233ኛ ገጠመኝ፦ ልጅት ፤ መናፍቅ መሆኗን ሳታቅ በመናፍስት ሴራ 7 ዓመት አብዳ (በቁም ሞታ) .....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 576

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 года назад +1

    የመ ምሕራችን ልጅ ሰላማዊት ተሰፋዬ ፀጋዉን ያብዛልሽ እኽታችን እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን 👏🏻🌾👏🏻🌾👏🏻🌾👏🏻🌾👏🏻🌾

  • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ

    የኔ የነፍሴ መጋቢ መምህር ተሰፋየ አበራ ዘላለም ኑርልኝ እምተወዳት እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁነህ እኔ አንተን መሰማት ከጀመርኩኝ ነው እራሴን አገኘሁት ከበርልኝ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰

  • @እማፍቅር-ዸ1ሠ
    @እማፍቅር-ዸ1ሠ 2 года назад +7

    አይዞህ መምህር በርታ እመብርሀን ታስብክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን አሜን

  • @brookwo7653
    @brookwo7653 2 года назад +19

    የዘብሩ ንጉስ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅእ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እራስክን ጠብቅ።

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 2 года назад +33

    መምህር እውነት ብለሃል የመናፍስትን ስራ በአባቶቻችን እና በናንተ ስላወቅን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን።

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 2 года назад +17

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። እኔንም ሁልግዜ የሚገርመኝ ከጠንቋይ ጀምሮ ሁሉም በተዋህዶ ላይ በጠላትነት የሚነሡበት ጉዳይ ነው። ቢሆንም ተዋህዶ አሸናፊ ናት!!!

  • @ኪዳነምህረትኪዳነምህረት

    መምህር የምታቀርባቸው ሁሉንም እከታተላለው በጣም ነው ደስ የሚለው ቀጥልበት እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ የገባው ስው ሁሉ እየተቀየረበት ነው ያልገባቸው ስዋች ደግሞ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይክፈትላቸው እንዳተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን አንተንም በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን ።

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 года назад +5

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ጠላት ብክንፉ ይከልልህ ኑርልን መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ስላምዬ 💞💞👏👏💞💞

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርራች

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 года назад +8

    መምህር የምታቀርባቸው የነፍስ ምግብ ነው በተለይ live ሲቀርብ እድሉን አግኝተን ባንደውልም የኛውን ጥያቄም እያገኘንበት ነው በርታልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን አመተ ኢየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከነ ቤተሰቤ 🤲 🤲 🤲

  • @wedileake1890
    @wedileake1890 2 года назад +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    የነፍስ መዓድ በጣም ጠቅሞናል ወንድሜ እንዶም መጽሓፍ ቅዱስ እና የእግዚአብሔር ምሕረት እና ኣሰራር በበለጠ እንዲንረዳው ኣርጎናል።
    መም ተስፋየ እግዚአብሔር ይስጥልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Efetah
    @Efetah 2 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት የነፍስ መዓድ በጣም ጥሩ ነው አዳምጡት እሺ እህቶቻችን ወንድሞቻችን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 года назад +23

    መምህርየ መጣክ እኳን በሰላም መጣክልን እኳን አደረሰክ ለወራዊ ሩፋኤል አሚን ሰሚ አይምሮን አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አሚን።

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 года назад +5

    ልብ የሚስብ ሀይማኖታችንን የበለጠ እንድንወድ ለሀይማኖታችን ክብር እንድንሰጥ የሚጠቅም ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @sdds7438
    @sdds7438 2 года назад +3

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
    በጣም ከባድ ነው የኔ እህት
    የኔ ታርክ ነው እኔ ድሮ ያባት እህት ልጅ የ15 አመት እኔ የ10 አመት እያለው በተሰብ በለለበት ግዜ ይገናኘኝ ነበር ከዛ ከተናገርሽ እገድልሻለው ብሎኝ የቤተሰብ የምያመልኩቱ ደሞ ጠቋር አዳልሞት ሙጨዘርጋ አይነጥላ ከ7 በላይ ስም አለ የምጠራ እና ከባድ ነው አሁን ግን እየፀለዩኩ ነው ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፆሎታቹ ወለተ ማርያም እያላቹ

    • @sdds7438
      @sdds7438 2 года назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @ታገስ
    @ታገስ 2 года назад +13

