The program is simply great! the testimony is given by Ehte Mariam because she is elected by the almighty GOD. Ethiopian orthodox synods is not capable to give this statement.
Be kffu alem buzzu teqawmo yederssebet neger bzuh gizze Haqegna new ...attfut yibalal ende medahani alem....silezih sile Ze Ethiopia Endezih yisemagnal..minm Haynanitegna balhone.
እግዚያብሔር አንድ ያድርጠገን እናታችን ንግስተ ንግስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ፀልዩልን አንድ ያርገን በርትህት ተዋህዶ ሀይማኖት ያጽናን
እናታ(ች) እድሜና ጤና ይስጦት ከነመላቤተሰብዎ
እንዴት ደስ የሚል መልእክት ነው በእውነት
እንኳን አብሮ አደረሠን እናታችን ንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጽያ
እማምላክ ትጠብቆት ንግስትዬ የአገልግሎት ዘመንኦትን ትባርክሎት ስወዶት 💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️
እኔ ግን ራሷ ጺዮን ማርያም ራሷን ካልገለጸች ይህንን ያህል ዓመት ዝም ያሉት ሰዎች አሁን ይናገራሉ ብየ አላስብም። በሌላ በኩል ደግሞ ምን አልባት የተደበቀው ሚስጢር የሚወጣበት ቀን ደርሶ ይሆን?
መዝሙረ ዳዊት ከዚህ ቀደም ሌላ ክፍል አለው እያሉ ሊቃውንት ሲያወሩ ሰምቻለው! ሁሉም ንግስቲቱ የሚናገሩት እውነት ነው! ደግሞ ባናምንም ክርስቶስ እድሜ ከሰጠን ሁሉም ሲፈፀም እናየዋለን፡፡
The program is simply great! the testimony is given by Ehte Mariam because she is elected by the almighty GOD. Ethiopian orthodox synods is not capable to give this statement.
ልደቱን ከሁሉም ቀድሞ ማለብር በራሱ ደስ ይላል 🎉🎉🎉
የኔ ጀግና እንኳን ደህና መጣሽ እሲ ቆይ ላዳምጥሺ እና ደግሜ እኮምታለሁ ❤❤❤
መጽሐፍ ቅዱሳችን 40 ፐርሰንት ሲቆነጸል እንዴት ይህንን ለማስተካከል ቅድስት ቤተ-ክርስቲያን ተሳናት? እንዴት? ምን ማለት ነው? እኔ ደጋግሜ ሰማሁት፣ ሰማሁት ግን ይህንን ሚስጢር የሚፈታ እውነተኛ አባት እንደሚያስፈልጉ እየተረዳሁ ነው። እኒህ እኅት በታላቅ የራስ መተማመን ነው እየተናገሩ ያሉት፤ እንዴት ይህንን ሐሳብ የሚሞግት አባት እናጣለን?
