ንግሥተ ነገሥት እኅተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ከሀሌታ ሚድያ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ሙሉውን እነሆ ይጋበዙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 111

  • @BayeGE-t1x
    @BayeGE-t1x 6 месяцев назад +6

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ንግሥተ ነገሥታት ለ(ኛ)ም አስተዋይ ልቦና ይስጠን። መንፈሳዊውን መነጽር ያስታጥቀን።

  • @truthseeker8331
    @truthseeker8331 6 месяцев назад +3

    It’s a refresher to watch your videos , amongst this stressful life

  • @ዘላለም4019
    @ዘላለም4019 3 месяца назад +3

    ልቦና ይስጥሽ

  • @Eyob797
    @Eyob797 6 месяцев назад +4

    ደጉ አምላክ እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ ንግስተ ነገስታት እሕተማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ።

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር ዬስጥልን❤❤❤

  • @አደይ-ተ7ዀ
    @አደይ-ተ7ዀ 13 дней назад

    ባልሽን ማስገደልሽን የቤተሸቦቹን ንብረት ዘርፈሽ ከቤታቸው ማባረርሽን በራስሽ አንደበት በመስማቴ አፈርኩ

  • @ሚስጢረ
    @ሚስጢረ 6 месяцев назад +7

    ጥሩ ጅማሬ ነው .....ይቀጥላል በርቱ እህተ ማርያም

  • @yidnekachewsisay
    @yidnekachewsisay 6 месяцев назад +5

    ንገስተ ነገስታት ዘ- ኢትዮጲያ ሺ አመት ይንገሱ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 6 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤ንግስትዩው የኔ ውድ እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጠወት

  • @Thenew5087
    @Thenew5087 6 месяцев назад +13

    ንግስተ ነገስታት እሕተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ
    የነ ሊቀነበያት ሙሴ የእነ እያሱ አምላክ የአባቶቻችን አምላክ ከርሶ ጋር እንደሆነ አውቃለሁ። ክቡርነቶ ይገባዎታል!

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 4 месяца назад

      ከከከከከከከከከ😂😂😂😂😂

    • @ddddddddddsd
      @ddddddddddsd 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @አደይ-ተ7ዀ
      @አደይ-ተ7ዀ 13 дней назад

      😅😅😅😅😅😅 እግዚኦ

  • @גמאנשאדנה
    @גמאנשאדנה 6 месяцев назад +4

    እግዘአብሔር አደለም ስምና ንግስና ፍጥረታትን ሁሉ የፈጠረ ሰማይና ምድርን ያረጋጋ አስረሁለት አካላት ሰቶ የፈጠረን አረ ሰንቱ ሁሉን መስጠት ማድረግም የሚችል ፈጣሪ እኮነዉ ሰዎች ምን ሁናችሗል ሰዉ እነደሰወ ማሰተዋል አቅቶታል ነጥቡ እኮ መለዕክቱ የናት ና የለጁ ነዉ ሲባል በእግዚአብሔር በላዲት አምላክ የማየሆን ምን አለ እግዚአብሔር እኀታችንን ያንግስልን

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 6 месяцев назад

      መቀባጠር አያስፈልግም ወሬ

    • @eleni311
      @eleni311 5 месяцев назад

      በጌታ በኢየሱስ ሰም ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ተብሎ ተፅፏል የኢትዮጵያ ህዝብ በእግዚአብሄር ልጅ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ደም እዬቀለዱ ነው ይችን ጣኦት አምላኬ እግዚአብሄር ይገሰፃት ማሪያም የምትሏት የናተ ጣኦት እንጂ ማሪያም የጌታ እናት ፍጡር ናት ሰውን የማዳን ምንም ችሎታ የላትም ሁሉን የሚችል ልጇ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነው አራት ነጥብ።

