Tameshow
Tameshow
  • Видео 38
  • Просмотров 2 138 115
አርቲስት ግሩም ለባለቤቱ የከፈተው ድርጅት: ፊልም ሲሰራ ምክር ይጠይቀኛል #parenting #abbaytv #habesha #love #ebs
#girumermieas #parenting #seyfuonebs #duet #ebs #music #architecture #love #artist #habesha #konjo
Просмотров: 352

Видео

አስገራሚውን ቤቷን አስጎበኘችኝ:በመሀል ፒያሳ በቅናሽ ቤትና ሱቅ የሚሸጠው ድርጅት #ebstv #habesha #seyfuonebs #ebs #love #abbaytv
Просмотров 1,5 тыс.16 часов назад
#temerrealstate #ebstv #habesha #seyfuonebs #duet #ebs #love #abbaytv #animation #music #parenting #parenting
"እንጀራ የሚያበላን መስዑድ ነው "ከመስዑድ አባት ጋር ተለያይተናል/ ክፍል _1 #ebstv #habesha #seyfuonebs #ebs #love #parenting
Просмотров 16 тыс.14 дней назад
#dinklijoch #ebstv #habesha #seyfuonebs #duet #abbaytv #love #ebs #animation #parenting #ethioforumኢትዮፎረም
የድምፃዊ ኪሮስ አለማየሁ ባለቤት ከ31 አመታት በኋላ: ፍቅሩን ሳልጠግበው ነው የሞተው: የአሜሪካ ህልም #ebstv #habesha #love #parenting
Просмотров 74 тыс.21 день назад
#ebstv #habesha #seyfuonebs #duet #abbaytv #parenting #ethioforumኢትዮፎረም #animation #ebs #love #kirosalemayhu #kirosalemayhuwife
አነጋጋሪዋ እማማ እጅጋየሁ ቤታቸውን አስጎበኙን: "ወደ እስራኤል ለምትጓዙ መልዕክት አለኝ" #ebstv #habesha #abbaytv #parenting #duet
Просмотров 87 тыс.21 день назад
#ebstv #habesha #seyfuonebs #duet #abbaytv #love #ebs #ethioforumኢትዮፎረም #animation #parenting #እስራኤል
ወደ ሀገሬ የተመለስኩት ታሪክ ለመስራት ነው:የአርቲስት ሄለን ታደሰ ህይወትና አኗኗር: አዲስ ትዳር #ebs #seyfuonebs #abbaytv #ethioforum
Просмотров 64 тыс.28 дней назад
#ebstv #habesha #seyfuonebs #duet #abbaytv #love #love #animation #parenting #ethioforumኢትዮፎረም #life #fano #addisababa #tilahungugsa
ከመቃብሬ ላይ ማንም ጥቁር ለብሶ እንዳይመጣ ተናዝዣለሁ: ከመሀሙድ ጋር አሁንም እንጠያየቃለን // ክፍል:2 #ebstv #seyfuonebs #parenting
Просмотров 35 тыс.Месяц назад
#abbaytv #habesha #ebstv #duet #seyfuonebs #love #ethioforumኢትዮፎረም #ebs #parenting #animation #donkeytube
በቃኝ !,መጨቃጨቁ መሮኛል: ድምፃዊ መሀሙድ አህመድ እውነትም ንጉስ ነው #abbaytv #ebstv #seyfuonebs #ethioforumኢትዮፎረም #love
Просмотров 92 тыс.Месяц назад
#abbaytv #habesha #ebstv #duet #seyfuonebs #love #parenting #animation #donkeytube #marakiweg #enat
ሶሊያናና ሄራን ከህክምና መልስ ለመጀመሪያ ጊዜ : ለእናታቸው ያቀረቡት ከባድ ጥያቄ #abbaytv #ebstv #seyfuonebs
Просмотров 32 тыс.Месяц назад
#abbaytv #habesha #ebstv #duet #ethioforumኢትዮፎረም #ebstv #love #seyfuonebs #parenting #fano#animation
"ለልጆቼ የማልናገረው ሚስጥር አለ " ከደቡብ አፍሪካ እስከ ታይላንድ ምን ተፈጠረ?#abbaytv #ebstv #seyfuonebs
