120ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የሚስቱን እህቶች ምን ቢያደርጋቸው ነው እንዲህ የፈዘዙለትና ጉድ የሰራቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 май 2023

Комментарии • 586

  • @yetanawmoged5108
    @yetanawmoged5108 Год назад +32

    ግሩም የሆነ ትምህርት ነው መምህር ተሰፋዬ በፀሎት ያሰቡኝ ገብረ ህይወት እባላለሁ ወታደር ነኝ።

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Год назад +15

    እሔማ እኔጋም የደረሠብኝ ገጠመኝ ነው የሩቅያ ቪድዮ አይቼ ከዛን ቀን ጀምሮ አቁምኩኝ
    የታላቄ እህቴ ባል ለ6 አመት የሠራሁትን ለሡ ነበር የምልክለት መሬት እገዛልሻለው ብሎ የ30,000 መሬ ገዛ አምሳንቴም እጄላይ አልገባም መሬቱ እሰካሁን 10 አመት ሆኖኛል አልተሰራበትም በዛ ላይ ህገ ወጥ መሬት ነው#መምህረን ካወኩ በኋላ ነው የገባኝ እህቶቼ ብሩሰ የ6 አመትሸ ብር ሲሉኝ ዝም እሱ ይኩፈሳል ቤተሰቡችሁ ሁሉም ሙስልሞች ናቸው ጫት ቃሚ ይዘይራሉ# ብዙ ነገር አለ መምህ# ገጠመኝ ይቱብ ላይ አለ አዳምጥ ስለው ኧረ ሲይጣን በእኔ ላይ ሰልጣን ይለውም አለኝ ግን ደግሞ የነ ማህበረ እገሊ አንደኛ አባል ነው
    ቤተክረሰቲያን ገዳማት ይዞራል አየዋለው ባዶ
    6 አመቴ ትቁጨኛለች😭😭😭😭😭
    ይሕ ገጠመኝ ከኔ ጋረ ሰለተመሣሠለብኝ ነው 😭😭

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Год назад +101

    እንዃን ለአባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Год назад +31

    #እነሆ በብዙ ትጋትና ፈቃድ የመልክህን ሰላም ጀመርኩ ከቅያሜና ከበቀል የራቅህ *ፃድቁ ቅዱስ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሆይ* የምስጋናህን ቀለም በላዬ ላይ አርከፍክፍብኝ መልካም ነገርን እናገርና እፈጽም ዘንድ
    #መምህር እንኳን ደና መጣሀልን አዎ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመሥገን#አንተም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምረልህ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Год назад +14

    መምህር እህቴ በፊት አዳምጭ ስላት ውይ ኧረ በጣም ረጅም ነው ዝም ብሎ ይለፈልፋል አልወደውም ትለኝ ነበር አዳምጪው እራስሽን ታይበታለሽ እላታለሁ አትሰማኝም ነበር ግን ተስፋ አልቆረጥኩም እወተውታት ነበር አንድ ቀን የሆነ ግዜ ላይ ገብታ አዳመጠች እጅግም ተደነቀች ስለኔ ነው እንዴ እሚያወራው ብላ እራሷን ጠየቅች? ሁሉንም ወደ ኃላ እየተመለሰች አንድ በአንድ አዳመጠችው ትዳር የከለከላት ወንድ እንድትጠላ ያረጋት እናቷ የሚያስጎዘጉዛት አባቷን ፓጋን ያረገው ወንድሞቿ ብክንክን ያረገው አክስቷን የገደለባት መንፈስ አወቀችው ነቃችበት በደንብ መስገድ መጸለይ መጾም ጀመረች እጅግም በረታችበት በህልም እየመጡ እኔ አለሁ እኔ ከዚህ መጣሁ ማለት ጀመሩ እሷም ገጠመኝ ቃለ እግዚአብሔር በማዳመጥ ተጠምዳለች ወንድሟን ንስሐ አስገባችው አሁን ይጸልያል ይሰግዳል እናቷ ጉዝጓዙን ተወችው ወይም አምልኮቱን እርግፍ አርጋ ተወችው ገንዘቧ ህይወቷ ተባርኳል ቤቷን ሰርታለች በቅርቡ ኢትዮጵያ ትገባለች እናቷም ታስቆርባለች ነደያን እየመገበች ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በጣም ደስ ብሎኛል ተቀይራ ማየቴ አሁንማ በልጣኛለች ምእመናን ተስፋ አትቁረጡ በቻላችሁት አቅም ተናገሩ አንድ ቀን እንዲህ ይለወጣሉ መስማት አደለም ማዳመጥ ነው ያለብን መዳን ዛሬ ነው ከዛሬም አልፎ አሁን ነው❗

