Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርእትት ተዋህዶ ያጽናልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጹብ ድንቅ ተመስገን ይህን እንሰማ የፈቀደልን አምላክ።
የኔ (ጅ)ግና ንግሥተ-ነገሥታት እኅተማርያም ዘኢትዮጵያ።ቃል ሂወት ያሰማልኝ
ፀጋችውን ያብዛልን
እግዚአብሔር አምላክ ይበርታውት ንግስተ ንግስታት ቃል ሒወት ይሰማልን በርትዕት ተዋህዶ ሀይማኖት ይፅናወት እናቴ
እንኳን በደህና መጣቹ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖትን ያፅነዐኒ
የኔ ጀግና እናት ስወዶት ኑሩልኝ
በርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ያፅናልን ቃል ሕይወት ያሰማልን
Excellent program. It is very simple to understand what you say unless some one blocked his heart.
እግዚያብሔር ይመስገን❤
ርትዕት የቀናች ፍጻሜዋ ሰማይ የሆነ ድንቅ ናት በቃሉና በህግና ሥርአቱ እንድኖር ፈጣሪ ይርዳን
እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን እንኮን ደና መጣቹ የርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ከምእመናን 💝
እግዝያብሔር ይመስገን
ርትዕት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እህተ ማርያም እናቴ ኑሩልኝ
በርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖት ያፅናልክሙ ቃለሕይወትን ያሰማልን።🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው
ከበፌት ጅምር በስምንተኛው ሺ ይፍቱኝ የሚባል ካሕን ይጠፋል ተብሎ ነበር ያ ዘመን አሁን ያለንበት ነው የቤተ ክርስትያን ሕግና ስርዓት ተጥሶ ካሕናት ለደሞዛቸው ብቻ ስለሚኖሩ ምዕመኑን አምላኩን በድያለሁ በንሰሀ ተመልሺ በቀደመችው መንገድ ለመሄድ የሚመራ አባት ስለሊለ ሁላችን አይን ልቦናችንን እንመለስ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን።
በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ጊዜውን የዋ( ጀ) ቃለ ህይወት ያሰማልን ለይኩን ፫
በርትእት ሀይማኖት ያፅናችሁ ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን። እዉነትን አዉነት እንላለን። ርትዕት ቀትተኛ አንዲት ሃይማኖት ናት።
ሁሉም ተምሮ ሲያውቅ ርትዕት ይሆናሉ በተግባር ስለጠፉ እና በግብፅ ስለሚቆጥሩ ነው ከኛጋር የተለያዮት እንጅ ኦርቶ የሚለው ስም ለነሱም አይገባም።
ከእነዚህ ሰዎች እየሰማሁት ያለሁት ትምህርት (መረጃ) ከአእምሮ በላይ እየሆነብኝ ነው። እባካችሁ አባቶች እና መምህራን ከእነዚህ ሰዎች ጋር ገባኤ አካሂዱ እና ለህዝቡ ስለጉዳዩ የበለጠ ግልጽ አድርጉለት። እንዴት ይህ ሁሉ ሊቃውንት እያለ ለእነዚህ ሰዎች በቂ ምላሽ በግልጽ የሚሰጥ የቤተክርስቲያን አካል እናጣለን።
የያዝነው እውነት ስለሆነ ነው አባቶችና መምህራን ደግሞ እውነትን እያወቁ መውጣት ፈርተው ነው ወንድሜ ህዝቡን ፈርተው የእግዚአብሔር ህዝብ በተሰጣቸው ሐላፊነትን ስላልተወጡ መንጋውን ስላልጠበቁ በእመአምላክ ፈቃድ ፊት ለፊት ኑና እንወያይ እውነት ይገለጥ ተብሎ ጥሪ በሚል መልክት ተጠርተው ነበር ግን አንድም መልስ የሰጠ የለም ይልቅ በየሚዲያው የውሸት ስራ ይሰራሉ እንጂ ምእመኑ እውነትን እንዳያቅ ግን ጊዜ ይፈጃል እንጂ እውነት ይወጣል ልክ ለዘመናት መስቀልን ህዝቡን ሲያስረግጡት እንደኖሩ እግዚአብሔር ም በአደባባይ የደበቁትን እንዳወጣባቸው ሁሉ