Просмотров 76 тыс.2 месяца назад
#abbaytv #ebstv #ethioforumኢትዮፎረም #ebs #seyfuonebs #love #donkeytube
እናቴ ማርያም ከዘፈን አለም አወጣችኝ : ከዘፈን በሗላ ህይወት #ebs #abbaytv #ebstv #donkytube #Eyoha media
Просмотров 10 тыс.4 месяца назад
#ebs #abbaytv #ebstv #ethioforumኢትዮፎረም #seyfufantahun #ethiopianmusic #donkeytube#marakiwog#astergirma#Eyoha media
"ልጄ ወታደር እንዲሆን እፈልግ ነበር ":የሰለሞን እናት በሳቅ ገደሉን : #seifuonebs #comedianeshetu #አንዲትእናት#ebstv #etv
Просмотров 112 тыс.Год назад
well known Actor solomon bogale mother tell as about her son childhood life. #seifuonebs #ድንቅልጆች #እሁድንበኢቢኤስ #ebs #abelbirhanu #ebc #comedianeshetu #tamirumammo#solomonbogle#amharicmusic #ebstv #ethiopiafilm #ethiopiamusuc #fano #eritrea #tigray #addisababa
ልጄ በሶስት ቀን ህመም ሞተብኝ: የ70 አመቷ የራይድ ሹፌር ወደ ጎንደር ለምን ?#seifuonebs #comedianeshetu #አንዲትእናት#ድንቅልጆች #ebs
Просмотров 40 тыс.Год назад
The story about one strong 70 years old mother who out to the road with her auto for ride. she helps her ill son with little income. #seifuonebs #እሁድንበኢቢኤስ #ድንቅልጆች abelbirhanu #ebc #comedianeshetu #artstvworld #ebstv #fano #tigraynews #amharicmusic #ethiopiannews #ethiopianfilm
የአስራ አራት አመታት የውሸት ትዳሬ መጨረሻ: የአርቲስቷ ፊልም የሚመስለው የህይወት ጉዞ #comedianeshetu #እሁድንበኢቢኤስ #seifuonebs #እናት
Просмотров 24 тыс.Год назад
#እሁድንበኢቢስ #ድንቅልጆች #seifuonebs #ebs #abelbirhanu #comedianeshetu #ebc #አንዲትእናት#ህይወትጥላሁን
አለም በቃኝ ያሉት ህፃናት: መናኝ መሆን ነው የምንፈልገው #seifuonebs #ድንቅልጆች #ebs #እሁድንበኢቢኤስ #artstvworld #ebstv
Просмотров 71 тыс.Год назад
#አንዲትእናት #ድንቅልጆች #እሁድንበኢቢኤስ #ebstv #እሁድንበኢቢኤስ #ድንቅልጆች #ebc #anchormedia #seifuonebs
ዜማ ያሬድ እናቷን አስተዋወቀችን: "ለኮሜዲያን እሸቱ መልዕክት አለኝ"#seifuonebs #ድንቅልጆች#ebs #አንዲትእናት #ethiopianmusic
Просмотров 135 тыс.Год назад
ዜማ ያሬድ እናቷን አስተዋወቀችን: "ለኮሜዲያን እሸቱ መልዕክት አለኝ"#seifuonebs #ድንቅልጆች#ebs #አንዲትእናት #ethiopianmusic
"ማንም የፈለገውን ይበል እኔ ጀግና ነኝ" አርቲስት የትናየት የሀብት ምንጫ ?#ebs #seifuonebs#ድንቅልጆች #አንዲትእናት#እናት #ethiopianfilm
Просмотров 34 тыс.Год назад
"ማንም የፈለገውን ይበል እኔ ጀግና ነኝ" አርቲስት የትናየት የሀብት ምንጫ ?#ebs #seifuonebs#ድንቅልጆች #አንዲትእናት#እናት #ethiopianfilm
ጀግናዋ እናት ተሸለመች: ቀሪ ህይወቴን ለልጄ ሰጥቻለሁ#ድንቅልጆች #ebs #seifuonebs #mother #አንዲትእናት
Просмотров 29 тыс.Год назад
ጀግናዋ እናት ተሸለመች: ቀሪ ህይወቴን ለልጄ ሰጥቻለሁ#ድንቅልጆች #ebs #seifuonebs #mother #አንዲትእናት