  • @nookfhvyu4614
    @nookfhvyu4614 Год назад +12

    መምህርዬ እኳን ደና መጣህ እኔ ባተ ትምህርት ተለዉጥኩ ከሴት አዳሪነት ወጥቼ አሁላይ መፆም መፀለይ መስገድ ከጀመርኩ 4አመቴነዉ አንድ ቀን ደግሞ ስጋ ወ ደሙ ለመቀበል እበቃለዉ ባይገባኝም ግን እደዚህ እረክሼ ኑሬ እዴት ልቀበል እያልኩ እፈራለሁ 😢 ግን እግዚአብሔር ይመስገን እደናተ አይነት ወድሞች አባቶች ለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባዉ

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Год назад

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 Год назад +6

      እህቴ በርቺ ደስ ብሎኛል
      በሁላችሁም ደስተኛ ነኝ

    • @user-nn9ts9zc6p
      @user-nn9ts9zc6p Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር እንዴት ደስስስ ይላል😢❤❤❤

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 Год назад

      Egzabiher yimesgen wow dess sil

    • @user-nr7ct5sv3c
      @user-nr7ct5sv3c Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን
      በእውነት እንዴት ደስ ይላል
      እመብርሃን የልቦናሽን መልካም ምኞት ታሳካልሽ እህቴ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Год назад +19

    መምህር እጅግ በጣም እናመሠግናለን አይዞህ በርታ እኛም እንፀልይልሀለን እግዚአብሄር አምላክ የአገራችንን ህዝብ ልቦና ይስጥልን።

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Год назад +6

    ምእመናን ገባ ገባ በሉ እስኪ አላችሁ ወይስ ተኝታችኃል ኤፍታህ ብለን ጀምረናል

    • @iyeruse9547
      @iyeruse9547 Год назад +1

      አሽእህቴበጸሎትአስቢኝ።ወለተስላሴብለሽእህቴበማርያምበጣምበችግርውሰጥነኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-kn9mw6ok9q
      @user-kn9mw6ok9q Год назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Год назад +5

    ምን ልበልክ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ወንድማችን አንድ ቀን የኔም ታሪክ ይቀርባል አምናለው .....እድሜህን ያርዝምልን ኑርልን እንወድሀለን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Год назад +6

    መምህር የኛ ስጦታ አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስከነቤተሰቦችህ

  • @getuabay2112
    @getuabay2112 Год назад +1

    መምህር ተስፋዬ አበራ እድሜ ይስጥልን ትልቅ ትምርት ነዉ።

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 Год назад +2

    ካብዚ ዘሐጉስ ደስስስ ዘብልን አንታይ ኣሎ ኣምላኽ ቁዱሳን ይክበር ይመስገን መመህረይ ካ ኣ ኣምላኽ ቁዱሳን ምሳኻ ይኹን ዝሓወይ ኣሰይ ኣነስ ሕጉስ ኢለይ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Год назад +16

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መምህረ በጣም እየተማርን ነው የማይሰለች ነው ብዙ ፍሬ እያፈራን ነው መምህረ❤❤❤

    • @alfnasheandale5197
      @alfnasheandale5197 Год назад +2

      አሜንአሜንአሜንመምህርዬእንኳንደህመጦህልንእግዚብረይመሰገን

  • @h6ey335
    @h6ey335 Год назад +19

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላ መንገድም ያስተምራል☝️እንኳንም የልፋታቸውን መለሰላቸው🙏ስንት ጉድ አለ በእመ ብርሃን🤔እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን በእውነቱ🙏ለመ/ችን ተስፋ ስላሴና ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏

  • @michalesebhat4916
    @michalesebhat4916 Год назад +2

    ሰላም መምህር ብዙ ኮሜንት እማንፅፈው አብዛኞቻችን ሰራ ላይ ሆነን ሰለምናዳምጠው ይመስለኛል እና ሌላው ሁሉም ታሪክ ወይም ሁሉም ገጠመኝ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ታሪክ ነው በእያንዳንዱ ታሪክ ውስጥ የሆነ ክፍል እኔን ወይም የኔን ቤተሰብ የሂወት ጉዞ አይበታለው እና ብርታቱን ይስጥህ እምናዳምጠው ሲረዝምም ሲያጥርም ለኔ እኩል ነው ዋናው ትምህርቱ ላይ ነው ...ሌላው መምህር በቅርቡ ከክረስትና ወደ አስልምና እሚሄዱ ወንድም እህቶቻችን ላይ ትንሽ ብንወያይበት ደስ ይለኛል ከተቻለ live ካልሆነ አንድ ወቅታዊ ፕሮግራም ብትሰራ እንደሃሳብ ደስ ይለኛል ይህ ሃይማኖት እሚያስለውጠው የዛር የመትን መንፈስ ዘርዘር አድረግን ከወቅቱ ሁኔታ ጋር ብንነጋገርበት እወዳለው አመሰግናለው ሀሳቤን ሰለምታነበው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን✝️ አሜን 🤲🤲🤲

