ቂንጬ በአትክልት ጥብስ እና የቡል ካፐ ኬክ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024

Комментарии • 46

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  Год назад +3

    እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ለኬኩ የተጠቀምኩት ግብአት
    6 የሾርባ ማንኪያ ብላ
    2እንቁላል
    1የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    2የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    6 የሾርባ ማንኪያ ወተት በዚህ አጋጣሚ በቪዲዮ አንድ ማንቢያ 30 ሚሊ ነው ያኩት በስህተት ነው አንድ የሾርባ ማንኪያ ከ10-15 ሚሊ ነው
    ትንሽ እሸት ነጭ ሽንኩርት
    አንድ ቃሪያ
    እንዲሁም ለጣእም ጨው እና ቁንዶ በርበሬ ናቸው ላይክ ብር ማረጋችሁን እንዳትረሱ ክበሩልኝ❤

    • @metasebiakassaye3747
      @metasebiakassaye3747 Год назад

      Can this recipe work with wet bulla or soaked bulla in water? How can we do it?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      @@metasebiakassaye3747 በደንብ በኩሽና ጨርቅ ስታደርቂው ፍርፍር ይላል ውሀውን ጨርቁ ስለሚመጠው ከዛ በቃ ሌሎቹን ግብአት ቀላቅለሽ ማብሰል

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 Год назад

    I can't believe that you don't get a million views. You are just simply the best.

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 Год назад

    ኧረ በስመአብ በጣም ጉደኛ ነው:: ተባረኪ! እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 Год назад

    Meliye yene balemuya kemelkam sinemigbar gar ahunim Abzito yibarkish ejish yibarek yebulaw mufin asgermognal eskiseraw chekuyalehu tebareki❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +1

    ሜሊዬ ጎበዝ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👍👏👏💕💕💐💐💐

  • @seltesfaye482
    @seltesfaye482 Год назад

    I just love your cooking ideas❤ May God bless you more in everything you do!

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад +2

    it’s looking yummy thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 Год назад +1

    በጣም ጥሩ ጤናማ ምግብ ነው እሰራዋልው እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ🙏🙏🥰

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci9462 Год назад

    ጎበዝ
    Sei Brava complimente

  • @woynifissehaye9143
    @woynifissehaye9143 Год назад

    ስላም ሚሊ ያምትሰሪው ነገር ሁሉ በጣም ነው እምወደው አንዳንዱም እሞክረዋለሁ በጣም አመሰገናለሁ

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 Год назад

    ወተት አልወድም በሱ ፋንታ ምን ልጠቀም እማ እጅሸ ይባረክ ❤❤❤አንደኛ ነሸ እኳ

  • @thali9249
    @thali9249 Год назад

    እህቴ እጅሽ ይባረክልኝ ዋው
    ከመቸኮሌ ስራሁት ዋዉ ማሬ

  • @wm72852
    @wm72852 Год назад

    ሁል ጊዜ እምትስሪው ምግብ በጣም ነው እማደንቅሽ ❤

  • @woynitube315
    @woynitube315 Год назад +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ሄሉ ዋው ገራሚ ነው እጅ ይባረክ ፍራይድ ቅንጬ ብለን ስም እናውጣለት እስከ ዛሬ ፍራይድ ፓስታ ፍራይድ ራይስ ነበረ ምናቀው ዛሬ ፍራይድ ቅንጬ አገኘን ከሜሉ ቤት

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Год назад

    የኔ ቅመም ፈረንጆቹ እንደሚሉት "The one and the only” Melye ለኔ ደሞ ቅመምዬ በጣም ጎበዝ ተባረኪ🙏❤️🤗

  • @13monthsofsunshine45
    @13monthsofsunshine45 Год назад

    Wow wow anebsa

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Год назад +2

    ሜልየ በጣም ቆንጆ ነው❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ብትቀምሽው ደግሞ ዝም ነው

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ Год назад

    Mashaala ❤

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764
    @yeshiharegwoldegiorgis4764 Год назад

    ኧረ ሜሊዬ እንደው ዘንድሮ አስገረምሽን እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ እናት

  • @heyatmuluneh831
    @heyatmuluneh831 Год назад

    wow, looking yummy

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 Год назад

    I’m proud of you Melly good Job
    Gluten free🙌

  • @dawitaragaw2166
    @dawitaragaw2166 Год назад

    Wow betame konjo

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 Год назад

    Wow I love the bula. How long can we keep it this cup cake? Would it not get dry and crunchy ? Thank you so much for introducing us simple and something new. Definitely I will give it a try. Remain blessed

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ክዳን ባለው ነገር በደንብ ከድነነው ሶስት አራት ቀን ይቆያል

    • @guenetgirma8941
      @guenetgirma8941 Год назад

      @@Mellyspicetv Thank you so much for your prompt response. You are very inspiring. I am also grateful for the Greek moussaka. I had it at the Greek school in Addis Ababa and when ever I go there what I order is moussaka. I watched this video today and I am going to give it a try though I may not have all the ingredients you mention for the time being. Once again thank you for sharing us health types of food preparation

  • @magygebreyesus2715
    @magygebreyesus2715 Год назад

    💙💙💙

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 Год назад

    ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ ዉድድ ነው አማረግሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @astersinke9065
    @astersinke9065 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Год назад

    አች ጉደኛ ነሽ ተባረኪ እኔ እራሴ ባለሞያ አደረግሽኝ🎉🎉🎉🎉

  • @le1785
    @le1785 Год назад +1

    ሜሊዬ እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад

      ሊሊዬ ሰላም ነሽልኝ❤❤

    • @le1785
      @le1785 Год назад +1

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ ሐንቾ አለሁልሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን 😘😘😘❤️❤️❤️

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Год назад +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ሜሊዬ ❤❤

  • @FrehiwotDesta-xv3wd
    @FrehiwotDesta-xv3wd Год назад

    ሜልዬ እጅሽ ይባረክ እርጥብ ቡላ መጠቀም ይቻላል ወይ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ይቻላል ያረጠበውን ይውሀ መጠን ለመቀነስ ካጠለልሽው በሗላ በማድቤት ወረቀት ጫን ጫን ብለሽ አድርቂው

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE Год назад +1

    በለሙያ ነሽ መሻአላ እስኪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Год назад

    ዛሬ ደግሞ በነጭ ከች ብለዋል!!!

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Год назад

    እስቲ የላዛኛ አሠራር አሳይን

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 Год назад

    አድናቂሽ ንኝ

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Год назад

    እሸት ነጭ ሽንኩርት ሳይሆን (green onions) ወይም ባህሮ ሽንኩርት ነው የሚባለው::

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      የኔ ውድ ይሄ አይደለም ባሮ ሽንኩርት እኔ የተጠቀምኩት እሸት ነጭ ሽንኩርት ነው