100ሺ በመግባቴ ስጦታ አዘጋጅቻለው//100k Subscribe 🛑🛑🛑

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025

Комментарии • 108

  • @kidistwondemu4783
    @kidistwondemu4783 10 месяцев назад +5

    በየ video ላይ የምትደንሻት ራፕ ነገር ሁላ ትናፍቀኛለች 😅
    of course እኔ ነኝ first subscriber
    of course በሌላም አካውንት subscuribe አድርጊያለው
    Of course አወዳችሁለው በርቱ ❤❤

  • @gadisageleta9670
    @gadisageleta9670 10 месяцев назад +59

    🎉🎉እንኳን ደስ አለሽ ሳምሪዬ 🎉🎉 let go to 1 million subscribers guys🙏

  • @kidu715
    @kidu715 10 месяцев назад +13

    ከሳምሪ በጣም የምወድላት ነገር በጣም ብልህ እና አስተዋይ ሴት ናት

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 10 месяцев назад +8

    😂😂😂 አይ ጎልድ ሲልበሩ ራሱ ጠሮብናል 😂😂😂😂🥰🤣🤣🤣 በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 10 месяцев назад +10

    እንኳን ደስ አለሽ 🥳🥳🥳🥳🎊🎊 ሳምሪሻ ❤❤❤ እኛንም እዛ ያድርሰን 100k እንዳማረኝ ቀረ በቃ 😢😢😢😢 ባይሆን 👍👍 ሳታደርጉ አትለፉኝ 😅😅 በሞቴ 😜😜

  • @mikatube2628
    @mikatube2628 10 месяцев назад +50

    Ere egnam des blonal Coming soon. ,200k❤❤

    • @mkg_Mkf
      @mkg_Mkf 10 месяцев назад +1

      ❤❤

  • @MohammodRohaman
    @MohammodRohaman 6 месяцев назад +1

    ሳምሪዬ የልፋትሽ ዋጋ ነው የኔ ጀግና ጠንካራ ሴት ካንች ብዙ ጥንካሬ ተምሬአለሁ እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችን ነው ማነው እደኔ የሚወዳት❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 10 месяцев назад +22

    እስኪ የዚህ ቤት ወዳጆች የት ናቹህ 👍

  • @TadeSmart-5850
    @TadeSmart-5850 10 месяцев назад +7

    እንኳን ደስ ያለሽ ሳምሪኜ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ቀጣይ ደግሞ ወደ 200k መጎዝ ነዉ በድጋሜ እንኳን ደስ ያለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @zm3020
    @zm3020 10 месяцев назад +7

    ፊሎ ትምጣልን የኔ ጣፋጭ❤

  • @yusratube9352
    @yusratube9352 10 месяцев назад +21

    27ኛዉ የረመዳን ቀን ዱአችን ተቀባይነት የሚያገኝበት አሏህ ያድርግልን ያረብ

  • @zm3020
    @zm3020 10 месяцев назад +8

    እስኪ ማነዉ ፊሎ ስታወራ አፏዋ የሚጣፍጠዉ ፊሎ ሁሌም ትምጣልን የሚል👍👌👌

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 10 месяцев назад +1

    ሳምሪዬ ጎበዝ አስተዋይና በሳል ናት ከድሜዋ በላይ የበሰለች ናት ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤

  • @ioseu2223
    @ioseu2223 10 месяцев назад +3

    Enken dese elshii Yan konje❤❤❤ B ney kamdeme kushene🤣🤣💪💪

  • @Tesfa-r9l
    @Tesfa-r9l 10 месяцев назад +6

    እንደኔ ማነው እነዚህ ጥንዶች እሚወዳቸው

  • @haymanothaymi5756
    @haymanothaymi5756 10 месяцев назад

    ሳምሪያችን RUclips አድማቂያችን congra i hope you wll get millions followers soon

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 10 месяцев назад +1

    እኔ ከትዛዝሽ ቀደም ብዬ ሞቅ ባለ ሻውር ፋ ብዬ ነው የማይሽ ትዛዝ
    ስለይቱብ አከፋፈት እንዴት እንጠቀም እና ለይቱብ መጀመርያ የሚሆኑ ዋና መኖር ያለባቸው ማቴርያል አሳውቂን❤❤❤❤❤