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 5 месяцев назад

      @@eleni311 ለመናፈቃን ከሐዲያን ቦታየለንም

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ 🤲💚💛❤️

  • @worku3723
    @worku3723 6 месяцев назад +1

    ጀግና ንግሥታችን ሁሌም አንድ እርምጃ ቀዳሚ

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 26 дней назад

    እግዚአብሔር ይይላችሁ። ምን ይደረጋል የጋለሞቶች መጫወቻ ሆንን።

  • @yetnberkyifru8069
    @yetnberkyifru8069 6 месяцев назад +7

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን

  • @meseretteka2807
    @meseretteka2807 6 месяцев назад +2

    ምናለበት ነገርን ሁሉ በየዋህነት እና በብልሀት ማየት ብንችል::በእውነት በጸሎት ለሚተጋ ምእመን ንግስተነገስታት የሚያስተላልፉትን መልእክት ለመረዳት ምንም አይነት አጠራጣሪ ነገር የለም ለማንኛው አምላከ ቅዱሳን የልቡናችንን ዐይን እንደቸርነቱ ያብራልን::

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @liamickael5242
    @liamickael5242 6 месяцев назад +1

    egeziyo meharne krsetos.abetu🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 yemiadrguten ayawekum ena yekr blachew 😭

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e 6 месяцев назад +8

    የኔ እናት ንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጵያ እውነተኛ የገናትናልጁ መልክተኛ የዋሕ ቅን ጀግና ናቸው ሳትጠቀሙባቸው ብትፈልጋቸው የምታጣቸው ጊዜይመጣል የሳቸው ፀጋ ይለያል አሁንእዲ እደምታሳደቡት እዳይመስላቹ ዋ ጌዜ የሚቆጫቹ ጊዜይመጣል እድሉን እድሜሠቷቹ ካያቹነው ለዛውም እውነተኛ መልክተኛናቸው ተው ሕዝቤ ወገኔ ተመከር ተሠበር አምላክን አታስቀይም እናታችን ሺ አመትይገሱ የሚናፈቁትን ጊዜ ለማየት ያብቃዎት ያብቃን

    • @andebetmitiku2916
      @andebetmitiku2916 6 месяцев назад +2

      እንዲህ የሚያደርግህን ሽፋን በሽታ እግዚአብሄር ይፈውስሽ ይፈውስህ

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 4 месяца назад

      😮😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂😂እውነት

    • @አደይ-ተ7ዀ
      @አደይ-ተ7ዀ 13 дней назад

      እውነት በይ😅

  • @berhanbekele
    @berhanbekele 6 месяцев назад

    እግዚአብሔርይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @worku3723
    @worku3723 6 месяцев назад +3

    ቅዱሥ ሙሤን ቅዱሥ ዳዊትን ከሜዳ ልብንአይቶ የመረጠ አምላክ እኛ ባሠብነው ሠው አልመጣም የነዳዊት አምላክ አነገሳቸው እግዚአብሔርን ደሞ ለምን አይባልም እረባካቹ እሥቲ እንጠብቅ መጨረሻቸውን ሀይሉ እዳይገለጥ እየተከላከላቹ ነው ንቁ ትንሳዬያችንን አታርቁብን ህዝቤ እባካቹ ንቁ

  • @helengirma-t1x
    @helengirma-t1x 6 месяцев назад +2

    የአገልግሎት ዘመኖት በአምላክ ዐይን የታየ ይሁንሎት

  • @adiamtadessedesta6499
    @adiamtadessedesta6499 6 месяцев назад +1

    ኡነት ነው❤

  • @ኃብተገብርኤል
    @ኃብተገብርኤል 6 месяцев назад

    ሁሌ የምለዉ የመጻፍ ቅዱስ ቃል ትዝ ይለኛ እንዲህ አይነት ምስክርነት ስሰማ፤
    አንድስ ቢተርክላችሁ የማታምኑትን ነገር በዘመናችሁ አደርጋለሁ እዩ ተደነቁ ተገረሙ የሚል!

  • @SelamshYenza
    @SelamshYenza 6 месяцев назад +1

    እህተማርያም ደስስትይ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ ደርባባ❤

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 6 месяцев назад +1

    አህተ ማረያም አንቆዕ ብድሓን መጹኢኪ ተስፍ ንገበሪ ንህዝቢ ትንበት ክትዛረቢ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 4 месяца назад +1

    አቤቱ ልቦናችንን ግለፆልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GetenetYoseph
    @GetenetYoseph 6 месяцев назад +1

