ደስታ ( በንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ ራዕይ ስለ አባቶ(ች))

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025
  • ሕዝቡን ከእግዚአብሔር ጋር ያለያዩት አባቶ(ች) ና(ቸ)ው።
    የካቲት ፲፭/፲፪/፳፻፳፩ ዘመነ ሔኖክ!
    የቅድስት ድንግል ማርያም መልእክት በንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ
    ርዕስ:- ደስታ
    ☞ስለ ጽላተ ሙሴ፣
    ☞ስለ ብርሃነ መስቀሉ፣
    ☞አስኬማው ላይ ስለሚንጠባጠበው ደም ፣
    ☞በአባቶ(ች) ላይ ስለሚመጣው መከራ፣
    ☞ስለ ሕዝቡ፣
    ☞ስለ ሰንበት ተማሪ፣
    ☞ቤተ ክርስቲያን እናሠራ ስለሚሉት፣
    ☞ስለ ዘፋ(ኝ)
    ☞ስለ ቅዱስ ቊርባን ፣
    ☞ስለ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ፣
    ☞በጥንት ዘመን "ግእዝ" ተብላ ስለምትጠራው ከተማ ፣
    ☞ስለ መድኅነ ዓለም ክርስቶስ የፊት ገጽታ ፣
    ☞መንፈሳዊ ቅዱሳን ስዕላትን ስለሚስሉ ሰዓሊያን፣
    ☞ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ፣
    ☞ለቀጣይ የፋሲካ ጾም ስለሚሰጠው የጾም ትእዛዝ ፣
    ☞ስለ ርቱዓን የጸሎት ሰዓት

Комментарии •