አንድም ኡሱ ነው ህዝብም እውነቱን እንዲያውቅ አይፈለግም በውስጠ ውስጥ የሚያራምዱት አጀንዳ ጭምር እንዳይገልጥባቸው ስለሚፈሩ ነው ።
እነዚህ እኮ አጋንንት ናቸው ከማን ጋር ነው የምትማማሪው ንቆ መተው ነው እንጂ እንደ አሪዎስ አውግዞ መተው
@@elsa3589 አጋንንት ነው ያሉት አይኖት ታውረዋል ብርሃን የሞላ ፊት ወላዲተ አምላክ ክብር ይግባት ቅናት ነው ይገባኛል ይሻሉት
ስወዳችሁ ርቱአን በርቱልን ወደፊት ርትእእ ተዋሕዶ ሐይማኖት ለዘለአለም ትኑር ኢትዮጲያም ለዘለአለም ትኑር ለይኩን
እንኳን ደህና መጣችሁ ርቱዓን
አለባበሳችሁ ኢትዮጵያዊነትን ይሰብካል፤ በጣም ታምራላችሁ። ሥርዓታችሁም ደስ ይላል ቅድስት ቤተክርስቲያንም ውስጥ ውስጡን ታስተምረዋለች። ነገር ግን የቀን አቆጣጠራችሁ፣ አክፍሎታችሁ፣ ጥሬ ሥጋ እና ቡናን መከልካችሁ፣ በባእላት ቀን እርድ አይታረድም ያላችሁት ነገር ግን አባቶች በደንብ መርምረው ካላስረዱን በስተቀር የሚከብድ ነገር ይመስለኛል። ወላዲት አምላክ አውነቱን ትግለጽልን።
የርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖት እንቁዎች ደስ ስትሉ እውነት የያዘው ወደ ፊት እንጂ ወደ ሁዋላ የለን የለን የለን,,,,,በርቱልኝ እንወዶታለን ንግስተ ነገስት እህተማርያም ዘ-ኢትዮጵያዊ እና የሚወዶት ወንድማ'ች'ን ገብረፃድቅ
በጣም ደስስ የሚል ማብራሪያ ነው ቃለ ኢወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እም ብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤
@@abenetbekalu4084 ኧረ ስለእግዚአብሔር ስሙ ስሜታዊ ሆናቹ አትነዱ በዚ የተነገረው ምን ክፋት እንዴትስ ያለ ኑፋቄ ነው እሰኪ አይናቹን ከፈት አድርጉት
@@abenetbekalu4084ስንጠጣ የት ዓየህ የት ነበርክ? ያላየ'ኸ'ውን የማታውቀውን ዝም ብለህ ዓትናገር። እግዚአብሔር የሰጠህን 'ጭ'ንቅላትህን ዓሰራው የክፉ ሰው ወሬ ዕየሰማህ ዕንደ ከብት በነዱበት ዓትነዳ!!!
@@abenetbekalu4084በከባዱ ነው የተያዙት እኮ
እኛም እንወደዋለን እሀታችን ሺ አመት ያንግስልን መድኃን ዓለም ተመስገን ክብር ለናትና ልጁ
በርቱልን ርቱዓን ኦርቶዶክስ የሚለው ስም ከኢትዮጵያ ይጥፋ
እግዚአብሔር ይሴባህ እውነት መራራናት።ከመሀበሩ የወጡ ሰዎች መሀበሩ እያሉ ይሄንን ያውቃሉ ሲወጡ እንደ ቫፓየር ይቀያየራሉ ንገሩልንማ እንደዚህ።
ንግስተ ነገስታት እህተ ምርያም ዘኢትዮጵያ ንሩልን የኔ ማር
ዉድ ርቱዓን ቃል ሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ማብራሪያ ነዉ❤❤❤❤❤❤
የሚስተውል ያስተውል
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደና መጣቹልን ቃለህይወት ያሰማልን ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮዺያ እማም ላክ ታበርቶት እኛንም ታበርታን በርትእት ሀይማኖት ያፅናን ለይኩን ለይኩን ለይኩን🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነግር ንግሥተ ነገሥታት እኀተ ማርያም ዘ-ኢትዮዽያ እንኳን ደና መጡልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍጥረት ሁሉ በቅድስት ሥላሴ ማመን አለበት እውነታ መታወቅ አለበት
እንኩዋን ደህና መታችሁ
የጥንት የጥዋት ርትዕት ተዋሕዶ ናት100%
ቃለህይወትያሠማልን
ቃልሂወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ሕይዎት ያሰማልን። ኦርቶዶክስ እና ርትዕት አንድ አይነት መስሎኝ ነበር፤ ግን ትልቅ ልዩነት እንዳላቸው አሁን ተረድቻለሁ። ኦርቶዶክስ የተባለው በ451 ተገንጥለው ከወጡት ወገን ናቸው የተባለውን እንስካሁን ቤተክርስቲያን በግልጽ አላስተማረችንም። እስኪ ይህንን ጉዳይ ከወንድሞቸ መምህራን ጋር የበለጠ ውይይት አደርጋለሁ።
እንወድዎታለን
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር እና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱሣን ወላዲተ አምላክ ይሁን እንኳን ደህና መጣ'ች'ሁልን ውድ ርቱዓን።
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነቱ መቼም አንድ መሆናችን ላይቀር እንዲሁ ማገዶ ስንፈጂ ነው ልቦናችን እያወቀ እወነቱን መዋጥ አቅቶን ነው እንጂ የታወቀ ነወ እማምላክ በምልጃዋ እወነቱን ትግለፅልን እኛ ያለነው እንፀናለን መድህን ክረስቶስ ስራውን ይሰራ እናታችን ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ፀጋውን ያብዛሎት እወዶታለው እናቴ የኔ ብቻ ጀግና
የእውነት በትር ትቀጥናለች እንጂ አትሰበርም ። በግዕዝ መጻሕፍት ኦርቶዶክስ የሚል ጽሑፍ የለም
እናንተም እኮ ርትዕት ናችሁ ያልከው ተመችቶኛል። ግን ይህንን በእውነት በስፋት መብራራት ያለበት ጉዳይ ነው። እንዴት?
@@MelatMekonnen-y8k ኦርቶዶክስ በሚለው ስያሜ ተስማምታችኋል ማለት ነው
እኔ የሚገርመኝ ከመሀበሩ ስትወጡ ለምን ስም ታጠፋላችሁ
ዕርትዋን እንኳን ደህና መጣችሁወልደ ሚካኤል ነኝ በፀሎታችው አስቡኝ
❤❤❤
Enkuwan dhna metachuln rtet tewahdo hayimanot lezelalem senta tnoralechi bertuln
ጠንካራ ኖት እናታችን አሁንም ፅናቱን ትግስቱን ያድልዎት ሰዉ ተገልጦ የማያልቅ መፅሀፍ ነዉ ሰዉ እረረረረረረ ከባድ ነዉ
በጣም ግልፅ ነው ኦርቶዶክስ አይባልም እውነት ነው ሚስጥሩ ያለው ተዋህዳ ላይ ነው አሁን ተዋህዶን ሊያስጥሉን ብዙ ስርተዋል ብዙ ስዋች አሁን ሐይማኖትህ ምንድ ነው ቢባሉ በደፈናው ኦርቶዶክስ ብለው ዝም ይላሉ ተዋህዶን ትተው አሁንም ስው አልነቃም ካቴድራልም የመጣው ደብርን አጥቢያን የተባለውን እያስተወክ ነው ግልፅ ማስራጃ ካቴድራል የተባለው ባታ ላይ በቅርብ ምን እንደትፈጠረ ታቃላቹ እና እነ ንግስተ ነግስታትም እህተ ማርያም እሚሉት የ ጥንቱን ያዙ የ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ቀርቦል ተስተካካሉ እና ጠብቁ ነው ኦርቶዶክስ እኮ የተባለው አሁን በኅይለ ስላሴ ግዜ ነው በፊት ርትዕት ነበር እሚባለው እና አድምጦቸው በፅሎት ጠይቁ እኔ እምብርሃን ገልፃልኛለች ተስተካካሉ ስድብን ትታቹ እስቲ አባት ካለ ይምጡ እማያመጡት ለ እዚህ ነው እምብርሃን እግዚአብሔር የተናቁት ስው ላይ አድሮ እውነትን ስለ ገለፅ ተደናግጠዋል እሁን የ እግዚአብሔር ታምር እንዲህ ነው ባልተጠበቀ ስው ላይ መስራት ርትዕት ተዋህዶዎች በርቱ አይዛቹ ነገ የተሳደብ ሁላ እግራቹሁ ላይ ይወድቃሉ እመብርሃን ትግልፅላቸው ስው ታሪኩን እረስቷል አይቅም
ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ-ኢ ትዮጵያ እንኳን ደና መጡልን
😅😅😅😅
ለይኩን ለይኩን ለይኩን ተመስገን ምን ይሳነዋል ፈጣሪ ሁሉንም ማድረግ ይችላል
(ጆ)ሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል
ሰላም ለናተም ይሁን
አዎ ብዙ አባቶች ተደብድበው ተባርዋል
የት ነበርክ የት ዓየህ? እግዚአብሔር የሰጠህን 'ጭ'ንቅላትህን ዓሰራው። የክፉ ሰው ወሬ ዕየሰማህ ዕንደ ከብት በነዱበት ዓትነዳ!!!
