ፅንፈኝነትና ኢትዮጵያዊነት፦ ቃል ይገድላል፥ ያድናል! | የሻዕቢያ ትግል የጀመረው ሶሪያ ውስጥ ነው! | የኢሳያስ መጨረሻም እንደ አላሳድ ይሆናል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 268

  • @africaunite3823
    @africaunite3823 5 часов назад +18

    ማንም ወደደም ጠላም ዘለለ ፈረጠም! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @YitbarekNaizghi
    @YitbarekNaizghi 5 часов назад +12

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @silasbukuno
    @silasbukuno 6 часов назад +16

    ስዬ ትለያለህ! አኛም እንወድሃለን!

  • @aminbekele
    @aminbekele 6 часов назад +13

    ስዬኑርልን ስለ ለህዝባችን ይህን ድምቀት ለመከላከያችን ስኴትለመሪያችን❤🎉

  • @GutagoFonte
    @GutagoFonte 5 часов назад +12

    ወሳኝ ሰው ሁሌም ምክንያታዊነትህ ይገዛኝ ጃል በርታ!

  • @seyoumgmeskel3218
    @seyoumgmeskel3218 7 часов назад +26

    ስዬ አንበሳ ምን ጊዜም ብሆን ያንቴና የዶ/ር አብይ ደጋፍ ነኝ ። በርታ

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 7 часов назад +3

      Yes ! You are wonderful person. It's expected right speech from riight person. Thankd ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 6 часов назад +12

    ሰላም ስዮሜ እና ወፉ 🎉🎉🎉🎉 ስዮሜ ህዝብ ደህንነቱን አማካሪ ብትሆን ሀገሪቷ ላይ የሚታየዉን አሻጥር ማስወገድ ትችል ነበር ይታሰብበት የቀጠናዉ ቁልፍሰዉ ሰላም ይብዛ ከባድ ሰዉ🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @yaredhailu3606
      @yaredhailu3606 Час назад

      ይልቅ ስለ ውሃ ፖለቲካ ቢተነትን ያዋጣዋል
      ስለ አገር ውጥ ፖለቲካ እንኳን ሲያወራ ማሽቃበጥ ያበዛል

  • @danielzemdkun8321
    @danielzemdkun8321 7 часов назад +21

    እንኳን ደህና መጣህ አባ

  • @WnedmuAlamerw
    @WnedmuAlamerw 7 часов назад +14

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤

  • @getachewchanie5845
    @getachewchanie5845 4 часа назад +3

    ስለ አገሬ ሲባል ዘላለም ንሩልኝ ስየ

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 7 часов назад +17

    ከአብይ ጋር ወደ ፊት !

  • @mulukenhailuadane7687
    @mulukenhailuadane7687 7 часов назад +14

    ❤ land of peace & confidence Arba Minch

  • @Berhan121
    @Berhan121 6 часов назад +8

    ስዬ ስትቀር እንዴት እንደሚደብረኝ አትጠይኝ። ለማንኛውም It's ok ከሰባት ሰባት ብትቀርብ ደስተኛ ነኝ።

  • @Ateek77
    @Ateek77 7 часов назад +29

    እንደ እንትን ሺ 1000 ወንድ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ያብዛላት ።።።።🎉🎉🎉❤❤

    • @californa6827
      @californa6827 2 часа назад +1

      የኔ አባት ዛሬ አሰደሰትከኝ ጉራጌ ነው ምነው ስዬ ያራዳ ልጅ

  • @alemnehsisay6291
    @alemnehsisay6291 7 часов назад +13

    መቼም አይድኑም ሥዬ ዘረኝነታቸውና የሃይማኖት ፅንፈኝነታቸው አናታቸው ደረሷል ክፉ ልክፍት አይደል ዘረኝነት

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 7 часов назад +17

    ጋሞ የወያኔ ጦርነት የመጨረሻው መዝግያ ዜና የተበሰረበት ቀን 29 ዳግም ሰላም አርባምጭ ውሃ አባይ ቀይ ባህር በልልኝ ስየ ያራዳአ ልጂ ጋሞ አንበሳ