// የቤተሰብ ጉዳይ// እናቴ እንዳትሞትብኝ ፀልዩልኝ በጣም ከብዶኛል:ከአረብ ሀገር መልስ #ebs #ድንቅልጆች #seifuonebs #አንዲትእናት #tameshow
Просмотров 5 тыс.Год назад
// የቤተሰብ ጉዳይ// እናቴ እንዳትሞትብኝ ፀልዩልኝ በጣም ከብዶኛል:ከአረብ ሀገር መልስ #ebs #ድንቅልጆች #seifuonebs #አንዲትእናት #tameshow
የአርቲስቶቹ ያልተሰሙ የልጅነት ታሪኮች: በአምስቱ አርቲስቶች እናት #ebs#seifuonebs #ድንቅልጆች #አንዲትእናት: እናቴ :#ብስራትሱራፌል July 25
Просмотров 24 тыс.Год назад
የአርቲስቶቹ ያልተሰሙ የልጅነት ታሪኮች: በአምስቱ አርቲስቶች እናት #ebs#seifuonebs #ድንቅልጆች #አንዲትእናት: እናቴ :#ብስራትሱራፌል July 25
//የቤተሰብ ጉዳይ//አርቲስት የትናየት እናቷ ፊት አለቀሰች:ስለ እናቴ ብዙ የምለው አለኝ #ድንቅእናቶች#ebs #seifuonebs #tameshow
Просмотров 141 тыс.Год назад
//የቤተሰብ ጉዳይ//አርቲስት የትናየት እናቷ ፊት አለቀሰች:ስለ እናቴ ብዙ የምለው አለኝ #ድንቅእናቶች#ebs #seifuonebs #tameshow
ሞት ከመጣ ከልጄ ጋር ይውሰደኝ: ለ34 አመታት ልጃቸውን በጀርባቸው ያዘሉ እናት አስገራሚ ህይወት
Просмотров 101 тыс.Год назад
ሞት ከመጣ ከልጄ ጋር ይውሰደኝ: ለ34 አመታት ልጃቸውን በጀርባቸው ያዘሉ እናት አስገራሚ ህይወት
"ልጄ ሚስት እንዲያገባ አልፈልግም":የእንጨት ለቃሚዋ አስገራሚ አዲስ ህይወት #ድንቅ እናቶች#ድንቅልጆች #እናቴ# አንዲት እናት June 25, 2023
Просмотров 138 тыс.Год назад
"ልጄ ሚስት እንዲያገባ አልፈልግም":የእንጨት ለቃሚዋ አስገራሚ አዲስ ህይወት #ድንቅ እናቶች#ድንቅልጆች #እናቴ# አንዲት እናት June 25, 2023
በእናቶች የተከፈለ ዋጋ :" አንዲት እናት " አዲስ የእናቶች ኘሮግራም ሊጀመር ነው
Просмотров 2,7 тыс.Год назад
በእናቶች የተከፈለ ዋጋ :" አንዲት እናት " አዲስ የእናቶች ኘሮግራም ሊጀመር ነው
እመቤት (እሙ) ሰርኘራይዝ አደረገችኝ/ አካል ጉዳተኛ ሆኜ የምቀር መስሎኝ ነበር
Просмотров 54 тыс.2 года назад
እመቤት (እሙ) ሰርኘራይዝ አደረገችኝ/ አካል ጉዳተኛ ሆኜ የምቀር መስሎኝ ነበር
እመቤት(እሙ) ተደስታለች : የትውናና ሙዚቃው ነገር : tamestow December 30, 2021
Просмотров 15 тыс.3 года назад
እመቤት(እሙ) ተደስታለች : የትውናና ሙዚቃው ነገር : tamestow December 30, 2021
ታሪኩ ዲሽታጊና : tariku Dishtagina new|በጩቤ ተጣልቻለው |እስር ቤት ቤቴ ነበር | tameshow | 18 June 2021
Просмотров 4,5 тыс.3 года назад
ታሪኩ ዲሽታጊና : tariku Dishtagina new|በጩቤ ተጣልቻለው |እስር ቤት ቤቴ ነበር | tameshow | 18 June 2021
ዲሽታ ጊና:እርሻዬ ይሻለኛል| ኢንጂነር ስመኘው አልሞተም |ታሜሾው | tameshow| ታሪኩ ጋንካሲ| 18 May 2021
Просмотров 23 тыс.3 года назад
ዲሽታ ጊና:እርሻዬ ይሻለኛል| ኢንጂነር ስመኘው አልሞተም |ታሜሾው | tameshow| ታሪኩ ጋንካሲ| 18 May 2021
ስጋውን ላይበላው ለምን ወንድሙን ገደለው? ሙዚቃው ከተሰራ አመት አልፎታል | ታሪኩ ጋንካሲ | ዲሽታ ጊና | 20 April 2021
Просмотров 84 тыс.3 года назад
ስጋውን ላይበላው ለምን ወንድሙን ገደለው? ሙዚቃው ከተሰራ አመት አልፎታል | ታሪኩ ጋንካሲ | ዲሽታ ጊና | 20 April 2021
በአፍረካ ቀዳሚዋ ቆንጆ ተብዬ ሀገሬን አኩርቻለሁ። የቁነጅና ውድድር አሸናፊዋ ሞዴል ቤዛይት | tame show| April 12, 2021
Просмотров 11 тыс.3 года назад
በአፍረካ ቀዳሚዋ ቆንጆ ተብዬ ሀገሬን አኩርቻለሁ። የቁነጅና ውድድር አሸናፊዋ ሞዴል ቤዛይት | tame show| April 12, 2021