አላጣንም መስሚያዋ ጥጥ ስለሆነ ነው ፣ አባቶችም ሆነ ወንድሞቻችን መምህራን አንደ ንቅያው ጉባኤ ንቀው ትተዋት ነው ፣ አጀንዳዋ ብዙ ነው ፣ በዛ ላይ ከኦርቶዶክስ ተለይታ ወጥታለች ለምን ንትርክ ያስፈልጋል ከእነዚህ ጋር ።
@@elsa3589ከኦርቶዶክስ ተለይታ ወታለ(ች) አሉ እውነት ነው ከርትዕት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግን አልተለየ(ች)ም እውነታው እርሱ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን
@@ብንያምየቅዱሳን አባቶቻችንን እና እናቶቻችን ቦታቸውን ድንበራቸውን ገዳማቱን አድባራቱን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ለቀን ወጥተን እንደፈለገ ሰይጣን የሚጋልባት በየ ጊዜው እንደ እስስት የምትቀያየር ቤት ውስጥ ተሰብስቦ በአሎባልታ በወሬና በአሜት ሲጨመላለቁ መኖር ትክክል ነው ብለህ ነው የምታምነው? እረ ስለ እግዚአብሔር ይበቃል ዛሬ ደግሞ ማምለጫ መንገዷን ሰፋ አድርጋ ለመጓዝ እንዲያመቻት 40% የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል የዛሬ 60 ዓመት ነው መሉ ለሙሉ የወጣው በማለት ዙሩን አክረዋለች ይገርማል ! እውነትም ከአህምሮ በላይ።
@@mogedegnawaየቅድሳን አባቶ(ች)ን እና እናቶ(ች)ን የቤተ ክርስቲያንን ሕግና ሥርዓት ይዛ የምትኖር እናታችን ናት ከቤተ ክርስትያን አልወጣችም ልታስወጧት የምትፈልጉት መልዕክቱ ስላልተረዳችሁ ነው። በቤተ ክርስቲያን ሕግና ሥርዓት ብትሄዱ እና በሱባኤ ብትጠይቁ እግዚአብሔር ይመልሳል። መጽሐፍ ቅድስ ሙሉውን ነው የሰጡን ብሎ በአሁን ግዜ የሚያስብ ሰው መኖሩ ይገረመኛል። እውነተኛውን የሰውን ታሪክ አላወቃቹሁም ነው የምለው። መርምሩ መርምሩ የተደበቀ አደለም መልሱ ፍለፊት ነው
ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከገዳማትና አድባራት ወጥተው ከጌታ ሥጋና ደም ርቀው በቤታቸው ሆነው ልክ እንደ እሷ ህግና ሥርዓትን ካስከበሩ መካከል እስኪ አንዱን ጥቀስልኝ?
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ለይኩን ክብርና ምስጋና ለንግሥተ ሰማይ ወ ምድር ወላዲተ አምላክ እመ ብርሀን ለይኩን : : ንግሥተ ነገሥታት እህተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡልን : : ቃለ ህይወት ያሰማልን : :
አምልክእ እድሜ ጤና ይስጦኦት
ስወዳት❤❤
ንግስታችን ሺ አመት ይተንፍሡ እባኮትን ይሄን ያክል ሀይሉ እያሎት የኢትዮጵያን ሠላም ሠላም መልሡልን
እውነት አካል ኖሮት ቆሞ ሲመስክር ማየት ምንኛ ደስ ይላል ነግሥተ ነገስታት እልፍፍ ዓመት የንገሱ
እውነት መሆኑን እንዴት አውቀህ ነው መደምደሚያው ላይ የደረስከው እስኪ አንድ ነገር ብቻ ንገረኝ?
ሳይመሽተመለሱ😢
ምን አልባት በእኔ ዘመን ታሪክ ሲቀየር ላይ ይሆን? ፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃይለ ማርያም የተናገረው አንድ ንግግር ትዝ አለኝ። ምን አለ መሰላችሁ፣ ወያኔ በተለያዩ ሳቦታጅ ወታደሩን እያስኮበለለች ስታስቸግረው እንግዲህ በአፍሪካ አለ የተባለ የጦር መሳሪያ አስታጠቅናችሁ፣ ምግባችሁን እስከ ምሽግ ድረስ እግር በእግር አደረስን፣ እኛ አኮ የቀረን ለእናንተ ልብ ማቅረብ ነው አለ አሉ። አሁንም ይህ ሕዝብ ለአባቶች ምን ያላቀረበው ምን ያልሆነው ነገር አለ? በእኛ የአስራት ብር ምን ያልተደረገ ነገር ምን ያልተሰራ ሥራ አለ? የቀረን ነገር አባቶችን መምራት ነው። እግዚአ መሐርና ክርስቶስ።
ቃል ሒይወት ይሰማልን እናቻችን
እግዝሕብሔር ክብሩ ይሰፊ❤❤❤
እዉነት ነዉ የዉም ቆበ የለበሱ መለኩሴ የተበሉ አኔም አይቻለሁ በጣም ያሳዝናል ብዙ ጉድ አለ
ከየት አገኘሺው ማስረጃሽ ምንድነው?? አዉነተኛውን መፅሐፍ ቅዱስ ማሳየት ትቺያለሽ??
"መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተጨመረ ወይ የተቆነፀለ ለማስተካከል መፅሐፍ ቅዱስ ማወቅ ኣይጠበቅብኝም" እህ እህ
መፅሐፍ ቅዱስ ለማወቅ መንፈስ ቅዱስ ኣልረዳሽም...? በቅዥት ያሉ ሰዎች!
ልጆቹ ሲዪሳዝኑ
ከአምእሮ በላይ የሆነ መልእክት። ግን እንዴት? 45 ዓመት ሙሉ አባቶች ይህን ሚስጢር ለምን ደበቁን? በእውነት ለዚህ ከአባቶች ምላሽ እንጠብቃለን፤ ካልሆነ ግን ስንፈልግ በአባቶቻችን ላይ ልንፈርድባቸው ነው። ማለትም ወይ መንፈስ ቅዱስ ከእነሱ ጋር የለም፤ አልያም በሌላ ተልእኮ ውስጥ ተጠልፈዋል ማለት ነው። ይህን ጉዳዩ እግዚአብሔር ይመርምርው ብለን የምንተወው ነገር አይደለም። መሄድ ባለብን መንገድ ሄደን አባቶችን እንሞግታለን። ምንድን ነው ጉዱ? እንዴት ይህ ሁሉ ሚስጥር የያዙ እኅት ዝም ይባላሉ?
😂😂😂😂😂
sintochunko kewuchiy mixu bila beti yisexachiwali bila 4 aneti eyetekeratetunewu yetale tinbtu?
አንድስ ቢተርክላችሁ የማታምኑትን በዘመናችሁ አደርጋለው እዩ ተመልከቱ ተደነቁ ይላል ቃሉ!
ኦሆ ንግስተ ነገሥታት ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ምኑ ነዉ ቃለ ህይወት
የኢትዮጰያ ተቆርቋሪ የአይማኖታችንም ተቆርቋሪ መሆንሸ የወላዲት አምላክ እናት የቅድሰት ድንግል ማርያም ወዳጅ መሆንሸ ብቻ እውነት እወድሻለሁ የኢትዮጰያ አምላክ የምድር የሰማይ ፈጣሪ አያል እግዚሐብኤር ይጠብቅሸ ኑሪልንደ።
ከባድ የሚገርም መልእክት ነው እየተናገራችሁ ያለው ።
ይሄ እውነትም መልእክቱ ከሰማይ ነው ።በጣም ነው የሚገርመው
እንዴት አወቅህ?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለሕይወትያሰማልን
Ay edla ytebet mefthema derse weygud beka biir yalachewu sewoche haymanot memesrt ychelalu en gatay hoy menanet gzalay newu yderskut egzeo maren kerstos 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ለይከን ለይኩን ለይኩን እዉነት ነዉ ይች አለም እዉነትን አትወድም ህዝብ አለመታደል ሁኖ አባቶች ይናገሩ የእያሉ ተቀምጠዋል ወላዲት አምላክ ታስነሳቸዉ ትቀስቅሰቸዉ ሰዉ አንደሰዉ ማሰብ አቅቶታል አሉ አሉ እያሉ ቀሩ
የሊዲያን ለብ የከፈተ የአኢትዪዺያን ህዝብ ልብ ይክፈት, እኔ ይሄን እውነት ከገባኝ ቆይቻለሁ ሳይገባኝ እውነት ትመራለች ለዚያ ነው እረፍት ያጡት ልቦና ይስጣቸው, ሰንት ነገር መወገዝ ያለበት እያለ ጉቦ ቤተክርስቲያን ዉሰጥ ሲበሉ ምነው አላወገዙ, እረ ሰንት ነገር አለ። እረ እመአምላክ በቃ ትበለን እማምላክ ከፊት ከኋላ ትቁም ለዚህ ማህበር ለዚህ እውነት
ንግሥተ ነገሥታት እንርስዎ የማእዘን ድንጋይ ነዎት የማእዘን ድንጋይ ትላልቁን ድንጋይ ትለካለች የተወላገደውን ታሳውቃለች ወደ መስመር ታስገባለች እርስዎ ማለት ስራዎትም መንገድዎት እንዲህ ነው እውነት::
እግዚአብሔር ያበርታዎት የጀግኖች ጀግና መዳንያለም ይጠብቆት በርቱልን ጎበዝ ቃላት አጣሁሎት እኔማ በርሶ የሚተላለፈው መልክት በመስማታችን ለኛማ ምንኛ የታደልን ቱልድ ነ ን እግዚአብሔር ያበርትአዎት 💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተመስገን ይሀው በርሶ ሁሉን እያየነው ነው ተመስገን
ንግስተ ነገስታት እኀተማሪያም ዘ_ ኢትዮጵያ ቃለህየወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ሆ አሳሳችን ያዝልን ጉድ ማነሸና ኘው ላንች ከሠማይ መልእክት የሚመጣው እንደአህያ እየበላሸ
Can you go for 7 days barmel.....gorgis?.....you will.gate...risalt
እሺ መፍትሔው ምንድን ነው? 45 ዓመት ....
