አሜን እነደልብህ ልኑር እንደልብህ እንደሃሳብህ ልኑር እነደፈቃድህ ሴጣንም የሰውን ፈቃድ አይቶ ነው ሰውን የሚፈትነው የራሳችን ፈቃድ ትተን የእግዚያብሄርን ፈቃድ እንከተል የእርሱ ፈቃድ መልካም ፍፃሜ እና ተስፋ ስላለው This is the best prayer, let this be for us all, Amen!
Be geta semi akem atecheyalew endezhi ale leka ufffff geta hoye yewodedekutin sayhon yewodedkew yehun be hiwot 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏beki tebarkilgn kezhi belay tibebe mestewali yechemrelhi😍😍😍😍😍😍
እንደ ልጅነታችን እኛ ካለማወቅ የለመነውን ሳይሆን እንዳባትነቱ በኛ ያየውን ያኑረን ከእጁ የለመነውን ሳይሆን እጁን በህወታችን ይዘርጋለን። እኛ ለእኛ የተሻለ አሳቢ መስለን የጨቀጨቅነውን ጥያቄ መልስ ሳይሆን የልቡን ሀሳብ ያኑረን።
አሜን! ብሩክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ
Amen
አሜን
እነደልብህ ልኑር እንደልብህ
እንደሃሳብህ ልኑር እነደፈቃድህ
ሴጣንም የሰውን ፈቃድ አይቶ ነው ሰውን የሚፈትነው
የራሳችን ፈቃድ ትተን የእግዚያብሄርን ፈቃድ እንከተል
የእርሱ ፈቃድ መልካም ፍፃሜ እና ተስፋ ስላለው
This is the best prayer, let this be for us all, Amen!
አንተ ልጅ መዝሙሮችህ ጠንከር ይላሉ
እውነት እያመመኝ የምሰማው መዝሙር ነው
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
የኔ ፍላጎት ይገለኛል ያንተ ሀሳብ ግን ያኖረኛል ፍቃድክ በኔ ላይ ይሁን የኔ ህይወት እየሱሴ
Huffff yeha zare betewat Lena meleket new tebarek wendema lemlem
ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ አንተ ሳታኖር በኔ ብትሰጠኝ ከዓኔን በምን እለያለሁ ከሌላው ህዝብ እኔ ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልከት ለኔ ስለ አባትነትህ ሳይሆን ሰለ ክርክሬ ራርተህ ደጀህን ስለጠናሁኝ እዬዬ ማለቴን አይተህ ፁሎቴን እንደትሰጠኝ ካልሆን ያንተ ደስታ እንደ ቃዬንጠብቀኝ ብዬ ከፍትህ እንዳልወጣ አንተ የሌሌህቡትን ፈፍተህ ያልበራበትን አትሰጣት ለነፍሴ ካንተ ሜለየኝን❤❤❤❤❤ኢየሱስ ጌታ ነው ውንዴሜ በረከት ጌታ ኢየሱስ የባርኪ❤❤❤❤
Wow wondime tebarek❤❤❤❤❤🎉🎉
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ትሁን ፍቃድህ በእኔ
አይሁን እኔ ያልኩት ለእኔ 🙏
Amen 🙏 🙏 🙏 tebareke
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ አንተ እውነትኛ አባት ነክ ❤❤❤❤ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
Be ewunet beky eg/r zemenhin yibarkew lela mnm alilm 🙏🙏
Beki
Mezmur leka yiseranal betam teserchalw tebarek tsegaw yibzalhi..