@@dirituB ኣይኑ ለማያይ ሰው ጸሐይ እንዴት ናት ብትለው እንቆቅልሽ ነው የሚሆንበት ስለዚ ።ማጣመም ነው እንጅ ኣስተካክሎ ማየት ያቅታችዋል ፡ሰው ነን ድክመት ብኖርብንም ፡በእምነትና በስርዓት ግን ምንም፡ማለት ኣትችሉም እንግዲህ እስቲ ኣንድ ሰው እውነት ኣለኝ ካለ በዘመነ ቅዱስ ሄኖክ ይሞጉት ስሕተት ነው ብሎ ።
አንኮን ደና መጡልን
እባካችሁ ኢትዮጵያውያን የተዋህዶ ልጆች የወላዲት አምላክ የአስራት ልጆች ልብ ብላችሁ አዳምጡ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ በምን ዘመን ላይ እንዳለን እንወቅና እንትጋ ከሚጠፉት ወገን እንዳንሆን ።የበለአምን አህያ ያናገረ በፍጥሩ ላይ እድሮ እንዳንጠፋበት የሚነግረንን መቀበል ከቸገረን በፀሎት ተንበርክከን እንጠይቅ።ትንቢተ ኢሳያስ ም፥24-፭ -፮ ያለውን ያንብቡ ፤
❤❤❤❤❤❤❤
Thanks
አሰይይይይ አንዴት ደስ ትላላሹ
መጽሐፍ ቅዱስ ታቃጥላላችሁ ሲባል ሰምቸ ነበር፤ አሁን ደግሞ የቤተክርስቲያንን መጽሐፍ ቅዱስ እያጣቀሳችሁ ታስተምራላችሁ። ስለዚህ ከዚህ በፊት የተባለው ሐሰት ነው ማለት ነው? ተመስጌን። እውነት እናንተ ጋር ያለ ይመስለኛል። የሰራዊት አምላክ እውነቱን ይግለጽልን።
ሁሉም ውሸት ነው የተቃጠለ መጽሐፍ የለም
@@AlemuKassa-d9g የቅድስት ቤተክርስቲያንን ሕግና ሥርዓት አክበረን እናስከብር እያልን እንዴት ቅዱሳት መጽሐፍትን እናቃጥላለን ብርሃነ መስቀሉን እናምናለን እያልን እንዴት እንረግጣለን ይህን የሚያደርግ የተረገመ ነው እኛ ደሞ ምሕረትን የምንሻ የእግዚአብሔር ቧለሟል የርትዕት ተዋሕዶ ወታደር ነን ወይኩን በከመ ፈቃደ እግዚአብሔር
የተወራው ሁሉ የጠላት ወሬ ነው ሃሰት ነው!!! በየሚዲያው ዕየተሯሯጡ ጸብል ዕንደነካው ሰይጣን የሚለፈልፉት ብር ተከፍሏ'ቸ'ው ነው።
መጽሓፍ ቅዱስ ምን ስለ ሆንን ነው ምናቃጥለው????? የእግዚአብሔር ህግ ኣክብረን እናስከብር ነው ኣላማችን,,,ደሞ የተመሰረተ በእናትና ልጁ እንጂ በሰው ሃይል ኣደለም,,,,ስለዚ ሰው እንዳይድን የሚወራ የክፉ መንፈስ ስራ ነው(በሰው ኣድሮ) ማለት ነው,,,ማስተዋል ማስፈልገው ጊዜ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@@dirituB ታዲያ እኛ አደለማ የምናቃጥለው በቤተክርስቲያን ሥርዓት እንኳን መጽሐፍት ወረቀታቸው ሲበላሽ ሥዕለ አድኅኖም ከቆይታ ብዛት ሲቀዳደድ አባቶች ጸሎት አድርገው ያቃጥሉታል ምን ይደረጋል ታዲያ በገዳሟ ላይ እንዲህ ያለ ነገር ግን ተደርጎ አያውቅም ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ ኢ ትዮጵያ እንዲህ ያለ ነገር አድርገውም አስደርገውም አያውቁ የስራፈቶች ወሬ ነው አትመኗቸው
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ምስጋና ይድረሳት ግልፅ አማርኛ ነው የሚነገረው የገባው የተረዳ ይኸው እውነቱ እውነትን አልፈልግም ካላልን በስተቀር