Комментарии

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Час назад

    አርቲስት ኪሮስ አለማየሁ እጅግ ተወዳጅ ድምፃዊ ነው፤አድናቂው ነኝ። በአሟሟቱ ነገር የህወሓት እጅ አለበት የሚለው ሚዛን የሚደፋ ነው።ህወሃት የትግራይ ተወላጅ አርቲስት ሀሳቧን 100% የማይደግፍ ከሆነ ከምድረገፅ እንደምታጠፋው ጥርጥር የለውም ።ሀቁ ይህ ነው።

  • @almazaraya6898
    @almazaraya6898 18 часов назад

    Emama medan be yesus bechana becha newe ymdru halafi newe yesmau kibre lezlealem newe na yamen ydane bekirsto amen metemqe endehonulot hemganlewe.Tebareku kale hesu megbiya yelemna

  • @almazaraya6898
    @almazaraya6898 21 час назад

    Egzhabher yemsgen yhenen edeme yetowot . Gen Egzhabhet edeme siset yesune menged lemaweqe edme ysetale ena medane beyesuse newena beysues medan yehunlet ysmayun zelalem hiwet be liju yamene newe ena medan newenge beysuse tamenu elalew zelealem hiwet yesuse mamen newe hulu qeri newe emama

  • @aberawendemu4409
    @aberawendemu4409 День назад

    አባቴ የኪሮሥን ቲሽርት ያረግ ነበር በጣም ይወደዋል ኪሮሥ ነብሡን ይማረው እጫን ሆኜ እሠማው ነበር ጠንካራ ሤት

  • @DieselIndustry
    @DieselIndustry День назад

    ኢትዮጵያዊት እመቤት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ያቆይልን❤🙏🏻❤🙏🏻❤🙏🏻❤

  • @genetlema9350
    @genetlema9350 День назад

    Gigye ❤

  • @hshs8448
    @hshs8448 3 дня назад

    Enemlew yemejemeriya ljochun yetgnawm midiyalayi alayachewm ere akrbuln

  • @Gombet25
    @Gombet25 3 дня назад

    ውይ ኪሮስ አለማየው ❤❤❤እኔ ትግረኛ አልችልም ግን ልጅ ሆኜ አብሬው እዘፍን ነበር አጥንቼው:: ይገባዋል

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy 4 дня назад

    እቺ አለም እያሳሳቀች ብዙ ሰዎችን ያለንስሀ አፈር ዉስጥ ከታለች እግዚአብሔር ግን አንቺን ስለወደደ ወደ ክብር ቦታ ጠርቶሻል አቤት መታደል ::እግዚአብሔር ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ::

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy 4 дня назад

    ኪሮስ የሚገርመኝ ትግረኛ ቋንቋ ሳላዉቅ መዚቃዉን በጣም እወደዉ ነበር:: የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ ንጉስ ነዉ

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 4 дня назад

    ነብስይማርከሮስ.ሣይገባኝ.የምጨፍር

  • @seidmohammed6267
    @seidmohammed6267 4 дня назад

    ተሰምቶ ማይጠገብ ድምፃዊ ነብስ ይማር

