የመጽሀፉ ርእስ፡- "ምስክርነት- የ1966ቱ አብዮት አጀማመር በ4ተኛ ክፍለጦር፤ እስከሰሜን ግንባር"||ክፍል፡- 46||ጸሀፊ፡- ብ/ጄነራል ኃይሉ በረዋቅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiomeda
    #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
    #EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

Комментарии • 20

  • @YohannesGebeyhu
    @YohannesGebeyhu 2 месяца назад

    Hi

  • @asmarino1464
    @asmarino1464 2 месяца назад +2

    እባክህን ያልሆነ ታሪክ አትተርክ
    በ ምጽዋእ መጥቃት ወያነ ምንም ድርሻ የለውም አልነበረም
    እርምት ይደረግለት

  • @yonasefreim3466
    @yonasefreim3466 2 месяца назад +1

    Weyanem alneberem wshet new

  • @Kazabishotu
    @Kazabishotu 2 месяца назад

    የታደሰ ቴሌን ልበወለድ ድርሰት እንደገና ስላረጋገጡልን እናመሰግናለን

  • @jimmyjam5338
    @jimmyjam5338 2 месяца назад +3

    GENERAL BEZIH WASHU ENE EZAW TORNET WUST NEBERKUN WAYANE ALNEBEREM SHAEBIYA BICHAWUN NEW YETORNETU ASHENAFI YEHONEW. LEMIN YIWASHALU , AWON SHABIYA WEYANE BE SHIRE TORINET BEMESHENEFU SHAEBIYA COMANDEWUN KESAHIL METO WAYANE LEWERAT YALCHALEWUN BE 3 KEN SHIREN NETSA AWETA.

  • @kokobberhane2231
    @kokobberhane2231 2 месяца назад

    Ere woshet weynie alneberem rasun yimeskiral 😂😂😂😂😂

  • @dahlakdahlak8740
    @dahlakdahlak8740 2 месяца назад +1

    For more about Battelle of Massawa and fool or hero Tosheme"'s or unnecessary stand by Tosheme watch on you tube even in English 👉Liberation massawa documentary in English part 1 .
    And Liberation massawa1990.
    Also በዚህ ቻነል የተተረከ የሊዲን ..አለማየሁ ማሞ .መጽሓፍ በ ክፍል 8 እና 9 +

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  2 месяца назад

      እባክዎ የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
      ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin

    • @dahlakdahlak8740
      @dahlakdahlak8740 2 месяца назад +1

      @@ethiomeda
      የቻነላቹ ፕሮግራም ቡዙ ግዜ እከታተላለሁ በብዙ ምክንያቶች ፤ ቡዙ ሓቅና እውን የሆነ ትረካ ትተርካላቹ በተለይ አተራረካቹ የተራቀቀ ለየት ያለ አነባብ ነው It is exceptional reading.
      አንድ አንድ የመጽሓፍት /የጸሐፊዎች ትረካ ትርግት ትዝታ ግን እርማት የሚያስፈልገው ነበር ፣ አለ ይኖርም ይሆናል። በተለይ ስለ ኤርትራ መገንጠል የሚሉት ስህተት ነው ኤርትራውያን አገራችን ነው የተከላከልን እንደገናም የመለስን ። ከቱርኮች ከሙሉ ወረራ ተከላከልናታል ከጣልያን ተሞከረ ግን ወደ አብሮ አገር የመገንባት ተቀየረ። ጣልያኖች ለኤርትራውያን አጎቶች አባቶች ከግንባታ ፣ ቴክኒክ ፣ መካኒክ ፣ ሹፈርነት እስከ የአውሮፕላን አብራሪነት አስማሩዋቸው።
      ከ1940+--1958-1960+ ከእንግሊዞች ከአሜሪካኖች በ UN ሳይቀር በ1950ዎቹ ተከራከርን ግን ከጎረቤታችን አጣልተውን ሄዱ ። ከጎረቤታችን ደግሞ በ 1991 አገራችን እንደገና መለስን /አስመለስን ። እንደገና መምለስ እንጂ መገንጠል አይደለም።
      More success to this exceptional channel . I will continue listening /watching,sharing and also will try to comment .
      More stability,peace,progress and more cooperation between Eritrea and Ethiopia .
      The hawkish,echoes,the reminiscent or the belligerent will stop soon or eventually .
      Thank you for your emphasis .

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 2 месяца назад +1

    የተሸናፊ ታሪክ ተነገረ አልተነገረ ምንም ዋጋ የለውም ከንቱ ነው በእርስ በእርስ ጦርነት ያውም የሽንፈት ታሪክ ለትውልድ ምንም ፋይዳ የለውም እንዳውም የናንተ የዘራችውት ጥላቻ አናውዞት ወያኔን ለመበቀል ብላችው 1 ሚሊዬን ንፁሀን አለቁ እንደ ልማዳችው የአገርን ኢኮኖሚ በ30 ዓመታት ወደ ሆላ መለሳችውት አወደማትውት ይህንን ሁሉ ተደርጐም ወያኔን ማሸነፍ መበቀል አልቻላችውም ጠላት ምትሉት ሻቢያ ቂጥ ስትልሱ ከነ ልጆቻችው ተገኛችው

    • @abitifili3597
      @abitifili3597 Месяц назад

      ለኛ ለ ኤርትራውያን ጥሩ ነው የነሱ ጅግንነት ሳይሆን የሕባችን ጽናት ነዉ የሚያጎላ 😂😂😂

  • @TekluOkbamikeal
    @TekluOkbamikeal 2 месяца назад +1

    ውሸት መጻፍ እንደ ውሸት መመስከር ነው እባክሁ ጀነራል የዘመቻ ጀነራል ነህ እውነቱ በደንብ ታውቃለህ
    በዚህ እድመ ውሸት ለመጭው ትውልድ ኣይጠቅምም
    እዚህ ማለቴ ለሻዕብያ ጀብድ መጋነን ኣይደለም ነገሩ ተፈጽሞታል ኤርትራ ሃገር ሆናለች እውነት እውነት ነው

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 месяца назад

    ለምንድን ነው ባሕራችን የምትሉት?? አሰብ የኢትዮጲያ ሆኖ አያውቅም በእርግጥ ኤርትራ በኢትዮጲያ ቅኝ ግዛት በነበረችበት ወቅት ሊሆን ይችላል። አሁን ያለው የኢትዮጲያ መንግስት ከዚህ ካለፈው መማር አለበት ቀይ ባህር የብዙ ኢትዮጲያን ሒወት እንደቀጠፈ ።

  • @TekluOkbamikeal
    @TekluOkbamikeal 2 месяца назад +1

    እባካችሁ ውሸት ኣቁሙ የቀድሞ ሰራዊት ያሳፍራል ውሸት መጻፍ
    ወያነ በፍጹም በፍጹም ኣልነበሩም
    ኣንት