አሜን አሜንንን ታባረክ 🥰🥰🥰🥰
Ante bewnet denqe nh bezu mlekt yebzaleh yegata hasab bante lay bebzu yetyal😍selante gata yemsgen🙏🙏
Ante yelelehibatn atistegn amaleke 🙏🙏🙏
Be geta semi akem atecheyalew endezhi ale leka ufffff geta hoye yewodedekutin sayhon yewodedkew yehun be hiwot 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏beki tebarkilgn kezhi belay tibebe mestewali yechemrelhi😍😍😍😍😍😍
Tebarek ,ene bemezmurih betam tebarikewalewu
Amen and Amen 🙏 🙌 Asalfeh atesetegni lerasa gataye hoyi endelebh lehune endelebehe ababa agezagbi Gataye Eyesus wedaa 🙏🙏
አሜንንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንን
አሜንንንንንን
ተባረክ ወንድሜ
😭😭😭😭
ቤክ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ ለምልምልኝ❤❤❤❤❤
እዚአብሄር ይመስገን መዝሙሮችህን መግለፅ ማብራራት አልቻልኩም ብቻ ጌታ ስለስጦታው ይባረክ መስዋትህን አምልኮህን ኢየሱስ ይቀበል ይውደድልህ አገልግለህ የተጣልክ አትሁን ከማድጋህ ዘይት አይታጣ መስዋትህ ሁሌ ሙሉ ይሁን እሳት አይታጣ ተባረክልኝ ብዛ❤❤❤❤❤❤❤
Amen.. 🙏🙏 Thank you Brother ❤
ጌታ ሆይ እባክህን አጠንክረኝና እኔም ልበል አንተ የሌለህበትን አትስጣት ለነፍሴ 😢😢😢
ቤኪሻ በረከታችን ❤
amen yabikan 😪😪
Tebarek bedemu teshefegn ❤❤
beka tebarek ejun eyayew bemiteleyebet weket astemaren teloten endastekakil redan💯
Amen Amen Amen kbr hulu leegzeabher amlak yhun amennnn GBU more and more
ያንተን መዝሙሮች አብሮህ ለመዘመር ከመንፈስ የሆነ ጥንካሬ ይጠይቃል እንጂ እንደማንኛዉም መዝሙር አይዘመርም። ጌታ ሆይ እርዳኝ።
ዘመንህ ይባረክ አንተ ብሩክ ከፍ ያለው ጌታ ከፍ የሚል ለውን ነገር በህይወትሆህ ይገለጥ ተባረክ ወንድሜ
Ufffff mesimat makom akategn 😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢ኢየሱሰ ኢየሱስ ኢየሱስ 🤲🤲🤲🤲🤲
መዝሙሮችክ የሚያሳዮት ከእግዚአብሔር እና ከቃሉ ጋር ያለህን ጥብቅ ቁርኝት ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ🥰 ባንተ መዝሙሮች በጣም ከተባረኩ ሰዎች አንዷ ነኝ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ወንድሜ ቤኪ እንወድሀለን ❤❤
እግዚአብሔር እንደ ባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልግነን ሁሉ ይሰጥን ፀጋውን የብዛልህ ወንድሜ መዝሙር ይከብዳል ተባረክህ 🙏
tebarek wendime
ድንቅ መዝሙር ነው መልክት ስለሆነ ይባርካል ❤
ምን፡እልሃለው፡ጌታ፡እየሱስ፡ፀጋውን፡በእጥፍ፡ይጨምርብል፡አሇን፡እኛ፡ምን፡እንደ፡ምጠቅመን፡እንኳን፡አናውቅም፡ጌታ፡ሇይ፡የሰጠከንን፡ሳይሇን፡ሰጪው፡ላ፡ልባችንን፡እንድናደርግ፡ማስተዋልን፡ስጠን፡ፀሎታችን፡በፊትህ፡ያማረ፡ይሁን
My brother, may God bless you abundantly! Thank you for singing the Scripture!!!
አንተ ሳትኖር በኔ
ብትሰጠኝ ከነዓኔን
በምን ይለዩኛል
ከሌላው ህዝብ እኔን❣
ምን አይነት መገለጥ ነዉ ድግሞ ቆራትነትህ ጌታ ይርዳህ ከዚህ በላይ
ትሁኝ ፍቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ አባቴ
የምድርን ተድላ የሚያስንቅ
የእግዚአብሔርን ፍቃድ የሚስጠቀው
የእግዚአብሔር ሀይል ብቻ ነው
ተባረክ🙌
wedaje tebarek endet bante west balew menfes endemebarek
ወንድሜ ተባረክኝ
Tebereklin 🙏🙏
መጠየቃችን ለመጠየቅ ብቻ ሳይሆን የምንጠይቀው ሊያስጠይቀን እንደሚችል ሲገባን ይህ ዝማሬ ይገባናል ። መጠየቅን ከክፍተታችሁ አንጻር ብቻ የምናየው ከሆነ ይህ ዝማሬ የሙዚቃ ውህድና የቤክ መልካም ቃና ብቻ ነው የሚሆንልን። ዘመንህ በዘመንህ ክብር ይባረክልኝ
ተባረክልኝ .. ፀጋ ይብዛልህ
antem tebarek
Amen! Tebarek!