    እናታችን ንግስተ ነገስታት ፀጋወት ይብዛልን

  • @GetachewTekileSheware
    @GetachewTekileSheware 3 месяца назад +1

    እነዚ ከውጭ የሚመጡ ሰዎች ደፋሮች ናቸው የንቀታቸው ጥግ እዚድረስ ነው

  • @ZufanZufi
    @ZufanZufi 6 месяцев назад

    ንግስተ ነገስታት እህተ መርያም ዘ- ኢትዮጽያ እንወዶታለን በፀጋ ላይ ፀጋ ተሰቶታል አሁንም ይሰጦት

  • @adiamtadessedesta6499
    @adiamtadessedesta6499 6 месяцев назад +1

    ኡነነው❤❤❤

  • @ሳራየድግልልጅ
    @ሳራየድግልልጅ 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahletZemedkun
    @MahletZemedkun 2 месяца назад +1

    Eshi kebeshtash dagni tsebel tetemeki mn gud nesh

  • @EOTCInsights
    @EOTCInsights 2 месяца назад +1

    እረ ማታስተውሉ ሰቮች ፈጣሪ ይማራችሁ፣ አሷ አውቃ አበድ ስለሆነች ዋጋዋን ታገኛለች

  • @worku3723
    @worku3723 6 месяцев назад +2

    ሺ አመት ይንገሡልኝ

  • @enanuneguse
    @enanuneguse 6 месяцев назад +13

    ንግስተነገስታትእህተማርያምዘኢትዮፒያየወላዲትአምላክአገልጋይናቸው

    • @xegabrhan5748
      @xegabrhan5748 6 месяцев назад

      ኣማን ብኣማን

    • @eleni311
      @eleni311 5 месяцев назад

      አንቺነሴት በቤትሸ ሰብሰበሸ ጣኦት የአምላኪዎለፈች ያደረግሻቼውን ሴቶችና ወንዶች ልጆች ይዘሸ ወደ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ተመለሺ የኤልዛቤል መንፈሰ ነው በከንቺ ላይ የመሚሰራው ወደ ጌታ ተመለሺ

  • @bayeberihun2155
    @bayeberihun2155 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ማስተዋልን ያድለን

  • @AyelechKefale
    @AyelechKefale 6 месяцев назад

    Wuntenwu🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Zeseat14
    @Zeseat14 6 месяцев назад +4

    ለይኩን 🎉🎉🎉

  • @yimernone4387
    @yimernone4387 6 месяцев назад

    Good interview

  • @enanuneguse
    @enanuneguse 6 месяцев назад +1

    የኔናትሽአመትንገሱልን

  • @kenfeab
    @kenfeab 8 дней назад

    she is crazy but smart lady. Lematawi ena haymanotawi ebdetochen awahedeh betetegber endih yenegus nuro tenoraleh.Tselat Muse Gemad meskelu enega nw alelechim?! gud nw. wey defret. ye ebdoch zemen.

  • @አንዱዓለም
    @አንዱዓለም 6 месяцев назад +2

    እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ሁሉም ሰው ነው ተጀምሮ እስኪያልክ ድረስ በጉጉት ነው ያዳመጥኩት። ግን ምንድነው እኔን እንዲህ የሚመስጠኝ ንግስተ ነግስት እህተ ማሪያም መልክት ሲያስተላልፉ?
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በፀጋ ና በሞገስ ይጠብቅልን ይሁን ይደረግልን።

  • @worku3723
    @worku3723 6 месяцев назад +1

    እዩጩፋ አደሉም እኮ እየሡሥ እየሡሥ የሚሉት መልክተኛ ናቸው እንጂ ሠባኪ ነኝ አላሉም ሤት አትሠብክም ደሞ ግን እንዴት በህግና ሥርአት እደሚሠበክ ግን ማሥተማር ይችላሉ እንዴት እደምናሸበሽብ በሥርአት ሊያሥተምሩን ይችላሉ ግን ይሄ ነው የሳቸው ሥራ እንጂ እዴት አትሠብኪም ተብሎ ይጠየቃል መናፍቅ ነው ሤቶቹ ሚሠብኩት

