ትናንት በራሳችን ዜጎች ታግታ አስር ሺ ሪያል ከፍላ የወጣችው አድራሻ ተገኘ እንዲሁም የሪያድ ኤምባሲ ኢ-ፍትሃዊ የሆነ አፀያፊ ድርጊት ሲጋለጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
    ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    👉Like & Follow My Facebook Page⬇⬇ / brex-messi-show-657074...
    👉Follow My Instagram account ⬇⬇
    www.instagram....
    👉Follow My Face book account⬇⬇
    www.facebook.c...

Комментарии • 2 тыс.

  • @ekruwolloyewa3032
    @ekruwolloyewa3032 5 лет назад +147

    ብሬክስ እራስህን ጠብቅ በአላህ ተደራጅተው ነው እነሱ እየሰሩ ያሉት እና በተቻለህ አቅም እራስህን ጠብቅ ለግዜው የቤትህን አድራሻ ለሰው አትናገር

    • @foziyaabuukee8287
      @foziyaabuukee8287 5 лет назад +1

      ትክክል

    • @ፍሬነኝባሌንአፍቃሪፍሬ
      @ፍሬነኝባሌንአፍቃሪፍሬ 5 лет назад

      Ewnet new

    • @rihamadina8517
      @rihamadina8517 5 лет назад +2

      በትክክክል በለሻል በለሀል እውነት ነው እራስህን ጠብቅ መቼም ጥሩ ሰው አይኖርበትም ይች አለም አምላክ ይጠብቅህ። አድራሻህን አታሳይ

    • @Bh-iu4mj
      @Bh-iu4mj 5 лет назад

      አዉ ትክክል ብሪ አፈር ስሆን አደራ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ አደራ ኡፍፍፍ😭😭😭😭

    • @Bh-iu4mj
      @Bh-iu4mj 5 лет назад

      ተፈጣሪ በታች አንተ ነህ ያለከን

  • @Tube-fp8fo
    @Tube-fp8fo 5 лет назад +250

    ይበልጥ የሚያሳዝነው ተበዳዩ ሳይሆን በዳዩ ነው መቼም አላህ ከተበዳዮች ጋር ነውና ፈርጃን ጌታዬ ሁሌ የምንሰማው ሰቆቃ መከራ ችግር በደል የሚበዛው እህቶቻችን ላይ ነው ግን ለምን ሀገርም ይሁን ከስደት ዓለም በነሱ ብቻ ኡፍፍፍ ግን ለምን ቤተሰብ ሀገር በለወጡበት እንደዚ ሚበደሉት 😢😢 ወይ ስደት አይቆም ወይ ችግሩ አይቆም ruclips.net/video/qcmO-VSiQXY/видео.html

  • @hawwahawwa9008
    @hawwahawwa9008 5 лет назад +297

    እኔ ግን ላተ እየፈራሁ ነው ወድም አድራሻህን አትናገር ለማንም ደውለው ተቸግረን ነው ምናምን ቢሉህ ሩጠህ አትሂድ ራስህን ጠብቅ

  • @ggfdgf1232
    @ggfdgf1232 5 лет назад +58

    እኔ ስልጣን ቢኖረኝ አንተን ነበር የማስቀምጠው የኔ ማር አላህ ይጠብቅህ ውዴ ቢስሚላህ ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @altube7189
    @altube7189 5 лет назад +2

    ብሩኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ይህን ነው የሰው ልጅ ሕሊና ማሰብ ያለበት እረረረ እኛ ኢትዮጵያ ዊያን በስደት እንኳ ምናለ ብንተሳሰብ ሁሉ በፍቅር በቅንነት ቢሆን እረረ ወገኖቼ ይህ ሁሉ ገንዘብ ብር ይህች ብልጭልጭ አለም ሁሉም ከንቱ ነው ስንሞትም ተከትሎም የሚኸደው መልካም ስራችን ብቻ ና ብቻ ነው እስኪ መልካም ነገርን እን ማር በተግባር መልካም እናድርግ ዋጋ አይከፈልበትም።
    አይዞሽ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ከሰው አውሬ በላ አወጣሽ አይዞሽ ብር ነገ ተሰርቶ ይገኛል ዋናው ጤንነትሽ ነው እሚፈለገው እማ

  • @ሀያትትዩብ-ፐ6ተ
    @ሀያትትዩብ-ፐ6ተ 5 лет назад +94

    ብሬክስ አረ በናትህ እራስህን ጠብቅ አባክህ የተደራጀ አካል ናቸው እዳይገሉህ ሲቀጥል ግሩብ ከፈትልንና እናዋጣላት በቃ በኔ እምትስማሙ ባንስ 5 ርያልም ቢሆን በየ አረብ አገሩ ያላችሁ እንርዳት ብሪክስ ግሩብ ክፈትልን አጀቴን በላችው

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 лет назад +2

      ትክክል ብር እናዋጣላት ለዚችለልጅ ብሬክሥ ግሩብ ክፈትልን።

    • @halimahalima5119
      @halimahalima5119 5 лет назад +1

      መርዳቱጡሩነውግንይህንጉሩፕከተከፈተእህቶቸእነዚህንሰወችይበልጥጅብሁነውይፈጃችሀልመጀመሪያይያዙእህቶቸአላህይጠብቃችሁእኛምምድአርጉልንኩትራትምብንሆንእነዝህጆቦችከሠውየሚመለሡአደሉም
      ሀሱቡንአላህወንልመልወኪል

    • @ثامرالذروي-ه9ش
      @ثامرالذروي-ه9ش 5 лет назад +1

      ባለሡቁ መያዝ አለበት

    • @ثامرالذروي-ه9ش
      @ثامرالذروي-ه9ش 5 лет назад

      በቁጥሩ መያዝ አይቻልም እንደ

    • @ሀያትትዩብ-ፐ6ተ
      @ሀያትትዩብ-ፐ6ተ 5 лет назад +1

      ትክክል መያዝ አለባቸው ከመግስ መድረስ አለበት ጉዳዩ ሁላቸውም ከቦታቸው መነሳት አለባቸው

  • @tubehassenendris7106
    @tubehassenendris7106 5 лет назад +109

    እኛ ገንዘብ አዋጥተን እንርዳትና ለሹርጣ ይጠቆም ልጁ ከተያዘ ሀገርም ብትገባም ችግር የለም በግንዘብ እንረዳታለ ያአላህ ይህልጅ እንድያዝ እርዳን አመመኝ እርይይይ!!!!

