ተፈጥሮ ተቃራኒ የሆነችበት ግራ አጋቢ ቦታ አየሁ | optical illusion in Pennsylvania vlog | Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 463

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 3 года назад +121

    አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ነው እማደንቅህ አቤላ በርታልን ለወጣቶች ምሳሌ እምትሆን ብርቱ ነህ 👏

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 года назад +71

    በሄድክበት እግርክ በተረገጥክበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ

  • @sayatdemissie9874
    @sayatdemissie9874 3 года назад +28

    ሀገራችን ኢትዮጵያ የሁላችንንም እናት ሰላም ትሁን
    በስደት በስቃይ ላይ ያላቹ ፈጣሪ ይድረስላቹ
    በሰላም በጤና ለሀገራቹ ያብቃቹ ።
    ቅን ልብ ያላቹ አሜን በሉ

  • @Abrham.fentaw
    @Abrham.fentaw 3 года назад +11

    thank you for sharing dear abel🙏
    የመጨረሻ የምትመቸኝ እና የምከታተልህ ነኝ በርታ ጌታየ! ከቻልክ እንደ ጥቆማ ለ 600 አመት ሚስጥሩ ስላልተፈታው መፅሐፍ vuynich manuscript ስራልን👏

  • @abduse96
    @abduse96 3 года назад

    የምናቀው ትንሽ ነው ስለ ራስቺንም ብዙ አናቅ። ተፈጥሮ ፈጣሪ ብቻ ይወቃት ። አላህን ብዙ እንዳልቀው ረድተኽኛል። ሱብሃነላህ። ብሮ እውቅቱን ያብዛልህ

  • @tube-sz4dy
    @tube-sz4dy 3 года назад +37

    Omg አቤሎ አይኔን ነው የገለጥክልኝ ።ሳያዩ የሚያምኑ ብፁሀን ናቸው የሚለው ቃል በይበለረጥ አመንኩት ።ለካ በማየትውሰጥም መሸወድ አለ?😳

  • @musaab-j6d
    @musaab-j6d 3 года назад +78

    አስገራሚነው እውነት አቤሎ የመጀመሪያው ኮሜንት ሰጭ ነኝ

    • @genetyershwa7163
      @genetyershwa7163 3 года назад +4

      ይገርማል

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge 3 года назад +2

      👌

    • @aswanaswan5941
      @aswanaswan5941 3 года назад +2

      እና ይክፈልህ?

    • @musaab-j6d
      @musaab-j6d 3 года назад +1

      ኸረ ትቀልዳለህ እኔያየሁት ከለቀቀው 15second ሲል ነውያየሁት

    • @aswanaswan5941
      @aswanaswan5941 3 года назад

      እኮ ምን ይፈጠር ያደለው ሲኒማ ገብቶ ያያል አንተ ሲወርድ ጠብቀህ በነፃ እኮ ያየሄው

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 года назад +14

    አቤል በጣም ነወ የሚገርመው የምታቀርባቸው ቦታወች ጎበዝ በሚሰራው ስራ ላይ ጽናት ያለው ሰው ለኔ ጂንየስ ነው 👍👍👍👍

  • @ethiopiahageretigist6237
    @ethiopiahageretigist6237 3 года назад +8

    በጣም ይገርማል አንተ ትለያለህ አቤል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @wintayelideta6548
    @wintayelideta6548 3 года назад +1

    my best person!!! betam jegna neh bra be ewnet! enwedihalen!!!

  • @zerotwo4633
    @zerotwo4633 3 года назад +1

    Wow deffecalt twin please incradeble👍👍👍👍👍👍👍 I like you Abel and I like Bermuda travel 👍👍👍

  • @TG-lo1vp
    @TG-lo1vp 3 года назад +1

    በጣም ይገርማር አቤሎ እናመሰግናለን

  • @meleseshibabaw204
    @meleseshibabaw204 3 года назад +1

    በጣም የሜገርም ነው አቤሎ በጠረጴዛው ያሰረደህን መንገድ ተመችቶኝል🙏🙏🙏🙏

  • @LORDPUBGM101
    @LORDPUBGM101 3 года назад +1

    betam arif new video sesera lik ende ahunu botaw lay hedeh sra gn eyetetenekeke🤙🤙🤙

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 года назад +2

    አቤሎ በጣም ገርሞኛል ቦታውላይ ሆነህ እያደርከው ሰላሳየህን ከልብ እናመሰግናለን በርታ ሞር ቦታውላይ እየተገኝህ ብዙ ነገር ታስቃኝናለህ ብዬ አስባለው በርታልን ብራዘር ❤

  • @gtesfaamlak
    @gtesfaamlak 3 года назад

    Abeloye abo betam temechitehegnal. Kifu ayinkah Egziabher selamihin yabzaw.

