239ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጅ ብሩክ እድሉን የወሰደችበትን እንጀራ እናቱን የት አድርሷቸው ተፈፀመ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 542

  • @medi574
    @medi574 Месяц назад +79

    ሰላም ምእመናን ሰላም መምህር እንዴት ከረማቹ ምእመናን እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ🙏 ለ 20 አመት በላይ በምንፍቅና የቆየው ወንድሜ ዛሬ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሷል ክብር ለመድሐኒአለም እና ለድንግል ይሁን🙏 መምህር ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ ይሔ ሁሉ የሆነው በ አንተ ኮርስ በሚለው ትምህርት ነው አመሰግናለው ቀሪው ቤተሰብ እንዲመለስ በፀሎት አግዙ🥰🥰

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад +9

      አቤቱ ምን ይሳንሀል የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን እልል እልል እልል አይዞሽ ለቀሪዎቹም መንፈስቅዱስ ስራዉን ይሰራል አንች ብቻ በፀሎት በርች ዛሬ መዳን ለዚህ ቤት ሆነ ያለዉ ጌታ በ ቤታችሁ ይፈፀም

    • @emuyeemu4841
      @emuyeemu4841 Месяц назад +4

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሁሉንም በእውነተኛ ቤቱ ይሰብስብ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Месяц назад +2

      @@medi574 እግዚአብሔር ይመስገን 🌺🌺🌺🌺🌺እልልልልል

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Месяц назад +1

      እግዚአብሄርይመስገንእሰይእሰይእንካንደስአለሽ❤❤

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Месяц назад +1

      ​@@emuyeemu4841አሜን፫

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Месяц назад +57

    አዳምጨ ጨረስኩ መምህረ የዛሬው ይለያል እኔም የእጀራ እናት ጣአሙን ትንሽ አውቃለሁ ከባድ ነው የእውነት አብሶ የአንተ ተማሪ ሁኖ እጀራ እናት መሆን መታደል ነው ብዘገይም ደሞ እንደዚህ ስገባቸው ተፀፅተው በፍቅር በደስታ ያማረን ፍሬ ያያሉ ያፈራሉ ብዙ ነገር ተማርኩኝ መምህረ እኔም በጣም መቁረብ እፈልጋለሁ ግን ስደት ሀገር ነኝ እኔ ሀገረ ብገባ እግዚአብሔር ቤተሰበን እኔን እንደ ምቀይር አውቃለሁ ከምንም በላይ ብቆርብ ስለ ቁርባን ስትናገር እቀናለሁ እንባ ይተናነቀኛል አንድ ቀን ግን አሳካለሁ ወለተ እየሱስ በፀሎት አስቡኝ❤

    • @rodieyor
      @rodieyor Месяц назад +5

      ወይ ጉድ ያልተደረገ የለም! መች ይሆን የኔስ እንቆቅልሼ የሚፈታው?! እኔን ደካማ እህታችሁን ት'ርሲተሚካኤል' በፀሎት አስቡኝ።

    • @amichieprouderi2208
      @amichieprouderi2208 Месяц назад +1

      Edilsh mewesedu maregagechaw asrat awich mulu demozishin letechegere sew sichi keza mewesedun alemewesedun taregagchalesh ayzosh tolo besigidet tewagiw mikinayatum yegidelat menfes edaylikubish ayzosh 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

    • @yekidanemehretlegamen860
      @yekidanemehretlegamen860 Месяц назад +1

      ያለሽበት አገር ቤተክርስቲያን ካለ እዛዉ ንስሃ ገብተሽ ቁረቢ ጊዜ አለመዉሰድ

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Месяц назад +13

    የዛሬው ደግሞ እጅግ እፁብ ድንቅ የሆነ ታሪክ
    እኔ በራሴ አፈርኩኝ ትንሸ ነገር ልሁን በጓደኞቼ ወይም በወንድም እህቶቼ በቁጣ ወዲያው በጩህት እናገራቸዋለው በንዴት ለምን እንዲህ አረጋችሁኝ ብዬ እናገራቸዋለው በሰመአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ አሳፋሪ ነኝ የእንጀራ ልጃቸው እጅግ በጣም ይገርማል ዝም በቃ ምንም እንደማያውቅ ዝም ወሬው ከፈጣሪው ጋር ብቻ በዛ ላይ ትህትናው እፁብ ድንቅ ነው
    መድኋኒአለም አባቴ ቻይ ታጋሸ አሰተዋይ እና በአንተ ፍቅር የተሞላሁ አድርገኝ አሜን🙏🙏🙏

