የሃበሻ ወንድ የማያስነካው ድንበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 окт 2024
  • የሃበሻ ወንድ የማያስነካው ድንበር
    ስለ ሃበሻ ወንድ ሴቶች ብዙ ብለዋል ስለኛስ ?
    ለዝህም በዜህ ቪድዮ ስለኛ ትንሽ ችግሮችና ጸባይ በአጭሩ በእኔ አመለካከት ጠቀስ ጠቀስ አድርጌለሁ
    እናንተም አስተያየታችሁን ግለጹልኝ

Комментарии • 66

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  День назад +7

    እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ ወዳጆቼ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን በትህትና እየጠየኩ ላይክ እና ሼር ማረጋችሁን እንዳትረሱ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ❤❤ በመቀጠል አዲሱን ቻናሌን ሰብስክራራይብ አድርጋችሁ እኔን ማበርታት ለምትፈልጉ ruclips.net/channel/UCDqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA?si=QT6RIIR2zyhn-fky በያላችሁበት የአምላክ ጥበቃ አይለያችኩ❤❤❤

    • @eritreanpie6976
      @eritreanpie6976 День назад +2

      It takes two to Tango...its about give and take

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад

      @@eritreanpie6976 yes

    • @shalom744
      @shalom744 День назад

      Argenal subscribe, i love the Afro hair demo. mellu litikefafiyiw new ende migib sira lebicha, other idea mansherasheria lebicha? Arif new endeza kehone.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад +1

      @@shalom744 አዎ ሻሎምዬ እከፋፋፈዋለሁ እስከዛው ግን በዚሁ እቀጥላለሁ ለትንሽ ግዜ

  • @semhargezae496
    @semhargezae496 День назад +4

    I agree with you 💯 . Thank you ❤

  • @jimi56977
    @jimi56977 День назад +12

    እስቲ ወንዶቹ የሚፈልጉትን እራሳቸዉ ይናገሩ:: ሌላው ደሞ ወንዱ ቦታውን በትክክል ከያዘ ሴቲቱ ስነስርአት የምታጣበት ምንም ምክንያ የለም, ኦራስዋን የምታከብር ከሃነ :: ያልሽዉ በሙሉ ሴቷም ከወንዱ የምፈልገው ነዉ:: አንዱ ለሌላ እንደራሱ ካሠበ ሰላም ነዉ:::

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад

      @@jimi56977 እውነት ነው የዎንዶችንም ችግር እናወራለን አይዞን

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 22 часа назад

    God bless you 🙏 as a newly wed and just started life i needed to hear this ....thank you so much!

  • @seble.......160
    @seble.......160 День назад +2

    ልክ ነሽ አልተሳሳትሽም ክብር ይወዳሉ ስተታቸውን ሲነገራቸው አይወዱም እውነትሽን ነው ጥሩ አስተዋይ ነሽ ግን ደባሪ ባህሪ ነው በተለይ በውጭ አለም እየኖሩ ከሌላው ሰው ባህሪ ጋር ሲወዳደር ደስ የማይል ፀባይ ነው ውጭ ሀገር ያደጉትን ወንዶች አይጨምርም

  • @senaittesfaye9431
    @senaittesfaye9431 День назад +1

    ተባረኪ እህቴ በጣም ጥሩ ነገር ያነሳሽዉ

  • @eskedaradmassu1603
    @eskedaradmassu1603 День назад

    I love what u doing! Great info.

  • @enjera-h9x
    @enjera-h9x День назад +1

    በትክክል ፡ ብለሻል ፡ ሚልየ ፡ የብዙ ፡ አመታት ፡ ባለትዳር ፡ ነኝና ፡ እስካሁን ፡ እየተማርኩ ፡ ነኝ ፡ በጣምም ፡ ብልህ ፡ ሴት ፡ አመሰግንሻለሁ ፡ ❤

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp День назад +2

    ሁሉም እኔ እስማማበት አለሁ የትመርቱ ነገር ግን ትክክል ነሽ እኔእስከ9ኛ ነው የተማርኩት ህጻንም ስለ ነበርኩ ሰነፍ ከሚባሉ ተማሪዎች ነበርኩ ገጠርም ስለ ሆንኩ የምያግዝ የምያበረታኝ አልነበረም 9ኛ ክፍል ስጨርስ14አመቴ ነበር😢 ከዛ ወደ ስደት መጣሁ ይሀው እኳን እውቀት ልይዝ የነበረኝም ጠፋ ብቻ በonline ለመማር ዝጉጁ ነኝ😢

