በቀረፃ መሃል ቭድዮው እንድናቋርጠው ያስገደድን የሚረብሽ ስሜት 💔 😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 3,4 тыс.

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily 3 месяца назад +641

    መሲዬ አይዞሽ ... እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 🙏

    • @እሙሀሊድሀ
      @እሙሀሊድሀ 3 месяца назад +5

      😢😢😢😢😢😢አብሺር መሲ ማን አይቀርበርች ለልጂሺ😢😢😢😢😢😢

    • @kindhaftigirmay2569
      @kindhaftigirmay2569 3 месяца назад +3

      @@እሙሀሊድሀ መሲዬ አይዞሸ እግዚአብሔር ፅናቱን ይሰጥሸ

    • @bb6526
      @bb6526 3 месяца назад +8

      እኔም በስደት ላይ ሁኜ የምወደው የምንሰፈሰፍለት የናፈቀኝ የናፈኩት አባቴን ተረዳሁ ውይ ተንገበገብኩ ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @እሙሀሊድሀ
      @እሙሀሊድሀ 3 месяца назад

      @@kindhaftigirmay2569 አብሺር ደምሩኝ

    • @TheQueen-ux7cd
      @TheQueen-ux7cd 3 месяца назад

      አይዞሽ እኔም ሞተብኝ እንስፍስፍ የምልለት ያውም ወንድምም አባትም እሱው ነበር ግን ሞተብኝ ይባስ ብሎ ግን በስዴት ይከብዳል እኔ ዛሬ የሚያመኝ ያን ጊዜ ባሌ አጠገቤ ሆኖ አላስተዛዘነኝም ይባስ ብሎ ቲክታክ ይጨፍር ስለነበር ዛሬም ያመኛል መሲ ምርጥ መከታ የሆነ ባል ነው ያለሽ😢😢😢​@@bb6526

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs 3 месяца назад +312

    ብሬክስ እኮ ባል ብቻ አደለህም አባትም ጭምር ነህ ❤መሲየ አይዞሽ

    • @Alahwaki
      @Alahwaki 3 месяца назад

      Wellahi lijun sayew batammm yasazinal Alkeskugn wellahi kebad new Ene Ene rasu wellahi kewuste fakilo new yaslekesegn 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @HiwoteHayilu
      @HiwoteHayilu 3 месяца назад

      ❤❤ አንተ ባል ብቻ ሳትሆን ወንድም አባትም ነህ ያንተን አይነት አዳም ይስጠን ለሁላችንም የኔ እናት እኔም አባቴን በስደት ሁኔ ሳልቀብር እፍን ብየ ነው ያለሁት ጽናቱን ይስጥሽ