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 Месяц назад +21

    ይሄን ገጠመኝ እድሰማ ላደረገኝ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል ላተም መምህር ይህን ገጠመኝ አዘጋጅተህ ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Месяц назад +41

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረ እንኳን ሰላም መጣህልን እኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ብሩክታዊትን ከአፈ ዘንዶ እንዳዳናት ሀገራችን ኢትዮጲያን ከጠላት እጅ ይጠብቅልን መምህረ አንተንም ከእነበተሰብክ ይጠብቅልን በመረት ናዳ በድገተኛ አደጋ እየሞቱ ላሉት ወገኖች ነብስ ይማርልን አሟሟታችንን ያሳምርልን መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን 🥰❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад +1

      አመታዊ የቅዳሴ ቤቱ መናገሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአደዋዉ ንጉስ የሚከበርበት ቀን ነዉ ታቦቱ ወቶ ባርኮን ገብቷል።

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl Месяц назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 Месяц назад +92

    መምህር በድጋሜ እንኳን ለገነተ ጽጌ መናገሻ ሳማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዳሴ ቤቱ ለከበረበትን 128 አመት አደረሰክ የሰማእቱ በረከት ይደርብን አሜን ዛሬ ጧዋት እዚያው ተገናኝተን ነበር።

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ Месяц назад +35

    አሜሪካ,ጀርመን,ፈረሳይ,የምትኖሩ,አረብ,አገር,የምትኖሩ,የሀበሻ,ልጆች,ለመምህን,ተስፍየ,ለዚህ,መልካም,ሰው,ንፅህ,ልብ,ያለው,ወጣት,መኪና,ግዙለት,ከምር,የስንት,ሰው,ቤት,አዳነ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @yekidanemehretlegamen860
      @yekidanemehretlegamen860 Месяц назад +1

      መኪና መዳት አልወድም ብሎናል

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ Месяц назад

      @@yekidanemehretlegamen860 ለምን,አልወድአለ

    • @beminethabta1505
      @beminethabta1505 24 дня назад +1

      መኪና መዳት አልወድም ብሎዋል ማለት እፈራለሁ አለ 😢😢ቢሆን ደስ የሚል ሀሣብ ነበር ❤❤እኔም አስብ ነበር እስቲ ቆጆ ሀሣብ ካለ አምጡ❤❤❤

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 23 дня назад +1

      @@beminethabta1505 መፍራት,የለበትም,መምህራችን,ባይሆን,ሱባኤ,ይዞ,ይጠይቅና,ይመለሰለታል,,በእግሩ,ተጎዳብን,የመምህር,ግርማ,ፍሬ,መምህር,ተስፍየ,ሽ,አመት,ኑሩ,ስንት,ጉድ,አሳወቁን,ስለ,መንፈስ,ተመስገን,ከስደት,ገብቸ,ላገኞቸው,እፈልጋለሁ,እንደ,እግዚአብሄር,ፍቃድ

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r Месяц назад +19

    ወየኔ እደዚ ዓይነት ገጠመኝ ኣጀቴን የበላኝ የለም የልጁ ትህትና ፍቅሩ ያስለቅሳል😢😢😢 ቡሩክ ወንድሜ በኡነት በረከትህ ይደርብኝ ለእኔ ሃጥያተኛ አህትህ በጸለትህ ኣሰበኝ ካንተ ትህትና እና ፍቅር ቡዙ ነው የተማሩኩት እግዚአብሔር ይምስክሬ ነው አመብርሃን የሄወት ፍፃሜህም ታሳምረልህ ወንድሜ ❤❤❤ መምህራችን (ረቡኒ)እግዚአብሔር ኣምላክ የኣገልግሎት ዘመንህን ይባርከልን ይቀድሰልን በአድሜና በጤና ኑረልን አሜን❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 Месяц назад +5

    መምህር በጣም ያስተምራል እዉነት ነዉ በረከቱ ይደርብን

  • @user-sq4ne9fk1j
    @user-sq4ne9fk1j Месяц назад +13

    ድንቅ ነው መምህሬ እንደው አየንተ ተማሪ ስለሆንኩ እንዴት እንደምኮራ ብታይ❤ ሁሉም የመምህር ተማሪ የበቃ ነው :: እኔማ አረባም ተውት ተግባር ላይ ዜሮ ነኝ እስኪ ፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላቹህ እባካቹህ 😥