የፌክ አካውንት ኮሜንት እንደሆነ ያሳያል ሰው ግን አብዷል የምትጠፋ አገር ነጋሪት ቢጎሰም አትሰማም እብድ የተከተሉት እነ ገ/ጻድቅ አታፍርም ጥቅም ይዞህ ነው የተጎለትከው የጠፋው ልጅ ሀይማኖት ፈጥሯል መንፈስቅዱስ አናገረህ እሷ ጠፍታ ከጠፋችበት አልመጣችም ይበልጥ ጠፍ ሁናችሁ አየናችሁ
የጫማው ነገርስ ካህናት ታቦት ይዘው እውደምህረት ላይ እና ዘማርያን ጫማ እርገን ነው እምናገለግለው ወይ ጉድ ይዘገንናል 😢
በ ቤተእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን በዙርያው ጫማ የተከለከለ ነው ከቤተክርስትያኑ አርባ ክንድ ነው ጫማ(ች)ን እመናወልቀው
ለይተን እለያለን ትሉ የለ እንድ ተፋቱን ከላያችን ላይ ዉረዱ
ኤረ ቀጣይ ቆያቹ እኮ ርቱዓን ( ትእይንተ መስኮት)
ይሄማ የተለመደ አባባል ነው የወላዲት አምላክን ስም ሲጠራ እንኳን ካፉ ማር ጠብ የሚለውን አባት ሎቱስብአት መድንአለምን ፍጡር ከሚለው አርዬስ ጋር አንድ አርገው የእሱን ትምህርት ነው የሚያስተምረው ብለው ሲያስሩት ሲያሳድዱት አስታውሳለው ስለዚህ በእኔ ሀሳብ ህዝብ የስማውን አስተውሎ ይጓዝ እላለሁ።
🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣👹👹👹👹👹👹
እንኩዋን መጣችሁልን። መስቀለ ክርስቶስ ግርግዳው ላይ አኑሩልን፣ ተዘንግቶ ከሆነ።
የውነት ለመናገር ትላንት አንድ የእናንተ ማህበርተኛ የነበረ ልጅ የሆነ ሚድያ ላይ ወጥቶ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ነገር ሲናገር ነበር ምንድው ሲሊ የነበረው እህተ ማርያም ሳጥናኤልን ትጠራውና ሂድ ስትለው ለምን ጠራሽኝ ደም ካልገበርሽልኝ አልሄድም ይላታል ከዛ በግም ዶሮ ከመርካቶ አስመጥታ ትገብራለች ሁለተኛ ስለ ሁለት እህትማማቾ በአንድ ወንድ ተደፈሩት እንደዛ ብሎም ተናግራል ከዚህ በፊት ሌላ ሰውም መጽሐፍ ቅዱስ ታቃጥላለች ስለ ተባለው ነገር ጠቅለል ያለ ሐሳብ ብትሰጡት please
ው(ሸ)ት ነው እንደሱ ያለ ከዲያብሎስ ጋር የሚቀራረብ ሰው መስቀል ይረቅጣል እን(ጂ ፡ መስቀል እና ስርዓተ እግዚአብሔር አያከብርም
@@janetmascake6727 ከእውነት የራቀ ሐሰት ነው ሕዝብ እውነታውን እየሰማ እንዳይድን የተደረገ ከዲያቢሎስ አእምሮ በላይ የተሴረ ሴራ እና ተንኮል ነው ካስተዋሉ ልጁ ሀሳቡ ገንዘብ እና ገንዘብ ላይ ብቻ ነው የንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ ኢ ትዮጵያ ሀሳብ የእግዚአብሔርን ቤት አክብሮ ማስከበር ነው ደጋግመው የሚሉት ነገር አለ "አውሬው በገባበት ሁሉ ገብቼ የጠፋውን የእግዚአብሔርን ሕዝብ መመለስ እና የእመአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምን ፍቅር የሰው ልብ ውስጥ ማስረጽ ነው" ታዲያ ይህ ምን ክፋት አለው እስኪ እርሶ እውነት መንፈሳዊ ሰው መሆን እፈልጋለው እውነትን መረዳት እፈልጋለው ካሉ ቆም ብለው ያስተውሉ ስሜታዊ መሆን ለማንም አልጠቀመ
