የሀገር ግንባታ ከትርክት ግንባታ ተነጥሎ አይታይም |ዲያቆን ዳንኤል ክብረት| Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 50

  • @samitru3351
    @samitru3351 3 дня назад +4

    ጥሩ ጅምር ነው ዘረኝነት ሰልችቶናል ለሁላችንም የምትሆን ሀገር መፍጠር ተገቢና ግዜውን የዋጀ ውይይት ነው ፣ ሴራ ፓለቲካ ጨረሰን እንጂ አልጠቀመንም

  • @munachmulualemmersha3005
    @munachmulualemmersha3005 3 дня назад +2

    የሚገርመኝ እንዲህ ባለ ወገንና ወንድም ላይ የስንፍና ቃል በመናገር ስምን ማጥፋት እና ጥላሸት በመቀባት ሥራ ላይ የተሰማሩ የራሳችን ሰዎች መኖራቸውና ማየቴ ነው! በእውነት መድሃኒት የሌለው ክፉ በሽታ ነው። ወደው ግን እንዳልሆነ ግን እረዳለሁ!
    ወገኖቼ ሆይ ዲያቆኑ ጋር አንድ ዓይነት አቋም ሳይሆን በተለያዬ መንገድ የምንጓዝ እንደሆን ደህና አድርጌ አውቃለሁ፤ ነገር ግን በእድገት፣ በመለወጥና በመብሰል ስለማምን ዳንኤል በዚህ ገለጻውና እይታው አንቱ ብዬ የማደንቀውና የአገሪቱ ወቅታዊ የእድገትና የመልካም ነገር ምንጭ የብርሃን ምንጭና ጮራ ፈንጣቂ አድርጌ ነው የማየው።
    ዲያቆን ዳንኤል በዚህ መልካም እይታዎ ምክንያት በተነሱ የብዙ ክፉ ሰዎች ከንቱ ጮኸት ለሀገር ሊያበረክቱት ያለውን መልካም ሥራዎ አቅም እንዳያጣ በርቱ ማለት እወዳለሁ።
    እግዚአብሔር ጥበቡን ከትእግስት ጋር ይስጥዎት! ያብዛልዎት።

  • @yeshewagettechale1809
    @yeshewagettechale1809 4 дня назад +3

    እጅግ አስተማሪ ነው። ዲያቆን ዳንኤል እጅግ ድንቅ በሆነ አገላለፅ አስቀምጦታል። ጥሩ ውይይት ነው። እንደተባለው መጥፎ ትርክትን በበጎ ለመቀየር ድግግሞሽ ትርክቶችን ለትውልድ መሥራት ያስፈልጋል።

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 4 дня назад +8

    ይኸ ውይይት በጣም ግሩም ነው😊ነገር ግን ከውይይት ባለፈ የሚድያ ባለሙያወች ጋዜጠኛች፣አርቲስቶች፣ገጣሚወች፣ዘፉኞች ከፍተኛውን ድርሻ ስለሚወስዱ በተለያየ ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚሰሩ ሁሉ አገርን እና ትውልድን ገንቢ ወይስ አፍራሽ ስራ የሚሰሩት??አጉል የሚድያ ነፃነት ያመጣው መዘዝ ከፍተኛ ስለሆነ በደንብ ቢታሰብበት😊የእስከአሁኑ ይበቃል ብሎ ለሚቀጥለው ውጤታማ እንዲሆን መስራት።

  • @kebedelemma2056
    @kebedelemma2056 4 дня назад +3

    በጣም ጥሩና፣ ላገራችን በጅጉ አስፈላጊ የሆነ ውይይት ነው፣ ይህ አይነቱ ውይይት መብዛትም አለበት፣ እናመሰግናለን!