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 6 часов назад +9

    Our Heroes !
    May God always be by your Side ❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 часов назад +8

    የአማራ ፅንፈኛ ቦኮሀራምን ያስናቀ ተግባር እየፈፀመ የላኩቱን ምሳሌ አድርገው የአማርን ህዝብ መከራ ውስጥ አስገቡት ሸኔ ፈታ አማራ ፍታ

  • @BiniYemane
    @BiniYemane 7 часов назад +20

    ስዬ አለንጋው ግርፈልኝ🗣️🗣️

  • @bekeledinku
    @bekeledinku 7 часов назад +7

    ኢትዮጲያ፡እንደ፡አንተ፡ሀገር፡ወዳዶች፡ከበዙላት፡በፍጥነት፡የምታድግ፡ሀገር፡ናት።

  • @makeover_dolls
    @makeover_dolls 5 часов назад +6

    የልብ አድርስ ኑርልን።

  • @almazayele4780
    @almazayele4780 5 часов назад +2

    ስዩሜ እውነት ነው ምንም ያልጠቀስከው ሴራ የለም ይህ ሁሉ ሲሆን የሀይማኖት እባቶች ልጆቻቸውን ለመገስፅ ያበረከቱት አስተዋፅኦ እጅግ በጣም አናሳ ነው

  • @abmo321
    @abmo321 7 часов назад +11

    ስዬ እኔም በትውልድ ጉራጌ ነኝ :: ሁለተኛ ብሄር ጋሞ እንዲሰጠኝ አመለክታለሁ:: ከላምታ ጋር 😊

  • @TamiratAsfaw-u9v
    @TamiratAsfaw-u9v 4 часа назад +1

    ክብር ለህዝባችን ኢትዮዽያ በልጆቻ ከፍ ትላለች በርታ ህዝብ ምንጊዝብ ያሸንፋል!

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 7 часов назад +9

    ሰላም ሰላም

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 6 часов назад +5

    🎉 ስዬ 'ሸኔ በአጠገቤ አለፈ ብለህ የምትጮኋው የምትነግረኝ ።' ተመቸኝ። ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ...

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 7 часов назад +7

    ፋኖ የአማራ ህዝብ ፈጀው😢💔

  • @senait1912
    @senait1912 7 часов назад +16

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Rimass80
    @Rimass80 7 часов назад +12

    Ethiopia 💗💗💗💗

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 7 часов назад +6

    የሟቾች ደም እንደ አቤል ደም ወደ እግዚአብሔር ይጮሃል ገዳዮችም በምድር ላይ የተረገሙ ናቸዉ

  • @Adesdje-s7b
    @Adesdje-s7b 7 часов назад +9

    WELCOME💖💖🙏🙏

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 часа назад +3

    ጋሞ ቤቴ ሀገሬ ዜጋዬ የኢትዮጲያዊነቴ ኩራቴ ጋሞ የእህት ወንድሜ የኔ ቤቴ ነው ጋሞ ከዘረኝነት የፀዳ ልክ እንደ እኔ ነው ጋሞ እኔም ነኝ ጋሞ አዎ እኔ እውነተኛው ኢትዮጲያዊነቴ ጋሞ ነው እኔ እኔም ነኝ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያም የኔ የኔ የኔ ሀገሬ ኑሪ ለዘላለም እማማ ኢትዮጲያ እወድሻለሁ ሁሌ ።

  • @MelkamTegu
    @MelkamTegu 7 часов назад +18

    ስዩም ተሾመ እንዴት ነህ ጠፋህኮ በርታ የኢትዮጵያ ልጅ ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @samuelgirma9876
      @samuelgirma9876 7 часов назад

      ስዬ ጠፍቶ አያውቅም ከፈለክ ጽንፈኞችን ጠይቁ እንዴት እንደሆኑ።

  • @michaeltesfaye6389
    @michaeltesfaye6389 5 часов назад +2

    ስዬ ታላቅ ወንድሜ እወድሃለሁ

  • @sev7634
    @sev7634 4 часа назад +4

    እንደ ብሄርተኛ ልቡናው የታወረ ማነው!?