  • @Damenu-mx1ch
    @Damenu-mx1ch 3 месяца назад +10

    የኔ እናት እመብረሃን ፅናቱን ትስጥሽ፣😢😢 ሁላችንም ነገ ወዲዚያው ነው፣አይዞሽ ጠንክሪ።

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 3 месяца назад +354

    ጀግና ባል ለሚስትህ ሁሌ አዳይነት ብዙ ወዶች ሴት እራሳን ስትጽል ከማበረታት ይልቅ መሸሽን ይመርጣሉ😢

    • @NetsanetFa13456
      @NetsanetFa13456 3 месяца назад +15

      እሷ አዘን ገጠማት እጂ መች እራሧን ጣለች😢

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 3 месяца назад

      ንደማመር እህቴ❤​@DadaTube225

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 3 месяца назад

      በጣም

  • @ReemanQueen
    @ReemanQueen 3 месяца назад +73

    ምርጥ ባል ነህ ብሪክስ😢ባልም ወንድም ትሆናታለህ ለእሷም ፅናቱን ይስጣት😢

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 3 месяца назад +16

    ተባረክ ትልቅ ሰው ነህ ቀላል አይደም ፅናቱን ይስጥሽ🙏😭 የኔ ውድ በርቺ ለልጅሽና ለባልሽ ስትይ

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 3 месяца назад +155

    ምርጥ ባል ነህ ወንዲሜ አላህ ደሥታችሁን ይመልሣላችሁ ያረብ🤲🤲🤲

  • @messitube1299
    @messitube1299 3 месяца назад +122

    የማይድን ጠባሳ ጥሎብን ሄደ የቤተሰቡ አድማቂ እሱነበር ጨለማ ለበስን ሳናስበው ተሰበርን የሱ ነገር እር የተዳፈነ እረመጥ ነው እስካሁን ከባድ ሀዘን አላየሁም የሱስ ይለያል አቤትፍቅራችን ታናሽና ታላቅ አንመስልም ስንዋደድ አንድም ቀን ተጣልተን ተኮራርፈን አናውቅም ሰው ሲቆጣኝ አይወድም እር ኔስ ውስጤ እርርር ሏሏል መልሰው 😢😢እዴት ይረሳኛል እንባ እደዚህ ቀርቦኝ አያውቅም አሁንማ የት እደሚመጣ አላውቀውም ድገት ሳስበው እንኳን በጉጨ ይፈሳል ከባድ ነው ከመከራ ይሰውርችው ወንድማለም በሰላም እረፍልኝ ጀግናዬ😢💔❤️‍🩹🙏🏻

    • @KemilahusenKemilahusen
      @KemilahusenKemilahusen 3 месяца назад +5

      አብሸሪ የአላህ ዉሣኔ ነዉ ጠንካራ ሁኝ

    • @fatimamohamhad3743
      @fatimamohamhad3743 3 месяца назад +2

      @@messitube1299 አይዞሺ መሲ የ ውዷ አንዴየ ሁኖል ጠክርሺ መቆም ያለብሺ ማማ

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад +3

      😢😢አይዞሽ የኔ ቆጆ እኛም ሀያጂ ነን

    • @FatemhAhmd
      @FatemhAhmd 3 месяца назад +1

      አብሽሪ ከባድነው ብርታቱን ይሥጥሽ

    • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
      @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 3 месяца назад +1

      አላህ ጽነቱን ይሰጥሺ ደግሞ እንኳንም ልጅ ያለው በርቱ ለልጅ እርዱት

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 3 месяца назад +13

    25 ኢየሱስም፡- ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ የዮሐንስ ወንጌል ፤11🙏🙏

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 месяца назад +72

    ሀዘንን የደረሰበት ያቀዋል መሲየ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ሀያቲ 😢😢😭 እናትሽም አላህ ያፅናቸው የልጅ ሞት ከባድ ነው 😢😢

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 месяца назад +81

    ኡፍፍፍፍ አልቅሳ አስለቀሰችኝ አተ ግል የባል ጀግና ነህ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 3 месяца назад +6

    መሲየ እግዚአብሄር ያፅናሽ የኔ እናት አችቢአስ ቀብሰሻል በዚህ ተፅናኝ ብዙ ከዚህ የባሰ የደረሰብን አለን ሁላችንም መሄዳችን አይቀርም የጌዜ ጉዳይ ነው አይዞሽ ብሬክስ አሰተዋይ የልጅ አዋቂ ነህ አይቀይርህ ከሚሰትህ ጉን ሰለቆምክ እናመሰግናለን

  • @emushewatube
    @emushewatube 3 месяца назад +114

    መሲዬ ከባድ ቢሆንም እራስሺን አጠንክሪ ደግሞ ብሬክስን የመሰለ ንጉስ ባል ሰቶሻል ባለሽ አመስግኚ እማ ሁላችንም ወደዚዬዉ ነዉ

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 3 месяца назад

      ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁንውዷ

  • @Selma-sp6td
    @Selma-sp6td 3 месяца назад +35

    አይዛሸ መሲየ 😢😢😢ፅናአት ይሰጥሸ ጅግናው ውንዳማቸን አፅናናት እሺ

  • @ግሪስ
    @ግሪስ 3 месяца назад +6

    አብሽሪ መሲ አላህ ያፅናሽ ይከብዳል ላያስችል አይሰጥ አላህ የሶብሩን ውሀ ያጠጣሽ

  • @JffHui
    @JffHui 3 месяца назад +114

    ጀግና ባል ፅናቱን ይስጣችሁ😭😭

    • @samra48
      @samra48 3 месяца назад

      የኔ እናት አይዞሺ😢😢😢😢😢

    • @AberadinkuDinkuAbera
      @AberadinkuDinkuAbera 3 месяца назад

      😭😭😭😭

  • @GuhCgbj-kk2hu
    @GuhCgbj-kk2hu 3 месяца назад +21

    ብሬዬ. አተ መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ፈጣሪ እዳይለያችሁ ደግማችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ በደስታ ኑሩ ❤❤

  • @ለይሏአቡዱ
    @ለይሏአቡዱ 3 месяца назад +4

    ብሬክስ ወላሂ ትለያለህ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ ጉዋደኛ ምርጥ ልጅ እኔጃ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ላንችም ብርታቱን ይስጥሽ