  • @AlmazAlmazafewerki
    @AlmazAlmazafewerki 6 месяцев назад

    ማስተዋል ያቃተው ህዝብ በምን መንገድ እንደ ሚረዳ!!!ልቦና ይስጦው,,,,እንወዶታለን ንግስተ ነገስት እህተማርያም ዘ-ኢትዮጵያዊ

  • @wegutafese406
    @wegutafese406 27 дней назад +1

    ባልቴት ቀባጣሪ ንግግርሽ አያምር መልክሽ አያምር

  • @biniyamsolomon488
    @biniyamsolomon488 6 месяцев назад

    I'M really happy see again😊 Ehtemariyam

  • @mamo161
    @mamo161 5 месяцев назад

    መሰቀሉ የውሽት መሰቀል ነው
    እንጨት ጠርበው ሰውን ያሳልማሉ

  • @addisethiopia5466
    @addisethiopia5466 6 месяцев назад

    እውነትና እውነት ብ"ቻ" የሚናገሩ እናት ለኢትዮጲያዊያንና ለሠው ዘር አርአያ መሆን የሚ"ቻ"ለው ከእውነት ጋር በመቆም ነው። እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @alemetesfay6397
    @alemetesfay6397 6 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🔔🐯

  • @worku3723
    @worku3723 6 месяцев назад +1

    ቅዱሥ ሄኖክን የሚበልጥ አባት የለም እንግዲ የትኛውን አባት እንሥማ ነብዩቅዱሥ ሔኖክ የሚቆጥረውን መቁጠር ነው ወይሥ የአሁን አባቶችን ነው ምንከተለው

  • @worku3723
    @worku3723 6 месяцев назад +1

    ይሄን የመሠለ ጥበብ እዲያቁ እግዚአብሔር ካደረገ ህዝቡ ደሞ ምናለ ይሄን ተልኮአቸውን ተቀብሎ ኑ እሥቲ ምን እናሥተካክል አሳይን እሥቲ ምን እናድርግ እያለ ቢጠቀምባቸው ብንማማር ምንአለ

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 4 месяца назад

    ልሳንሽን ይዝጋው

  • @ወለተኪዳንበረኸትአብ
    @ወለተኪዳንበረኸትአብ 6 месяцев назад +1

    ንግሥተ ነገሥት እኅተ ማርያም
    ❤❤❤❤❤❤❤።

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 6 месяцев назад +1

    አዎ ንግሥተ ነገሥት ዘ እትዮጰያ እህተማሪያምን አትችሏትም። እሷ የያዘችው ከናንተጋ ካለው ይበልጣል። እስከዛሬ ስም በማጥፋት እግዚአብሔር የሚፀየፈውን ሃጥአት ሰርታችኋል ንሰሀ ግቡ።

  • @8october187
    @8october187 4 месяца назад +1

    አይ አይ አይ ስታሳዝን
    እባክሽ በርሜል ጊዮርጊስ ሄደሽ ፀበል ተጠመቂ:: በተለይ ልጆቿ ሲያሳዝኑ

  • @worku3723
    @worku3723 6 месяцев назад +3

    ትክክል ናቸው አሁንሥ ህዝቤ ይሄ በጭፍን መጥላት ይቅርብን

  • @feedelband205
    @feedelband205 6 месяцев назад

    የሚገርም ነው እኝህንየመሰሉ እስተዎይ ንግስተ ነገስታት ማለትም በአለም ላይ ያሉት ንግስቶች በሙሉ ለኢትዬጵያዊቷ ንግሥት ነው የሚሰግዱት ማለት ነው እኛ ግን በአራት ኬሎ ዙፋናቸው በቤተመንግስቱ ውስጥ ዙፋናቸው ላይ ተቀምጠው በደንብ አርገው እንዳይገዙና እኛም በየቀኑ እንዳንሰግድላቸው ይሄ የተረገመ ሚራገቢያ ሻጭ የበሻሻ ዱርዬ ዙፋናቸው ላይ በጉልበት እንዲቀመጥ በመፍቀዳችን ጌታ የሱሲ ይጠይቀናል እስቲ ሁላችሁም በየሱስ ስም የንግስቲቷን ዙፋንልቀቅ ብለን እንገስፀው ህሌለያ ጌታ በቅርቡ ያረገዎል :: እስቲ አሜን በሉ

