Thank you Engineer Mesfin for your outstanding interview. I always ask His Excellency Prime Minister Dr Abiy Ahmad to appoint dynamic people to change the work ethics of Federal and State offices.
I wish all our management systems in our country have the same discipline dedication & commitment as Ethiopian air line groups, please always keep away government interference from Ethiopian airline .
ኢንጂነር መስፍን ጣሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰውን የሚያበረታ ለሰው ክብር ያለው በህይወት ዘመኔ ከማከብረው ሰው አንዱ ነው የዛሬ 30 ዓመት የባለቤቱን አባት ሕንጻ ለመገንባት በአድ ኮንትራክተር ተቀጥሬ ሰራ በማህል ኮንትራክተሩ ውሉን ሲያቋርጥ ኢንጂነር መስፍን እኔ ሕንጻውን እንዳጠናቅቅ እድል ሰጠኝ አብሮት የአየር መንገዱ መሐንዲስ ኢንጂነር ሳሙኤል እየተከታተለኝ እንድሰራ እድል ስለሰጠኝበ758 ካሬ ላይ ያረፈ ህንጻ እንድሰራ የረዳኝ ሰው ነው የአየር መንገዱ ስራ አስፈጻሚ በመሆኑ ለኢትዮጵያ ታላቅ ክብር ነው
እጅግ ምርጡ ቦታ በምርጡ ሰው።
Amazing interview with full of truth only since once I was employed in the Airline!
እጅግ ደስ እያለኝ ያየሁት/የሰማሁት ቃለመጠይቅ…………የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ ኩራት !!!
Bravo Mr Mesfine
ማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ላይ ለምን አልታሰበም ? ብቻኛ ኤርፖርት የሌለው ክልል ነው ይታሰብበት ።
min yiseraletal? mireba ketema yelewem eko kililu, hawassa eko ale airport, esketadegu besu tetekemu.
😂😂😂😂😂😂😂😂@@NazrawiTesfaye4567
@@DegefaShamebo-si1mzmenehariya emdemeserat kelal aregew eko.
I think u r out of information central Ethiopia is new region, now hawasa is fuking city of siddama@@NazrawiTesfaye4567
Thank you Engineer Mesfin for your outstanding interview.
I always ask His Excellency Prime Minister Dr Abiy Ahmad to appoint dynamic people to change the work ethics of Federal and State offices.
ሰውየው ማስታወሻ ሳይዙ ይናገሩታል።ውነትም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰው እስከ አውሮፕላን ምርጥ ነገር ብቻ ነው የሚያስገባው።
I wish all our management systems in our country have the same discipline dedication & commitment as Ethiopian air line groups, please always keep away government interference from Ethiopian airline .
❤Ethiopian airlines
ሀረር ኤርፖርት ያስፈልጋታል እንደ ታሪካዊ ከተማነቷ ቀድሞ ነበር ሊኖራት ሚገባው የነበረው!
ገዜጠኘዉ ግን አለስጨርስ አለዉ እኮ ይጠይቀል መልሶ የቋርጠል
Wear ties please.
ያቤሎ በምን መስፈርት ነው ሊመረጥ የቻለው? ለያቤሎ አይገባም እያልኩ አይደለም። በካሽ ክሮፕ (በተለይ በጣፋጭ ቡና ምርት) የውጭ ምንዛሪ በማስገባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደገረገ የሚገኘው የጉጂ ዞን ነው። ቅድሚያ መሰጠትም ያለበት ለጉጂ ነውጂ ለያቤሎ አይመስለኝም። ለያቤሎ የሚለው ዳግም ሊታይ ይገባል። ለውሳኔዎቻችሁ ምክንያታዊነት አስፈላጊ ቢሆን መልካም ይሆናል። አመሰግናለሁ።
ጠያቂ ለምንድነው መሃል እየገባ የሚያቋርጥ
Mesfin Tasew Ethiopian Airlines CEO, "Man of few words and big feats," stay blessed, sir!!!