ፊትህ ያፅናናል | Morning Devotion | የፀሎት ዝማሬ |
HTML-код
- Опубликовано: 4 фев 2025
- አላገናኘውም ጥያቄና ፊትህን
አኩርፌ ልርቅህ ስፍራዬን ልለቅ
በእንባ ነግሬህ ለአንተ ስሞታ
አልፈን የለም ወይ አባጣ ጎርባጣ
በሀሩሩ ጊዜ እምነቴ ሲላላ
ሰበብ ስፈልግ ለእንባ አብረኸኝ ስታነባ
ፊትህን ማየት ባይኖር ፀሎት ባይሆን መደበቂያ
ፀጋህ ባይደግፈን ምን ቃል ያፅናናል ነበር
አላገናኘውም ጥያቄና ፊትህን
አኩርፌ ልርቅህ ስፍራዬን ልለቅ
በእንባ ነግረህ ለአንተ ስሞታ
አልፈን የለም ወይ አባጣ ጎርባጣ
ፊትህን ለማየት ጉልበቴ መሬት ሲነካ
ያቆሳሰለኝ ሁሉ ይረሳል ሳይህ ጌታ
ጥያቄ ሳያነሳ በፀሎት ካንተ ጋር ከርሞ
ፃንዲቅ ይፅናናብሃል እግርህ ስር ተንበርክኮ
አላገናኘውም ጥያቄና ፊትህን
አኩርፌ ልርቅህ ስፍራዬን ልለቅ
በእንባ ነግረህ ለአንተ ስሞታ
አልፈን የለም ወይ አባጣ ጎርባጣ
ፊትህህ... ይበልጣል ከሺ ቃል መልስ
ፊትህህ... ያፅናናል ፃዲቁን
ዘማሪ በረከት ለማ
አንዴ ይደፈርሳል ወይ ደግሞ ይጠራል *2
የሰው ፍቅር ወረት ጊዜ ይለውጠዋል *2
የአንተስ ፍቅር መቼም ተለውጦ አያውቅም *2
ክረምት ሆነ በጋ አይቀያየርም *2
በብቸኝነቴ ወራት ማንም ባልተረዳኝ ጊዜ
የልቤን ሰማኼኝ ቀርበህ መች ሸሸኸኝ
አይሰለችም ፊቱ *3
ብዙ ነው ምህረቱ
#ዘማሪ አሰግድ
#bereketlemma #amharicmusic #bereket #newprotestantmezmur #devotion
ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔር ፊትና ጥያቄ ተገናኝቶብኝ ጌታ አኩርፌው አውቃለሁ ነገር ግን ለካ ጥያቄ ሁል ጊዜ ይመጣል ደግሞም ይኼዳል አብሮኝ ሊሰነብት የሚችለው ጌታ ብቻ ነው። እናንተዬ.. ልክ እንደ ኤማውስ መንገደኞች ግራ በተጋባንበት ሁኔታ አብሮን እየኼደ የተወን መስሎን እንዳናኮርፈው ጌታ ይርዳን ። ተባረኩ እወዳችኋለሁ ❤
Bekiyeee አሁንም የመንፈስ ቅዱስ አብሮነት ከዚህ በላይ እየደመቀ ይታይብህ ❤️🙏😩
ጌታማ ፊልም እየሰራህብኝ ነው ግን ቶሎ ጨርሰው አልቻልኩም አልኩት ባለፈው ሳምንት ከዛ ግን ውስጤ የወቀሳ መዓት!
