What a beautiful mom I’m sure you’re kids are so proud please all mother out there take a note from this beautiful strong lady I wish you long life and happiness.
What a great mom!!! You're really blessed with many gifts/graces!! May Almighty God continue blessing you and your relatives/friends, with more enlightening lessons!! You're live library and model to instruct and rectify Ethiopians and all humanity. Wishing her more happier and longer lives for further contributions! This media also deserves enormous thanks for bringing out and sharing such precious lessons with the public for further improvements. Let her children, relatives, friends, etc compile her biography (wealth of experiences) for the next generation. With all kind love and respect!!!
💕 Strong woman is the back bone of the family! You should totally have your own channel! I think you’d do an amazing job, and I’d be excited to follow you !
This Mother has to have listened again and again by all men and women of Ethiopia surely she is a treasure for this lost generation of mine. Those of you RUclipsrs please try to get knowledge and wisdom about life and death, work and money, friend and foe etc from this wise generous and strong woman. She is truly a high class woman and mother of great generation . Mama Ejigayehu, you are a blessing for us I don’t want you to leave this planet earth, I am asking you one thing, please sellout that plot land(grave) to someone who suits. I hope you have a lot to tell us about life please think about having your own podcast to reach millions. Thank you Mama Ejigayehu. Love and respect, Daniel
የምትገርም ጀግና የእምነት አርበኛ ናት ፣"ጥቁር ልብስ አትልበሱ ለሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘምሩ" አለች በጣም አደነቅክዋት ሁሉም የእርስዋን ምሳሌ ይከተል
አበረታች ምክር እኔም ምኖቴ እንደ እትዬ እጅጋየሁ ነው ስሞት በዝማሬ በአበሻ ልብስ እንድሸኝ ነው ምኖቴ ❤❤❤
@@meletsega6255 እንደ ሀበሻ እሚገርመኝ ሰው ቢሮር ደስ ይለኝ ነበፍ ይሄ ሁክር ምርቃት ይህን ሴት ታውቅዋታላችሁ??? እኛ ጥንት እናውቃታለን ይርሙጨረሻ የመጨረሻ አጭቤ ኡማርኛም አላገኝላት ተው ተው ተው እምትሰሙትን እምትክእተሉትን እወቁ እባ ገ/ኪዳንን ብትሰሙ እውቀታችሁ ይሰፋል ኮመንቱን ሳነበው ገርሞኝ ላታውቅዋት ትችላላችሁ የተናገረን ሁሉ አትመኑ ትጠፋላችሁ!!! የኔ ምክር ነው!!!
@welansatesfaye5384 No body's perfect! ከምትናገረው ግን በጣም ጀግና ሴት ነች! ጥላቻው ግን መነሻው ዘረኝነት ይመስላል
አእናትናትዎ አክብሮት ❤❤❤
" ያኔ በዕንቁላሉ በቀጣሽኝ ! " ነበር !! የአዞ ዕምባ ተግሳፅና ፀፀት ጥቅም የለውም እላለሁኝ ።
በግልዎ የእውነት ንስሃ ይግቡ ። ሌላው እንደተናዘዙት ይሁን ። በነጭ ልብስም ይሁን በቬሎ መሸኘት መብትዎ ነው ።
Betam gobez enat
የዘመኑ ምርጥ እናት 90 አመት ኑሩልኝ❤ አስተዋይ ጎበዝ የዘመኑ ምርጥዬ እናት ልጆቾ ታድለዉ ምነዉ ቀድሜ ባቆት ኖሮ አሁንም አረፈደም ስመጣ አገኞታለዉ 🙏🏻
ትግራይ ህዝብ ተቀጥቅጧል። ወለጋ ላይ ግን አማራ ተቀጥቅጦ ታርዶ ሊሆን ይችላል???
