Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ሆይ ትዕግስቱ በእውነት የማዕጠንቱን ጉዳይ ፈጽሞ አላቅም ነበር ለካ ይህንን ያህክል እግዚአብሔርን ተፈታትነውታል እኛ ምዕመንማ በየዋህነት ነው የምንጓዘው አሁን ሲነገረን መስማት መንቃት አለብን ብየ አስባለሁ
እስካሁን ሳላቅ ለመታጠን እጓጓ ነበር አሁን ግን ነቃሁ
እኔ መከታተል ከጀመርኩ መልክቷን 8አመት ሆነኝ የተነገርው ሁሉ እየሆነ ነው እድሜ ነ ጤነ ይስጥልን እነታችን እኛ ነን ያልስማን እንጂ መልክቱ ትህክል ነው
ቃለህይወት ያሰማልን በርትእት ሀይማኖት ያፅናን ለይኩን ለይኩን ለይኩን💕💕💕
እውነት ነው ሰው አልገባውም እንጂ መልዕክቱ ተላልፏል::
እግዚአብሔር ትዕግስቱ ይገርማል
አይዞን በርቱ እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ እስከሚያደርገን
ዘንድሮ ካቴድራ ጉድ አፈላ ኧረ ወዴት አየሄድን ነው እንዴትስ መንቃት እንችላለን ጎበዝ ይቺ ሰው እውነታ አላት ተጠቀሙባት
ማንነቴን የጠላሁት መወለዴን የጠላሁት ቤተክርስቲያን መግባት ያሰቀቀኝ እኔን ብቻ ነው ወይስ ሌሎችም አላችሁ? ጭራሽ የማርያምን ማሕጸን መስደብ መስቀሉን ማስረገጥ ከዛም አልፎ ሌላ ጉድ እንጠብቃለን እድሜ ይስጠን
እምነ ንግሥተ ነገሥታትማ ገና ድድድሮሮሮ ነበር የተናገሩት እኛ አልነቃንም እንጅ እውነትን እውነት ብለው የሚናሩ እውነተኛ እናት በርቱልን ጠላት ቢንፈራገጥ አይቀድምም ሲደክመው ይቀመጣል ይቀጠቅጣል
ማ ኢቺ እህተ ሰይጣን ስንዱ አረ ንቁ በሰይጣንየምትረዳ የዛር መንፈስ የሚጫወትባት እርኩስ ከሷ ደግሞ የተከታዮቿ
ርትዕት ተዋሕዶ ቀጥተ(ኛ) ሐይማኖቴ የቀና(ች) ፣ የረታች ናት ። እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
አየ ክርስትና አየ መንፈሳዊነት ተደበላለቀብን እኮ እኛ ምዕመናን ከየትኛው እንሁን አንቺማ ትክክል ነበርሽ ሌላው ተኝቶ መች ተነሳንና
ካቴድራል አከሰረንካቴድራል መስቀል አስረገጠንካቴድራል ታሪክ አጠፋብንካቴድራል የኢትዮጵያ ጠላት ሆነካቴድራል የኢትዮጵያን ፍቅር አጠፋብንካቴድራል ትውልድን ሁሉ አጠፋንካቴድራል የሀብታም መናገሻ ሆነችኧረ ስንቱን ልዘርዝረው ካቴድራል አጠፋፋችን ኧረ ተው እንቃ የኢትዮጵያ ህዝብ
ይህን ያህክ ጠፍተናል ኧረ ጎበዝ ምዕመን ምን እናድርግ ኧረ እንበርከክ እንጸልይ
ዘንድሮ የካቴድራል ጉድ ወጣ ገና ይቀጥላል ብየ አስባለሁ
እኔን የገረመኝ እግዚአብሔር የተመኙትን ይሰጣል በፍላጎታችን ልክ ያሸክመናል ማለትም የተማረ ይግደለኝ እያልን ይሄው አፍጫችን ድረስ አጠገቡን መልስ አገኘን አሁንስ ኢትዮጵያውያን በዚሁ አባባል እንቀጥል ወይስ ሌላ በተግባር መስራት ያለብን እጅ ለእጅ ተያይዘን እንሂድ እንበርከክ
እውነት ለመናገር ቅድስት የሚለውን ስሜን አስጠላኝ በስሜ እኮራ ነበር ቅድስት ሲባል ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ነው በልቤ የተጻፈው ካቴድራል ቤተክርስቲያንንም አፈረሳት አረመኔዎች
ወላዲተ አምላክን አያውቋትም አባቶች የሚያውቁት ራሄሏን ነው ከፓፓሳት ጀምሮ ማርያምን ከሚጠሩ ራሄሏን ይጠራሉ በጎጃም ማራማዊት ደግም በጎንደር ዘነበ ወርቅ ይሏታል በሸዋ ራሄሎ በሚሉ ይጠሯታል እነሱ እመብርሃን ናት ይላሉ ግን አይደለችም ለዛ ነው አባቶይ እኛ ያሳደግናት ማርያም ለአንቲ አትገለጥም ያሉት እመብርሃን ስለማያውቋት ነው
አይገርምም እውነት እኮ ነው
በድንግል ማርያም መጡብን በእናቴ በእምነቴ በሐይማኖቴ አባቶይ የስራችሁን ይስጣችሁ
@@የራያልጅነኝራያራዩማ ከእነትም እውነት ነው በጣም ገርሞኛል እስካሁን