ሠውየው ስም አጥፋ ተብሎ ተከፍሎት ነው የሌለ ነው የሚያወራው በተሠጣቸው ጸጋ በሠዎች ላይ ያለ ርኩስ መንፈስ ሲጮህ ሲንጫጫ ይገስጹታል እንጅ ትገብርለታለች የሚለው የፈጠራ ወሬ ነው። ከውጭ የመጡ ሁለት እህትማማቾችን የተባለው ሴቶቹም ላይ ልጁም ላይ ያለው ክፉ መንፈስ በር ከፍተውለት በውጭ የፈጸሙት ድርጊት እህትማማቾቹ ተመልሠው ወደ ውጭ ሀገር ከሄዱ በኋላ ነው ሚስጢሩ የተሰማው ልጁ የሚቀባጥረው በአጠቃላይ ስም ለማጠልሽት ዘመቻ ነው።
የተወራው ሁሉ ሃሰት ነውና ብር ተከፍሎት ነው ጸበል ዕንደነካው ሰይጣን በየሚዲያው ዕየተሯሯጠ የሚለፈልፈው።
@@Eyob797 ልጁ የተናገረው ነገር እውነትም ይሁን ሃሰት በክርስቶስ ፍቅር ይዣችሁለው ስለሰማነው የሚሰቀጥጥ ነገር ወጥታ መልስ መስጠት አለባት ብዬ አምናለው
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሁልግዜ መቀዋወም አስተውሉ
እስካሁን አለች እንዴ ይች የእራሄሎ የዛር መንፈስ። እረ በቃሽ ሁሉንም ሰው አታበላሺ።
@@kibretNegash-x4p እናንተ አጽራረ ቤተክርስቲያን እንደናንተ የጸለመ አመለካከት ያለውን እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ኢትዮጵያ ላይ ይደምስስልን ያጥፋልን ርኩሳን መናፍስትን በጉያቹ ይዛቹ ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ እንኳን መለየት አቃታቹ
እግዚአብሔር የሰጠህን 'ጭ'ንቅላትህን ዓሰራው። የክፉ ሰው ወሬ ዕየሰማህ ዕንደ ከብት በነዱበት ዓትነዳ!!!
እረ በጥምቀት ታምናላቹ እንዴት
ሥጋ ወደሙ የት ነው ምትቀበሉት
እግዚኦ
በርእትት ተዋህዶ ያጽናልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጹብ ድንቅ ተመስገን ይህን እንሰማ የፈቀደልን አምላክ።
የኔ (ጅ)ግና ንግሥተ-ነገሥታት እኅተማርያም ዘኢትዮጵያ።
ቃል ሂወት ያሰማልኝ
ፀጋችውን ያብዛልን
እግዚአብሔር አምላክ ይበርታውት ንግስተ ንግስታት ቃል ሒወት ይሰማልን በርትዕት ተዋህዶ ሀይማኖት ይፅናወት እናቴ
እንኳን በደህና መጣቹ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖትን ያፅነዐኒ
የኔ ጀግና እናት ስወዶት ኑሩልኝ
በርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ያፅናልን ቃል ሕይወት ያሰማልን
Excellent program. It is very simple to understand what you say unless some one blocked his heart.