  • @gbhcvvhjhvvf6854
    @gbhcvvhjhvvf6854 3 года назад +4

    አላህ ይጠብቅህ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 года назад +1

    ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው በርታልኝ አቤላ

  • @hesky100k
    @hesky100k 3 года назад +2

    በጣም ይገርማል አቤሎ። አንድ አዲስ ነገር ስላሳየሀን እናመሰግናለን።

  • @liyadawit9925
    @liyadawit9925 3 года назад +15

    በጣም አስገርሞኛል አቤል ስላካፈልከን እናመሰግናለን ።

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 3 года назад +31

    አቤል የጠረጴዛ ው ምሳሌ ለቦታው ትክክለኛው መልስ እሱ ብቻ ነው ። የሚገርምህ ነገር በኛ አገር በጣም ብዙ ቦታዎች አሉ በተለይ በማታ በመኪና ስትሄድ ምነው ሜዳ ነው መኪናው አልሄድ አለኝ ብለህ ልትደናገጥ ትችላለህ ለምሳሌ ከገጠሙኝ ቦታዎች ከናዝሬት ወደ አሰላ ዶዶታ የሚባልቦታ ፣ወደ ሞያሌ መስመር ሌሎችም ቦታዎች አሉ?

    • @gebremariambeyene6969
      @gebremariambeyene6969 3 года назад +1

      ጥሩ ማሰረጃና መሳሪያ የሆነው በጠረረቤዛዉ ላይ ተታየዉደሞኒስትሬሽን ነው።
      ብራቦ፤ የወይኗ ልጅ።
      ልጅህ አደገ፤ ብርቅዬው ፤እናቱን ሰላም በላት።

    • @Tesnimjune1578
      @Tesnimjune1578 3 года назад +1

      💘

  • @godblues3567
    @godblues3567 3 года назад

    Betam gerami bota new lemayet mokralehu botawn thank you abela

  • @Love-kf6jg
    @Love-kf6jg 3 года назад +5

    አቤላ ምርጥ ልጅ ትመቸኛለህ ይመችህ ብሮ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +4

    እንኳን በደና መጣክ አቤሎ ቲቸር ትምህርት አሪፍነው ብራቦ

  • @binibiniti4194
    @binibiniti4194 3 года назад +8

    ድንቅ ሰው ነህ ወንድሜ በርታ❤

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 3 года назад +6

    በጣም ይገርማል ግን በቀላሉ ተረዳሁ example ስታሰየን thank u abelo

  • @withbkmannati4374
    @withbkmannati4374 3 года назад +9

    አቤል እየጠበቅን ነው

    • @bboytomy3353
      @bboytomy3353 3 года назад +5

      Abel Eskahun Aldawelkm Enda MndNaw Setekachewal enda

    • @53ksubscribers21
      @53ksubscribers21 3 года назад +3

      balefew leta yetayekachut laptop new yesetachuhal

  • @yosefgetachew7936
    @yosefgetachew7936 3 года назад +1

    አበላ ዋው በሪታ ጥሩ ትምህርት ነው እኔ እንደ እኔ ያገኘሁት አመሰግናለሁ ይመችህ አቦ 👍👌😍❤

  • @hibafaris6410
    @hibafaris6410 3 года назад +1

    Hi እቤል ብዙ እውቀቶችን እሳውቀህናል እላህ ይጨምርልህ እብዝቶ ይስጥህ

  • @yeabsirademissie7328
    @yeabsirademissie7328 3 года назад +1

    አቤላ የእውነት ትለያለህ! U are My hero😍

  • @መየማርያምልጅ
    @መየማርያምልጅ 3 года назад +2

    በጣም ይገርማል 🤔
    በርታ ወንድማችን

  • @yehaniznesroabdoseid4887
    @yehaniznesroabdoseid4887 3 года назад +2

    ቃልህ ስለፈጸምክ እናመሰግናለን የመጀመሪያ ኮሜንት ሰጭ ነኝ አቤላ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад

    ይገርማል አቤል ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ወጣት ነው

  • @genetgeni533
    @genetgeni533 3 года назад

    እግዚአብሄር. ዘመንህን. ይባርክ. እማናውቀውን. እያሶወከን. ስለሆነ

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 3 года назад

    እናመሰግናለን፣ብዙ፣ታስተምረናለህ፣በርታ፣አቤል

  • @zenaberhanu4969
    @zenaberhanu4969 3 года назад +2

    Thank Brother thank you for sharing you are amazing!!!❤️

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 3 года назад +1

    ሰላም አቤሎ ድንቅ ነገሮች ስለምታሳየን እናመሰግንሀለን።

  • @Ethio_computer_education
    @Ethio_computer_education 3 года назад

    በጣም በጣም thank you በእወነት ተገርሜያለው ትልቅ ትምህረት ነወ ያገኘሁበት አቤሎ

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 3 года назад +1

    በጣም የሚገርም ነዉ አቤላ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️

  • @tsehaywondimu993
    @tsehaywondimu993 3 года назад +1

    በጣም የሚያስደንቅ ነው እናመሰግናለን አቤሎ

    • @aynalemwgiorges8944
      @aynalemwgiorges8944 3 года назад

      ኧረ ውሽት ኢትዮጽያ አገራችንም ወደ ላይ የፈሳል ወደ በቆጅ ስትሔድ

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 3 года назад

    Wowww betam gerami new Abelu enamesgnaln bro

  • @paintingbygeremew1917
    @paintingbygeremew1917 3 года назад +1

    አቤል አድናቂ ነኝ አንተ ከለሎቹ ኢትዮጵያን ዩቱበሮች ትለያለ አመሰግናለሁ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 3 года назад +3

    አንተ ትለያለህ አቤላ❤❤ሳላደንቅህ አላልፍም በርታልኝ🙏🙏

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 8 месяцев назад

    ስራህ አድካሚ ቢሆንም በጣም አዝናኝም ነው በመንገድህ ሁሉ እመብርሀን ከነልጇ ትከተልህ ክፉ አይንካህ ግን ሁሌም ትንሽ ደቂቃ ወስደህ ፀሎት አርገህ ውጣ ዘመኑ የመቅሰፍት ስለሆነ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 года назад +1

    Weyi abelu seyayute yasferale ante tabareka 🙏🙏

  • @hailshvlog
    @hailshvlog 3 года назад +3

    Wow amazing video really appreciated what you are doing

  • @samuelwondemu6972
    @samuelwondemu6972 3 года назад +1

    Wow nice abela

  • @melakumengeshagenet3031
    @melakumengeshagenet3031 3 года назад +1

    Thank you for sharing bro 😎
    I appreciate you ✊🏾 you share always new experience!!
    Be bless 🙏🏾🤗🥰

  • @Mohamm-y4o
    @Mohamm-y4o 3 года назад +1

    Abel thank you👍👍👍

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha 3 года назад +4

    የኛ ምርጥ የወይንዬ ልጅ በርታልን ያበርታህ ሀያሉ

  • @wolloethiopia5413
    @wolloethiopia5413 3 года назад +85

    ቤርሙዳን ስስይቀር ይሳየህን ንቁና ታታሪ አቤሎ ብቃት አለህኮ ትለያለህ🤙🤙🤙🤙🤙

  • @weynitesma8517
    @weynitesma8517 3 года назад

    አቤላ በጣም እናመሰግናለን ለማስረዳት የሞከርክበት መንገድ እራሱ ሀሪፍ ነው በርታ ወንድሜ

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 3 года назад

    የሚገርም ነው አቤሎ ስለምታቀርብልን መረጃውች ከልብ እና መሰግናለን

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 года назад +7

    የኢትዬጵያ ኑሮ ልክ እንደዚህ ነው የተገለባበጠብኝ

  • @esaman8686
    @esaman8686 3 года назад +45

    ኘሮግራሙ የተመቻችሁ LIKE👍👍

  • @newaygizachew8154
    @newaygizachew8154 3 года назад +3

    Able betme merte sew endze Leyte Yale ngre bemkrbhe thx

  • @ermiasasnake2880
    @ermiasasnake2880 3 года назад

    ይመችህ

  • @toybatube5531
    @toybatube5531 3 года назад +1

    ጀግና ብየሀለሁ አቤሌ ገና ብዙ ትሰራለህ🙏🙏

  • @meikeyaahemid1320
    @meikeyaahemid1320 3 года назад +2

    አቤሎ በሄድክበት ሁሉ የአላህ ጥበቃ አይለይክ

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 3 года назад +6

    Ow God! ይሄን ማመን አልቻልኩም!!!

  • @esaysayalew1810
    @esaysayalew1810 3 года назад

    ይገርማል ይመችህ

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ

    Abel Good Like tanks bro🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemali8996
    @lemlemali8996 3 года назад +1

    yoy're such a wonderful guy, best explorer ever..keep it up

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 3 года назад

      አመሠግናለሁ

  • @mickeydawit5665
    @mickeydawit5665 3 года назад

    ይገርማል በርታ👍👍👍

  • @afransistub7854
    @afransistub7854 3 года назад +12

    የሚገርም ነው አለምን እቤት ቁጭ ብለን አሳየሀን አቤሎ -ቃልን በተግባር ይሉሃል እናመሰግናለን።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 года назад +1

    በጣም ይገርማል በርታ አቤሎ

  • @ghgg1090
    @ghgg1090 3 года назад

    Wawooooo betam video n ektatlalew betam astmare ena unic nachew

  • @abditube770
    @abditube770 3 года назад +2

    በርታ

  • @fantahungezie7011
    @fantahungezie7011 2 года назад

    Abelo, thank you!