  • @zegayetadesse4684
    @zegayetadesse4684 3 дня назад +3

    ዳንኤል ሆይ ስለ ትረካዎች ሚና እና በአገር ግንባታ ላይ ስላላቸው ተጽእኖ ብርሃን ስለሰጠህን እናመስናለን። በተለይ አእምሮአችንን በመቅረጽ ረገድ አእምሮ እንዴት እንደሚሠራ ላይ ያደረከው አስተያየት ትኩረት የሚስብ ነው።ነገር ግን እኛ እንደ ኢትዮጵያውያን ወደዚህ ርዕስ በነቃ ህሊና መቅረብ አለብን ብዬ አምናለሁ።
    አእምሯችን ዘወትር በስሜት ሕዋሶቻችን አማካይነት ከልጅነት እስከ እርጅና የተሰበሰበ የትረካና የታሪክ ሰብሳቢ ሆኖ ይሠራል። ሆኖም እነዚህ ሁሉ ዘገባዎች እውነታውን የሚያንፀባርቁ እንዳልሆኑ ልንገነዘብ ይገባል። አንዳንዶቹ የሚቀረጹት በአድሎአዊነት፣ በማታለል ወይም በውጫዊ ተጽእኖዎች አስተሳሰባችንን ለመቆጣጠር ወይም ለመገደብ ነው።
    የበለጠ ጠንካራ እና ጠንካራ ኢትዮጵያን ለመገንባት፣ ከማያጠራጥር የታሪክ ‹አእምሮ ጨዋታዎች› እራሳችንን ማላቀቅ አለብን። የምንወርሳቸውን ሃሳቦች በጥልቀት እንመርምር እና ከእውነት፣ ከታማኝነት እና ከባህላችን ልዩ ጥበብ ላይ የተመሰረተ ንቃተ ህሊና እናዳብር። ይህን በማድረግ ከሀገራዊ ራዕያችን እና እሴቶቻችን ጋር የሚስማማ ትረካ በመቅረጽ ረገድ ንቁ ተሳታፊዎች መሆን እንችላለን።

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 4 дня назад +7

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ውይይት ነው 🇪🇹❤️🇪🇹

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 4 дня назад +2

    Great panel. Keep up! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 4 дня назад +1

    It’s very important that the scholars discuss on different issues. Daniel is the best scholar Ethiopia has 🎉

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 4 дня назад +2

    Thank you All❤. Keep enlightening the public.
    The real inspirational and full of wisdom without fear. The Almighty GOD BLESS you all!

  • @DanielTeffera
    @DanielTeffera 2 дня назад

    ዋው ! ዲ / ዳንኤል ሀሳብክ ገዥ ነው ! ቁልጭ ብሎ የሚታይ ማስረጃው አብሮ የቀረበ አሪፍ ትንታኔ ነው ! ስውን ለይተህ በአሰተሳስብ ስትመዝነው ስትቃወመ ያምራል. ! እንዲሁ ዓይነ ውሀ አላማረኝም በደፈናው መታወር ነው !!

  • @Tsinat-g9p
    @Tsinat-g9p День назад

    በመጨረሻም እኔም ይህን ፕሮግራምን በማየቴ ተፀፅቻለው።

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 4 дня назад +1

    እናመሰግናለን ሜዲያወቹ ማላገጫ የጠላት ሴራ መጠቀሚያ ምንም አይነት professionalism እና የሞያተኝነት ብቃት አይታይታይበትም :: ስለዚ አዳዲስ ብቃት እና ለሞያዉ የሚሆኑ ሰወች ሊሰማሩበት ይገባል ብዬ እደታዛቢና እንደዜጋ አምናለዉ ::

  • @tsehayegebreselasie385
    @tsehayegebreselasie385 2 дня назад

    ሰላም፡ለምንድ ነው፡ውይይቱ የሚካፈሉትን ታዳሚዎች ከጥናት ኣቅራቢዎቹ ፊት ለፊት እንዲቀመጡ የማታደርጉት።መልካም ግዘ።

  • @TemesgenWale-v4v
    @TemesgenWale-v4v 3 дня назад +2

    እውነት የድሮው ዲ.ዳኔል ያሁኑ ጋኔል ገንዘብ እና ስልጣን እንዴት እንደሚቀይር ያስተማርከን በቂ ነው እውነት አንተ አፍ አለኝ ብለህ እታውራ መከራቸውን አይተው ያሳደጓቸውን ልጆች ከፊታቸው ሲገደሉ ያለቀሰ ልባቸው ይፈርድሀል

    • @DanielTeffera
      @DanielTeffera 2 дня назад

      ዝም ብሎ በደፈናው መፍረድ ሚዛናዊነት ያሳጣል ! ልክ መሳሪይ ይዞ የረሽ አታስመስል ! ተጉጂ የምትላቸ በአጉል ትርክት ፈጣሪዎች መጉዳታቸውን አምነው ባሉበት ስዓት ያንተ እርግማን የትም አይሄድም። ይልቅ ዕውቀት ገብይ !!