  • @tubehassenendris7106
    @tubehassenendris7106 5 лет назад +173

    በፈጠራችሁ ጌታ ል ለምናችሁ ይህቺን ልጅ እንርዳት 100 ሪያልአወጣለ እኔ እባካችሁ እንርዳት አመመኝ ይህን የምትገድፉ እስኪ!!!!

    • @ኡምሀሲናዋኢስላማ
      @ኡምሀሲናዋኢስላማ 5 лет назад +5

      ጥሩ ማሰብ ራሱ ጥሩነት ነው እኔ ራሱ አስቤው ነበር

    • @lulutube9064
      @lulutube9064 5 лет назад +3

      ግሩብይከፍትላት ይምር ከወጭዋ የደርሰባት ሰቀቀን በጣም ከባድ ነው እኮንም ሂወትዋተርፍ ያርብ

    • @As-gj7is
      @As-gj7is 5 лет назад +1

      አሥበነው ነበር

    • @As-gj7is
      @As-gj7is 5 лет назад

      እናም ቁጥሮን እሚሠጠን ካለ ብዙሠው እንርዳት እያሉነው

    • @zeburaebrahim674
      @zeburaebrahim674 5 лет назад +1

      ግሩብ ክፈቱላት ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 лет назад +53

    እባክህ እባክህ ወድሜ እራስህን ጠብቅ ማንም ተቸገርሁ ድረስልኝ ብለዉ ቢደዉሉ እዳትሄድ ወይም ፓሊስ ይዘህ ሂድ እባክህ ተጠቀቅ ወገናችን ተጨካክኖአል ማንንም አትመን

    • @hdbdjjdjdjdjdj3013
      @hdbdjjdjdjdjdj3013 5 лет назад +1

      ሰላም ብየለሁ ያገሬልጄች

    • @huhju3857
      @huhju3857 5 лет назад

      አንተም እራስህ ጠብቅ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልህ

    • @hyggg2518
      @hyggg2518 5 лет назад

      እራሰህን፣ጠበቅ፣የኛሰው፣አውሬ፣ሁኖል፣ወቶመገባት፣ከባድ፣ሁኖል፣አላህ፣ይጠበቅህ

    • @jemillaahmed8156
      @jemillaahmed8156 5 лет назад

      አወን ወንድሜ ራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች አላህ ክፉ ያሰቡብህን ወደ እነሱው ይመልሱ

  • @ኢሙነኝወለየዋ
    @ኢሙነኝወለየዋ 5 лет назад

    ብሬክስ በጣም ጀግና ነህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ። አንድ ነገር ልንገርህ አንድ ግዜ ኤምባሲ አይቼህ ነበር በር ላይ እናም ስላንተ ይህን ልጅ ተከተሉት እያሉ ስላንተ ሲሉ ሰምቻቸው በጣም አዝኜ ነው የወጣሁት።

  • @ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ
    @ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ 5 лет назад +26

    ብሬx አተ መልካም ሠው ታስፈልገናለህ በፈጣሪም ላይ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪም ይጠብቅህ💙

    • @hawaali1183
      @hawaali1183 5 лет назад

      ወድምእራስህን ጠብቅ

  • @naserymuda5276
    @naserymuda5276 5 лет назад +30

    ብሬክስ እኔ የምልህ አድረሻህን አትናገር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ እነሱህ አላህ የስረቻውን ይስጣቻው

    • @Mohammed-ot9ks
      @Mohammed-ot9ks 5 лет назад

      ህገዊስለለትነው

    • @GgGgGg-eg2gr
      @GgGgGg-eg2gr 5 лет назад

      ያሳዝናል ልቦናይስጠንለሁላቺንም

  • @اخيالحبيب-ر7ر
    @اخيالحبيب-ر7ر 5 лет назад +68

    እንደው እነዝ ሰዎች ብያዙ ደስታዬን አልችለው እድሜያቸው ይጠር

    • @እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ
      @እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ 5 лет назад +2

      እኔም በጣም ደስስ ይለኛ

    • @seadaseid8607
      @seadaseid8607 5 лет назад

      አች አዉጥቶ ከጣለሸ በሀላ ሰፈረ ከጣለሸ ለምንንንን አች ከሰፈረ ሄድሸ ሲጀመረ እዛሁ ሠፈረ ከጣለሸ ቁመሸ እዛዉ ሁነሸ ከዛ ሰዉ መጥራትና መጠቆም ነበረ ብሸሸሸሸሸ የኔኔናት እካንምምም ተረፉሸሸሸሸሸሸሸ አላህ አተረፈሸ

    • @seadaseid8607
      @seadaseid8607 5 лет назад

      ኢባሴ አፈረ ይብሉ ሲጀመረ መች ይሰራሉሉሉ አፈረረረረ ይብሉሉሉ

    • @dndbsshdhdh6487
      @dndbsshdhdh6487 5 лет назад

      የአላህ

    • @dndbsshdhdh6487
      @dndbsshdhdh6487 5 лет назад

      አተልጂብታቱንይ ጥህ

  • @zakytyobpayten3870
    @zakytyobpayten3870 5 лет назад

    አለሀ ከጎንህ ይሁን ብሬክስ ሰዉድ ሆኜ ብተበበርክ ደስተኘ ነበርኩ አሁንም አለሀ ከጎንህ ይሁን እነ ተበበሩት ሰዉድ የለቹ በለ እቀመኞች በዘ ብለቹ ይህን ነገር ተበበሩት እነ አነስተኘ ሆነቹ ብትሄዱ እነንተም እደትተገቱ ፣የገረችን በለጌነ ለሆድ አዱርዎች ይድፈቹ የምትበሉት ጉቦነ የሰዉ ደም አይጠቅመቹም

  • @ወደፊት-ተ3ጐ
    @ወደፊት-ተ3ጐ 5 лет назад

    ብሬክስ ስለተባበርከን አመስግናለሁ አንተ ያደረግህልን ነገር መቼም አረሳውም እህቴ ፍትህ ስታገኝ ደግሞ የበለጠ አንተን የማመስግንበት ቀን ይኖራል አምናለሁ