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መምህር ወደነዋል።
    እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማችን ።
    አብነ ሀብተማርያም ከፈተና ያድን።

  • @salme4126
    @salme4126 2 года назад +1

    ወለተሚካኤል ብለህ በፀሎት አስበኝ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 года назад +5

    በስመአብ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አላማ አለው ሊጠጡ ያሉትን ፀበል እሷአ ተፈወሰችበት የማርያም ልጅም እናቷአ ፊት እድትፈወስ አደረገ በጣም ደስስ ይላል ስላሴዬ ይጠብቅክ ሚፈታተንቅን መንፈስ እግዚአብሔር ቀዱን ይስበርልክ ይጠብቅክ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እማፍቅር ትባርክክ አሚን።

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 2 года назад +38

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ሁላችንም ጠፍተናል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን

    • @azmeraokbamicael1042
      @azmeraokbamicael1042 2 года назад

      የሚገርም ነው የተባረኽ የክርስቶስ ልጅ መምህራችን፡ እግዚኣብሄር ኣጥርህ ቕጥርህም ነው፡ ሰይጣን ከሚወርውረው ፍላጻ ይጠብቕህ።

  • @sehenyee
    @sehenyee 2 года назад +24

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @helengoitom2447
    @helengoitom2447 2 года назад +5

    መምህር ሁሉም ትምህርትህ መንፈስን የሚያስደስት በህይወትም ለውጥ የሚስጥ አስተማሪ ነው በርታልን መምህራችን እግዚአብሔር ከእንተ ጋር ይሁን🙏🏽

  • @kidistsisay8420
    @kidistsisay8420 2 года назад +11

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን
    ሰላም የእግዛብሔር ቤተሰብች እኔ በመምህር ትምህርት ብዙ ተለውጫለው ያለውትበስደት ነው ግን ቤተሰቤ ገና ምኑም አልገባቸውም እና ቀጣይ ሳምንት ሀገሬ ልገባነው እባካቹ ፀሎት አርጉልኝ እመቤቴ ሰላም ሀገሬ አስገብታ ለቤተሰቤ ለወገኔ የገባኝን ያህል እዳስተምር

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +18

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደቸርነትህ 🙏🏿😥ኤፍታህ በላት ውድ ሀገራችን እንደቸርነትህ 🤲🏿እንደምን ናችሁ የመምህር ተማሪዎች? ክብር ለመድኃንያለም ለድንግል ማርያም ልጅ እዚህ ላደረሰን 🤲🏿😘እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህር ላንተ ምመኘው ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ብቻ ነው 🤲🏿🤲🏿

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 года назад

      እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስላምዬ ዝማሬ መልአክትን ያስማልን በርች

  • @Fano44
    @Fano44 2 года назад +1

    አቤት ስንቱን አሳወከን መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን

  • @helenkeflekefle9766
    @helenkeflekefle9766 2 года назад +2

    እኔ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ከሁለት ወር በውሀላ ነው የተገናኘነው መብራት በጦርነቱ ምክንያት ተቋርጦብን ስለነበረ ነው ለጠየቅከን ጥያቄ በበኩሌ መልሴ ይህ ነው ከዚህ በውሃላ ግን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሁሉንም እከታተላለሁ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ

    መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አመ ብርሃን ከለላ ተሁንህ የነብስ ማድ በጣም ደስ ይላል ቀጥልል እህታችን ላቺ የደረሰ እግዚብሔር ኣምላካችን ለኛም ልቦናችን ይክፈትልን

  • @addiszewde8858
    @addiszewde8858 2 года назад +10

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራውን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን !

  • @mohammedaljaberi9430
    @mohammedaljaberi9430 2 года назад +1

    መምህር የነፍስ ማእድ ይለቀቅልን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 года назад +3

    ዝማሬዬ መላእክትን ያሰማልን አሚን።

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    የእውነት መምህር እኔ የነፍስ መአድ የሚለው ትምህርት እጂግ በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሔር ቸርነት ነው እኔ በሰማሁት ቁጥር ነው የሚገርመኝ ገጠመኙ እና እንወያይ የሚለው ትምህርት እንዳለ ሆኖ የነፍስ መአድ የሚለው እውነትም የነፍስ መአድ ነው እውነት መምህራችን እርእሱን እራሱ ልዩ አድርገህ ያወጣኸው ውስጡ ካለው ሀሳብ ጋር አንድ የሆነ ርእሱን አንብቦ ውስጡ ያለውን ትምህርት የሰማ ሰው እውነትም የነፍስ መአድ የሚያስብል ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን

  • @hiwotbayu9790
    @hiwotbayu9790 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ልኡለ እግዚአብሐር አብዝቶ ይሰጠለን አሜን
    ይህን የነፋሰ መግብን እድንመገብ ሰለረዳን ቅዱሰ እግዚአብሐር የመሰግንልን አሜን ሰለ መዝሙሩ ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    የኛ እንቁ መምህር የእግዚአብሔርን ጥበቃው አይለይህ ፀጋውን ያብዛልህ ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልን ከነ መላ ቤተሰብህ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 года назад +4

    ደሰተኛ ነኝ በጉጉት ጠብቀን የምንመገበው የሆይወት ምግባችን ነው ቀጥልበት መምህር

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    እውነት ነው መምህር ለእኔም የሚሰደንቀኝ እና ድንቅ ስራ የሚሆንብኝ ነገር ቢኖር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ መንፈስ ሲሸኝ ማየት ለእኔ ትልቅ ድንቅ ሰራ እና ታምር ነው መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያአሰማልን የኛ ጀግና እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ተሰፋ ስላሴ ቅዱስ ገብርኤል ያአሰብልን በጣም የምወድህ አንተ ትለያለ ከሁሉም

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤️ እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን ለቅዱስ ና ለእግዚብሔር
    አብ አደርስቹ አደርሰን ሼር ላይክ
    እያደርጋን እንጀምር ቃል ሕይውት
    ያሰማልን እህታች እግዚአብሔር
    ይመሰገን እንኳን ተመላሽ
    እናታችን እርሷን የጉበኝ
    እግዚአብሔር ሁላችንም ያጉበኝን

  • @asterkebreab2622
    @asterkebreab2622 2 года назад +7

    ሰላም መምህር እድሜ ይስጥህ። እኔ አዲስ ነኝ ለትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነወ እና ልቦና ይስጠን ላንተም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜን። ግን ላነጋግር ስለፈለኩን እንደት ነው እማገኝህ

    • @aynabebazenaw7580
      @aynabebazenaw7580 2 года назад

      መምህር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 2 года назад +12

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ወደ አይምሮሽተመለሽ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 2 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ

    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @zayedsalem-p5c
    @zayedsalem-p5c 2 года назад +2

    ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይስጥልን
    ሰላሜ ተነገረ
    ደስታየ ተሰበከ፪
    በተወጋው እጁ ልቤ ተማረከ፪
    ለእህታችን አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።

  • @MichaelADR91
    @MichaelADR91 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዝአብሔር ያሳድጋት ፀጋዋን ያብዛላት ዘማሪት ሰላማዊት

  • @mohamedelkayselkays8840
    @mohamedelkayselkays8840 2 года назад +2

    መምህር ተስዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት. ስላተ. መናገር ቃላት. ያጥረኛል. አሜን አሜን አሜን በርታወድማች በቤቱ ያጽናል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @destapark609
    @destapark609 2 года назад +1

    በጣም ድንቅ ገጥመኝ ነው እግዚአብሔር እንካንም መለሳት

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 2 года назад +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ በእውነት በጣም ያዛዝናል እኛ እኮ በቁም የሞትን ነን አቤቱ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን
    ኦርቶርዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራትችን ፈጣሪ ይጣብቅህ በጠም ጥንካሬን ከአንቴ አግኝቻላው ለንቴ ቃላት የላኝም ! እህተችን እግዚአብሄር እንካንም ወደ ረስሽ መለሰሽ ! ሌሎችንም ወደ ቤቱ ይመልሰቾ እግዚአብሄር አምላካችን !