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 4 дня назад

    ኪሮስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነበር እሱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ አላምንም ነብሱን ይማርልን

  • @eveali6794
    @eveali6794 4 дня назад

    የሴት ወድድ ❤❤❤❤❤

  • @yibekalbelachew637
    @yibekalbelachew637 5 дней назад

    የኪሮስ ልጁ ነኝ ብትዪ እንኳን ማንም አይጠረጥርሽም ጠንካራ እና ብርቱ እናት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።ዛፉን በዚያ የአፋርኛ ዘፈኗ በጣም እወዳታለሁ ።የኪሮስን አንጓይ ፍስስ የሚለውን ስራውን እወድለት ነበር ።

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 5 дней назад

    በመሬት መቀጥቀጥ ከ 25 እስከ 45 % Damage የሆነ ማነው የሚገዛው መቸም የፈረደበት ዲያስፓራ እንዲገዛችሁ ከሆነ ትልቅ ስተት። የሰላሳ አመት Insurance ገብታችሁ ዋስትና መስጠት አለባችሁ።

  • @ZakaryaAhemd
    @ZakaryaAhemd 5 дней назад

    ጋዜጠኛው እርጋታህ ስነስራአትህ አላህ ይጨምርልህ

  • @nigusuwordofa3523
    @nigusuwordofa3523 6 дней назад

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ!!!

  • @kassa4882
    @kassa4882 6 дней назад

    Yes , he was unforgettable activist .❤❤❤❤

  • @حليمهحليمه-ف6ل
    @حليمهحليمه-ف6ل 6 дней назад

    አላህ ይጠብቅልሽ

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 6 дней назад

    ያላለቃ ቤት ወገን አትግዙ ቤት ሸጮዎች ሁላችሁም ሌቦች ነችሁ

  • @HiwotSolomon-b8v
    @HiwotSolomon-b8v 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamdaahamd7104
    @hamdaahamd7104 7 дней назад

    ❤❤❤

  • @berhanumelese10
    @berhanumelese10 7 дней назад

    ኪሮስን አያቴ ጎጃም ላይ በጣም ያዳምጠው ነበር እኔም በጣም አዳምጠው ነበር አይ ሞት

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 7 дней назад

    ኪሮስ አለማየሁ እጅግ የምወደውና የማከብረው ድንቅዬ ድምፃዊ ነበር ።

  • @SonySony-up3kd
    @SonySony-up3kd 7 дней назад

    ስራ ፍጠሩለት ኢንተርቢ ብቻ አታድርጉ ።

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us 8 дней назад

    ኪሮሥ አለማየሁ ታምረኛ ድምፃዊ ነበር ልጆቹ ፣ባለቤቱ እድሜ ጤና ይሥጣችሁ❤

  • @TekiDechasa
    @TekiDechasa 8 дней назад

    ኪሮስ ፈጣሪ ነብሱን ይማር ። ቋንቋውን ሳንችል ነበር አብረን የጨፈርነው ። ከኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ የማይጠፋ ተወዳጅ የትግራይ ዕንቁ ዘፋኝ ነበረ ። የትግራይ ብቻ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወደውና ሁሌም የሚታወስ ዘፋኝ ።