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Месяц назад +5

    ይህን ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔርን አመሰግናሎሁ❤

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d Месяц назад +13

    መምህር ይህን ገጠመኝ😢😭😭😭በእነባ ነው የጨረስኩት ምንአይነት መታደል ነው ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም ልብ እንደሱ ያድርግልን ለግላችን ብቻ አይደለም ለሃገራችንም የምንጠቅመው የሱአይነት ልብ ሲኖረን ነው ወድማችን በረከትህ ይብዛ

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv Месяц назад +5

    ወይኔ እመብርሀንዬ የዘሬዉ ይለያል ብሩኬ ወንድሜ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልክ አባቴ😢
    መአዛ ሥላሴ

  • @adisaabusemaw6338
    @adisaabusemaw6338 Месяц назад +3

    ይህን ትምርት እዲሠማ የረዳሃኝ ልኡል እግዛብሔር ይመሥገን

  • @adedayteklu1369
    @adedayteklu1369 Месяц назад +4

    መምህር እድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጥህ። ለየት ያለ የ24 ዓመት የትዳር ገጠመኝ ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር ደውልልኝ አደራህ አስተማሪ ገጠመኝ ስለሰማሁ ቅል ህይወት ያሰማልኝ።

    • @adedayteklu1369
      @adedayteklu1369 Месяц назад

      ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ። አሜን!

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 Месяц назад +6

    መምህር ተስፌ በጣም የሚደንቅ አና ለሁሉም ሰዉ ትምህርት የሚሆነ ነዉ አንዳለው ያነተ ተማሪ ሆኖ ያማይቆርብ የለም ያለዉ ፡አኔም ለቁርባን በቅቻለዉ ሳይገባን በቸርነቱ፡ ወንድማች በርከቱ አንደሱ ንጹ ፍቅር አግዚአብሔር ይስጠን ላንተም ያገልግሎት ዘመን ይባረክ ፡በስማይ ቤት ድካም ይጽፍልክ ደስ የሚል ንዉ ስዉ ስይጣን ብቻ ነዉ ጠላቱ፡ስዉ አግዚብሔር ከቀርበዉ አንዲ ነዉ የሚሆነዉ አግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉ።

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ይገርማል

  • @user-po5ru6lr7i
    @user-po5ru6lr7i Месяц назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ጤና ያድልልን❤❤❤

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Месяц назад +3

    መምህር በጣም አመሰግናለሁ አስተማሪ ገጠመኝ ነው እምባዬን እየጠረኩ ነው ገጠመኙን የጨረስኩት ያንተ ተማሪ ነኝ እቆርባለሁ እሰግዳለሁ እጸልያለሁ ግን ፍሬ አልባ ሆንኩ ከንቱ ሆንኩ ፍሬ ማፍራት አቃተኝ ለብ ያልኩ ሆንኩ የጋን ውስጥ መብራት ሆንኩ እባካችሁ ትርሲተ ማሪያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አሳስቡልኝ።
    አንተ የተባረክ ልጅ በረከትህ ይደርብኝ ትዕግስት ትህትናህ ሁሉ በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ በጸሎትህ አስበኝ።

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Месяц назад +8

    እንኳን አደረሳቹህ ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን
    ብሩኬ ላንተ የደረሰ ህያው እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ምን አይነት የተባረከ ትሁት ልጅ ነው እግዚአብሔር እንዳንተ ትሁት ቀና ልብ ይስጠኝ እጅግ በጣም ነው የቀናሁብህ እንዲህ ሲገባቸው ከልብ ይፀፀታሉ መጨረሻው ማማሩ በጣም ደስ ይላል ማርያምን መቁረብ በጣም እፈልጋለሁ ተሎ አገሬ መግባት አለብኝ ስጋ ስጋ እያልኩ ነፍሴን ረሳኋት ዋ ኔን😢