  • @asyasufiyan7691
    @asyasufiyan7691 5 лет назад +30

    አትጠራጠሩ ብዙ እህቶቻችን እየገደሉ ያሉት የእኛ ዜጋ ናቸዉ

  • @naemamohammad2990
    @naemamohammad2990 5 лет назад +54

    የኢቶቢያ ኢባሲወች አላህ ይድፍችሁ የጀሀነም ያድርጋችሁ ያረብ

    • @lulutube9064
      @lulutube9064 5 лет назад +1

      አላህ የይላቸው ያርብ እኒህወንበደዋች ቱ ይድፍቸው አቦ

    • @ባርችየጎነደሯቀበጥ
      @ባርችየጎነደሯቀበጥ 5 лет назад +1

      አሜን ድብን ያድርጋቸው ተቀምጠው ወንበር ማሙቅ ብቻ ስንቸገር ድምፅ ካልሁኑን ምን አሉ ይባላሎ

    • @hgfgggg7427
      @hgfgggg7427 5 лет назад

      አተልጁቆይልን

    • @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
      @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ 5 лет назад

      አሚን ያረብ።

    • @Hayat-qn7wy
      @Hayat-qn7wy 5 лет назад

      በላቧ ለፍታ የወሰድከው ብር መቸም ቢሆን አይጠቅምክም እሽ አላህ በዱኒያ ላይ ስቃይክን ያብዛው ያረብብ እናንተ ጅቦች

  • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
    @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 5 лет назад +21

    ወንድሚዋ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ። ግን የምነግርህ ነገር አራስህን ጠብቅ፣ ደዉለው ደረስልን ቢሉህ ሣታጣራ እንዳትሄድ አለሰዓትም ከቤት አትንቀሣቀስ።

    • @ZainabZainab-cf2nb
      @ZainabZainab-cf2nb 5 лет назад

      ለሺሪጣ ብርሰጥቶ ሓዋ ይሰሪ ብለዉ ወንጅለዉ ይይዛጄዋልል እባሴ ብራቼዉ ላይ እየተጠቃይ ኡኡ ታቢ ሰሙ መፍቲሕ ኣይስጡም

  • @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የድሀዉን የሚስኪኑን ጩኸት ቸል የማትል አንተና አንተ ብቻ ነህና ስማን እኛ ሰዉ የለንም😭😭😭😭

  • @سعادهسعاده-ش3ج
    @سعادهسعاده-ش3ج 5 лет назад

    ብሬክስ አተ መልካም ሰውነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛንም ከደዚህ ይጠብቀን እባሲወች እወነት ፈጣሪ እዳለ የስራችሁን ይስጣችሁ በእውነት ያማንንንንንን

  • @hayatyosif6044
    @hayatyosif6044 5 лет назад +21

    የአሰላም,አንደኛ ነኝ ዛሬ
    አይዞሽ የኔ እናት እኮንም አንች አላህ አተረፈሽ እነሱም አላህ የስራቸውን ይስጣቸው መቸም አይጠቀሙም አያልፍላቸውም

  • @hawaumer5585
    @hawaumer5585 5 лет назад +16

    እራስህን ጠብቅ ወንድም!!! ጠበቂው አንድ ፈጣሪ ነው።ግን ሰበብ ለማድረስ ጠንቀቅ በል!!!
    ሁላችሁም እራሳችሁን ጠብቁ ነቃ በሉ!!!
    አላህ ከዱንያም ከአኼራም ፈተና ይጠብቀን!!!

    • @alhamdulilahforeverything340
      @alhamdulilahforeverything340 5 лет назад

      Hawa Umer amennn

    • @linayoutube3411
      @linayoutube3411 5 лет назад

      ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውንድሜ እራስክን ጠብቅ

    • @ahshssshjs8347
      @ahshssshjs8347 5 лет назад

      እነሱ እራሳቸው ሂንባሲውስጥ የሚሰሩት ከአጋቾቹጋ ተመሳጥረው ነው ማለት ነው ዜጎቻቸውን የሚገሉት የሚዘርፉት

  • @zitanakhle398
    @zitanakhle398 5 лет назад +10

    ብሬክሰዬ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ አደራ አደራ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ማስተዋሉን ያድላቸው

  • @yemitaenatr1812
    @yemitaenatr1812 5 лет назад +11

    ወድሜ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @ሰላምለኢትዬጵያ
    @ሰላምለኢትዬጵያ 5 лет назад +1

    ብሬክስ ምርጥ ሀቀኛ ኢትዬጵያዊ እግዚሀብሄር ይጠብቅህ በርታ ወንድማችን ከጐንህ ነን እናመሰግናለን

  • @saraahmed8256
    @saraahmed8256 5 лет назад +12

    በጣም.ያሳዝናል.አይዞሺ
    እህቴ.ብሬክስ.ልክልካችውን
    ንገረልኝ.ለነዝህ.መጋ.የኔወድም
    እዳተ.አይነቱን።ያብዛልን.ምርጥ.
    ኢትዮጵያዊ።

    • @MkMk-ow8cz
      @MkMk-ow8cz 5 лет назад

      በጣምያምል

    • @طيبةمحمد-و1ف
      @طيبةمحمد-و1ف 5 лет назад

      ወድምየ።ከጎንህ።ነን።ሱበሀን።አላህ።አላህ።ያጋልጣቸዉ።አላህ።ያዋርዳቸዉ።የህታችንን።ጉዳዪ።አላህ።ይበቀልላት።መዋረዳቸዉን።በቅርብ።ጊዜ።ያሰማን።እባሴወችን።ተወኝ።በሰዉ።ላይ።ይጫወታሉ።አንድ።አንድ።ደህና።ቢኖሩ።ነው።ብዙወቹ።ባለጌወች።ናቸዉ

  • @ኡምፊርድወስኡምፊርድወስ

    እኔ መጀመሪያ ስታወራ የኢባሲው እጅ እንዳለበት ጠርጥሬ ነበር ።ወንድም አንተ እራስህን ጠብቅ እነዚህ የሀራም ገንዘብ ያሰከራቸው አንተንም ለማገት አይሰለቻቸውም እህቴ አብሽሪ። አላህ ሀቅ ፈራጅ ነው ይፈርድሻል ሶብሪ

  • @Megenorthodox
    @Megenorthodox 5 лет назад +9

    ለሀቅ፣የሚቆምሰው፣አላህ፣ይጠብቀዋል፣ብሬክስ፣አላህ፣በየሄድክበት፣በጉንህ፣ይሁን

  • @ዩሀበሻዊት
    @ዩሀበሻዊት 5 лет назад

    እራስህን ጠብቅ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ ሀቅ እደተናግረክ የሰወችን እባ ስትቀንስ ኑር