  • @lidyaashebir
    @lidyaashebir Год назад +1

    አሜን መምህርራችን በአንተ ላይ እግዚአብሔር አድሮ ገጠመኝ አዳመጥኩ, ንስሀ ገባሁኝ ,ቤተክርስቲያን መሄድ ጀመርኩ, መፀለይ ,ፀበል መጠመቅ ብቻ ዙሪያዬ የከበበኝ ጠላት አወኩኝ የእግዚአብሔር ፍቅር አደረብኝ።እድሜና ጤና ይስጥህ ከጨለማ ህይወት እንድወጣ ስለረዳኸኝ ከእግዚአብሔር የምታገኘው ዋጋ ትልቅ ነው አመሠግናለሁ ።

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 Год назад +1

    መምህር ፀጋዉን ይብዛልህ እንዳንተ ለ አምላኩ ባርይ የሚሆን ልጅ እንዲስጠኚ እፀልይለሁ እና አሁን የ ድንግል ማርያም ልጅ የተመስገነ ይሁን ነብሰ ጡር ነኚ በህልሜም ስሙ ሁሉ አዉቄአለሁ እና እባካችሁ በፀሎታችሁ አሰቡኚ ወለተስላሴ

  • @richoo24
    @richoo24 Год назад +5

    መምህር እንደ አንተ ድፍረት እኮ እስካሁን ባልቆየህ ነበር። እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ነው። we are very grateful for your teaching 🙏🏽

  • @makidaskidane
    @makidaskidane Год назад +3

    በእውነት አንቴን የስጤን ሉዕል እግዚአብሔር የተመስገኔ ይሁን የእኛን ህይወት ቀያርከው ከጭላመ ወደ ብርሃን መለስኬን❤❤❤❤ እመቤቴ ድንግል ማርያም በእድሜና በጤና ትጠብቂክ ከእና ቤተስቦችክ

  • @Zahra-hk6zy
    @Zahra-hk6zy Год назад +14

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን አሜን ❤❤❤

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 Год назад

    እግዚያብሔር ይመስገን አንተንም ከክፍ ይሰውርህ የቅድስት ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ይሰውርህ እንቁ ነህ ለኛ መምህራችን

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Год назад +1

    ፖሊሱ በጣም ጀግና ነው ምናለ ሁሉም ፖሊሶች እንደዚህ ጎበዞች ቢሆኑ

  • @adiyaadiya2181
    @adiyaadiya2181 Год назад +1

    መመርመር ሰልምሀ የበዛ አባቴ ኑረልኝ አኔም ቡዙ ታርክ አለንዬ አስቲ በአ ውስሸ አዋርንዬ አባቴ

  • @tadeseregge7130
    @tadeseregge7130 Год назад +7

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ተሰፋሥላሴ ከነ መላው ቤተሰብህ። ዓመሀሥላሴ እባላለሁ ከሀገረ አሜሪካ። የአንተን ገጠመኝን በመስማት እና የሰማሁትን ትምህርት በመተግበር በጣም ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ ። አመሰግናለሁ

    • @ghada1723
      @ghada1723 Год назад

      እልልልልልልልልልልል

  • @user-dr4wo3xi9z
    @user-dr4wo3xi9z Год назад +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እንኳን ደህና መጣህልን አባቴ❤😘

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Год назад +1

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው የኛ የስደተኖች ህይወትኑሮ የሚገልፅ ገጠመን ነው 🥹የስራውን ቁም ነገር ላይ እንዲውል በጸሎት አስቡን 🥹ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰

  • @misrakhagos9770
    @misrakhagos9770 Год назад

    መምህር ተስፍዬ በጣም እከታተላለሁ ቤታችን ውስጥ ያለው ፈተና በጣም ከባድ ነው እናም በአንተና በመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ጠላት ዲያቢሎስ ላይ ሰልጥነናል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እናንተም በፀሎታችሁ አስብን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Год назад

    በፈጣሪ ስም የሚነግዱ እሱ የስራቸዉን ይክፈላቸዉ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን አሳልፎ አይስጠን አሜን መምህር በርታልን ጠላቶችህ ከግርህ ስር ይዉደቁ አሜን

  • @temesgenamlakie56789
    @temesgenamlakie56789 Год назад +3

    ደብተራ ሲዋረድ ደስ ይለኛል ።

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Год назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እድሜ ከጤና ይስጥ ስቱን ነፍስ አተረፍክ የተዋህዶ ጀግና ከተኛንበት እንቃ የተዋህዶ ልጆች 💚💛💝 በፀሎት አስቡን ላላቹ በሙሉ ወላዲተአምላክ ከነ ልጅዋ ታስባቹ

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 Год назад +5

    መምህራችን እንደምነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ጅግና ብየሀለው ገጠመኙን በጣም ብዙ ነፍሶችን እያዳንክ ነው በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад

      ቃላህዉትን ያስማልን እዉናት ነዉ ማቅዉ ስወአል ሚሴቱ በጣም ትንገራልች እሱ በጣም ጥሩ ስዉ ነዉ ሚስላዉ እደሜ ለአባታችን መለከመንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ አወቅናል ሀይማኖቱን አስቀየሩ ከቤተስበ ለየተወ ከግን እሶ ምንንም አታቀም ፀሎት ቅዱስን አያልየህ ምንም አየመጡም እግዚአብሔር የገስፀዉ

  • @LeulIylu-ok4kc
    @LeulIylu-ok4kc Год назад

    በምታስተላልፈው ቅዱስ ቀሰል ሁሌም ተባረክ!!!