👹👺👹👺👹👺
ሴትየዋ ከሰይጣን የተላከች ቀንደኛ ሰይጣን ናት። መርዝ ነው የምትረጨው።
ሌላው ደግሞ የትግራይ አርቲስቶች ሲፎክሩና ሲሳደቡ አልነበረም እንዴ ማን አዲስ አበባ አትገቡም አላቸው?
ሌላው ግን ወደ ትግራይ ሲሄድ አትገባም ?
ዘረኛ ናት ሴትየዋ። መርዘኛ ናት መርዝዋን እየተፋች ነው።
ከወቀሰች ሁሉንም ነበር መውቀስ የነበረባት።እስዋ ግን የትግራይ ሰይጣኖች ዘመዶችዋ ስለሆኑ ትንፍሽ አይልም ስለነሱ።
አራዳ አራዳ ተብሎ የተዘፈነላት ምርጥ አንደበተ ጣፋጭ ዘናጭ ሴት ናት።ብዙ የህይወት ተሞክሮ ያላት ፈሪሃ እግዚአብሄር ያደረባት ባለግርማ ሞገስ ጥንቅቅ ያለች የሴት ወይዘሮ ኑሪልን!
ውይ እኝን እናት ስወዳቸው።እንዴት ብሩክ የሆነ እናት ናቸው?እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት።❤❤❤
ጎዶሎ የሌለቦት ሙሉ ሴት!!! ሃቀኝነት እና ቆፍጣናነትን የተላበሱ ምርጥ እመቤት!!❤❤❤🙏🙏
ይገርማል ብዙ ቲፎዞ የለዎት ሰው ነዎት ?????????
@@fozia1239በጣም ገርሞግኛል
ትግራይ ህዝብ ተቀጥቅጧል። ወለጋ ላይ ግን አማራ ተቀጥቅጦ ታርዶ ሊሆን ይችላል?????????
👹👺👹👺👹👺
ሴትየዋ ከሰይጣን የተላከች ቀንደኛ ሰይጣን ናት። መርዝ ነው የምትረጨው።
ሌላው ደግሞ የትግራይ አርቲስቶች ሲፎክሩና ሲሳደቡ አልነበረም እንዴ ?ማን አዲስ አበባ አትገቡም አላቸው?
ሌላው ግን ወደ ትግራይ ሲሄድ አትገባም?
ዘረኛ ናት ሴትየዋ። መርዘኛ ናት መርዝዋን እየተፋች ነው።
ከወቀሰች ሁሉንም ነበር መውቀስ የነበረባት።እስዋ ግን የትግራይ ሰይጣኖች ዘመዶችዋ ስለሆኑ ትንፍሽ አይልም ስለነሱ።
She is a diamond 💎!
በጣም እጅግ በጣም የሚገርም ስብእና ጀግና እናት አቤት በራስ መተማመን ግልጽነት ከብልሐት ግርማሞገስ መልክ አሟልቶ የሰጣቸዉ
ከመሐሙድ ጋር ምን አጣላቹ ብሎ ጥያቄ አስፈላጊ አልነበረም ታዲያ ብልሕዋ እናት መልሱን ሲሰጡት አላወራም አከተመ መልስ ብሎ ዝም ዋዉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ልጆችዎ የታደሉ ፍቅር የሆኑ እናት ሑሌም በጣም ነዉ የማደንቆት እርስዎን የሚጠላ ከራሱ የተጣላ ብቻ ነዉ ካለም ማለቴ ነዉ ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👏👏👏👏
ወ/ሮ እጅጋየሁ በአለማዊም በመንፈሳዊውም ሕይወት ጥሩ እውቀት ያላት classical Legend ሴት ናት
እድሜና ጤና ይስጥዎት ኢንተርቪዎትን ብዙውን በፍቅር እየወደድኩት ደስ እያለኝ አዳምጬዋለሁ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ። ብዙው ጥሩና ትምህርት ሰጪ ነው
እንዴት የተገለጠላቸው እናት ናቸው!! እድሜ ለሰጠ ጌታ በምስጋና ወደ እግዚአብሔር መሸኘት ነው!!!