  • @topuuae5979
    @topuuae5979 5 лет назад

    ወድሜ እድሜናጤና ይስጥህ እና ንገሩበጠም ይዘገንንል በጠም ያሰዝንል ልብ ያደማል እበስወች ስጀማር እንሱ ያርሰቻውን ዜገ በቢር ያምሸጡ በለጌወች ናቻው ሰኡድ ብቻ ያሉት ሰይሆን በሁሉም አርበው ሀገር እበስወችንን በይወቺ በሙሉ ያርሰቻውን ዜጋአይንቻው እያዬ አሰልፎ ለብር ያምሰጡንቻው እንዝ ደደቦቺ ሆደሞች ።

  • @እሙቢላል-የ6ፐ
    @እሙቢላል-የ6ፐ 5 лет назад +10

    እደው ግን አሁን በሚዳያ ሲወራ ሰፈራቸውን እና ባለሱቁ ቦታቸውን ይቀይራሉ ብየ ፈራሁ ወንድሜ በጣም እናመሰግናል ሰው ማለት እደዚህ ነው ብሬክስ አላህ የህድክ

  • @angolaahe1501
    @angolaahe1501 5 лет назад +6

    ወይ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለገዛ ዜጋችን ካልሰራችሁ ምንድን ነው ትርጉሙ እህቶቸ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
    @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 5 лет назад +10

    እራስህ ን ጠብቅ የምትሉ ሰዎች እግዛብሔር ነዉ የሚጠብቀዉ እርሱ ለእዉነት ነዉ የሚቆመዉ እኮ

  • @zainabkhan304
    @zainabkhan304 5 лет назад

    በጣም ያስተዛዝባል በሀገር ስም የተቀመጡ ስለ መንደር መጠየቅና ወንጀለኛ ማቀፍ ያሳዝናል ብርዬ መልካም ሰዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @malisamalisa1358
    @malisamalisa1358 5 лет назад

    ውንድሜ ብዙ ግዜ እክታተልሃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማንንም ስው በሴት አድርጎ አውቆ ቢጥሩህ እንደ አትሄድ ብቻህ የመጣው ይምጣ ፖሊሳች ይዝህ ሂድ ለቤተስባችህ ኑርላችው ለባለቤትህም እራስህን ጠብቅ. በገዛ ዜጋዋ የጭከን ነው

  • @መካታለማየዲንተማሪብንትሙ

    እራስህን ጠብቅብሬክሥ
    በተረፈ አላህይጠብቅህ❤❤❤

    • @afnanhmh6644
      @afnanhmh6644 5 лет назад

      ዉሸቷን ቢሆንሥ እኔግን እዉነት አይመስለኝም ሠዉን ማመንከባድነዉና

    • @መካታለማየዲንተማሪብንትሙ
      @መካታለማየዲንተማሪብንትሙ 5 лет назад

      @@afnanhmh6644 እኔም ብዙ አይቻለሁ ብቻ አል ሀምድሌላህ
      እውነትሊሆንይችላልአላህከሪም

    • @vdhdbxhxhdhd8037
      @vdhdbxhxhdhd8037 5 лет назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lishangggg6989
    @lishangggg6989 5 лет назад +30

    ብሬክ በፈጠረህ እደው በምትታመልከው አምላክ እባክህን እራስህን ጠብቅ እባክህ ፈራሁልህ በአላህ አገራችን ለጀግና አይሆንም ብሬክስ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @የጀበሉወዳጅከወደወሎ
    @የጀበሉወዳጅከወደወሎ 5 лет назад +34

    ሙቶ በመቀስቀስ ያላመነ ሰዉ
    ዛሬ በዱኒያ ላይ ይጫወታል በሰዉ
    ሱበሃን አላህ ይሄ ሸይጧን በሰዉ ተመስሎ እጂ እዉነተኛ ሰዉ አያደርገዉም

    • @rabeads7365
      @rabeads7365 5 лет назад

      እውነት ነው የተናገርከው. ቆይልኝ

    • @ሐበሻዊትዩቱብTube
      @ሐበሻዊትዩቱብTube 5 лет назад

      በትክክል ይህ ስራ የሰው አይደለም የሴይጣን እጂህ እውነት ብለሻል እህቴ

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 5 лет назад

    በጣም ይከብዳል ያሳፍራ የአባቶቼ አምላክ ይፍረድባቸው
    ወንድሜ ብሬክስ እራስህን ጠብቅ። መልካም ሰው አይፈለግም። ለብቻህ እተጠራህበት ቦታ ድረስ አትሂድ። ፈጣሪ ይከተልህ። ይጠብቅህ

  • @mekedskebede4438
    @mekedskebede4438 5 лет назад

    ብሪክስ እውነት እግዚአብሄር ይባርክህ ጠባቂ እግዚአብሄር ነው አንተንም መልካም ስው ስለሆንክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ባለህበት በእውነት እንደ አንተ አይነት መልካም ወንድሞችን ያብዛልን በእውነይ ስለመልካምነትህ ቃላት ያጥርኛል

  • @maartaasalef3734
    @maartaasalef3734 5 лет назад +4

    በጣም ያሣዝናል ሠዉ በራሡ ዜጋ እንዲህ ይሁናል እህቴ እንቺ እንኳን ተረፍ ብር ሠርተሺ ታገኛዋለሺ ዋናዉ ጤና አይዞሽ

  • @medinahmuhammad2191
    @medinahmuhammad2191 5 лет назад +78

    አንተ ልጅ እራስህን ጠብቅ ይገሉሀል ሚስትህንም ጠብቅ ያግቷታል

  • @ٱمينورعيني
    @ٱمينورعيني 5 лет назад +3

    እህ እዉነትህን ነዉ ወንደሜ እንኮንም የጁን ያገኘ አንተ እራስን ጠብቅ ወንድሜ

  • @mesiymesiy3600
    @mesiymesiy3600 5 лет назад

    ብሬስ አድናቄህ ነህ ይህንን ያክል ብፍረት ስላለህ አንተ በእውነት አንተ የኢትዮጵያ ምርጥ የሀበሻ ልጅ ነህ ያውቅ የራያ ልጅ ግን እራስህን ጠብቅ ስትወጣ ስትገባ ብዙም ሰው አትመን