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Месяц назад +6

    በጣም የሚገርም ነው በአንድ በኩል የደብተራ ቄሶች በሌላ በኩል ስለ ድብተራ ጭራሽ የማያውቁ ቄሶች ይዛ መከራዋ የምትበላው ቤተክርስትያን ናት ኦርቶዶክስ። ያሳዝናል!
    ከመጠን በላይ የሚያሳዝነው ደግሞ ምእመናኑ በነዚህ ቄሶች ሰበብ ሓጥያት ውስጥ መዘፈቁ ነው።
    ብቻ እግዛብሔር እንደምህረቱ ብዛት ይቀር ይበለን።
    ሌላው ከገጠመኙ የእንጀራ ልጁ በጣም ያሳዝናል ግን የሚያስተምረን ነገር ካለ አስተዋይነቱ በጣም እግዛብሔር የባረከው ልጅ መሆኑ ነው።

  • @Fif7h
    @Fif7h Месяц назад +3

    ዋው መምህርየ በጣም ልዩ የሆነ ትምህርት ነው ልቤ እርክት ነው ያለው ሳላስበው ነው ያለቀብኝ ይሄን ደስ እሚል ትምህርት እደሰማ እግዚአብሔርን ስለፈቀደልኝ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ትትና ይገረማን❤❤ በዉነት ወንደማችን በረከቱ ይደረብን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Месяц назад +17

    እንኳን ለፍረሰኛው፣ለፅናት ምሳሌ፣ዕንቁ ባህሪ፣የክረሰቶሰ ወታደር፣የሀይማኖት አረበኛ ሠማዕት ቅዱስ ጊዮረጌሰ ሆይ,,,,,,,,,,እኛ ባሪያዎችህና ተሰፍሰላሴ ጠላቶቻችን በፍረሰህ ርገጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲እንኳን አደረሳችሁ

    • @user-uv5io9kg8r
      @user-uv5io9kg8r Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤

    • @abnetkebede9451
      @abnetkebede9451 Месяц назад

      አሜን 🙏

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад +1

      ገድሉን ዛሬ ስሰማ አዲስ ሆነብኝ የመከራዉ ከባድነት አቤት ፅናቱ🤔ከባድ ነዉ የኔ ክርስትና መዘንኩት እኔም እንደ ሰማዕቱ እኩል ክርስቲያን ነኝ ስል አለማፈሬ

    • @HoorWaleed2007
      @HoorWaleed2007 Месяц назад

      amen amen amen

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Месяц назад

      እንደ ቸርነቱ ይዞናል ።​@@Kidist-rn2xc

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад +3

    ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Месяц назад +6

    ዛሬ ቅድሰ ጊውረግስ ነው ፍረሰኛ ቅዱሰ ጊውረግሰ ባልንብት ባታ ይጠብቅን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የመምህረ ተስፋይ በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ የስደት አባት🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖

  • @user-sk2gp8mq9r
    @user-sk2gp8mq9r Месяц назад +3

    ልኡል እግዛብሄር ዕድሜ እና ጤና ይጨምርልህ።❤❤❤ ከትምህርት በላይ የገረመኝ መምህር ለሁሉ ለተማሪዎቹህ ብለህ ምትሰጠው ግዜ❤❤❤ በፀሎቱህ ኣስበኝ 🙏🙏🙏

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 Месяц назад +12

    ዛሬ ቅድሰ ጊውረግሰ ነው ፍረሰኛ ቅዱሰጊውረግሰ ባልንብት ቦታ ይጠብቅን ። እሜን ብሉ እነጂ የመምህረ ተሰፍየ ልጆች ❤❤❤።

    • @user-uv5io9kg8r
      @user-uv5io9kg8r Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @eftah21
      @eftah21 Месяц назад +1

      አሜን እህትአለም😢😢😢

    • @user-io8uo2zj8t
      @user-io8uo2zj8t Месяц назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

    • @TekaWeldu
      @TekaWeldu Месяц назад +1

      ኣሜንንንንንንን💚💚💚

    • @SenaytSenayt-kg7yr
      @SenaytSenayt-kg7yr 15 дней назад

      ኣሜን❤

  • @mametube793
    @mametube793 Месяц назад +3

    በጣም ያሚገርም ልጅ ነው በእውነት ፍቅር ያሸንፋል በዚህ ልጅ ማንነት ውስጥ እኔ ራሴን ማየት አለብኝ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v Месяц назад +5

    ወይ ግሩም ጀግና ልጅ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምር ፍቅር ያሸንፋል መምህርዬ አገራረብህኮ ሰዎቹን ሁሉ በምስል እያይኋቸው ነው እሚመስለው ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Eftahbelen-cb7tn
    @Eftahbelen-cb7tn Месяц назад +4