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 3 месяца назад +32

    መሲዬ አብሽሪ😢😢ይከብዳል ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽናት😢

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 месяца назад +44

    ምን ታርግ ብሬ ሴት ናት አትቺልም ቢቻልማ ትችለዉ ነበር ግን ምን ይሁን ሁላቺንም ወደዛዉ ነን አይዞሽ

  • @Sofia-z7y8o
    @Sofia-z7y8o 3 месяца назад +1

    ቃል አይኖረኝም ማፅናኛ ቃል የለኝም አንተን የሰጣት ፈጣሪ አለና በዚህ ትፅናና ኡፍ ሲያም ሀዘኑ እንኳን እሷ ለኛም ሲያዩያቸው በጊዜ መሸባቸውና ፈጣሪን መጋፋት አይቻል ምርጥ ባል ወንድም አለህላት

  • @fgcf61979
    @fgcf61979 3 месяца назад +54

    መሲየ የኔናት ምን እደምልሽ አላቅም አዘን ከባድነው አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔናት መላው ቤተሰብሽን አላህ ያፅናቸው አዘን የሚያቅ ያቀዋን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @fgcf61979
      @fgcf61979 3 месяца назад

      @DadaTube225 ግን መደመር ምድነው

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 3 месяца назад +44

    እድለኛ ነች መሲ ባንድ ወገን ልቧ ቢሰበርም እንዳተ አይነት ባል እግዚአብሔር ሰጥቷታል❤❤😢

  • @zedtube6796
    @zedtube6796 2 месяца назад

    ፈጣሪ ያፅናሸ መሲየ ሰሜቱ ከባድ ነው እኛንም ከዚህ ይጠብቀኝ

  • @pyeshemandie3358
    @pyeshemandie3358 3 месяца назад +28

    ብሬክስ አንተም እሄን ደግነትክን አይቀይርብህ አንተ ጀግና ባል ነህ ለሠዉ አርያ መሆን የምትችል እህታችን ስለምትከባከብልን እናመሠግናለን እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 3 месяца назад +20

    አይዞሽ መሲ ጠንክር በይ ብሬክስ መልካም ሰው እንደ አንተ ያሉትንያብዛልን

  • @ethiotiru4329
    @ethiotiru4329 3 месяца назад +2

    በርቺ መሲ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሺ. ለሱም ነፍሱ በሰላም ትረፍ

  • @SusuAli-l1s
    @SusuAli-l1s 3 месяца назад +31

    ሀዘንን የቀመሰ ያቀዋል አይዞሽ መሲዬ ጠክሪ😢😢😢😢

    • @SusuAli-l1s
      @SusuAli-l1s 3 месяца назад

      @DadaTube225 እሺ እኔንም🤗

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 3 месяца назад

      ደምሪኚስወድሽ🎉

    • @FbhcfcBhgfv
      @FbhcfcBhgfv 3 месяца назад

      በጣም💧💧

    • @مريمبنتبابا-ي9ز
      @مريمبنتبابا-ي9ز 3 месяца назад

      አይዞሽ ወዴ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ እህት እደሀዘን መጥፎነገር የለም ወላሂ😢😢😢

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 3 месяца назад

      😢😢😢እኔም

  • @Hነኝወሎየዋ-r8n
    @Hነኝወሎየዋ-r8n 3 месяца назад +35

    መሲየ አላህ ፅናቱን ሶብሩን ይስጥሽ ከባድ ነው😢😢

  • @AlemAtenaw-gd3jg
    @AlemAtenaw-gd3jg 3 месяца назад +1

    መሲየ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ያጠንክርሽ ብሬም ከጎኗ ሁነህ የወንዶች አርአያ አንዱ ነህና እግዚአብሔር አይለውጥህ ፅናቱን ይስጣቹ❤❤❤

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 3 месяца назад +12

    ብሬ አንተ የዘመኑ ድንቅ ባል ነህ መሲየ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ጠንክሪ አይዞሺ ።ብሬን የመሰለ ውድ ባል ለሰጠሺ ጌታሺ አመስግኚው

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk 3 месяца назад +47

    መሲዬ ጀግና እኮ አልሞቱም ስማቸው ከመቃብር በላይነው ነፉሳቸው በገነት ያኑርው😢😢😢😢

  • @taemotekle
    @taemotekle 3 месяца назад +4

    መስዬ ፅናቱ ይስጥሽ ሁሉ ነገር የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው የምንኖረው ካንች ጋር አለቀስኩ'ኮ🖤💔