geta yebarek bero
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭
ከፍትዘፍቱ ፈቱ እንደሚለው ብሂል ሁልጊዜ ለምርጫ ማናቀርበው ፊቱ ሀልዎቱ ይሁንልን።ያለ ሀልዎቱ ንጉስ የክፉ መንፈስ መጫወቻ ሲሆን አይተናል።ለካ ንግስናም ያለ እግዚአአብሔር መገኘት የተቀደደ ፊኛ መንፋት ነው።ብቻ ከቤታችን አባ አንተ ኑርልን በመንፈሳዊ ህጻንነት አባ መጣህ ምን አመጣህ ያብቃልን🙌ወዳጄ ይብዛልህ እወድሀለው💖💖
Aba Tebarekileg ❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን ፀጋ ይብዛልህ ወድማችን
wow geta yebareke legna yemebejenen yemeyawekelen Egzeabeher yemesgen antem tebarek geta zemenehn hulu yebarekew
በእውነት ሁሉም ነገር ጨልሞ ተስፋ ቆርጬ በነበራኩበት ጊዜ እሄንን መዝሙር በ𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 ለይ ሰምቼ ቀን ሙሉ በእንባ ነው የሰመሁት ከዚያ ቦኃለ እራሴን መልስኩት እኔ ያሰብኩት ሰይሆን እሱ ያሰባው ይሁን ሁሌም በሕይወቴ ትሁን ፍቃድህ በኔ😭
ቤክ በእውነት አትቆም ወደ ፍት መሄድ ይሁንልክ ፀጋ ይብዘልክ ተበራክልኝ።❤
Tebarek Geta Iyesus Zemenhn Ybarkew
ይሄን ወንድም በደምህ ዋጀውት አባብዬ 🙏🥰
Ahunem besemahugn kutre lela melki alew geta hoye fekade yehun 🙏😥
“በግብፃውያን ያደረግሁትን፥ በንስርም ክንፍ እንደተሸከምኋችሁ፥ ወደ እኔም እንዳመጣኋችሁ አይታችኋል።”
- ዘጸአት 19፥4
ከግብጽ ስንወጣ ወደ እግዚአብሔር ካልመጣን ቻው! ተበልተናል!
ሁልም እግዚአብሔር የፈለግነውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ይስጠን ያም ራሱን ማግኘታችን ነው።
ተመስገን ኢየሱስ ለሁሉም ጊዜ አለህ
ሁሉንም በጊዜው ውብ ታደርገዋለህ
በለመንኩህ መሻቴን ብትሰጠኝ
አሳ ብዬ የያዝኩት እባብ በነደፈኝ
አይደል ያለው ዘማሪው
ቤክዬ እና ይቴ ተባረኩልኝ❤🙏❤🙏
Thank you Brother ❤️🙏
ተባራክ bekishowu በብዙ
bekiye Geta anzto yebarekeh nebtsen lemederes mezmureh Amen fekadu yehun Amen
ፀጋውን ያብዛል🙌
Beky geta amlak birik yargih tebarekilgn🙏
ለምነን በተሰጠን መልስ ስንቶቻችን ታሰርን አቤቱ አንተን ማስቀደም በዝማሬ ብቻ ሳይሆን በተግባር ይሁንልን.