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад +1

      @@BdMs-ci3dp በጣም አሪፍ የኔ ውድ

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 18 часов назад

    You are very correct,because disrespect the husband is always follows physical attack ,but many womans does not understand this

  • @AddisMekibib-p6k
    @AddisMekibib-p6k День назад +1

    ሜሉዬ 100% ትክክል ነው

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 День назад +5

    😂😂😂 ከምግብ ዝግጅት በቀጥታ ወደ marriage counseling.
    የአብይን የሚኒስትሮች ሹመት ነው የመሰለኝ። ከመከላከያ ወደ ግብርና ከፍትህ ሚኒስትር ወደ ከንቲባነት። ይመችሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  22 часа назад +1

      @@marigoldan1 ማሪያ ሶሻል ሚዲያ ደስ የሚለው እሱ ነው ሀሳብን በነጻነት መግለጽ ትችያለሽ የማንንም ፍቃድ ሳጠብቂ የሚፈልግ ያያል የማይፈልግ ይዘለዋል ።ሀሳብ መቼም ሁሉም አለው ስለ ብዙ ነገር ለምሳሌ አንቺ ገበሬ ብትሆንኚ ስለት ዳር ወይም ስለ ልጆች አታውቅም ማለት አይደለም።እድሜ ይስጠን እንጂ ገና በብዙ ሀሳብ እከሰታለሁ

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 21 час назад +1

      @@Mellyspicetv እውነት ነው እንዲሁ ለመናገር ያክል ከሆነ በእርግጥ ሁሉም ሰው አድማጭ ካገኜ የሚናገረው አያጣም አንችም ነፃነት አለሽ ግን እድሉን አገኜሁ ብሎ ሁሉንም መፈትፈት ተገቢ አይደለም። የተሻለ እውቀት እና ክህሎት ባለሽ ነገር ላይ ማተኮር ውጤታማ ያደርጋል ተመልካችም ያስገኛል። no offense ዝም ከማለት ወይም unsubscribe ከማድረግ አስተያየት የሰጠሁሽ የምግብ ዝግጅት ቪዲዮዎች ተከታታይ ስለነበርኩ marriage counseling ቪዲዮው ሲመጣ ተገርሜ እንጅ መብትሽ እንደሆነ አጥቸው አይደለም ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  20 часов назад +3

      @@marigoldan1 አረ ቃላት አጠቃቀም እየተስተዋለ መፈትፈት? ለማንኛውም ከምግብ ክህሎቴን ስላሳየሁ ነው ጎበዝ ያልሽኝ እንጂ ባላሳይ ኖሮ አትይኝም እንደዛው በሌላ ነገር ክህሎት ይኑረኝ አይኑረኝ አንተዋወቅም ለማንኛውም በዚህ ቻናል ብዙ አይነት ነገር አስተላልፍበታለሁ አልጎሪዝሙን እያየሁ ምን ያህል ተመልካቾቼ ወደውታል ምን ያህል ላይክ አግኝቷል የሚለውን እያየሁ ከምግብ በተሻለ ተመልካቾቼ ስለወደዱት መስራቴን እቀጥላለሁ ሌላ ቻናልም ከፍቼለሁ በባለሙያ እየታገዝኩ የተለያየ ነገር አቀርባለሁ ምግብም እንዳለ ሆኖ ስለዚህ ከምግብ ሌላ ምንም ነገር ማየት አልፈልግም የምትይ ከሆነ unsebscribe ብታረጊ ነው የሚሻልሽ ምክንያቱም በብዙ መስራት ማደግ እፈልጋለሁ

  • @paulton1234
    @paulton1234 День назад +3

    ምንም ብትፖስቺ በደንብ አይሻለሁ። በርቺ የተወሰኑት ነጥቦች ተመችተውኛል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад

      ክበሪልኝ የኔ ውድ ያልተመቹሽንም ንገሪን ያልተረዳነውን ልንረዳ እንችላለን

    • @paulton1234
      @paulton1234 18 часов назад

      አዎ ካነሳሻቸው መካከል ለምሳሌ 8ተኛው ነጥብ እኔና ጓደኞቼን አይመለከትም ለምን ብትይ እምንኖርበት ሀገር አብዛኛዎቻችን በንግድ ነው እምንተዳደረው ጠዋት ወተን ማታ ነው እምንገባው ባሏቻችንም አብረን ማለት ነው ግዜ ከተገኘ ነው መዝናናቱም ይህው ነው።ምክርሽ ግን አሪፍ ነው❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 День назад +4