  • @memeke5620
    @memeke5620 5 лет назад

    እግዛዎ ማርን ከርሰቶሰ እግዚያብሄር ይፈረድ እንካን የድንግል ማሪያም ልጄ አለልን እባሴ የለንም እምናመልከው አምላከ አያል ነው ሁሉን የሚያጠፋ ማመን ብቻ ነው እግዚያብሄር ይመሰገን ብሪከሰ የተቀደሰ አላማ አንዴሆነልከ በፀሎት ጀምር በርታልን ወንድማቸን አመቤቴ ከነልጃ ከናተ ጋር ትሁን እህታቸን አይዛሸ የድንግል ከአንቼ ጋር ይሁን ፀሎት አድርጌ

  • @digitechcell3825
    @digitechcell3825 5 лет назад +12

    እባክ ዉድ የአገሬ ልጅ ዉንድሜ ከእግዚያቤሄር አደራ እራስክ ጠብቅ አደራ አደራ አደራ በተረፈ ቅዱስ ሚካኤል ዪጠብቅክ

  • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት

    ላኢላሀኢለሏህ አላህ የጀሀነም እሳት ያድርገው ያረብብብብብ መጨረሻውን እምንሰማ አላህ ያድርገን

  • @medinahmuhammad2191
    @medinahmuhammad2191 5 лет назад +36

    ትረፊ ያላት ነፍስ ሰብሀን አሏህ እኔ ከስማሁ ጅምሮ እስካሁን አልተረጋጋሁም ሾክድ እያደረገኝ እኔ የምጠይቃት ግን አረብ መስላ ያወራቻት እርግጠኛ ነኝ ሀበሻ ናት አረብኛዋን አልተጠራጠርሽም ነበር?

    • @yemariyamlg4011
      @yemariyamlg4011 5 лет назад +1

      Medinah Muhammad በጣም እማ እኔም እንቅልፍ ነዉ የነሳኝ😢😢 ልጁቱ ለስራ ጓጓታ ነዉ የኒ እህት😢😢😢 አንጂቴን ነዉ የበላችዉ። አረብ አይደለችም አፈር ትብላ ይቺ ጨካኝ

    • @medinahmuhammad2191
      @medinahmuhammad2191 5 лет назад

      @@AaAa-qy7cl ወላሂ አደልም ስራ ሀረም መሄድ ፈልጌ ይኽው ፈራሁ እስካሁን ፍርሀቱ የሚስማኝ በአይኔ ያየሁ ያህል እየተስማኝ ነው ግን ለምን ግን ለምን እንደሻማቀልጠን ቤተስብ በረዳን ልንከበር ሲገባን ያሳዝናል የሚል ቃል ግን ይገልጸዋልን ????? እስቲ ንገሩኝ ያሳዝናል ከሚል ቃል በላይ የሚገልጽ ቃል ካለ?? እህህህህህህህ እህህህህህ ሴቶችን የሚበድል እንባችን እሳት ሆኖ ይፍጃችሁ ኡፍፍፍ

    • @medinahmuhammad2191
      @medinahmuhammad2191 5 лет назад +2

      @@AaAa-qy7cl አረ ችግር ቢኖርብኝ ስራ ቦታ አልቀይርም በጣም ፈሪ ሆኛለሁ ፊት ለፊቴ ሀበሻና አንበሳ ቢመጣ ወድ አንበሳው እሮጣለሁ ቢያንስ አንበሳው ቢበላኝም አያስቃየኝም

    • @helwa3878
      @helwa3878 5 лет назад +2

      @@medinahmuhammad2191 ቌሚስራ. ካለሽ. እነሱውይግደሉይ

    • @agerigna6536
      @agerigna6536 5 лет назад +1

      ውዲም ኢረሲ ጠቢቅ የአለ እቲ አዙሺ አለይ ህየቸው ኢሸአለ

  • @akmelbest9145
    @akmelbest9145 5 лет назад

    አጂብ ሡብሀን አሏህ ሀበሻዎች እንዲህ ያረጉ አርቦች ደህና ይዘውናል ልበል እህት ወንዲሞቸ አሏህ ይጠብቃችሁ ለሠበቡ ተጠቀቁ

  • @እሥላምነውሂወቴ-በ3ፀ
    @እሥላምነውሂወቴ-በ3ፀ 4 года назад

    ብሬክሥ አቦ ጀግና ልጂ እውነትም ሌቤ አሥገባሁክ ሠው ነህ ለዜጋህ ተቆርቋሪ ሁሌም ወድሀለሁ

  • @ተህያሀሰን
    @ተህያሀሰን 5 лет назад +15

    ብሬክስየ እራስህን ጠብቅ ደውለው አወደዚህ ሆን ድረስልን ናቶሎልን ቢሉህ የትም እዳትሄድ

    • @foziyaabuukee8287
      @foziyaabuukee8287 5 лет назад +1

      በትክክል

    • @munajemal3899
      @munajemal3899 5 лет назад +1

      አላህይጠብቅህ

    • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
      @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 лет назад

      በትክክል

    • @hasminabago9843
      @hasminabago9843 5 лет назад

      በጣም ዘርኝንትና በገዘብ ፍቅር ያበደ ዜጋ አይ ውድ እህቶቼ ለዚህም ነበር አሏህ ብቻችን እዳንጒዝ ያዘዘን አብሽሩ እህቴ እካንም ተርፍሽ ግን ኢባሲውች ምብ አይንት ድጋይ ናችው ከልጁ የነሱ ይባስ ይመችህ ውድማችን በርታ እዲ ነው ሰው ማለት መጨርሻው አሳውቁንክልብ ያሳኛል

  • @ሀዩነኝቤተስቦቼንናፍቂ

    ወንድም ብሬክስአደራህን እራስህን ጠብቅ ደግሞምተጠንቀቅ

  • @ገኒገኒየድንግልልጅ
    @ገኒገኒየድንግልልጅ 5 лет назад +4

    ሰላምክ ይብዛ ወንድማችን በርታ መልካምነት ለራስ ነው እንዲህ አይነቱን ሰው ማጋለጥ ነው በርታ እግዚአብሔር የልፋትክን ዋጋ ይክፈልክ

    • @hadeyaha1334
      @hadeyaha1334 5 лет назад

      በጣም ያሳዝናል ከምንም በላይ ወዲሜ አላህ ይቁምልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @hunyalewyhonal5130
    @hunyalewyhonal5130 5 лет назад

