Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁሉም ለጥቅም አቋራጭ መንገድ የሆነ መስመር ከገባ በኃላ እንዳሰበው አልሆን ሲለው ስህተቱን ላለማመን የሚኼድበት መንገድ ያሳፍራል አሁን አንቺ ሀይማኖቴ ተበደለ እያልሽ ነው የምታለቅሺው ወይስ ያሰብሽው ጥቅም ስለቀረ
አንመካም በጉልበታችን። የቱርክ ቃና ተከታታይ ድራማ ቀጥሏል እግዚአብሔር ከእኛጋር አለ ሀሰት ስለነገሰ አንገት አንደፋም አስተዋይ ጠፋ እንጅ ከጩህትሽ መረዳት ቀላል ነው በሰው የሚመካ የተረገመ ነው።የ18 ወጣት አለችን እኮ።
እዉነት ነው የቱርኩ ቃና አይሻልም ደግሞ ተከታዮች ነው ባንዴ ጳጳስ መሆን ሲፈልጉ መፅሐፍ ምን ይላል አባቶች ሊቃዉንት ምን ይላሉ በሉአከሁን አማኞች ነኝ ከምል ሀሁላሉ እናት አባቶቻችን አይስሙ
አለም እውነት የላትም ፍትህ ካንተ ብቻ ነው እግዚአብሔር ታጋሽ ነህ
እህቴ ዝናሽ እንኳን መዳህኒያለም ከዚህ ባዕድ አምልኮ አወጣሽ ይህ እምነት ኦርቶዶክስን ለመጣል ከውጭ ጠላቶቻችን የተላከ ሴራ ነው እህት ወድሞቼ እባካቹ አምልጡ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሱ እህቴ ዝናሽ ጀግና ነሽ አሁንም በርቺ አይዟሽ እመቤቴ ካቺጋር ትሁን
ንስሀ መግባት መልከአ ኤዶም ፀሎት ላይ ንስሀ የገባ ድንግል ነው የመብርሀን ቃል ነው
የትኛው መጽሀፍ ቅዱስ ነው ይህን ያለው ማስረጃ
በእውነት ግን ቤቱ ተስርቶ ሲስጥሽ የነበረሽን ደስታና እልልታሽን እረሳሽና አሁን ደግሞ ካድሽ በአንድ እራስ ሁለት ምላስ ፍርድ ከስማይ አምላክ ነው እንጠብቃለን፣
እኅተ ማርያም የገዳም አባቶች አይነት አጿጿምን ያስተማሩ እናት እንደሆኑ ነው ከተለያዩ ከተለቀቁ ቪዲዮዎች የተመለከትኩት፣ በሁሉም የአዋጅ አጿማት ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ በአክፍሎት እንደሚያሳልፉ እና በሳምንት ለአንድ ቀን እንጀራ እየተቀመሰ እንሚጾም ይታወቃል። ታዲያ እንዲህ አየነት ሰይጣን እንኳን ደፍሮ የማይናገረውን በገዳሙ በጾም ሰዓት ወተት ይጠጣል ያልሽው በእውነት በሰማዩ አምካክ ከባድ ዋጋ የሚያስከፍልሽ ይመስለኛል። እባካችሁ እናስተውል። ሚዲያ ስለተገኘ ብቻ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ ስህተት አንስራ።
እውነት ነው እኅቴ የገዳም አይነት አጿጿም እንደሚጾም እኔም አውቃለሁ። እንዴውም አንዳንድ ሰዎች ከማኅበሩ የወጡበትን ምክንያት ሲጠየቁ ሥርዓቱ ይከብዳል የገዳም አይነት ሥርዓት ነው በማለት ነበር። እውነቱ ለምን ይካዳል።
የአጿማቱን ሥርዓት ስለከበደን ወጣን ብትሉ ይሻል ነበር። የመንደር ወሬ ሰለቸኝ።
መንገድ ፣ እውነትና ህይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።
ብዙዎቻችሁን እየተጫወተችባችሁ ነው። በጥንቆላዋ፣
ውሸት ቀን አቆጣጠር ቀይረናል ብላችሁ አርብ እና እሮብ በህማማት ሳይቀር ወተ ት ስትጠጡ አልነበረም ሌባ ሁላ።
ይች ሰው እህተ ማርያም ቤት ሰጥታት እልልል ስትል የነበረች ሴት ናት ሰዎች እንዳትታለሉ የጥቅም ጉዳይ ነው እንጅ ሀይማኖቷ አሳስቧት አይደለም
ቤቱን እግዚአብሔር ሰጠኝ ብላ ካመሰገነች አይበቃም ለምን እኛ አልተመሰገንም ብሎ ከንቱ ውዳሴ መፈለግ ትንሽ አይከብድም
እውነት ነው 100%
@@meazaegigu8729ያጎረሰሽን እጅ ነክሰሽ እግዚአብሔር አይመሰገንም! ,,,በወንድሙ ላይ በሀሰት የተነሳ የእግዚአብሔር ሰው ሊሆን አይችልም " እናም በማስመሰል ህዝብን ልታታልሉ ከተነሳችሁ,, ተሳስታችሗል ሕዝብ ነቅቷል እውነቱንም ማን ጋር እንደሆነ ይሄው እያዬነው ነው!!
እውነት ብለዋል
ኦርቶዶክስ በሎ መግባት ለምን አስፈለገ ስራቹ አንገት መደፋት አይደለም ከሀገር ያወጣል
እኔ የማውቀው የቅድስት ቤተ-ክርስቲያንን ሕግ እና ሥርዓት አክብረን እናስከብር የሚል መልእክት ነው። በሥርዓት የተሰሩ ቤተክርስቲያንንም አክብረን እንድናስከብር ነው እስካሁን ድረስ የሚባለው። አንች ግን ይህንን ንግግር አዛብተሽ መናገርሽ በሰማይ አምላክ ዘንድ ተጠያቂ ያደርግሻል።
የካቴድራል ስያሜ የተሰጣቸውን የተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ነው ማኅበሩ የሚቃወምው እንጅ የጥንቷን አድባራት እና ገዳማት እማ ለማስከበር ነው የቆመው።
በስመ ሥላሴእርሶ በዚህ እድሜዎት ከርሶ አይጠበቅምምን ሲሰሩ ይህን ሁሉ አመት ቆዩ ሲጀመር ውሸት የሔዱበት አላማ ነው ያስወጣዎት
እንደው ህዳር 26ገናን ስታከብሩ የምን የክርስቶስ ተከታይ ነው የግብረሰዶም አስተባባሪ ነሽ
ከመጀማሪያም ቤት ይሰጣል ታብሎዋል ሰለበል ሰምንቶ ነው የማጡት ሰለሃይማኖት ምንም ምታቅ ነገር የለትም ያዳመጠ ሰዉ ይመሰክር አንድም ሰለ ሐይማኖት አለወረችም ሰለእግዚብሔር ተሰሰታ እንኳን አታወራም አያቹሁ ለጥቅም የመጡ ሰዎች ሰለአምለክ ምንም አይገደቹሁም ሰለትዳር ሰለቤት ሰለ በገንዘብ የተለያየ ጥቅማጥቅም ነዉ የምያወሩት ማሰታዋል ያለ ያሰታሉ ነግሰተ ንግሰታት የአብራሃም እንግደ ሰብሰቦ ሰመግቡ ነዉ የምናቆዉ እናዝህ ሕግና ሰረዓት ጾምና ጻሎት ሰከብዳበቾሁ ይህ የታወረ ሚዲያ እዉነት ና ሐሰት የማዪለይ ሚዲያ አገኝቶ ማቃዳድ ለልጅ ልጅ የምታረፍ አጥያት ማትራፊ ነዉ ትርፉ
ሕዝቤ እውቀት በማጣት ጠፍቶል ይላል እግዚአብሔር ። ሐይማኖት አለን ማለት ብቻ ሳይሆን እባካችሁ የቃሉ ሙላት ይኑረን ማንም እንዳይጎትተን 😢
ከወላዲት አምላክ ማንም አይለየንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት ውሽት ሀጢያት ነው
እኔ የማውቀው በእኅተ ማርያም ገዳም ብዙ ምዕመናን ከታሰሩበት እስራት እንደተፈቱ ነው ፣ ሌሎች ብዙ ሰዎች የመሰከሩት ይህንን ነው። አንች ግን የእኔን እድል ወሰደችብኝ አልሽ፤ አይከብደም? ማስተዋሉን ይስጥሽ።
የእግር ቡችሎች ለሆዳችው ያድራችው ለፋልፉ ነገም በጊዜው ወጣችው እናንተም ትናገራላችው ምድረ ሌባ
አይ ዝና'ሽ' ከስንት የመተት እስራት እንደተፈቱ በገዳሙ ላይ ሲመሰክሩ አልነበር ወይ ፣ ለምን ነ'ጭ' ው'ሸ'ት ይዋ'ሻ'ሉ። ከማኅበሩ ጋር መቀጠል አል'ች'ልም አንድ ምክንያት ነው ነገር ግን ያልተባለ እና ያልተደረገ ነገር መዘባረቁ ሰውን በሐሰት መክሰሱ በሰማይ የማየመስጠይቅ ይመስሎታል ፧
ቤት የሰጠችሽን: በወግ በማእረግ እንድትዳሪ ዋጋ የከፈለችልሽን እህተ ማርያምን እንደዚህ ማለት የይሁዳ ዘር መሆንሽን ትልቅ ትምህርት ነው።
@@meazaegigu8729እግዚአብሔር በማን ላይ አድሮ ሰጠ በእህተ ማርያም ማህበር ላይ ስለዚህ,,,, እውነትን እውነት ማለት ሲገባ,,,, የተሰሩ መልካም ነገሮችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ማለት ትልቅነት ነው እንጅ,,, ተደርጎለት እንዳልተደረገለት መሆን በዚህ እግዚአብሔር አይከብርም
አንቺሆዳምነሽእራስሽ ስለጥቅም እጂስለክህደታቹአልተጨነቅሽምሆዳምሰውሁሌእደከብትይነዳልአህያታገለግላለች ብትነዳምእናንተግንከዛበታች ናቹ
በቤተ ክርስቲያን ያደገ ሰው አትመስይም በቤተ ክርስቲያን ያደገ ሰው አይዘልፍም
ምነው ውጡ ውጡ በማለት ተማጸንሽ በሰላም ነው ሰው የፈለገው ማምለክ ይችላል ስለዚህ የሚያንጨረጭር ነገር የለም እኔ በማውቀው በጀሞ ስትሰጥ ነው የማውቀው እውነተኛ ሰው ናት
Setan atamelki
በውሸት ጀምረሽ በውሸት ጨረሽው የአብርሃም የይሳቅ የያቆብ አምላክ ስለሁሉም ነገር ሰለትግስትህ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን።
እረ ባክሽ ምን ውሸት አወራች አንቺም አይንሽን ግለጪ ተኝተሻል ጠቋይ አትመኚ እመብርሃን ጠይቂያት እኛ አምላክ ደርሶልናል ክብር ለድግል ማርያም
