በዩሮፕ ለጎዳና ተዳዳሪዎች ምግብ ሰርቼ አበላሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • በዩሮፕ ለጎዳና ተዳዳሪዎች ምግብ ሰርቼ አበላሁ ይህ የበጎ እርዳታ የተለያዩ ድርጅቶች ያረጉታል ይህ ማለት በቂ ነው ማለት አይቻልም ለዛም እኔ ባቅሜ የምችለው አድርጌያለሁ ቪድዮውን በተመለከተ ትንሽ በስልኬ ቀንጨብ አርጌ የቀረጸኩት ነው ያው ለተመልካቾቼ በምስልና በድምጸ ማስተላለፍ ስላለብኝ ነው ብችል ምንም ባላሳይ ምርጫዬ ነበር

Комментарии • 99

  • @medinaabdullahmedinaabdull872
    @medinaabdullahmedinaabdull872 10 дней назад +8

    ቃላት የለኝም ፈጣሪ ባወጣሽበት ይተካልሽ መልካምነትሽን ይጠብቅልሽ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 дней назад +1

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ የናንተም እጅ አለበት

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 10 дней назад

      የኔውድ ሰብስክ ራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 10 дней назад +7

    እግዚአብሔር ያስብሽጉልበትሽን ጤናሽን ልጆችሽን ትዳርሽ ቤተስቦችሽን ሁሉንም ይባርክልሽ ❤
    ያወጣሽውን ይተካልሽ!!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 дней назад

      አሜን እህቴ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 10 дней назад

      የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @selam7643
    @selam7643 8 дней назад +1

    ዘርሽ ይባረክ የሰው እጅ ሳታዩ እንደተከበርሽ ያኑርሽ 🥰🥰 ዝም ብለው እንዳመጣላው የሚቀባጥሩትን አትስሚ

  • @mayalemwelideyohannes2792
    @mayalemwelideyohannes2792 7 дней назад

    ጎበዝ እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኝሽ ተባረኪ በሁሉም ቦታ ችግር አንዳለ ማሳወቅ በራሱ ትልቅ ሚና አለው በርቺ እህታለሜ

  • @zakimahmud5813
    @zakimahmud5813 10 дней назад +2

    You are doing amazing,may God accept all your good deeds!!!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ለበረከት ሁኚ በወጣ ይተካ አንቺ የብዙዎች እናት ነሽ ልጆችሽ ይባረኩልሽ

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 10 дней назад +2

    የኔ ውድ ሚሉየ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ነገር ለመስራት የማትቀደሚ ያድርግሽ ❤

  • @hope8216
    @hope8216 10 дней назад +4

    "ለሰዎች ትታዩ ዘንድ ምጽዋታችሁን በፊታቸው እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ፤ ያለዚያ በሰማያት ባለው አባታችሁ ዘንድ ዋጋ የላችሁም።
    እንግዲህ ምጽዋት ስታደርግ፥ ግብዞች በሰው ዘንድ ሊከበሩ በምኩራብ በመንገድም እንደሚያደርጉ በፊትህ መለከት አታስነፋ፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል።
    አንተ ግን ምጽዋት ስታደርግ ምጽዋትህ በስውር እንዲሆን ቀኝህ የምትሠራውን ግራህ አትወቅ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።"
    የማቲዎስ ወንጌል 6:1-4

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 7 дней назад

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሸ። የተቸገረን መርዳት ከምንም በላይ የተቀደሰ ሀሳብ ነው

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ! እግዚአብሔር አምላክ ቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ 🙏🙏🙏❤️

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 10 дней назад +3

    ሜሉዬ የኔ ውድ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 дней назад

      አሜን የኔ ውድ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 10 дней назад

      የኔውድ❤ሰብስ ክራይብ ላይክ አርጊኝ ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @asmarina1
    @asmarina1 9 дней назад +2

    I think it inspires others to help the needy, so there’s nothing wrong with sharing a video about your charitable work.

  • @eletderash
    @eletderash 6 дней назад

    ጎበዝ እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኝሽ ተባረኪ🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  6 дней назад

      @@eletderash እኔን የኔ ውድ

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 10 дней назад +1

    ጉልበትሽም ገንዘብሽን ይባረክ በርቼ❤

  • @seltesfaye482
    @seltesfaye482 10 дней назад

    Melita you are created to do this for a reason! May our Almighty creator bless you and your family! Keep up the good hearted deed!