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 месяца назад +17

    እፍፍፍ መስዬ የኔ ቆንጆጆጆጆ አላህዬ ይሶብርሽ

  • @የሩታዬአድናቂ
    @የሩታዬአድናቂ 3 месяца назад +10

    ቢስሚላህ መስዬ አብሽሪ እንኳን አንቺ እኔ አንቺ ጋር እኩል ነው ያለቀስኩት ምን እንደምል አላቅም ብቻ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ😢😢😢ብሬክስ አንተንም አላህ ያቆይህ ከጎኗ ስለሆንክ በዚህ ስአት በችግር ስአት አብሮ የሚቆይ የለምናለ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 3 месяца назад +1

    መስዬ ነብስ ይማር 🙏 ከባድ ነው ፅናቱን ይስጥሽ እሺ አይዟቹሁ❤❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 3 месяца назад +19

    የኔ ዉድ መሲየ አብሸሪ አብሸሪ አላህ ያበርታሽ የኔ እህት ቅስሟ ተሰብሯል😢 አይዞሽ😢ምን ማረግ አይቻል ከሞት ሚቀር የለም ሁላችን ሂጂ ነን😢

  • @Huzeyifaawahid
    @Huzeyifaawahid 3 месяца назад +13

    መሲዬ አብሽሪ ጀግና ባል አለሽ ሁላችንም ወደዛው ነን

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 3 месяца назад +2

    መስዬ አግዚአብሔር ያብርታሺ አህቴ አይዞሽ ብሬ አንተንም እንካንም አግዚአብሔር አተረፈክ ❤❤❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 3 месяца назад +11

    አይዞሽ መስየ ሁላችንም ወደዛው ሀጅ ነን ማንም ከዛ አይቀርም እኛ እንሄዳለን እጅ እነሱ አይመጡም እናማ አይዞሽ እኔም አባቴን ነው ያጣሁት በስዴት ሆኜ እዳችው😭😭😭😭😭 💔💔💔💔 ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ወንድምሽን አታልቅሽ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 месяца назад +4

    መሲዬ ደርባቢት አይዞሽ እህቴ ሁሉም የሚኖረው የተፈቀደለትን ነው እራስሽን መጉዳትእንጂ እሱ አይመለስም እኛ ወደ እነሱ እንጅ

  • @betty-2121
    @betty-2121 3 месяца назад

    ኡፍፍፍ አይዞሽ መሲ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ 😢😢

  • @almashow3207
    @almashow3207 3 месяца назад +37

    መሲ እኔ ልጅን ካጣሁ አሁን ሶስት ወሬ ላውም የስደት ልጀን ስንት መከራ ሲቃይ ያይሁበት ልጅ አደገልኝ ስል በሁለት አመቱ አጣሁት እኔ ልጅን አጥቸ እንኳን እኖራለህ ብየ እተነፍሳለሁ ብየ አስቢ አላውቅም ነበር ግን ሰውችን ልጅ ሶጦታችን እንጅ የኝ አይደሉም እና በፈለገው ስአት ወሰደ ለፈጣሬ መስጠት ያለብንን ቦታ አናዛንባ ምክንያቱም እኝም የኝ አይደልንምና መሲ ወንድሞችሽን በምድራዊ አስተሳሰብ አታስብያቸው ጎበዝ ሁኝ በፆሎት በስግደት ስትበረች ያን ግዜ የነሱ ስላም ማግኝት ላንች እረፍት ነው ፆሎት አርጊላቸው እንጅ አታልቅሽባቸው ምን እንድሚፈልጉ በደንብ ታውቅያለሽ እኔ ልጅን ሳስብ በምድር ሳሰብሁት እራሴን አጣለሁ ግን ለምን እግዚአብሔር የፈጠረን አላማ አለው እዮብን ለምሳሌ እይው እግዚአብሔር ሰጠ እሱ ነሳ ነው የሚለው እና አታስቸግርያቸው ደስ አሰኝቸው ወንድሞችሽን ባንች ልክ እንደፅሀይ ያብሩ ❤❤❤❤ እራሽን ጠብቂ