    ብሬክስየ ከፈጣሪ በታች ራስህን ጠብቅ የኔ መልካም እህታችን አብሽሪ አላህ የመበቀል ጌታ ነዉ ሁሉም የጁን ያገኛል ።

  • @አቤቱአምላኬአንተታውቃለህ

    በእውነት ብሬክስ ከምንም በላይ እራስህን ጠብቅእግዚያብሄር ካንተጋር ይሁን

  • @sameraaa725
    @sameraaa725 5 лет назад +24

    እሱ 1000ሺ ብር ቢወስዲ 1000ሺ ጣጣ ይከተለዋል አቺ ግር አላህ ህይሩ ያመጣልሻል ደሞ አላህ ሳይደግስ አይጣላም እና ኢሻ አላህ ለህይር ነው በሚለው አስቢው ውዴ አብሽር ደሞ ነገም ሌላ ቀን ነው

  • @ሲሀምነኝየመርሳዋሲሀም

    ወንድ ነክ የኔ ጀግና እራስህን ጠብቅ አተ ብትቅመጥበት ወንበሩን ወይኔ ከብዳ ነው አላህ ይጠብቀን

  • @abeba6870
    @abeba6870 5 лет назад +10

    ወድሜ እራስህን ጠብቅ። እነሱ። ገዘብ። ብቻ ስለሚፍልጉ። ይህኔየ። ሰምተው ጥንቃቄ አድርገዋል። አተ ማንም። ና። ፍልጌህ ነው ምናምን ቢልህ እዳትሔድ

  • @vipvip9513
    @vipvip9513 5 лет назад

    አረ ብሬክስ በጣምሰአደኩህ አብሽ በርታ አንተና ታጠቅን ነብዩ ሲራክን ሶስታችሁን ላመስግን እወዳለሁ በርታ አይዞህ

  • @eframmekonen8441
    @eframmekonen8441 5 лет назад

    ብሬክስየ አተ ተጠቀቅ ምርጥ ሀበሻ ምርጥ ራያ
    በርታልኝ

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 лет назад +9

    እህቶች ስራ በደላላ እንዳትሄድ ከአረቦችም ስራ ከተነጋገራችሁ በራሳችሁ መሽዋር በምታውቁት ሄድ መጥተን እንወስዳችኋለን ቢሏችሁም እሺ አትበሉ የወሰዳቹ ሰው ቢያንስ አምስት ደቂቃ ይጠብቃችሁና ውስጥ ከገባችሁ በሃላ ደውሎ እንዲያረጋግጥ ማድረግ

    • @enattaye9796
      @enattaye9796 5 лет назад

      እግዚአብሄር ይጠብቀን እንጂ የጀመአ ሥራ አይገኚም ያው በደላላ እንጂ

    • @enattaye9796
      @enattaye9796 5 лет назад

      እግዚአብሄር ይጠብቀን እንጂ የጀመአ ሥራ አይገኚም በደላላ እንጂ

  • @maraki-y1k
    @maraki-y1k 5 лет назад +8

    አይዞሽ ውዴ ዋናው ጤና ነው ብሩን ሰርተሽ ታገኝዋለሽ እኛ ሴቶች ስቃያችን በዝቷል በራሳችን ዜጋ መሆኑ በጣም ያማል

  • @እህተገብርኤል-ቨ2ዀ
    @እህተገብርኤል-ቨ2ዀ 5 лет назад +11

    እረ ብሬ ያማል እኔም ሄጄ ትልቅ ወንጀል እንደሚሰራ ነግሬአቸው ግን አሾፉብኝ እንኳን ሊረዳኙ የሳውዲ ፖሊሶች ሲረዱኝ እነሱ ግን ጊዜ እንደሌላቸው ነግረውን በእባ ሸኙኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ጓልትግራይጓልዞምወየንቲ

    ብሬ አንተ ራስህን ጠብቅ እነሱ እንዳይሸውዱህ የታመመ ያበደ ሰው አለን እና መርዳት እንፈልጋለን ብሎው እንዳይሸውዱህ ወጌኔ እኔ በጣም ነው ልቤ የተሰበረ በተረፈ ሰላምህን ይብዛ

  • @angolaahe1501
    @angolaahe1501 5 лет назад +1

    አወ ወንድም ብሬክስ በብሄር ነው የሚሰሩት አላህ የስራቸውን ይሰጣቸዋል እኔ ኢምሳሲ እንደሌለን ያወኩት እናት ፋጡማ ልጀን አድኑልኝ ብላ ብላቴናው መሀመድን ጅዳ ድረስ ሪያድ መታ ኢምባሲ የሰጣትን መልስ መቸም በሂወቴ አረሳውም አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ለወሬ ብቻ ወንበር ላይ ተቀምጠው አላህ ይይላችሁ የወገን ስቃይ ለማይሰማችሁ

  • @rtytyr2599
    @rtytyr2599 5 лет назад +7

    አላህ ማት ያውርድበት ሥው በራሡ ዜጋ እንደዚህ ይሥቃያል ወንድሜ አንተ ተጠንቀቅ በአላህ እራሥክን ጠብቅ

  • @somia5231
    @somia5231 5 лет назад +21

    እውነት በዛ ስአት እኔ እራሴን ለማጥፋት ነበር ያስብኩት ከታገሱ ሁሉም ያልፋል አሁን ብሩንም ስርቸ አገኝሁት የአንድ አመት ከስድት ወር ብር ተበልቸለሁኝ አልሀምዱሊላ ስው ደህና ከሆነ ብር ከስርቶ ይገኛል

  • @ሀሰብኒአሏህወእመልወኪልA

    ወይ በጣም ያሳያል በጋዛ ዜጋችንን ወይ😭
    ብሬክ እራሰህን ጠብቅ ወደዲ እባሲ ሰትሆድ ሀበሻ ማለት በጣም ጨከኝ ነኝ$&

  • @emanew9988
    @emanew9988 5 лет назад

    ወንድምዋዬ እራስህን ጠብቅጀግናነህ ፈጣሪይጠብቅህ

  • @ፍቅርፍቅር-ረ3ጠ
    @ፍቅርፍቅር-ረ3ጠ 5 лет назад

    የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ አንተንም የህዝብ ልጅ የኢትዮጺያ ልጅ ነህ ታጠቅየ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ

  • @Moon-dp8ei
    @Moon-dp8ei 5 лет назад +15

    ራስህን ጠብቅ ደውለው በሴቶች ቶሎ ና ቢሉህ እንዳትሄድ ወንድማችን

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 лет назад +13

    ሰው ባይኖራት ባይከፈልላት እኮ
    ገሏት ነበር
    እንኳን ተረፍሽ እህቴ

  • @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም

    እረ ወድሜ አተም ተጠቀቅ እነዚህ ጅቦች እዳይገሉህ

  • @جميلةاحمد-ف3ف
    @جميلةاحمد-ف3ف 5 лет назад

    ብሬክስ አላህ ይጨምርልህ ኢባሲዎችም ጥሩሂዳ ይስጣችሁ አላህን ፍሩ

  • @essentiallessentialll1836
    @essentiallessentialll1836 5 лет назад

    ወንድሜ አንተም እራስህን ጠብቅ ከእግዛብሄር ጋ እነሱን እግዛብሄር ፍርድ ይስጣቸው ኢንባሲ ሲጀመር ለራሳቸው እንጂ ለሰው ምንም ስብእና የላቸውም እህቴ አይዞሽ

  • @imankonjo4089
    @imankonjo4089 5 лет назад +3

    ብሬእየ. ተባበሮት. ደም ማለት ነው
    ይውጣላት. እናንተንም እኛንም. አላህ ይጠብቀን

  • @አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ

    ላሀውለውላ ቀወተኢለቢላህ ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል አላህየ አተው ጠብቀን አላህ ይላአናቸው

  • @loveethiopia2921
    @loveethiopia2921 5 лет назад +4

    በጣም ያማል ግን ለምን ፈጣሪ ሆይ ለሚስኪን ህዝቦችህ አንተ ድረስልን

  • @اللهمقربنياليك
    @اللهمقربنياليك 5 лет назад

    እኔ ራሱ ኢባሴወቹን እከሳለሁ ወላህ መትስታህሉ ክብር በጣም ታሳዝናላችሁ😭😭😭እኔ እቅልፍ ኢባሌኝ

  • @አምላኬከኩፍሰውርኘተመስገ

    ብሬክስ ወንድሜ እግዛብሔር ይጠብቅህ እና እኛም እናመሰግናለን ወንድማችን እና እባክህ በናትህ ራስህን ጠብቅ ካአሁን ባሃላ ህወትህ ሊያጠፍሁ ይችላሉ እና አድራሽህን እትንገራቸው እውነት ተጠንቀቅ ወንድሜ እግዛብሄር ይጠብቀን በስደት ያለን

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 5 лет назад +3

    *ፈጣሪ ይጠብቅህ ሠበብ ለማድርስ ራሥህንንን ጠብቅ እንዲህ በቪዲዮ አትውጣ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ*
    *ሐሥቡን አሏህ ወኒመል ወኪል*

  • @ethiopiantube3166
    @ethiopiantube3166 5 лет назад +14

    እህቶች አላህ ይጠብቀን የሆነ ነገር ካጋጠማቹ 999 emergency ላይ ደውሉ

  • @Aa-dt6mu
    @Aa-dt6mu 5 лет назад +4

    ወይኔ በጣም ነውይማሳዝነው ግን እኝ እሰከመቸነው ፈተናችን የሚበዛው አላህፍትህ ይስጠን አተም እራሰክን ጠብቅ ወንድም

    • @zenatahmad608
      @zenatahmad608 5 лет назад

      አይዞሽ አላህ ይርዳሽ

    • @zenatahmad608
      @zenatahmad608 5 лет назад

      አሁን አንተ በጣም ጡሩ ልጀ ነህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

    • @fatumafatuma3827
      @fatumafatuma3827 5 лет назад

      የሳውደ ኢምባሴ ለገጠር ፍየል ጠባቃ ቢበዛባቸው ነው እናም ወንዳሜ ራስህን ጠብቅ እምባንሴ የለንም ሳውዳ

  • @MohdAhmad-dc9nj
    @MohdAhmad-dc9nj 5 лет назад

    ብሬክስ እራስን ጠብቅ ሸርጠይዘህ ነው መሄድ ብቻህን ይህን ስራ ለመስራት እራስህን ጠብቅ ብሬክስ።

  • @አምሳልአከለ
    @አምሳልአከለ 5 лет назад +2

    የእውነት እኔም እምባሲው ሀገር ግቢ አለኝ ስትል ያሰብኩት ሁሉም ነገር እንዲድፈነፈን ስለሚፈልጉ ነው የእውነት አምላክ ፍርዱን ይስጣቼው ወንድማችን እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    አይዞሽ እህታችን እመብዙሀን ትርዳሽ እህቶቼ እህታችንን እንርዳት ከተሰባሰባችሁ እኔንም አስገቡኝ

  • @ፋፊነኝሥደተኛዋ
    @ፋፊነኝሥደተኛዋ 5 лет назад +13

    ሡብሀነላህ ያአላህ አላህ የሥራቸውን ይሥጣቸው አብሽሪ እህቴዋ ብሬ አላህ ይጠብቅህ እኔግን ፈራሁልህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ አረ እህቶቸ ዱአ እንደራረግ በአላህ

    • @emuneima4082
      @emuneima4082 5 лет назад

      Gin ate tetenkek breye gizewu techekaknal ebakh ate enkan tref ena wey eht alah enkan alah awetashi ehte

    • @ከሞ
      @ከሞ 5 лет назад

      ራስህን ጠብቅ ወድም ባለህበት ሰላምህ ይብዛ

  • @اللهكريم-ي2ض
    @اللهكريم-ي2ض 5 лет назад +7

    ግን እንደዚህ ያለ ነገር አስቀድማችሁ እሚድያ ላይ አታውጡት እንኳን እሱ እኛ ንፁሆቹ ምን ተፈጠረ እያልን ለወሬ እንሮጣለን ምን አልባት ይኸንን ታየው ይሸሻል እኮ ልጁ ወንድም ለመረጃህ እናመሰግናለን

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 5 лет назад +4

    Ethiopiaውያን ወዴት እየጠፍን ነው ኡፍ😭😭😭

  • @zzzabate7275
    @zzzabate7275 5 лет назад

    ብሬክስ ወንድሜ በእርግጥ የሚጠብቅህ 1 ፈጣሪ ነው ግን 1 የምነግርህ ነገር ቢኖር ድረሥልን ብለው ቢደውሉልህ ብቻህን እንዳትሄድ ራሣቸው ሊአጠምዱህ ይችላሉ