ትግራይ ህዝብ ተቀጥቅጧል። ወለጋ ላይ ግን አማራ ተቀጥቅጦ ታርዶ ሊሆን ይችላል?????????
👹👺👹👺👹👺
ሴትየዋ ከሰይጣን የተላከች ቀንደኛ ሰይጣን ናት። መርዝ ነው የምትረጨው።
ሌላው ደግሞ የትግራይ አርቲስቶች ሲፎክሩና ሲሳደቡ አልነበረም እንዴ? ማን አዲስ አበባ አትገቡም አላቸው?
ሌላው ግን ወደ ትግራይ ሲሄድ አትገባም?
ዘረኛ ናት ሴትየዋ። መርዘኛ ናት መርዝዋን እየተፋች ነው።
ከወቀሰች ሁሉንም ነበር መውቀስ የነበረባት።እስዋ ግን የትግራይ ሰይጣኖች ዘመዶችዋ ስለሆኑ ትንፍሽ አይልም ስለነሱ።
ምርጥ እናት አስተዋይ ዘናጭ ደስ የሚሉ ከመልክ ቢሉ ንግግር ቢሉ የማይጠገቡ እድሜ ከጤና ይስጥልን የሚያምኑት አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅዎ አንደበተ መልካም
የድሮ ሰዎች ነጭ ነጮን ነው እውነት እኮነው ተባረኩልን የሰው ነብሰ ይቅደም ብሄርተኝነት አይጠቅምም
ኢትዮጵያዊት እመቤት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ያቆይልን❤🙏🏻❤🙏🏻❤🙏🏻❤
አርአያ የምትሆኚ ምርጥ እናት, መምህር ጀግና ምን ብዬ ልግለፅሽ ትሁት ሀቀኛ ውይ ትለያለሽ
ማማ ጂጂ ያልተነበበች መፀሃፍ ነሽ። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። we love u.
በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም አደንቅሻለሁ።
What a beautiful mom I’m sure you’re kids are so proud please all mother out there take a note from this beautiful strong lady I wish you long life and happiness.
One thing you can't deny is that the lady is pretty smart and articulate.
ወ/ሮ እጅጋየሁ በጣም ጠንካራ ግልፅ ሴት የሰለጠነች ለሌላውም ጥሩ ትምህርት የምትስጥ ሴት ነት ነች:: ምንም እንክዋን በሁሉም ነገር የሁሉም ሀሳብ አንድ ባይሆንም? ጥሩ አስተሳሰብን መደገፍ ሀጥያት አደለም::
ትግራይ ህዝብ ተቀጥቅጧል። ወለጋ ላይ ግን አማራ ተቀጥቅጦ ታርዶ ሊሆን ይችላል??
👹👺👹👺👹👺
ሴትየዋ ከሰይጣን የተላከች ቀንደኛ ሰይጣን ናት። መርዝ ነው የምትረጨው።
ሌላው ደግሞ የትግራይ አርቲስቶች ሲፎክሩና ሲሳደቡ አልነበረም እንዴ ማን አዲስ አበባ አትገቡም አላቸው?
ሌላው ግን ወደ ትግራይ ሲሄድ አትገባም ?
ዘረኛ ናት ሴትየዋ። መርዘኛ ናት መርዝዋን እየተፋች ነው።
ከወቀሰች ሁሉንም ነበር መውቀስ የነበረባት።እስዋ ግን የትግራይ ሰይጣኖች ዘመዶችዋ ስለሆኑ ትንፍሽ አይልም ስለነሱ።
ማዘርዬ ዘመንሽ ይባረክ ጀግና ነሽ በጣም ❤❤❤
በጣም የሚገርመኝ የምትሳይቡ ሰዎች እኝ እናት ደስ የሚሉ ጨዋታ አዋቂ ታሩካቸውን ነው ያጋሩት ባንዳንድ ነገር እውነት ብለው ያሉትን ከመናገር የሚያሰድብ ነገር የለም ብንችል ማመስገን እልያ ዝም ማለት።
Sewu eko beleg belwal sedentary meerkat honwal !!!!!