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን🎉
    እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ በአል አደረሰን አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ነገር ሁሉ ባለንበት ቦታ ይጠብቀን!!!!!!!!!! አሜን

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3g Месяц назад +3

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ለተገፉት ለተጎዱት ሁሌ ከጎናቸው ነው መድሐኒአለም ሐብተ ሚካኤል እድልህን መልሶ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ የመምህር ተማሪ ስለሆንክ እኛም ስለሆንን እድለኞች ነን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 Месяц назад +9

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወራቤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን አደረሰን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abi4294
    @abi4294 Месяц назад +3

    እውነት እውነት መምህር እኔ በጣም እያለቀስኩኝ ነው የሰማውት እግዚሐብኤር ይመስገነ ስለ ሁሉም ነገር ታሪክ መቀየር የሚችለው የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liya7235
    @liya7235 Месяц назад +6

    የሚገርም እና ደስ የሚል ገጠመኝ ሀብተ ሚካኤል እውነትም የቅዱስ ሚካኤል ሀብት ነህ በክርስትናነትህ በስመአብ ደስ ሲል ቅዱስ ሚካኤል እስከ ህይወትክ ፍጻሜ ድረስ አይለይህ አሜን አሜን አሜን
    መምህርኤ ሺ አመት ኑርልን የልጆችህን ወግ መሀረግ ያሣይህ ቸሩ መድሀኒአለም 🤲🤲🤲💕💕💕

  • @tube6227
    @tube6227 Месяц назад +2

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ❤ የሀብተ ሚካኤል በረከቱ ይደርብን አሜን 🤲

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob Месяц назад +2

    በመቤቴ ስም ውይይይይ መታደል ውይ መመረጥ እግዚአብሔር ሲወደው ምንም ባይኖረን በንፁህ ልቦና እግዚአብሔር ብቻ በያዝን ምን ያህል አትራፊ እንሆን ነበር መምህርዬ ላንተም የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ለዚህ ሁሉ መሰረቶቻችን እናተ አባቶቻችን ናችሁ❤❤❤❤

  • @user-hy6xm1wk4h
    @user-hy6xm1wk4h Месяц назад +4

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ እኔ ራሱ በቀል የእግዚአብሔር ሆኖ ሳለ ከጠቁኝ ማጥቃትን አስብ ነበር ይቅር ይበለኝ 😢😢😢😢 ከምን የመጣ ነው በቀል

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih Месяц назад +2

    መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ያገግሎት ዘመንክን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @user-tw9we6bm4t
    @user-tw9we6bm4t Месяц назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣክ
    ይገርማል በጣም ግራየተጋባሁበት ሰአት ላይ ነበርኩ በቤተሰብ ጉዳይለኔ እደተነገርሁ ነው የተረዳሁት😢እግዚአብሔር አምላክ ሰፊውን ልቦና ይስጠን

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Месяц назад +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን እወነት ነው የምለው ገጠመኙን ሳዳምጠው ውስጤ በደስታ ነው ያለቀስኩት 🙏መምህርዬ እኳን ደና መጣክ❤❤❤ ሐፍተ ሚካኤል ፈጣሪ ዘመንክ ሁሉ የተቀደሰ ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Месяц назад +2

    ኡፍ ደስ ሲል በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው በረከትህ ይደርብን ብሩኬ የምር እንደ ስምህ ቡሩክ ነክ 🥰ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Месяц назад +7

    እማምላክን ልቤ በሐሴት ፈነጠዘች እኮ እንደ ይቅርታ እንደ ፍቅር ምንምን ልብን ደስ እሚያሰኝ ነገር የለም ፍቅር ክርስቶስ ነው ። ሐብተ ሚካኤል ... ወንድሙም አግብቶ እናታቸው የክርስቶስን ስጋና ደም ተቀብለው ድጋሜ ስለ አሉበት ህይወት ለመስማት ያብቃን🕊 ። 🙏 አሜን

  • @OboTamratRorisa-hw9sy
    @OboTamratRorisa-hw9sy Месяц назад +2

    መምህርዬ መልካም ሆነክ መልካም ትምህርት ስለሰጠኸን እግዜአብሄር እድሜክን ጨምሮ ብዙ ትምህርት አስተምረን በ እውነት አይምሮዬ ታድሷል ኡፈይ🙏 ደስ የሚል መንፈሳዊ እርካታ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TutuEshetu
    @TutuEshetu Месяц назад +14