  • @ፊዮሪየእናቷ
    @ፊዮሪየእናቷ 3 года назад

    በጣም ነው የምወድክ ሳራዎችክ መልክቶችክ መልካም ስራክ ሁላ አምላክ ይጠብቅህ

  • @alwaysethiopia386
    @alwaysethiopia386 3 года назад

    Betam yigermal I like it bravo keep it up

  • @liyaliya4023
    @liyaliya4023 3 года назад

    Wawwwe abela Berta👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @Christsavedus-o5d
    @Christsavedus-o5d 3 года назад

    ግራሚ ነው አቤላ thank you!

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад +1

    ዋው ምሣሌህ ተመቸኝ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 3 года назад

    አቤሎ የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሌም ያስደምመኛል ሁልግዚ ላይክ ነው የማደርግህ እንጂ ኮመንት ፅፌ አላውቅም ምክንያቱ ምንም እንከን አላገኝሁብህም በርታ ወንድሜ

  • @andegebremichael8644
    @andegebremichael8644 3 года назад

    Nice thanx God blles you

  • @AshenafiGudeta-ri9vj
    @AshenafiGudeta-ri9vj 7 месяцев назад

    Abela yimechech betam tamechitongal.silawoku desbilongal.

  • @ifaahikma2773
    @ifaahikma2773 3 года назад

    You are no 1 abelo go head berta

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 3 года назад +1

    በጣም ይገርማል አቤልዬ

  • @በእናትአለም
    @በእናትአለም 3 года назад

    ጎበዝ በርታ👍👍👍👍👍

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 3 года назад

    ይገርማል ለሶስተኛ ጊዜ አየሁት
    አቤሎ በምትለቃቸው ቪዶ ብዙ የማላውቃቸውን አውቂያለሁ በርታ

  • @fevenaemro1405
    @fevenaemro1405 3 года назад

    Betam new megeremwu thanks

  • @mohammedabdu21
    @mohammedabdu21 3 года назад

    እናመሰግናለን እቤሎ

  • @jitualemu9419
    @jitualemu9419 3 года назад

    Abelo geta yiradek betam des yamil ena yemigermi now

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 года назад

    Wow 🥺 what???
    Ay Abelo mechim yematasayenna yemataseman gud ayalkbhim 😃❤️

  • @mekdiermi6898
    @mekdiermi6898 3 года назад +3

    አንዳዴ ከፖሎቲካ ወጣ አድርገንና አሰገራሚነገሮችን አሳየን ለማመን የሚከብድነዉ ያሳየህን የፈጣሪ ጥበቡ ረቂቅነው እናመሰግናለን

    • @selamselam8361
      @selamselam8361 3 года назад

      አበሳነኽወድሜበሪታዉድዉድ

  • @sabitutaju4801
    @sabitutaju4801 3 года назад

    በጣም ይገርማል ..

  • @Ethio-p
    @Ethio-p 3 года назад

    my hero keep it up. proud of u

  • @munayelegesse5018
    @munayelegesse5018 10 дней назад

    በጣም ይገርማል አንተ ታድለሀል እውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sofiya1088
    @sofiya1088 3 года назад

    ሱብሀንአላህ ያአላህ ድንቅ ፍጥረት ይገርማል

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 года назад +1

    ዋዉ ዋዉ የወይኗ ልጅ ይመችህ 👍👍💪💪😍

  • @tesfayeabate5073
    @tesfayeabate5073 3 года назад

    Gobez,thank you!

  • @serdionmusic
    @serdionmusic 3 года назад +1

    Wow 😱 nice abel

  • @abel930
    @abel930 3 года назад

    Thank you Abel

  • @meronabraham8983
    @meronabraham8983 3 года назад

    እውነት ምርጥ ሰው ነህ በርታ እናመሠግናል🙏

  • @ሀገርነሽ-ጐ2በ
    @ሀገርነሽ-ጐ2በ 3 года назад

    Thank you አቤል

  • @tsehaykeshu9844
    @tsehaykeshu9844 3 года назад

    Thanks abelo you are smart man

  • @mahelove9680
    @mahelove9680 3 года назад

    ከሚባለው በላይ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @GoodEthiopia
    @GoodEthiopia 3 года назад +6

    It is in deed amazing, unbelievable, beyond my imagination, thank you for illustrating that much and make us believe the unbelievable, YOU ARE SO COOL

  • @chinalovechina4376
    @chinalovechina4376 3 года назад +2

    በጣም ነው የሚገርመው
    አቤል ድንቅየ ነው