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Год назад +1

    ሠላም መምህርዬ እግዚአብሔር ይመሥስገን ቸሩ መድህኒአለም እንድንድን የሚያስተምርበትን መንገድ እሱ የእመብርሐን ልጅ ብቻ ነው የሚያውቀው ክብር ለሱ የሁን እናመሠግናለን ውድ መምህራችን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ገባ ገባ በሉ ምእመናን

  • @tigist_channel
    @tigist_channel Год назад

    መምህረ ፈጣረ ይጠብቅህ አተኮነህ በዝህ ዘመን ትልቁን የነብስ ማዳን እየሰራህ ያለህው ተባረክ ድግል ማሪያም ትጠብቅህ

  • @Tizita341
    @Tizita341 Год назад +1

    እውነት ነው ማርያምን መምህር
    ሀያቴ ከ1ም 2 መስኪድ አላት ነበር
    የክርስቲያን ና የስላም ማባል
    የዚያውም ጫማችን አውልቀን ሰግደን ተሰልምን ምንገባው የምንካድመው
    ዛሬላይ ግን ሁሉም ቀርቶ ንሥሀ ገብታ
    ስጋው ደሙን ተቀብላለች
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤
    ቦታውም ፈርሦ ጎመን አትክልት መትከያ ሆኑዋል
    እና ጨሌ ምናምን ወፍ አሁን ህቤ ነቅቱዋል
    ምምህራችን ሺ አመት ኑርልን❤ እሺ
    ረጅምምምምም አመት ያኑርክ የሚታተንክን
    ሁሉ ቅዱስ ሚካኤር ከግርህ ስር ያውልልክ❤

    • @iyeruse9547
      @iyeruse9547 Год назад +1

      Amenamenamenእውነትነውእህቴ

  • @mulu04j
    @mulu04j Год назад

    የሚገርም ነው ጌታ ሆይ ማረኝ
    መምህራችን እመ አምላክ በሁሉ ነገር ትቅደምልክ
    ብዙ ተምረናን
    ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ይከልልን የእውነት ብዙ ችግር እየተጋፈጥክ ነው

  • @weynhagerannafaki7263
    @weynhagerannafaki7263 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 1000 አመት ኑርልን ሞልቶልኝ ሁሉንም ገጠመኝ ባላዳምጥም ያዳመጥኩት ግን ይገርመኛል ያስቀኛል ያስለቅሰኛል ያሳዝነኛል ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ምንም ዉስጥ ብንሆን እግዚያብሄር በምክንያት ያወጣናል። የማይተው አባት ስላለን እኛ ክርስትያኖች እድለኛ ነን❤❤❤ተመስገን እኛም ስደተኛ ልጆችህን ጠብቀን ።በቤታችን ከልጆቻችን ከባለቤታችን /ከሚስት ጋር በአንድ ገበታ ለመቅረብ አንድላይ ለጸሎት እንድንቆም ያድርገን ።አሜን በሉ?

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Год назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህረዬ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ከሁላችንም መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ እዳተ ያሉትን ያብዛልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 Год назад

    መምህር በጣም ገባድ ሰራ ነው እመብርሀን ትጠብቅህ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን እውቀቱን ያብዛልህ አሜን አሜን ❤❤❤አሜን

  • @tigesttigest8493
    @tigesttigest8493 Год назад +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት
    የእርሶዎን ትምህርት እጀምርና ልቤን አሞኝ አቋርጨው ወጣለሁ ያስጠላኝ ነበር ዛሬ ግን እግዚ አብሔር ይመስገን ጨረሰ ሰማሁት በጣም የህይዎት ምግብ ነው የመገቡን መምህራችን በቤቱ ያፅናዎት
    ደካማይቱ ወለተ ስላሴ ነኝ በፀሎት ያስቡኝ

  • @tedaddis8146
    @tedaddis8146 Год назад

    መምህር ትስፋዬ አበራ አግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    ገብረአየሱስን በፀሎት አስቡኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +7

    እንዴት አመሻለሁ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች 🙏🏿🙏🏿❤መምህራችን እንዴት ነህ

  • @LeulIylu-ok4kc
    @LeulIylu-ok4kc Год назад

    በምታስተላልፈው ቅዱስ ቃል ሁሌም ተባረክ!!!