@ZinuZinu-u4l ቁም ነገር የሌለው እንቶ ፈንቶ ነውእሱ እስከመጨረሻው የፀና በለሷንም የጠበቀ ፍሬዋን ይበላልመድህን እግዚህ በዚህ ምድር በመጣ ጊዜ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያሳለፈውን ጊዜ ማሰብ በቂ ነው። አኛስ የቅዱሳን አባቶቻችን ርትዕት ሃይማኖትን እናስቀጥላለን። አሁን ከአለሁበት የተሻለ ህግና ስርዓት የትም የለም የበፊቱን ጠንቅቄ ስለማውቀው የልቤ መልስ ሁሉ ተመልሶልኛል ክብር ለእናትነ ልጁ ይሁን አሁንስ በእምነቴ ነቅነቅ የሚያደርገኝ ሞንም ምድራዊ ነገር የለም። ፍጻሜዬ በዚችው በርትዕት ነው እፎይ ብያለሁ ። ክብር ምስጋና ለንጉሱ ለመድን አለም እንዲሁም ለቅድስተ ቅዱሳን ይሁን።
@@selamjenberu4099 የዘላለም ህይወት ለማግኘት በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው ። በእህተ ማሪያም ያመነ አይልም ። ለሕይወታችን መማሪያ በሆነው በቅዱስ ቃሉ እንመን
ሳይመሽባችሑ ወደፈጣሪ ተመለሱ
እንወጣም ከድንግል ማርያም አራት ነጥብ
እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል ይገባል ይላል
ከቁሞ ቀርነት ያወጣችሽን እህተ ማርያምን ማመስገን ሲገባሽ የሀሰት ምስክር ያሳፍራል
እውነት😁😁😁😁😁😁ከዛስ
ፈጣሪ እያለ ጠንቋይ ይመስገንእንዴ
@@tsedale2014ያጎረሰሽን እጅ ነክሰሽ እግዚአብሔር አይመሰገንም! ጠንቋይ ብለሽ ስለተሳደብሽም አንች ጠንቋይ አይደለሽም ማለትም አይደለም ብዙዎች ጠንቋይ ሆነው ጠንቌይ እያሉ ይሳደባሉና
ስሞት ይገርማል
ከምንም የሚያወጣ ፈጣሪ እንጂ ሰው አይደለም
አግቢ የተባልሽው ሰው በሽተኛ ነው አልሽ በረንዳ ነው የሚያድረው አልሽ በሌላ ቦታ ላይ ደግሞ ምን እንደፈለገ አላውቅም ደውሎ ይሰድበኛል አልሽ እብድ ወይም በረንዳ የሚያድር ሰው እንደዚህ ካደረገ አንችም ከሱ ሰውየ የወረድሽ ነሽ ማለት ነው በነገራችን ላይ ሰውየው እንኳን ቀረበት ይቃጠል ነበር ሰው አትናቂ ራስሽን ከፍፍ አደግሽ ሰው ሲንቋሸሽ ደስ አይለኝም አላማሽን ብቻ አራምጂ
Lanchi yadergelish
ሰው ህሊናውን እንደት ይሸጣል ይሄው ቤት ተሰጥቷት ሰፈሩን ስታቀልጠው ነበር በእልልታ አሁን ተገልብጣ ሀሰት ማውራት ምን የሚሉት ነው,,, በእውነት እህተ ማርያም ጀግና ናት!!!
የምን ጀግና የምትለው የውስጥ እሾክ እንደናተ አራዳ የለም ምን አሰፈረህ በኦርቶዶክስ ግብ ተብላቹ ነው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Kkkkkkkkkkygrmalysznal😂
እግዚአብሔር ለሁሉም እንደየሥራው ዋጋውን ይከፍለዋል። እኅተ ማርያምን 8 ዓመት አለፈኝ ሳውቃት አላማዋ አንድ ነው። ለእግዚአብሔር ክብር መቆም። ኢትዮጵያዊያን ያልተጠቀሙበት ድንቅ ጸጋን ይዘዋል ብዬ አምናለሁ። ዘባራቂው ይዘባርቅ። ግን ቀራቢውም አቅራቢውም አላማው ምን እንደው አልገባኝም።
Setan atamleki setan nat
እይይይይ እንወጣም እግዚአብሔር ከነ ልጆቼ 7 ትውልዴ ርትዕት ሃይማኖት አድርገህ ወደ ዘልኣለማዊ ውሰዱኝ
አይሆዶእዛውተቀበሪማፈሪያ
አቤቱ ይቅር በለን ምነዉ ክደት በዛ ክርስትያን አይወድቅም ፈተና ቢበዛ እግዚአብሄር መልስ አለው ወይላቹ እናንተ እንጂ ቢዘገይም ሚቀድመዉ የለም ወላዲተ አምላክ ርህርህተ ህልና አቤት ትፍቅርሽ ትእግስችሽ እናቴ ዬሄን ሁሉ ጉድ እያየሽ እድሜ ለንስሃ ምትስጪ ጸዳለ ማርያም ሰው ቢካድ እግዚአብሄር ግእን አይካድም
እውቀትየሌላቹመሀይቦችን ሰብስባ ትጫወትባችዋለች
እኔስ የእህተማርያምን ቪዲዮ ብዙ ጊዜ ተመልክቻለው የሷን ቅንጣት እንኳን ስነስርዓት የለሽም
ጋዜጠኛው ከዚህ በፊትም መለኩሴውን ቃለ መጠይቅ ስታደርግ አይቻለሁ። እባክህ ጋዜጠኝነት እኮ የተከበረ ሙያ ነው። አሁንም ተመሳሳይ ስህተት እየሰራህ ነው። እባካችሁ የጥሩ ጋዜጠኞችን ሙያ አታሳድቡ፣ የምታደርገው ቃለ መጠይቅ ሚዛን ሊኖረው ይገባል። በአንድ ወገን ብቻ የሚነገር የመንደር ወሬ ይመስላል።
አውነት ነው ጋዜጠኛው ሚዛናዊነት ይጎድለዋል።
በጣም ይገርማል ገንዘብ የሚያስገኝ ወሬ ከሆነ የሙያ ሥነ-ምግባር ገደል ይግባ ተባለ ማለት ነው?
ሞትን እትፍሩ ሐትያትን ፍሩ ከሁለት እንደበት ይማረን
አይ ዝናሽ ቤት እና ባል ተሰጦትሽ እንቢ አልሽ ብታገቢው ይሻልሽ ነበረ ከዚ በዋላ ማንም አያገባሽም ግን ከምታወሪው ነገር እራሱ ውሸት እንደሆነ የስታውቃል እኮ አይ እስክሪብት ልዑል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ለሁላችንም
Egezabher ale lesew anchi setan
እሰይ እንኳን ጊዜው ደረሰ ርትዕት ሃይማኖት ሁነን ወደ ላይኛው እንሄዳለን ደስ ይላል ሞት ማለት ሁለት ክህሎት ምላስ ማረን
እኅቴ ከዚህ በፊት በእኅተ ማርያም ገዳም በተደረገላቸው የእግዚያብሔር ምህርት ፈውስ ያገኙ በርካታ ሰዎች ስለተደረገላቸው የእግዚአብሔር መልካም ሥራ መልእክት ሲያስተላለፉ ሰምቻለሁ። አሁን አንች ደግሞ እኅተ ማርያም በሰይጣን መልእክት ነው የምትመራው ብለሻል፤ ይህ ንግግርሽ አይከብድም ከአምላክሽ ጋር አያጣላሽም? እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ፤ ነገ አንገትሽን የሚያስደፋሽን ነገር አታድርጊ፣ ሁሉም ነገር አላፊ ነውና።
እዉነት እንጂ ውሽት የለውም
ደግሞኮ ወላዲተ አምላክ እያለች የ18 ልጆችን እልካለው ትላለች ያሳዝናል ደፍተራ ነው መሰለኝ የሚያሶራት ከራሷም ጋር አትመስልም!
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ በሰው የሚመካ የተረገመ ነው
በጣም ሁለት ምላስ ነው የምታወራው
እውነትን ይዘሽ እየተሟገትሽ ብትሆኝ ኖሮ እህተማርያምና ተከታዮቿን ለማስደብደብ ባልዛትሽ ነበር ። እንደምትናገሪውም ምንም የተደረግሽው ነገር የለም እንደው ባለውለታሽ ናቸው ተመለስኩ ብለሽ ክርስትናችንን አታሰድቢ
ኣስተዋይ ሰው
የ18 ልጆችን ልታሳፍስ ነዋ
እናተባላገርመሀይቦችስላልተማራቹሰውተከትላቹበጠንቋይታብጃለሽ ማፈሪያልብካለሽ ለምንእዛውቤቷአትካድሚሚ ለምንአባሽተደብቀሽቤተክርስቲያንመተሽደሞትቆርባላቹሰይጣንእዛውእናንተንቤተክርስቲያንአታቃቹምሰይጣንአንድየእንግሊዝዱርዬተከትላቹየምታብዱ
እውነትንግስተ ንግስተ ነገስታት እህተማርያም ዘ ኢትዮጵያ በ 1:03:58 ፆም ጊዜ በሳምንት 1ጊዜ እንጀራ ይበላሉ ለምን ውሸት አስፈለገ ሞት አይቀርም
አንድ ነገር ዋሸች ከአረብ ጋር ታምሚ መጥቸ በሁለተኛ ቀኔ ጎረቤቴ አገናችኝ ብላ ነበር ግን ሰራ ነበረኝ ዳቦ እሸጥ ነበር አለች አይቃረንም
እህት ማርያም ቤት እየኖረች ነው የምትሰራው
እኅተ ማርያም ከእድሜ ጋር አስመልክቶ ያስተላለፈችውን መልዕክት አዳምጫለሁ፤ ከእድሜ ጋር ተያይዞ ያነሳችው እኔ እንደዚህ አይነት ትክክለኛውን ሀይማኖታዊ ኑሮ መኖር ከጀመርኩ 10 ዓመት ሞላኝ አለች እንጅ እድሜየ 10 ዓመት ነው አላለችም። ይህም መልዕክት ኦላይን ዩቱዩብ ላይ የተለቀቀ ነው ማየት ይቻላል። ስለዚህ ይች ሰትዮ እንዴት ያለ አይን ያወጣ ውሸት ነው የምትዋሸው? እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ። የምታወሪው ወሬ ሁሉ የመንደር ወሬ ይመስላል።
የጠንቋይዋ ካዳሚ ነሽ እንዴ?ጌታ ልብ ይስጥሽ ሰው ከምትከተይ ጌታን ተከተይ እስራት ነው ያለብሽ ። መተት ሰርታብሻለች መጨረሻሽ አያምርም ውጪ ከዛ፣።
ሿሿ
የጠንቋይ ቀላቢ የግብረሰዶም እ።ባባሪ
Aha anchim 10 ameteshe new tebeleshal haha
Nefese begeze temeleshe betechristianen tetachu beyeseferu ema aba eyalachu yyemetehedu mn ayenet nger new yegetemachu
አሁን አንቺ ገበያ ስለነጠቀችሽ እንጂ እውነት ለኦርቶዶክስ ተቆርቁረሽ ነው ልክስክስ
ወንድሜ ምናለ ሶፍት ብታስቀምጥ ሰው ኢንተርቪው ስታደርግ?