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 4 дня назад +3

    ውይይታችሁ በእውነት ስለእውነት ዶ/ር ንጉሴ ተፈራ የቀድሞ ምርጥ ጋዜጠኛ ዲያቆን ዳንኤር ክብረት ግንባር ቀደም የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ቅድመ አይንና አሁን ደግሞ አገርን በትክርት እየገነባ እየመጣ ያለ ሰው እኔም ሆንኩ ሌሎች ኢትዮጵያውያን የሚያከብሩት እንቁ መምህራችን ነው በአጠቃላይ ስለሚዲያ ነው እየተነሣ ያለው የዛሬው ሃሣብ ከላይ ወደታች ማዳረስ ነው ህዝቡ መቀበሉና ያለመቀበሉን ማወቅ ነው ለምሣለ እጭ ይህ ወረኛ መጣ አልሠማውም ከማለትና እሴይ ይህንን መስማት አለብኝ ከሚሉ ከሁለት ጎራ መረዳት እንችላለን !!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yordanos1852
    @yordanos1852 4 дня назад

    Why is the host stuttering…he seems nervous … good discussion.

  • @Mubarak-t7s
    @Mubarak-t7s 4 дня назад +3

    ዳኒኤል ክስረት ባዳያተንመጨረሻ ሳልሞት አላህ ያሳየን

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 4 дня назад

      😂Shaabbiaa 😂😂😂

    • @DanielTeffera
      @DanielTeffera 2 дня назад

      አንቺ እንዳትቀድሚው ፍሪ ! ራስሽንም ጠብቂ ! እስከዛ ግን ዕውቀት ከንግግሩ ተማሪ ይጠቅምሻል !!

  • @BetigilNetsanet
    @BetigilNetsanet 4 дня назад +3

    ህዝቡ ነጻ አገሪቱም ለሁሉም በተግባር እኩል የምትሆነው በስም ብልጽግና በተግባር ግን የብልግና ፓርቲ የሆነው የኦሮሙማ መንጋወች ተጠራርገው ወደትቢያነት ሲቀየሩ ብቻና ብቻ ነው፡፡

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 4 дня назад +6

    አብይ አህመድ እናቱ 7ኛ ንጉስ ትሆናለህ ብለው የነገሩትን 'ቅዥት" እስከሚያሳካ ድረስ አንድ ሚሊዮን ወይንም ሰላሳ ሚሊዮን ህዝብ ቢያልቅ ምንም ስሜት አይሰጠውም፡፡ መፍትሄው ቢዘገየም እርሱንና ተከታዮቹን ማስወገድና አገዛዙንም መነቃቀል ብቻና ብቻ ነው፡፡

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 4 дня назад

      በትክክል ይሄ ህሊናውን ለጊዜያዊ ምቾት የቀየረ አጋሰስ

  • @Tsinat-g9p
    @Tsinat-g9p День назад

    በምታሰማሩት ሰራዊት ምስግና የሀገር ችግር የሚፈታ ከመሰላችሁ ችግር አለ። የማየው የሚድያ አጫፋሪ ሰራዊት ነው። ልብ ካላችሁ online ውይይት አድርጉና እንነጋገር።

  • @DANAPODCAST1
    @DANAPODCAST1 3 дня назад

    ዲ/ን ዳንኤል ሀሳቡን በተግባር በጥቂት አመታት ውስጥ በአዲስ ፀብ አጫሪና ከፋፋይ ቃላት ትርክት መገንባት እንደሚቻል አሳይተኸናል።

  • @MelakuTesfaya
    @MelakuTesfaya 3 дня назад

    አንተ ብሎ ድያቆን እኛም ለልጆቻቺን ታራ ድያቆን ከመናፊቃን ሁኖ ፓቲራልክ ( ልቀ ጳጳስ) የሰደበ ብለን እንተርክላቸዋለን 😅😅

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 3 дня назад

    Tsebel yelachu enda erchut choho yiwetal

  • @Mubarak-t7s
    @Mubarak-t7s 4 дня назад +6

    ጋዜጠኛው እራሱ መሃይም ነው ዳኒኤልን ሙህር ብለህ ስትናገር ትንሺአይቀፍህም

    • @mekuriatilahun7776
      @mekuriatilahun7776 4 дня назад +1

      @Mubarak-t7s ራስሽን በምሁር ሚዛን አየሽ፣ ግን ኮሚንትሽን ላስተዋለ ማሃይምነትህን ማንም ማረጋገጥ አይሳነውም፣ በል ጥፋ ከዚህ ተምረህ ና