የኔ ውድ ወንድም የእግዚአብሔር እጅ በአንተ ላይ ነው ያስታውቃል ከመንፈስ የሆነ ዝማሬ እንደሆነ የእግዚአብሔርን አለም የሚያስናፍቅ ነገር አለው እግዚአብሔር አሁንም ደግሞ ደጋግሞ በመንፈስ ያረስርስህ🥰🥰🥰
አሜን አሜን
WENDEKIE BEREKETE TEBAREKELLEN BEBEZU! YEHENE MEZEMURE BEYANSE BEKENE 2 GIZE ADAMETEWALLEHU BETAME NEW YEMIBARKEGNE :
Amennnnnnn
Amennnnnnn
🙌🙌🙌🙌😇😇😇
Amen. Tsega yebzaleh wendeme
በረከት መዝምሮችህ ከቃሉ የመነጩ ብቻ ሳይሆን እራሱን ቃሉን በጥልቅ መገለጥ ነው የትምዘምረው። ጌታ ይባርክህ።
"እንደ ቃዬን ጠብቀኝ ብዬ ከፍትህ እንዳልወጣ " ይህ የሚገርም መረዳት ነው።
Amen Amen Amen 🙏 🙌
አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌ፊቱን ብቻ መፈለግ ይብዛልን
ፀጋ ይጨመርልህ
Amen Thank you 🙏🙏
Kezemenu geriger geta eyesus yetebkihi. Wondimachehn enthlyelihaln
እግዚአብሔር ጸጋውን ይጨምርልህ አሜን
ፈቃድህ ብቻ ትሁን በእኔ😭
Amen.Amen,Amen,Amen ....ትሁን ፈቃድህ በኔ
Besera bota hogne eyesemahu alekesku ewnt hiwetachenn new yezemerkew egzabeher yemelesen yerdan
ትሁን ፍቃድህ 😭😭
Zemenih yibarek Bekaye
ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
የእኔ ጌታ የፀሎቴን መልስ ከእራስህ ጋር እንድትሰጠኝ እለምንሀው
ትሁን ፈቃድህ በእኔ😭😭😭😭
በዚህ ጊዜ ህይወቱ እና መዝሙሩ አንድ የሆኑለት አንተን አየሁ ተባረክልኝ ቤኪዬ 🥰🥰🔥🔥
Tebareke betame newe mezemurekene yemetebekewe eyedegageme hulu yemesemawe mezemuruchu legeta ene legeta becha nedenure yemiyaderge geta yebarekeke
Tebarek abate
በጣም ተባርከብሀለሁ ቤኪ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
Geta zemenhn yibarkew
Weyew weyew 😭😭😭😭
አንተ ሳትኖር በኔ ብትሞላልኝ ህልሜን
በምን እለያለው ከሌላው ህዝብ እኔ
አንተ የሊለህበትን ደሰታ ማይሆነኝን
አትሰጣት ለነፍሴ ካንተ ሚለየኝን 🎤🎤🎤
ዋዋዋውውውው ወንድሜ ቤኬ ጌታ ዘመነህን ይባረከው አሜንንንን ልዩ የሚያደረገን ያንተ አብሮነትመንፍሰ ፀጋ ማሰተዋል ጥበብ ሞገሰ ይብዛልን😍😍🙏
ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም
ameni getahoyi iridagni wenidime beki tebareki
እግዚአብሔር ይባርክህ
ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ🤲🤲🤲
አሜንንን ተባረክ
ተባረክልኝ ደግዬ 😍
አንተ የሌለህበትን አትስጣት ለነፍሴ ካንተ የሚለየኝን!የእንጀራ ጩኸቴ ፅኑ ልመናዬ በሞላልኝ ማግስት እንዳይሆን ገዳዬ አንተ ያልከዉ ይሁን በሕይወቴ እኔ አልቅደም ቅደመኝ አባቴ! ...." በዘመንህ ሁሉ ለምልመህ ኑር"ቤኪዬ
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭
Ere beyesusem mn aynet tega nw yalek begeta abo geta berek yarghe
Amen amen amen blessing song!!!
አሜን አሜን .......እኔ ያልኩት ሳይሆን የአንተ ፈቃድ ይሁን በእኔ ...😍🙏 ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ 😘😍
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋዉ ይብዛልክ 😭ልቤ ብዙ ብዙ ይመኛል የአንተን ትቶ ለኔ ይላል አሳልፈህ አትስጠኝ ለራሴ በአንተ ልኑር አልሁን በራሴ
እውነት እኮ ነው ጌታ የሌለበት ምን ደስ ይላል ተባረክ ለምልም ፀጋው ይብዛልህ❤
ትሁን ፍቃዲህ በኔ አይሆን ያልኩት እኔ 🤲🙏🙏👏👏
እያነባሁ ነው ያዳመጥኩህ 🙏🙏
ተባረክ ብሩክ ነህ
አባቴ ይህን ወንድሜን ጠብቅልኝ
አሜን ጸሎቴን ፍላጎቱ የሌለበትን ፍላጎቴን ይንሳኝ ቤካዬ ድንቅ ሰው በረከታችን ነህ ብዛልን
ይስሃቄ ❤️❤️❤️❤️
በብዙ ተባረክ ወንድሜ