  • @agape6111
    @agape6111 10 дней назад +2

    ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክሽ አትጪ ሁሌ ሰጪ ያድርግሽ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 9 дней назад

    😔አሁን መኮረፉ ነው እንግዲህ እኔ የምለው ባለፈው ይቺኑ ምርቃት ፅፌልሽ ዘለልሽኝ ሜሊዬ ሁሌ ሰጪ ያርግሽ የልጅ አዋቂ ሁሌም ሙሉ ሁኚ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን፣ሞገሱን፣ፍቅሩን፣ጤናውን ከነ ቤተሰብሽ ይስጥሽ. ተባረኪ ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  9 дней назад

      አሜን ናኒዬ ይቅር በይኝ አንዳንዴ ኮመንት ያልፈኛል ለዚ ነው

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 10 дней назад

    God bless you more and more !

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 10 дней назад

    ደስ ይላን የኔውድ ጎበዝነሽ ሁለየ ሰጭ ያርግሽ ያስደስታን መስጠት በርች የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤

  • @enjera-h9x
    @enjera-h9x 10 дней назад

    ሚልየ ፡ በርቺ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥሽ ፡ ቤትሽ ፡ በረከት ፡ በበረከት ፡ ይሙላ ፡ ስወድሽ

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 10 дней назад

    ሰላም ሚሊሻ ግሬክን የማውቀው በመጽሀፍ ቅዱስ ይገርማል የስልጣኔ መጀመሪያ ነበሩ ልበል መቼም በምድር ላይ እንዳለ የሚቀጥል የለም ተባረኪ

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስይላል🙏🙏🙏

  • @zebinakassa4959
    @zebinakassa4959 10 дней назад

    You are doing an amazing work. GOD bless you and your family ❤❤❤

  • @seble.......160
    @seble.......160 10 дней назад

    ተባረኪ

  • @marthat6031
    @marthat6031 10 дней назад

    ሜሉዬ እገዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ተምሳሌት ነሽ እነተደብቆ ሰጭ ነን እያላችሁ እንዲት ጥቅስ ይዛችሁ የምትሮጡ ለራሳችሁ ተጠቀሙበት ሰው ያመነበትን የማድረግ መብቱን አትጨፍልቁ እዚህ እየመጣችሁ።

  • @user-gg8ow4bk8e
    @user-gg8ow4bk8e 10 дней назад

    God bless you,good job.

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 9 дней назад

    Tebareki

  • @user-ng9zh1wx2m
    @user-ng9zh1wx2m 10 дней назад +1

    እማ በሰማይ ይከፍልሽ❤❤❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 9 дней назад

    great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @nebbytsegaye1818
    @nebbytsegaye1818 9 дней назад

    Ciao Melly Dio ti benedica grandemente ❤

  • @kateteklemariam7216
    @kateteklemariam7216 10 дней назад +2

    ውዳሴ ከንቱ እንዳይሆንብሽ በጎ አድራጎትሽን እግዚአብሔር ብቻ ቢያውቅም ላንች ትልቅ በረከት ነው።ይኸ የእህትነት ምክሬ ነው

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @genetayele990
    @genetayele990 10 дней назад

    Melly Eigezabeher yesetesh tebarekey

  • @militetsegaghebremichael9576
    @militetsegaghebremichael9576 10 дней назад +1

    Tiru Sara new gin lesew ataweri ayweram belebesh yeziew

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 дней назад

      የማውራት እና ያለ ማውራት ጉዳይ አይደለም የዩቲዩብን ገንዘብ ነው ለነሱ ምግብ የማውለው ያ ማለት እንደልቤ ልረዳቸው የምችለው ቪዲዮውን ስታዩ ነው። ለዛውም ያላሳየዋችሁ በጣም ብዙ አለ

  • @user-qz7yu8pm1v
    @user-qz7yu8pm1v 10 дней назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ❤❤❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 10 дней назад