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Год назад

    እግዚአብሄር ልቦናውን ቀይሮት ለቅዱስ ቁርባን አብቅቶት ወደ ትዳሩ ይመልሰው

  • @habesha2171
    @habesha2171 Год назад

    እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነው
    እባክህን መምህር ስልክ ቁጥርህን ማግኘት ፈልጌ ሰዎች የሚሰጡኝ ቁጥር ሁሉ የተሳሳተ ነው

  • @bbhh211
    @bbhh211 Год назад

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ይርዘም ጠላቶችህን አይናቸውን ጨለማ ጉልበታቸውን ቄጤማ ያድርግልህ ያድርግልን ይሄ ሁሉ የሚሆነው እግዚአብሄር በአንተ ላይ አድሮ ምዕመኑን ከሰይጣን እስራት እየፈታን ነው ክብርና ምስጋና ለእሱ ይሁን ለአንተ ግን ሽልማት ይገባሀል በእውነት ይህ ህንፃ ሲመለስላችሁ መሸለም አለባችሁ

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Год назад

    እግዚአብኤር ይመስገን የሚገርም ገጠመኝ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ባንተ አድሮ የሚሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን❤❤ መጨረሻው ደስ ይላል ግን ሚስት በሱባዬ ስለባለቤቷ ያለበትን ብትጠይቅ እንደምንም ብላ በንሰሃ ታጥቦ ወደቤቱ እንዲመለስ ያቅሟን ብትጥር ወዶ አይደለምና 😢😢 እግዚአብኤር እናንተ ቤት ገብቶ እንደሰራ በመምህራችን አድሮ ህይወታችሁን እንዳስተካከለ ሁላችን ቤት ይግባ አሜን ❤❤

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 Год назад

    ትልቅ አስተማሪ ትምህርት ነዉ መምህር ተሥፋየ በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ ገራሚ ነዉ በየቤታችን ብዙ ችግር አለ

  • @tarikuatafesefeleka5708
    @tarikuatafesefeleka5708 Год назад

    መምህር ካንተ ብዙ ተምሬ አለሁ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ እስኪ ሸርርርርርርር እርጉ

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁልን ይህን ሁሉ ያደረገ አምላከ ቅዱሳን ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ጠላትን ማወቅ

  • @aberehamab9016
    @aberehamab9016 Год назад +3

    እግዚአብሔር ከፊት ከዃላ ይጠብቀን 💚💛❤️🙏

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад

    አቤት ውበት ኦሮቶዶክሰ እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ መምህረ አንተንም በእድሜ በጤና ያኑረልን

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Год назад

    መምሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሬ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ እሩፋኤል ከነ ቤተሰቦችክ እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቅክክ አስተማሪ ገጠመኝ ነው እራሳችንን ዞር ብለን እድና አተ ምታቀርብልን ገጠመኝ ጠቅሞናል እናመግናለሁ ተባረክ መምሬ

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Год назад +1

    በእውነት በየግዘው የምትለቅልን ትምህርት አስተማሪ ነው የሰውን ገንዘብ ላብ እግዚአብሔር በአንድም በለላም እያስተማረ እየመከረ ይሰጠናል ል እንድናስተውለው ያደርገናል🙏🙏🙏

  • @user-fp7fz2sf3y
    @user-fp7fz2sf3y Год назад +2

    ሰላም መምህር እንዃን በሰላም መጣህልን መምህር ይሄ የኔ ታሪክ ነው እንደእህት የማያት ጉዋደኘዮ በመተት ለራሷ ለቤተሰቦቿ ከኔ ገንዘብ ሰትወሰድተሸቆጥቁጨ ነው የምሰጣት ይሀ ሁሉ እንደሰመመን ነበር የሚታየኝ እነቴ የምትዘክረው ቅዱሰ ሚካኤል ከዛ ሁላ ፈተነ አወጣኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ወገኖቼ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад

    መጥምቀ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ አባቴ እኔም አጢያተኛዉ ልጅክር እርዳኝ ማረኝ😢😢😢

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 Год назад

    መምህር እውነት ነው በእንዳንድ አካባቢዎች በመተት የሰውን ገንዘብ እየሰለቡ ሀብታም የሚመስሉ ነገር ግን በመናፍት የታሰሩ ከእግዚአብሔር እርቀው ሰይጣንን የቀረቡ በእኛም አባቢሉ አሉ ሁሉም ነገር እውነት ነው እግዚአብሔር ይጎብኘን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርልክህ❤❤❤❤

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Год назад +1

    መምህር አደትዋልክእኔበጣም።የምወዲህ።ተማርህነኝእግዛብሔር።ይጠብቅህ።ወለተስላሴብለህበጸሎትአስብኝ።ሁላችሁምበጣምተሰቃየሁደስደትአግዙኝበማሪደም

  • @TemesgenAmlakye
    @TemesgenAmlakye Год назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህረችን በአድመና በጥአናን ይጠብቅልን አግዚአብሔር❤