እህተ ማርያም፣ ንግስተ ነገስታት ነው የምትባይው።
ከአንች በፊት የነገሱት እነማን ነበሩ ስሞቻቸው?
መቹ ነበር የነገሱት?
የት አገር (አገሮች ) ነበር?
ለአንች ምኖችሽ ናቸው?
በ አለም ያሉ እምነቶች ፣
ክርስትና፣ ሙስሊም እና ጁዲህዝም ናቸው።
እምነት የሌላቸው አህዛብ ይባላሉ።
የአንች እምነት( ሀይማኖት) የትኛው ነው?
አመሰግናለሁ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Terteret
እህቴ ወደ ቤትሸ ሄደሸ ልጆችሽን አሳድጊ ቦታሸ አይደለም ለተጠሩ ወንድሞች ቦታውን ልቀቂ ፀጋው ላላቸው ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️🥰🥰
ደግ አደረገ ከአንቼ እሱ ይሻላል
ማነው ንግሥት ያረጋት
አርባ አምስት እና ስድሳ አምስት ይደንቃል።
Lidetim timketim akibirenal? You lost to wrong track!
ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዪጽያ እልፍ እመት ይንገሱልን ባጨለሙብን እና ተስፋ በቆረጥንበት ዘመን እርሶን የስጠን ወልደ አብ ወልደ ድንግል ማርያም መድህንአለም ምስጋና ለእርሱ ይሁን።
ተስፋ ማለት ምን ማለት ነው ? ያገኘሽውስ ተስፋ ምንድነው ? ምንሰ ነው ተስፋ ያደረግሽበት ነገር ? እሷ እንደምትለው በእዚህ ነገር አለሙ ባበቃበት ፣ የሰው ልጅ ሁሉ በንስሀ እየተመላለስ በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደቱ፣ እንዲበረታ ወደ እግዚአብሔር ቤት በመቅረብ ተስፋ ርዕስት መንግስተ ሰማያትን የሚወርስበት የጌታ ሥጋና ደም እንዲቀበልና በእምነት እንዲጸና ማድረግ ነው ወይስ 10 ዓመት ሙሉ 80 ፅላተ እኔ ጋር አለ ፣ ጣና አይቅ ላይ ነች ያለችው ብላ ስትናገርላት የነበረችው ጽላተ መሴን እና ብርሃነ መስቀሉ እኔ ቤት ነው ማለቷ ነው ተስፋ ሊሆንሽ የቻለው ? 33ጠበል ፈልቋል የ800 ዓመት ዋሻ አለ በቅርቡ ዓለም ሁሉ ፊቱን ወደ እኔ ቤት ያዞራል በማለት ስተበጠረቅለት የነበረን ነገር --- በግቢዋ ውስጥ ያለውን ቤት 👉ቤተ ክርስቲያን ስትሰሪው ጉልላቱን በወርቅ ትሰሪዋለሽ ብላኛለች በማለት የሰበሰበችውን ወርቅ በመሸጥ በጣም ውድ በሆነ ቴራዞ በማስነጠፍ ግቢዋን በተመረጠ የአምቦ ድንጋይ ግጥም አርጋ በማሳጠር ያለምንም አፍረት የተቀመጠጭበትን ቦታ ደረቷን ነፍታ እየኖረችበት ያለውን ቦታ ነው ሆይ ተስፋ ሊሆንሽ የቻለው?