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 2 года назад +1

    መምህር የነፈስ ማአድ የሚለው ትምህርት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት ምዕመናንም አዳምጡት የሚጠቅም ነው

  • @ageraasmer1921
    @ageraasmer1921 2 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው መምህር እድሜ ከጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛሌህ አዳስ ነኝ ግን በቀን ከ 3 በላይ ነው የምሰማው ሁሉም ገጠመኝ ላይ እራሴን አገኛለሁ

  • @dametasama4865
    @dametasama4865 2 года назад +1

    መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund
    @waqaayyootikseekootibakkaahund 2 года назад +1

    አግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ጫርሶ ፈጣሪ ታዋህዶ እውነት ያውጣ 🙏

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን የሚገርም ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈትልን ከባድ ነው ብየ ቦታው የማይ ሆን ቃል የሚናገሩትም ሲገሰፁ ካልተመለሱ ከዚህ አናምልጥም ያሳዝናል ተይዘናል አሉ አባታችን መምህር ግርማ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳንም ወደ ልቧ መለሳት

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 года назад +5

    አሜን መምህራችን ወይም ተስፋ ሽላሴ መድሐኔአለም ያሰብልን ያስበን ሁላችንም ደካማነንና በደካማ ጎናችን ገብቶ የማይተውን የማያቀላፋው አምላካችን ያስበን እሺ 🤲🤲🤲

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አባቴ ሆይ ክብር ይገባሀል አሜንንን

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 2 года назад +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ፀጋውን ያድልልን አሜን እመብረሃን ጥላ ከለላ ትሁንልክ አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን አሜን እልልልልል እልልልልልእልልልል

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፋ ስላሴ ፍጣሪ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን🙏

  • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ድንቂ ነው እንኳን እመየ ተዋህዶ እምነታቹ እሰይይይ እልልልልል ለኛንም እግዚአብሔር ይጠብቀን በእውነት ቡዙ ትምህርቲ እየተማርን ነው ቀጥልበት እሺ እንከታላለን የነብሳችን መጋቢ

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስተማሩን የመከሩን የአባቶች አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏🙏💚❤💛

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 2 года назад +1

    ሰላም መምህር የነፍስ መአድ የሚለውን አዳምጣለሁ አሪፍ ነው በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ እኔ ሁሉንም እየተከታተልኩ ነው ሁላችሁም ተከታተሉ ይጠቅመና የነፍስ ምግብ ነው🙏🙏🙏🙏

  • @KsaKsa-jx5go
    @KsaKsa-jx5go Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን አምላክ ቅዱሳን ሰላምህን ያብዛልን አሜን የአምላክችን ቅዱስ ስሙ የተመስግን

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመሴገን ቃለ ህይወትን
    ያሰማልን መምህራችን
    እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ🌾👏

  • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ጐ 2 года назад +2

    ሺ አመት ኑርልን ወንድሜ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 2 года назад +1

    መምህር ተስፋየ ወንድሜ እንዴት ነህ በምታቀረባቸው ትምህርቶች ቡዙ እየተማርነ ነው እናመሰግናለን
    ከተቻለ ከአባታችን መላከ መንክራት ጉባኤ መፃፎችህን ለሽያጭ እንዲዞሩ ብታደረግ ደስ ይለኛል
    ጉባኤው ላይ የሚሳተፍ ሌላ ቦታ የመጣ ሰው በዛው አጋጣሚ ገዝቶ እንዲሄድ አስቤ ነው

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841 2 года назад +1

    የኛም የተዘጋ ይከፈትልን የተቋጠረው ይፈታልን ቃለሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክልን ያሣደገህ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ጠላት ሁሉ ይሠውርልን እንቁ መምህራችን ሠላምዬ እሕታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኬ

  • @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
    @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 2 года назад +7

    ሠላም ለናተ ይሁን መምሕርዬ እንኳን ደና መጣህልን በውነት እድሜህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏 ባንተ ትምሕርት ነብሴን አሰብኳት ተባረክልኝ በጸሎታቺሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ
    እግዚአብሔር 💚ኢትዮጵያን 💛ይባርክ ❤️🌅🙏

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    መምህር እንዴት ነህ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ሁሉንም ወደልቦናቸው ይመልስልን😭😭😭በጣም ነው የሚያሳዝነው ለሰባት አመት ያክል እራስን አቶ መኖር እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፈውሰን አለን ማለት ይከብደኛል ይህን እርኩስ መንፈስ ያዋርድልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቃል የለኝም ብዙ ነቅተናል አሁን 🙏🙏🙏💚💛❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን #እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስህ ከነቤተሰብህ 🙏

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ስለ ማይነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላምዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እንዴት ልብን የሚያሳርፍ ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @ሳራየድንግልንማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ያቆዪልን

  • @MdMd-tj2mq
    @MdMd-tj2mq 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ጸጋዎን ይብዛልሽ እማ ዝማሬመላክ ያሰማልን