ስንቱን አልፎ እዚህ እንዳልደረሰ እኔው ለኔ ደርሼ አዋቂ መሆኔ ሳያንሰኝ እኔው ኖ እዚጋማ ማስተካከያ አለኝ ይመስላል የኔ ንግግር
ፓስተር ታምራት ኃይሌ የታምራት አምላክ ታምረኛ የሚለው መፃፉ ላይ እንዲህ ብሎ ነበር
"ደክማችው እንደሆነ በርቱ
ወድቃችሁ እንደሆነም ተነሱ "
ጌታ ግን ለዘላለም አይጥልም
❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ቤኪዬ😊
😢❤❤😊❤
እንኳን መዝሙሮችክ ምትፅፈው ነገር እንኳን ምን ያክል በእግዚአብሔር እግር ስር እንደምትቆይ ያሳያል..እኔማ ጌታ አንተን ተጠቅሞ እያናገረኝ ሁሉ እየመሰለኝ ነው ዝማሬዎችክ ሁሉ ለኔ መልስ ናቸው ጌታ እውነትም አብሮኝ ነው አንተን ተጠቅሞ እየመለሰልኝ ነው.. ቤኪዬ አሁን ያለክ አይወሰድብህ ግለትህ አይቀዝቅዝ አንተ እንደ ስምህ በረከታችን ነህ ጌታ ብዙ እንዲሰራብህ እና ልብህን እንዲጠብቅልህ ፀሎቴ ነው
እንደ ስምህ በረከት አድርጎ ለኛ የሰጠን ጌታ ይመስገን ምን አይነት መዝሙር ነው ከውስጥህ ሚፈልቀው ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ መዝሙሮችህ በጣም ነው የተባረኩባቸው እርጋታህስ በእውነት ተባረክ።❤❤❤❤❤
ሰው በዚህ ልክ እንደ ስሙ በረከት ይሆናል በአንተ አየው አሁንም በረከት ብቻ ሁን ጌታ ለራሱ እንዲ ያበላሽህ ለዘላለም😍🙌
አላገናኘውም ጥያቄ እና ፊትህን
አኩርፌ ልርቅህ ስፍራዬን ልለቅ
በእንባ ነግሬ ለአንተ ስሞታ
አልፈን የለም ወይ አባጣ ጎርባጣ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በሀሩሩ ጊዜ እምነቴ ሲላላ
ሰበብ ስፈልግ ለእንባ አበረኸኝ ስታነባ
ፉትህን ማየት ባይኖር
ፀሎት ባይሆን መደበቂያ
ፀጋህ ባይደግፈኝ ምን ቃል ያፅናናኝ ነበር😭😭😭😭😭😭😭
ተባረክልኝ 😍😍😍😍😍
🥰🥰🥰
❤❤❤❤
Wow tebark❤❤❤❤❤❤❤
Wow tebark❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜነ🙏🙏🙏እልልልልልልል❤❤❤👏👏👏
ቤኪዬ ትለያለህ! አይወሰድብህ! አብሮነቱ አይለይክ🙌አክባሪክ ነኝ👏
በዚ ዘመን የተሰጠህ ለእኔም ለትውልዴም መልክት ነህ አንተን የሠጠን እግዛሐብሄር ይመስገን 🙏🙏
ፊትህ ይበልጣል ከሺህ ቃል መልስ
ፊትህ ያፅናናል ፃዲቁን😭❤ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርከው ይሄ መንፈስ መቼም አይወሰድብክ😍
ብዙ ጊዜ ጥያቄዬ እና ፊቱ ተጋጭተውብኝ ከእግዚአብሔር ፊት እርቄ መንፈሳዊ ልምምዶቼን ለማቆም ወሰኜ አወቃለሁ ግን ደግሞ ጥያቄዎቼ የሚቆዩት በፊቱ ድፍት እስክል ድረስ ብቻ ነው ከዚያ የት እንደገብ እስካላውቅ ድረስ የከበበኝ የመሰለኝ ሁሉ ተበትኖ እና ምናምንቴ ሆኖ አገኘዋለሁ ፊቱ ከእልፍ መልስ ይበልጣል
ቤኪሻ እግዚአብሔር እልፍ ያድርግህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ስትጠራው ይመልስልህ አቤት ልጄ ይበልክ በብዙ ተባረክ
Ameeeeeeen Zemenik yibareki beki ye Abate jegina bruk nehi❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤tebarek beka getachin yileyal esu yewint metsnagn nw
Fiti yibelital keshi kal melishi yene geta😭😭
ብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
geta abzoto ybarkh kegeta ga yaleh kurgnit ychemerlh egnam endnbarek
fitih yibelxal ke shiii kal melsss....amenn tebarkehh krrr uff😍💗💗💗🙏🙏
ዋው ተባረክ የጌታ ፊት ሁሉን ያስንቃል ጥያቄንም ሁሉ ያስረሳል ያስጥላል ፊትህ መፈለግ ይብዛ ልኝ❤
Hulum Tito yihedal bashitaye gize aligayen miyanitifiligni eyesusu tabarikiligni❤❤❤❤
Geta zemenhn yibarkew🙏
bekiye🥰🥰🥰
ተባረክ ቤክዬ፣ እውነት ነው። አብሮ ሳለ የሚጠበቀውን ፣ ተይዞ ሳለ የሚናፈቀውን ጌታ በእምነት እንድናየው እንጂ እንዳናኮርፈው ጸጋው ይብዛልን። “ ፊትህ ይበልጣል ከሺህ ቃል መልስ ” ❤
የኔ ውድ መኖር የማልችለው ያላንተ ብቻ ነው!!!❤❤❤🙏🙏🙏
ቤክ ፀጋ ይብዛልክ ጌታ ይባርክ አውነትም በርከት ነህ ምን አይነት መባርክ ነው አሁንም በእየሱስ ስም ባርከታችን ነህ🥰🥰🥰🥰🥰
ተባረክ በኪ!! ሽንገላ የለሌው በንጹህ ልብ እግዚአብሔርን መፈለግ እንዴት ደስ ይላል!! እንዲሁ እግዚአብሔርን መፈለግ!! እንዲሁ ከእርሱ ጋር መሆን
...ፀጋህ ባይደግፈኝ ምን ቃል ያፅናናኝ ነበር😭😭😭
ፀጋ ይብዛልህ🥰
Ewnteme. Berkte. Ante. Berektachen. Nehe. Thega. Yebezalehe.