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 8 дней назад

    መስኡድ ሽማግሌው 😂 በጣም እንወድሃለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ ወላጅ እናትህን ማሳረፍ የምትችልበትን ልዩ ፀጋ ጌታ ኢየሱስ ሰጥቶሃል በርታ ጠንክር ኑርልን ፣ እደግልን ❤

  • @KasahunMola
    @KasahunMola 8 дней назад

    እና ደሴ ውለታዋ መዎረር ይሁን

  • @tamemengsha9856
    @tamemengsha9856 8 дней назад

    ኪሮስ አለማየሁ ነፍስ ይማር። በልጅነት እድሜዬ ከማዳምጣቸው ምርጥ ዘፋኞች አንዱ ነው ድምፁ ብቻ ሳይሆን የሙዚቃውን እሪትም ጠብቆ የሚንቀሳቀሰው ቁጥብ እንቅስቃሴ ጭምር ማራኪ ነበር። እንኩዋን ለባለቤቱ ለልጆቹ እናት እንዲሁ ለኛም አሁንም ሙዚቃውን በአጋጣሚ ሰንሰማ ሰውነትን ውርር የሚያደርግ መግነጢሳዊ ሃይል አለው። እንኩዋንም ልጆቹ አደጉለት። የ ትዳር አጋር ን በልጅነት ማጣት ከባድ ነው ፅኑ ሴት እንደ ሆንሽ ታስታውቂያለሽ አይዞሽ።

  • @edenadmasu838
    @edenadmasu838 8 дней назад

    ባለ ቢዝነሶች ስራችሁ ይባረክ መንሱሬን ማስታወቂያ እያሰራችሁ አሳድጉልን፣

  • @edenadmasu838
    @edenadmasu838 8 дней назад

    ቪዲዮዉን እስከመጨረሻዉ በማየት እንተባበር፣ እጅግ ጥሩ እንግዳ ነዉ ያቀረበልን፣

  • @edenadmasu838
    @edenadmasu838 8 дней назад

    የኔናት፣ እንዴት እንደምታሳዝን፣ ባለ ድርጅቶች እባካችሁ ይህን ያንበሳ ልጅ የመሰለ ልጅ ማስታወቂያ አሰሩት፣ እናትየዋም የምታገኘዉን ገንዘብ እጅግ በጥበብ እንድትጠቀምበት financial advice ያስፈልጋታል፣ አብዛኛዉ ሰዉ ገንዘብ አያያዙ ደካማ ነዉ፣ መንሱሪ በርታ የኔ diamond. ትምህርትህን በደንብ እያጠናህ፣ ጋዜጠኛዉ እርጋታህ የጥቁር የደስ ደስ ያለክ ሲበዛ ትመቻለህ፣

  • @fantish7680
    @fantish7680 8 дней назад

    የአርቲስት ኪሮስ አለማየሁ ባለቤት ጋብቻቸውን ፍፁም ሰማያዊ አድርጋዋለች ክብር ይገባታል አሁንም ከ31 አመት በኋላ አያት ሁና ወጣት ናት ወያኔ ያደረሰብኝን ሰቆቃ የማረሳ የደሴ አማራ ።

  • @elizabethbezabihe7743
    @elizabethbezabihe7743 9 дней назад

    የመሀሙድ አህመድን የወስደችውን ትመልስ በሱሙ የነገደችውንም አስመሳይ ሰው መሳይ በሸንጎ

  • @elizabethbezabihe7743
    @elizabethbezabihe7743 9 дней назад

    ገፋፊ ደግሞ ፌክ የወሬ አዙሪታሞ ቁጭ በሉ

  • @Only-true-
    @Only-true- 9 дней назад

    የልጅሽን ቅልጥፍና እና ንቃት ተጠቅመው በዮትዮብ ስንት ሚሊዮን ብር ያገኙበት እነ እሸቱ ቢያንስ እንኳ ሩቡን ወይም የተወሰነ ፐርሰንት መስጠት ነበረበት። እሱ ከቤት ቤት መኪና ይገዛል አነቺ እስከ ልጅሽ ታለቅሻለሽ። አይ ኢትዮጲያ ህግ እና የህፃናት መብት ጠባቂ የሌለባት ሀገር። አዝናለሁ😊😢😢😢😢😢