በስላሴስም ህዝቤ እዉቀትከማጣት የተነሳ ጠፋ ይላል ቃሉ እህታችን እንኳንከጠንቌይቤት ከአጋንንት እስራት ተፈታሽ ግን ጥያቄ አለኝ ተዋህዶ ቤት እያለሽ በልምድየምትኖሪ ነበርሽ ብዬ ነዉ የማምነዉ ም/ቱም እንዴት ድንግል ማርያም አንድ ተራጠንቋይ ቤት አለች ስትባዬ አመንሽ የእግዚያብሔር ቤት ቤተክርስትያን ብቻ መሆኑን አታዉቂም በመጨረሻዉ ዘመን እግዚያብሔር በዚ አለ በዚ አለ ቢሏችሁ በፍፁም አትመኖኀዉ ይላል የተዋህዶልጆች እባካችሁ እባካችሁቃሉን እንማር ለፍርድ እዳይሆንብን ቤተክርስትያን ከአመት እስካመት ከወር እስከወር ከሰኞ እስከእሁድ ትምህርት አለ እና እንደዚ ለመተተኛና ለድግምተኛ ለአፍዝ አደንግዝ አስማተኞች ለጠንቋይ ተላልፋፈን የምንሰጠዉ ባለመማራችን በዚምክንያት ነዉ የሚገርመዉ እህታችን ከተማ ተወልደሽ አድገሽ ትልልቅ ካቴድራል ቤተክርስትያን እያለ ሳትማሪ ይሔሁሉ ታሪክ አሳለፍሽ የገጠር ሰዋች እንኳን እንደከተማ በቂ መምራን ስለማያገኙ በቂ ትምህርት አይማሩምእነሱጋር እንኳን እንደዚህ አይነት መታለል የለም እና እባካችሁ ወንጌልን እንማር እባካችሁ እባካችሁ መጪዉ ጊዜ ከባድ ነዉሀሰተኛ ነብያቶች የሚፈሉበት ጊዜነዉና ካልተማርን በቀላሉ ለአጋንን እራት እንዳንሆን ተጠንቀቁ እህታችንላይ አንፍረድ አይገባም አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ እና ወገኖቼ እንጠንቀቅከመናፍቃን ከተሀድሶ ከተለያዩ ጠንቋዮች መተተኞች ድግምተኞች አስማተኞች ማምለጥየምንችለዉ የቅድስት ቤተክርስትያንን ትምህርት ተምረን ጥያቄ እሲኖረንም እየጠየቅን እየተረዳን በፆም በፀሎት በንሰሀ በመስገድ እየተጋን ይህንን ፈታኝ ጊዜ በማስተዋልና በጥበብ እንለፈዉ ለዚህም የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክሮስቶስቀኙ ትርዳን ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
እረ ይሄን ሕዝብ አትጫወቱበት,, እህተ ማርያም እንደሆነች የተደበቀ ነገር የላትም ግልጽ ናት,,, እናንተ እየወጣችሁ የምትዘባርቁት እፈሩ እንጅ,,, አንች ቤት ሰርተው ሰጡሽ ተመስገን ማለት ሲገባሽ ሀሜት ይደብራል,,, ያ ጋሹ 30 ሚሊየን ይዞ ጠፍቶ ለማስተባበል ይሞክራል!! እንዳለ የመነኩሴውን መተት ይዞ ንግዱን እያጧጧፈ የእህተ ማርያም ማህበር ለእኔ 8.5 ሚሊየን ቢሰጡኝ አንጰረፕረው ነበር ይላል ....ሲጀመር ጥቅመኛ እንደሆናችሁ ታስታውቃላችሁ! እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ እንጅ ለማያውቃችሁ አስመሳይ ናችሁ,,! በዚህ አጋጣሚ የእህተ ማርያምን እና ማህበሯን አድናቂአችሁ ነኝ ።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን እውነቱ ስለ ተረዳህክልን,,,,በኣንደበትህ መዋረድ እኮ እንደዚ ነው
ምነው ቆጣ ቆጣ አልሽ ግፊት ያለው ይመስላል እህተ ማርያምን አውቃታለሁ ሚዛናዊ ሰው ናት
Wereja setan atamleki
ምን
ከትረዳቹ የእግዚአብሔር ግርማው እዴት ቀና ብለው ያዩታል ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤልን
ሮቤል የማይመጥነን ፕሮግራም ነው ካላስተካከልከ እራሴን ከዚህ ሚዲያ አገላለሁ።
Lemen
aglaey
100% ድንግል ማርያም መድሀአለም እሉ እኔ አልጠራጠርም እናት እና ልጅ ፈልገን ነው የምንሄደው አራት ነጥብ
ጺሎችማባላገርፈርጥጪአንድጠንቋይተከትለሽእበጂ
@@mihretmengestu2798ዘረኛ መንግሥተ ሰማያትን አይወርስም
ለካ አህተ ማሬያም ቤት ነው ያለት ውይ 😂😂 የህይወት ውሃ ምንጭ የሆነውን ስለበደላችን የደቀቀውን የልጅነት ስልጣን የሰጠን እሱን ፊቱን እንድንፈልገው ነው ጆሮን የሰጠ አይሰማንም አይንን የሰጠ አያይምን እግዚአብሔር እሩቅ የተቀመጠ ሳዬሆን አጠገባችን ነው ከእስትንፋሳችን ቅር ብ ነው ወደሱ እንጩህ ልጅና የእንጀራ ልጅ የለውም
እግዚአብሔር አምላክ መልስ እስኪሰጥ እየተሰባሰባችሁ የውሸት ትርክታችሁን ቀጥሉ
እንደው ስለእውንነት ምኑ ነው ውሸት የደረሰባትን እና ያሳላፈችውን አይደል የተናገረችው?
የምንኖረው እውነት ሌላ የሚነገራችሁ ሐሰትማን መረመረ ማን አስተዋለእግዚአብሔርን ለጥቅምና ለአሉባልታ ከፈለግነው መውደቂያችን የከፋ ነው ዘመን አቆጣሩም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ 364 ይላል ለምን መቀየር አስፈለገ እናንተስ እውነት የቅድስት ቤተክርስቲያንን ህግና ስርአት ታከብሩታላችሁ ከአለባበስ ከመብል ከመጠጥ ከሁሉ ነገር ታከብሩታላችሁ እናንተ የምትሉት ሁሉ ሐሰት እኛ የምንኖረው ሌላ ይገርማልእግዚአብሔር ይፍረድ እንጂ ምን ይባላል እህታለም የለበሽውና የተከናነብሽው እኮ እመብርሀን በአንቺ በምትሰድቢያቸው ልጇ ያስተማረችን የሰጠችን ስጦታ ነው ይህም አንዱ ነው
ክርስትና ላንቺ እዲስሽ ነው መሰል እዛ ስትግቢ ህጉ የወጣ አስመሰልሽው ክርስትና ከትዳር ማክበር ይጀምራል እስቲ እራስሽንም መርምሪ ከጊዜ በኃላ ስትባንኚ አንቺም ከዚ በላይ ልትይ እንደምችይ መገመት ቀላል ነው።
አንቺደደብቤተክርስቲያን ሰፍራቆጥራአስተምራን አለች ስለአለባበስያንቺትላንትየመጣችቁጭራይዘሽ አትለፍልፊ
ያለምብርሀንእናንተ ጀማነሽየውርደትቀናቹቅርብነውጠብቂ
መድሀኔአለምን "መድዬ፣ልደታ ማርያምን "ልደትዬ"፣ አብነ ተክለሃይማኖትን "ተክልዬ" እና ኪዳነምህረትን"ኪድዬ" ምናምን እያላችሁ ከኦርቶዶክስ ክርስትናችን ውጪ በስሜት ለቅዱሳኑ የማይመጥን...እንዲህ አይነቶቹ ናቸው ለእንዲህ አይነቱ አዋራጅ ሿሿ የምትጋለጡት😢
የቤተክርስቲያን ልጅ ነን የምትሉ ናቹ ብዙ ጊዜ ሰህተት ውሰጥ የምትገቡ ለማያውቀው ማሰተማር ሲገባቹ ጭራሸ የእርኩመንፈሰ ተከታይ 😂😂😂😂😂😂
እሂቴ አውቃለሁ ትያልሽ እንጂ የመፅሃፍ ቁዱስ እውቀት የለሽም ራስሽ ምክንያቱም እውነትና ውሸት ይሚታወቐው በመፅሃፍ ቁዱስ እውቀት ነው በመንፈስ ቁዱስ ሃይል እና በየሱስ ክርስቶስ ማመን ዳግም መወለድ ያስፈልጋልእግዛብሄር ይግልጥላቹ ኦርቶዶግሶች
እዚህ ኮሜንት ላይ በሙሉ የህተ ማሪያም ተከታዩች ናቸው የገቡት ልቦና ይስጣችሁ
🔥⁉️ አድማጮችህን በዚህ ደረጃ ዝቅ አድርገህ ማሰብህ ነው ... የዚህ አይነት ቆሻሻ ( ጋርቤጅ ) የሆነ ትርኪ ምርኪ ቡትቶ የሆነ ነገር ይዘህ እንድትመጣ ያደረገህ⁉️ 👎🏿👎🏿👎🏿🗑️🗑️🗑️
የንግስትክወሬስለተነሳብክነው