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 Год назад +1

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ መምህር ።
    እኔ ያንተን ትምህርቶች በመስማት ብዙ ነገሮችን አቅርቤና አትኩሬ ማየት ስጀምር ህይወቴ በመናፍስቶች የተሞሉ እንደሆነ ገብቶኛል ።
    መምህር እባክህን እኔ የሙስሊም ቤተሰብ ልጅ ነኝ እናም እናቴ ሰላት ወዴት እንደሚሰገድ አታውቀውም ወንድሞቼ ስገጂ ሲሏት እሺም አትልም እናም የሆነ የምትካድመው የተዋረሰ መንፈስ እንዳለ ገባኝ ግን ይሄ መንፈስ የሚፈልገውን ግብር ስለማያገኝ ሽቶ ይመጥባታል ማለትም አዲስ ሽቶ ሳትቀባው ያልቅባታል እናም እንድገዛላት ትጠይቀኛለች የተገዛውን ጂኒው ጠጣብኝ ትለኛለች እና በጣም የሚያስፈራ ነገር ነው ። እናም በአጋጣሚ ሆኖ ደግሞ እመቤቴ ቅድስት አርሴማ የሰራችልኝ ትልቅ ተዓምርም አለኝ በቀጣይ አካፍላችኋለሁ። እባካችሁን መስገድ መፀለይ የማልችልበት ሁኔታ ላይ ነኝ በፀሎት አስቡኝ😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 Год назад

    ቃል ህይወት ቃል ብርክት ያስማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው 🥰🥰🥰

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Год назад

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Год назад

    መምህር በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነው እድሜ ይስጥልን በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ❤❤

  • @meazafenta6643
    @meazafenta6643 Год назад

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ያርዘምልን🙏🙏🙏

  • @enat8652
    @enat8652 Год назад +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህሬ ባንተ ትምህርት ህይዎቴ እንዴት እንደተቀዬረ ብታውቅ እንዴት ደስ እንደሚልህ ሳስብ እንባዬ ይፈሳል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አሁንም ደካማ ነኝና እህት ዎንድሞቼ እናት አባቶቼ ይህን መልእክት ዬምታነቡ ሁሉ በፀሎት አስቡኝ ከሀገሬ ከዎጣሁ 10 አመቴ ሀገር መግባት አልቻልኩም😢ፅዬማርያም ብላችሁ አስቡኝ

    • @fishazewude5713
      @fishazewude5713 10 месяцев назад

      እግዚአብሔር ያስብሽ ድንግል ወላዲተ አምላክ ለሀገርሽ ታብቃሽ

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Год назад

    ብዙ ነገር ተምሬለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ትምህርቱ እረጅም ስለሚሆን ብዙ ግዜ እያየ እልፍ ነብር አዳምጣለው ከአሁን ቡሃላ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 Год назад

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህቶችን እንኳን ከእንደዚህ አይነት ሕይወት አወጣሸ በየቤቱ ያለውን ጉድ ቤት ይቁጠረው

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የመምህር ፍሪወች በስደት ያላችሁ እህቶቸ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ ወቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቀን
    የደብተራ ነፍስ አባት በየቦታው በየደብሩ የጀርባ ቅማል ሁነው ተቸገርን እባካችሁ እንቃ

  • @wubalemyurgu3457
    @wubalemyurgu3457 Год назад

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት እኔ ገጠመኝ አልለውም በየአንዳንዱ ቤት ያለ ስለሆነ ጥንካሬ ይስጠን እመ እምላክ ወላዲተ አምላክ ተስፋ አድርገን የኛንም እናግኘው የሕይወት ውጥንቅጥ የጠፋብንን መጀመር አቃተኝ ቤተሰቦቼ በጸሎት አስቡኝ አንተንም መምህር እመብርሃን ትድረስልህ ከክፉ ነገር ትጠብቅልን

  • @muhabaabdul
    @muhabaabdul Год назад

    እዉነት ነው: : መምህር ተሰፋዬ ቃለ ህይወት ያሠማልን ። አባቴን አጥቻለሁ። አሁን ነው የገባኝ የዚህ አሠራር

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Год назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እመብርሃን ባለህበት ከነቤተሰብህ ትጠብቃችሁ ❤❤❤ 💖💖😊

  • @senaytassefa278
    @senaytassefa278 Год назад

    እንዃን አደረሰክ መምህር ከተለወጡት ዉስጥ እኔ አንዷ ነኝ ክብር ለስላሴ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ፀሎት ቦታ ከማዘጋጀት ጀምሮ እስከ መጠጥ ማቆም ሜካፕ ሱሪ ለኔ ብዙ ተደርጎልኛል ክብር ለመድሀኒአለም መምራችን ባንተ በመልክተኛዉ እዚ ደርሻለዉ እድሜና ጤና ይስጥ በቃ ሌላ ምንም ልል አልችልም ክበርልኝ መምህሬ

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Год назад

    አቤት ቮሊሱ በጣም ነው ያኳራኝ እግዚአብሔር እንድዚህ አይንት ሰው ያብዛልን አሜን መምህሬ ሺ አመት ኑርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሰከቤተሰቦቼህ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💐💐💐💐💐💐💔💔💔💐💐💐