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 10 месяцев назад +4

    የመዳምቅመሞችየ ልክ እደ ሳምሪ ፋና ያለ ፍቅር ይስጣችሁ ይስጠን አሚን ❤❤❤❤❤

  • @AflaMedia1
    @AflaMedia1 10 месяцев назад +1

    የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ በሰላም ለሃገራችሁ ይብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ እወዳችሁዋለው Like ❤❤❤❤

  • @MeklitKefyalew
    @MeklitKefyalew 10 месяцев назад

    የእኔ ቀበጥ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል ትእዛዝሽን ጣፋጭ ነገር ብሉ ካልሻት ውጭ ሁሉንም ፈፅሜአለሁ አንች ደግሞ እግዚያብሔር ከዚህ በላይ የሰው መውደዱን እንዲያበዛልሽ ፀልዩ ለዛሬዋ ደስታሽ አመስግኝ የእኔ ቆንጆ እዚህ ቻናል ላይ የምታናሻቸውን ሀሳቦች በጣም ነው የምወዳቸው ብዙ ጊዜ ቁምነገር ናቸው በዚሁ ቀጥይ

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 10 месяцев назад +1

    FSF Family እንኳን ደስ አላችሁ Congregations እናንተ የልጅ አዎቂዎች በጣም ነው የምወዳችሁ የእኔ ቅማሞች እግዝአብሔር አምላክ ከዝህ በላይ ያብዛችሁ ያስፋችሁ ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃችሁሁሁሁ Filo የእኔ ቅመም አዳምዬ የእኔ በጥባጭ እድግግግግግ በሉልኝማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wewe21709
    @wewe21709 7 месяцев назад

    እንኳን ደስስስ ያለሽ ሳምሪዬ እስኪ እኔንም 100k አስገቡኝ በቅንነት

  • @ሰአዳ-ረ2ሸ
    @ሰአዳ-ረ2ሸ 10 месяцев назад

    እኳን ደሰ ያለሺ ሳምሬ 🎉

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 10 месяцев назад +1

    Congratulation samriye😍😍😍😍

  • @asmiasmi6846
    @asmiasmi6846 10 месяцев назад

    Yegbashale gobaz nashe sis❤❤❤

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 10 месяцев назад

    ሳምሪዬ በጣም ነው የምወድሽ የእውነት ፋኒም አንቺም እርጋታቹ አስተዋይነታቹ በጣም ደስ ይላል በጉዞአቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምላቹ❤
    ወገን ላይክ እንደራረግ🎉🎉🎉🎉

  • @ioseu2223
    @ioseu2223 10 месяцев назад +5

    Setemrii❤❤❤

  • @Yabureaction
    @Yabureaction 10 месяцев назад +1

    Samriye enkuan des alesh 1M entebkale
    Egnam alen👍

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 10 месяцев назад +2

    ሳምሪዬ ልባሞ❤❤❤❤❤በርች

  • @GanuuCell
    @GanuuCell 10 месяцев назад

    Wwwooooo yenee qonojoo unkan dasi alashii maree❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rozakonjooo4988
    @rozakonjooo4988 10 месяцев назад +1

    የፊ ልዬ እናት የኔ ፍልቅልቅ የኢቱዩብ ሆነሻል ድምቀት ❤❤❤❤

  • @HaniTube2
    @HaniTube2 10 месяцев назад +6

    የፋኒና የሳምሪ like ከዱሮ በጣም ቀንሷል የምትሉ ላይክ አርጉ 👍

  • @Yonifamily-h2o
    @Yonifamily-h2o 10 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ ሳምሪ ዬ ሁላችሁም ደስ የሚል ነገር ይግጠማችሁ በስደት ያላችሁ ለ እናት ሀገራችሁ በሰላም ይብቃችሁ ውድድድድድ❤❤🎉