በስመ ሥላሴበአምሳያ ሥላሴ የተፈጠረ ክቡሩ የሰው ልጅ እንዴት በዚህ መልኩ ቀሎ ይታያል? በማን ፊት ነው የምናወራው አስተውለን እናውቃለን ሥሉስ ቅዱስ ፊት እኮ ነው ቃሉ? ካወራሽው አንድም ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ቅንዓት ያደረበት አንደበት አልሰማንም? እንደ እድሜሽ እንኳን እርጋታ የለሽ ስተሽ የተዋህዶን ምዕመን ልታስቺ የምታደርጊው ጥረት እንኳን መንፈስ ቅዱስ የሰው ልጅ በቀላሉ የሚረዳበት ነው ያንደበትሽ መንተባተብ ፉከራሽ ሁለ ነገረሽ ከስነ ምግባር ነጻ እውነት የሌለው ዝባዝንኪ የመንደር ወሬሽን ይዘሽ መቅረብሽ ያሳፍራል በጾም እሷ ወተት ጠጥታ ላልሽው ማኅበሩ ሰኛ እሮብ እና አርብ እንደሚያከፍል ማንም የሚያውቀው ነው በዚ እድሜ ውሸት ፍሬ አልባ ወሬ በየሚዲያው ከመልከስከስ ሱባኤ ይዘሽ እውነቱ ማን ጋ ነው ብለሽ በጸሎት ለምን አልጠየቅሽም ከግብረ አበሮችሽ ጋ የሰራችሁት የፊልም ስክሪፕቱ ባኗል የእግዚአብሔር ህዝብ መሸወድ አይቻልም እግዚአብሔር ለህዝቡ እውነቱን እየገለጸ ነው ስለ እናንተ ክሃድያን ግን ፍርድ ከሰማያዊው ንጉሥ አንተ ጋዜጠኛው ደግሞ ሰብአዊነት ካለህ ከማኅበሩም አምጣና እስኪ ጠይቅ ያኔ እውነቱ ማን ጋ እንዳለ ህዝብ ይፈርዳል እንደ ይሁዳ ለገንዘብ አምላክን ከመሸጥ እውነትን ማወጅ
አንቺቅሌታም ሆድሽን ወደሽየተሸጥሽእሷእሁድንአርብብላየምታጾምሽ ሰይጣንእዛውተጨማለቂ ሰውሲወጣያሳብዳቹዋል ነገይሄሰውዬሲወርድተገርፈሽ ከሰውቤት ትወጫለሽ የሰውቤትላይ በክደትየምትኖሩ ሌቦች
በጣም የዋህ ሴት ያስገባሽም ያስወጣሽም የዋህነትሽ ነው፤እመቤቴን ብለሽ ከቤትሽ ስለውጣሽ አስተምራ አስወጣችሽ እመብረሐን በሰማይ ትመስክርልሽ ብምድርም ትጠብቅሽ።🙏🙏🙏♥️🌹💕🌹💕🌹♥️🌹💕🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🙏
ክርስቶስ ክሙታን የተነሳውን ጌታ አይናቹሁ አድርጉ የህይወት ቃል አንብብ ወደመስቀሉ ሽክማችሁን ጣሉ። የዛር መንፈስን መጫዎቻ አትሁኑ።
እኅተማርያም እንደ ሰው ትዳር ያዢ ባለችሽ ነው ታዲያ ይሄ ሁሉ ስድብና እርግማን! አይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ገና ብዙ ዋጋ ትከፍላለህ!
አንቺሰይጣንተከታያ ትከፊያለሽ እንስሳ ሆዳም
የውሸት ድራማውም በዚህ ሚዲያ ቀጠለ ?ወይ ጉድ ጋዜጠኞችም ትገርማላችሁ ወረኞች ናችሁ እውነትና ውሸት መለየት ያቃታችሁ......
እውነትእንዴትበሀሰትይቀየራልያሳዝናል
ምን ነካህ ሮቤል ? ምን አይነት ሰው ነው ያቀረብከው ዛሬ ? በል ቻናልህ ሳይጀመር እንዳይበላሽብህ። እንዳይዘጋብህ።
እኔ የምለው የሰማነውን አይን ያወጣውሸት እኔ ነኝ የምሰማላችሁ አሉኮ😢።10አመቴነው ያሉት እግዚአብሔር ካወኩ ነው እጂ ከተወለዲኩ መቸ አሉ።በስምአብ ጉድ እኮነው።ልቦና ይስጠን በእውነት 😢😢😢
እኮ ማርያምን እኔም እሱን ነው የሰማሁት
@@SaraMekonen-ym1obእርሶም ከላይ የፃፉት እዛው ስንዱ ጋ ናችሁ ትተጋገዛላችሁ ደሞ በኮመንት
@@SaraMekonen-ym1obማርያምን አይበሉ በስንዱ ይማሉ
ድንግል አለመሆኑን በምን አወቅሽ,,,? አይተሻል,,,? አንችስ ድንግል ነኝ የሰፈሩ ሰው ያውቀኛል ያልሽው,,, ገልበሽ አሳይተሻል ወይስ ምንድነው ነገሩ?
አረ ምድነው ነገሩ ለምንድነው ስለገለሰብ እና ስለራስ ጥቅም የምተወሩት? ከዛ መሀበር ውጭ ያለ የተቼረ አለ አይደል ለኑ ሳታዝኑ ምነው አንድ መሀበርላይ ችክ አላችሁ እሳ???
ብላ ብላ ብላ ብላ what is wrong with you man? What is the importance of this discussion?" Man you should ask yourself before ......
you dont care
ወንድሜ ጋዜጠኛው ለማዳመጥ ሞክር፣ አዳማጭ ሁን፣
እህተማርያም ታማልዳለች
ደግ አደረገች አምናችሁበት እስከገባችሁ ድረስ ቻሉት ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነዉ።
ህዝቤ እውቀት ከማጣት ጠፍቱዋል ይላል ቅዱሱ ቃሉ እውቀት ከማጣት የተነሳ እየሱስን ሰቀሉት አሁን ደግሞ በተዘዋዋሪ ይህ ህዝብ እየሰቀለችው ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እኔ ተነስቼ ማርያም ታየችኝ አምልኩኝ ብል ብዙ ተከታይ አገኛለሁ ማስተዋል የጎደለው ህዝብ
ዉጡ ማለት ምንድነው? 1:01:40 በረከት ሰላም ጤና ያገኘሁት ትቸ አልወጣም በርትዕ ተዋህዶ ያፅነዐኒ
ሰለ ሲኦል በደምብ ረንብቢ
አይይይ ሮቢል ምንነካህ
ይች እህተ ማሪያም ማለት የግብረሰዶም አራማጅ ናት ገናን ህዳር 26ያከበረች መሀይም የሚገርመው ተከታዮቿ ናቸው የሚገርሙት የሷን አይነት ሀይማኖት የሚያከብር አባት የለም አፈር ያስበላችሀሁና ተከታዮቹ የ666ተከታዮች ናቸው እወቁ
እግዚኦ ይሁዳም እኮ ተከታይነበረ ታሳዝኛለሽ
አቤቱቱቱቱ እግዚአብሔር ምን ጉድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢
ኣሁን በራላችሁ 😂😂😂😂
አማኑዔል በይሰፈሩ ቅርንጫፍ መክፈት አለበት
አንድ ና አንድ ህግ ኮቡዶን ነው የወጣነው በሃይማኖት በሃገርዋ ቀልድ የለም እህተ ማርያም ጋ አደለም በትግባር ሞኖር በማሰብም ከባድ ነው ያየነው እውነት እንመሰክራለን
አሁን comment ውስጥ እንዳለ የገቡት የስዋ ተከታዬች እንዳለ ግቡ ግቡ ተብለው ነው አንድዋ ስትናገር ሌሎቹ like እየተደራረጉ ከውጪ ሌላ ሰው የነሱን እንሚደግፍ ለማስመሰል ነው
እግዚሆ ውሽት እኮ አይደገምም፣ አዱ ቦታ ላይ ሌላ ሌላ ቦታ ላይ ሌላ ሀሳቦት እራሱ ይጣረሳል ሀሰት ስለበዛበት እኮ ነው አንድ ቁም ነገር የለው ፍሬ ቢስ ብቻ አሉባስታ ብቻ ንግስት ነገስት ሺህ አመት ይንገሱ አንበሳ ምድረ ሰነፍን ሁላ አንጫጬት
ባዶንግስት ትያለሽ መሳቂያ የሰይጣን ነግስትናት
ሮቤል ሮባ የፈጣሪን መንገድን ፍኖተ ሠላምን የሚያሳይ ሴት ስለአቀረብክልን እናመሰግንሃለን !!!
ገና ገና ብዙ ጉድ ይወጣል፣ አሁን ደግሞ ኢትዮጵያ የአለም ብርሐን የሚባሉትን ጉድ እንሰማለን በቅርብ፣
እንባዎትን የፀፀት ይመስላል ለንስሀ ምት ያብቃዎት ክርስትያን ለመሆን እንደ ክርስትያን ለመኖር እና ካደጉበት ሕይወትያላቅዎት ።
ለዚህ አፋቹ በተልባ በአብሽ በድርቆሽ በቆሎ የምትፆሙት እንደዚህ ልታሞጠሙጡ ነው እንዴ የእርሃብ አድማ ነው የማይናገረውን እንጀራ ብሉት
ጀግና ነች ቢዝነስ ነዉ
እሕተ ማርያም እውነት አንበሳነሽ መሐል አዲስአበባ ተቀምጠሽ ደና ገርገሽ አጫጫሻቸው አኮ ማርያምን አንቺ ጋር እውነት አለ በትክክል እነዚ ሆዳሞች ግን እየወጡ ይከሱሻል በርቺ እሕተ ማርያም ወደሪት ተልባ ቢጫጫ በአንድ ሙቀጫ
እኛ ብለን ነበር እሚሰማን አጣን አሁን ግን ጊዜው ደረሰ እና በእራሱ ሰዓት እውነት ወጣ አርባ ገርፎ ወደ ህግ እሚያቀርባት አተን ነበር እቺ በኦርቶዶክስ እምትነግድ የሴት ቀዳሙ ሰይጣን በኢትዮጵያ ምድር አሚጨፍር ተጋለጠች ሁላችሁም ወታችሁ አጋልጡ በርቱ ተባብረን ኦርቶዶክሶች ክብራችንን እናስከብር ወገን 💪💪💪💪💪💪💪💪🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭
ልቦና ይስጥህ በእርሳቸው የተመ'ኝ'ሀው በራስ'ህ ይሁን
ለአንተ ያዶርግልሕ ስድ ባለግ
@@tedlanegash9624 ባርባን ይፈታ መድኃኔዓለም ይሰቀል ባዮች እንዲህ የሰይጣን አንደበት ከመድኃኔዓለም አይደለም ከሰቀሉት ዘር እንጂ
ወይ.ድንቁርና
አይባልም የእኛ አዋቂ
Kelale
የእስራ ስምንት ልጆችን ትልኪያል?