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 6 месяцев назад +1

    አንበሲት

  • @MgnotTaye
    @MgnotTaye 5 месяцев назад

    እረተይ እረተይ እረተየ እባክሽ

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy 4 месяца назад

    😀😀😀😀😀😀😀

  • @sarahgessese
    @sarahgessese 6 месяцев назад +1

    እደው ስወድሽ

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 6 месяцев назад

    ትክክል ህዝብ የእግዚያብሔር ልጅ መሆኑን እነዚህ አውሬ መንግስት ነነ እያሉ የተቀመጡ እረሱት እነሱ እግዚያብሔር ሆኑ በህዝብ ላይ ሲያላግጡ ሲንቁ ሲቀልዱ ጌታ እየነቀለ ጣላቸው በሀይሉ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን

  • @hannahanna7160
    @hannahanna7160 Месяц назад +1

    አች ምን አለብሽ በደናቀን አብደሻል መልካም እብደት 😂😂😂😂😂

    • @kenfeab
      @kenfeab 9 дней назад

      very funny comment.but it is true.

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @biniyamsolomon488
    @biniyamsolomon488 6 месяцев назад

    የተናገርሽው 100% ደርሷል ተፈፀሟል፣፣so I don't really care people saying I trust her

  • @berhanbekele
    @berhanbekele 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @DanielAynadis
    @DanielAynadis 4 месяца назад

    እድሜሽ ይጠር አፈር 👎

  • @worku3723
    @worku3723 6 месяцев назад

    ክርሥቶሥንም እደዚ በውሸት ከሠው ከሠው አሠቀሉት ምንድነው ግን የውሸት ክሥ ፍርድ ውሸት ንግሥተነገሥት እህተማርያም እደዚ አያረጉም ልጆች ይወዳሉ ትዳር ደሞ ያሥታርቃሉ ብዙ ብዙ ጥሩ ነገር ያደርጋሉ እንጂ ውሸት ለምን እሳቸውንም ልታሠቅሉ ነው ምንሊጠቅም

  • @tessemaabate3836
    @tessemaabate3836 Месяц назад

    ደፋር ነሽ

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HaileDegu-b4f
    @HaileDegu-b4f 3 месяца назад

    ምንፍቅና መልክ ቢኖረው 👎👎

  • @worku3723
    @worku3723 6 месяцев назад

    ክርሥቶሥንም እደዚ በውሸት ከሠው ከሠው አሠቀሉት ምንድነው ግን የውሸት ክሥ ፍርድ ውሸት ንግሥተነገሥት እህተማርያም እደዚ አያረጉም ልጆች ይወዳሉ ትዳር ደሞ ያሥታርቃሉ ብዙ ብዙ ጥሩ ነገር ያደርጋሉ እንጂ ውሸት ለምን እሳቸውንም ልታሠቅሉ ነው ምንሊጠቅም ዘመድኩም ደሞ ማን ከፍሎት ነው እደዚ ሚዋሸው እየመረጠ ንፁ ንፁን መሳደቡ ነው ፌመሥ ያረገው ለዛ ነው

    • @AbaFelegehiwet
      @AbaFelegehiwet 3 месяца назад

      በአቢይ ፆም እኩሌታ ፋሲካ ያደረገች ሃሳዊ መሲህ ላላወቁት ብዙ ሰዉ ስታስት የኖረች

  • @violacamella1578
    @violacamella1578 4 месяца назад

    Sorry ethiopians very confused people if you Entertain such games,

  • @hiwanzerea4725
    @hiwanzerea4725 Месяц назад

    አንቺ ሰይጣን የርትራ ህዝብ ይፈልግሻል በሂወትሽ ወየውልሽ አንቺ ብስብስ ጠንቕይ በምንም ትአምርም አንለቅሽም ከነልጆችሽ

    • @hiwanzerea4725
      @hiwanzerea4725 Месяц назад

      እህተ ሰይጣን ምነንቺ እህተማርያም ስቱቢት

    • @hiwanzerea4725
      @hiwanzerea4725 Месяц назад

      አንቺ ስቱቢት የጠንቓይ ልጅ

    • @hiwanzerea4725
      @hiwanzerea4725 Месяц назад

      ሁለት አይንሽ ነው ምናወጣሽ

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 29 дней назад

    ይቺ ደግሞ ባለጌ የሴት ልጅ ሴትኛ አዳሪ ነች መሰለኝ የጠነባች ጥንብ አፈር ብይ!!!!!

  • @sarahgessese
    @sarahgessese 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