    ልክ ነሽ ወንድ ልጅ የምታከብረውን ሴት ነው የሚወደው በተለይ ስታዳምጫቸው ደስ ይላቸዋል አንዳንድ ባልና ሚስት ተቃዋሚ ፓርቲ ነው የሚመስሉት ።

  • @sarazewide
    @sarazewide День назад

    Fantastiskt ❤

  • @marthat6031
    @marthat6031 День назад +2

    ሜሉዬ ሃሳብሽን እጋራለሁ የኔ ውድ ባለቤትሽ እድለኛ ነው አንቺን የመሰለች ብልህና በሳል ሚስት በማግኘቱ ግን ደግሞ የባለቤትሽ ውጤት ነው ብዬ እስባለሁ አንቺንም እንዲህ ብልህ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ያደረገሽ 😅❤❤

    • @FrehiwotDesta-xv3wd
      @FrehiwotDesta-xv3wd День назад

      ጥሩ ብለሻል ሜሉዬ አንቺ ያገባሽው አበሻ አይደለም ይህን ፈርተሽ ከሆነ ጥሩ አድርገሻል ይብላኝ ለኛ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад

      @@marthat6031 እውነት ነው በጣም ነው የሚረዳኝ በሁሉ ነገር

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад

      @@FrehiwotDesta-xv3wd ፍርዬዋ የኔ ባል ሀበሻ ነው

    • @soyamteferi4614
      @soyamteferi4614 17 часов назад

      ​@@Mellyspicetvewenet'?

  • @Aaaa-os1uy8xj4j
    @Aaaa-os1uy8xj4j День назад +1

    ሀበሻነውደ. ባለቤተሽ. እኔኮ የውጪ ዜጋ ይመሠለኝነበር. ደስይላል

  • @seblewongel844
    @seblewongel844 22 часа назад

    I love everything about you! Kimem nesh

  • @saaa9448
    @saaa9448 День назад +2

    ሁሉም ልክ ነው ያልሽው እኔ ካገባሁ 10 አመት ሆነኝ ለብዙ አመት በጣም አከብረው ነበር ፍቅሩ እዳለ ሁኖ ግን በጣም ባከበርኩት ቁጥር እስረኛው ሆንኩኝ ብዙ ግዜ አብረን የመኖር እድንም የለንም ግን እሱ ለማክበርም ሆነ ለማፍቀር አልከለከኝም ነበር እሚለውን እሺ ስለው እሱን ከራሴ ሳስበልጠው እሱ ከምንም አልቆጠረኝ ከዛ አሁን አንድ ሲናገር አልሰማውም የፈለኩትን ሳደርግ አሁን ንቀሽኛል ምናም ይላል አንድ ሲናገረኝ ብዙ እመልስለታለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад

      አይዞን የኔ ውድ ነገር ግን በኔ እይታ እሱን ካንቺ ማስበለጥ የለብሽም

    • @saaa9448
      @saaa9448 День назад

      @@Mellyspicetv አሁን ተውኩት ግን እስኪ ወንዶችኝ በምን ልክ ማክበር እዳለብን ንገሪን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад +1

      @@saaa9448 እኛን እንዲያከብሩን በምንፈልገው ልክ አስተውዪ ግን ማክበር ማለት መብትን አሳልፎ መስጠት አይደለም !!አንዳንድ ወንዶች ስታከብሪያቸው ክብር የማይወድሌቸው አሉ ሴቶችም እንደዛው የዛኔ አምልጪ

    • @saaa9448
      @saaa9448 День назад

      @@Mellyspicetv ክክክክክክ አመሰግናለሁ እማወራው ጎደኛ እኳ የለኝም ነበር ስወድሽ ሙሉ ህይወትሽን ደስተኛ ሁኚ

  • @FrehiwotDesta-xv3wd
    @FrehiwotDesta-xv3wd День назад +2

    የአበሻ ወንድ ወይም ባል ሚስትም ገረድም ነው የሚፈልገው ማለት ነው በዚህ በሰለጠነ አለም እነሱ ይህን ነው የሚፈልጉት እያልን ባናበረታታ ይሻላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад

      @@FrehiwotDesta-xv3wd በግምት 95/100 ሀበሻ ሴት ሀበሻ ነው ባሏ በግምት ነው ያልኩት ይሰመርበት እና ሁሉም ገረድ ሆነው ነው እየኖሩ ያሉት እያልሽን ነው? ከማ ጋር ነው የምን ውለው ምኑን አይተን ነው የመረጥነው የሚለውን ማስተዋል ይገልጋል

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 18 часов назад

    ❤❤❤

  • @ZmZ-l6z
    @ZmZ-l6z День назад

    Generally in life leave as you only got one day.... not meant to spoil everything. But spent every second as much as possible with love consideration and kindness. And that applies in marriage as well.
    Thank you sister yes thats true Habesha abawera.

