እሳት እና ውኃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 дек 2024
  • በስመ፡ አብ፡ ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ አሐዱ፡ አምላክ፡
    የቅድስት ድንግል ማርያም መልእክት በንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ:
    ✍️ታኅሣሥ ፲፭/፲/፳፻፳፪ ዓመተ ምሕረት ዘመነ ሔኖክ:
    ርዕስ :- እሳት እና ውኃ
    ☞•ስለዚህ ዘመን እና ትውልድ
    ☞•ስለ አባቶ[ች]
    ☞•ሀገሩን ጥሎ ሕዝብ እንዲሰደድ ስለሚደረገው:
    ☞•የምሥጢራዊ ማኅበረሰብ የአንድ እምነት እቅድ ፊርማ ስለመጠናቀቁ:
    ☞•ጠንቋይ ቤት የሚሄደው የሕዝብ ብዛት መጠን:
    ☞•የምሥጢሩ ማኅበረሰብ ሕዝብን የተቈጣጠሩበት ሴራ:
    ☞•ስለ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ:
    ☞•የልደት በዓልን ለማክበር እስራኤል ሂዱ እያሉ ማስታወቂያ ስለሚሠሩት:
    ☞•መድኅነ ዓለም ስለተወለደበት የግዕዝ ከተማ:
    ☞•የአፍሪካ ሕዝብ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሊነሣለት ስለመሆኑ:
    ☞•ማኅበሩን ስለሚቃወሙ ሰዎ[ች]
    ☞• አሥር ዓመት ሙሉ ስለታለፈው ጊዜ:
    ☞• ስለ ነጋ[ሽ] ሚዲያ
    ☞•ስለ መስቀል አያያዝ:
    ☞•ማኅበሩ ስለፈጸመው መሐላ:
    ☞•ወንድ ል[ጅ] በ፲፬ ዓመቱ ወደ ሥራ ዓለም መምጣት እንዳለበት:
    ☞• ለሕፃን ል[ጅ] እና ለሚያጠቡ እናቶ[ች] የተሰጠ ትዕዛዝ:
    ☞• ለጎንደር ሕዝብ ለባህርዳር ሕዝብ ለወሎ ሕዝብ ቃል ግቡ ስለተባለው ...
    ☞•ሰው የማይኖርበት: ባዶ ቤት የሚቀርበት እልቂት ስለመምጣቱ :

Комментарии •