    እጅግ ድንቅ ገጠመኝ ነው የብሩክን ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏

    • @saraaalotaibi3803
      @saraaalotaibi3803 Месяц назад +1

      በእውነት ይስጥን❤❤❤

    • @Freta-nn7om
      @Freta-nn7om Месяц назад

      Amen amen amen 🙏🙏❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад +4

    መምህር በውነት በጉጉትነው የጨረስኩት እማፍቅር ትጠብቅህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ማስተዋሉን ትግስቱን ያድለን የውስጤንነው የተናገርከው❤❤❤
    በውነት መታደልነው

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ
    በእውነት ወንድማችን ቡሩክ በረከትህ ይደርብን መታደል ነው እኮ

  • @Eyuel-te1xl
    @Eyuel-te1xl Месяц назад +2

    እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊወርጊ አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Месяц назад +3

    ወንድማችን በረከትህ ይደርብን መምህር ያንተ ተማሪዎች ስለሆን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Месяц назад +3

    መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥ አንቱን ሰምቶ ማን የማይለወጥ አለ እስቲ ፀልዩልኝ ገብረ እግዚአብሔር ብላቹ ለቅዱስ ቁርባን እድበቃ።

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Месяц назад +2

    እጀግ በጣም ብርቱ ልጀ ነው ለእኛንም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፍፆሙው እግዚአብሔር ያሣምርለት

  • @Sara-is7dl
    @Sara-is7dl Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚለው ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @abc12452
    @abc12452 Месяц назад +2

    ወይኔ የልጁ መልካምነት ግን ይደንቃል ምነዉ የሱን እሩብ ልብ በኖረኝ😢😢ወንድሜ ከዚ የበለጠ ፀጋዉን ያብዛልህ የምትሰክረዉ ወንድማችንም በጣም ንፁ ልብ ነዉ ያለክ ተባረክ እናታችንም ከልብ መፀፀቶት ደስ ይላል እረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @news29-oc9gq
    @news29-oc9gq Месяц назад +2

    ይሄን ገጠመኝ እድሰማ ላደረገኝ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል ላተም መምህራችን ይህን ገጠመኝ አዘጋጅተህ ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles Месяц назад +4

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ መምእመናንና መምህርዬ እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሀዊ መታሠቢያ በአል በሠላም አደረሠን አደረሣችሁ። ፈጣሪ እግዚአብሔር ከሀጢያት በቀር የልባችንን መሻት ይፈጽምልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-uv5io9kg8r
      @user-uv5io9kg8r Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @eftah21
      @eftah21 Месяц назад +1

      አሜን❤❤❤

  • @SaraAlyami-kp
    @SaraAlyami-kp Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዋትን ያስማል መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @user-eq3ih4uh2n
    @user-eq3ih4uh2n Месяц назад +3

    በስላሴ ስም እኔ እራሱ ዝቅ ብዬ መሬት ነው የሳምኩት ማርያምን ይሄን ሁሉ አውቆ እዳለወቀ እማዬ እያለ ክፍ ነገር ሳይወጣው በመልካም ነገሮቹን ያስተዋል ልጅ እግዚአብሔር ይባርከው ❤❤❤ እኛንም እንደዚህ በመልካም እድናስብ የሰማህቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይርዳን አሜን መምህር ተስፍዬ አበራ የመምህር ግርማ ፍሬ ተባረክ ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የእናትየዋንም ልብ እንዲመለስ እና እንዲፀፀት ያደረገዉ የእሡ ፀሎት እና የዋህነት ነዉ እዉነት ነዉ መምህርዬ ከብዙ ሠዎች ጋር ኖረናል ብዙ አሣልፈናል ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ የሀብተ ሚካኤል በረከት ይደርብኝ ብያለሁ በጣም ልብን የሚያረሠርስ ገጠመኝ ነዉ

  • @mysolo2613
    @mysolo2613 Месяц назад +6

    ቅዱስ ሚካኤል ታዓምራቱን ይግለፅብን፤

  • @user-qj9qu9iw9z
    @user-qj9qu9iw9z Месяц назад +3

    ውይ እግዚአብሄር መምህር ለዚዘመን መድሃኒት እድሜ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-sl2tc6yn8x
    @user-sl2tc6yn8x Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በርከትህ ይደርብን በእዉነት አቤት መታደል ነዉ የትግስቱ ነገር