አይ አለመተዋዉቅ 😂
ወ/ሮ እጅግ እንደ አንቺ ያርገኝ ሁሉ ተሟልቶልሽ ባለሽ ተደስተሽ እግዚአብሔርን አመስግነሽ በቤቱ ፀንተሽ አሁን ደግሞ ሞቴን በመዝሙር እኔ ተዘጋጅቻለሁ ስንቱ ሞትን በሚፈራበት አለምን ትቶ መሄድ በሚደበቅበት ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ማለት መታደል ነው ተባረኪ
እዝግአብሄር ዕድሜና ጤናውን ይስጥሽ ደስ የምትል እናት
እውነት ለመናገር ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ብዙ የሀገር ዘፈን ዘፍኗል የምን ጋራ ሸንተረሩ ብቻ ትያለሽ እትዬ እጅጋየሁ ሲጀመር ጀምሮ የሀገር ዘፍኗል::
በጣም ጠንካራ እና የአላማ ሰው!!!
በጣም ደስ የምትሉ እናት ስለሁሉም ነገር የተናገሩት እውነት ነው ምንም አልጠራጠርም ተባረኩ 100 አመት ኑሩለልን ❤❤❤❤❤❤❤
ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጨመርልሽ ስወድሽ የድሮ ሰውዎች እውነት ነው የሚናገሩት
በጣም የሚጣፍጥ አንደበት ያላት ወ/ሮ እጅጋየሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ
በጣም ጀግና ጠንካራ የእውቀት መናሃርያ ኖት እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mama Gigi.i can listen to her all day all night..i wish she have her own show really.just to hear her talk 💗💗💗
እድሜ ይስጦት ደስ የሚሉ እናት ።
@ እማማ እጅጋየሁ የእውንት እናት ነውት ሁሉ ነገር የሚደመጥ ንግግር አስተዋይ በሳል እክብርውት ለቤተስቦዎት ያለዎት ፍቅር እድሚ ከጤና ይስጠውውት 🙏
እግዝአብሄር ይመስገን ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ማማ እጅጋየሁ ተመስገን እንዲህ ዓይነት እናት ልጆቹ የታደሉና የተባረኩ ናቸው በሕይወት እያሉ ሰላማቸው መጠበቅና መመኘት መታደል ነው እግዝአብሄር እንደወደደ መጨረሻው ያሳምርልዎት ሐቅ በምድር ሐቅ በሰማይ ጥሩ ስራ ሰርተዋል መታደል ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ኡፍ ምን አይነት ጀግና እናት ናቸው ቃል አጣሁላቸው የተባረኩ ሴት አቤት ልጆ ቢያረገኝ ልጆቾ ታድለው
Ewnet neh yegrmal
ጥገኛ በእናትህ ታፍራለህ
የኔ ቆንጆ እናት ኑሪልን እግዝአብሔር 100 አመት ያኑርሽ በጣም ነው የምወድሽ ባውቅሽ ደስ ይለኞል ሀቀኞ ሰው ነሽ እግዝአብሔር ከአንች ጋር ይሁን
ብራቮ ወ/ሮ እጅጋየሁ ጀግና ሴት በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ. Bravo i like you. good lesson. ❤❤❤
ውይ እናቴ እንዴት ደስ እንደሚሉኝ እኮ :: ጥንቅቅ ያሉ ፍርሀትም የሌለቦት ደፋር ጀግና ኖት ላመኑበት ነገር መናገር የማይፈሩ ድንቅ እናት እኔ ባላውቆትም አከበርኮት በራሱ የሚተማመን እናት ያስደስታል :: ክበሩልን እንደርስዎ ያለውን ያብዛልን ::
What a great mom!!! You're really blessed with many gifts/graces!! May Almighty God continue blessing you and your relatives/friends, with more enlightening lessons!! You're live library and model to instruct and rectify Ethiopians and all humanity. Wishing her more happier and longer lives for further contributions!
