Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ በቪዲዮ እንደተጠቀማችሁ ተስፋ አረጋለሁ በአዲሱ ቻናሌ በባለሙያዎች እየተረዳሁ በተሻለ ስራ ለመምጣት ጉድ ጉድ እያልኩ ነው እናም ከወዲሁ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትተባበሩኝ በትህትና እጠይቃለሁ❤❤❤ የቻናሌ ሊንክruclips.net/channel/UCDqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA?si=kNLtJ0FSuOfFibDG
melu ye gebeta kibe aserarun link attach argiln pls
ለመጀመሪዬግዜሳይጉዝጓዞ ወሎነኝኮ በየትአለፈኝሳላቀው😂
የምጣዱንመገኛንገሪን ሜሊ ኢ/ያ ወሎአከባቢበተለይ እኔእፈልጋታለሁ
@@Mellyspicetv ሜሊዬ ፎቶሽንም እንደ መግቡ ትቀያይሪዋለሽ፣ አስታወስሽኝ የማልወደው ቃሪያሽን ብቻ ነው፣ አትቀየሚም ባልሽ ታድሏል ቁንዶ ሚስት በማግኘቱ መልከም ቀን።
Wowwwww!I never comment on any RUclips video.Glad I found your channel!ጥንቅቅ ፅድት ያልሽ ባለሙያ!
መልካም ሰው ደስ ስትይኝ እኮ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ እናመሰግናለን ::👌🙏
ዘመናዊ ብቻ ሳይሆን ባህላዉዊ ምግባችንችም ለዛ ወግ ባህሉን ሳይለቅ ባማረ ሁኔታ ስለምታቀርቢ አመሰግንሻለው ይህን ምግባ ባላውቀውም ግን ተምሬበታለው ❤❤❤
ዋው የዛሬው ቁርስ ልዩ ነው ሜሊ እጅሽ ይባረክ
Beautiful love it 😍 I will try!!God bless you Mely ❤
አሰራርሸ በጣም ያምራል እጀሸ ይባረክ
❤❤❤❤❤🧑🍳🧑🍳
እናመሰግናለን ተባረኪ ፅድት ያልሽ ባለሙያ❤
I love ur cooking ❤
Nice and clean
ትክክለኛው እነባበሮ እገጋገር ይሄነው❤
Thank you chocolate!Could you showing us how make it home made yogurt please 🙏 Thank you again!
Hi milya Gata yebarkesh .can you show us how to make yogurt ?
ልክ ነሽ እናቴ የምትጋግረው እንደዚህ ነው የ ሰሜን ሽዋ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ የኔ ውድ❤️
🍁🌿🍁 ሜሉዬ፣ እጅሽ ይባረክ 🍁🌿🍁
አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ
@@Mellyspicetvእስኪ ፕሮሰስ ያልበዛበት ቅባት ነገር ያልበዛበት ኬክ ዳቦ ስሪልን እኔማ ጥሎብኝ ወተት እና የዚህን ሀገር ስጋም አልበላም ምን ይሻለኛል ሚሉ
እንዴት እንደምወድሽ ሜሊዬ የእኔ ባለሙያ ምችችት ይበልሽ።
አመሰግናለሁ አድዬ
እንኳን አደረሰሽ ሜሉ አጀት❤
በርቺ ጎበዝ
ሰላም ሜሊዬ ጉዝጓዞ ሳይሆን ጉዝጉዞ ነው የሚባለው በብዛት ጎጃም አካባቢ የሚሰራ የአነባበሮ አይነት ነው በተልባ እና በኑግም ይሰራል
Thank you my beautiful sister you are amazing as always ❤
ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
ክበሪልኝ የኔ ውድ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Thanks 🇬🇧🇲🇱🙏❤️❤️
ውይ አንቺ መለኛ እኔ መላዬ ነው የምልሽ ተባርኪ የኔ ውድ 🙏❤️
ትክክለኛ የናቴ አነባበሮሽ እጅ ይባርክ
Eger telaw🤭
ባልና ልጆች ሰላም ብለናን❤
Thank you
❤❤❤
Absit slew anebaberow?