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 2 года назад +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤️🌾💐
    የአለሙ ቤዛ መድሃኒአለም ከነቤተሰቦችህ ከክፉ ይጠብቅል
    አቤት ስንት ጉድ አለኮ😥
    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የተዘጋጋውና የተቆለፈው መንገዳችንን ይክፈትልን😭
    ማማዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ❤️🥰🌾💐👏

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መስገን በአባታችን አባ መምህር ግርማ አድሮ እሄንን ሁሉን ያደርግልን እኔ ቀለት ያጥርኛል መምህርችን ለአንቴም እድሜና ጤና ይስጥልን አንቴ ለአድሮ ያስተማርን የድንግል ማርያም ልጅ የተማስገኔ ይሁን ህይውቴ በአንቴ ብርሃን እዬውጠለት ነው እውነት እለቻውለሁ እኔም እንደዚህ ች ልጅ አምሮዬን አጥቼ ነበሬ ክብር ምስገነ ለእመቤታችን ይሁን ብዙም በልይቀርም ትንሺ ጭልጭልተ ነገር ፀሃይ እየውጣልኝ ነው እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ እሄው በስው ሀገር አስሮኝ አስቀርኝ እስከ11 አመት ልጅች አሉኝ ግን ያአለኝ አይመሴለኝም አሁን ስነቀ ግን ምን ሆኝ ነው እሄንን አመት ሙሉ ከልጅቼ የተለያውት እያልክ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @sarasarae4817
    @sarasarae4817 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትረሱኝ በፆለት

  • @samt1150
    @samt1150 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እኔ የታዘብኩት አንድ ነገር አለ ብዙ ጊዜ እኛ አካባቢ ሀይማኖታቸውን የሚቀይሩት በገንዘብ ችግር ምክኒያት ነው። ኦርቶዶክስ ልጆችዋን እየጎበኘች ነው ብየ አላምንም። ለምሳሌ አቅም የሌላቸውን ቤተሰቦች ማገዝ ማስተማር የሚቻልበት ነገር ቢመቻች። አመሰግናለሁ።

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +4

    እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
    የነብሰ መዕድ ትምህርትም ይቀጥል

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል ለህታችን የደረሰ በረከይ በሁላችን ላም ይድረስልን ኤፍታህ ይበለን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት የቅዱሳን አምላክ የተመሰግን ይሁን ወገኖቻችን እንኳን ወደ ዘለዓለማዊ ቤተሰባችሁ ተመለሳችሁ አሜን

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    ድንቅ ነው የመድሐኔአለም ስራ ታምር ነው

  • @ያብስራገዛሀኝ
    @ያብስራገዛሀኝ 11 месяцев назад +1

    አሚን በክብሮት በማረግ አባታችን በእዴሜ ወድማችን እደምን ከረሙ የውነት ቃሎት ያሰማልን እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለው ቃሎት ያሰማልን ስለዛር አብሶ ቤታችን ሙሉውን የተያዘ ነው እባኮት እናት አባቴን ከዚህ መፋስ እዲድኑልኝ በፅሎት አስቡልኝ እኔንም እህቴንም በስደት ነን መፀለይ ብችል እኳን መፆም አልቻልኩም እህቴ ግን ሙሉ በሙሉ በዛሩ መፈስ እደተያዘች አሁን በደብ ተረድቻለው ባሏን ልጆቻን አስጠልቶ በስልክ የምታቀውን ሙስሊም ወድ ወዳለች እባኮት እህተ ማርየም ብላችሁ በፀሎቶት አስብልኝ እኔም ፅጌ ማርያም እባላለው እስከሞላ ቤተሰቦቼ በፀሎቶት አስቡን ብዙ የልገለኩት ታሪክ አለኝ ግን ባካል ቢሆን ደስ ይለኛል

  • @ghhh2223
    @ghhh2223 2 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ 👏👏👏👏👏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +6

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁልን እሽ የነፍስ መዓድ የሚለውንም እንሰማለን መምህሬ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +1

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው
    እግዚአቢሔር ይስጥልን መምህር🙏😘
    እመብርሀን ትጠብቅህ🙏🙏😘
    የነፍስ መአድ ይቀጥል---
    👏👏🙏🙏⛪⛪💚💛❤️😘😘😘