This media also deserves enormous thanks for bringing out and sharing such precious lessons with the public for further improvements. Let her children, relatives, friends, etc compile her biography (wealth of experiences) for the next generation. With all kind love and respect!!!
ጂጂዬ:: እጅግ የተዋብሽ: በጣም ጀግና ሴት ነሽ:: ይህን ቪዲዮ ደግሜ አየሁት:: አንደበተ ርቱዕ: ጥበበኛ ሴት ነሽ:: ባውቅሽ ተመኘሁ::
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡት
በጣም ደስ የምትል እናት ስለሁሉም ነገር የተናገሩት እውነት ነው ምንም አልጠራጠርም ተባረኪ 100 አመት ኑሪልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጨምርልሽ የድሮ ሰዎች እውነት ነው የሚናገሩት የምትገርም ጀግና የእምነት ሰው ነሽ በጣም አደነኩሽ።🙏🙏🙏
እድሜና ጤና ለእርስዎ ይሁን ፣ መቼም ፣ አንደበተ ርዕቱ ነዎት ፣ አንጀት አርስ ነዎት ፣ በጣም ነው ፣ የምወድዎት ፣ ልጅ ሆኜ ነው ፣ ኦሎምፒያ ፣ አካባቢ የማውቅዎት ፣ የድሮ ቁንጅናዎ ፣ አሁን ድረስ ፣ ያሳብቃል ፣ ሰላም ለእርስዎ እና ለመላው ቤተሰብዎ ፣ እመኛለሁ ፣
ወይዘሮ እጅጋየሁ ስለ ታፈኑት የደሀ ገበሬ የዐምሓራ ልጆች መናገርሽ ደስ ብሎኛል ።በወለጋም ታርደናል በሻሸመኔ ታርደናል በቤንሻንጉል ታርደን ስጋችን በሚጥሚጣ ተበልቷል ይህ እውነት ነው ።ምንም አትጠራጠሪ
እናት ለዘላለም ትኑር big respect may God be with you all the time ❤️❤️🙏🏻🙏🏻
ልባም ሴት ወ/ሮ እጅጋየሁ። ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልዎት።
የሰላም ሚኒሲቴር ዴኤታ ወይዘሮ እጅጋየሁ በየነ❤❤❤❤❤
ሌላ ትርኪ ትርኪምርኪ ከማይ እርስዎን ባዳምጥ ይሻላል ማሚዬ
የተባረከች ሴት 💜💜💜💜😘😘😘😘
ምርጥ ሴት በሳል አስተማሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን LOVE AND RESPECT ❤️❤️❤️
ቃለ መጠይቁ ባያልቅ በረዘመ ብዬ ተመኘሁ አንዲህ አይነት ልበ ሙሉ ደፋር ጀግና በእውቀት በስልጣኔ የተሞላች በመንፈሳዊውም ጥልቅ የሄደች ትልቅ ክብር ያላት ሴት እንደ እርሶ ተሰምቶ የማይጠገብ ታሪክ አንዴበተ ርቱእ ሴት! ማየት መስማት መታደል ነው! እድሜ ይስጦት አብዝቶ♥️♥️♥️
💕 Strong woman is the back bone of the family! You should totally have your own channel! I think you’d do an amazing job, and I’d be excited to follow you !