  • @ፍቅር-ኢትዮጵያ
    @ፍቅር-ኢትዮጵያ 10 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ መቶ ሺመግባት 10♡OK

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 10 месяцев назад

    እንኳን ደስህ አላቹሁ ትልቅ ደረቻ ድረሱ በጣም ደስ ይላል እኛም እንበረታለን😊😊

  • @tofikmohammed568
    @tofikmohammed568 10 месяцев назад +2

    "ሰው ግን ይመቸው"!!! በዚህ ሀሳብ ምትስማሙ ብቻ ላይክ አድርጉ

  • @TigistKassahun-ms9sk
    @TigistKassahun-ms9sk 10 месяцев назад

    ሽልማቱ ለኔም ይገባኛል ሳምሪ ፋኒ ❤❤❤❤

  • @Fetimaፋጡማ
    @Fetimaፋጡማ 10 месяцев назад

    በጣም አድናቂሽ ነኝ እንኮን ደስ አለሽ የሂ ቤት ሰብ ፍቅር የያዛቹህ በላይክ አሳዩኝ

  • @yostinadawit6586
    @yostinadawit6586 10 месяцев назад

    ✝️እንኩዋን ለ ደብረዘይት ለዳግም ምፃቱ ለእኩለ ፆም ለጥንተ ትንሣኤዉ አለም ለተፈጠረበት ጌታ ለተፀነሰበት ለዕለተ ሰንበት በሰላም አደረሳቹ አደረሰን መጋቢት 29 2016
    ሳምሬዬ እንኩዋን ደስ አለሽ ለfsf family❤ ❤❤

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445 10 месяцев назад

    ፈጣሪ ያንችን ሣቅ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ይሥጥልን የእናቶችን እባቸውን በቃችሁ ይበልልን😢😢😢😢😢😢

  • @meazaaddis-g9e
    @meazaaddis-g9e 10 месяцев назад

    Wow dese yelal let go 1M🤩🤩🤩

  • @ethio1822
    @ethio1822 10 месяцев назад +3

    አንደኛ ነኝ😊

  • @abrham27
    @abrham27 10 месяцев назад

    ሰምሪዬ እንኳ ደስ አለሽ አንቺም ፋኒም ትመቹኛላቹ

  • @FraolDechasa-u2s
    @FraolDechasa-u2s 10 месяцев назад +1

    Wow kezh belay yegbashal betam tenkara seatnshi samreyyy

  • @yohananbeyene390
    @yohananbeyene390 10 месяцев назад

    Ere samriye betam new mewedachu enen shelmugni benatachu

  • @RushKidus
    @RushKidus 10 месяцев назад

    አሰይ እልልል በህልሜ አይቼ ነበር🎉🎉🎉❤❤

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 10 месяцев назад +1

    Congratulations 🎉 🎊 ❤good job 👏👏👏👏

  • @Hamaziytafaritafari
    @Hamaziytafaritafari 10 месяцев назад

    Congratulations ⚘️ 👍 🎊 👏 💐

  • @Hnia-b8z
    @Hnia-b8z 10 месяцев назад

    Congratulation samri konjo;

  • @messiethotube634
    @messiethotube634 10 месяцев назад

    Inegni ye madame qemime ke beruti yarkushe

  • @Tiru_Zena
    @Tiru_Zena 10 месяцев назад +2

    Congratulations FSF Family❗ Why do you say it's mine⁉⁉ you should say it is ours ❗It includes your hubby too.🙎‍♀

  • @MakidaMizbahu
    @MakidaMizbahu 10 месяцев назад +1

    Congratulations 🎉

  • @tarikua2939
    @tarikua2939 7 месяцев назад +1

    Congratulations!!