እግዚያብሔር ይመስገን❤
ርትዕት የቀናች ፍጻሜዋ ሰማይ የሆነ ድንቅ ናት በቃሉና በህግና ሥርአቱ እንድኖር ፈጣሪ ይርዳን
እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን
እንኮን ደና መጣቹ የርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ከምእመናን 💝
እግዝያብሔር ይመስገን
ርትዕት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እህተ ማርያም እናቴ ኑሩልኝ
በርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖት ያፅናልክሙ ቃለሕይወትን ያሰማልን።🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው
ከበፌት ጅምር በስምንተኛው ሺ ይፍቱኝ የሚባል ካሕን ይጠፋል ተብሎ ነበር ያ ዘመን አሁን ያለንበት ነው የቤተ ክርስትያን ሕግና ስርዓት ተጥሶ ካሕናት ለደሞዛቸው ብቻ ስለሚኖሩ ምዕመኑን አምላኩን በድያለሁ በንሰሀ ተመልሺ በቀደመችው መንገድ ለመሄድ የሚመራ አባት ስለሊለ ሁላችን አይን ልቦናችንን እንመለስ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን።
በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ጊዜውን የዋ( ጀ) ቃለ ህይወት ያሰማልን ለይኩን ፫
በርትእት ሀይማኖት ያፅናችሁ ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን። እዉነትን አዉነት እንላለን። ርትዕት ቀትተኛ አንዲት ሃይማኖት ናት።
ሁሉም ተምሮ ሲያውቅ ርትዕት ይሆናሉ በተግባር ስለጠፉ እና በግብፅ ስለሚቆጥሩ ነው ከኛጋር የተለያዮት እንጅ ኦርቶ የሚለው ስም ለነሱም አይገባም።
ከእነዚህ ሰዎች እየሰማሁት ያለሁት ትምህርት (መረጃ) ከአእምሮ በላይ እየሆነብኝ ነው። እባካችሁ አባቶች እና መምህራን ከእነዚህ ሰዎች ጋር ገባኤ አካሂዱ እና ለህዝቡ ስለጉዳዩ የበለጠ ግልጽ አድርጉለት። እንዴት ይህ ሁሉ ሊቃውንት እያለ ለእነዚህ ሰዎች በቂ ምላሽ በግልጽ የሚሰጥ የቤተክርስቲያን አካል እናጣለን።
የያዝነው እውነት ስለሆነ ነው አባቶችና መምህራን ደግሞ እውነትን እያወቁ መውጣት ፈርተው ነው ወንድሜ ህዝቡን ፈርተው የእግዚአብሔር ህዝብ በተሰጣቸው ሐላፊነትን ስላልተወጡ መንጋውን ስላልጠበቁ
በእመአምላክ ፈቃድ ፊት ለፊት ኑና እንወያይ እውነት ይገለጥ ተብሎ ጥሪ በሚል መልክት ተጠርተው ነበር ግን አንድም መልስ የሰጠ የለም ይልቅ በየሚዲያው የውሸት ስራ ይሰራሉ እንጂ ምእመኑ እውነትን እንዳያቅ ግን ጊዜ ይፈጃል እንጂ እውነት ይወጣል ልክ ለዘመናት መስቀልን ህዝቡን ሲያስረግጡት እንደኖሩ እግዚአብሔር ም በአደባባይ የደበቁትን እንዳወጣባቸው ሁሉ
አንድም ኡሱ ነው ህዝብም እውነቱን እንዲያውቅ አይፈለግም በውስጠ ውስጥ የሚያራምዱት አጀንዳ ጭምር እንዳይገልጥባቸው ስለሚፈሩ ነው ።
እነዚህ እኮ አጋንንት ናቸው ከማን ጋር ነው የምትማማሪው ንቆ መተው ነው እንጂ እንደ አሪዎስ አውግዞ መተው
@@elsa3589 አጋንንት ነው ያሉት አይኖት ታውረዋል ብርሃን የሞላ ፊት ወላዲተ አምላክ ክብር ይግባት ቅናት ነው ይገባኛል ይሻሉት
ስወዳችሁ ርቱአን በርቱልን ወደፊት ርትእእ ተዋሕዶ ሐይማኖት ለዘለአለም ትኑር ኢትዮጲያም ለዘለአለም ትኑር ለይኩን
እንኳን ደህና መጣችሁ ርቱዓን
አለባበሳችሁ ኢትዮጵያዊነትን ይሰብካል፤ በጣም ታምራላችሁ። ሥርዓታችሁም ደስ ይላል ቅድስት ቤተክርስቲያንም ውስጥ ውስጡን ታስተምረዋለች። ነገር ግን የቀን አቆጣጠራችሁ፣ አክፍሎታችሁ፣ ጥሬ ሥጋ እና ቡናን መከልካችሁ፣ በባእላት ቀን እርድ አይታረድም ያላችሁት ነገር ግን አባቶች በደንብ መርምረው ካላስረዱን በስተቀር የሚከብድ ነገር ይመስለኛል። ወላዲት አምላክ አውነቱን ትግለጽልን።
የርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖት እንቁዎች ደስ ስትሉ እውነት የያዘው ወደ ፊት እንጂ ወደ ሁዋላ የለን የለን የለን,,,,,በርቱልኝ እንወዶታለን ንግስተ ነገስት እህተማርያም ዘ-ኢትዮጵያዊ እና የሚወዶት ወንድማ'ች'ን ገብረፃድቅ
በጣም ደስስ የሚል ማብራሪያ ነው ቃለ ኢወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እም ብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤
@@abenetbekalu4084 ኧረ ስለእግዚአብሔር ስሙ ስሜታዊ ሆናቹ አትነዱ በዚ የተነገረው ምን ክፋት እንዴትስ ያለ ኑፋቄ ነው እሰኪ አይናቹን ከፈት አድርጉት
@@abenetbekalu4084ስንጠጣ የት ዓየህ የት ነበርክ? ያላየ'ኸ'ውን የማታውቀውን ዝም ብለህ ዓትናገር። እግዚአብሔር የሰጠህን 'ጭ'ንቅላትህን ዓሰራው የክፉ ሰው ወሬ ዕየሰማህ ዕንደ ከብት በነዱበት ዓትነዳ!!!