ደስ ስትይ ወ/ሮ እጅጋየሁ ስወድሽ ልጆችሽ ታድለዋል አንቺን የመሰለ እናት
ሰው ዘላለም አይኖርም የሰለጠነ ሰው እንደዚህ ይዘጋጃል❤አድናቂዎት ነኝ ወሮ ጁጂ
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እ/ር ይድሎት
የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር❤
አሜን ማማየ እግዝአብሔር ከምጸሎትኺ ይግበረልኺ❤❤❤❤
በትልቅ ደረጃ በቤተመንግሥት ደረጃ ካደጉት ሰዎች የቀሩት እኝህ ናቸው ።
የትልቅ የትግራይ መኳንንት ልጅ ናቸው ።
በጣም ጥሩ እናት ትልቅ ትምህት ወስጃሎህ እድሜና ጤና ይስጥሽ እወድሻለን ንርል ጀግና።
እውነት የአገር እናት !! ታድያ ምን ዋጋ አለው የውሸት አገር !! እውነት የተቀበረችበት አገር !! ተላላኪ ዶክተርና ፕሮፌሰር የሚልከሰክስበት ኋላቀር አገር !! የቐንየልና ኣዶ ትግራይ ።
እጅግ በጣም ጨዋ እናት እግ/ዚአብሔር ይባርካቸዉ
This Mother has to have listened again and again by all men and women of Ethiopia surely she is a treasure for this lost generation of mine.
Those of you RUclipsrs please try to get knowledge and wisdom about life and death, work and money, friend and foe etc from this wise generous and strong woman. She is truly a high class woman and mother of great generation .
Mama Ejigayehu, you are a blessing for us I don’t want you to leave this planet earth, I am asking you one thing, please sellout that plot land(grave) to someone who suits.
I hope you have a lot to tell us about life please think about having your own podcast to reach millions.
Thank you Mama Ejigayehu.
Love and respect, Daniel
እድሜይስጥሽ ድፍረትሽ ንግግርሽ ደስ ትይኛለሽ ተባረኪልኝ የኔቆንጆ
ጀግና እናታችን እጅጋየው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው
እግዝአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥዎት❤❤❤❤
እኔ በጣም ነው የምወዳት
ጎበዝ የሁኑ ሴት ።የርስዎን አይነት ሴት ያብዛልን።
ሙሉ ሴት❤❤❤
የኔ ማዳም 76አመትዋ ነው የእሳቸውን ቪዲዮ አሳይቻት ስንት አመቷ ይመስልሻል ስላት 55 ይሆናታል አለችኝ😂😂😂ወይዘሮ እጅጋየው ጀግና እናት ኖት እድሜ ይጨምርሎት የድንግል ማርያም ልጅ
የእርሶን ማስተዋልና ፀጋ ያድለን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ አሜን
ትመችናለሽ ወ/ሮ እጅጋየሁ ፣ ሀቀኛ ሰው ስለማይወደድ ነው እንጂ
ጀግና እናት እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ
ጀግና ሴት ናት💪💪
ይሄንን ቁረጠው ስትል ሰማሁዋት😂
Her hair is fabulous 👌
that is not her hair
@mignotlulu7590 she paid for it tho
❤❤❤❤ እድሜ ጤና ይስጦት ፈጣሪ የእኔ እና የአዋሳ ቅዱስ ገብርኤልን ሳስብ ትዝ የሚሉኝ ሁሌም እርሶ እና ዲያቆን ያሬድ አደመ እና የ90 ዎቹ ዘማሪያን ናቸው ❤❤ እናት እጅጋየው በጣም የማከብሮት እናቴ ኖት 😊😊😊😊😊
With all the difference I have for the love she has for Tplf ... i couldn't hold my appreciation for her skills in communication and discourse .
ትግራይ ህዝብ ተቀጥቅጧል። ወለጋ ላይ ግን አማራ ተቀጥቅጦ ታርዶ ሊሆን ይችላል??((?)
👹👺👹👺👹👺
ሴትየዋ ከሰይጣን የተላከች ቀንደኛ ሰይጣን ናት። መርዝ ነው የምትረጨው።
ሌላው ደግሞ የትግራይ አርቲስቶች ሲፎክሩና ሲሳደቡ አልነበረም እንዴ ማን አዲስ አበባ አትገቡም አላቸው?