  • @BetsiYeneta-ph9od
    @BetsiYeneta-ph9od 10 месяцев назад +1

    Hagere mn ale edanchi bedesta btflekelek selamo ybzalat demo 1d yehareb hager sdetegnan btshelmilgn des ylegnal 😊💕

  • @yohananbeyene390
    @yohananbeyene390 10 месяцев назад +1

    Be enatachu like ebakachu betam betam yasfelgegnal ebakachu semotilachu

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 10 месяцев назад +1

    Congregation❤

  • @hanibee2831
    @hanibee2831 10 месяцев назад +2

    congra like አድርጉት ፈልጌው ነው😂❤❤❤❤

  • @Fetimaፋጡማ
    @Fetimaፋጡማ 10 месяцев назад

    በስደት ያለን የእርፈት እንጀራ ይስጠን አሚን በሉ

  • @FikirteKassa-l7z
    @FikirteKassa-l7z 10 месяцев назад +1

    gobez kezi belay berchi❤

  • @medi_4942
    @medi_4942 10 месяцев назад +1

    በዚ አለም ላይ እንደ ሴት የምታሳዝን ፊጡር የለም እና ሴቶችዬ በሂወታቹ ደስተኛ ሁኑሉኝኝ😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarabirane-f5y
    @Sarabirane-f5y 10 месяцев назад

    samriye ke gibi jemero nw meketatelachu ❤

  • @የሀፊዝእናት
    @የሀፊዝእናት 10 месяцев назад

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤

  • @YeronAshenafi
    @YeronAshenafi 7 месяцев назад

    Wow❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉love you so much 🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

    • @YeronAshenafi
      @YeronAshenafi 7 месяцев назад

      You are best girl ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉love you so. Much

  • @umayuibtub9398
    @umayuibtub9398 10 месяцев назад

    ውዲ የጋሬሊጆች እኛኒም ከሲደት ኣውጥቶ በጋራችን የዳሲተ ህዮት ይዎፋቀን ኣምንን በሉ

  • @Fetimaፋጡማ
    @Fetimaፋጡማ 10 месяцев назад

    ሳምርዬ እንኮን መዘፈዘፋ በልም የምታሀል መቆማ የለውም ብቻ እንድደስተኛ ነኝ በሰው ቤት እድሜየን አቃጠልኩ ቡናም የለም በጥቅሉ ድካም ነው