  • @Chulusmith
    @Chulusmith День назад +3

    ትንሽ ምታወሪው ነገር አልገባኝም?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад +2

      በሌላ ቀን በደንብ በዝርዝር ለማውራት እሞክራለሁ

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka День назад +3

    ሜሉዬ ፍቅር ❤ እንኳን ሠላም መጣሽ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад

      እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ውድ

  • @rahelzewdie1939
    @rahelzewdie1939 45 минут назад

    ሜሊዬ ዛሬ ቅር ያለኘ ይሄሁሉ መሆንአለብን

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz День назад

    እውነት ነው ይሄ የሚታወቅ ነው ከመቶ ፕርስንት ሰላሳ ፕርስንት የሚሆነው ሃባሻ ወንዶች ጥሩ ነችው እንዲሁም ሴቶች ሌላው ግን የውጭ ዜጎች በጣም አክባሪ እውነተኛ አፍቃሪ ነችው በፕርሰንት ይሄ ነው ብዬ ባልገልጽውም በአብዛኛው

  • @shalom744
    @shalom744 День назад +1

    Number 4 is very toxic ke wendu beteley yemimeta kehone.

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 День назад

    🎉🎉❤❤

  • @le1785
    @le1785 День назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman День назад +1

    ከ9 ነጥብ ያንቺ የሜላት ድክመት የትኛው ነው??? መቼም perfect ነኝ እንደማትይ እርግጠኛ ነኝ.... ዛሬ ስትጀምሪ እኔ ደንበኛ የሀበሻ ሚስት ነኝ ነው ያልሽው??? Lol I think I see you on point #6😂. ሜላት is in charge 100%! የዛሬ ትዳር 90% የውሽት ነው! 8 out of 10 marriages ended with divorce, that’s just the fact…. የሚስራ ትዳር space ያስፈልገዋል አንቺ ዲሞክራት እሱ ሪፐብሊካን independent thinking mutual respect a whole lot of hummer enjoying life make mistakes and learn from it and move on, ይሄ ከሆነ ይስራል ግን እርሶ እንደሚሉት ሁሉ ነገር በህግ ና በስርዓት ከሆነ ሮቦት ሆን ማለት ነውና ain’t gonna work ሀበሺዬ በብዛት ወንዱም ሴቱም ቡልሺተር ነው ና ሴቶቹን ብቻ መኮነን አይስራም!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад +1

      @@SuperTherocketman አይ ዴቭ ዛሬ በጣም ከህቶቼ ጋር ለማጣላት ቆርጠህ የተነሳህ ይመስላል ወይም ያሰብከውን ነው ያዳመጥከው ሴትን አልኮነንኩም እንዳልከው ስህተት እንሰራለን ከስህተታችን እንማር ስህተት ምንም እናስተውል ነው ያልኩት ነው ወይስ እኔ ስህተት ስላለው ቃሉ ይከብዳል አንተ mistake ስትለው ይቀላል ቃሉ?
      1,እኔ አንዷ የሀበሻ ሚስት አልኩ እንጂ እኔ perfect ነኝ አልወጣኝም
      2, እኔ hummer አይኑረው አላልኩ ሲቀጥል ስለመከባበር ያወራኸው አንተ በእንግሊዘኛ እኔ በአማርኛ ስላወራን እንጂ ጭብጠሀሳቡ ምንድን ነው ልዩነቱ እኔ ሚስቴክ አይሰራም በፍጹም ብያለሁ? እንደማመጥ እንጂ ጎበዝ

    • @SuperTherocketman
      @SuperTherocketman День назад

      Your the best

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 День назад

    እባካችሁ ልቀቋት ትቦስት ያለ እኛ ማን አላት መቦሰት አይደለም ትራቀቅብን:: (ተፈጥሮኮ ነው)

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад +3

      @@BONANZ321 መራቀቅን ምን አመጣው

  • @boonaabiyyaa2107
    @boonaabiyyaa2107 День назад

    I have serious reservations about modern women. Women usually blame men for everything that goes wrong but they are very good at making horrible decisions when it comes to their romantic lives. I guess this comes down to feminism. I'm not even sure women know what they want. They keep saying they want something but they always want the exact opposite of what they claim they want. I recently dated a psychiatrist and we broke up due to her excessive jealousy. She still blames me, of course, because women hate accountability with a heavy passion. I think modern women are doomed. I hope I would date a traditional woman one day. It's just the reality of our times!!