ሌላው ግን ወደ ትግራይ ሲሄድ አትገባም?
ዘረኛ ናት ሴትየዋ። መርዘኛ ናት መርዝዋን እየተፋች ነው።
ከወቀሰች ሁሉንም ነበር መውቀስ የነበረባት።እስዋ ግን የትግራይ ሰይጣኖች ዘመዶችዋ ስለሆኑ ትንፍሽ አይልም ስለነሱ።
እግዚአብሔር ይባርኾት በጣም ደስ የሚሎ አስተማሪ የሆነ ሂወት ታሪኽ ነው የሎት በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት
Anbesa my Aunty !!! 😊
Love you so much
you are Amazing keep up the great work 👍
Hakei eu zwasaki 👏👏👏
እውነት ጎበዝ ሴት
A woman is unstoppable once when she discovers her worth ❤️❤️
❤
ቀሪ ዘመኖትን በደስታና በጤና እንዲኖሩ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን ጠንካራ እናት ኖት
ረጅም እድሜ ይሰጥሽ ጤናሽ ይብዛልሽ አሁን የሰማዩን ቤት መስራት ነው ።እሱም እየሱስ ክርስቶስን የዘላለም ህይወት መንገድ መሆኑን አምነሽ ተቀብለሽ ቃሉ እንደሚል “እየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር በልብህ ብታምን ትድናለህ “ይላልና
Betam ymetwodeji jegina enat...long live
ጀግና እናት ❤
እጅግዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ የሠራዊት ጌታ
ስወዳቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤
legend grandma !!!
ውድ እናቴ መዳን በሌላ በማንም የለ እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ስም የኢየሱስ ሰም ነው ጌታ ኢየሱስን የሕይወትዎ ጌታና አዳኝ አድርገው ተቀበሉ ከሞት ከሲኦል በኢየሱስ ብቻ በማመን አምልጡ ጌታ ይርዳዎት። በብዙ አክብሮት የኔ ውድ
ታሪካቸው ሲያወሩ ደስ ይላል አይጠቀብም
የኔ ቆንጆ እናት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት!
Walahi betam lesew keber yalachew sew nachew .balefaw endet selam nedaluge ke eheti gar .betam yetemaru sew nachew❤❤❤❤❤
Long live
Ya she is so classy
W/ ro Ejigayehu Beyene be ewnet yetekebersh le Ethiopia hizb mawek memar, yalebet timhrtna, ewket, ewneta mikr astelalifeshal betam yekebere Misgana yidresish nurilin edme ke Tena temegnehu Hulu Enat batekalay hzboch endanchi bihonu fetari fkadu yuhun amen ❤🌹🌷💐
የትልቅ ሰዉ ቆንጆ ስታምረ ❤ ደስ የምትል ሲት
ወ/ሮ እጅጋየሁ ከራስሽ ጋር የታረቅሽ ነሽ ትልቅ ሰው የሰጠንሽ ፣ መልካም ሴት ግን ብትችይ የታሪክ ትውስታሽን በመፅሀፍ መልክ ብታቀርቢልን
አርአያ የምትሆኚ ነሽ።ቀደም ብዬ ባወኩሽ ኖሮ ተባረኪ
ጠንካራ ሴት ነች ጀግና ነች ግን ታስፈራለች ሀይለኛ ነች ወይ ነበረች በጣም ሀይለኛ ነበረች
እኔ እኚህን ሴት ጀግና ብሰማቸው ብሰማቸው አልጠግብ አልኩሳ! ወንድ: ጀግና: ሐይማኖተኛ:ደፋር ሴት አይቼ አላውቅም❤
Yene mar konjo nori erjem edeme ena tina yestech Amen 🙏🙏🙏
እማማ ረጅም እድሜ እንና ጤና ይስጥሸ ❤❤❤