የእመብርንን ማሕጸን በእንደዚህ አይነት ማዕጠንት ማድረግ ባይደረግስ
ከትውልድ ማን አስተዋለ እናቴ ኪዳነምሕረት አስተዋይ ልቦና ስጭን
መስከረም ሳይጠባ ጉድ አይሰማም ይሉሃል አሁን ነው የድፍረታቸው ድፍረት እናትና ልጁን ለማለያየት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ማለት ነው ትርጉሙ ራሱ የማዕጠንት ዕቃው ተደነኩኝ
እውነት ነው እኔ ራሱ አላቅም ነበር አወኩኝ
እውነት ነው የተባለው ሁሉ ሆነ የቀረ የለም
በስመአብ በስመወልድ በስመመንፈስ ቅዱስ አሜን። ኣረ ባካቼሁን ሁሉንም ለእዚአብሄር ትተን ምናለ ዝምብለን ለሰላም ብንፀልይ። አሁን ኤንደው ከመላው የካቶሊክ እምነት ተከታይ አንድም ፃድቅ የለም እያላቹህ ነው። ለምን ፍርዱን ለፈጣሪ አትተዉትም።
ከ 6 ዓመት በፊት
አንቺ ምናባሽ አገባሽ ጠንቋይ እዛው ጠቋርሽን አጥብቀሽ ያዝ ።የሚመለስ ልብ ካለሽ ለንስሀ ያብቃሽ
ወንድሜ/እህቴ መግባትማ ያገባታል ለተዋህዶ እምነቱዋ እናትና ልጁ ወታደር አደረጉዋት ነው እኮ እግዚአብሔር የመረጠውን ማንም ማሰቆም አይቻለውም ይህ መለክት እውነት እደሆነ ልቦናህ ያወቀዋል/ ተውቂዋለሽ ይህን መልእከት የሚያነቋሽሽ ሰው የተወህዶ ልጅ አይደለም። ወይም እያየ የማያይ ነው ሰድብን ም አመጣው ምን አይነት መረን የወጣን እንደሆነ በዚህ ያሰታወቃል እረ ማሰተዋሉን የድለን
እግዚአብሔር ሆይ ትዕግስቱ በእውነት የማዕጠንቱን ጉዳይ ፈጽሞ አላቅም ነበር ለካ ይህንን ያህክል እግዚአብሔርን ተፈታትነውታል እኛ ምዕመንማ በየዋህነት ነው የምንጓዘው አሁን ሲነገረን መስማት መንቃት አለብን ብየ አስባለሁ
እስካሁን ሳላቅ ለመታጠን እጓጓ ነበር አሁን ግን ነቃሁ
እኔ መከታተል ከጀመርኩ መልክቷን 8አመት ሆነኝ የተነገርው ሁሉ እየሆነ ነው እድሜ ነ ጤነ ይስጥልን እነታችን እኛ ነን ያልስማን እንጂ መልክቱ ትህክል ነው
ቃለህይወት ያሰማልን በርትእት ሀይማኖት ያፅናን ለይኩን ለይኩን ለይኩን💕💕💕
እውነት ነው ሰው አልገባውም እንጂ መልዕክቱ ተላልፏል::
እግዚአብሔር ትዕግስቱ ይገርማል
አይዞን በርቱ እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ እስከሚያደርገን
ዘንድሮ ካቴድራ ጉድ አፈላ ኧረ ወዴት አየሄድን ነው እንዴትስ መንቃት እንችላለን ጎበዝ ይቺ ሰው እውነታ አላት ተጠቀሙባት
ማንነቴን የጠላሁት መወለዴን የጠላሁት ቤተክርስቲያን መግባት ያሰቀቀኝ እኔን ብቻ ነው ወይስ ሌሎችም አላችሁ? ጭራሽ የማርያምን ማሕጸን መስደብ መስቀሉን ማስረገጥ ከዛም አልፎ ሌላ ጉድ እንጠብቃለን እድሜ ይስጠን
እምነ ንግሥተ ነገሥታትማ ገና ድድድሮሮሮ ነበር የተናገሩት እኛ አልነቃንም እንጅ እውነትን እውነት ብለው የሚናሩ እውነተኛ እናት በርቱልን ጠላት ቢንፈራገጥ አይቀድምም ሲደክመው ይቀመጣል ይቀጠቅጣል
ማ ኢቺ እህተ ሰይጣን ስንዱ አረ ንቁ በሰይጣንየምትረዳ የዛር መንፈስ የሚጫወትባት እርኩስ ከሷ ደግሞ የተከታዮቿ
ርትዕት ተዋሕዶ ቀጥተ(ኛ) ሐይማኖቴ የቀና(ች) ፣ የረታች ናት ። እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
አየ ክርስትና አየ መንፈሳዊነት ተደበላለቀብን እኮ እኛ ምዕመናን ከየትኛው እንሁን አንቺማ ትክክል ነበርሽ ሌላው ተኝቶ መች ተነሳንና
ካቴድራል አከሰረን
ካቴድራል መስቀል አስረገጠን
ካቴድራል ታሪክ አጠፋብን
ካቴድራል የኢትዮጵያ ጠላት ሆነ
ካቴድራል የኢትዮጵያን ፍቅር አጠፋብን
ካቴድራል ትውልድን ሁሉ አጠፋን
ካቴድራል የሀብታም መናገሻ ሆነች
ኧረ ስንቱን ልዘርዝረው ካቴድራል አጠፋፋችን ኧረ ተው እንቃ የኢትዮጵያ ህዝብ