  • @tafesseephrem427
    @tafesseephrem427 Месяц назад +2

    ይህን የሚመስል እውነት ስለሰማሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ገጠመኝ ስለሰማሁ❤❤ ሀብተ ሚካኤል በረከትህ ይደርብን በፀሎት አስበን

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Месяц назад +3

    ሀብተ ሚካኤል በእውነት በረከትህ ይደርብን እንዴት መታደል ነው ወንድሜ

  • @TsheyAley
    @TsheyAley Месяц назад +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ የጌታዬ እናት በዘርፋፋ ቀሚሷ ድብቅ ሽሽግ አድርጋ ታኑርህ አሜን

  • @user-ip7iz4qg7e
    @user-ip7iz4qg7e Месяц назад +3

    መምህር ተስፋዬ እንዴት ነክ እኔ ቸሩ መድሃኒዓለም ይመስገን ደህና ነኝ የሚፈታተነን ጥንት ጠላታችን ዲያብሎስ ከእግራችን በታች ይጣልልን አሜን አባክህ መምህር ተክለማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ ፈተናችን በዝቶአል

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443 Месяц назад +2

    አጋእዝተ አለም ስላሴ የአገልግሎት ዘመንህ
    ያርዝምልህ መምህር
    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-se4kd9kv4k
    @user-se4kd9kv4k Месяц назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልህይወት የስምዓልና እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቅድስ።

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Месяц назад +3

    አምላክ እስራኤል ላንተ የደረሰ ለኛም ይድአስልን አሜነ❤❤❤

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 Месяц назад +2

    እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ😢እግዚአብሔር ይመስገን ይንያደረገ❤

  • @user-qj9qu9iw9z
    @user-qj9qu9iw9z Месяц назад +4

    ትምህርቱን እንድንኖር መድሃኒ አለም ይፍቀድልን መምህርዬ በፀሎትህ አስበን

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Месяц назад +2

    ባያልቅ አያልኩ ነዉ ያለቀብኝ እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Месяц назад +3

    መምህር ለአንተ እድሜና ጤና ፣ ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ።

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Месяц назад +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
    ግን መምህ እሔ በህልም ያልከው እኔም ቢራቢሮ እና ወፍ እ እባብ ቀንዳም ላም ልትወጋኝ ስትመጣ፡ ድመት በህልም አያቸዋለሁ ።የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይጠብቀኝ።
    ገድለ ቅዱስ ዳዊት ሳነብ ይጠለኛል እመሐል ስደርስ ልቤን እፍን አድርጎ ይይዘኛል።

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Месяц назад +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ለተክለ አብርሐም እደምደርስለት አምናለሁ አባትሆይ መሻቴን ፈፅምልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @hhhvj
    @hhhvj Месяц назад +3

    የቅዱሳን አምላክ ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን የኛም ቤት ታሪክ ይቀየራል ይህንም አምናለሁ😢 ጌታ ሆይ በቤታችን ግባና እደገና ስራን😢

  • @tsigealem52
    @tsigealem52 Месяц назад +3

    ፅጌማርያም ብላቹ ፀልዩሉኝ በኡነቱ እንደብሩክ መሆን መታደል ነው ፈጣሪ በቤቱ ያፅናው

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Месяц назад +2

    መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምድራችን ሰላም ያምጣልን ሰሞኑን ስለ ወጣው .... አማሪኛ ፍልም እና ስለ ኦሎፒኩ አንዳንድ ነገር ስራልን እሺ የተዋህዶ ልጆች እንዳይዘናጉ ።

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Месяц назад +1

    ወንድማችን ሀብተ ሚካኤል በረከትህ ይደርብን በቤትህ ያፅናህ መምህር አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Месяц назад +2

    እግዚያብሔር ይመስገን በረከትህ ይደርብን የምር ኖርኸው የመምህርን ትምህርት ታድለህ

  • @user-om9md9wm4b
    @user-om9md9wm4b Месяц назад +2

    መምህራችን የህይወት ምግባቾን ኑርልን ለዘላለም

  • @YodiDudu-nk8bc
    @YodiDudu-nk8bc Месяц назад +2

    አመተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @fevenmathewos914
    @fevenmathewos914 Месяц назад +4

    እኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ መምህርዬ ሰላም ጤና ጨምሮ ጨማምሮ የማያልቅበት አምላክ ይስጥክ ልጆችከን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ እግዚአብሄር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ እግዚበሄር ስው አድርጎኛል ክብረ ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እና እግዚብሄርን አመስግኑልኝ
    ባለቤቴን ያመዋል እና ፈጽሞ እዲምረው ጽሎት አድርጉልኝ፡፡

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +3

    እኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @etu819
    @etu819 Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን ሥለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ሥሙ የተመሠገነ ይሁን መምህር እድሜና ጤና ያድልዎት የሚገርም የሚደንቅ ነገር ነው😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Месяц назад +4

    በመጀመሪያ እድሉ የተወሰደበት ልጅ እጅግ አሳዘነኝ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን 😢

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Месяц назад +8

    የመምህር ልጆች ልጀን አሞታል እግዚአቢሔር ይማርሽ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 Месяц назад +1

      ወለተ አማኑኤል መድሀኒያለም ይማርልሽ

    • @MamiFATHRE
      @MamiFATHRE Месяц назад +1

      ጊዮርጊስ ይዳብስልሽ እህት

    • @Aynalem-kb3nv
      @Aynalem-kb3nv Месяц назад +1

      ወለተ አማኑኤል እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን ጾሎታችሁ ደርሶልኛል እግዚአቢሔር ይመስገን ተሽሎታል

  • @TestPhone-l6n
    @TestPhone-l6n Месяц назад +6

    በፆለትአችሁ አሥቡኝ የድግል ማሪያም ልጆች ወለተ መድን እያላችሁ በጭንቀት ልሞት ነኝ

  • @HeftamDesye
    @HeftamDesye Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳ ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @user-qj9qu9iw9z
    @user-qj9qu9iw9z Месяц назад +3

    ምንአይነት መታደል ነው ግን ውይፀጋ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጠው ውይ ተፈጥሮ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሜመህር ሁንክአን ባሳላም ሜጣ የኛ ሁንቁ መመህር ሰላምና ጤና እስከና ቤትሳብክ ሀገራቺን ኢትዮጵያ እና ተዋህዶ ኃይማኖታቺን እግዚአብሔር ይታብቃት ሃብታም ምካሄልን እግዚአብሔር ይልቢክን ምሻት ይፍስትስምሊክ

  • @yetamengengda8339
    @yetamengengda8339 Месяц назад +3

    እንኳን፣ለቅዱስ፣ጊወርጊስ፣ወርሀዊይ፣በዓል፣በሰላም፣አደርሳችሁ፣መምህር ፣እድሜና፣ጤናይሥጥልን፣እኔእምናኖርው፣በስደት፣ነውበጥርስ፣ህመም ፣እየተሰቃየው፣ነው፣በጸሎታችሁ፣አስቡኝ😢😢😢😢

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 Месяц назад

    አሜን መምህር እማምላክ ገና ብዙ ሰው ሲቀየር ታሳይህ ታሰማህ እረጅ
    ም የአገልግሎት እድሜ ይስጥህ ❤

  • @yafet-2
    @yafet-2 Месяц назад +1

    አሜን መምህርየ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 Месяц назад +2

    ድንቅ ምስክርነት። እግዛብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት መ ምህር።

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ማስመሰል❤አልችልበትም❤❤እግዚአብሔር ሆይ❤❤ክአስመሳይሰውም❤ጋር አታኑርኝ❤❤ እባክህ❤አምላኬ❤❤ክእስር❤❤ፍታኝ😢😢አሜን(፫)

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj Месяц назад +5

    ወለተ ስላሴ ብላቹ በፀሎታቹ አስብኝ በስደት እየተሰቃየሁኝ ነው 😢

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Месяц назад +2

    መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምድራችን ሰላም ያምጣልን ሰሞኑን ስለ ወጣው .... አፊኒ እሚል አማሪኛ ፊልም እና ስለ ኦሎፒኩ አንዳንድ ነገር ስራልን እሺ የተዋህዶ ልጆች እንዳይዘናጉ ።

  • @WeltEysuse
    @WeltEysuse Месяц назад +4

    ወለተ ኢየሱስ እና ቤተስቦቼን በፀሎታቹሁ አስቡልኝ እህት ውንድሞቼ

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o Месяц назад

      ጿሎት እመብርሃን አይለየሽ🎉

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Месяц назад +2

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለሰማአቱ ቅድስ ጎርጊስ በሰላም አደረሳችሁ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ለተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቹ ይስጥልን