  • @asteryehdego1577
    @asteryehdego1577 День назад +1

    Dont forget you talking to a different generation they are not like you or me old fashioned. I am sorry not everyone is same abesha guy . I believe it all dipped what kind man he is , some of them they like chalenge they love women who gives them hard time trust me it depends who , and if they know how to get to america i am sure they know all about valentine, i think the best marriage is people who follow Gods leadership, i feel also you are copping:ethoelsy , i adore you when you cook only , now i feel you are a different person, just my opinion because i love you and hasabie akerebk enmamarbet

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  День назад +3

      የትኛውም ጀኔሬሽን ቢሆን ያልሰጠነውን አንቀበልም lሂወት give and take ነው ስለዚህ ጥሩ ሰው ጋር ለመዋል ጥሩ ለመሆን መዘጋጀት ይፈልጋል ሲቀጥል አሜሪካን ኖረ ኤሮፕ የግድ ሁሉም ሰው ቫላንታይንን ያምንበታል ማለት አይደለም ቢያደርግ ጥሩ ነው አላመኑበትም አላረጉም ማለት ግን ስልጡን አይደሉም ብለን ልንናናቅ አይገባም። (ይገርምሻል ግሪክ ሀገር እራሱ ቫላንታይን ሲባሉ አንዳንድ ነጮቹ እራሱ የጣሊያን ተረት ተረት ነው ይላሉ እንኳን አይደለም ሀበሻ) ስለዚህ ሚስቶቻቸው የሚፈልጉ ከሆነ ቢያረጉ ጥሩ ነው ለመረዳት ደግሞ ግዜ ከፈለጉ በትእግስት ልናስረዳቸው ይገባል እንጂ ባልኖሩበት ልንመዝናቸው አይገባም ። ከጅምሩ ስንገናኝ የእውነት ማቼ ነው ወይ ብለን ማሰብ እንጂ ባህላዊ ባል አግብተሽ ሚስቴ ካልመጣች መሶብ አልገባም እንጀራ እንዴት ወንድ ልጅ ይቆርሳል የሚል አይደለም ቫላንታይን ምግብ አብስሎ ሊያበላሽ ግዜ ይፈጅበታል። እግዚያብሄርን የሚያምን አዎ እስማማለሁ ግን ያንቺ ሀሳብ ይጋጫል ቫላንታይን የማያከብሩት ሰዎች ብዙዎቹ የአምላካቸውን ቃል የሚያከብሩ ናቸው በቤተክርስትያንም ስለሚከለከል። እንግዲህ ተከባበሩ ትእግስት እናድርግ የእግዚያብሄር ቃል ነው ከዛ ሌላ አንቺ ያዳመጥሽው ካለ ታስረጂናለሽ። ኮረጅሽ ነው ያልሽው ሲጀመር ከሷ ለመኮረጄ ምንድን ነው ማረጋገጫሽ ከግምት ሌላ ማለቴ ከአለም የተለየ ነው?በስሟ የተመዘገበ ስራ ነው? ለምን ከአንድ አሜሪካዊ ወይ ግሪካዊ ህንዳዊ ኮረጅሽ አሌልሽኝም? እንድትመልሺልኝ እፈልጋለሁ የእውነት በሀሳብሽ አምነሽበት ከጻፍሽ 2,ምግብ ሰሪ ሀሳብ የለውም?በቃ ምግብ ብቻ ነው መስራት ያለበት?ለምን መንኮራኩር የመላክ ያሃ አካበድሽው ኩረጃ ድረስ አሰብሽ?ሲጀመር በዚህ በሰለጠነ ዘመን ስለኩረጃ ስለቅናይ ምቀኝነት የሚያስብ ሰው እራሱ ያንስብኛል !!

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 День назад

    ❤❤❤

  • @seblewongelberaka3105
    @seblewongelberaka3105 День назад