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Год назад +1

    በላይክ ❤❤ጀምሬለሁ መምህሬ እድሜ ጤና ይስጥህ ህይወቴን እንዳተ የቀየረው የለም ትንሽ ብላቴና ስሆን ወደላይ ከፍ ብዬ አንተን መመረቅ ባልችልም እናቴ ፃድቃኔ ከነ በተሰብህ ትጠብቅህ ብያለሁ❤❤❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Год назад

    የነቃ እራሱንም ቤተሰቡንም ከዲያቢሎስ ውድቀት ይታደጋል እድለኛ ቤተሰብ ነው እውነት ለዚህ ቤት የደረሰ መጥመቁ ዩሐንስ ለኛም ይድረስልን እንቆቅልሻችንን ይፍታልን እናመሰግናለን መምህራችን የኔ እንቁ መምህሬ ።

  • @user-fl2ub2mp9g
    @user-fl2ub2mp9g Год назад

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን በጣም ከበድ ነው አረ የሀገራችን ደብተራዎች አረ ተዉ ግን እግዚአብሔር ፈሩ የእግዚአብሔር አምላክ ማደሪያ የሆነዉን ህዝብ አታርክሱ እናቴ ልባቸው ከተደፈነ ህዝቡን ታዉት እኔ ምንም አልልም ህዝቤ ሆይ ንቁ እግዚአብሔር አምለክ ከልምድ ለባሾች ያድነን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Год назад

    መምህር እምሃል ላይ ያስገባህልን ፓሊስ መፈሳዊ የገባው ጀግና ብየዋለሁ በእውነት የሰው ላብ ለሚበሉ በጉቦ ሰውን ያስጨነቁ ትራፊኮች የህግ አባላት በሙሉ ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-nr7ct5sv3c
    @user-nr7ct5sv3c Год назад

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት
    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በአንተ ትምህርት በምታቀርብልን ገጠመኞች እንዲሁም ከምንም በላይ በመሃል እየገባህ ማብራሪያ የምትሰጠው እንደኔ በጣም ተጠቅሜበታለው በርታልን ኮመንት መስጠት አይቀናኝም ኮመንት ግን አነባለው አያመልጠኝም
    ኪዳነ ምህረት እናታችን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከነቤተሰቦችህ ከመጥፎ ሁሉ ትሸፍንህ

  • @asni4265
    @asni4265 Год назад

    እውነት ነው መምህሬ እኔ ወንድሜ ሞቶ ጎረቤታችን እናቴን የታባሽ ልጅሽ ሞተ ገብርኤል አዎረደሽ ብላ ስትደስት ነበር እናቴ ቅዱስ ገብኤል በጣም ነው የምትወደው የምትዘክረው ብዙ ስዎች በስውር ልጅ ሞት የሚደስቱ አሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችው

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Год назад

    በስመ ሥላሴ።
    መምህር ስለ መርዘሙ እባክህ አትጨነቅ። እንዲያውም እያጠረብን ነው። ቢረዝም ለእኛ ይጠብቅመናል እንጂ አይጎዳንም። ስለዚህ አትጨነቅ። በዚህ ገጠመኝ በሰው ሃገራት ያለን ምእመናንን እራሳችችን ልንፈትሽ ይገባናል ።
    ተስፋ ስላሴ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ።
    የሚገርም ነገር ነው እኔም የዚህ ተመሳሳይ ደርሶብኛል ። የኔስ አጎቴና አክስቴ ናቸው በደፍተራ የተጫወቱብኝ ። የ እናተን ትምህርቶች ገጠመኝ ሳላቅ የነ መምህር ግርማ ና የነ ቀሲስ ሄኖክ የአንተ ስለ መናፍስት ሳላቅ ሳይገባኝ ደርሶብኛል። ተበልቻለሁ ። የምትለው ሁሉ በጣም እውነት ነው ተስፋ ስላሴ በርታልን በዙ ግድ አለ ።
    እኔማ ከነቃሁ በሗላ ወይኔ እስከ ዛሬ የት ነበኩኝ እያልኩኝ ነው እግዚአብሔር በፈቀደው ግዜ ነቃሁ
    በርታልን እባክህ ወንድሜ!!!!.

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ድቅ ነው ወገን እባካቹህ እንቃ አቤት እግዚአብሔር ይገስፅህ የድብተራ መፈስ

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራ ቅዱሰ ሚካኤልይጣብቅኝ

  • @bere2532
    @bere2532 Год назад

    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤

  • @birukshegaw983
    @birukshegaw983 Год назад

    አንተ መልካም መምህር እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @hiwotbekele9267
    @hiwotbekele9267 Год назад