    • @BetigilNetsanet
      @BetigilNetsanet 4 дня назад +2

      ህዝቡ ነጻ አገሪቱም ለሁሉም በተግባር እኩል የምትሆነው በስም ብልጽግና በተግባር ግን የብልግና ፓርቲ የሆነው የኦሮሙማ መንጋወች ተጠራርገው ወደትቢያነት ሲቀየሩ ብቻና ብቻ ነው፡፡

    • @BetigilNetsanet
      @BetigilNetsanet 4 дня назад +1

      @@mekuriatilahun7776 ለአብይ አህመድ ሙታንታ አቀባይ ለሆነው ለዳኔል ክስረት አንተ ደግሞ የእርሱ (የክስረቱ) ሙታንታ አቀባይ ነህ፡፡

    • @DanielTeffera
      @DanielTeffera 2 дня назад

      እኔ ማነኝ ብሎ ስው ራሱን መገምገም ሲገባ መንጠራራት አይደብርም ! የትኛው ሚዛንሽ ይሁን ለዚህ እይታ የዳረገሽ ?አጉል ጥላቻ ትርክት ሚዛኑን የሳተ እይታ ? ግዴለሽም አንኳሩን ነጥብ ያዥና ተቺ እስኪ !

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 3 дня назад

    ብልጽግና ከተመረጠ ጀምሮ ትልቁ የተሸነፈበት ሚድያ ነው
    ትልቅ ሪፎርም ያስፈልገዋል፡፡ ጄኖሳይድ የሚል የውሸት አጀንዳ ሲስተጋባ ዝም ተብሎ ታይቷል፡፡
    ይስተካከል

  • @zecliffleaf2257
    @zecliffleaf2257 4 дня назад

    የኢትዮጵያ ችግር እሱ ነው በውሸት ትርክት የተገነባች ስለሆነች ለመቀጠልዋም በየግዜው የሚመጡ መሪዎች የውሸት ትርክት መፍጠር ኣለባቸው በዚህ የውሸት ትርክትም እየተንገዳገደች ትቀጥላለች እንጂ ልታድግ ኣትችልም የቀን ጉዳይ ነው እንጂ እውነቱ ሲወጣ መፍረስዋ የማይቀር ነው ስንት ኣገሮች ፈርሰዋል በዚህ ዓለም

    • @DanielTeffera
      @DanielTeffera 2 дня назад

      ስታጠቃልል ትፈርሳለች ነው ? ትርከቱን መስመር እናሲዘው የተጣመመውን እናስትካክለው ማለት ትፈረሳለች ያስኛል ? ግራ ይሆነ አስተሳስብ !መፈርስ ቢኖርባ በትላንቱ ስርዓት አዝማ ነበር ።ተስፋህን ቁረጥ እባክህ !

  • @antenehashenafi2011
    @antenehashenafi2011 4 дня назад +2

    ተረት ተረት

  • @Tsinat-g9p
    @Tsinat-g9p День назад

    ውይይቱ ሁላ ውሸት ለመሆኑ ማሳያው የኦሮሞ ልጆች እዚህ ቢቀርቡ ምን ይላሉ ብለን እናስብ። አትዋሹን እንስማቸው ሚድያውን አሁንም አንድ ቆንቅዋ ብቻ ተቆጣጠረው አታስብሉ። አንፈልግም።

  • @fiseha11
    @fiseha11 2 дня назад

    የተረት ሚኒስቴር ደንኤል ክብረት

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 4 дня назад +1

    ሀገር እየፈረሰች በተለይ ወጣሁበት የምትለው የአማራ ህዝብ እየተገደለ እና እየተዋከበ እንዲሁም ታሪኩ እና ትውፊቱ እንዲጠፋና እንዲንቋሸሽ እየተደረገ ስለየትኛው ሀገር ነው የምታወራው? በአልጠግብባይ ሆድህ ተደልሎ አፍህ የሚያወጣው ከንቱ ተረት ተረት ተለጥፈህና እያሸረገድክ የምትኖረውን የቤተመንግስት የሳሎን ውሻነት የሚቀይርና እያየን ያለነውን ፍንትው ያለ እውነታ የሚቀይር ከመሰለህ ተሳስተኻል።