  • @salamdesalegne9504
    @salamdesalegne9504 10 месяцев назад

    Gongra samir I miss u❤

  • @ፋያ-FAYATUBE
    @ፋያ-FAYATUBE 10 месяцев назад

    Fsf family coming soon. 1Million🥰🥰 guys 🙏share share 👈and like👍ok

  • @umayuibtub9398
    @umayuibtub9398 10 месяцев назад

    ኡንከን ዳሲ ኣለሺ ሰሚሪዬ ዳሲተሺ የሲደሲተናል

  • @medinegni7792
    @medinegni7792 10 месяцев назад

    እኔ የመጀመሪያ ሰብስከራይበስ ነው ስጦታየ ይዘጋጂልኝ😂🎉🎉🎉

  • @azebmesfin944
    @azebmesfin944 10 месяцев назад

    Sequre dench eyebelhu nwe

  • @Hanahana-v2i
    @Hanahana-v2i 10 месяцев назад +1

    Samri konjo 😂😂😂😂😂😂

  • @Zenእንደቃል
    @Zenእንደቃል 10 месяцев назад

    እኔ በጣም ከፍቶኝ ነበር 😢እናተን እያየው ለመዝናናት እየሞከርኩ ነው

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 10 месяцев назад

    ስወዳችሁ ግን እኮ ከዛም በላይ ብትሸለሙ ይገባችሆል!🙏🏾👍🏾✌🏽💓

  • @Naniya254
    @Naniya254 10 месяцев назад

    ሳምሪ ሽልማቱ ገንዘብ ከሆነ እኔ አንድ እናት ልጠቁምሽ እናት እንደመሆንሽ ትረጃታለሽ ይሄውልሽ አንዲት እናት ሀያወቹ መጀመሪያ ላይ ያለች ያለ አባት የምታሳድገው ታማሚ ልጅ አላት በየሰው ቤት ልብስ በማጠብ ነው ልጁ 2አመት አልፎታል ራሱን ችሉ መቀመጥ እንኳ አይችልም አዝላ ነው ልብስ እንኳ የምታጥበው ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ይገባሻል ወደ ሚዲያ ሚያቀርባት ሰው ቢገኝ በዛውም አንቺ ግን ፈቃደኛ ከሆንሽ ኢትዮ ያለ ሰው ልከሽ አይተው እንዲያግዙልሽ ማድረግ ትችያለሽ ኮሜንቴን አይተሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ ስልኳን ሰጥሻለሁ

  • @yohananbeyene390
    @yohananbeyene390 10 месяцев назад

    Samriye bedestachu endalzinana mnm yelelegnim beka anchi azinanigni

  • @admasentertainment9292
    @admasentertainment9292 10 месяцев назад

    Defen 7amet enanten seketatel

  • @Eyewina9392
    @Eyewina9392 10 месяцев назад

    ባንቺ ወጪ ነው

  • @madi2644
    @madi2644 10 месяцев назад

    ሠላምናችሁ

  • @Makhds
    @Makhds 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mamushwatiro9835
    @mamushwatiro9835 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 10 месяцев назад

    አድርጋችሁ ስትይ 😂😂😂

  • @lenaib7947
    @lenaib7947 10 месяцев назад

    Enkwan des alesh

  • @FetiyaVlogs
    @FetiyaVlogs 10 месяцев назад +1

    ላይክ አድርጉኝ እንጂ❤

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 10 месяцев назад

    ሳምሪ አትሸልም ሁሎም ተመልኮች አድነቂችሁ ነው ሰለዚህ አታዳይ አትሸልሚ

  • @umayuibtub9398
    @umayuibtub9398 10 месяцев назад

    ሰሚሪ የኔንም ዮቱብ ኣሲተዎውቅልኝ እሲክ ይለፋሊኝ ዮዮቱብ ዎዳጂሺናኝ

  • @emebetmolla208
    @emebetmolla208 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @yetewahedoliji1229
    @yetewahedoliji1229 10 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @samsam-z3s4r
    @samsam-z3s4r 10 месяцев назад +1

    Er bedebe kebechi enkan des alishe samer

  • @AlmazAmen
    @AlmazAmen 10 месяцев назад +1

    😳🤣🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰💘💘💘☕❤️🥰🥰🥰

  • @yishakab19
    @yishakab19 10 месяцев назад +1

    ይሄ ኮመንት በሚያገኘው like መጠን ለfsf family ብር ልክላታለው

  • @leyayared3298
    @leyayared3298 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉

  • @dawittube
    @dawittube 10 месяцев назад +1

    በነገራችን ላይ አንዱ እኔ ነኝ ግልፅ ነው

  • @BirtukanMeleka
    @BirtukanMeleka 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @makka8017
    @makka8017 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegist345
    @tegist345 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀሊማሀሚድ
    @ሀሊማሀሚድ 10 месяцев назад

    ፊሎን አምጭልን

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 10 месяцев назад +1

    ሁሉ በርሱ ሆነ።

  • @BetsiYeneta-ph9od
    @BetsiYeneta-ph9od 10 месяцев назад +1

    Kimemo ene negn des yalegn ke mejemeriya jemro new mayet yejemerkut ere godegnoche hula new miyakut koy gn enante snt account new yalachu hulunm sub adrge eko godegnoche erasu slke lay ayatuwachu beeeeeeetam ewdachuwalew

  • @geniymane6801
    @geniymane6801 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉❤❤

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 10 месяцев назад

    ፍትህ ል ታውህዶ😢😢😢😢