@@abenetbekalu4084በከባዱ ነው የተያዙት እኮ
እኛም እንወደዋለን እሀታችን ሺ አመት ያንግስልን መድኃን ዓለም ተመስገን ክብር ለናትና ልጁ
በርቱልን ርቱዓን ኦርቶዶክስ የሚለው ስም ከኢትዮጵያ ይጥፋ
እግዚአብሔር ይሴባህ እውነት መራራናት።ከመሀበሩ የወጡ ሰዎች መሀበሩ እያሉ ይሄንን ያውቃሉ ሲወጡ እንደ ቫፓየር ይቀያየራሉ ንገሩልንማ እንደዚህ።
ንግስተ ነገስታት እህተ ምርያም ዘኢትዮጵያ ንሩልን የኔ ማር
ዉድ ርቱዓን ቃል ሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ማብራሪያ ነዉ❤❤❤❤❤❤
የሚስተውል ያስተውል
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደና መጣቹልን ቃለህይወት ያሰማልን ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮዺያ እማም ላክ ታበርቶት እኛንም ታበርታን በርትእት ሀይማኖት ያፅናን ለይኩን ለይኩን ለይኩን🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነግር ንግሥተ ነገሥታት እኀተ ማርያም ዘ-ኢትዮዽያ እንኳን ደና መጡልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍጥረት ሁሉ በቅድስት ሥላሴ ማመን አለበት እውነታ መታወቅ አለበት
እንኩዋን ደህና መታችሁ
የጥንት የጥዋት ርትዕት ተዋሕዶ ናት100%
ቃለህይወትያሠማልን
ቃልሂወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ሕይዎት ያሰማልን። ኦርቶዶክስ እና ርትዕት አንድ አይነት መስሎኝ ነበር፤ ግን ትልቅ ልዩነት እንዳላቸው አሁን ተረድቻለሁ። ኦርቶዶክስ የተባለው በ451 ተገንጥለው ከወጡት ወገን ናቸው የተባለውን እንስካሁን ቤተክርስቲያን በግልጽ አላስተማረችንም። እስኪ ይህንን ጉዳይ ከወንድሞቸ መምህራን ጋር የበለጠ ውይይት አደርጋለሁ።
እንወድዎታለን
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር እና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱሣን ወላዲተ አምላክ ይሁን እንኳን ደህና መጣ'ች'ሁልን ውድ ርቱዓን።
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነቱ መቼም አንድ መሆናችን ላይቀር እንዲሁ ማገዶ ስንፈጂ ነው ልቦናችን እያወቀ እወነቱን መዋጥ አቅቶን ነው እንጂ የታወቀ ነወ እማምላክ በምልጃዋ እወነቱን ትግለፅልን እኛ ያለነው እንፀናለን መድህን ክረስቶስ ስራውን ይሰራ እናታችን ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ፀጋውን ያብዛሎት እወዶታለው እናቴ የኔ ብቻ ጀግና
የእውነት በትር ትቀጥናለች እንጂ አትሰበርም ። በግዕዝ መጻሕፍት ኦርቶዶክስ የሚል ጽሑፍ የለም
እናንተም እኮ ርትዕት ናችሁ ያልከው ተመችቶኛል። ግን ይህንን በእውነት በስፋት መብራራት ያለበት ጉዳይ ነው። እንዴት?
@@MelatMekonnen-y8k ኦርቶዶክስ በሚለው ስያሜ ተስማምታችኋል ማለት ነው
እኔ የሚገርመኝ ከመሀበሩ ስትወጡ ለምን ስም ታጠፋላችሁ
ዕርትዋን እንኳን ደህና መጣችሁ
ወልደ ሚካኤል ነኝ በፀሎታችው አስቡኝ