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 года назад +1

    መምህራችን አተን የሰጠን ልኡል እግዚአብሄ ይክበር ይመስገን አሜን(3)🤲✝️💒✝️🥰🥰

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад

    መምህር ቃሎት ያሰማልን አምላክ ይጠብቅህ

  • @zinashzinash3751
    @zinashzinash3751 2 года назад +1

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅል ኑር ልን🙏🙏🙏🙏

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏ሰላምዬ ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 года назад +2

    በጣም ያሳዝናል እህቴ እንኳን ተመለስሽ ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ያስብህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከአንተ ጋር ትሁን አሜን🙏

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 2 года назад

    እኔ የነብስ ማዕድ የሚለው ትምህርትህን በጣም ወድጄዋለሁ ምክንያቱም ጻድቃን ሰማዕታትን የምወዳቸው በጥቂቱ በቤተ ክርስቲያናት በክብረ በዓላቸው ቀን በአጭሩ የሚነገረውን ተጋድሏቸውን ሰምቼ ብቻ ነበርና በጥልቅ ላውቃቸው ስፈልግ ነው አንተ ትምህርቱን የጀመርከው። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @TsedeneiaHailu
    @TsedeneiaHailu Год назад

    መምህሬ ፀጋዉን ያብዛልህ እኔም ያደኩበት በጣም ከባድ ነዉ ብቻ እግዚሀብሔር ለንስሀ ያብቃኝ

  • @መቅደስአርሴማእናቴ
    @መቅደስአርሴማእናቴ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ቃለህወት ያሰማልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 года назад +1

    አቤቱ አምላኬ እና ጌታዬ ሆይ ሕይወቴን ኤፍታህ በለኝ 🤲🏻❤️መ ምህራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ። እዉነትነዉ እኽታችን ካለመኖር ወደ መኖር የመለሳት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🤲🏻❤️🌾🍃🌾🍃🌾

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ሰላምዬ👏👏👏

  • @ወቅሸትህይወቴ
    @ወቅሸትህይወቴ 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እኛንም ይፍታህ ይበልን ጌታ መድሀኒአለም

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 2 года назад

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል መዝሙር እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልሸ 🙏🙏🙏

  • @ተዘርከ
    @ተዘርከ 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እዴት አደርክ።

  • @weleteteklehaeymanotwelete8342
    @weleteteklehaeymanotwelete8342 2 года назад

    መምህር በታምየሚገርም ገተመኝነው ፍፃሜአችሁን ይአሳምረው መምህር እግዚአብህየር ይተብቅህ እድምየ እና ቴናይስትህ

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 2 года назад

    ስለ መናፍስት ምንም አይነት እውቀት አልነበረኝም ነገርግን የመምህር ግርማን ትምህርት እና አንተን የምታቀርባቸውን ትምህርት ሰጪ ገጠመኞችን በመከታተል ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ለመልካም አስተምህሮታችሁ

  • @እሙየነኝየተዋህዶልጅ

    ኦ አምላኬ ኤፍታህ በለን መምህራችንን ሰላሙንም ጤናዉንም ፀጋዉንም እረዝምንም እድሜ ይስጥልን መምህር ባይኖር ቢየ ሳስብ በጣም ይጨንቀኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እኔም የሰዉ ጥላት የለኝ መምህራችን ያስተማረንን ተከትለን ጥላታችን ሰይጣን መሆኑን አዉቀናል ክብር ለድግል ማሪያም ልጅ ይሁን ሰላምየ ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን የኔ ቆንጆ

  • @አለምየዳዊትልጅ
    @አለምየዳዊትልጅ 2 года назад

    መምህራችን በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን አሜን በእውነት ይሁ የቡዱ መንፍስ ፍቅር የመሰልኝ ነበር ከዝህ ትምህርት የመንፍሰ ሰራ ምሆን ማወቅይ እድልኝ ነኝ በእውነት መምህራችን ምን ቢያ እንደመማሰገንህ አላቅም እኔ በዝህ መንፍስ ብዙ ግዜ ትታልያለሆ በእውነት መምህር ትሰፋይ አባታች መምህር ግርማ መምህር ሄኖክ አባታችን አባ ዮሐንስ የሰጥን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
    @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 2 года назад

    ጸጋውን ያብዛልህ ።ይህን ሁሉ ማዘጋጀት ያለ እግዚአብሔር እርዳታ አይታሰብም። በጣም ደስተኞች ነን ።በርታ