      የኔውድ❤ሰብስክ ራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 дней назад

      አሜን የኔ ውድ

  • @Rita-io7fk
    @Rita-io7fk 10 дней назад +12

    ጉራ ግብዝነት ነዉ ለምን አበሻ ግን እዩይ ትላላችሁ የምታረጉትን በጎ ነገር ሰዉ ሳይሆን ለፈጣሪ አርጊዉ ግራ የሰጠዉን ቀኝ አይይ ይላል መፅሐፍ ቅዲስ በይ አከብርሽ ነበር

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 дней назад +15

      አንቺ የምታምንበትን አድርጊ እኔ ደግሞ የማምንበትን አረጋለው ሲጀመር በአንድ አቅጣጫ ብቻ ስለምታስቢ እንጂ እኔ የዩቲዩብን ገንዘብ ነው ሰው የማበላበት ስለዚህ የናንተ ቪዲዮውን ማየት ግድ ነው እንደውም ብዙ ያላሳየሁት ቪዲዮ አለ እሱንም ሳወጣ በበለጠ እንዳይራቡ እንረዳቸዋለን

    • @meronyohanes4421
      @meronyohanes4421 10 дней назад +2

      ​@@MellyspicetvYou're the best! May God bless you more dear 🙏🙏🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 дней назад +3

      @@meronyohanes4421 thank you my dear

    • @genetayele990
      @genetayele990 10 дней назад +1

      Melly anchey sew minm belesh atesemey melkamenteshen ketey le lela sew mankakeya naw yaderegeshu Eigezabeher yestesh

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 дней назад

      @@genetayele990 አሜን ገንዬ

  • @serkalemgudeta7385
    @serkalemgudeta7385 10 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የምትሰጭውን አትጭ

  • @dodobobo275
    @dodobobo275 10 дней назад

    በእውነት በጣም ጥሩ ሰው ነሽ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 10 дней назад

      የኔውድ❤ሰብስ ክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 дней назад +1

      አመሰግናለሁ

  • @shalom744
    @shalom744 10 дней назад

    Bewetaw yiteka Melu. ❤❤❤ tebareki

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 10 дней назад +1

      የኔማር❤ሰብስ ክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 дней назад

      አሜን የኔ ውድ

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe 10 дней назад

    ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 10 дней назад

      የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 9 дней назад

      @@saadaahmad5973 እሽ

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 9 дней назад

      @@saadaahmad5973 እሽ

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 9 дней назад

      @@saadaahmad5973 እሽ

  • @hudaAdonai
    @hudaAdonai 10 дней назад

    GOD bless you

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x 6 дней назад

    ውጭም(የተራበአለ😢😢

  • @user-di5vn3xs9r
    @user-di5vn3xs9r 10 дней назад +1

    ውሐ ለምን አልሰጠሻቸውም ቢኖር ፐ

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 10 дней назад

    tebareki ❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 дней назад

      አሜን

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 10 дней назад

      የኔማር❤ሰብስ ክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @le1785
    @le1785 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 дней назад

      ክበሪልኝ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 10 дней назад

      የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 10 дней назад

    ግን ሁሉም አለባበሳቸው የዘነጠ ነው! ሱሰ አስቀያሚ ሳይሆን እንደ ካንስር እንደ ስኳር እንደ ኩላሊት..... በሽታ ነው ብዙዎቹ የአይምሮ ህመምተኞች ናቸው የባለሞያና የመንግሥት እርዳታ ያስፈልጋቸዋል! ያደረግሽው መልካም ነገር ነው በግሪክም ቋንቋ ስታዋሪያቸውም አንዳዴ አስሚን... Lol ሌላው ከዚህ በፊት የጠየኩሽን እስካሁን አልመለስሽልኝም ይሄውም እውነት እስከዛሬ ዶሮ በላን እያልን ለካስ ሽንኩርት ነው ስንበላ የኖርነው? እስቲ አስተያየትሽን እንስማ እንደማያሳፍሩን እርግጠኞች ነን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 дней назад

      ዴቭ አታነካካኝ lol በእውነቱ የዶሮውን ጥያቄ ለመመለስ ኮሚቴውን ማማከር ይኖርብኛል

    • @SuperTherocketman
      @SuperTherocketman 10 дней назад

      @@Mellyspicetv you give us more reason to Love you! ባለሞያ, humanitarian ከሁሉም በላይ humor ያለሽ!