እርሶ ሌላ ይቅር ትዝ ይሎታል ቢረሳ ቢረሳ የዝናሽ ሠርግ ለማህበሩ ህልውና መቅረት እንደሌለበት እንደተናገሩ ነው የሰማሁት ዛሬስ መቼም ውሻ ለባለቤቱ ነው የሚያለቀልቀው ቢያንስ የሚያውቅት ነገር አለ
@@MahammedFaaraመሃመድ ፋራ ለካ ፋራ በእዉነቱ,,,ስምህ እና ማንነትህ_______??????!!!!!!!!!!🤔🤔🤔🤔
እግዝዮ መሐረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር የበለጠ እንዳይቀጣሽ የሀሰት አንደበትሽን ተቆጣጠሪው።
ጀዝባ ሲጀመር ማን ኢጂ አለሽ አንቺ እብድ ነሽ
አሁንም አይናቸዉም ልቦናቸዉም የታወረ የጠንቋይቱ ቡችላዋች ብዙ አሉ ለድግምተኛዋ ስራ የሚተባበሩ በጊዜ እራሳችሁን አድኑ ጠንቋይ እንደሆነች ታቃላቹ ግን ቡችላ ስለሆናቹ ለፍርፋሪ ብላቹ እራሳችሁን ለገሀነም አትማግዱ በጊዜ አምልጡ እህታችን እግዚያብሔር ከድግምተኛ እጅ አስመልጧታል እንደመናፍቃን ለአዉሬዉ ሰዋች ትከራከራላችሁ ስታሳፍሩ
አይ ዘንድሮ አማይሰማ የለም አሮባ አሮቢ ዛሬ አጠፋህ አህቴ ማርያም ጣኦት ሆነች አገር ዘራፊ ሕዝብ ዘራፊ ናት
ይገርማልቢዋሽቢዋሽበእማምላክይዋሻልወይዘመነሀሣዊመሢሕ
በቤተክርስቲያን አታሳቡ የቤተክርስቲያን ጠባቂው ጠበቃው እራሱ ክርስቶስ ነው
የኢትዮጲያህዝብ ምንጉድ ነው ማገናዘብ የለ ዝብሎ መነዳት እግዛብሔር መንፈሰ ነው የሚመለከወም በእውነትና በመንፈሰ ነው በሁሉ ቦታ አለ ጋራመውጣት መቦጠጥ አይጠበቅባችሁም ለምን የግዛብሔርንቃል መፀሐፍ ቅድሰ ለምን አታነብውም ሰውን እየተከተላችሁ ገደል ከምትገብ
ባሃይሏ ሽሮሜናት ስላሴ ቤተክስትያን አጠገብ ናት መሄድ ትችያለሽ
የኔ ወንድም አዘጋጅ ...የአይምሮ በሽተኛ ጋብዘህ ማስለፍለፍህ ሳያንስህ በሚዲያ ላይ ትልቅ ተከታይ ያለውን የፔሮቴስታንት እምኘትን እብዶችህ መናፍቃን ብለው በአደባባይ እንዲጠሩ ዕድል አትስጣቸው። ትልቅ ነኘ ካልክ ለመንደርተኛ እንግዶችህ እርማት እየሰጠህ አስለፍልፋቸው።አመሰግናለሁ
መናፍቅአደለንምልትይነውየዛችሰትዮቢጤናቹእኮእናንተ ዳሰኞች አርፈሽ ደንሺ በየአዳራሹ
ስድብ አልተፈቀደልኘም ይቅርታ።ካመጣሽው ግን በአክብሮት መናፍቅ ኦርቶዶክስ ነው። ዝርዝር ውስጥ አልገባም። ያባትሽ ልጅ ስለሆንሽ ተሳደቢ።። @@mihretmengestu2798
አየጉድማሕበሩንተየቁንጫአንችየትኇንዘርነሽተብሎተከፋፍሏልንግስቱምየዉሻዘርኝትላለችታድያየመድሐኔአለማበርተኞችነንየሚሉየተባይማሕ በርተኞአይደላችሑም
Egzabhar yktat achi wshetam seytan new yemtamelkew.tenkay.
ውይይይ እርሶ ምን ነካዎት 2 ጸጉር ኣውጥጦ እንደዚ ይዋሻሉ እግዚዮ,,
ኣይ በዚ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው የምረዳ ተገኝቶ ስደረግልን ደስታ ስከፋን ወሸት እዝጎ የሀ ሃሳብሽ ምዛናዊ ኣደለም እፈሪ ታደለች
መጫወቻ አደረገቻችሁ ይቅር ይበላት ንቁ ንቁ
ሴቶች ስስ ልብ ስላላቸው ለሿሿ የተመቻቹ ናቸው። እህተማርያም የምትባለው የቀድሞ sheሌ እና የኣሁኑ ማፍያ የሴት ጠንቋይ ይመቻት ህግ በሌለበት ኣገር ለህግ ኣካላት ጉቦ በመስጠት ስንት ጉድ እንደምትሰራ እኛ ሰፈር ሁሉም ሰዉ ያውቃል። hahaha ይመቻት
እደው ውነትክነውእደው በገዘብእጂ መቼም የኮልፌየአዱዬ የተወህዶልጆች እሷንየሚቀጠቅጥ ጠፍቶአይመስለኝም እኔማ ጎረምሳጠፋለሷእያልኩነው
የርግማን ትውልድ የካም ዘር ዘር የምወጣላቹህ ኣይመስለኝም ስድብ እየተሳደቡ የዘራሀውን ታጭዳለህ ተዋጣው የምላስህ ዋጋ
ሁሉም ለጥቅም አቋራጭ መንገድ የሆነ መስመር ከገባ በኃላ እንዳሰበው አልሆን ሲለው ስህተቱን ላለማመን የሚኼድበት መንገድ ያሳፍራል አሁን አንቺ ሀይማኖቴ ተበደለ እያልሽ ነው የምታለቅሺው ወይስ ያሰብሽው ጥቅም ስለቀረ
አንመካም በጉልበታችን። የቱርክ ቃና ተከታታይ ድራማ ቀጥሏል እግዚአብሔር ከእኛጋር አለ ሀሰት ስለነገሰ አንገት አንደፋም አስተዋይ ጠፋ እንጅ ከጩህትሽ መረዳት ቀላል ነው በሰው የሚመካ የተረገመ ነው።የ18 ወጣት አለችን እኮ።
እዉነት ነው የቱርኩ ቃና አይሻልም ደግሞ ተከታዮች ነው ባንዴ ጳጳስ መሆን ሲፈልጉ መፅሐፍ ምን ይላል አባቶች ሊቃዉንት ምን ይላሉ በሉአከሁን አማኞች ነኝ ከምል ሀሁላሉ እናት አባቶቻችን አይስሙ
አለም እውነት የላትም ፍትህ ካንተ ብቻ ነው እግዚአብሔር ታጋሽ ነህ
እህቴ ዝናሽ እንኳን መዳህኒያለም ከዚህ ባዕድ አምልኮ አወጣሽ ይህ እምነት ኦርቶዶክስን ለመጣል ከውጭ ጠላቶቻችን የተላከ ሴራ ነው እህት ወድሞቼ እባካቹ አምልጡ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሱ እህቴ ዝናሽ ጀግና ነሽ አሁንም በርቺ አይዟሽ እመቤቴ ካቺጋር ትሁን
ንስሀ መግባት መልከአ ኤዶም ፀሎት ላይ ንስሀ የገባ ድንግል ነው የመብርሀን ቃል ነው
የትኛው መጽሀፍ ቅዱስ ነው ይህን ያለው ማስረጃ
በእውነት ግን ቤቱ ተስርቶ ሲስጥሽ የነበረሽን ደስታና እልልታሽን እረሳሽና አሁን ደግሞ ካድሽ በአንድ እራስ ሁለት ምላስ ፍርድ ከስማይ አምላክ ነው እንጠብቃለን፣
እኅተ ማርያም የገዳም አባቶች አይነት አጿጿምን ያስተማሩ እናት እንደሆኑ ነው ከተለያዩ ከተለቀቁ ቪዲዮዎች የተመለከትኩት፣ በሁሉም የአዋጅ አጿማት ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ በአክፍሎት እንደሚያሳልፉ እና በሳምንት ለአንድ ቀን እንጀራ እየተቀመሰ እንሚጾም ይታወቃል። ታዲያ እንዲህ አየነት ሰይጣን እንኳን ደፍሮ የማይናገረውን በገዳሙ በጾም ሰዓት ወተት ይጠጣል ያልሽው በእውነት በሰማዩ አምካክ ከባድ ዋጋ የሚያስከፍልሽ ይመስለኛል። እባካችሁ እናስተውል። ሚዲያ ስለተገኘ ብቻ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ ስህተት አንስራ።
እውነት ነው እኅቴ የገዳም አይነት አጿጿም እንደሚጾም እኔም አውቃለሁ። እንዴውም አንዳንድ ሰዎች ከማኅበሩ የወጡበትን ምክንያት ሲጠየቁ ሥርዓቱ ይከብዳል የገዳም አይነት ሥርዓት ነው በማለት ነበር። እውነቱ ለምን ይካዳል።
የአጿማቱን ሥርዓት ስለከበደን ወጣን ብትሉ ይሻል ነበር። የመንደር ወሬ ሰለቸኝ።
መንገድ ፣ እውነትና ህይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።
ብዙዎቻችሁን እየተጫወተችባችሁ ነው። በጥንቆላዋ፣
ውሸት ቀን አቆጣጠር ቀይረናል ብላችሁ አርብ እና እሮብ በህማማት ሳይቀር ወተ ት ስትጠጡ አልነበረም ሌባ ሁላ።
ይች ሰው እህተ ማርያም ቤት ሰጥታት እልልል ስትል የነበረች ሴት ናት ሰዎች እንዳትታለሉ የጥቅም ጉዳይ ነው እንጅ ሀይማኖቷ አሳስቧት አይደለም
ቤቱን እግዚአብሔር ሰጠኝ ብላ ካመሰገነች አይበቃም ለምን እኛ አልተመሰገንም ብሎ ከንቱ ውዳሴ መፈለግ ትንሽ አይከብድም
እውነት ነው 100%
@@meazaegigu8729ያጎረሰሽን እጅ ነክሰሽ እግዚአብሔር አይመሰገንም! ,,,በወንድሙ ላይ በሀሰት የተነሳ የእግዚአብሔር ሰው ሊሆን አይችልም " እናም በማስመሰል ህዝብን ልታታልሉ ከተነሳችሁ,, ተሳስታችሗል ሕዝብ ነቅቷል እውነቱንም ማን ጋር እንደሆነ ይሄው እያዬነው ነው!!