  • @yaredmelesse2834
    @yaredmelesse2834 3 часа назад +2

    Good job

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 6 часов назад +11

    ተናፋቂው ፣ አኩሪው፣ ጀግናው፣ ወንድማችን ሰዩም ተሾመ ❤❤👍👏

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 6 часов назад +4

    ሕጋችን የገደለ ይገድ ቢሆን ጥሩነበር የደፈረን ሸለፈቱን መቁረጥ ሙሰኛውን አጁን መቁረጥ ።

  • @aboethiopia
    @aboethiopia 6 часов назад +3

    ዩይመችህ ስዮሜ

  • @alexgat5826
    @alexgat5826 5 часов назад +3

    ስዬ አብርሃ !!!!!ሃኣኣ!!!ኡኡ እረ ፣ስንት ሰጡህ ግን፡ ገለቴ

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 часа назад +1

    Thank you #Wefu | #Siyum #Teshome
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ !
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @miliyon938
    @miliyon938 7 часов назад +7

    ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 7 часов назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 6 часов назад +4

    Seyume 🎉🎉🎉ምርጥ ዘር🎉🎉🎉

  • @Ibro16321
    @Ibro16321 7 часов назад +6

    Well come 🙌

  • @kingof15aiz23
    @kingof15aiz23 7 часов назад +9

    Seyeume 🎉❤🎉❤🎉

  • @TeshomeBalemi
    @TeshomeBalemi 7 часов назад +5

    ፅንፈኝነት ወደ ሲዖል እኛና ኢትዮጵያ ወደ ፊት ፈራጁ ከፊት ነው😂😂😂

  • @USER-Tilahun
    @USER-Tilahun 7 часов назад +5

    well come seyoume ena wofuu muntaz

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 7 часов назад +4

    ስዩሜ ወፉ ሠላም ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ እንደዝህ ያሉትን የአንተ ሕመም ሆነ እንዳንተ ያሉ ውስጣቸው እየተብከነከነ ይኖራል።መፍትሄውምሱን መስጠት ነው።❤❤❤❤❤❤

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 5 часов назад +2

    ስዬ ፣ዛሬም ምስጋናዬ ይድረስህ🎉🎉🎉 ይሄ የሶርያ በኢትዮጵያችን ላይ ሽፍታ የማሰልጠኗ ጉዳይ ኢራቅም ሊብያም ሽፍታ አሰልጣኝ እንደነበሩ አዲሱ ትውልድ አያውቅምና ተደጋግሞ ሊነገረው ይገባ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ለሁሉም የሥራቸውን እየሰጣቸው ነውና ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 6 часов назад +2

    ሠው ሠውን የምበላበት ዘመን ወንድምበወንድሙ ስጨክን ያሳዝናል ያማል።አላህ ደማቸውን ያውጣላቸው።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 часа назад +1

    ሁለቱ አንዱኑ ጠልተው አማራው ደሙ ሁለቱ ጠልተ መሻነፍ አለመቻልን ማሳያ ነው ስየ

  • @nad7808
    @nad7808 6 часов назад +3

    ስዩሜ አንድ ቀን ሰምሮልኝ አብረን እየቃመን ይሄን ፖለቲካ ብንፈተፍትው ደስታዬ ወደር አይኖረውም፤ ወደድንም ጠላንም ግን ቃምያን አሳብያን ናቸው 😁
    ስዬ ትመቸኛለህ ❤

  • @KL-zl9je
    @KL-zl9je Час назад

    ስዩም በርታ
    እናመሰግናለን
    👍🏿🙏🏿

  • @MGETHIOPIA
    @MGETHIOPIA 7 часов назад +4

    Jegna ❤❤

  • @Hana-l9p2k
    @Hana-l9p2k 7 часов назад +4

    ስዬሜ ወፉ ሰላም እባክህ ስዬ ፖለቴካህን ስትተነትን ነው የሚያምርብህ መንገድ ተዘጋ መብራት ጠፋ ለፅንፈኛች ለምቀኛች ለባንዳ ተውላቸው ያብኩት ይቧራጨቁበት መንደራተኛቹ ሱሬ በሽቱዋች ስዬ የሸቴ የነፂ አባት የህታችን ባለቤት ተባረኩልን