    • @Jojo-f5d
      @Jojo-f5d 3 месяца назад +1

      አላህ ሶብረኑን ይስጥሽ

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 3 месяца назад +1

      የሶብሩን ውሀ ያጠጣሽ የኔ እህት😥

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 3 месяца назад

      Gomez.tenkara.nesh.egziabhier.yabertash❤😢

    • @جانو-ل7ف
      @جانو-ل7ف 3 месяца назад

      ትክክልነሽ እህቴ በተለይ በስደት ካባድ ነዉእኔም በስደት ልጄን ኣጥቻለሁ ብሆንም ማልቀስ መፍተሄ አይሆንም ፆሎት ግን ሁሉን ነገር ያስረሳል እና እህቴ ኣይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ

    • @messitube1299
      @messitube1299 3 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ያበርታሽ😢😢

  • @ቀመር
    @ቀመር 3 месяца назад +25

    አውቀዋለው ስሜቱን ያንቺ ወንድ በሞተ በሳምንቱ ነው ታላቅ ወንድሜን ጓደኛዬን መካሪዬ ገደሉብኝ ጡዋት አውርቼው ማታ ያጣሁት እራስ ምታት አመመው ሳይሉኝ ሞተ ብለው ነገሩኝ ሁሌም ነው ምንገበገበው በወንድሜ ሞት አላህ እኛንም አንቺንም ያፅናሽ እህቴ😭😭😭💔💔💔

    • @TsegaTube-hj9px
      @TsegaTube-hj9px 3 месяца назад

      አይዞሽ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 3 месяца назад

      የኔም እደዛው ጥዋት አዉርቸው በሁለተኝ ቀኑ ሞቱን ሰማሁ ታናሽን ገደሉብኝ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ 🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔

    • @TgLebanon
      @TgLebanon 3 месяца назад

      እመብርሐን ታፅናችሁ
      እህቶቸ

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 3 месяца назад

    ❤ ፈጣሪ ያፅናሽ መሲ ምን ይደረጋል ነፍስ ይማር ደሞ ምርጥ ባላአሽ አይዞሽ ብሬክስ ልዩ ሰው ነህ ከልብ ባልነህ

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 3 месяца назад +6

    መሲየ ምን ቃል ያፅናናሻል አይዞሽ ሁላችንም ተመላሾች ነን አሏህ የሶብሩን ዉሀ ያጠጣሽ❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 3 месяца назад +11

    ብሬክስ እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛ አንተ ለመሲ በጣም መልካም ባል ነህ በተለይ በመከራ ጊዜ እቅፍ አርጎ አይዞሽ ማለት ማፅናናት በጣም አስፈላጊ ነዉ
    መከራ ከባድ ነዉ እኔ በእናቴ ህልፈት አይቸዋለሁ እናቴን ባጣሁ በ5ቀን ነዉ የተሰደድኩት በዛን ሰአት የሚያቅፈኝ አይዞሽ የሚለኝ ከጎኔ ማንም ሰዉ አልነበረኝም ብቻ አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን መሲየ አይዞሽ

  • @malm2509
    @malm2509 3 месяца назад

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት በርታ በይ ሀዘን ማብዛት ጥሩ አይደለም

  • @loveSu-3
    @loveSu-3 3 месяца назад +10

    መሲየ አላህ የሰብሩን ውሀ ያጠጣሽ አንተም ጎበዝ ጀግና ባል ስለሰጣት አላህ ይጠብቃችሁ😢😢😢

    • @loveSu-3
      @loveSu-3 3 месяца назад

      @DadaTube225 እሽ

  • @ميكونا
    @ميكونا 3 месяца назад +7

    መስየ ኣጆኪ ማኣረይ ኩሉ ናይ እግዚኣቤሄር እዩ ተፅናኒ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ጀ4አ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ጀ4አ 3 месяца назад +3

    አይዞሽ መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ ውድ 😢😢😢

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 3 месяца назад +10

    ብሬከሰ መልካም ሰው ፈጣሪ ከመጥፊ ነገረ ይጠብቃቺሁ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 3 месяца назад +8

    መሲየ አላህ ያፅናሽ እንኳን አንች እህቱ እኔም ባዳዋ ለዛውም በyoutube በማቀው ልቤ ተሰብሯል ግን አላህ ሁሌየም ትክክልነው ፈጣሪ አይሳሳትም ሁላችንም የነገ ባለተራወችነን ግን ሞት ሁሌየ አድስ እማይለመድ እንግዳ ነው። ብሬክስ አላህ ያክብርህ መልካምነትህን አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ

    • @kokobewerku6451
      @kokobewerku6451 3 месяца назад

      እዉነትሺ ነዉ በሕይወታችን ብዙ ነገሮች ይገጥሙናል ሞት ግን ሁሌም አዲስ ነዉ ወንድምን ማጣት በጣም ከባድ ቢሆንም አይዞሺ መስየ ሁላችንም ወደ ዛዉ ነን 😢😢😢

  • @KabuuGirimaaGirimaaabisaa
    @KabuuGirimaaGirimaaabisaa 2 месяца назад

    አይዞሽ መሲዬ የዋድም ሞት ማቸም አይራሳም እኔማ አዶነይ 😭😭😭😭😭😭😭ውድመን በክርቡ 💔💔💔አጣው 😭😭😭😭😭😭😭ያማል ቻይ

  • @ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ
    @ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ 3 месяца назад +9

    መሲዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ ነብስ ይማር ከማለት ውጭ ሌላ ምን ይባላል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 3 месяца назад +44

    ደሞ ቅስም ሰባሪ ኮመታተሮች አሉ እነሱናቼው የባሰሀዘን እሚያባብሱት ንቀሽ ተያቼው ❤❤❤❤

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 3 месяца назад +3

      ምን አባታቸው እያሉ በሞት ይቀለዳል እንደ

    • @samera3817
      @samera3817 3 месяца назад +1

      በጣም😔

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 3 месяца назад +3

    አንተ ግን ባል ሳትሆን አባት ወንድም ሁለመናዋ ነክ የወለዱህ ይባረኩ ዘመንህ ይባረክ ተባረኩልኝ ስወዳችሁ ሩቤሌ እዴት ነው እግዚአብሄር ከእናንተ ጋ ይሁን።❤

  • @SadaHusain-i5s
    @SadaHusain-i5s 3 месяца назад +10

    መሲየ አላህ ያፅናሽ ኡኡፋፋፋ ብሬክስ ባል ብቻ አይደለህም አባትም ወዲምም ነህ የእውነት😭😭😭😭

    • @EmuAlmu-r4q
      @EmuAlmu-r4q 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ ሁላችንም ወደ እርሱ ነዉ የምንሂደዉ

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 3 месяца назад +24

    የኔ እህት ጠንክሪ ሁላችንም ሀጅ ነን ዱኒያ የረች ነሽ አይዞሽ😢😢

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 3 месяца назад

      ደምሪኚ ውዷ

  • @serkalemdebalke7118
    @serkalemdebalke7118 3 месяца назад +2

    አይዞሽ መስዬ እግዚአብሔር አምላክ ያጽናሽ የወንድማችን ነፍስ ይማርልን

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 3 месяца назад +8

    አይዞሽ መሲዬ ከባድ ነው ግን ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ፅናቱን ይስጣችሑ ወንድማችንን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 3 месяца назад

      ደምሪኚ ውዷ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 3 месяца назад +16

    መሲየ አይዞሽ በርችልኝ በርግጥ እንኳን ለአንች እኔም ልቤ ነው የተሰበረ የከተማዋ ድምቀት የሀገሬ ልጅ ነብስህ በሰላም ትረፍ የኔ ጀግና 💔😢😢ድምቀታችን ነበርክ

  • @MeazaMeaza-bf1qk
    @MeazaMeaza-bf1qk 3 месяца назад

    አይዞሽ መስዬ ሀዘኑ ከባድ ነው ግን እግዚያብሄር የወደደውን አደረገ

  • @LylaSQ-zj2cv
    @LylaSQ-zj2cv 3 месяца назад +8

    የኔ ዉዱ መሲዬ አይዞን እማዬ ለሱም ጠሩአይደለም ይርፈበት😢

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 3 месяца назад +15

    የጀግና እህት ብርታቱን ይስጥሽ ለእኛ ነው የተሰዋው ሁሌም በልባችን ይኖራል አይዞሽ መሲዬ እንኳን ለአንች እኔ እራሱ ልቤ ተሰብራል በሞቱ ግን ህያው ነው አልሞተም በርች የእኔ ውድ😍

    • @LubabaImaam
      @LubabaImaam 3 месяца назад

      ማለት ምን ማለትሽ ነው

    • @AszAszc-zm8sn
      @AszAszc-zm8sn 3 месяца назад

      እንደዚህ እያበረተታቹሁ ወጣቱን አታስፈጁት​@@LubabaImaam

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 3 месяца назад

    እግዜብሔረ ያፅናሸ መሲየ በረቸይ አፉፉፉፉ ፈጣረይ ያፅነሸ😢😢😢

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 месяца назад +3

    መሲዬ የኔ ውድ. ተፅናኚ እኔ 10አመት እናቴን ሳላያይ ሁሌም እፈራለሁ. እንዳላጣት ድፍረት አጣሁ. ለመግባት በግል ባወራህ. ደስ ይለኛል ብሬክ