እውነት ብለዋል
ኦርቶዶክስ በሎ መግባት ለምን አስፈለገ ስራቹ አንገት መደፋት አይደለም ከሀገር ያወጣል
እኔ የማውቀው የቅድስት ቤተ-ክርስቲያንን ሕግ እና ሥርዓት አክብረን እናስከብር የሚል መልእክት ነው። በሥርዓት የተሰሩ ቤተክርስቲያንንም አክብረን እንድናስከብር ነው እስካሁን ድረስ የሚባለው። አንች ግን ይህንን ንግግር አዛብተሽ መናገርሽ በሰማይ አምላክ ዘንድ ተጠያቂ ያደርግሻል።
የካቴድራል ስያሜ የተሰጣቸውን የተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ነው ማኅበሩ የሚቃወምው እንጅ የጥንቷን አድባራት እና ገዳማት እማ ለማስከበር ነው የቆመው።
በስመ ሥላሴ
እርሶ በዚህ እድሜዎት ከርሶ አይጠበቅም
ምን ሲሰሩ ይህን ሁሉ አመት ቆዩ ሲጀመር ውሸት የሔዱበት አላማ ነው ያስወጣዎት
እንደው ህዳር 26ገናን ስታከብሩ የምን የክርስቶስ ተከታይ ነው የግብረሰዶም አስተባባሪ ነሽ
ከመጀማሪያም ቤት ይሰጣል ታብሎዋል ሰለበል ሰምንቶ ነው የማጡት ሰለሃይማኖት ምንም ምታቅ ነገር የለትም ያዳመጠ ሰዉ ይመሰክር አንድም ሰለ ሐይማኖት አለወረችም ሰለእግዚብሔር ተሰሰታ እንኳን አታወራም አያቹሁ ለጥቅም የመጡ ሰዎች ሰለአምለክ ምንም አይገደቹሁም ሰለትዳር ሰለቤት ሰለ በገንዘብ የተለያየ ጥቅማጥቅም ነዉ የምያወሩት ማሰታዋል ያለ ያሰታሉ ነግሰተ ንግሰታት የአብራሃም እንግደ ሰብሰቦ ሰመግቡ ነዉ የምናቆዉ እናዝህ ሕግና ሰረዓት ጾምና ጻሎት ሰከብዳበቾሁ ይህ የታወረ ሚዲያ እዉነት ና ሐሰት የማዪለይ ሚዲያ አገኝቶ ማቃዳድ ለልጅ ልጅ የምታረፍ አጥያት ማትራፊ ነዉ ትርፉ
ሕዝቤ እውቀት በማጣት ጠፍቶል ይላል እግዚአብሔር ። ሐይማኖት አለን ማለት ብቻ ሳይሆን እባካችሁ የቃሉ ሙላት ይኑረን ማንም እንዳይጎትተን 😢
ከወላዲት አምላክ ማንም አይለየንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት ውሽት ሀጢያት ነው
እኔ የማውቀው በእኅተ ማርያም ገዳም ብዙ ምዕመናን ከታሰሩበት እስራት እንደተፈቱ ነው ፣ ሌሎች ብዙ ሰዎች የመሰከሩት ይህንን ነው። አንች ግን የእኔን እድል ወሰደችብኝ አልሽ፤ አይከብደም? ማስተዋሉን ይስጥሽ።
የእግር ቡችሎች ለሆዳችው ያድራችው ለፋልፉ ነገም በጊዜው ወጣችው እናንተም ትናገራላችው ምድረ ሌባ
አይ ዝና'ሽ' ከስንት የመተት እስራት እንደተፈቱ በገዳሙ ላይ ሲመሰክሩ አልነበር ወይ ፣ ለምን ነ'ጭ' ው'ሸ'ት ይዋ'ሻ'ሉ። ከማኅበሩ ጋር መቀጠል አል'ች'ልም አንድ ምክንያት ነው ነገር ግን ያልተባለ እና ያልተደረገ ነገር መዘባረቁ ሰውን በሐሰት መክሰሱ በሰማይ የማየመስጠይቅ ይመስሎታል ፧
ቤት የሰጠችሽን: በወግ በማእረግ እንድትዳሪ ዋጋ የከፈለችልሽን እህተ ማርያምን እንደዚህ ማለት የይሁዳ ዘር መሆንሽን ትልቅ ትምህርት ነው።
ቤቱን እግዚአብሔር ሰጠኝ ብላ ካመሰገነች አይበቃም ለምን እኛ አልተመሰገንም ብሎ ከንቱ ውዳሴ መፈለግ ትንሽ አይከብድም
@@meazaegigu8729እግዚአብሔር በማን ላይ አድሮ ሰጠ በእህተ ማርያም ማህበር ላይ ስለዚህ,,,, እውነትን እውነት ማለት ሲገባ,,,, የተሰሩ መልካም ነገሮችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ማለት ትልቅነት ነው እንጅ,,, ተደርጎለት እንዳልተደረገለት መሆን በዚህ እግዚአብሔር አይከብርም
አንቺሆዳምነሽእራስሽ ስለጥቅም እጂስለክህደታቹአልተጨነቅሽምሆዳምሰውሁሌእደከብትይነዳልአህያታገለግላለች ብትነዳምእናንተግንከዛበታች ናቹ
በቤተ ክርስቲያን ያደገ ሰው አትመስይም በቤተ ክርስቲያን ያደገ ሰው አይዘልፍም
ምነው ውጡ ውጡ በማለት ተማጸንሽ በሰላም ነው ሰው የፈለገው ማምለክ ይችላል ስለዚህ የሚያንጨረጭር ነገር የለም እኔ በማውቀው በጀሞ ስትሰጥ ነው የማውቀው እውነተኛ ሰው ናት
Setan atamelki
በውሸት ጀምረሽ በውሸት ጨረሽው
የአብርሃም የይሳቅ የያቆብ አምላክ ስለሁሉም ነገር ሰለትግስትህ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን።
እረ ባክሽ ምን ውሸት አወራች አንቺም አይንሽን ግለጪ ተኝተሻል ጠቋይ አትመኚ እመብርሃን ጠይቂያት እኛ አምላክ ደርሶልናል ክብር ለድግል ማርያም
@ZinuZinu-u4l ቁም ነገር የሌለው እንቶ ፈንቶ ነው
እሱ እስከመጨረሻው የፀና በለሷንም የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል
መድህን እግዚህ በዚህ ምድር በመጣ ጊዜ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያሳለፈውን ጊዜ ማሰብ በቂ ነው። አኛስ የቅዱሳን አባቶቻችን ርትዕት ሃይማኖትን እናስቀጥላለን።
አሁን ከአለሁበት የተሻለ ህግና ስርዓት የትም የለም የበፊቱን ጠንቅቄ ስለማውቀው የልቤ መልስ ሁሉ ተመልሶልኛል ክብር ለእናትነ ልጁ ይሁን አሁንስ በእምነቴ ነቅነቅ የሚያደርገኝ ሞንም ምድራዊ ነገር የለም። ፍጻሜዬ በዚችው በርትዕት ነው እፎይ ብያለሁ ። ክብር ምስጋና ለንጉሱ ለመድን አለም እንዲሁም ለቅድስተ ቅዱሳን ይሁን።
@@selamjenberu4099 የዘላለም ህይወት ለማግኘት በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው ። በእህተ ማሪያም ያመነ አይልም ። ለሕይወታችን መማሪያ በሆነው በቅዱስ ቃሉ እንመን
ሳይመሽባችሑ ወደፈጣሪ ተመለሱ
እንወጣም ከድንግል ማርያም አራት ነጥብ
እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል ይገባል ይላል
ከቁሞ ቀርነት ያወጣችሽን እህተ ማርያምን ማመስገን ሲገባሽ የሀሰት ምስክር ያሳፍራል
እውነት😁😁😁😁😁😁ከዛስ
ፈጣሪ እያለ ጠንቋይ ይመስገንእንዴ
@@tsedale2014ያጎረሰሽን እጅ ነክሰሽ እግዚአብሔር አይመሰገንም! ጠንቋይ ብለሽ ስለተሳደብሽም አንች ጠንቋይ አይደለሽም ማለትም አይደለም ብዙዎች ጠንቋይ ሆነው ጠንቌይ እያሉ ይሳደባሉና
ስሞት ይገርማል
ከምንም የሚያወጣ ፈጣሪ እንጂ ሰው አይደለም
አግቢ የተባልሽው ሰው በሽተኛ ነው አልሽ በረንዳ ነው የሚያድረው አልሽ በሌላ ቦታ ላይ ደግሞ ምን እንደፈለገ አላውቅም ደውሎ ይሰድበኛል አልሽ እብድ ወይም በረንዳ የሚያድር ሰው እንደዚህ ካደረገ አንችም ከሱ ሰውየ የወረድሽ ነሽ ማለት ነው በነገራችን ላይ ሰውየው እንኳን ቀረበት ይቃጠል ነበር ሰው አትናቂ ራስሽን ከፍፍ አደግሽ ሰው ሲንቋሸሽ ደስ አይለኝም አላማሽን ብቻ አራምጂ
Lanchi yadergelish
ሰው ህሊናውን እንደት ይሸጣል ይሄው ቤት ተሰጥቷት ሰፈሩን ስታቀልጠው ነበር በእልልታ አሁን ተገልብጣ ሀሰት ማውራት ምን የሚሉት ነው,,, በእውነት እህተ ማርያም ጀግና ናት!!!