    • @timesardy6671
      @timesardy6671 8 дней назад

      በእሽቱ ምክንያት መታወቁን መርሳት የለብህም። ደግሞም በተለያዩ ቦታዎች ዱባይን ጨምሮ ወስዶ እርሱንም እናቱንም ያዝናና፣ በጣም ብዙ ጥቅም አግኝተዋል በእሸቱ ሾው ላይ በመታየታቸው። ስለዚህ እንዲሁ በጭፍኑ መተቸት የአንተን ኮመንት ለሚያነብ ሰውም "አይ ኢትዮጵያ!" ያሰኛል። ቅን የሆነውን ነገር ብቻ ማሰብ ቢቻል ጥሩ ነው።

  • @Only-true-
    @Only-true- 9 дней назад

    የልጅሽን ቅልጥፍና እና ንቃት ተጠቅመው በዮትዮብ ስንት ሚሊዮን ብር ያገኙበት እነ እሸቱ ቢያንስ እንኳ ሩቡን ወይም የተወሰነ ፐርሰንት መስጠት ነበረበት። እሱ ከቤት ቤት መኪና ይገዛል አነቺ እስከ ልጅሽ ታለቅሻለሽ። አይ ኢትዮጲያ ህግ እና የህፃናት መብት ጠባቂ የሌለባት ሀገር። አዝናለሁ😊😢😢😢😢😢

  • @BereketGetnet-z4i
    @BereketGetnet-z4i 9 дней назад

    የኪሮስን ዘፈኖች ትላንትም ዛሬም ነገም ወደፊት በብዙ ኢትዮጵያዊውን ይደመጣሉ። ዘፈኖቹ ተወዳጅም ናቸው። መጋልዋ፣ አይቁንጅና ይለዩብኛል።

  • @berhanugatachwberhanugatac1261
    @berhanugatachwberhanugatac1261 9 дней назад

    እኔም በልጂነቴ እናቴ በጣም ታዳምጠው ነበር እኔም በልጂነት ህሊናየ አይጠፋም

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 9 дней назад

    Nesru yenthen selk Kater amsgnal gobez lejey yeny

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 9 дней назад

    ጀግና እናት!!!

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 9 дней назад

    መልካም ሴት ነሽ ።፤ ልጆችሽንም ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልሽ።

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 9 дней назад

    የሁላችን ትዝታችን ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ የተጫወተዉ ነብሱን ይማርልን

  • @Sojoo-md4fv
    @Sojoo-md4fv 9 дней назад

    አላህ ከሰው አይን ይጠብቅልሽ ማሻአላህ

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 9 дней назад

    ትግርኛ ቋንቋ ማወቅ ባልችልም ድምጹ በራሱ ከአማርኛ ዘፋኞች በላይ እንድናዳምጥ ይገፋፋል።ነፍስ ይማር።ጀግና እናት ነሽ ልጆችን አሳድገሽ ለቁም ነገር ማብቃትሽ❤።ዘመንሽ ሁሉ ያማረ ይሁን።

  • @ኡሙአይመንTube
    @ኡሙአይመንTube 9 дней назад

    አላህያሳድገዉመሱድማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🤲☝️

  • @rahelwoldemichael6807
    @rahelwoldemichael6807 9 дней назад

    anchi betam tenkara enat nesh ene kirosin aresawm simot lije neberku gen astawesewalew ayeresam musikaw

  • @MimiGetachew-t9m
    @MimiGetachew-t9m 9 дней назад

    Ayizoh. Fear. Yakima