    • @MMMM-sg2tg
      @MMMM-sg2tg Час назад

      ሀኒ የሌለሽን እስከ መቸ አለኝ እያልሽ ትኖሪያለሽ !😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yaredseifu9013
    @yaredseifu9013 26 минут назад

    ስዬ አንበሳው ኢትዮጵያዊ❤ የምርጥ ሀገር ወዳድ ትውልድ ምልክት
    ❤RESPECT!!! ❤

  • @TemamShifaAhimed
    @TemamShifaAhimed Час назад

    ስዬዬ ሰለም ሰለም❤አረበ ሚንጭ በልከው የገሞን ደግናት ተነግሮ መጭረስ አይቸልም

  • @tebibuasfaw5840
    @tebibuasfaw5840 7 часов назад +3

    የፋይዳ መታወቂያ ጉዳይ ሲዬ ታዝበሀል

  • @MekyasSuyum
    @MekyasSuyum 7 часов назад +5

    Aboo nurrr

  • @XXINONIXX
    @XXINONIXX 7 часов назад +6

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @Wegedon
    @Wegedon 7 часов назад +2

    Thanks!

  • @tadeseabebe-i9f
    @tadeseabebe-i9f 4 часа назад +1

    ፍሲል የኔ አለም ማለት በጣም የወርደ ሰው ነው ቆሻሻ።ስዬ ኑርልን ከባህርዳር

  • @ArebuInderise-y9j
    @ArebuInderise-y9j 7 часов назад +4

    Yemejemeriyaw negni wow

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 7 часов назад +4

    ሠላም ስዬ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 часов назад +2

    ስየ ሻቢያ ግን ሰአል ቀጠና ላይ ሞሮኮ ጭምር ተረድቶል ጨምርበት

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 7 часов назад +5

    የፋኖ ፖለቲካ
    በማረድ ነው እና በሚድያ ጫጫታ ነው

  • @lulit6020
    @lulit6020 6 часов назад +1

    When are the diaspora Generals going to be held accountable? Our embassies are not doing their job.

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 7 часов назад +5

    አይ ስየ ላተቃልአጣሁ

  • @MolalignLaiso
    @MolalignLaiso 7 часов назад +6

    አረ ስዬ በ10 second ነው ያየሁክ ለወፋ ብቻ ነው ስም ምታወጣው ለኔም ስም አውጣልኝ

  • @sanihassen7274
    @sanihassen7274 5 часов назад +1

    ወንድ የናቱ ልጅ !!!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 часов назад +2

    መለስ ዜናውን አባት ያደራጀ ሻቢያ የመሰረተ እንደ አባቱ ሞቶ አይቀርም ደማስቆ ሆነ አስመራ አሰብ ለኢትዮጵያ ሳጃው ሀገር በላ ሶርያ አስመራ ጌታ ይመስገን ኢትዮጵያ ያፀና አምላክ እጂ አይነሳ ከኢትዮጵያ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 часов назад +4

    ዘረኛው ጠላት ፍለጋ እሮጠ አጣ ግን አገኘ እራሱን መብላት ጀመረ ካንሰር

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 7 часов назад +1

    ሰላም ሰዩሜ እና ወፉ👌❤️🇪🇹❤️✅

  • @alemnehsisay6291
    @alemnehsisay6291 7 часов назад +2

    በጨዋ ደንብ ለምን ትላንት ሣትገባ እንደቀረህ እየነገርከን ነው ሥዬ! ሰሞኑን እያመሸህ ስላስቸገርከን ሌሊቱን ሁሉ ጠበቅን ለካ ጠላታችን ሌላ ነበር

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 5 часов назад +1

    ኧረ ስዬ ሳንተዋወቅ ከነዚህ አራጆች ጋር ነበር ሶስት ሺ ዘመን አብረን አብረን የኖርነው? ይገርማል ጊዜ እርቃናቸውን በአደባባይ አሰጣቸው