የምን ጀግና የምትለው የውስጥ እሾክ እንደናተ አራዳ የለም ምን አሰፈረህ በኦርቶዶክስ ግብ ተብላቹ ነው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Kkkkkkkkkkygrmalysznal😂
እግዚአብሔር ለሁሉም እንደየሥራው ዋጋውን ይከፍለዋል። እኅተ ማርያምን 8 ዓመት አለፈኝ ሳውቃት አላማዋ አንድ ነው። ለእግዚአብሔር ክብር መቆም። ኢትዮጵያዊያን ያልተጠቀሙበት ድንቅ ጸጋን ይዘዋል ብዬ አምናለሁ። ዘባራቂው ይዘባርቅ። ግን ቀራቢውም አቅራቢውም አላማው ምን እንደው አልገባኝም።
Setan atamleki setan nat
እይይይይ እንወጣም እግዚአብሔር ከነ ልጆቼ 7 ትውልዴ ርትዕት ሃይማኖት አድርገህ ወደ ዘልኣለማዊ ውሰዱኝ
አይሆዶእዛውተቀበሪማፈሪያ
አቤቱ ይቅር በለን ምነዉ ክደት በዛ ክርስትያን አይወድቅም ፈተና ቢበዛ እግዚአብሄር መልስ አለው ወይላቹ እናንተ እንጂ ቢዘገይም ሚቀድመዉ የለም ወላዲተ አምላክ ርህርህተ ህልና አቤት ትፍቅርሽ ትእግስችሽ እናቴ ዬሄን ሁሉ ጉድ እያየሽ እድሜ ለንስሃ ምትስጪ ጸዳለ ማርያም ሰው ቢካድ እግዚአብሄር ግእን አይካድም
እውቀትየሌላቹመሀይቦችን ሰብስባ ትጫወትባችዋለች
እኔስ የእህተማርያምን ቪዲዮ ብዙ ጊዜ ተመልክቻለው የሷን ቅንጣት እንኳን ስነስርዓት የለሽም
ጋዜጠኛው ከዚህ በፊትም መለኩሴውን ቃለ መጠይቅ ስታደርግ አይቻለሁ። እባክህ ጋዜጠኝነት እኮ የተከበረ ሙያ ነው። አሁንም ተመሳሳይ ስህተት እየሰራህ ነው። እባካችሁ የጥሩ ጋዜጠኞችን ሙያ አታሳድቡ፣ የምታደርገው ቃለ መጠይቅ ሚዛን ሊኖረው ይገባል። በአንድ ወገን ብቻ የሚነገር የመንደር ወሬ ይመስላል።
አውነት ነው ጋዜጠኛው ሚዛናዊነት ይጎድለዋል።
በጣም ይገርማል ገንዘብ የሚያስገኝ ወሬ ከሆነ የሙያ ሥነ-ምግባር ገደል ይግባ ተባለ ማለት ነው?
ሞትን እትፍሩ ሐትያትን ፍሩ ከሁለት እንደበት ይማረን
አይ ዝናሽ ቤት እና ባል ተሰጦትሽ እንቢ አልሽ ብታገቢው ይሻልሽ ነበረ ከዚ በዋላ ማንም አያገባሽም ግን ከምታወሪው ነገር እራሱ ውሸት እንደሆነ የስታውቃል እኮ አይ እስክሪብት ልዑል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ለሁላችንም
Egezabher ale lesew anchi setan
እሰይ እንኳን ጊዜው ደረሰ ርትዕት ሃይማኖት ሁነን ወደ ላይኛው እንሄዳለን ደስ ይላል ሞት ማለት ሁለት ክህሎት ምላስ ማረን
እኅቴ ከዚህ በፊት በእኅተ ማርያም ገዳም በተደረገላቸው የእግዚያብሔር ምህርት ፈውስ ያገኙ በርካታ ሰዎች ስለተደረገላቸው የእግዚአብሔር መልካም ሥራ መልእክት ሲያስተላለፉ ሰምቻለሁ። አሁን አንች ደግሞ እኅተ ማርያም በሰይጣን መልእክት ነው የምትመራው ብለሻል፤ ይህ ንግግርሽ አይከብድም ከአምላክሽ ጋር አያጣላሽም? እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ፤ ነገ አንገትሽን የሚያስደፋሽን ነገር አታድርጊ፣ ሁሉም ነገር አላፊ ነውና።
እዉነት እንጂ ውሽት የለውም
ደግሞኮ ወላዲተ አምላክ እያለች
የ18 ልጆችን እልካለው ትላለች ያሳዝናል
ደፍተራ ነው መሰለኝ የሚያሶራት ከራሷም ጋር አትመስልም!
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ በሰው የሚመካ የተረገመ ነው
በጣም ሁለት ምላስ ነው የምታወራው
እውነትን ይዘሽ እየተሟገትሽ ብትሆኝ ኖሮ እህተማርያምና ተከታዮቿን ለማስደብደብ ባልዛትሽ ነበር ። እንደምትናገሪውም ምንም የተደረግሽው ነገር የለም እንደው ባለውለታሽ ናቸው ተመለስኩ ብለሽ ክርስትናችንን አታሰድቢ
ኣስተዋይ ሰው
የ18 ልጆችን ልታሳፍስ ነዋ
እናተባላገርመሀይቦችስላልተማራቹሰውተከትላቹበጠንቋይታብጃለሽ ማፈሪያልብካለሽ ለምንእዛውቤቷአትካድሚሚ ለምንአባሽተደብቀሽቤተክርስቲያንመተሽደሞትቆርባላቹሰይጣንእዛውእናንተንቤተክርስቲያንአታቃቹምሰይጣንአንድየእንግሊዝዱርዬተከትላቹየምታብዱ
እውነትንግስተ ንግስተ ነገስታት እህተማርያም ዘ ኢትዮጵያ በ 1:03:58 ፆም ጊዜ በሳምንት 1ጊዜ እንጀራ ይበላሉ ለምን ውሸት አስፈለገ ሞት አይቀርም
አንድ ነገር ዋሸች ከአረብ ጋር ታምሚ መጥቸ በሁለተኛ ቀኔ ጎረቤቴ አገናችኝ ብላ ነበር ግን ሰራ ነበረኝ ዳቦ እሸጥ ነበር አለች አይቃረንም
እህት ማርያም ቤት እየኖረች ነው የምትሰራው
እኅተ ማርያም ከእድሜ ጋር አስመልክቶ ያስተላለፈችውን መልዕክት አዳምጫለሁ፤ ከእድሜ ጋር ተያይዞ ያነሳችው እኔ እንደዚህ አይነት ትክክለኛውን ሀይማኖታዊ ኑሮ መኖር ከጀመርኩ 10 ዓመት ሞላኝ አለች እንጅ እድሜየ 10 ዓመት ነው አላለችም። ይህም መልዕክት ኦላይን ዩቱዩብ ላይ የተለቀቀ ነው ማየት ይቻላል። ስለዚህ ይች ሰትዮ እንዴት ያለ አይን ያወጣ ውሸት ነው የምትዋሸው? እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ። የምታወሪው ወሬ ሁሉ የመንደር ወሬ ይመስላል።
የጠንቋይዋ ካዳሚ ነሽ እንዴ?ጌታ ልብ ይስጥሽ ሰው ከምትከተይ ጌታን ተከተይ እስራት ነው ያለብሽ ። መተት ሰርታብሻለች መጨረሻሽ አያምርም ውጪ ከዛ፣።
ሿሿ
የጠንቋይ ቀላቢ የግብረሰዶም እ።ባባሪ
Aha anchim 10 ameteshe new tebeleshal haha
Nefese begeze temeleshe betechristianen tetachu beyeseferu ema aba eyalachu yyemetehedu mn ayenet nger new yegetemachu
አሁን አንቺ ገበያ ስለነጠቀችሽ እንጂ እውነት ለኦርቶዶክስ ተቆርቁረሽ ነው ልክስክስ
ወንድሜ ምናለ ሶፍት ብታስቀምጥ ሰው ኢንተርቪው ስታደርግ?
በስላሴስም ህዝቤ እዉቀትከማጣት የተነሳ ጠፋ ይላል ቃሉ እህታችን እንኳንከጠንቌይቤት ከአጋንንት እስራት ተፈታሽ ግን ጥያቄ አለኝ ተዋህዶ ቤት እያለሽ በልምድየምትኖሪ ነበርሽ ብዬ ነዉ የማምነዉ ም/ቱም እንዴት ድንግል ማርያም አንድ ተራጠንቋይ ቤት አለች ስትባዬ አመንሽ የእግዚያብሔር ቤት ቤተክርስትያን ብቻ መሆኑን አታዉቂም በመጨረሻዉ ዘመን እግዚያብሔር በዚ አለ በዚ አለ ቢሏችሁ በፍፁም አትመኖኀዉ ይላል የተዋህዶልጆች እባካችሁ እባካችሁቃሉን እንማር ለፍርድ እዳይሆንብን ቤተክርስትያን ከአመት እስካመት ከወር እስከወር ከሰኞ እስከእሁድ ትምህርት አለ እና እንደዚ ለመተተኛና ለድግምተኛ ለአፍዝ አደንግዝ አስማተኞች ለጠንቋይ ተላልፋፈን የምንሰጠዉ ባለመማራችን በዚምክንያት ነዉ የሚገርመዉ እህታችን ከተማ ተወልደሽ አድገሽ ትልልቅ ካቴድራል ቤተክርስትያን እያለ ሳትማሪ ይሔሁሉ ታሪክ አሳለፍሽ የገጠር ሰዋች እንኳን እንደከተማ በቂ መምራን ስለማያገኙ በቂ ትምህርት አይማሩምእነሱጋር እንኳን እንደዚህ አይነት መታለል የለም እና እባካችሁ ወንጌልን እንማር እባካችሁ እባካችሁ መጪዉ ጊዜ ከባድ ነዉሀሰተኛ ነብያቶች የሚፈሉበት ጊዜነዉና ካልተማርን በቀላሉ ለአጋንን እራት እንዳንሆን ተጠንቀቁ እህታችንላይ አንፍረድ አይገባም አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ እና ወገኖቼ እንጠንቀቅከመናፍቃን ከተሀድሶ ከተለያዩ ጠንቋዮች መተተኞች ድግምተኞች አስማተኞች ማምለጥየምንችለዉ የቅድስት ቤተክርስትያንን ትምህርት ተምረን ጥያቄ እሲኖረንም እየጠየቅን እየተረዳን በፆም በፀሎት በንሰሀ በመስገድ እየተጋን ይህንን ፈታኝ ጊዜ በማስተዋልና በጥበብ እንለፈዉ ለዚህም የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክሮስቶስቀኙ ትርዳን ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
እረ ይሄን ሕዝብ አትጫወቱበት,, እህተ ማርያም እንደሆነች የተደበቀ ነገር የላትም ግልጽ ናት,,, እናንተ እየወጣችሁ የምትዘባርቁት እፈሩ እንጅ,,, አንች ቤት ሰርተው ሰጡሽ ተመስገን ማለት ሲገባሽ ሀሜት ይደብራል,,, ያ ጋሹ 30 ሚሊየን ይዞ ጠፍቶ ለማስተባበል ይሞክራል!! እንዳለ የመነኩሴውን መተት ይዞ ንግዱን እያጧጧፈ የእህተ ማርያም ማህበር ለእኔ 8.5 ሚሊየን ቢሰጡኝ አንጰረፕረው ነበር ይላል ....ሲጀመር ጥቅመኛ እንደሆናችሁ ታስታውቃላችሁ! እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ እንጅ ለማያውቃችሁ አስመሳይ ናችሁ,,! በዚህ አጋጣሚ የእህተ ማርያምን እና ማህበሯን አድናቂአችሁ ነኝ ።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን እውነቱ ስለ ተረዳህክልን,,,,በኣንደበትህ መዋረድ እኮ እንደዚ ነው
ምነው ቆጣ ቆጣ አልሽ ግፊት ያለው ይመስላል እህተ ማርያምን አውቃታለሁ ሚዛናዊ ሰው ናት
Wereja setan atamleki
ምን
ከትረዳቹ የእግዚአብሔር ግርማው እዴት ቀና ብለው ያዩታል ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤልን
ሮቤል የማይመጥነን ፕሮግራም ነው ካላስተካከልከ እራሴን ከዚህ ሚዲያ አገላለሁ።
Lemen
aglaey
100% ድንግል ማርያም መድሀአለም እሉ እኔ አልጠራጠርም እናት እና ልጅ ፈልገን ነው የምንሄደው አራት ነጥብ
ጺሎችማባላገርፈርጥጪአንድጠንቋይተከትለሽእበጂ
@@mihretmengestu2798ዘረኛ መንግሥተ ሰማያትን አይወርስም
ለካ አህተ ማሬያም ቤት ነው ያለት ውይ 😂😂 የህይወት ውሃ ምንጭ የሆነውን ስለበደላችን የደቀቀውን የልጅነት ስልጣን የሰጠን እሱን ፊቱን እንድንፈልገው ነው ጆሮን የሰጠ አይሰማንም አይንን የሰጠ አያይምን እግዚአብሔር እሩቅ የተቀመጠ ሳዬሆን አጠገባችን ነው ከእስትንፋሳችን ቅር ብ ነው ወደሱ እንጩህ ልጅና የእንጀራ ልጅ የለውም
እግዚአብሔር አምላክ መልስ እስኪሰጥ እየተሰባሰባችሁ የውሸት ትርክታችሁን ቀጥሉ
እንደው ስለእውንነት ምኑ ነው ውሸት የደረሰባትን እና ያሳላፈችውን አይደል የተናገረችው?