  • @hawatadesse3354
    @hawatadesse3354 5 лет назад +2

    እህቴ ማማየ አላህ አትርፎሻል አልሀምዱሊላህ ለስራብለንእየወጣን እደዚህአይነትነገር በጣምልብያማል ያረብ ፈጣሪይድርስልን እፍፍፍፍእኔምንእደምልአላውቅም ኢትዮጵያዊ መከራበዛባን በቃበለን
    ውድማችን ወላሂ ንፁህ ኢትዮጵያ ነህ ፈጣሪይጠብቅህ ሰላምህይብዛ በያለንበት ፈጣሪይጠብቀን

    • @mjbn7983
      @mjbn7983 5 лет назад

      Hawaአይዞሽውደ Tadesse ዉይ ሰዉ በሀገሩ ዜጋ እንደዚህ ጭካኔ ፈጣሪ ይስራቸዉን ይስጣቸዉ ነፍስሽን በማትረፍሽ ፈጣሪን አመስግኒ ብሩ ተሰርቶ ይገኛል ። ሲጀመር ኢባሲ ወቹ ምንም አይነት ለዜጋቸዉ አያስቡም ለቢዚነስ ብቻ ነዉ።

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 лет назад +5

    እኳን እግዚሀቤር አተረፈሽ እህቴ
    ደሞ ተከትለው መጡ በሰው
    ሀገር
    ፈጣሪ ያጋልጣቸው ይፍረድባቸው
    አሁን እኮ ይሄ ተይዞ የሞት ፍርድ
    ቢፈረድበት አስፈቱኝ ይል ይሆናል

    • @fngkhfh9552
      @fngkhfh9552 5 лет назад

      Brx alhaa yiitabiiq wolhii batam yasaziinall maniinatechii yastallan diras new yaazan kut iiziim ba makaa biizu nagaroch iiyagaxamun new giin miniim giiraa gabton ziim biillan new yallanew ibasiim iiyehu lazegaw mabte ayiisaxiim wolhii iibasiihoch nach zegachhu yemiishaxut inasuu iirasachn makasas allabach la iitopii magst damsachiin yiisaamaa llii

  • @hikimetinegnisubscribearag1061
    @hikimetinegnisubscribearag1061 5 лет назад +9

    ግን ኢባስወችም ጉዳውን የሚከታተል ለልጂቱ አንዲ ግለሰብ ከለለ ውጤት አልባ ይሆናል ስለዚህ ጉዳውን ለኢባስወች ብቻ መስጠት ብቻ በቂ አይደለም

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад +28

    ወይኔ ሁለትሞቶ ሺ ውይይይይይይይይይይ ቅዱስ ሚካኤል ደፋር ድፍት ያድርጋችሁ ተቃጠሉ ንደዱ ስቃያችሁን ያብዛው

    • @helwa3878
      @helwa3878 5 лет назад

      አሜን. ይፍርዲበት

    • @ዜድቲዩብ-ኀ5ገ
      @ዜድቲዩብ-ኀ5ገ 5 лет назад

      አንተውኑርበት፣ተኢባሲወች፣አንተ፣አስርእጂትሻላለህ

    • @ዜድቲዩብ-ኀ5ገ
      @ዜድቲዩብ-ኀ5ገ 5 лет назад

      ኢባሲማየለንም፣እነሱአላህየስራቸውንይስጣችሁ፣

    • @speedcall7833
      @speedcall7833 5 лет назад

      አላህ የጠብቀህ ወንደሜ

    • @ዜድቲዩብ-ኀ5ገ
      @ዜድቲዩብ-ኀ5ገ 5 лет назад

      ውይ፣ምወንድሜ፣ጂቦቹንአግኝታሀቸዋል፣ሀስቤላሁ፣ወኒእመልወኪል፣አላህያጋልጣቸው፣ዱአአደርጋለሁ፣ክስርይበሉ

  • @زهرةبنتمحمدالحمدالله

    ብሬክስ።ምርጥ።ሰው።ለኢቶቢያ።የቆምክ።ምርጥ።ልጂ።ነህ።ወድሜ።ረዥም።እደሜ።ከጤና።ጋራ ይስጥህ።

  • @እሙአብዱራህማንሷሊሀ

    በሪክስ እራስህን ጠብቅ አላህ አብሮህ ይሁን በስልክም ሆነ ብቻህን በምትወጣበት አጋጣሚ ተጠቀቅ ለስው ሰው ነው አጥፊውና አልሚው ሳታስበው እዳትጠቃ

  • @Tube-yi3vo
    @Tube-yi3vo 5 лет назад +5

    ሲጀመር መብታችንን የሚያስከብር ኢምባሲ ቢኖረን መች እንጎዳ ነበር
    ብቻ እንኳን ተረፍሽ የኒውድ
    ሁሉም ያልፍል

  • @zuzubintlselam1552
    @zuzubintlselam1552 5 лет назад +3

    እኔ በጣም ተቃጠልኩ ስሠማው የባሲ ጊዲ በኔ ደርሶብኛል

    • @alden6550
      @alden6550 5 лет назад

      መሀማድ፣ሲሪገገ

  • @ekramabebe5233
    @ekramabebe5233 5 лет назад +9

    ወድም በአላህ እራስክን ጠብቅ እዳይጎዱክ አቃተኝ አመመኝ ውስጤ አለቀሰ እህቴ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አብሽር እባሽን ሀቅሽን አላህ ያውጣልሽ

    • @ysheyitadeesee985
      @ysheyitadeesee985 5 лет назад

      አረ የሳኡዲ ኢጀንሲ ስታስጠሉ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @bedlabrhanu4181
      @bedlabrhanu4181 5 лет назад

      መዳም ኣይደለችም ምክንያቱ ተባባሪ ናት ስራ ያመጣች

  • @ሁሉምሀገሬYouTube
    @ሁሉምሀገሬYouTube 5 лет назад

    ፈጣሪ ይጠብቅክ ብሬክስ ወንድማችን እህታችን ደግሞ እኳን በሰላም ወጣሽ ገንዘብ ጠፊ ለሚነው ማማየ አይዞሽ ውደ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @ሥአዳአላህነዉወኪሌ

    ብርየ መልካምሠዉ እዳተያለዉንና እደሣሜ ያላችሁትን ያብዞልን ከክፍነገር አላህይጠብቅህ መልካምወድም መልካምነት ለራሥነዉ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