ቀንጡ. ባለሞያ አድናቂሽ. ነኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እማማ እርጎ ቤት ሒዱ በያቸው
ቆንቅ ምግብ 🙏🙏🥰
ተባረኪ ሜሊ። ጕዝጓዞ ለረፋድ ቍርስ ግሩም ነው። ደግሞም ቀለል ላለ ምሳ፣ ለመክሠሥ እና ለኮክቴይል ፓርቲ አማራጭ ምግብ ይኾናል።በነገራችን ላይ አልመንድ በዐማርኛ ከርካ ይባላል።
ውጭ ያለነውስ? አችየምትይው እርጎ የት ይገኛል
ጀግኒት
ትናት ነው እቤትሺ የመጣሁት ግን ሳይሺ ባለሞያ ነሺ አችን ያገባ ታድላል
@@NerdiAsefa-si2jq እንኴን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ
Thank you!Couldn't find the video for the ayeb and cream cheese. Could you please attache here. Thank you!
ክሬም ቺዝ አሁን የሰራሁት ነው አይብ እና የገበታ ቅቤ በመቀላቀል ትንሽ ጨው አርገሽ ማደባለቅ በደንብ የገበታ ቅቤውን ሊንክ ግን ይኸው ruclips.net/video/OEbCICLxJxM/видео.htmlsi=pp25jLvsI79uXVt4 እንዲሁም እንዲሁም የአይቡruclips.net/video/TROk_Z8WLZU/видео.htmlsi=3B1DZaaQSnggFNJV
Thank you!
ለምን መጽሀፍ ላይ አትጽፊም
ትክክለኛው አነባብሮ በየቦታዉ ይለያያል
ሜሊዬ ሰላም ነው ያለፈውን ኮመንት ሄደሽ ካላነበብሽው ላኮርፍ ነው ሜሊዬ ስለ እርጎው እኔ የምገዛው ሸክላውን ስለምወደው ነበር አሁን ገና ገባኝ ጥቅሙ አመሰግናለሁ❤
አመሰግናለሁ ናኒዬ እሺ ፈልጌ አየዋለሁ
አለባበስሽን ሳይ ደነገጥኩኝ እሳ እደዚ አይቸሽ ስለማላቅ ነው መሰል
እኔ ልደንግጥልሽ ሁሌ ምግብ ስሰራ በቤት ልብስ ስለለመድሽኝ ነው
😂😂😂@@Mellyspicetv
ስፒዛ አሳይን።
Wrony!! that is what we know and we call it "Anebaberow be ergo" "Guzguaz" is a dureye word. do not give a lampen word for our beloved food. Okay Setelaten woman?
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ በቪዲዮ እንደተጠቀማችሁ ተስፋ አረጋለሁ በአዲሱ ቻናሌ በባለሙያዎች እየተረዳሁ በተሻለ ስራ ለመምጣት ጉድ ጉድ እያልኩ ነው እናም ከወዲሁ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትተባበሩኝ በትህትና እጠይቃለሁ❤❤❤ የቻናሌ ሊንክruclips.net/channel/UCDqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA?si=kNLtJ0FSuOfFibDG
melu ye gebeta kibe aserarun link attach argiln pls
ለመጀመሪዬግዜሳይጉዝጓዞ ወሎነኝኮ በየትአለፈኝሳላቀው😂
የምጣዱንመገኛንገሪን ሜሊ ኢ/ያ ወሎአከባቢበተለይ እኔእፈልጋታለሁ
የምጣዱንመገኛንገሪን ሜሊ ኢ/ያ ወሎአከባቢበተለይ እኔእፈልጋታለሁ
@@Mellyspicetv ሜሊዬ ፎቶሽንም እንደ መግቡ ትቀያይሪዋለሽ፣ አስታወስሽኝ የማልወደው ቃሪያሽን ብቻ ነው፣ አትቀየሚም ባልሽ ታድሏል ቁንዶ ሚስት በማግኘቱ መልከም ቀን።
Wowwwww!I never comment on any RUclips video.Glad I found your channel!ጥንቅቅ ፅድት ያልሽ ባለሙያ!