ባይሆን እሷ ላይ ቁጭ ብላ ደረቷን ነፍታ የምትዘባርቀውን መንፈስ ማድመጥ ተስፋ ያስቆርጣል
እሳ እብድ ነች አስብ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይስጥልን የእኛ መፅናኛ
ልደት መቸ ነዉ የተከበረዉ
ታህሳስ 17 ነበር በቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር።
@adane-t3y በፈረጁች ነዉ ምናከብረዉ
ታህሳስ 17
ፈራሁ ልግባ ወይ አልግባ
እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በኔእንባ
Be kffu alem buzzu teqawmo yederssebet neger bzuh gizze Haqegna new ...attfut yibalal ende medahani alem....silezih sile Ze Ethiopia Endezih yisemagnal..minm Haynanitegna balhone.
አንቺኮ ትለያለሽ...የዘመኑ ሰው ልክ ልኩን ስትነግሪው አይመቸውም
She is false prophetess. Brothers and sisters, be alert . The Bible is 100% the inspire word of God.
የምር ነዉ እንዴት የምታወራው ጭራሽ ከሰማይ መልእክት የሚያመጣ ወይ ጉድ። እረ ምን ጉድ ነው
መጽሀፍ ቅዱሱን አስክጃቸው ደሞ ይህ ነው የቀረሽ
There is no voice. Please speak louder.
አንች ማነሽ ዴም.ምን የሚሉት ሃይማኖት ነሽ?
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አንችን የሚከተሉት እጂግ ያሳዝናሉ ምን አስነክተሻቸዉ ይሆን 😢😢😢😢😢
እውነትን አስነክተውን እኛም እውነትን ስለምንፈልግ ደግሞ የሳቸው ተከታይ አይደለንም አትሳሳቱ እናንተ የአባቶችና የሰው ተከታይ ናችሁ ለዛም ነው የማትሰሙት ሰውን የሚከተል የተረገመ ነው እኛ ደግሞ የምንከተለው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ወላዲተ አምላክን ነው።
ሆዳቸው አምላካቸው ነዋ ፣ በተወደደ ኑሮ በሆዳቸው ይዛቸው ነው ፣ ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው መመለስ ይሁንላቸው ፣ የሴትየዋ አጀንዳ በጣም ከባድ ነው
መንፈስ ቅዱስ
እሷን የምትከሉ ሰዎች ግን ወዮውላችሁ!!!!!!!!!!
ምንልታመጡ አክብሬክ አስከብሬክ ልሙት ንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጽያ ዋጡት
ለራስህ ወዮልህ
ለራስሕ
ዋ ለኔ በል ወየዉላችሁ ነዉ ያልከዉ ወየዉ ላንተ
@@hilinaworkheh1069 ዝም በይ ጠንቋይ አምላኪ ሁላ
Hospital telede
😂
Télép folle 😭😭😭😭😭😭👹
😂😂😂teleyaleshi
የዛሬ መልእክት ደግሞ ይለያል! ለእረጅም ዓመታታ እስራትን የሚያጠብቅ የእልም እንጀራ ቅዠት 40 ከመቶ መጽሐፍ ቅዱሱ ትክክል ካልሆነ በየትኛው መጽሐፍ ነው ታዲያ ከደንገጡሮችሽ ጋር መወያየት የሚቻለው? ነገር አለሙ ተደበላልቆብሻል እናቴ እረ ነቃ በይ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ስለ ሕይወት ሰጭው ራሱ ሕይወት የሆነው ኢየሱስ ስበክ ሌላው ጠፍና አላፍ ነው::