  • @YonasTesfaye-b4s
    @YonasTesfaye-b4s 7 часов назад +4

    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️

  • @HenokWondimu-k1g
    @HenokWondimu-k1g 7 часов назад +3

    ጩህት በዛ ዛሬ

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 5 часов назад

    ጠይቅልን

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 6 часов назад +1

    ሱዬ እንደት ነክ በርታ ልን ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት🎉🎉🎉

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 часов назад +2

    አሳድ ለጋዳፊ ግድያ እጁ አለበት ለፈረሳያ የስልክ ቁጥር የሰጠ ነው

  • @amanabdella629
    @amanabdella629 5 часов назад

    ጄኔሬተር የለህም

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 часов назад +1

    የአልጀዝራው ማርዋ ምናለ ስየ

  • @bekeledinku
    @bekeledinku 7 часов назад +1

    ስዩሜ፡ኢትዮጲያ፡በአሁኑ፡ግዜ፡የሚያስፈልጋት፡ስልጡን፡ፖለቲከኛ፡ነው።

  • @nurmohamed4854
    @nurmohamed4854 2 часа назад

    Seyuma kejemreya eskmchershew bedenb ademetekuh.. merte ye ethiopea jegnachn nhe.🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 5 часов назад

    ewnet bilehal seyoume...

  • @awekealemu9500
    @awekealemu9500 7 часов назад +2

    In order to solve the power interruption problem in Ethiopia, sell it to private company partially or fully. Then you will see steady power flow to consumers! DONE! fIRE ALL THE EMPLOYEES THAT MAKE SABOTAGE ON POWER SUPPLY!

  • @abdulahijemal9747
    @abdulahijemal9747 4 часа назад +1

    Seyumy fetary yserachewen ysetachew awo yken guday nw

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 часов назад +1

    ተገማች ነው ዜናው ትረካ ነው ዜናው

  • @GidiTadesse
    @GidiTadesse 2 часа назад

    ስዮሜ አቤት ዛሬ ደሞ ስታምር በቃ ሌላምንልበልህ

  • @wondwosenmelaku6430
    @wondwosenmelaku6430 4 часа назад +1

    Ene demmtawi negn sye , MN tametalh,

  • @DejeneDejene-e6o
    @DejeneDejene-e6o 6 часов назад +2

    አንድ ዶቆር ሽመልስ አበራ ጆሮ የሚባል ሰው ልኩን ነገርልኝ ስይ መቶ አለቃ ደጀኔ ነኝ

  • @zelalemashenafi9071
    @zelalemashenafi9071 3 часа назад

    ሰላም ስዩሜ ሰላም የነጻ ሚዲያ አባላት አልክ እና ነጻ ዉይይት አባላት ብለህ በፍጥነት አስተካከልካት ። ፎር ፈን

  • @RahelKebede-p4t
    @RahelKebede-p4t 6 часов назад +1

    አርባ ምንጭ ላይ ጠቅላዩ በሞተር በህዝብ መሀል ሲያልፍ በጣም ያሳቅቀኛል ምክንያቱም 120 የኢ/ያ ህዝብ በእጁ ላይ ነው እሱም እያለ አላማረብንም።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 7 часов назад +2

    አሳድ ያሉ ዜና ተናጋሬዋች

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 Час назад +1

    ምድረ የ ዘንጀሮ ዘር ከ ዛፍ ወደ ዛፍክ መዝለል ትቀጥላለህ ምድረ ጦንቁኣይ!!!

  • @endashawhabtamu3379
    @endashawhabtamu3379 5 часов назад

    Aye seyum kewia....selamh yetfa kersam

  • @BiniyamAlex-qe6cf
    @BiniyamAlex-qe6cf 5 часов назад +1

    What upend

  • @eyasutade5890
    @eyasutade5890 7 часов назад +1

    Mechim ye Amhara tultulawochi aydinum siyume

  • @TigesthebaboTigesthebabo
    @TigesthebaboTigesthebabo 6 часов назад +1

    Yaszenale begza wegnhu lpoltka terfe nsthuanenn megdele asfelge 😢😢😢😢

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 5 часов назад

    ሰዬ❤ ወንድሜ እኔ እርር ድብን ልበልልህ 🤣🤣🤣🤣አይዞህ 🙏