የምንኖረው እውነት ሌላ የሚነገራችሁ ሐሰት
ማን መረመረ ማን አስተዋለ
እግዚአብሔርን ለጥቅምና ለአሉባልታ ከፈለግነው መውደቂያችን የከፋ ነው ዘመን አቆጣሩም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ 364 ይላል ለምን መቀየር አስፈለገ እናንተስ እውነት የቅድስት ቤተክርስቲያንን ህግና ስርአት ታከብሩታላችሁ ከአለባበስ ከመብል ከመጠጥ ከሁሉ ነገር ታከብሩታላችሁ እናንተ የምትሉት ሁሉ ሐሰት እኛ የምንኖረው ሌላ ይገርማል
እግዚአብሔር ይፍረድ እንጂ ምን ይባላል እህታለም የለበሽውና የተከናነብሽው እኮ እመብርሀን በአንቺ በምትሰድቢያቸው ልጇ ያስተማረችን የሰጠችን ስጦታ ነው ይህም አንዱ ነው
ክርስትና ላንቺ እዲስሽ ነው መሰል እዛ ስትግቢ ህጉ የወጣ አስመሰልሽው ክርስትና ከትዳር ማክበር ይጀምራል እስቲ እራስሽንም መርምሪ ከጊዜ በኃላ ስትባንኚ አንቺም ከዚ በላይ ልትይ እንደምችይ መገመት ቀላል ነው።
አንቺደደብቤተክርስቲያን ሰፍራቆጥራአስተምራን አለች ስለአለባበስያንቺትላንትየመጣችቁጭራይዘሽ አትለፍልፊ
ያለምብርሀንእናንተ ጀማነሽየውርደትቀናቹቅርብነውጠብቂ
መድሀኔአለምን "መድዬ፣ልደታ ማርያምን "ልደትዬ"፣ አብነ ተክለሃይማኖትን "ተክልዬ" እና ኪዳነምህረትን"ኪድዬ" ምናምን እያላችሁ ከኦርቶዶክስ ክርስትናችን ውጪ በስሜት ለቅዱሳኑ የማይመጥን...እንዲህ አይነቶቹ ናቸው ለእንዲህ አይነቱ አዋራጅ ሿሿ የምትጋለጡት😢
የቤተክርስቲያን ልጅ ነን የምትሉ ናቹ ብዙ ጊዜ ሰህተት ውሰጥ የምትገቡ ለማያውቀው ማሰተማር ሲገባቹ ጭራሸ የእርኩመንፈሰ ተከታይ 😂😂😂😂😂😂
እሂቴ አውቃለሁ ትያልሽ እንጂ የመፅሃፍ ቁዱስ እውቀት የለሽም ራስሽ ምክንያቱም እውነትና ውሸት ይሚታወቐው በመፅሃፍ ቁዱስ እውቀት ነው በመንፈስ ቁዱስ ሃይል እና በየሱስ ክርስቶስ ማመን ዳግም መወለድ ያስፈልጋል
እግዛብሄር ይግልጥላቹ ኦርቶዶግሶች
እዚህ ኮሜንት ላይ በሙሉ የህተ ማሪያም ተከታዩች ናቸው የገቡት ልቦና ይስጣችሁ
🔥⁉️ አድማጮችህን በዚህ ደረጃ ዝቅ አድርገህ ማሰብህ ነው ... የዚህ አይነት ቆሻሻ ( ጋርቤጅ ) የሆነ ትርኪ ምርኪ ቡትቶ የሆነ ነገር ይዘህ እንድትመጣ ያደረገህ⁉️ 👎🏿👎🏿👎🏿🗑️🗑️🗑️
የንግስትክወሬስለተነሳብክነው
በስመ ሥላሴ
በአምሳያ ሥላሴ የተፈጠረ ክቡሩ የሰው ልጅ እንዴት በዚህ መልኩ ቀሎ ይታያል? በማን ፊት ነው የምናወራው አስተውለን እናውቃለን ሥሉስ ቅዱስ ፊት እኮ ነው ቃሉ? ካወራሽው አንድም ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ቅንዓት ያደረበት አንደበት አልሰማንም? እንደ እድሜሽ እንኳን እርጋታ የለሽ ስተሽ የተዋህዶን ምዕመን ልታስቺ የምታደርጊው ጥረት እንኳን መንፈስ ቅዱስ የሰው ልጅ በቀላሉ የሚረዳበት ነው ያንደበትሽ መንተባተብ ፉከራሽ ሁለ ነገረሽ ከስነ ምግባር ነጻ እውነት የሌለው ዝባዝንኪ የመንደር ወሬሽን ይዘሽ መቅረብሽ ያሳፍራል በጾም እሷ ወተት ጠጥታ ላልሽው ማኅበሩ ሰኛ እሮብ እና አርብ እንደሚያከፍል ማንም የሚያውቀው ነው በዚ እድሜ ውሸት ፍሬ አልባ ወሬ በየሚዲያው ከመልከስከስ ሱባኤ ይዘሽ እውነቱ ማን ጋ ነው ብለሽ በጸሎት ለምን አልጠየቅሽም ከግብረ አበሮችሽ ጋ የሰራችሁት የፊልም ስክሪፕቱ ባኗል የእግዚአብሔር ህዝብ መሸወድ አይቻልም እግዚአብሔር ለህዝቡ እውነቱን እየገለጸ ነው ስለ እናንተ ክሃድያን ግን ፍርድ ከሰማያዊው ንጉሥ አንተ ጋዜጠኛው ደግሞ ሰብአዊነት ካለህ ከማኅበሩም አምጣና እስኪ ጠይቅ ያኔ እውነቱ ማን ጋ እንዳለ ህዝብ ይፈርዳል እንደ ይሁዳ ለገንዘብ አምላክን ከመሸጥ እውነትን ማወጅ
አንቺቅሌታም ሆድሽን ወደሽየተሸጥሽእሷእሁድንአርብብላየምታጾምሽ ሰይጣንእዛውተጨማለቂ ሰውሲወጣያሳብዳቹዋል ነገይሄሰውዬሲወርድተገርፈሽ ከሰውቤት ትወጫለሽ የሰውቤትላይ በክደትየምትኖሩ ሌቦች
በጣም የዋህ ሴት ያስገባሽም ያስወጣሽም የዋህነትሽ ነው፤እመቤቴን ብለሽ ከቤትሽ ስለውጣሽ አስተምራ አስወጣችሽ እመብረሐን በሰማይ ትመስክርልሽ ብምድርም ትጠብቅሽ።🙏🙏🙏♥️🌹💕🌹💕🌹♥️🌹💕🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🙏
ክርስቶስ ክሙታን የተነሳውን ጌታ አይናቹሁ አድርጉ የህይወት ቃል አንብብ ወደመስቀሉ ሽክማችሁን ጣሉ። የዛር መንፈስን መጫዎቻ አትሁኑ።
እኅተማርያም እንደ ሰው ትዳር ያዢ ባለችሽ ነው ታዲያ ይሄ ሁሉ ስድብና እርግማን! አይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ገና ብዙ ዋጋ ትከፍላለህ!
አንቺሰይጣንተከታያ ትከፊያለሽ እንስሳ ሆዳም
የውሸት ድራማውም በዚህ ሚዲያ ቀጠለ ?ወይ ጉድ ጋዜጠኞችም ትገርማላችሁ ወረኞች ናችሁ እውነትና ውሸት መለየት ያቃታችሁ......
እውነትእንዴትበሀሰትይቀየራልያሳዝናል
ምን ነካህ ሮቤል ? ምን አይነት ሰው ነው ያቀረብከው ዛሬ ? በል ቻናልህ ሳይጀመር እንዳይበላሽብህ። እንዳይዘጋብህ።
እኔ የምለው የሰማነውን አይን ያወጣውሸት እኔ ነኝ የምሰማላችሁ አሉኮ😢።
10አመቴነው ያሉት እግዚአብሔር ካወኩ ነው እጂ ከተወለዲኩ
መቸ አሉ።
በስምአብ ጉድ እኮነው።
ልቦና ይስጠን በእውነት 😢😢😢