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 3 месяца назад +6

    መሢዬ አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይሥጥሽ ደሞ አታልቅሽ ማልቀሥ ጡሩ አደለም የኔ እናት እፉፉፉፉ😢😢😢😢❤❤

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 3 месяца назад +1

    ኡፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ መስዬ😭😭

  • @kerya649
    @kerya649 3 месяца назад +9

    የኔ ዉድ መሲዬ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ 🥺🥺🥺ሀዘን አታብዢ ዉዴ ሀዘን ማብዛቱ መጥፎ ነዉ ዉዴ በርዬ ጀግና ባል ታማኝ ባል ላተም አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ ወላሂ 🥺🥺♥️♥️

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 3 месяца назад

      ደምሪኝ ውዷ

  • @አሚናት-ደ1ፀ
    @አሚናት-ደ1ፀ 3 месяца назад +7

    ወላሂ ከባድ ነው እኔንም አስለቀሰችኝ እራስሽን አጠክሪ ለሚወዱሽ ሰወች መኖር አለብሽ ውዴ ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamSelam-v6o
    @SelamSelam-v6o 2 месяца назад

    መሲዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ብርታቱን ዬስጥሽ ውዴ መፅናናቱን ይስጥሽ

  • @blackdiamonddiamond6011
    @blackdiamonddiamond6011 3 месяца назад +3

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥሽ🙏🏽🙏🏽

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 3 месяца назад +8

    የኔ እናት መሲዬ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ😢😢😢❤❤❤ወንድምሽ ሞተ አይባልም ዋጋ የከፈለው ለኔ ላንቺ ለመላው የአማራ ህዝብ ነው💚💛❤

    • @KhawlaKhouri
      @KhawlaKhouri 3 месяца назад +1

      ወላሂውነትነውስቱወጣትትትአለቀባብይይይይምክንያትትትያማራወጣትትት

  • @ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ
    @ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ 3 месяца назад +29

    መሢየ አታልቅሺ ጀግና አይሞትም ሠው ሢሠርቅ ይሞታን እሡሥ ለሀገር ለህዝቡ ነፍአን በገነት ያኑርልን ጀግናየ

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 3 месяца назад

      ደምሪኚ ውዷ❤

  • @MedinaYmam-h1u
    @MedinaYmam-h1u 3 месяца назад +8

    ፅናቱን ይስጥሽ መሲየ😢😢

  • @Toyba22
    @Toyba22 3 месяца назад

    መሲዬ. አይዞሽ. አላህያበርታሽ. የኛሠው. አፍን. የበላውን

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 3 месяца назад +8

    መሲየ ኣይዞሽ እግዝኣብሄር ብርታቱ ፅናቱ ይስጥሽ የኔ እናት ከባድ ነዉ

  • @Coriya-GS
    @Coriya-GS 3 месяца назад +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያጥናሽ አይዞሽ ወንድሜ አንተም ተባረክ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 3 месяца назад +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ የሱንም ነፍስ በአፀደገነት ያኑረው የጦርነት ውጤት ሰው ህይወት ማጣት ነው እኔም ብዙ ዘመዶችን አጥቻለሁ

  • @Mariyam_c212
    @Mariyam_c212 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ መሲዬ ከባድ ነው ስሜቱ 😢😢😢😢

  • @Gurage4
    @Gurage4 3 месяца назад +11

    💔💔💔💔💔😢 ያማል ያረብ ጠበቀን እኳን ሞት ህመማቸው አያሰማን ያረብ አተም ትለያለህ ብሬክሰ አበረታታት❤

  • @Jamail-zh4el
    @Jamail-zh4el 3 месяца назад

    የኔ ምስኪን አልቅሰሽ አለቀሺኝ የምር ፈጣሪ ያፅናሽ❤❤❤❤ ብሬክስ መልካም ባል እርሱም እድሜ ከጤና ይስጥህ አሚን ቅድም ሀዘን ከባድ ነው

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 3 месяца назад +13

    የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ 😢😢😢
    እመብርሃን ታፅናሽ

    • @EKRAM-r9v
      @EKRAM-r9v 3 месяца назад

      እኔም😢😢😢

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 3 месяца назад +10

    ማርያምን ምንቃል ፅፌላፅናናሽ እህቴ ብቻ እግዚአብሔር ያፅናሽ ነፍስ ይማር እኔም ጠርጥሪነበር በጦርነት እደሞተ😢😢😢

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 3 месяца назад +1

      እኔም አውሬዎቹ በሉት ::

