronabdesa6796 18 дней назад +1

    አሜን

  • @selugeberemariam2360
    @selugeberemariam2360 13 дней назад +2

    Lmenaw temechtot yele ahun kesua gar menor Ayfelgm

  • @tewodrosgetnet9277
    @tewodrosgetnet9277 18 дней назад +2

    ምን አገባን

  • @tanatube8759
    @tanatube8759 18 дней назад +1

    Besua miknyat endeh famausim yehonhew tesmamu

  • @SaFikad-b5y
    @SaFikad-b5y 16 дней назад +1

    betame dese yelale

  • @LubabaOmar-o4f
    @LubabaOmar-o4f 16 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @JerusalemTibebu
    @JerusalemTibebu 17 дней назад +1

    sew lewdadew kulalit hiyewetun yesetale akebedekaw keyekereta belay men ale behezeb fit

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 16 дней назад +1

    ርእሱን አስተካክሉት ቪው መሳቢያ አታርጉት ይሄ ልጅ እኮ መነገጃ ሆነ

  • @ZoraZora-v6l
    @ZoraZora-v6l 17 дней назад +2

    አንተሀብታሙይቅርታካላደረክይቅርአትባልምጌታየሡሥስለሠውልጅሀጽያትሞቶልስለኛመከራንተቀብሎል

  • @RahelEshetu-q1i
    @RahelEshetu-q1i 17 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h 16 дней назад +1

    የቀረዉን ኩላሊትህን ልትወስድ ነዉ የመጣችዉ ጠብቅ ከትንሺ ቀን ቡሀላ ይጣላሉ

  • @A.GARNACHO-g4e
    @A.GARNACHO-g4e 18 дней назад +4

    አርፎ ለምን አይቀመጥም ስርአት ይኑረው ሚዲያ ላይ

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 17 дней назад +2

    መታረቃቸዉ መልካም ነው ሴትየዋ ግን ሆዳም አስመሳይ ናት ቀጣይ ህይወቱን ቢትዳር ሲኖር መጠንቀቅ ይገባዋል ልጁ ግን ከልቡ ወንድ ነዉ ከተባለዉ በላይ ይገባዋል.!!!🎉🎉🎉ለሀብታሙ❤❤❤👍👍👍👍

  • @Ruk-xt9xb
    @Ruk-xt9xb 18 дней назад +4

    ይህ ሀብታሙ የሚባል ልጅ ተበሻቀጠ እኮ

    • @GoodAlbnaa
      @GoodAlbnaa 18 дней назад +1

      @@Ruk-xt9xb አይባልም

    • @TiruneshWoldemariam
      @TiruneshWoldemariam 18 дней назад +1

      Wey bilgina.

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 17 дней назад +1

      ደግ አደረገ

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 17 дней назад

      Mekegnenet ye dabilos manenet nw.

    • @brukebrhanu9112
      @brukebrhanu9112 17 дней назад +1

      ምን ቤት ነህ አንተ ደሞ ???? አንተ የምትጥለው ጥፍርህን እንካን አትሰጥም ።።

  • @Emebet-z9k
    @Emebet-z9k 18 дней назад +1

    ናቲ ክፈት ነገርኩህ በዚ ፎሎወር ካለክ እባካቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ብትል በመኪና እንደ ሚስትህ አትዞርም አደራ የሚከፍቱ ሰዎች አሉ ።ቀላል ነው በመጀመርያ ሰው አመስግን ለወደፍት ይጠቅምሀል።

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 16 дней назад +1

    አይ የብር ነገር

  • @kidistbekele4304
    @kidistbekele4304 16 дней назад +1

    Habte tiru sew neh

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs 18 дней назад +2

    እናንተ ካድሬዎች የተራበው ህዝባችን እንዳይረዳ አየር እየያዛቹ ነው ሁለቱም ሙታኖች ናቸው ምን አገባን አይደለም ኩላሊት ህይወት ቢሰጣጡ አሁን ይቺ እሬሳ ድሮስ ህይወት ነበራት ለምስኪኑ ህዝባችን ድምፅ ሁኑ ህዝባችንን እርዱ እናንተ ካድሬዎች ለህዝባችን አለም እየጮኸ እናንተ ለብልፅግና አየር ትይዛላቹ እናንተም እኮ ነገ የምታነቡበት ቀን ይመጣል

  • @GoodAlbnaa
    @GoodAlbnaa 18 дней назад +1

    🎉🎉

  • @jarmu9113
    @jarmu9113 16 дней назад +2

    አንተ ሀብታሙ የምንሰማዉ ነገር እዉነት ነዉ አብሬ እኖራለሁ ያለከዉ ኩላሊትህን ወስዳ ክድሀለች አደራ በሚቀጥለዉ ደሞ ጉበትን ሰጠሁ ብለህ ሚዲያ እንዳትመጣብን እንዳትል አደራ ከሷ ጋር አብረህ ከኖርክ እንደጀመረች ትጨርስሀለች

  • @MuluShefraw
    @MuluShefraw 15 дней назад +1

    ነገር አታክብድ ፍቄ

  • @WeynishetEndale
    @WeynishetEndale 18 дней назад +1

    Wow arif nw

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 18 дней назад +5

    ዳግም የመጣችው ገንዘቡን ጠራርጋ ልትገለው ነው።

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 17 дней назад +1

      ዳዊት ግን ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ የክፋት ካዝና

  • @kalukidan8969
    @kalukidan8969 18 дней назад +11

    ከሷ ጋር ለመኖር ከወሰንክ ባል ከምትሆን ብል ቢበላህ ይሻላል፡፡

  • @MnbOhhf
    @MnbOhhf 14 дней назад +1

    ታረቆዋዉፈጣሪትልቅነገርላይያድርሳችሁሀብትሺከልብህይቅርታአድርግላትእዉነቶንአሳዩን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FATUMAMuhammed-f5w
    @FATUMAMuhammed-f5w 12 дней назад