Amen and amen.
Shower of blessings!!!
Thank you ❤❤
@@bereketlemma you are the most very welcome my beloved brother .
ቤክ ፀጋዉ ይብዛልህ❤❤❤
Beki Tsegaw yibzalih🙏❤
አሜንንን🙇🙋🙇 ተባረክ በብዙ ድንቅ መዝሙር የእግዝአብሔር መንፈስ ያለበት ጌታ ይባረክ❤
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ የዝማሬን ቅኔን ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ
Amen! ewent new feteh yebletal keshi kal melse ...............uffffffa yene geta chere
ጌታዬ ያብዛልህ😭😭 የምርም በፊቱ በመሆን ያለፍኳቸውን አስቸጋሪ ጊዜአቶች አስቤ እንዳመሰግንና አሁንም አይኔን ወደሱ እንዳቀና አሳስበኸኛል 🙏
ተባረክ ቅኔ ከአንደበትህ አይታጣ 🙏
አሜን ፊትህ ያፅናናል ጌታ ሆይ!!! ተባረክ ወንድማችን
አላገናኝውም ጥያቄና ፊትህን 😢😢ኢየሱስ በዚህ መዝሙር ማጉረምረሜ ላይ ንሰሀ ገባሁበት 😢😢ስንቱን አልፈል 😢😢
ከዝህ በበለጠ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ
Bek ewnet geta zemenhn yibarek ahunm bebzu mezmur yibatkh agelglew alfo mehed yihunlh ❤❤❤❤
ቤኪዬ ወንድም አለም እግዚአብሔር አምላክ እንደባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ ክፍ አይንካህ ቀኙን ይስጥህ ወድሀለው
አቤት አያለውበትን ጊዜና ሁኔታ ነው የዘመርከው ጌታ ይባርክ
Egziyabher yibarekh wendeme❤❤❤ymiyatsenana mezemur new fetari bebetu yatsenah
በምን ተገናኝቶ ጥያቄዬ እና ፍትህ ???? አኩሬፌ ልርቅህ ሰፍራዬን ልለቅ?? አባት ሆይ ከፌትህ ደሰታን እንጠግባለው ፌትህ ይበልጣል ከሺህ ቃል መልሰ ያፅናናል ፃዴቁን ሀሀሌ ሉያ 🎤🎤🎤🎤🎤 አሜንንንንን ድንቅ ዝማሬ ወንድሜ ቤኬ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልክ ❤❤
ምን ልበል ቃላት የለኝም አንተ በርከታችን ነህ
mn ayinet birki miyareki mezmur new tebareki zemenh begeta legeta yilekiii🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you ❤❤
ተባረክ❤
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ በሠከታችን ነህ
Oh Lord😭😭😭😭
….ፀጋህ ባይደግፈኝ ምን ቃል ያፅናናኝ ነበር 😭
ተባረክልኝ Abate❤️
😍😍😍
❤❤❤egziabher yabzak bekiyee
እየሱስዬ😭 አባት ሆይ ከፌትህ ደሰታን እንጠግባለው ፌትህ ይበልጣል ከሺህ ቃል መልሰ ያፅናናል❤️ 👉🙌🙌🙌❤😇
ፊትህ ይበልጣ ከሺ ቃላት መልስ ኢየሱስ🥰😍.... ብዙ ፀጋ ይብዛልህ የተባረክ ወንድሜ❤
Thank you ❤❤
ወይኔ ምን አይነት ዝማሬ ነዉ 😢 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Tebarekiiiiiiiii
ቤኪ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤
እንደስምህ ለአካሉ በረከት ነህ። እየጨመረ ይብዛልህ ❤
Kalebye... 🙏❤❤
Amen Amen Amen Geta Abzto Yibarkh
Yeteneka sew ❤🥹
Heluye... my blessing ❤❤❤
ተባረክ bekiጸጋ ይብዛልክ🙌🙌
Remain blessed
Tebarekelin❤❤
መንፈስ ቅዱስ የምታፅናነን አንተ ብቻ ነክ😢❤❤❤ቤካ ቃላት የሉኝም
አሁን ያለሁበት ሁኔታ ይህ ነው በመዝሙርህ ታክሜበታለሁ ተመክሬበታለሁ ተባረክ
Tebarek wendme❤❤
በእንባ ነገረህ ለአንተ ስሞታ
አልፈን የለም ወይ አባጣ ጎርባጣ
❤❤❤❤
Beki tebarrrrrrrrrrrrk
ዘመንክ ይለምልም በቤቱ ፀጋ ይብዛልክ✝️✝️