  • @زيتونهقدير
    @زيتونهقدير 3 месяца назад

    መሲዬ አይዞሽ አላህ ፅናቱን ይሰጥሸ ትክክክል

  • @GgGg-mj6de
    @GgGg-mj6de 3 месяца назад +8

    መሲየ የኔእናት አላህ ያበርታሺ ወላሂ እደት እዳስለቀሺኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FatmaFatima-c4s
    @FatmaFatima-c4s 3 месяца назад +4

    የኔናት መሢዬ አይዞሸ ጠከረበይ😢😢ሀዘንማብዛትጥሩአይደለምእህቴ 😢😢እንኳንአቺወደምሸን እኔበቪደወናበፈቶየማወቀወልጀ ባጨረመቀረቱአዛዝኖንኛል ወላሂ😢😢እናበረቺእኛምወደዛወ ነን 😢ደግሞ ጀገናባልአለሸ 😢ልቦናወንአይቀይረብሸ😢😢

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 3 месяца назад +2

    መሢዬ አይዞሽ እማ እመብርሐን ታፅናሽ😥😥😥😥 ብሬክስ የምር መልካም ባልነክ ለመሢ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነልጃችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @Rabia-g3y
    @Rabia-g3y 3 месяца назад +11

    እፉፉፉ የሚቅ ያቀዋል ኢሄን ስሜት እኔም አባቴን የዛሬ አመት 😮30ደቂቃ በልሞላ ውስጥ ነው ግድል ያረጉኝ ብኝ😢😢😢😢😢 💔💔

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 3 месяца назад +5

    ውዴ አላህ ፅናቱን ይሰጣችሁ ከባድ ነው ፀሎት አድርጌለት ሁላችንም ቀናችንን አናውቅም ተፅናኝ ውዴ አብሸሬ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 3 месяца назад

    እህታችን መሲ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ አይዞሽ ሀዘን ሀዘንንን ነው የሚወልደው ከልክ በላይ ማዘን ተስፋ ወደ መቆረጥ ስለሚወስድ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ብለሽ መፅናናት አለብሽ እዲህ በክፉም በደጉም አይዞሽ የሚል እውነተኛውን ባል ይስጠን እሆቶቼ

  • @AFf-y9b
    @AFf-y9b 3 месяца назад +4

    አይዞሺ መሲዬ አኔም አባቴን ከቤት አዉጥተዉ ነዉ የገደሉብኝ😭😭😭😭 መከላከዬ ግን ሁሌም የናፈቀኛል ግን አላገኘዉም😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @SamsungPhonetastic-y7f
    @SamsungPhonetastic-y7f 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ያጽናናሽ መሲየ ሞት ክፍ እኔም በስደት እናቴን በስደት አጥቻታለው😢😢😢

  • @hawliitube
    @hawliitube 3 месяца назад +2

    ማነዉ እንደኔ አብሯት ያለቀሰ ስታሳዝን አይዞሽ ዉደ ጠንካራ ሁኝ እማይመጣን ሰዉ መጠበቅ ቢከብድም በርች ለልጅሽ ለባልሽ ለቤተሰቦችሽ ስትይ ጠንካራ ሁኝ ዉደ

  • @Oman-yq7ep
    @Oman-yq7ep 3 месяца назад +7

    መስዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ምን ማረግ ይቻላል ብለሽ ሁሉም የእግዚአብሔር ፈቃድነው

  • @hanan-c4k
    @hanan-c4k 3 месяца назад +6

    አይዞሺ መሲየ አላህ ፅናቱን ይስጥሺ 😢😢

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 3 месяца назад

      ደምሪኚ ውዷ

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 3 месяца назад

    መሲየ አታልቅሽ እግዛብሔርአምልክ ያፅናሽ ደግሞ ብሬክስአለልሽ ጠካራሁኝ

  • @munatube2861
    @munatube2861 3 месяца назад +8

    መሲዬ አይዛሸ …ፈጣር ፅናቱን ይሰጥሸ 🙏😢

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 3 месяца назад

      የራያዋ ቤተሰብ እንሁንደምሪኚ

  • @Zebibatube
    @Zebibatube 3 месяца назад +7

    አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ማሬ