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር በእውነት ቃለህየወትን ያሰማልን ዘርህ ይባረከ ቅዱስ ሜካኤል ጠባቂ መላእኬ በክንፉ ይከልልህ ከተቃጣ ክፉ ነገር ሁሉ::
    እኔ በዚህ ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ አሁን የሰው ጠላት የለኝም አንድ እና አንድ ጠላቴ ዲያቢሎስ እደሆነም ተረድቻለሁ:: በጣም እሚያሳዝነው ግን እናቴን አባቴን ሁለት ወንድሞቼን እህቴን አጥቻለሁ 😭አሁን እኔን ያነቃኝ ለቀሩት ቤተሰቦቼ እደደርስ በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረኝን ዓምላክ ይበልጥ እድወደው እናቴን ወላዲተዓምላክን መላክት እና ፃድቃን ሰማታቱን ይበልጥ እየተማፀንኩ እዲሁም ሃይማኖቴን እያወኩ እየተማርኩ ያለሁበት ወቅት ነው:: በእርግጠኝነት ብዙ ነፍስ እናተርፊለን ብንተባበር!

  • @selamhaftu8301
    @selamhaftu8301 Год назад +1

    መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን በእዉነት ማነወ እዴኔ በገጠመኝ ትምህርት ህወቱን የተቀየር ብዙ ነገር ተምርበታለሁ እኔ የአፍዝዝ አደግዙ እዳለኝ ብዳ አይነ ጥላ ወሰጋላ ዛር የቤተሰብ የተሰበር ቀለበት የደፎተራ መንፍስ የመስተፍቅር መንፍስ መተት ክልከልወስ የሀን ሁሉ ከላየ ሰፍርዋል😢😢 በፆሎታች አስብኝ ወለተ ስላሴ እያላች የተዋህዶ ልጆች😢😢😢

  • @fgbh865
    @fgbh865 Год назад +3

    እዴት ነህ መምህርየ ሳስብህ ከች አትልም 🎉❤❤

    • @avg4628
      @avg4628 Год назад +1

      እኔም መምህር ገጠመኝ በለቀቀ እያልኵ ነበረ ይገርማል ❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Год назад

    መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ከሁለችንም ገር ይሁን እንደቸርነቱ ❤

  • @shitatsige
    @shitatsige Год назад

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሠማልን ባለህበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለክ ከነ ሙሉ ቤተሰብክ ያንተን ገጠመኝ በፍለሽ እፈልጋለሁ ኦሮሚያ ክልል በጣም ነው ባአድ አምልኮ የሚመለከው ስለእምነታቸው እንኳን ጠንቅቀው የማያቅ ህበረተሰብ ነው ያለው እኔም እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ብዙ ተማርኩኝ ወደ ሀገሬ ስመለስ የአንተን ገጠመኝ ለብዙ ሰው ማሰራጨት እንዳለብኝ እያለሰብኩኝ ነው መምህራችን በፀሎትክ አስበኝ ወለተ ማርያም ነኝ ከዱባይ😢❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @selam801
    @selam801 Год назад +2

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ😊እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ❤

    • @eftah21
      @eftah21 Год назад

      ወይኔ ቀደምሽኛ😅😅ቆይ ሌላ ቀን ጠብቂኝ😊

  • @michaiahlove4736
    @michaiahlove4736 Год назад

    የህዝቡ ዝማሬ ይማርካል🙏🙏🙏ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ሃገራቾንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @yeshealemeadane-hc4pc
    @yeshealemeadane-hc4pc Год назад

    እንኮን ደህና መጡ መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን እኔም ታርኬን ለማቅርብ ያብቃኝ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Год назад

    በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልክ በቤቱ ያፅናልን፫ ሰለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት ።

  • @user-ke1ed8tw5m
    @user-ke1ed8tw5m Год назад

    መምህርዬ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እሰከነቤተሰቦችህ መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ ብዙ ተምሬለሁ ገጠር ላሉት ወገኖቻችን እንድንደርሰላቸው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን የተማርኩትን ለመተግበር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @heluyebirhanu7490
    @heluyebirhanu7490 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን እውነት እመብርሀን ከነልጆችህ ትጠብቅህ ትምህርትህን በጉጉት እንጠብቃለን በርታልን

  • @jonijohan
    @jonijohan Год назад

    ተስፍዬ ወንድሜ ዲያቆን ዮሐንስ ዕባላለዉ ትምህርትህን ከሚያዳምጡ ወንድሞች ዐንዱ ዕኔ ነኝ ትምህርትህ እጅግ ዕጅግ በርካታ ምዕመናኖችን የቀየረ አስተማሪ ዕጅግ ሊበረታ የሚገባ የትምህርት ዝግጅት ነው በርታ ወንድማችን ከጎንህ ነን::
    ❤❤❤❤❤❤❤ ግን ባወራህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር
    በርታ

  • @betyyemane7576
    @betyyemane7576 Год назад

    በጣም ይገርማል ወዳጅ መስሎ ከሚያጠቃ እሱ ይጠብቀን ለሱም ልቦና ይስጠው ለሳም ለቤተሰባም እግዚአብሔር መልካሙን ስላረገላቸው በጣም ደስ ብሎኛል ላንተም ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