መልካም ሰው ደስ ስትይኝ እኮ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ እናመሰግናለን ::👌🙏
ዘመናዊ ብቻ ሳይሆን ባህላዉዊ ምግባችንችም ለዛ ወግ ባህሉን ሳይለቅ ባማረ ሁኔታ ስለምታቀርቢ አመሰግንሻለው ይህን ምግባ ባላውቀውም ግን ተምሬበታለው ❤❤❤
ዋው የዛሬው ቁርስ ልዩ ነው ሜሊ እጅሽ ይባረክ
Beautiful love it 😍 I will try!!God bless you Mely ❤
አሰራርሸ በጣም ያምራል እጀሸ ይባረክ
❤❤❤❤❤🧑🍳🧑🍳
እናመሰግናለን ተባረኪ ፅድት ያልሽ ባለሙያ❤
I love ur cooking ❤
Nice and clean
ትክክለኛው እነባበሮ እገጋገር ይሄነው❤
Thank you chocolate!
Could you showing us how make it home made yogurt please 🙏
Thank you again!
Hi milya Gata yebarkesh .can you show us how to make yogurt ?
ልክ ነሽ እናቴ የምትጋግረው እንደዚህ ነው የ ሰሜን ሽዋ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ የኔ ውድ❤️
🍁🌿🍁 ሜሉዬ፣ እጅሽ ይባረክ 🍁🌿🍁
አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ
@@Mellyspicetvእስኪ ፕሮሰስ ያልበዛበት ቅባት ነገር ያልበዛበት ኬክ ዳቦ ስሪልን እኔማ ጥሎብኝ ወተት እና የዚህን ሀገር ስጋም አልበላም ምን ይሻለኛል ሚሉ
እንዴት እንደምወድሽ ሜሊዬ የእኔ ባለሙያ ምችችት ይበልሽ።
አመሰግናለሁ አድዬ
እንኳን አደረሰሽ ሜሉ አጀት❤
በርቺ ጎበዝ
ሰላም ሜሊዬ ጉዝጓዞ ሳይሆን ጉዝጉዞ ነው የሚባለው በብዛት ጎጃም አካባቢ የሚሰራ የአነባበሮ አይነት ነው በተልባ እና በኑግም ይሰራል
Thank you my beautiful sister you are amazing as always ❤
ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
ክበሪልኝ የኔ ውድ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Thanks 🇬🇧🇲🇱🙏❤️❤️
ውይ አንቺ መለኛ እኔ መላዬ ነው የምልሽ ተባርኪ የኔ ውድ 🙏❤️
ትክክለኛ የናቴ አነባበሮሽ እጅ ይባርክ
Eger telaw🤭
ባልና ልጆች ሰላም ብለናን❤
Thank you
❤❤❤
Absit slew anebaberow?
ቀንጡ. ባለሞያ አድናቂሽ. ነኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እማማ እርጎ ቤት ሒዱ በያቸው
ቆንቅ ምግብ 🙏🙏🥰
ተባረኪ ሜሊ። ጕዝጓዞ ለረፋድ ቍርስ ግሩም ነው። ደግሞም ቀለል ላለ ምሳ፣ ለመክሠሥ እና ለኮክቴይል ፓርቲ አማራጭ ምግብ ይኾናል።
በነገራችን ላይ አልመንድ በዐማርኛ ከርካ ይባላል።
ውጭ ያለነውስ? አችየምትይው እርጎ የት ይገኛል
ጀግኒት
ትናት ነው እቤትሺ የመጣሁት ግን ሳይሺ ባለሞያ ነሺ አችን ያገባ ታድላል
@@NerdiAsefa-si2jq እንኴን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ
Thank you!
Couldn't find the video for the ayeb and cream cheese. Could you please attache here.
Thank you!
ክሬም ቺዝ አሁን የሰራሁት ነው አይብ እና የገበታ ቅቤ በመቀላቀል ትንሽ ጨው አርገሽ ማደባለቅ በደንብ የገበታ ቅቤውን ሊንክ ግን ይኸው ruclips.net/video/OEbCICLxJxM/видео.htmlsi=pp25jLvsI79uXVt4 እንዲሁም
እንዲሁም የአይቡruclips.net/video/TROk_Z8WLZU/видео.htmlsi=3B1DZaaQSnggFNJV