Bekiye etifff tsega ybzalih🙏😢❤️
God bless you 🙏🙏💖 bekiyeee
ይህ የኔ መልክት ነው
Bekiye tebarekilign ❤❤
God Bless You Beki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፀጋው ባይደግፈን😢😢
Bruk yeteberk sawu nek
Geta tsagawun yabezalik ❤
እግዚአብሔር ዘመንህ ባርኳታል
በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤❤
በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ተባረክልን በረከታችን❤
Amen
Tebareki singer beki
የፀሎት መንፈስ አገኘኝ ስሰማው እውነት ነው ፀሎት የአባትና ልጅ ህብረት እንጂ የጥያቄ ጉዳይ አይደለም ለጥያቄ ብቻ ጌታን አንፈልገው አጉረምራሚ እንዳንሆን ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
ተባረክ
Bekoye egizihabihar bebizu yobarkik❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ተባረክ
እሄን ዝማሬ መስማት ማቆም አቃተኝ 😭😭
ስጋዊ ሃሳብን አስትቶ በመንፈስ የምያከንፍ መዝሙር ❤ቤክሻ ተባረክ ወንድማችን በብዙ ተገለጥ 🥰🥰
አሜን! ጌታ ፊትህ ያፅናናል ፃዲቁን
አልፈን የለም ወይ አባጣ ጐርባጣ
I have been so blessed with this song. እግዚያብሄር ይባርክህ የኔ ወንድም
Continue to stand firm in faith and be a blessing to our nation. I thank God for your gift. commitment and passion. Real worshiper you are!
I am always led to prayer whenever I hear you worship.
Amen.. Beloved Sister Engedaye.. Thank you 🙏❤❤
Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful song! God bless you more and more!
ደግሞ ሌላ በረከት 🥰🥰🥰
Thank you 🙏❤❤
Iske mecheresh mezemer yihunilih
Mechereshak yaamare yihunilih
Yemechereshak istinifaasik iyesuus yaadinaal iyaalech tiwuxaa
Betaam wodaalew beeki tebaarek
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!
Wondem Taberklgn 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥰🥰🥰
Bless you baki❤❤
በአንተ ዝማረ በረ ልቤ በጣም ይርካል ዘመን ይባረክ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
😢 tebarek betam nw yemwedik
hulum semchew mayselchen mezumer nw geta eysusu kezm belaye tsega yabizaleh ❤😢
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
Tebarek
My brother what agrace God released in you to bless this generation !"prayer aplace we forget every thing "God bless you more and more
uffff zemene yetbarke yeune😢
May God bless You Bekey.
Bro geta bebizu yibarek
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🤦🤦🤦🤦🤦🙏🤲🤲🤲ተባረክ
Kesu gar sitikermi endezi aynet kine tizemiraleh
Wedajee blessed 🎉🎉🎉🎉
Tebarekln❤❤
Beautiful 😢song tebarek bebzu love all your songs i listen this with prayer 🙏 yabatee berukk nehee